ሙዚቀኛ ዘቢባ ግርማ ልትሞሸር ሽምግልና ተላከ/የሰርጉ ቀን ተቆረጠ /zebiba girma/ዘቢባ ግርማ / seifu on ebs /ebs tv/

  Рет қаралды 167,484

Ethiopian Artist Fans

Ethiopian Artist Fans

Күн бұрын

#ዘቢባግርማ#ebs #seifuonebs #zebibagirma #መዝሙር #ethiopia #eyohamedia #እሁድንበኢቢኤስ #ድንቅልጆች #abbaymedia #ethio360 #ያማልቅኔው#zebibagirmainterview

Пікірлер: 278
@alemb4972
@alemb4972 Жыл бұрын
ገና ወጣት እኮ ናት የቀኑና ቆመው የቀሩ ናቸው እደዚህ የሚሉ ዘቢባ እንኳን ደስ አለሽ ምርጥ ና ለሴቶች ምሳሌ የምትሆን ጠንካራ ሴት ነሽ ዘበንሽ ይባረክ።
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 Жыл бұрын
ዘቢባ ማሰብ ያለብሽ ስለ አንቺ ህይወት ብቻ ነው ስለ ሰው እንዳትጨነቂ እግዚአብሔር ትዳርሽን እና ልጅሽን ይባርክልሽ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ❤
@najatKalefa-cb5eg
@najatKalefa-cb5eg Жыл бұрын
ዘቢባ መልካም ጋብቻ ስለ ሰው ቀድቸ ልልበሰው በይ
@firehiwotdamitew7278
@firehiwotdamitew7278 Жыл бұрын
እልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጅዬ!!!ገና ልጅ ነሽ ጎበዝ እንኳን ሆነልሽ መጨረሻውን ያሳምርልሽ መድሀኒአለም።
@ethiopiatikdem9538
@ethiopiatikdem9538 Жыл бұрын
ሀገራችንን ከምቀኛ ከሸረኛ ከተንኮለኛ ይጠብቅልን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን። ዘቢባን በጣም ነዉ የምወዳት እንኳን ደስ ያለሽ ያሰብሽው ይሳካልሽ።
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
አሚን
@fatiyajebrel
@fatiyajebrel Жыл бұрын
Absh mikigni nw
@adm6182
@adm6182 Жыл бұрын
Like nat mech arejech belijinetua silewoledech new?
@teklee6254
@teklee6254 Жыл бұрын
​😂Aa@@aishataha2657aw2w2www2ww22 wawawww2 😊 ,😊😊😅 see if
@kidist7572
@kidist7572 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም አባት ነው የተጎዳሽበትን ነገር የሚክስ ባል ያርግልሽ!!!መልካም ጋብቻ
@MarthaArega-j7d
@MarthaArega-j7d Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ትዳርሽ የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ ይሁንልሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የኔ ውድ 🙏🙏🙏
@SaraWerkneh
@SaraWerkneh Жыл бұрын
ኢሱዬ እንኳን ደስ ያለህ ወዳጄ ዘቦዬ ምርጥ ሰው የኔ ደርባባ ይገባሻል እንኳን ደስ አላችሁ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ልክ የሌለው ደስታ በቃ ምን ልበላችሁ ምርጥ ጥምረት ነው እግዚያብሄር ትዳራችሁን ይባርክ
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 Жыл бұрын
ምናለ ህይወትን ለእርሷ ብንተውላት ይልቅ እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ለጀ መዳኃኒአለም ያለበት ጋብቻ ይሁንላቹህ የተቀደሰ ጋብቻ ይሁልላቹህ💚💛❤
@kidist1705
@kidist1705 Жыл бұрын
ሰውየሚለው አያጣም የሚጠቅመንን ብቻ መውሰድ ነው የኔ ማር እንካን ደስ አላችው መልካም የትዳር ዘመን
@zineworkhmariam1026
@zineworkhmariam1026 Жыл бұрын
ዘቢባዬ የእኔ ቆንጆ ታታሪ ጥሩ ስብእና ያለሽ እንኳን ደስ ያለሽ መልካምህይወት ምልካም ትዳር ያድርግልሽ እንቅፍትሽን ሁሉ ገልል ያድርግልሽ❤️
@helenberhane4623
@helenberhane4623 Жыл бұрын
እሰይ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ጼንጤ ነኝ በጣም እወዳታለው መልካም ጋብቻ ስለሰው ብዙ አይጭነቅሽ
@hadram2885
@hadram2885 Жыл бұрын
Congregation Zebiba and Esu. Stay Strong. My favourite aritist, singer and a wonderful mother.🎉🎉🎉
@tinahadi374
@tinahadi374 Жыл бұрын
አረ ሰው ሲፋቱም ሲጋቡም እዳ 🥺🥺 ዘቢባ እኳን ደስስስስ አለሽ መጭውን ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayeshamohammed3986
@ayeshamohammed3986 Жыл бұрын
ዘቢባ መልካም ጋብቻ ይሁንልሺ ❤❤❤
@suzanneefrem6523
@suzanneefrem6523 Жыл бұрын
እንዃንደስ አለሽ ሲጀመር ቅዱስ ቁርባን እድሜ አይወስነዉም ደግሞም ወጣት ናት ማግባት ያምር ባታል
@najathasan9285
@najathasan9285 Жыл бұрын
የማርያም ዘቢባዬ እንኩዋንም ደስስስስ አለሽ እግዚአብሔር አምለክ ለልጅሽም ላንቺም ለትዳር ለመረጠሽም ሰው ወይም ኢሱ መልካሙን ሁሉ ይግጠ ማችሁ ትዳራችሁን የአብርሃም የሣራ ያድርግላችሁ አሜን
@ninatadele622
@ninatadele622 Жыл бұрын
አሜን 🙏
@eyerusm5965
@eyerusm5965 Жыл бұрын
ሰዋድሸ ጌታ ይጠብቃቸው መልካም ስርግ ይሁንልሸ የእኔ ቆንጆ
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
ያድርግላት እሰይ እኔ በጣም ታሳዝነኛለች ዘቢብ በጣም ልጂ ናት ገና ብዙ ነገር የምትሰራ 🙏
@mierafgossaye
@mierafgossaye Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁንልሽ።❤
@TigistAyele-i8o
@TigistAyele-i8o Жыл бұрын
ዘቢብ የኔ ቆንጆ እንኮን ደስ አለሽ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያርግልሽ
@MeseretEshetu-v4n
@MeseretEshetu-v4n Жыл бұрын
እንኳን ቀናሽ የኔ ቆንጆ ይገባሻል በልጅነትሽ የወለድሻት ልጅሽ እህትሽም ጓደኛሽም ልጅሽም ናት አንዳንድ ሳያገቡም ሳይወልዱም ላይፋቸውን እያሳለፉ አርባ አመት እቤት ቁጭ ብለው ገና ልጅ የሆኑ የሚመስላቸው ገልቱዎች ናቸው ስሟን የሚያጠፉት ዘቢባ የኔ ደርባባ ይመችሽ
@UeHeh-y1w
@UeHeh-y1w 8 ай бұрын
አንኩደሥአላቺሁ(congragulation)በጣምደሥየሚልነዉ
@NahiliTakele
@NahiliTakele 7 ай бұрын
Derom hzbe melkwa lekfu yalsetech set setqeznbh ymechha dedeb hul lmangnawm zbibe😊tru enat sisuye yene abat❤❤❤❤❤yabraham ena yesara ❤❤yhun
@wondmnewmehretu-pm8td
@wondmnewmehretu-pm8td Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያብራሃም እና የስሃራ ጋብቻ ያድርግላቹህ መልካም ጋብቻ ደስ ይላል
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ዘቢባዬ በጣም ደስ ብሎኛል አሁን ላይ የምትካሺበት ግዜ ነዉ በጣም ደስ ብሎኛል
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Жыл бұрын
ኦረ እራሳቸውን ያዳምጡ‼️ብልግና ነው መሳደብን ምን እመጣው ??? ስው እኮ መብቱ ነው በፈለገው ጊዜ የፈለገውን መርጦ ማግባት ምንም መፈትፈት እድሜዋን መቁጠርም እያስፈልግም ልቦና ይስጣችሁ በሰው ህይወት ውስጥ ማንም እያገባውም !! ተሳዳቢ ሰው በራሱ የማይተማመን ሞራል የሌለው በስው ላብ የሚኖር በግብረገብ ያልታነፀ ስለሆነ ምንም ቦታ መስጠትም እያስፈልግም !! ዘቢባዬ ትዳርሽ የተባረከ ይሁን ወልዳችሁ ክበዱ 🙏🏾 እንኮን ለዚህ ክብር ቅድስ እማኑኤል እበቃሽ የኔ ስው እክባሪ እድናቂሽ ነኝ ❤❤❤❤
@sisyaneshwoldgiorgis451
@sisyaneshwoldgiorgis451 Жыл бұрын
ዘቢባ አንኳን ደሰ አለሽ ዘበንሽ ከቆንጆዋ ልጅሽ ና ከትዳር ጓደኛሽ ጋር ይባረክልሽ።
@EferataAmanuel
@EferataAmanuel Жыл бұрын
Enekuan des alesh yene konjo betam newu yemewedesh zefenochishenem hulunem betam ewedachewalehu melkam tedar yihunelesh Zebib
@janacell6165
@janacell6165 Жыл бұрын
ዘንድሮ፡ስው፡ባፉ፡መፀዳዳት፡ጀምሮል፡ቀንተዉ፡ንው፡በጣም፡ደስ፡ይላጀግና፡ናት፡ደስ፡ብሎናል፡ደርባብዬ።
@buzebuzazew6242
@buzebuzazew6242 Жыл бұрын
እህቴ እንኳን ደስ አለሽ። በእግዚአብሕር ቤት አሮጌ እድሜ የለም።መልካም ትዳር ይሁንልሽ
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
እንኳን ደስአለሽ ዘቢባየ ሌሎቻችሁም አላህ ልብይስጣችሁ
@GenetAbebe-cb3dk
@GenetAbebe-cb3dk Жыл бұрын
እንኳንደስአለሽየኔማሬ መልካምጋብቻ ይሁንልሽከአግዚአብሔር ጋር ♥️🌹🌹
@MekdesAweka
@MekdesAweka Жыл бұрын
የሰው ሳይሆን የአንቺ አቀራረብ እራሱ የቅናት መሆኑ ያስታውቅብሻል አብዛኛው ኮሜንት መልካም እና የሚያስደስት ነው መልካም የደስታ የፍቅር ዘመን ያድርግላችሁ
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera Жыл бұрын
Zebibayae wuded yenae Melkam....yesakalish konjo!
@woinshetasegahe1366
@woinshetasegahe1366 Жыл бұрын
አሁንም ልጅ ናት ምነዉ እነሜላት ሲነያገቡ በመመልኮሻዋ ግዜ አልተባለም ዘቢባኮ ከሜላትም የምታንስ ይመስለኛል ሐበሻ ሰንባል በምቀኝነት የተሞለን ነን ሁሉንም ሐበሻ አላልኩም ,ጥቂት መልካም ሰዎች ቢኖሩም the most habesha they are ምቀኞች ነን ዘቢብዬ አግዚአብሔር መልካም ትዳር ያድርግሽ
@መክሌትመይሰዉካሳየነዚዘር
@መክሌትመይሰዉካሳየነዚዘር Жыл бұрын
ዘቢብ መልካም ትዳር ይሆንልሺ❤❤❤ እምወዳት ድምጻዉይ
@bezuayhuyetagesu8624
@bezuayhuyetagesu8624 Жыл бұрын
ይገባሻል እህቴ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ጥሩ እናት ነሽ
@azebkiflom7797
@azebkiflom7797 Жыл бұрын
እነኳን ደሰ ያለሸ የአብረሀም የሳራ ጋበቻ ይሁንልሸ አልልልልልልልልል
@mekdeswondimu
@mekdeswondimu Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ... ኢሱ ይመችህ በጣም ኮርቼብሀለሁ... የሰው ልክ ነህ...
@ethiopiaayni3347
@ethiopiaayni3347 Жыл бұрын
አይ ሰው በሽተኛ ከሆነ ቀረ ምን አገባቸው ያጣ ለማኝ ስሄድ ይሳደባል ዋናው እንኳን ለዚህ ክብር አበቃት ትውለድም ትክበድም ሽማግሌ ወጋችን በሀል ነው ተሳዳቢዎች ቢፈተሹ ባዶ ሰዎች ናቸው ። እንኳን ደስ አለሽ የኔ ፍልቅልቅ ሳቂታ❤ ያብረሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ቀር ዘመንሽን የደስታ ያርግልሽ❤
@awwalqali-d5c
@awwalqali-d5c Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ዘይባዬ ቆንጆ ይገባሻል ወላሒ ይገባሻል
@ekubetekleab2069
@ekubetekleab2069 Жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ የ አብርሐም ና ሳራ ያርግላሁ
@makedazemichael7482
@makedazemichael7482 Жыл бұрын
Zebebey enkuwan desssss aleshe yene Chewa eregatash senesereatesh betame endewedesh yaderegehn betam endakebrresh yaderegn yene jegena enkuwan Des alesh konjo nesh konjo leje alesh konjo bale tagebiyalesh Egeziabeher keriwene hiwoteshen yebarekelesh
@hannatawolda5966
@hannatawolda5966 Жыл бұрын
ህዝቡ ወደ መንጋ አስተሳሰብ ተቀይራል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@nuriasurur9135
@nuriasurur9135 Жыл бұрын
ዘቢብዬ የኔቆንጆ ይገባቫል እንኳን ደስ ኣለሽ መጪውን ሂወትሽ ካዲሱ ባለቤትሽ አና ከቆንጅዬዋ ልጅሽ ያማረና የደመቀ ህየወት ከጤናና እድሜ እመኝልሻለሁ ከእንጊሊዝ ሃገር እጅግ የማደንቅሽና የምወድሽ
@tsegadaniel7396
@tsegadaniel7396 Жыл бұрын
መልካም ትዳር ይሁንልሽ ዘቢባዬ ሁሎም ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው በትዳርሽ ደስተኛ ያርግሽ ፈጣሪ
@TsegeredaNegus
@TsegeredaNegus Жыл бұрын
እንኳን ደስያለሽ ዘመንሽ ይባረክ
@editingzone6229
@editingzone6229 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ መጨረሻችሁንም ያሳምርልሽ የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ነሽ ስለ አንቺ በጣም ደስ ብሎኛል
@hanahana-bm3lz
@hanahana-bm3lz Жыл бұрын
❤❤❤❤ ፈጣሪ ጋብቻችውን ይባርክ ወዳችው ሳሙ ዘቢባዬ ይገባሻል ❤❤❤❤❤❤
@mulukenagazia6083
@mulukenagazia6083 Жыл бұрын
ፕሮግራሙን ማቅረብሽ መልካም ነው ሆኖም የተችወችን ሀሳብ መናገርሽ የበለጠ ማስተጋባት እንጂ ትክክል ነው ብየ አላምንም ከሰዳቢወቹ በላይ አንቺም ልክ አደላችሁም በሚል ስሜት ማቅረብሽ ትክክል አይደለም
@yetnayettesfiy1289
@yetnayettesfiy1289 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ እምወድሽ ዘቢባ 🎉🎉🎉
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ዘቡ
@lulafares8305
@lulafares8305 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳት እትዮጵያዊያንሰላማችሁ ይብዛ
@zinetmussa1903
@zinetmussa1903 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽመልክም የትድር ዘመን ይሁንልሽ ዘቦየ
@LoveLove-sr3qj
@LoveLove-sr3qj Жыл бұрын
Esuye ekwn desi alehi❤❤❤❤indiwim ❤❤❤❤Zebu gabichash yabraham yesara yadirgilach❤❤❤minm bitihogni yeityopiyaa sewi kemamati ayimelesim geta libona yestachewi min yibalal ine ewadachewalewi fixmewn yasamirlachewi yareyamin
@nanitarekegn5497
@nanitarekegn5497 Жыл бұрын
ዘቦየ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ትዳርሽን ይባርክልሽ
@martadadi1654
@martadadi1654 Жыл бұрын
ጌታአብዝቶ፡የአበርሀም፡የሳራሀ፡ያርግላቸው።❤❤❤❤❤
@haymanotyeholashet6741
@haymanotyeholashet6741 Жыл бұрын
ዘቢባ እኮን ደስ አለሽ ግን ለምን እድዚህ ሠው ለምን ጡር ነገር እትምኝም ዘቢቢ ልጅ ናት እናፕ
@haymanotyeholashet6741
@haymanotyeholashet6741 Жыл бұрын
እልህ ይርዳሽ
@BekyGodPlans
@BekyGodPlans Жыл бұрын
ፈጣሪ የባረከው ትዳር ያድርግልሽ ዜድሻ እኔ ደሞ ጥሎቡኝ እወዳታለው ❤🎉ደስታሽ ደስታችን ማለት ከባድ አይደለም እኮ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@Tanoba658
@Tanoba658 Жыл бұрын
ደካምችና ቅንአት የደበደባቸው በሽተኞች የሆኑ ሴቶች ናቸው እንኳን ደስአለሽ ዘቢብ ዘመናችሁ የተባረከና ያማረ ይሁን ሌላው ለሚሰድቡሽ መልስ በመስጠት ጊዜ አታባክኚ በቅናት ሰክረዋል እግኖር አርጊያቸው
@mogesneguse9404
@mogesneguse9404 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ
@atsedetulu1660
@atsedetulu1660 Жыл бұрын
የቀና ብዙ ይላል የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁንላችሁ እግዚአብሄር በምክንያት ያገናኛል ሁለት ውቦች የበለጠ ድመቁ ተባረኩ
@mesisole6051
@mesisole6051 Жыл бұрын
ትዳር የአምላክ ስጦታ ነው መልካም የትዳር ዘመን ያለፈውን ሳይሆን መጪውን የሚክሳት ይሁንላት
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
እንደው አፌ ቁርጥ ይበልልሽ🥰🙏 ሃበሻ እንደሆነ ያልበላውን ማከክ በሰው ህይወት መፈትፈት ይወዳል ይሄ ሸረኛ ህዝብ መቼ እንደሚያልፍልንና እርስ በእርስ ከቅናትና ከሸር እንደምንላቀቅ ግራ ይገባኛል ሁሌም!!! ዘቢብዬ እንኳን ደስ አለሽ እማ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ህይወትሽን ይባርክልሽሽ የኔ ውድ😍🥰😘🙏
@metikeweti
@metikeweti Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁንልሽ።
@wudineshhailu7015
@wudineshhailu7015 Жыл бұрын
Congratulations my dear sister. May God bless her marriage. You are beautiful inside and out 💕💕💕
@seggileo473
@seggileo473 Жыл бұрын
እንኳን. ደስአለሽ ዘቢባ❤❤❤❤
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ዘብባዬ ❤❤❤
@SofiaHusain-bh6sc
@SofiaHusain-bh6sc Жыл бұрын
አላህ የተባረከ ጋብቻ ያርግልሽ
@hanatube9819
@hanatube9819 Жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ዘቢባዬ
@senaTshow
@senaTshow Жыл бұрын
Yene konjo enakan Des aleshi melkam gebicha melkam tedra yihunlshi ❤❤❤
@chs2352
@chs2352 Жыл бұрын
መልካም ትዳር ለራሳችን ብቻ ጥሩ ነገር አንመኝ ለሰውም መልካም እንመኝ
@enatenatwollo4236
@enatenatwollo4236 Жыл бұрын
Zebiba gena lji nechi mn chigr alew btmosher yene mar melkam tdar🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤💋💋💋💋
@hannatessema4737
@hannatessema4737 Жыл бұрын
ሖዴ ተያቸው አውርተው ይቀራሉ ሑሌም ከሀበሻ ጥሩነገር አጠብቂ አንቺ ጥሩ ጋዜጠኛነሽ ተባረኪ ጥሩብለሻል እሕቴ
@ananasmama
@ananasmama Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ ውለዱ ክበዱ እንኳን ደስ አለሽ
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 Жыл бұрын
ይኼ ንን ዕድል ያላገኙ ሴቶች ናቸው ቅናት ስለሆነ ምንም አይደንቅም ለእነሱ እግዚአብሔር ጋብቻቸውን ይባርክላቸው አሜን
@thoibayoosuf7454
@thoibayoosuf7454 Жыл бұрын
ሰው ብዙ ማውራቱ አይቀርም እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለይውም መልካም ትዳር እህታለም♥
@adm6182
@adm6182 Жыл бұрын
Kinat eko new sew bemayagebaw.
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ዘብዬ
@mahletgetachew9675
@mahletgetachew9675 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ዘቢባ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk Жыл бұрын
መልካም ጋብ ቻ ያድርግልሺ በጣም ደስ ይላል 😘👏👏🌹🌹
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Жыл бұрын
እስላም ወአላወራህ መቱላ ወበርካቱ በራችማር ሰላም ፍቅር ለአገራችናአሜንንን❤❤😂😂ዋዉዉዉዉዉዉዉ
@qelmaqelma2052
@qelmaqelma2052 Жыл бұрын
Yen konjo daiss balugale enkun daiss aleshi❤❤❤❤❤
@FekirteGetnet
@FekirteGetnet Жыл бұрын
ዘቢባ እንኳን ደስ አለሽ አሁን በትክክል ማግቢያ ሰአትሽ ነው የሚቀባጥሩት ቅናት ነው
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 Жыл бұрын
ዘቢባዬ መልካም ህይወት ይግጠምሽ የኔ ማር
@dawitdessalegnhailemeskell6944
@dawitdessalegnhailemeskell6944 Жыл бұрын
ውዷ እንኳን ደሥ አለሽ
@sintayehushimelis4334
@sintayehushimelis4334 Жыл бұрын
እካን ደስ አለሽ መልካም ትዳር አድናቂሽ ነኝ
@delinamarta4184
@delinamarta4184 Жыл бұрын
Enkuaen des aleshe wanaw yanchi medeset New kesew bzu tru neger bantibk New yemishalew Egzabhir bicha selamu ystishe tebareki
@ninatadele622
@ninatadele622 Жыл бұрын
Enkuan Eg/r eredashe🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Meelkam.yegabicha.jemen.yargilat❤❤❤
@eyosiasandnabelboss1057
@eyosiasandnabelboss1057 Жыл бұрын
ዘቢባ እንኳን ደሳለሽ
@MARAKISolomonDawit
@MARAKISolomonDawit Жыл бұрын
Yenay wed enkwan desss aleshe Tedareshin ye Aberahm yesar edeyrgelshi malkam mengotay new Lijeshim ehteshi nate telke ydersleshi ftari mechresbisewn yasmerew amen!!!!
@hirutasfaw5158
@hirutasfaw5158 Жыл бұрын
zabab God bless you with your baby girl.
@سنيسيات
@سنيسيات Жыл бұрын
መልካም ትዳር የአብረሀምና የሣራ ይሁነላችሁ❤❤❤❤
@LoveLove-sr3qj
@LoveLove-sr3qj Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanahanawoldegebriel7557
@hanahanawoldegebriel7557 Жыл бұрын
እህቴ መልካም ዘመን ይሁንልሽ
@TsigerdaJesus-op2jr
@TsigerdaJesus-op2jr Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን እረዳት መፀሐፍ ቅዱስ ሲናገር ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ይላል ስለዚህ እንኳን እግዚያብሔር የትዳር አጋር ሰጣት ይውለዱ ይክበዱ እስከ ሽበት እስከ ሽምግልና ያኑራቸው ። ለክፉዎች ደግሞ ማስተዋሉን ይስጣችሁ።
@genetbefikadu
@genetbefikadu Жыл бұрын
እንኳን ደሰ አለሽ❤❤
@bettyyadi8785
@bettyyadi8785 Жыл бұрын
❤❤❤❤እንኳን ደስ አለሽ ምርጥ ሴት
@maryjoycabatuan5844
@maryjoycabatuan5844 Жыл бұрын
Melekam gabeca yehuneleshi yena leyu ❤❤❤❤
@Semarhar
@Semarhar 11 ай бұрын
እንኳን ደሰ አለሽ
አብርሽ እና ሩታ ታረቁ.ዛሬ የደስታችን ቀን ነው❤️💕
21:13
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 262 М.
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 138 М.
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,7 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 23 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 10 МЛН
ዮአዳን(ክፍል 4)
21:55
ለዛ
Рет қаралды 287 М.
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,7 МЛН