"ጅንጀናዉ"አስቂኝ የገጠር ድራማ (Ginjenaw Funniest Rural Comady) 2022

  Рет қаралды 281,498

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 460
@amansew
@amansew 2 жыл бұрын
አረ በጥዋቱ አታቁስሉኝ አንገበገበኝ ፍቅሯ እንደሳት😂😂😂😂👍👍👍አረ እወዳችኋለሁ።👏👏👏 እንቅ አድርጌ እኔ ማነኝ😂😂😂
@josimhossain1336
@josimhossain1336 2 жыл бұрын
አሜን. ሰላምነህየወሎሸበላነህ
@ዘይነብሺታየ
@ዘይነብሺታየ 2 жыл бұрын
ያንተግደኛ ነው በሳቅ 🤣🤣😂😂
@Withhayat09
@Withhayat09 2 жыл бұрын
ጓደኞችህ ናችው የሳቅ ቤተሰብ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
😂😂😂
@yegeta1
@yegeta1 2 жыл бұрын
አማን ሰው ውድድድድ እናደርግሀለን!!!!❤❤❤
@fi6039
@fi6039 2 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች በጣም ነው የምወዳችሁ!!! እንደዚህ አይነት ሀገሬኛ ጨዋታ ነው የራበን፣ በርቱልን!!!
@abebutegega5400
@abebutegega5400 2 жыл бұрын
ክክክክክክ በጣም ታዝናናላችሁ እህ ገጠር መወለዴ ከደስታ በላይ ደስታየ ነው. በርቱ ውዶች
@amenak9064
@amenak9064 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@rtdvlog5865
@rtdvlog5865 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
አቤት ትዝታ በእንደዚህ ያለው ሜዳ ስንት ጨዋታ ተጫውተንበት ነበር ድርች ድርቺ ውይይይ ለምለሚቱ ሀገሬ ትንሳኤሽን ያሳየን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤
@ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ
@ፍቅርከወሎልጅ-ጀ8ነ 2 жыл бұрын
አገበገበኝ ፍቅሯ እደሳት😂🤣🤭 ቦታዉ ሲያምር ማሻአላህ ሀገራችን😘👌
@liyewenyew6613
@liyewenyew6613 2 жыл бұрын
የገጠሩ ውበት ሲያምር የናተ ጭዋታም ሲመች 😍😍
@saidarqway5739
@saidarqway5739 2 жыл бұрын
እደው ይችን ሴት ሰወዳት እረ ያች የበፊተኛዋን ሴት አምጡልን😆😆😆😍😍😍👍
@kkidegaard6177
@kkidegaard6177 2 жыл бұрын
ወብ ሀገር ወብ ባህል ውብ ፍቅር 💚💛❤️👏ሃገሬ ኢትዮጵያ በርቱልን 🤗🤗
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ቦታው ሲያምር🥰🥰🥰 ትዝታየን ቀሰቀሰው😥
@finote6805
@finote6805 2 жыл бұрын
ትወና ብሎ ዝም ነዉ በርቱልን 1 ኛ
@zerfitunegash251
@zerfitunegash251 2 жыл бұрын
የራሳቸው ጊዜ ጨርሰው??ሀሀሀሀሀ🤣🤣🤣🤣🤣።
@yegeta1
@yegeta1 2 жыл бұрын
የቦታው አረንጓዴነት ያምራል።ውዶቼ እንዃን ደህና መጣችሁ ።አንቱ ካው ተመችቶኛል😂😂😂😂😍😍
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 жыл бұрын
በጣምመስኩደስይላል
@busyline3833
@busyline3833 2 жыл бұрын
የኔማርወች ደስ ስትሉናፍቃችሁኝነበርበጣችሁልኝየሳቅምጭወች❤❤❤❤💞💞💞
@tube-zw3dv
@tube-zw3dv 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@טדסהוובנך-ד3ח
@טדסהוובנך-ד3ח 2 жыл бұрын
@@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ t6r
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 2 жыл бұрын
ወይኔ ልቤ ቆሠለ የኔ ምርጦች በትክክል ነው የገጠሩን ዘቤ የገለፃችሁት
@አስቱወለተሰንበት
@አስቱወለተሰንበት 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ውዶች የዋሁ ያገሬ ሰው እንደወረደ ነው ምንም የሌለበት አቴፍሻል ክክክክ አካሄድ ተቀይሯል እና እየተልመጠመጥህ ነው እንደ ፈረስ እየሰገርህ ነው የምትሄደው አላለም የከተማው ሰልጠንሁ የሚለው ነው
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች የገጠር ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው ሰላም ለሀገራችን
@rakmoll7346
@rakmoll7346 2 жыл бұрын
ክክክክክ ውብ ናችሁ
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችው የአገሪ ልጆች ኦርጅናል የገጠር በርቱ
@zedwalloywa7246
@zedwalloywa7246 2 жыл бұрын
ወየው ዛሬ እኔስ በሳቅ ሞትኩ ካው አሞራ ነው አላለም ዛሬ የለለ ነው ከተሜ ሆኖል ጨልሎአል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@nebiyukaleab5192
@nebiyukaleab5192 2 жыл бұрын
እረ እንየ የምትለው ልጅ በጣም ተውነዋለች፣ ልክ እንደገጠር ልጅ፣ ሁላችሁም ደስ ትላላቹህ በርቱ። አንክሰህም አይደል ክክክክክክክ፣እረዲያ
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
ወይኔ ጎጃምኮ ቀጥ ያለ ሜዳነው ሲያምር
@atalay1437
@atalay1437 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ካው አላለም አቦ ይቻችሁ አሪፍ ሥራ ነው
@mastewalelias8039
@mastewalelias8039 2 жыл бұрын
Bexam yigermale yegeteru fiker ewodachiuwalehu kiberulegni 👌👌👌
@KidusYared12
@KidusYared12 2 жыл бұрын
ባህላችን ደስ ይላል።
@abebedessalegn4690
@abebedessalegn4690 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ምንም ያልተበረዘ
@temaratube
@temaratube 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk የራሳቸውን ጊዜ ጨርሰው ያለው በጣም አሳቀኝ ።
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ሰላም መጣችሁልን የምወዳችሁ ደስ ስትሉ የቦታው አረንጓዴ ለምለም በራሱ እንደት ያምራል በርቱልን
@sszzss6606
@sszzss6606 2 жыл бұрын
😃😃😀🤣🤣🤣ወየወበሳቅ
@fatenmolly5613
@fatenmolly5613 2 жыл бұрын
እር በሳቅ 🤣🤣🤣🤣 እደሱማ ተከፈርረክ አላለም እር ኡኡኡኡ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ልብስ ደርበሃል አወ ደርቧል አይተሽዋል 😂😂😂😂አችስ ወዬው 😂😂😂
@heavenheaven7249
@heavenheaven7249 2 жыл бұрын
ስታምሩ 💚💛❤ሀገሬ ሁሉም ነገር ያምራል
@seidseid3642
@seidseid3642 2 жыл бұрын
ለመላዉ ክርሥትና እምነት ተከታዉች እኳንለ 2015 ለብረሐነ መሥቀሉ በሠላም አዴረሣችሁ ሠላም ፍቅር እዝነት አይለዬን 😍😍በረቱ በጣም ነዉ ዴሥ የምትሉት❤❤❤❤❤
@sarahsamsung7027
@sarahsamsung7027 2 жыл бұрын
ወይኔ ስወዳችሁ የሳቄ ምጮች በርቱ🤗😘😘😂😂
@ፋፊነኝህልሜናፋቂ
@ፋፊነኝህልሜናፋቂ 2 жыл бұрын
ያአላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰው የዋህ ምግቡ ተስማሚ ሁለነገራችንኮ ውብ ነበርን አላህ ይመልስልን
@solomonabebe2330
@solomonabebe2330 2 жыл бұрын
Hahahaha. It's so entertaining and pure cultural, please keep it up.
@abayaschale5295
@abayaschale5295 2 жыл бұрын
ማጠፊያቸውን ነበር እንጂ🤣 ውሃ ነወ ያምደርግሽ🤣🤣🤣
@AsAs-uj9fq
@AsAs-uj9fq 2 жыл бұрын
የሳቄ ምጮች እንኳን ደህናመጣችሁ ውዶች በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂ወየው ይመቻችሁ
@halmaabc9097
@halmaabc9097 2 жыл бұрын
ወይ ደስ ሥሉ እደት እደምወደቸው ደግሞ ቦታው በጣም ያምራል
@etagegnnecho98
@etagegnnecho98 2 жыл бұрын
በርቱልኝ ያሀገር ልጆች ደስ ይላል
@አፀደማርያምኤፍታህ
@አፀደማርያምኤፍታህ 2 жыл бұрын
ክክክክክ የኔ ውዶች የከተማ አካሄድ አላለም
@mulu1621
@mulu1621 2 жыл бұрын
ይች ሴት ትችላለች አይገልፀውም በጣም ጎበዝ
@sewbe9772
@sewbe9772 2 жыл бұрын
ዎውበርቱበጣምያምራልትክክለኛውንነውያሣያችሁ
@kedobelay2875
@kedobelay2875 2 жыл бұрын
ወይኔ ማዘሯ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ምርጥ ተዋኝ
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ እናንተን ሳይ ሥራ ሳልጨርስ መዳሜ እንዳትመጣ 😂😂😂
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz 2 жыл бұрын
አንቱ ካው አላለም😂😂እረ ወይኔ በሳቅ አመታቷ ልክ እናቴን ናት እደዚህ ነበር እምመታን😂😂😂😂😂😂
@zahrhm9524
@zahrhm9524 2 жыл бұрын
በሰደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ሰላማችሁ በዝት ይበልልኝ
@haleemahassan2066
@haleemahassan2066 2 жыл бұрын
አሚን
@sofimhoameb9454
@sofimhoameb9454 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ እህት ❤
@zinabeakalu
@zinabeakalu Жыл бұрын
Zinaba ,Akalu
@zinabeakalu
@zinabeakalu Жыл бұрын
😢
@zinabeakalu
@zinabeakalu Жыл бұрын
😅😅
@thomasrc4653
@thomasrc4653 2 жыл бұрын
Very funny! Keep it up the good work! You are doing real character and natural I like it.
@እስኬየማርያምልጅ
@እስኬየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ጥሎብኝኮ ስወዳችሁኮ ቀናችሁ ያማረ ይሁን❤
@MoussaFarah-py5bc
@MoussaFarah-py5bc 11 ай бұрын
ውብ ባህል❤ ወብ ፍቅር ውብ ሀገር❤❤ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን😂😂😂😂😂
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ😂😂😂😂 እናተየ በሳቅ ገደላችሁኝ ።
@bethaadenasu7345
@bethaadenasu7345 2 жыл бұрын
ዋዉዉ በርቱው እንየ የድራማው ድምቀት ናት
@tgtak3916
@tgtak3916 2 жыл бұрын
የእናት ሀርደኛ!
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 2 жыл бұрын
እናትየው አሳቀችኝ በገዛ ዱላው አንቆራጠጠቻቸው😅🤣
@amihabsawit300
@amihabsawit300 2 жыл бұрын
😆😆🙄🤣🤣
@ትሪደቷነኝአፍቃሪዋቦዘኔ
@ትሪደቷነኝአፍቃሪዋቦዘኔ 2 жыл бұрын
የከተማው ልጅ በሳቅ ወላ😂😂
@مريمبنتبابا-ي9ز
@مريمبنتبابا-ي9ز 2 жыл бұрын
ልዩ ነው የዛሬው 😂😂
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ይችላሉ ቀጭኗ ልጅ ግን ስወዳት መስላ ሳይሆን ሁና እኮ ነው የምትተውን ❤
@muluabaykindukasahun6015
@muluabaykindukasahun6015 2 жыл бұрын
ማስካበድ🥰🥰😜😜😜🤣🤣🤣 ኧረ በሳቅ ሞትሁኝ🤣🤣
@abebachane7978
@abebachane7978 2 жыл бұрын
የሣቄ ምንጮች እንኳን ደህና መጣችሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 2 жыл бұрын
አንቱ ካው😁😁😂😂😂😂😂😂ኧረ በሳቅ
@tgethio1655
@tgethio1655 2 жыл бұрын
ይኔኛው በጣም ነው የሚስቅ 💚💛❤️
@habtemariamtsegaofficial6779
@habtemariamtsegaofficial6779 2 жыл бұрын
😃😃😃😃😃አመት ያስቃል ተባረኩ
@عوو-ظ6ش
@عوو-ظ6ش 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው በርቱ ውዶች
@salamerke5811
@salamerke5811 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሆዳችን🤣🤣 የሳቄ ምንጮች ሰወዳቹህ ኑርልን❤
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 2 жыл бұрын
አረ የዛሬው ይለያል እንደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂😂😂
@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ
@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ 2 жыл бұрын
እረ ወይኔ 🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 2 жыл бұрын
ውይኔ የሳቄ ምንጮች ታስቁኛላችሁ 😂😂😂😂
@ሳምሪ-ተ1ኸ
@ሳምሪ-ተ1ኸ 2 жыл бұрын
😂በርቱልን
@maki7337
@maki7337 2 жыл бұрын
ፍርስ እኮ ነው የምታረጉኝ😂😂😂
@mulugirmawmulu9476
@mulugirmawmulu9476 2 жыл бұрын
የኔ ውቦች በጣም ነው ደስ የምትሉት ቦታው በጣም ነው የሚያምረው
@netsanetlemma8764
@netsanetlemma8764 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ ድስ ይላሉ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 2 жыл бұрын
የገረመኝ😍😍የሰሜን,,የደብብ,,የምራአብ,,የምስራቅ,,ቻላቹበት,,የገጠሩን
@bezaterefe9624
@bezaterefe9624 2 жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ ሞቼ ነው 😍😍😍😍😍
@zuzubinteadme8724
@zuzubinteadme8724 2 жыл бұрын
ስትወላገድ ልብሴን እንዳረግጥ ኸረ በሳቅቅቅቅቅቅ 😁😁😁😁😁
@emutube7995
@emutube7995 2 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹ ስላማቹ ይብዛልኝ ክክክክክ
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 2 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ አቤት ምክር አንተስ ከነሡ መች ትሻላለህ 😂
@tigefe1337
@tigefe1337 2 жыл бұрын
መጨርሻ ላይ ሆዴ ቆሰለ😆😆😆
@helenassefa5510
@helenassefa5510 2 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱልን ።
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 жыл бұрын
ውብ ሀገር ውብ ባህል ውብ ህዝብ ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ሠላሟን አንድናቶን መልስልን
@sarateddy2302
@sarateddy2302 2 жыл бұрын
አገበገበኝ ፍቅሯእደሳት አላለም. ክክክክክ ወየው በሳቅ
@arsemakidist642
@arsemakidist642 2 жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ
@ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ
@ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ 2 жыл бұрын
ወደ መጨረሻ ያለው በሳቅ እህ ክክክክ
@ኸድጃብንትባባ
@ኸድጃብንትባባ 2 жыл бұрын
አይይይይስታምሩ ቦታው ደስሲል
@نورةخالد-غ2ث
@نورةخالد-غ2ث 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክልክ ወይኔ በሳቅ መትሀ ይልመድባችሁ
@yegeta1
@yegeta1 2 жыл бұрын
ስንቴ አየሁት ዛሬ ስታስቁኝ ዋላችሁ 😅😅😅😅😅😅😅
@efratatube286
@efratatube286 2 жыл бұрын
😁😁😁😃🙉ኧረ ወይኔ 😁
@samirasamiraa6297
@samirasamiraa6297 2 жыл бұрын
ወላሂ ደብሮኝነበር ፍታአረጋቺሁኝ ሀሀሀሀሀሀ
@ሙኒነኝሰለምቴዋ
@ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
ሻሩካ 😂የደምስ ልጅነው👌
@maryamfuj5033
@maryamfuj5033 2 жыл бұрын
ወይኔጉደሣቅገደሉኝ😀😁😀😁😀😁😀
@sarkysool2341
@sarkysool2341 2 жыл бұрын
አግዚኦ ቹለታ ይመቻችሁ 😄😄😄😄
@mediyouTube1
@mediyouTube1 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የሳቄ ምጮች 🥰🤣🤣
@ኑሀሜን-ደ5ዠ
@ኑሀሜን-ደ5ዠ 2 жыл бұрын
ካት ካዉ😂😂😂😂
@asaaislam2152
@asaaislam2152 2 жыл бұрын
ማሮችየ በርቱ ቶ ቶሎኑ
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ 2 жыл бұрын
እንዬ ጊዜአቸውን ጨርሰው በሰው ጊዜ ጣልቃ መግባት ምድነው 🤨☹️🤣🤣🤣🤣
@yeshigirma930
@yeshigirma930 2 жыл бұрын
ተከፈረረክ😂😂😂😂😂
@ሳራሳራ-ወ6ጰ
@ሳራሳራ-ወ6ጰ 2 жыл бұрын
አረ የናተይለያ ክክክክክ ብዙ ክፍለ ሀገር አቃለሁ ክክክክክ
@amihabsawit300
@amihabsawit300 2 жыл бұрын
እንደው ማነው እንደኔ በፍቅር ይሚወዳቸው በላይክ🙁🌺🌺🌺🌺🌺💃💃💃
@Camila-ex5pw
@Camila-ex5pw 2 жыл бұрын
የማንልጅነህአላለችም😂😂😂
@masertznebe5264
@masertznebe5264 2 жыл бұрын
አካሄድህ ገደለኝ አቦ ክክክክክክ
@yabeyemelish3710
@yabeyemelish3710 2 жыл бұрын
wow arif. tejenjagnuan lij gin wededikuat
@فوزيهمحمود-ت4ط
@فوزيهمحمود-ت4ط 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ 😁😁🤣🤣🤣💖💖😘😘😘🌹🌹🌹
@Rወሎየዋ-p8v
@Rወሎየዋ-p8v 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ነው ይኸ እኮ አይ ስንቱን አለፍነው ዛሬ በስዴት በትዝታው እንኖራለን መቸም
@halymaaa2042
@halymaaa2042 2 жыл бұрын
ወይይ ስወዳችሁ
@meskiichalla7304
@meskiichalla7304 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ውይ
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 2 жыл бұрын
ካው አላላትም ኧረ በሳቅ 😀😀😀😀😀😀
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
(30) ሺ አጭር አስቂኝ የገጠር ድራማ (30 thousend Funniest Short Rural Comady)
10:54
ልወቅጥ ነዉ አስቂኝ የገጠር ድራማ( Liwekit Nw New Ethiopian Comady) 2022
23:30
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 398 М.
"ሊበላ" አጭር አስቂኝ የገጠር ድራማ (Libela short Funniest Rural Comady) 2022
8:29
እኛና ሙዚቃ አስቂኝ የገጠር ድራማ ( Egnana Musica Funniest Rural Comady) 2022
36:34
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН