አንፀባራቂ አእምሮ፣ አንፀባራቂ ኑሮ፣ አንፀባራቂ ስኬት! ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል dr. wodajeneh meharene Abbay TV

  Рет қаралды 148,121

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 351
@kidistshura6669
@kidistshura6669 Жыл бұрын
ዶክተር ፍቅር በቃላት የማይገለፅ እውቀት ነው ያገኘሁት❤❤❤
@ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ
@ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ Жыл бұрын
😢 እውነት ነው ብዙ ዘመኔን በዘመድ ቤት ኖራለሁ ገና በአምስት አመት ጀምሬ አሁን 22አመቴ ግን ድሮ የሚናገሩኝ ነገር አትችይም ብዙ ግዜ አክስቴ ትለኝ ነበረ አሁን ምግብ ሰሪ ነኝ በአረቡ አለም ሁሌ የማልችል ይመስለኛል ግን ስራዬን ይወዱታል እኔ ግን እፈራለሁ ተፅኖ አለው በእናንተ ብዙ ተምራለሁ ከእምነት ቦታ መምህር ተስፋዬ የመጪውን ጊዜ ከጋዜጠኛ አብይ ይልማ በራስ መተማመን ከዶክተር ወዳጄነህ ሰው ሆኛለሁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በአካል ባመሰግናችሁ ደስ ይለኛል ፈጣሪ ይፍቀድልኝ
@Mነኝእድለኛዋየሙፍቲትውል
@Mነኝእድለኛዋየሙፍቲትውል Жыл бұрын
በእውነት እኔም ብዙ ተምሪያለሁ❤
@nameamen8768
@nameamen8768 Жыл бұрын
God bless you 🙏 kzbin.info/www/bejne/iWSYinVoqL-Lp6M
@ketiretta2883
@ketiretta2883 Жыл бұрын
በእውነት ለውጥ ሊያመጣ የሚችል በገንዘብ ቢተመን በብዙ ብር ሊገኝ የማይቻል በነፃ የተገኘ እውቀት ነውና እያንዳንዱ ስው ሊስማው የሚገባ ትልቅ እውቀት ነው:: ተባረኩ::
@medrekyata9683
@medrekyata9683 Жыл бұрын
ሁሉም ቪድዮህን ገበታ ነዉ ዶክተር ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኑር ለዘልአለም አሜን❤❤❤❤👍💯
@raheltekle1811
@raheltekle1811 Жыл бұрын
እረ በጣም የሚገርም ነገር ነው ዶክተር ወዳጄነህ ምነው በብቸኝነቴ ስአት ባገኝ ነበር አሁን እድሜ53ነው ቆጨኝ አንገበገበኝ በኛ እድሜ እንደዚህ ብትኖርልኝ ነበር እኔ ያሳለፍኩትን ነገር በሙሉ ነው የተናገርከው ተባረኩልኝ እና ውጪ ላሉ ልጆች ብትነግሩልን ፍቅር በጣም ጥሩ ነገር የምታነሽ ተባረኪልኝ የኔ ልጅ🙏😘
@gantgant6451
@gantgant6451 Жыл бұрын
አይዞን አሁንም አልረፈደም ብያንስ ለልጆቻችን እንተርፋለን ከተማረን❤❤
@ermiasmulualem2574
@ermiasmulualem2574 Жыл бұрын
ፍቅር ከዶክተር ወዳጄነህ ጋር በምታቀርቡት ትምህርት እጅግ በጣም ተጠቃሚ በመሆኔ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ።ፕሮግራም እንዲሰራበት የምጠይቀው መውቀስና ስህተት መፈለግ ልማዳቸው ስለሆኑ ሰዎች ነው ።አመሰግናለሁ።
@AMEN12728
@AMEN12728 Жыл бұрын
Matthew 11 (አማ) - ማቴዎስ 28: እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። 29: ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ 30: ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና። #አሜን❤
@MohammedMohammed-ou5vg
@MohammedMohammed-ou5vg Жыл бұрын
አሜን አሜን
@misikiramenta9974
@misikiramenta9974 Жыл бұрын
Amen
@nameamen8768
@nameamen8768 Жыл бұрын
ዶክተርየ ቃላት ያንሰኛል ለማመስገን ከዚህ በላይ ፈጣሪ ህዝቡን የምትጠቅምበት እውቀት ይጨምርልህ ፀሎቴም ነው እኔና ቤተሰቤ እንወድሀለን ።
@lishangind0530
@lishangind0530 Жыл бұрын
Also me I can't get words for explain Doctor we love you ❤❤❤❤
@sara-zd5tw
@sara-zd5tw Жыл бұрын
የሚገርም እውቀት ነው ወጣቱ ይሄንን ትምህርት ቢወስድ ይጠቅማቸዋል 🙏እናመሰግናለን ዶር ወዳጄ ነህ 🙏🙏🙏🙏
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 3 ай бұрын
ለሁለታችሁም ረጅም እድሜ ይሥጣችሁ 😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@allalk7757
@allalk7757 9 ай бұрын
ዶክተር እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣችሁ።ስለ እጃቸዉን የሚቆርጡ ልጆች ስሰማ በዉጭ አለም ያለዉ የአጋንንት መንፈስ ሀገሬንም እያተራመሣት መሆኑን ሳይ እንባዪን መቆጣጠር አልቻልኩም አረ ወላጆች እባካችሁ ልጆችን በእምነታችሁ ከሚደርስባቸዉ ፈተና ታገሉላቸዉ አሸናፊዉ መንገድ እሱ ብቻ ስለሆነ😭😭
@hanahani6542
@hanahani6542 Жыл бұрын
የሚገርም ድንቅ ፕሮግራም የ12 ዓመት ልጅ አለኝ መልካም ነገርን ወስጄበታለው እራሴንም ለክቼበታለው አመሰግናለሁ ❤
@derebeassefa4825
@derebeassefa4825 Жыл бұрын
ፍቅር የምታቀርቢው ዝግጅት በጣም አስተማሪ ነው ። እናመሰግናን ። በርች ።
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Жыл бұрын
ዶክተር,ወዳጀነህ ማሀረነ,እና ፍቅር ይበልጣል ልዩ,ድንቅ,ትምህርትነዉ,ህይወቴን ዉብ,ያደረጋችሁልኝ, ከልብ አመስግናለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ😍😍😍
@AnwarYimam-fx1ys
@AnwarYimam-fx1ys Жыл бұрын
ዶክተርዬ አንተ ልዩ ሰው ነህ ምንም አልልም እንዳንተ አይነት ሰው በክፍለ ዘመን አንዴ ነው የሚገኘው ለሰው ልጅ ለተባለ ሁሉ ለመጥቀም የተፈጠርክ ነው እድሜና ጤናውን ይስጥህ
@ayidefermusic
@ayidefermusic Жыл бұрын
Dr, ቃላቶችህ ህይወት ይዘራሉ ገንዘብ ሳላወጣ አእምሮዬን ማክምበት clinic ነው የከፈታቹት በጣም ነው ማመሰግነው ❤❤❤
@FrehiwotMekasha-uz2pe
@FrehiwotMekasha-uz2pe Жыл бұрын
ዶ/ር እንዴት በስስት እንደምሰማህ ጌታ ያውቃል ሀገራዊ መፍትሄችን እ/ር ይባርክህ ይጠበቅህ።
@aztom8786
@aztom8786 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ሰምቸው የማልጠግበው በጣም አስተማሪ ፕሮግራም እንዲሁም በጣም የተከበረ ክቡር ዶር ወዳጄነህ ኑርልን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 Жыл бұрын
ድጋሚ ልፃፍ ብዙ ግዜ ነዉ ገና የማዳምጠዉ አንተን የሰጠን ፈጣሪ ክብር ይግባዉ አሳይመንቴን እሰራለሁ ተባረኩ በእዉነት ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አሜን
@meseretameha1385
@meseretameha1385 Жыл бұрын
Amlak abzto tibebun yabzalachihu ....❤❤❤
@beza9241
@beza9241 Жыл бұрын
እውነት ዶ\ር አንተ የብዙዋችን ህይወት እንድትቀይር የተሰጠህ ፀጋ ልዩ ነው ያንተ አይነቶችን ያብዛልን🙏🙏❤️ውስጤ ያለው ነገር ነበር በተለይ ልጆች ላይ መሰራት አለበት አንተ ደግሞ ለዚህ የተሰጠህ ነህ እና ትውልድን አድነው🙏🙏🙏
@edenngusse9697
@edenngusse9697 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ምንም እሚጣል የሌለበት 👍
@tigistamare540
@tigistamare540 Жыл бұрын
ልበል ብል ብዙ የምለዉ አለኝ እንደዉ በደፈናዉ. ዉድድድድ❤❤❤❤❤
@ራማቲዩብ
@ራማቲዩብ Жыл бұрын
ፈጣሪ እጅግ አብዝቶ ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ ! እናንተን ስንሰማ ወደ ሰዋዊ ማንነት እንመለሳለን ! እጅግ እናመሰግናለን
@fithebarkot1556
@fithebarkot1556 Жыл бұрын
😊😊
@fithebarkot1556
@fithebarkot1556 Жыл бұрын
😊😊
@YealemtsheayGetachew
@YealemtsheayGetachew Жыл бұрын
ፍቅርዬ እንደ ስምሽ ፍቅር ነሽ እውነት እዉነት ....
@hdxz7664
@hdxz7664 Жыл бұрын
ዶክተርዬ ፍቅር በጣም እናመሰግናለን በእውነቱ ትምህርታችሁ ጠግቤም ኣልጥግበውም ብሰማው ብሰማው ኣልሰለቸውም በእውነት ለኛ ለጎልማሶች ለብቻ ክቻላችሁ ለብቻ እኛን ሚመጥን ትምህርት ኣቅርቡልን
@besufekbesu513
@besufekbesu513 Жыл бұрын
ምን እደምልክ አላውቅም በጣም ነው የምወድክ የማደንቅክ በምንም ሁኔታውስጥ ብሆን ያንተን ትምህርት አሳልጨርስ ወደሌላ ነገር አልሄድም እያንዳንዱ ቃላቶችክ አጥንት ሰርስረው ይገባሉ በጨዋ አንደበት ስለምታወጣቸው ጠያቂዋም እርጋታሽ ደስ ይላል
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥህ
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለ. ብዙ ተምረናል ዶ/ር ለዚ ትውልድ እዳተ አይነቱን ያብዛልንን❤🙏
@senayetwoldemichael4717
@senayetwoldemichael4717 Жыл бұрын
ዶክተርየ ተባረክልኝ አእምሮየን እንዳነጻ የረዳሀኝ ከቤቲ ጋር ቃለ መጠየክ ካረክ ጀምሮ ሂወቴን እንድመለከት አርገሀኛል ተባረክ ተባረክ
@tekabetsegaye3735
@tekabetsegaye3735 Жыл бұрын
ዶ/ር.እኔ.ስላንተ.መግለፅ.ያቅተኛል.ሁሌም. አንተን.መስማት.ሱስ.ነው.የሚሆንብኝ እድሜው.ጤና.ይስጥህ.በየቤታችን.በህይወታችን.የምንኖረውን.ነው.ግልፅ.አድርገህ የምትነግረን.እናመሰግናለን...
@fedibintabrar2736
@fedibintabrar2736 8 ай бұрын
ወላሂ ለምን ውሽት የኩላሊቱን ሁሉን አእምሮዬ ውስጥ አስቤው አውቃለው ግን አስተግፊሩሏህ አላህ ይቅቅ ይበለኝ የእውነት በመጀመሪያ አላህን አመሰግናለሁ በመቀጠል ለምሰጡት ትምህርት በጣም አድርጌ ነው የማመሰግነው
@meletsegeye5413
@meletsegeye5413 Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ውሳኔ ትምህርቱን ጨርሶ ለሚኖር ሳይሆን ለነዚህ በጣም ያስፈልጋል ያኔ በተማሪነት ቢደርሱልን እናም ድነን ነበር
@muheasefa2936
@muheasefa2936 Жыл бұрын
ዶክተረ ...አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያቆይልን የዘመኔ ድንቅ ስው 🙏🙏🙏🙏።
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 Жыл бұрын
GOD BLESSED YOU KEEP UP 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ወይ ጉድ የዘንድሮ ልጆች አሰብኩ ለ ልጆቸ ዋው ምርጥ ፕሮግራም ነው ዶክተርዩ ፍቅርዩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@dawited2402
@dawited2402 Жыл бұрын
ይህ የተባረከ ሰው ዛሬ የሚያስፈልገኝን ትምህርት በአስፈላጊው ሰዓት ነው የሰጠኝ እናመሰግናለን ወንድማችን Dr/መዳጄነህ እህታችን ፍቅር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እናመሰግናለን
@ሌላሰው-ፈ8ሸ
@ሌላሰው-ፈ8ሸ Жыл бұрын
እናመሰግ ናለሁ ምርጡ የሃገሬልጅ ከዶክተርም በላይ ነክ
@hayatmohammed2255
@hayatmohammed2255 Жыл бұрын
ውድ ዶክተር ፤ በኔ ትውልድ ውስጥ አንተ ስላለህ በጣም እድለኛ ነኝ፡፡ አንተን ስላወኩህ አላህን አመሰግነዋለሁ፡፡ የተባረከ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልኝ፡፡ በኔ ውሥጥ በጣም ሰርተሀል ቀይረከኛል፡፡
@daborahaset3654
@daborahaset3654 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ እራሴን ያየሁበት ፕሮግራም ነው ቁ 2 ቀጣይነት ቢኖረው እላለሁ
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን እድመ ለናንተ ሁሉም ነገር ተምራለው ግን የስሜት የቀረኛል እሱም እይስራውበት ነው እረ በናፃየህን የመስለ ትምህርት ማግኝት መታድል ነው so Thank you very much
@goitomtemelso6535
@goitomtemelso6535 Жыл бұрын
ዋዉ ምን ማለት እንዳለብኝ ኣላውቅም ግን እኔ የጸዳውበትን ነገር ልንገራቹ ከ5ት ዓመት በፊት በጣም የምወደው የማደቀው የህት ልጅ ነበረኝ እድሜው 13 ነበር ግን ኣላውቅም ሞተ ከዛ ብዙ ሰዋች እግዚኣብሄር መረጠው ይሉኛል ምንድነው ይሄ ነገር እያልኩ ሳወርድ ሳወጣ መጨረሻ ላይ ይሄ እግዚኣብሄር እየመረጠ የሚወስድ ከሆነ ለኔ ኣይጠቅመኝም ማለት ጀመርኩ በዛው እየባሰ የለም ወደማለት ደረስኩ ኣሁን ግን ዶክተር ለሁሉም መልስ ሰጡኝ እና ኣምላክን ይቅርታ ጠይቄ ተመልሻለው
@semharteklebrehan2208
@semharteklebrehan2208 Жыл бұрын
Docter wedajeneh betam Ewedhalew, ena Amesegnhalewu ante mtawerachewuna mtastemrachewu Hulu hiwetachn ykeyraku egzabiher Ybarekk rejem edmye ystet 🙏🙏🇪🇷🇪🇷
@Amsale-z4c
@Amsale-z4c Жыл бұрын
ዶ/ር የብዙ ህይወት የምትቀይር ሰዉ ነህ እናመሰግናለን
@raheltekle1811
@raheltekle1811 Жыл бұрын
እኔ እንባይን እያረገፍኩ ነው የሰማሁት ዶክተር ድፍረት ባይሆንብኝ ደውሎ ቢያወራኝ ደስ ይለኝነበር ነብሴ ትደሰታለች አሁንም ያስፈልገኛል
@samso9413
@samso9413 Жыл бұрын
ውነት. የተባረከ. ትምህርቱእዴት ይገባል ዋው. ማዳሜን እቃስሰብር. ስትጫውብኝ. ይችን ትምህርት ላስረዳት. መልካምናት ግን እቃሲሰበር. እደወፍ ስትዘል ትውላለች
@alexibrhchimdzr5404
@alexibrhchimdzr5404 Жыл бұрын
Thank you ዶክተር ወዳጄነህ !!!!🙏🏾🙏🏾
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
ፍቅር እናብ ዶክተር ወዳጄነ በጣም እናመስገናለን የአምሮ ምግብ ስለሰጠከን ❤❤❤❤❤
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
ካታስትሮፋይዘሮች ናቸው ያሰለቹን!... ኢትዮጵያን በትነዋል በአእምሮኣችው!
@AminaJewar
@AminaJewar Жыл бұрын
ዶክተር በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው እጅግ በጣም አመስግናለው ባለውለታዬ ነክ
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 Жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ተምሬብሀለሁ ፍቅር አድናቂሽ ነኝ ተባርኪ ፍቅር።
@addiscompass-pl4kl
@addiscompass-pl4kl Жыл бұрын
ቅን ልቦች ህናመሰግናለን ።አንዳንዴ የስልክ ፕሮግራም አዘጋጅታችሁ ከማህበረሰቡ ጋራ በ ላይቭ ውይይት ብታደርጉ እላለሁ
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
እግዚአቤሔር ዘመንኸ ይባርከው ውድ መምህራችን
@AxumawitTsehaye
@AxumawitTsehaye Жыл бұрын
Wowwww Amazing teaching thank u so match All of u God bless u ❤❤❤🙏🙏🙏
@allalk7757
@allalk7757 9 ай бұрын
😮እዴት ደሰይ ይላል ውይይታችሁ
@martatadesse7609
@martatadesse7609 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን አብዛኞቻችን እንሰማለን መተግበር ያዳግተናል😢
@matyzeleke281
@matyzeleke281 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ የልጅቱን ስታነቢው ፍቅር ውስጤንበጣም ነው የረበሸው
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀ በጣም በጣም እናመሰግናለን በእውነት ይሄ ፕሮግራም ሂወትን የሚለውጥ አእምሮን የሚነቃ ነው በርቱ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይጥልን ❤❤❤❤❤
@lizhenen5395
@lizhenen5395 Жыл бұрын
Who else is grateful for this show specially Dr. Wedajeneh? amazing as always please keep going u guy's have no idea የስንት ሰው ህይወት እንደምትለውጡ እና እንደምትታደጉ ተባረኩ ፍቅርዬ በጣም ጎበዝ በርቺልን❤
@zuzutube9837
@zuzutube9837 Жыл бұрын
ዶክተርዬ ❤ ኣላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ሠሞኑ ድባይ እይቼክ በጣም ደሥያለኝ
@Mነኝእድለኛዋየሙፍቲትውል
@Mነኝእድለኛዋየሙፍቲትውል Жыл бұрын
በብዛት ጠንካራ አድርጋችሁኛል ❤እናንተን ያዳመጠ ብዙ እንደሚማር ተስፋ አደርጋለሁ
@mehretmathewos9835
@mehretmathewos9835 Жыл бұрын
ስላም እንዴት ሰነበታችሁ።የዛሬዉ ደግሞ ይለያል እድሜና ጤና ተመኘሁ
@ZanuHatta
@ZanuHatta Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቹ ከዚህ በላይ ለትዉልዱ እንድታስተምሩት
@AddisuGyohannes
@AddisuGyohannes 11 ай бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው፡፡
@amentube9980
@amentube9980 Жыл бұрын
ሰላም ለናነተ እጅግ በጣም ትልቅና ትኩረት ያልተደረገበት ጉዳይ ነው ያነሳችሁት ክበሩኝ ❤🙏❤️
@EndryasHaile-o1e
@EndryasHaile-o1e Жыл бұрын
እውነት በጣም አእምርህን ነፃ ሁነህ እንድታስብ የማደርጉ ነው እና ከምስጋና በላይ ምንም የለኝም
@aklilubirhanu5986
@aklilubirhanu5986 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው በረከቱ ይብዛላችሁ።
@hiwotaragie8754
@hiwotaragie8754 Жыл бұрын
የዛሬዎቹ ልጆች ሁሉ ነገር ስላተሙዋላላቸው የሚኖሩበት ምክንያት ያጣሉ::ሁለተኛው ፊልም እያዩ ያንን ተጋባራዊ ለማድረግ ሲሞክሩ ድብርት ውስጥ ይገባሉ
@ዓወትኣሸብር
@ዓወትኣሸብር Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ኣባታችን ዶክተር ወዳጄነህ መሃረነ በጣም ነው የሚወድህ ካንተ ብዙ እየተማርኩ ነው ኣከብርሃሎህ ከሰሜን ኢትዮጵያ ራያ
@ቢኖድ
@ቢኖድ Жыл бұрын
Dr. wodajeneh bante ene etsenanalehu fetari rejim edeme yiseteh wondeme
@surafeltefera8778
@surafeltefera8778 Жыл бұрын
Your passion for teaching and genuine care for your students shines through every Video. Thank you for making a difference in my life, Dr. wodajeneh meharene.
@tigistbeyene7591
@tigistbeyene7591 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ደስስስስ ትላላላችሁ ❤❤❤❤
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Жыл бұрын
now i understand why my sister have that scars in her hand she did it before 7 years when she was in high school . thank to god now she graduate from commerce and have good job and she is on the right trace. after this show i understand this will help me for my kids.Thank you guys
@mitawiha316
@mitawiha316 Жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል ስለ ትምህርቱ አስፈላጊነት❤
@theverytop10
@theverytop10 Жыл бұрын
This show is really Important show ! Specially at this Moment! I really suggest this show should be translated and reach out to all Ethiopians! Much Love and respect 🙏
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
We love you dr wodajenh ❤❤❤❤ you are Gold
@selemungebyaw6495
@selemungebyaw6495 Жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር ነሽ እኮ ስራሽ ሁሉም እወድሽለው፡ቀጥይበት።
@mimigebremariam4582
@mimigebremariam4582 Жыл бұрын
Really so proud of you Doctor. እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@BARAKAT-AD
@BARAKAT-AD Жыл бұрын
እውነት ነው ፍቅር ከምንም በላይ ምስጋና ስለፕሮግራሙ ቃላት ያንሰኛል ፈጣሪ ይባርክላችሁ❤
@Tiru110
@Tiru110 Жыл бұрын
ዶክትር ወዳጄነህ ለወጣቶች ይበልጥ የሚያስተምር ለጉልማሳዎችም የህይወት ጉዳናን የሚያስተምራቸው ላጡትና ካለማወቅ ህይወታቸው የተመሳቀለ እንዳይሆን የተሳሳቱበትን አመል ወይም መንገድ አራሚ ትምህርት ነው። በጣም አመሰግናለሁ🙏
@addisnugatu6396
@addisnugatu6396 Жыл бұрын
Thankyou Dr and fiker
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 Жыл бұрын
Berek belu our special gifts for Ethiopia and Eretria🏆🏆🏅🥇 We love you so much💕💕💕
@genatgenat7165
@genatgenat7165 Жыл бұрын
እንመሰግናለን በጣም
@abiyterefe4507
@abiyterefe4507 Жыл бұрын
Upgaraded from gold to diamond!!! I love this show
@lishangind0530
@lishangind0530 Жыл бұрын
Thanks so much for coming ❤❤❤❤come in peace next week 🙏 ❤I can't wait until the next week ❤❤❤Thanks again 🙏
@eliabalemu2300
@eliabalemu2300 Жыл бұрын
ያነበበውን እየተረጎመ ሰው ማስደመም እና መስራት ይለያያል። በየሚዲያው ከመበጥረቅ ሀገረ አንጡራ ሀብቷን አፍሳ ባስተማረችህ ሙያ እንኳን አልሰራህላትም። እውቅና ፍለጋ ትንከራተታለህ።
@goitomtemelso6535
@goitomtemelso6535 Жыл бұрын
ዋዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wassiewasesh-vr6rl
@wassiewasesh-vr6rl Жыл бұрын
ዲ,ር ወዳጀነህ እንዎድሃለን። እህት ፍቅር የምር ውድድድድድ ነው ማደርግሽ።በርቱልን አያልፈኝም ፖርግራማችሁ❤
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
ድጋሜ ሰማሁት ጻፍኩት ❤ግን ደሞ ሁል ግዜም አዳምጠዋለሁ 👏
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ዶክተርዬ ፍቅር እንኳን ደና መጣችሁ
@getnetfetene8501
@getnetfetene8501 Жыл бұрын
የምን ጊዜ ጎበዝ ዶ/ር
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 Жыл бұрын
ዶክተር ሲከፍኝ ልጆትቼን አስባለሁ ልክ ነው ለኔም ስርቶልኛል ልጆቼን እና እግዚአብሔር ሳስብ እርፍት ስላም አገንኛለሁ ዶክተር የስጠህንን የቤት ስራ ተግባራዊ ለማድረግ እግዚአብሔር ይርዳን አመስግናለሁ።
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Жыл бұрын
❤❤❤❤ልክ ነው
@sewmehone1736
@sewmehone1736 Жыл бұрын
የማከብራቹ እና የምወዳቹ ፤ስለመልካሙ ትምህርት እና ምክር እናመሰግናለን!!!🌹🌹🌹🌹🌹
@titi465
@titi465 Жыл бұрын
Geta yibarkathu endet des belogni new yesemawut betam temarekubet mejemeriya geta amelak yi.esgen ende ante ayinet wendem yesetan zemenathu yibarek shi amet nurlen le enden ayinet dekama geta yazegajek sew nekna Thank you
@mikiinspire
@mikiinspire Жыл бұрын
Helpful and people need more like this...
@admasuabebaw466
@admasuabebaw466 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ ሰላምህ ይብዛ
@meskeremabuu1183
@meskeremabuu1183 Жыл бұрын
Thank yon🙏🙏❤❤❤❤
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 Ай бұрын
What a life changing Lesson.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН