KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
♦️በማስተማር እና በማጥመቅ 50 ዓመት ያሳለፉት አባት ቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ ) ክፍል ፪
1:05:45
ከለማ የእስር ጥያቄ ጀርባ ያሉ ምስጢሮች ፤ ''አቅቶኛል'' አረጋ ከበደ|ETHIO FORUM
17:04
Этот метод используют в Японии | Метод “Shisa Kanko” | Маргулан Сейсембай #маргулансейсембай
0:32
Почему отец не отдаёт дочь в школу? | ЭФИОПИЯ #shorts
0:45
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
♦️ ዕንባን የሚያብሰው ገዳም አባት ዕንባቸውን አፈሰሱ
Рет қаралды 8,629
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 586 М.
Quanquayenesh Media
Күн бұрын
Пікірлер: 140
@ዊንታዮናስ
2 сағат бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን ስሰማ ልቤ በደስታ ተሞላ ከገዳሙ እንድንባረክ ጎዞ ቢዘጋጅ
@rahelloveTube
4 сағат бұрын
በርከተዎት ይደርብን አባታችን የአባታችን የህፃን ሞዓ በርከት በሁላችንም ቤት ገብቶ ቋጠሮችንን ይፍቱልን ለደጃቸው ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏
@getanehtadege7943
5 сағат бұрын
አባ ሕፃን ሞዓ ጸሎታቸው በረከታቸው ይድረስን ካለሁበት ጭንቀት ይገላግሉኝ
@tigitube9484
7 сағат бұрын
እኔ ልጄ አልናገር ብሎኝ ተቸግሪያለሁ አባታችን ህፃን ሞዓ ድረሱልኝ እኔም በቤቶ ተገኝቼ ድንቅ ታምራታቸውን ለመናገር አብቁኝ
@Tadele-u3t
4 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Geniየማርያም
4 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ 🙏
@DjLove-g5t
3 сағат бұрын
ፈጣሪ ያስብሽ ማንም እናት በልጇ አንገቷን አትድፋ ሳትሠለቺ ፀሎት አድርጊ
@LdeaLdea
3 сағат бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@NoraNora-hh8un
2 сағат бұрын
የኔም አልናገር ብሎ ነበር አሁን ይናገራል ለስውራዋ ማርያም ነግርያት ፈታችልኝ
@ሁሉበእሱሆነ-21
2 сағат бұрын
አባታችን ፃድቁ አቡነ ሕፃን ሞዓ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጡልን ❤❤❤❤❤❤
@fasikayadessa9890
3 сағат бұрын
እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው ።የአባታችን ህፃን ሞዓ በረከት ይደርብን! ለደጃቸው ያብቁን!
@MunaMuna-pu4vg
5 сағат бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ እባዎትን አይቶ የልቦትን መሻት ሁሉ ያሳካሎት የተመኙት ሁሉ እድያዩ ልሁል እግዝያብሔር ይፈፅምልወትአባታችን ህፃን ሞዓ ኣባታችን በረከትዎት ይደርብን
@bezabekalu2085
6 сағат бұрын
አባ በረከትዎ ይደርብን አቡነ ህጻን ሙአ የተቸገርኩበትን ቋጠሮዬን ፍቱልኝ ምልጃ ፀሎትዎት ይድረሰን
@KonjitBahiru
3 сағат бұрын
የኔጭንቀት ጻድቁአባሞዓ የውቁታል አባቴ አድኑኝበቃልኪዳንዎት
@ማርta
7 сағат бұрын
አባቴ በጸሎት ያስቡኝ ከስደት ስመለስ የአቡነ ሕጻን ሞዓን ገዳም እንድጎበኘዉ😢❤🎉🎉
@DerejeGesit-u7s
3 сағат бұрын
አባ ህፃን ሞዓ በረከታቸው ይደርብን።የቦታው ቃል ኪዳን ይድረሰን ለቦተው የብቃን።
@embitembit6071
8 сағат бұрын
አባ ህፃን ሙኦ በረከቱ ይደርብን❤❤❤
@ማርta
7 сағат бұрын
የኔ አባት በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በጸጋ ይጠብቆት አባቴ🎉🎉🎉😢😢
@hanamontano7931
4 сағат бұрын
አባታች አባ ህፃን ሞዓ የቤቴን ችግርን ይፍቱልኝ ለደጃቸው ያብቃኝ በየሔድኩበት እመሠክራለው ሰለት ይሁንልኝ
@TigabuGebray
4 сағат бұрын
አባ ህፃን ሞዓን በረከታቸው ይደርብን የልባችን ቃጠሮ ይፍቱልን አሜን አሜን አሜን ለደጃቸው ያብቃን
@hayemimandota7843
3 сағат бұрын
አባ በረከቱ ይደርብን በፀሎቶቶ አስቡኝ ከስደት ስመጣ እመጣለሁ
@fillipos6576
3 сағат бұрын
አባታችን:ሕፃን ሞአ በረከተዎ ይደርብን
@abebabirhanu761
4 сағат бұрын
አባታችን ቃለህይወት የሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፍፃሜውን ያሳምርል
@romange5198
5 сағат бұрын
አቡነ ሕፃን ሞኦ እባከውትን በልደት ባእለዎት የልባችንን መሻት ስጡን የአገር ፍቅር ሳላም መተዛዘንን መረዳዳት በልባችን አሳድሩልን ከቁጣውም አንድን ።አሜን አሜን አሜን
@tegYodahe2216
5 сағат бұрын
❤አባ በፀሎት አስቡ የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ የአባቴ አባ ህፃን ሞዓ ፍቃድ ሆኖልኝ ሁሉ ለእነርሱ ይቻላልና የህይወት እቆቅልሼ ሁሉ ተፈቶ ለምስጋና ለማመስገን ያብቁኝ❤
@tegYodahe2216
5 сағат бұрын
በረከታቸው ይደርብን።
@masereshaalemayehu611
5 сағат бұрын
አለንልዎት አባቴ😢😢😢😢
@LdeaLdea
3 сағат бұрын
ፈጣሪ በምረቱ በይቅርታው ጎብኝቶኝ ለደጆች ያብቃኝ ፈጣሪ ያለምክንያት አላሳየኝም በዚ ሰዓት እድሜ ጤና ይስጥል አባታችን
@hellinabebe424
6 сағат бұрын
የት ናችሁ የተዋሕዶ ልጆች ኑ ቅድስት ቤተክርስቲያን የጥንት አባቶቻችን ያስረከቡንን እንስራ ዘመን አመጣሽ ካቴድራል ተዋሕዶን የማይወክል አዳራሽ ከምትሰሩ አስተውሉ መንፈስ ቅዱስ የለሌለበት ለካቴድራል ብር አትስጡ ይችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንስራ
@woine123
4 сағат бұрын
"እንስራ ብሎ" መነሳት ጥሪን መቀበል መልካምነት ነው:: ታዲያ ምን ዋጋ አለው? ትርፍ ቃል መናገር ሁሉን ያፈርሳል! ... ካቴድራ... ለመሆኑ ይሄን ባይ ማን ነው??? ማን ፈራጅስ አደረገን? ለዚህ ድፍረትስ እንዴት ተመረጥክ ይሄን ሁሉ ደፋር እውቀቱንስ የት ተምረን አገኘነው? ድፍረቱ ቀርቶ የምንችለውን ብቻ ማድረግ ያለዚያም አርፎ መቀመጥ ይበጃል:: እግዚአብሔር ለሁሉም ዋጋ ይከፍላል::
@Geniየማርያም
7 сағат бұрын
የኔ አባት በረክቶት ይድረሰን በናተው ፀሎት ነው ያለነው እግዚአብሔር ያስባችሁ 🙏 የአባ ሕፃን ሙኦ በርከት ረድኤታችው ይደርብን 🙏🙏🥹🥹🥹
@burteshibabaw9668
7 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kdjushs8357
6 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ለደጅ ያብቃን
@mesksremhabesha3894
4 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው የአባታችን ይደርብን የጉዞ ማህበር የምትሔዱ ካላችሁ እሁድ ባእላቸውን እንድናከብርና በረከት እንድናገኝ በቲክቾክ ወይም በፌስቡከክ ልቀቁልን
@Abbi-uh4xv
Сағат бұрын
አሜን አባታችን ያሰቡት አምላክ ቅዱሳን በልጆቹ አደሮ ከመልካም በረከት አነሳስቶ ለደሰታው በቅዱስ አባታችን ለመባረክ ያብቃን እርሶንም የሚያርፉት ይሆንልዎ
@yodittekeste5242
4 сағат бұрын
አባ ሕጻን ሞዓን በረከታቸ ው ይደርብን ይደርብን የልባችን ቃጠሮ ይፍቱልን.አሜን አሜን አሜን ለደጃቸዉ ያብቃን.
@22mediaa
5 сағат бұрын
በረከታቸው ይደርብን አድራሻ እና አካሁንት አስቀምጡልን
@16media43
8 сағат бұрын
አባ ህፃን ሙኦ ገዳም ድንቅ አባት 🙏
@AstukonjoAsi
6 сағат бұрын
አባቴ በርከቶ ይደርብኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በፀሎት አስቡኝ እፃን ሞአ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
@SaraSara-hs9im
5 сағат бұрын
አባታችንየህፃን ሙዓ በረከት እሰድኤታቸዉ አይለየን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@emueemue3666
4 сағат бұрын
አባ ህፃን ሞሃ የልቤ ውስጥ ጭንቀቴን ይፍታልኝ ለደጁ ያብቃኝ አባ በፀሎት ያስቡኝ
@Samri-Habshawit
Сағат бұрын
የአባታችን የፃዲቁ ህፃኑ ሞዓ በረከት ረድኤት ምልጃቸው አይለን በቃልኪዳናቸው ይጠብቁን❤
@mogesandualem4058
4 сағат бұрын
የአባታችን የፃድቁ በረከታቸው ይደርብን
@EmbatSebahat
5 сағат бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ
@romange5198
6 сағат бұрын
አባ ሕፃን ሞኦ ጸሎታችን በረከታቸው ይድረስን ።
@abebabirhanu761
5 сағат бұрын
አባታችን የህፃንሞአ በረከታየዉ ይደርብን
@Eyo...user-vt7em8io2e
2 сағат бұрын
የጻድቁ የአቡነ ሕጻን ሞዐ ረድኤት በረከት ይደርብን ምልጃ ጸሎታቸው አይለየን እግዚአብሔር አምላክ ስለ ውዱሳኑ ቃል ኪዳን ብሎ ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ያድለን አሜን
@FTuxcyixju-yw5nd
6 сағат бұрын
የአባታችን የሕጻኑ ሞዓ ረደኤት በረከት አማላጅናታቸው ጸሎቶታቸው ይደርብን አሜን ፫ አባታችን በረከቶት ይደርብን አይዞት እኔ እራሱ ሦስት አራት ወር ሆነኝ ከአወቅኋቸው ስንክራ ላይ ገድላቸውን ሳነበው ግሩም ነው ቃልኪዳናቸው በኋላው ዘመን ትታወቃላችሁ ብለዋቸዋል እና ጊዜው ደርሶል ተባረኩ ብሩክ ሁኑ❤
@Geniየማርያም
4 сағат бұрын
አሜን በቃልቂዳናቸው ያስቡን 🙏🥹
@Tsage-r6b
12 минут бұрын
ኣሜንኣሜንኣሜን
@Abety24
7 сағат бұрын
ይባርኩኝ አባቴ የጻድቁ በረከት የአባ ህጻን ሞዓ በቃልኪዳናቸው በረከት ይባርኩን አሜን!!! አገሩን አማን አርጎልን ለቦታው ያብቃን የፈውስ አርበኛ እንደሆኑ አውቃለሁ ሀጢያቴ ከልክሎኝ መሄድ አልቻልኩም እንጂ
@kedeshkeedesh3872
5 сағат бұрын
አባታቺን በርከቶ ትድረሰን 💞💞💞
@tigistbekele-l2d
4 сағат бұрын
አቡነ ህፃን ሞዓ ለደጆት አብቁኝ በረከቶ ይደርብን
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
4 сағат бұрын
የኔ አባት ይፍቱን ይባርኩን በረከትወ ይደርብን የአባታችን ህፃን ሞአ ረድኤት በአከት ይደርብን ጥበቃ አማላጅነታቸው አይለየን አባቴ ህፃን ሞአ ከጌታየ አስታልቁኝ ሀገራችንን ሰላም አድርጉልን አሜን ፫
@ZewedeGetahun
6 сағат бұрын
አባታችን በርከታቹሁ ይደርብኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@chachabalcha9227
2 сағат бұрын
የአምላካች መልካም ፈቃድ ቢሆን የጻድቁን በረከት ለማግኘት በተቻለኝ መጠን አደርጋለሁ አካውንታቸውን ያሳውቁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን፡፡
@enatteshale
4 сағат бұрын
እኔ እራሱ ሲያወሩ ቦታዉን ለማየት ጓጓዉ አባቴ እንኩዋን መጡ ወደሚዲያ ያለፈዉ አልፏል ከዚ በሁዋላ ሀዘን የለም አባታችን ህጻን ሞአ በያለንበት ይባርኩን ይቀድሱን አሜን!!!
@Wise888
7 сағат бұрын
ፃድቁ አባታችን አባ ህፃን ሙዓ ፍቃድዎ ይሁንና ከበረከቱ እንድንሳተፍ ይርዳን የርሶን ፍቅርጰበልባችን ያኑርልን አፈር ልብላ ይህን የመሰለ ትልቅ ገዳም ተቸግሮ ማየቱ በጣም ያሳዝናል ባርኩን አባታችን እና የቻልነውን እድናደርግ እርዱን በፀሎትዎ ፃድቁ።
@AbrehamWiletaw
5 сағат бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን በፀሎትዎ አስቡን 😢😢😢አባታችን ህፃን ሙዓ በአማላጅነታቸው ይርዱን ለደጀ ሰላሙ ያብቁን😢 በጣም ያሳዝናል ገዳሙ ሁላችንም ኦርቶዶክሳዊያን በተቻለን አቅም ለዚህ ቅዱስ ገዳም መረባረብ አለብን😢😢😢
@messi16ada44
Сағат бұрын
ይስማሽ በሉኝ አባታችን ሕፃን ሞዓ ተፀሎቴን ከቤት ተንበርክኬ አልክሼ እነግረዋለሁ ፅሎቴንም ይሰማኛል ስለቴን አስገባለሁ
@fikrtetadele4147
8 сағат бұрын
Egziabehr yemasegen Abtachiiin Yeftuu yebarkuun Abtachiiin Fekerta Maaraiyaam belachuu Batsboochiin Asebuun Ayzochuu Egziabehr Amlakk yexbqwuu ❤❤❤✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲
@ወለተኪዳን-ጀ8ጠ
5 сағат бұрын
የህጻን ሞአ በረከት በእውነት አይለየን አባታችን እርሶም በረከቶ ትደርብን አሜን ከተቻለ የባንክ አካውንት ካለ ብታስቀምጡልን ያቅሜን በባንክ ማስገባት ፈልጌ ነበር
@anleytade6104
4 сағат бұрын
ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ ጉዞ አዘጋጁ ከቻላችሁ። የፃዲቁን በረከት እናግኝ
@muluethiopia2147
6 сағат бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደርብን 😢😊
@AsterKebede-e2r
3 сағат бұрын
አባታችን አገራችንን ሠላም አደረገው ለ ደጅሁ ያብቁን።
@fairoozfairooz3607
5 сағат бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ይባርኩኝ አባታችን የአቡነ ህፃን ሞዓ ጸሎት በረከታቸው ይደርብን 🤲
@AbayTilahun-he8bj
7 сағат бұрын
ቦታወን በደንብ አሳውኮን በርክታችወን አንካፈል አሜን አሜን አሜን.❤
@wishmakab
6 сағат бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን😢 የቅዱስ አባ ሕፃን ሞዓ ረድኤት በረከት ይደርብን❤
@ksaksa2509
7 сағат бұрын
ህፃን አባ ሙኦ በረከተወት ይደርብን የኔ አባታ አጀቴን በሉት ❤❤❤
@MikeyaseTesfaye
5 сағат бұрын
የአባቶች ትህትና ምንኛ መታደል ነው የአባታችን ህፃን ሙዓ በረከታቸው ይደርብን
@Geniየማርያም
7 сағат бұрын
በእውነት የገጠር አብያተ ቤተክርስቲያን ምንም ገቢ የላቸውም የተዋህዶ ልጆች የምንችለውን እናግዝ 🙏🥹🥹🥹🥹
@NatanteNate
Сағат бұрын
Amen Amen Amen
@ZeinaMulgeta
7 сағат бұрын
አባ የ ህፃን ሙአ በረከት ዩድረስብን ❤❤❤❤❤
@AlmazAbebe-gn3of
6 сағат бұрын
10000 ብር, አስገባለሁ ጎዶሎዬ ያቃሉ ለመለን ሳይሆን ለማመስገን እሄዳለሁ ፅሎቴ ይሰሙኛል
@Geniየማርያም
4 сағат бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥሽ 🙏
@quanquayeneshmedia4055
2 сағат бұрын
ጻድቁ ይቀበሉሽ
@samrawithaileyesus3450
7 сағат бұрын
የአባታችን ህፃን ሞአ ረድኤት እና በረከት አይለየን
@BeliMar-gy4lp
5 сағат бұрын
ክብር ለቅዱሳን አብቶቻችን።
@SjsJej-pi2qv
6 сағат бұрын
የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን🙏💚💛❤
@HabtamEthiopia
6 сағат бұрын
እዉነት ነዉ
@GenetJ-q2j
5 сағат бұрын
እባካችሁ እኔንም ለደጃቸው አብቁኝና ቋጠሮዬን ላማክራቸው
@AbayTilahun-he8bj
7 сағат бұрын
ቦታወን ንጋሮን ❤❤❤
@HeymanoteHeymanote
6 сағат бұрын
ቤተክርስትያችን በየገዳሙ ያሉ አባታቾችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኛንም በእነሱ ፀሎት ከክፉ ነገር ይጠብቀን❤❤❤
@MaryG-d3l
8 сағат бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💚❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🌼🌼🌼❤️❤️🙏
@Tegegn-wb8yc
4 минут бұрын
የልጄንሕይወት ቅዱስነታቸዉ ያስተካክልኝ ለምኑልኝ
@merrysayfoo4509
6 сағат бұрын
Amennnnn bherktachew Yderben
@genetzeray6985
Сағат бұрын
amen amen amen
@ማርta
54 минут бұрын
ሼርርር❗ላይክ በማድረግ እናበረታታቸዉ የተዋሕዶ ልጆች
@maeregyilma4244
5 сағат бұрын
Amen
@merrysayfoo4509
6 сағат бұрын
Yhene abat ed mhe tana Yestachu amennnn ldegachu Yabhekan
@HessaSalim-r5c
4 сағат бұрын
Amenamenamen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SenaitMengistu-j2q
7 сағат бұрын
አሜን
@Tigisthailu-iv7zg
6 сағат бұрын
የኔ አባት የኔ እንባ ይፍሰስ😭😭😭😭
@tsegaasrat460
7 сағат бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ከ❤❤❤ነው ወድጄዋለሁ
@Amhara-o9m
7 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ZSuraow
6 сағат бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን አድራሻውን በደንብ አስረዱን
@Sara09-j1m
3 сағат бұрын
ጉዞ በኖር በጣም ጥሩ ነው 🥰🥰🥰🥰
@menengetahun4963
6 сағат бұрын
የአባ ህፃን ሙአ በረከታቸው ፀሎታቸው ይደርብን ይድረስልን ለመላው ኢትዮጵያውያን
@MesfinTakele
6 сағат бұрын
የባንኩን አካውት ልቀቁልን
@TigistGetaneh-w1e
30 минут бұрын
Yene abat ye enate enba erasure yadnal enkuan yesadkanu yene abat bereketachew yederben❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tesfanesh.woldmiram4628
7 сағат бұрын
ኢኔም፣በወሰጥ፣ቢዙ፣ነገሪ፣አለና፣አባህፃን፣ሙኦ፣ኢኔንም፣ከልጀ፣ጋሪ፣ያሲታሪቁኝ፣ተጨንቀአለሁና፣ሲደተኛ፣ነኝህና፣ፀልዩልን፣አባ፣🎉🎉🎉🎉
@asterarga
4 сағат бұрын
አባ ህፃን ሞአ ብዙ ችግር አለብኝ ይፍቱልኝ!
@tenagnegashe2941
3 сағат бұрын
አቤቱ ይቅርበለን ምነው ምነው ይህን መስማት ይህን እንባ ማዬት ያማል ቤተክርስቲያን የትነሺ ? ባንዱ የተደራረበ እንዱ ባዶ እንዴት ማነው እነዚህን የሚጎበኘው እግዚአብሔር ሆይ እርዳን።
@maaqdeesfiqaaduu
7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ baarketchew yidaaribii
@AsresAdane-t9t
4 сағат бұрын
አባ ህፃን ሙአ, የልቤን ቋጠሮ ፍትሉኝ,ክነ መላ ቤተሰቤ በበርክትዎት ይጎብኙኝ, በረክትዎት ይድረስኝ ❤❤
@EyobBelayneh-0221
5 сағат бұрын
ለደጃቸው ያብቃኝ
@DjLove-g5t
3 сағат бұрын
ረጅም እድሜ ይስጦት በናንተ ነው እኮ አኛ ያለነው እኔ ላልቅስ አንጀቴን በሉት
@manyazewaltekola409
2 сағат бұрын
ወንድሜ ሊቀ መዘምራን ሰላም ለእናንተ ይሁን.አባ ሕፃን ሞአ ለመሄድ ትክክለኛ ቦታው ለመሄድ ይግለፁልን::
@HeymanoteHeymanote
6 сағат бұрын
አባታችን ለፃድቁ ለአባህፃን ሙኦ የልብ ጭንቀት እንድ እንያወጣኝ ችግሬ በደስታ እንድመልስልኝ ንገሩኝ በፀሎት አስብኝ😢😢
@እማፍቅርሶልያናእናቴ
7 сағат бұрын
የኔ አባት በረከቶት ይደርብን እኔ በአጻት የተጨማለኩት እያለው እርሶ ለምን ያልቅሱ አባቴቴ😭😭😭😭
@fare7207
7 сағат бұрын
የእኔ አባት
@yeshchane
5 сағат бұрын
መሄድ እፈልጋለሁ እባክህ ስልኩን አንሳዉ
@ጎሳልብየቃለስናየ
6 сағат бұрын
Abatachen Btselotachew yederasewulen bezu fetna yadekaman sedategna negn 😢😢😢
1:05:45
♦️በማስተማር እና በማጥመቅ 50 ዓመት ያሳለፉት አባት ቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ ) ክፍል ፪
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 52 М.
17:04
ከለማ የእስር ጥያቄ ጀርባ ያሉ ምስጢሮች ፤ ''አቅቶኛል'' አረጋ ከበደ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 162 М.
0:32
Этот метод используют в Японии | Метод “Shisa Kanko” | Маргулан Сейсембай #маргулансейсембай
МАРГУЛАН СЕЙСЕМБАЙ
Рет қаралды 6 МЛН
0:45
Почему отец не отдаёт дочь в школу? | ЭФИОПИЯ #shorts
The Люди
Рет қаралды 4,2 МЛН
1:31:22
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
0:16
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
1:06:14
ግብ.ረ ሰዶ.ማዊ ሆኜ እጻጻፋለሁ | ካረፈድክ ቅጣቱ ጣት መቁረጥ ነው | ከወራቤ እስከ ማይናማር የሄደው እስካመር
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 25 М.
56:34
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
masresham
Рет қаралды 990 М.
42:47
ኢትዮጵያ የሰላም ጦርነት ላይ ናት! #dinklejoch #comedianeshetu #comedy #donkeytube #habesha 2025
Donkey Tube
Рет қаралды 50 М.
1:12:55
🔴 ቆይታ ከአርቲስትስ ዳዊት አባተ ጋር
Dereje ZeWoyniye Media ደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
26:45
//በስንቱ// BESINTU "አዲሱ ጎረቤት" S3 Ep4
ebstv worldwide
Рет қаралды 84 М.
29:51
ናይ ድቃስ ጸሎት
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
57:10
ስወለድ ጀምሮ ያላየው አይኔ በራልኝ! መዳኔን ሳውቅ ፈራውኝ #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 601 М.
39:30
♦️በወርቅ የተንቆጠቆጡት እናት እና ልጅ♦️ይህንን ጉድ ተመልከቱ♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 26 М.
1:51:18
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
1:00:02
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 172 М.
0:32
Этот метод используют в Японии | Метод “Shisa Kanko” | Маргулан Сейсембай #маргулансейсембай
МАРГУЛАН СЕЙСЕМБАЙ
Рет қаралды 6 МЛН