''አሁን በድፍረት መናገር የምችልበት አቅም ላይ ነኝ!'' ደማቅ ሰኞ!!! ደማቅ ሳምንት!!!

  Рет қаралды 103,429

Rakeb Alemayehu

Rakeb Alemayehu

2 жыл бұрын

Пікірлер: 525
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 2 жыл бұрын
ትክክል ነሸ ራኬብዬ አንድ አንድ ሰው ምንም ሳያቅሸ ግልፅ ነኝ በማለት በአንቺ ህይወት ውሰጥ ገብቶ ያልተጠየቀውን ይቀባጥራል ከምጠላው የሰው ባህሪ አንድ ነው ።👍👍👍
@leyamark3916
@leyamark3916 2 жыл бұрын
It's only just Ethiopian people problem they never mind their own business they are always on other people's business
@mahinurga6
@mahinurga6 Жыл бұрын
me 2
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 2 жыл бұрын
በትክክል ራኬብዬ ላላገቡ ለምን አታገቡም ላልወለዱ ለምን አትወልዱም ልጅ ለሚያሳድጉ ለምን እንዲህ አታደርጉም 😔 በሁሉም ነገር ውስጥ አፍንጫቸውን ሊከቱ ለሚፈልጉ ትልቅ ትምህርት ነው ከራሴ ጀምሮ በርቺ
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
Very true. Unfortunately our society think they have the right to interfere in every part of other's life
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር በአሁን ሰአት ይከብዳል በጭንቀት ልሞት እሰኪዚያው ድርሰ በእናታቹ ቤተሰቡን ኣድርጉኝ ኣየስከፍልም❤♥♥♥♥♥
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሲወልዱም አንድ ብቻ ከወለዱ ለምን አይደግሙም ከደጋገሙ የምን ልጅ መጠፍጠፍ ነው ይላሉ የሰውን ድክመት ሚፈልጉ እራሳቸው ደካማ ናቸው።
@bona2318
@bona2318 2 жыл бұрын
Enem eyalefkubet yale guday new.
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
በትክክል ለወለዱ ድገሙ አንድ ቀን መጥተው እኮ babysit እያደርጉም
@nbl385
@nbl385 2 жыл бұрын
የሰዎች ሕይወት ውስጥ ዘው ብዬ ጥልቅ የማልል ሰው ለመሆን ቃል እገባለሁ ። እናመሰግናለን ። ራኳ 👍👍👍
@geraratube12
@geraratube12 2 жыл бұрын
በውጭ ለምትገኙ እህቶቼና ወንድሞቼ በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለሀገራችሁም በሰላም ያብቃችሁ🙏
@etssss7814
@etssss7814 2 жыл бұрын
ላንተም ሰላምህ ይብዛልን ወድ ወንድማችን መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚለቀውን ወንድማችንን ገባ ገባ ብለን እናበረታታው👏👏👏
@hopehope9285
@hopehope9285 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌራራዬ🙏
@etssss7814
@etssss7814 2 жыл бұрын
አምላካችን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቻችን ሰላምን ይስጥልን በውጭ የምትገኙም በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ🌷
@tadelasemu6857
@tadelasemu6857 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Kelye284
@Kelye284 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን ሰላም ለኢትዮጵያ ፍትህ ለወሎ
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ራኪዬ ደማቅ ሰኞ ላይ የምታነሻቸዉ ቁም ነገሮች በጣም ገራሚ ናቸው በጣም እናመሰግናለን የኔ ዉድ 😍👌💯
@IT_4class
@IT_4class 2 жыл бұрын
የምጠላዉ ነገር። አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ የሀበሻ የሚያስጠላ ባህሪያችን😔
@MG-hz4ef
@MG-hz4ef 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@trufatargaw593
@trufatargaw593 2 жыл бұрын
Men abate ladergesh rakiy Thank you so much 💓
@fekadudegu7088
@fekadudegu7088 2 жыл бұрын
እራኪ በጣም ልክ ብለሻል በተለይ ቢሮ ውስጥ አሉ በሁሉም ነገር በሰው ህይወት ውስጥ ገብተው እኔ አቅልሀለው የሚሉ አስመሳዮች ልቦና ካላቸው ከዚህ ትህምርት መውሰድ አለባቸው
@user-ro5je1si3d
@user-ro5je1si3d 2 жыл бұрын
እኔ ከፈጠሪ ውጭ ማንም የለኝም ብቻኛ ነኝ መንንም ሰው አልቀርብም በማንም ሰው ጠልቀ አልገበም በቀ እሄ ከ 2013 ጀምሬ ለራሴ ቀል ገብቼ አቶ ኖስ ኮፊን እያጠጠው የመደምን ስራ ቀጥ አርጌ እየሰራው አልሃምዱሊላህ
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 2 жыл бұрын
😘😍👌👍
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ጎበዝ ስው የርጎ ዝንብ ሆኑል አግቢ ውለጅ እያሉ በእግዚአብሔር ስራ ጥልቅ
@user-se7zo4wd5d
@user-se7zo4wd5d 2 жыл бұрын
እኔም እንዳልቺ ግን ኖስ ኮፊ አልጠጣም ክክክ
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 2 жыл бұрын
👍👍👍👍🤩🤩
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 2 жыл бұрын
Very important life lesson!🙏🥰
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር በአሁን ሰአት ይከብዳል በጭንቀት ልሞት እሰኪዚያው ድርሰ በእናታቹ ቤተሰቡን ኣድርጉኝ ኣየስከፍልም❤♥♥♥♥♥
@IT_4class
@IT_4class 2 жыл бұрын
ሀበሻ የሰዉ privacy መርገጥ ማ ብሎት። በ ሀይማኖት ሳይቀር ይመጡ የለ😂 አነጋጋሪ ነዉ ራኪ👌👌👌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
ጉዳትም አለ ጥቅምም አለ እኀቴ በተለይ በአለባበስ በስነምግባር ጥሩ አደለም እሚሉሽ ስለሚወዱሽ ነዉ
@amira7372
@amira7372 2 жыл бұрын
ሲልሽ ሙሥሊም ሲልሽ ሌላ ስለምትሆኚ ?????
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ለኢትዮጵያ አንድነት በጸሎት በርቱ🙏🙏🙌🙌
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
አሜን ይስማን በቃ ይበለን
@Tullisha
@Tullisha 2 жыл бұрын
You speak my mind Raki, thank you
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 2 жыл бұрын
ራኩ እኔም ሁሌ በዝምታ ነው የማልፈው ግን ውስጤ በጣም እየተጎዳ ነው ይሉንታ ያጠቃኛል ጎድቶኛል አንዳንድ ሰዎች አንቺን ለመጉዳት ለማሳነስ ለማናደድ ብለው ይናገሩና ግልፅ ስለሆንኩ ነው ይላሉ ስለ ምርጥ መልዕክትሽ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
እኛ ሀበሾች በማንም ህይወት ውስጥ የመግባት መብት ያለን ነው የሚመስለን . ይሄ ችግር እንደ ልማድ አጥለቅልቆናል
@Muna-ku3ck
@Muna-ku3ck 2 жыл бұрын
Thank you for bringing up this issue. I really wish people stop violating others privacy
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 2 жыл бұрын
እራክዬ ትክክል ነሽ ሰለኔ ምታወሪ መሰለኝ ባሁን ጊዜ ወረትኛ ብቻ ነው ሰው የራሱ እያረረ የሰውን ያካል ብቻ ከባድ ነው ፈጣሪ ልብ ይስጠን
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 2 жыл бұрын
እኔም በጣም የምናደድበት ነገር ቢኖር ይሄ ነው እኔ የገጠመኝን ነገር ብነግርሽ ኪሎዬ 90ነበር በጣም በብዙ ትግል በብዙ ልፋት መቀነስ ጀመርኩ በዚህ የመቀነስ ትግል ውስጥ ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆዴ ሎሚ ለብ ባለ ውሀ እጠጣ ነበር የማላቀው የጨጓራ ህመም እስኪዘኝ በዚህ ሁሉ ልፋት ያገኘውትን ውጤት እስኪሰለቸኝ የምነው ቀነሽ ጥያቄ በጣም ያማርረኝ ነበር የምትፈልጊውንእኳን መሆን አትችይም በጣም አስቸጋሪ ነው አንቺ ጠንካራ ካልሆንሽ ሁሉም በራሱ ህልም እድትኖሪ ይፈልጋል።
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 2 жыл бұрын
ከምትናደጂ ፈልገሽ መቀነስሽን ብትነግሪያቸውስ
@hayatmohmmed4763
@hayatmohmmed4763 2 жыл бұрын
Ewenatesene new setekasye kasahe senofere makara sawe lmawerate ayedakemaweme
@peace3791
@peace3791 2 жыл бұрын
እህታችን ብዙ መታረም ያለበት ባህል አለን , እናመሰግናለን ስለትምህርትሽ
@betialem6811
@betialem6811 2 жыл бұрын
ስወድሽ!!! ትክክል ነሽ ራኪ የምታነሻቸው ሀሳቦች በጣም ይመቹኛል፡፡
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 2 жыл бұрын
በትክክል ብለሻል የራስንም ሐሳብ ሳይጠይቁም እቅድ የሚያወጡ አሉ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን የተፈቀደልልን ብቻ እንሁን ከተፈቀደልንም በእኛ እንዲሆን የማንፈልገዉን ሐሳብ(አስተያየት)ፍርድ አናድርግ ባልገባን ነገር አላወቀም ማለት አዋቂነት ከዚህ ሁሉ በላይ ብንፀልይላቸዉ ብንሸከማቸዉ በእኛ ሐሳብ ከምናርቃቸዉ ለእግዚአብሔር ማቅረብ። ራኬብዬ ተባረኪ በጣም ነዉ የምወድሽ እራስሽን ስለምትሆኚ ቀጥይበት ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ያድርግሽ ልባም ነሽ።
@danielberhane5622
@danielberhane5622 2 жыл бұрын
You are absolutely right... I like your honesty..... Great show...
@senaitabraham4686
@senaitabraham4686 2 жыл бұрын
Thank you! God bless you 🙏🙏🙏
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 2 жыл бұрын
Very true. I wish more people listen to your show. Its very annoying when people tell you what is right n wrong regardless of your wish or will. You are my inspiration. Keep shining my dear 🙏🏻
@bona2318
@bona2318 2 жыл бұрын
👍👍
@peaceprevails6801
@peaceprevails6801 2 жыл бұрын
While commuting for work in DC I used to love reading express newspaper. There was a Tuesday column by a psychiatrist with excellent social training answering various questions. Such topics were addressed in depth. Topics from workplace gossip, thanksgiving family frictions, interpersonal collisions and more were addressed succinctly. I guess such aggressive people could be addressed wisely to withdraw. We don’t have to tell them with brash manner but there are ways to diverge the communication. Her name is Dr. Andrea Bonior and she still writes in Washington post and I love her and learned a lot for my personal and business relationship communication skills.
@aidabelay4749
@aidabelay4749 2 жыл бұрын
Wow wow thank you more grease powerful powerful word 🙏🏽👍😍🇪🇹
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የምናስተውለው ልብ ይስጠን በትክል ነሽ የኔጀግና
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር በአሁን ሰአት ይከብዳል በጭንቀት ልሞት እሰኪዚያው ድርሰ በእናታቹ ቤተሰቡን ኣድርጉኝ ኣየስከፍልም❤♥♥♥♥♥
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህቴ በቅንነት
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS 2 жыл бұрын
The more matured we are and the more we experience life, we will know how to politely oppose/dismiss someone’s comments or even express our disinterest without creating discomfort. It just takes time and to learn effective communication. It has taken me so long, but now I have that wisdom. I am glad you are at that stage. It’s very important to know boundaries and respect them.
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
ራኬብዬ እንዴት አምሮብሻል ሌላ እንግዳ ሰው ሁሉ ነበር የመሰልሽኝ ትንሽ ቆየት አልሽ ሳናይሽ ጥይቄዎችን በውስጥ እየጠየቅሽ ጥሩ ሐሳብ ነው ልክም ነሽ 🤗💚💛❤🤗✌️
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
ራኪዬ አደግሽ የኔ ቁምነገረኛ አከብርሻለሁ ።ይሁንና ያልሰለጠንበት ርዕስ ነው ❤❤
@yefikirTube
@yefikirTube 2 жыл бұрын
ወዳጆቸ አትፍሩ ያልፋል ሁሉም ነገር ያልፋል ዋናው ጥንቃቄ አድርጉ ይቅር ተባባሉ ተፋቀሩ ተዋደዱ መልካም ነገር አድርጉ ተግታች ሁ ጸልዩ ዱአ አድርጉ ቀሪው ለፈጣሪ ስጡት ኣየስከፍልም ቤተሰቡን ሆናለዉ
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
እራኬብ እውነትሽን ነው እኛ ሰዎች ስንባል መልካም ጎን መጥፎ ጎን አለን ሳነስብ በማያገባን ጥልቅ እንላለን የሰው ህይወት እናበላሻለን በነገራችን ላይ በራስ መተማመን እንዲኖረን እራሳችንን ችለን መኖር
@eyerusalemt9127
@eyerusalemt9127 2 жыл бұрын
ችግሩ እኮ ሰዎች ያዘኑልን እየመሰሉ ሕይወታችንን ይበጠብጣሉ አልፎም በህይወታችን ወሳኞች ይሆናሉ....ግን ገደብ እና መስመር ማስመር ይገባል። ግሩም ሀሳብ ነው ❤@ራኩዬ ❤
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት ስብከት እና መዝሙሮች እዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር🙏
@samuelts7461
@samuelts7461 2 жыл бұрын
እውነት ነው አንዳንድ ሰዎች አሉ ልክ እኔ እንደማልፈልግ ነገር ለምን **** እያሉ እሚጠይቁኝ እሚመክሩኝ ያሰለቻል ሰዎቹንም እንድሸሻቸው የሚያረጉኝ በቃ ተዉኝ ... እናመሰግናለን ራኪ ከብዙ ጊዜ ቧኋላ ነው ያየንሽ
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 2 жыл бұрын
Betam temeheret agegnehubet tebareki rakieb .
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 жыл бұрын
That is a piece of very good advice, you made me see myself and words. Thank you
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 2 жыл бұрын
እውነትሸን ነው ራኪዬ ሰው ላለማሰቀየም ብዙ ጋደኞቼን ሽሽቻለው ግን እንደኔ ይህን ፕሮግራም ቢስሙት
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ 🙏🏼
@tsionalefe8443
@tsionalefe8443 2 жыл бұрын
Thanks so much 🥰🥰 gn atetfi algebashm begnalay eyetesera yalew
@redshtube7299
@redshtube7299 2 жыл бұрын
ይህ የምታነቡ ሁላቹሁም ለሀገራችን ሰላም ለወገናችን ፍትህ ፈጣሪ ቅርብ ያአድርግልን🙏
@eyerusalemteshome2995
@eyerusalemteshome2995 2 жыл бұрын
አይ ራኪ በጣም ልክ ነሽ በዛ ላይ ትግስትቴ አልቆ ስትናገር እባዬ ይቀድማል በጣም ከባድ ነው እስቲ እሞክራለው።
@ggjj3933
@ggjj3933 2 жыл бұрын
የኔ ሰኞ እዴት ይደምቃል አገር እደዚህ ሆኖ እናት አባት እህት በስልክ እንኳን ሣናገኝ የለፍንበት የተከራተትንበትን ሀብት እና ንብረት ተዘርፎ እስኪ እዴት ሠኞየ ይድመቅ ለማንኛውም አንች Ilove you
@saras9696
@saras9696 2 жыл бұрын
Ayzosh eheti lebegonew
@dagimmenore5691
@dagimmenore5691 2 жыл бұрын
You are different Raki you are my favorite!!
@hailuadela5124
@hailuadela5124 2 жыл бұрын
You're often savvy, insightful and have gravitas with a natural beauty. I also read emotional vulnerability and sensitivity which are not undesirable entirely. I salut you! Keep up the good work 👏
@elsabekele8124
@elsabekele8124 2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
@tinaj3749
@tinaj3749 2 жыл бұрын
ለዚህም ነው እኮ መጽሀፍ ቅዱስ "በራሳችሁ ነገር ላይ ብቻ አተኩሩ" በሌላም ስፍራ ላይ በሰው ጉዳይ ያለ ሰውዬው ፍቃድ ገብታችሁ አስተያየት አትስጡ ይላል:: በቻልነው ልክ ሰው ጉዳይ ላይ ያለ ፈቃድ እየገባን ሰው ባናሳምም መልካም ነው! ራኪዬ የኔ ቆንጆ በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው ያነሳሽው በርችልኝ የኔ ጎበዝ
@soliyan
@soliyan 2 жыл бұрын
ልክ ነው አንዳንድ ጥያቄወች መነሳት የሌለባቸው ጉዳዮች አሉ ልጅ መውለድ ላልቻለች ሴት ሁሌ ስለልጅ ማውራትና መጠየቅ ይጎዳል እህቴ በዚህ በጣም ትጎዳለች
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
አስተዋይ ነሽ Raki.
@edentesfazeghi7999
@edentesfazeghi7999 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ራኬብዬ በትክክል 100%👏👏👏
@ethiohabesha4262
@ethiohabesha4262 2 жыл бұрын
ውይ እስቲ እባክሽ ደጋግመሸ ንገሪልን የሄንን ነገር በጣም ትክክል እና እውነትም ነው!
@user-qo7pu2qp9q
@user-qo7pu2qp9q 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ራኪ እዳልሽው መናገር ብችል ደስ የሚለኝ በእኔ ሒወት አትግብ እኔ የእናንተን አልነካም ብል ደሰ ይለኝ ነበር እኔ የሰውን አያገባኝም የምል ሰው ነኝ ለምሳሌ አባቴና ወንድሜ ያንቺን ኑሮ እኛን እንኑር እኛ እናስብ እኛ እንምራሽ የሚል በማያገባቸው እየገብ ኑሮዬን አላስኖር ብለውኝ እኔም ላለማስቀየም ዝም ብዬ አለሁ ብችል ብናገር ደስ ይለኛል
@mercym1733
@mercym1733 2 жыл бұрын
So true ……..that’s why I stop communicating with many people around me… specially Habesha people they don’t have any limits
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ራኪየ ጥሩ ትምህርት አለው
@sunnyhabte
@sunnyhabte 2 жыл бұрын
Well said thank you 🙏
@azeblove886
@azeblove886 2 жыл бұрын
Rakki the message is very important and and life lessen.❤
@elsatekle1095
@elsatekle1095 2 жыл бұрын
Thanks yeni konjo.
@imortele
@imortele 2 жыл бұрын
thank you rakeb
@user-dg4tj8pm5z
@user-dg4tj8pm5z 2 жыл бұрын
ራኪዬ ታቂያለሽ ከዛሬዉ ምክርሽ ውስጥ የገባኝ ነገር ቢኖር ማንም ሰዉ ሳያጠፋ አይማርም ትምርት ቤት እንኳን ቢሆን 💛😳
@lu4053
@lu4053 2 жыл бұрын
We need a powerful girl like you, your such an amazing person that i know, just keep going❤️
@kiyatilahun4704
@kiyatilahun4704 2 жыл бұрын
Perfectly said Rakiye
@rekikhawas1559
@rekikhawas1559 2 жыл бұрын
ትክክል ነው እኔም እራኬብ ገጥሞኝ አቃለው አሁንም እየገጠመኝ ነው በዚ የተነሳ ሰዎችን መሸሽ ጀምሪያለው ከባድ ነገር ነው ቀንሽን የሚያበላሹ ሰዎች አሉ እኔ በሰው ነገር ላይ አልገባም አሳብ ስጭ ካሉኝ ብቻ ነው የማወራው እባካቹ በሰው ሂወት አትግቡ ምን ያህል ያንን ሰው እንደሚያሳምም አይገባችሁምና ዝም በሉ ከቻላቹ እራሳችሁን ለመመልከት ሞክሩ ትክክል ነኝ አትበሉ፡፡
@elisaelisii8464
@elisaelisii8464 2 жыл бұрын
ራኪ እንደነዚ አይነት የርጎ ዝንብ የሆኑ ሰዎች ናቸዉ በማያገባቸዉ እየገቡ የሰዉን ሕይወት የሚያበላሹት ሳትወጂ በግድ ለሰዉ ክፉ አመለካከት እንዲኖርሽ ያደርጉሻል እኔ እንደነዚ አይነት ሰዎች አስጨንቀዉን ስለሚያቁ ነዉ ሚገርመዉ እንደዚ አይነት ሰዎች ሰዉ በሚያስፈልግሽ ጊዜ እንኳን አጠገብሽ አታገኚያቸዉም ከደዚ አይነት ሰዉ ለመጠንቀቅ እኔም ለራሴ ቃል ገብቻለዉ
@addishilemariam4632
@addishilemariam4632 2 жыл бұрын
Thanks Raki ur right
@daveman3832
@daveman3832 2 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው እና መሰግናለን ራኪ
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB 2 жыл бұрын
እራኪይ ስወድሽ ፈገግታሽን ሁሉ ነገር ያስረሳል የኔቅመም
@RibcaCrochet
@RibcaCrochet 2 жыл бұрын
Thanks dear Rakeb for being honest and sharing!
@semerehabte5738
@semerehabte5738 2 жыл бұрын
Amen to that...
@betelihemwoldeyohannes9458
@betelihemwoldeyohannes9458 2 жыл бұрын
ራኪ ዛሬ በጣም የተብሳጨሁበትን ጉድይ አንሳሽ ግጥምተሞሹ ይገርማል አመሰግንሻለሁ
@tigistwami2583
@tigistwami2583 2 жыл бұрын
Thank you Rakabina for bringing this topic boundary
@tube622
@tube622 2 жыл бұрын
በትክክል እኔም ጥልቅ ከሚሉት አንዶ ነኝ ከዝህ በኋላ እጀን አንስቻለሁ በማንምሄወት አልገባም ደግሞ እኔነን ብሎ መካሪ ሀሀሀሀሀ ደግሞ ሲመክሩኝ አልወድም
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
እኒስ ብትይ ሀሀሀሀሀ
@wossenealemayehu5814
@wossenealemayehu5814 2 жыл бұрын
ራኪዬ ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረኪልኝ እህቴ🙏😍😍😍
@JMCH555
@JMCH555 2 жыл бұрын
Queen Raki.decent & intelligent ❤️
@CookSimple12
@CookSimple12 2 жыл бұрын
AMAZING MESSAGE......FETARI YIRDAN
@ethioamericann
@ethioamericann 2 жыл бұрын
Well said 👌🏽 ማስታውስ አያስፈልግም ነበር ነገርግን ማለት ያለብሽን ተናግረሻል👌🏽 you are a free spirited individual, however that doesn’t mean a green light to cross a line to private topics ……folks need to know that there is always an invisible boundaries that need to be respected👍🏾
@mohamedhassen8823
@mohamedhassen8823 2 жыл бұрын
Yes you are correct
@faithtikuye57
@faithtikuye57 2 жыл бұрын
ራኪዬ ትክክል ብለሻል ሁሉም ሰው ለራሱ ያውቃል የማይመለከተንን ጥያቄ እየጠየቅን ስውን እናስጨንቃለን
@hanabirhanu5124
@hanabirhanu5124 2 жыл бұрын
Wede betaaaaaaaam amrobshal 😊, thank you for your point
@rahelreda9107
@rahelreda9107 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ የኔ አስታዋይ
@yehararworkderesse926
@yehararworkderesse926 2 жыл бұрын
Thank u Raki
@habtamugebreyohannes4949
@habtamugebreyohannes4949 2 жыл бұрын
ራኬብዬ አድናቂሽ ነኝ። እሁድን በኢቢኤስ የምከታተለውና የምወደው ፕሮግራም ነበር። እንደማስበው ትንሽ አስቸጋሪ በሆነ የህይወት ምእራፍ ውስጥ እያለፍሽ ያለ ይመስለኛል ። እንደማስበው ከዚህ ለመውጣት መፀለይና የእግዚአብሄር ቃል የሆነውን ቃል መጽሀፍ ቅዱስን ማንበብ እንዲሁም የይቅርታ ልብ እንዲኖርሽ መፀለይ። ተባረኪ!
@sipara8333
@sipara8333 2 жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ ራኪየ ስንቶች ቁስሌን እየነካኩ አሳምመውኛል መሰለሽ!!! እኔ የራሴን ህመም እንዲነኩብኝ ካለመፈለጌ የተነሳ ስለሰወች ህይወት ምንም አልጠይቅም ግን እነሱ .... ኡፍ. ብቻ ራኪየ በርችልኝ
@birtukanao4sa808
@birtukanao4sa808 2 жыл бұрын
በትክክል 👍👍
@bethelhemsisay690
@bethelhemsisay690 2 жыл бұрын
Rakeb i understand what you saying it takes time for society to bring change on suck kinds of issues
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
Tnx Rakye
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 жыл бұрын
ትክክል ። የአበሻ አድካሚ ባህሪያችን ምነው ወፈርሽ ፣ ምነው ጠቆርሽ ፣ መቼነው የምትወልዱት ምኑ ቅጡ አሰልቺ አስከፊ አስተያየት ለመስጠት ገደብ የሌለን ነን እባካችሁ እራሳችንን እንቆጥብ ሰው ከማስቀየም በፊት
@tinbeteermias6971
@tinbeteermias6971 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ! በርቺ። እደዚህ አይነት ነገር ባላዋቂነት ወይም በቅናት ሊፈጠር ይችላል።
@tsionhaile7871
@tsionhaile7871 2 жыл бұрын
Yene konjo rakiye sewedesh eko my elegant lady
@sipara8333
@sipara8333 2 жыл бұрын
እኛ ስለሰወች ስናያቸው ነው ትዝ የሚሉን ያ ሰው ግን እንዳልሽው ሁሌ ስለራሱ ምን ማድረግ እንዳለበት እስከሚችለው ያስባል እና መሆን የሚችለውን ይሆናል እኛ ግን ስናየው ብቻ ትዝ የሚለንን ሰው ለመዳኘት እንሮጣለን ራኪየ❤❤❤❤❤
@famitube6801
@famitube6801 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ 😍
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 жыл бұрын
ትክክል ነሺ ማሻአሏህ ወፍረሻል መሠል
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
Rakebiye siwodish. Yeleben tenagersh. God bless you.
@dinkeneshgebre4108
@dinkeneshgebre4108 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ነው ባብዛኛው ነን ራኬብዬ ስለኔ የመስለኝ ክፋት የለኝም ግን ይጠቅማሉ ብዬ ያስብካቸው ነገር ካሉ ዝም ማለት አልችልም በምችለው ሁሉ እገባለው በገንዘብ በጉልበቴም የማገኘዉ ምላሽ ግን ደስ አይል በእርግጠኝነት እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው ብዬ አምናለው
@rigelgulf8304
@rigelgulf8304 2 жыл бұрын
Exactly 💯% 😍😍😍😍😍👍
@Kelye284
@Kelye284 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እውነት ነው ብዙዎቻችን ነገሩ ሳገባን እፈተፍታለን
@kidauto2000
@kidauto2000 2 жыл бұрын
መልካምነትን የምታጋቢ ደማቅ አቅመኛ በርቺ!
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የልቤንነው ያወራሽልኝ በርቺ መልካም ስራ ነው 👍
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 2 жыл бұрын
ተወዳጅ ውድድድ ነው ማደርግሽ አስተዋይ ሴት እግዚአብሔር ዘመንሽን ስራሽን። ይባርክ !!!♥♥♥♥♥♥♥
@danielbelete4005
@danielbelete4005 2 жыл бұрын
የኔ የሚባል ህይወት በሀገራችን አይሰራም አኛ ጎረቤት ያሳደገን ጎረቤት የቆነጠጠን ልጆች ነን በእገሌ ልጅ ምን አገባኝ የሚባል ህይወት የለም ሲስተር ተረጋጊ የሀበሻ ህይወት የእናት የ አባት የጎረቤት ድምር ነው ይሄ ባህል እንዲዳብር ግለኝነ ት እንዲቀንስ ሰልፊሽነት የፈረንጅ ህይወት ነው እነርሱም አልጠቀማቸውም የአእምሮ ህመምተኛ ነው የሆኑት በተረት ምን ይባላል መሰለሽ ሁለት ደነዝ ቢላዋ ሲፋጩ ስለት ይወጣቸዋል ይባላል ስለዚህ አስተሳሰብሽን አስተካኪዬ
@zemedeadinew2455
@zemedeadinew2455 2 жыл бұрын
ሠላም ራኬብ ያወራሽው ልክነው ያንቺ ህይወት ላይ አስተያየት የሠጡት የማይመለከታቸው አልያም ለዛወሬ ማስረዳትም ፣ ምክንያትሽን ማስረዳትም የማትችያቸው ይሆናሉ ግን እማይነኩ ሰዎች ይሆኑብሻል ከባዱ እሱነው ሲቀጥል ልክ ይሆናሉ ብዬ የምፈራው እነሱ ልክ የሚሆኑበት መስፈረት ይኖራል አንቺ ያላመንሽበትን እነሱ ኖረውታል እና ወጣትነት በባህርይው ሁሌ ልክ እደሆንሽ እዲሰማሽ ያረጋል ጉዳቱ እሱነው እኔ ባየሁት ህይወት አብዛኛው ሰው ጥልቅ የሚልበት ጉዳይ 1ኛ እና ዋንኛው ለምን አታገቢም? አተገባም?(ትዳር) 2ኛ እቃ ግዢዎች ላይ ቤት ፣ መኪና ወዘተ ልክ አሁን እዳልሽው አይመለከትህም ስትይው ወደሌላ የሚያዞርብኝ አጋጥሞኞል ኢሄ የኔ ማውራት የማልፈልግበት ምክንያት አለኝ ሲባሉ እኔም እደዛ እል ነበረ ብለው እሚያወሩ ሰዎችም አጋጥመውኛል
@hayatmohmmed4763
@hayatmohmmed4763 2 жыл бұрын
Enamel batame bateyaka erasane yasamemogale lmene tafatase yeah teyaka bazetobege laseto selhete aragoge yamale
@MariamAli-um1dk
@MariamAli-um1dk 2 жыл бұрын
ራኪ ማር ምክርሽ ቁምነገርሽ ልብ ውስጥ የሚገባ በርቺ የሴቶች ተምሳሌት ኑሪልን
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 2 жыл бұрын
Thanks
Learn Web Design For Beginners - Full Course (2024)
3:07:31
Flux Academy
Рет қаралды 1,8 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 92 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 58 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
''ውበቷ የታየኝ ሰዎች ሲያደንቋት ነው''
47:29
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 216 М.
ልጆቻችን ልጅ ብቻ ይሁኑ!
29:49
Yebeza Meskot የቤዛ መስኮት
Рет қаралды 397
ትዳሬን እንዴት ልታደገው ?
26:08
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 328 М.
No No No😂✅😄#shorts #viral #gukafamilyshow
0:13
Guka Family Show
Рет қаралды 8 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
0:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 12 МЛН
Don't Laugh ❗ | 59 @kadekteslaexperiment
0:19
Panda Short X
Рет қаралды 17 МЛН