No video

አንችን ካለ (Anchin Kale ) New 2024

  Рет қаралды 30,481

Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)

Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)

Күн бұрын

Пікірлер: 162
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 4 ай бұрын
ሀገራችን ሆነን ሀገራችን ናፈቀን እዉነት ተናገርክ አዱኛ 😢 በቅርቡ ልዑል እግዚአብሔር ሰላሟን ይመልስልን 😢
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 4 ай бұрын
ሚጣየ የኔ ወርቅ እድግ በይልኝ ❤❤❤ ህፃን ልጅ በጣጣጣጣምምምም ነዉ እምወደዉ❤❤❤❤ ደግሞ እኮ ሁላችሁም የጠጠር ዉሃ ነዉ እምትመስሉት ክፉ አይካችሁ❤❤❤
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 4 ай бұрын
እግዜኦኔ አቤት ውበት የማርቆስ እንቁወች ❤ምናባቴ ልሁንላችሁ ከቶ 😢😢😢😢❤❤💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayejc2810
@tesfayejc2810 4 ай бұрын
አሱቤና እመቤት።አይ አስክስታ! የገሬ ዋሽንት❤❤❤❤❤❤ሁላችሁም❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 4 ай бұрын
ጥበብ ትክክለኛ ቦታዋን አግኝታለች በቃ ምን ልበላችሁ ሁለገብ ናችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤ አጀቡሽ ና ታዴ ስለሌሉ ቅር ብሎኛል😢 እሱቤ በጭፈራ አንደኛ 👌❤️❤️
@seni7013
@seni7013 4 ай бұрын
እሱቤ ምርጡ ወኒያም በጎጃምኛ እስክስታ አንደኛ ይመችህ አቦ ❤❤❤
@afo5830
@afo5830 4 ай бұрын
እኔ እኮ ጋሽ ገረመውን እንዴት እንደምወደው😘😘👍እስኪ እንዴኔ ገሬን የሚወድ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
እኔስ 💝ድምፁ ❤
@user-zs9yr5iv4h
@user-zs9yr5iv4h 4 ай бұрын
እሱባለዉእና እመቤት የአገራችን ዘፈን በእጅጉ ነዉ ያስደሰታችሁን ኑሪልኝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-rt9rl9bq6e
@user-rt9rl9bq6e 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢ወይ ትዝታ 😢😢😢😢😢ስደት የስራህን ይስጥህ 😢😢😢😢ስታምሩ ስወዳችሁ አይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xg9yz3fu5v
@user-xg9yz3fu5v 4 ай бұрын
እሱቤንና ያይኔ አበባን ሙቼ ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤❤❤
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 4 ай бұрын
በጣም የተመራረጣችሁ ውቦች፣ጽዱዎች፣ ባለሙያዎች፣ተዋንያኖች፣ትሁቶች፣ባለለዛዎች፣በትክክል አዋቂዎች፣ወዘተ፣፣፣በርቱ በጣም ነው የምታስደስቱት በዛ ላይ የማያገባችሁ ውስጥ ገብታችሁ አትነካኩም ይሻላል በርቱ ውዶች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው የወደፊት ብርሀን ብቻ ነው የምታሳዩት በርቱ😊😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tikur.Anbessa
@Tikur.Anbessa 4 ай бұрын
በትክክል። ትክክል ወርቆች።
@eyoab700
@eyoab700 4 ай бұрын
አልሚየ እህቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።የኛን ቤት ደረጃም ነው ያልሽው ...የኔ ውድ እድሜና ጤናን ያድልልን።
@tadegeayana9489
@tadegeayana9489 4 ай бұрын
ነቅንቀው ሱቤ❤
@aberashhune
@aberashhune 4 ай бұрын
የምር ዋሽቱን ስሰማ ሆዴ ከረበሽ አይ ሀገሬ ማን እደሀገር እግዚአብሔር ሀገረችንን አላም ያድርግልን 😍❤ኢትዮጵያዬ እወድሻለሁ ሀገሬ❤🙏
@wubalembayeh8984
@wubalembayeh8984 4 ай бұрын
ዉዶችዬ በጣም በጣም ታምራላችሁ
@destamelese3244
@destamelese3244 4 ай бұрын
ዋዉ የዛሬዉ ዴግሞ ይለያል የኔዉዶች ስወዳችሁ❤❤❤❤
@ብሩክታይት
@ብሩክታይት 4 ай бұрын
እኔም ትዝ አለኝ ሀገር ,,አምላኬን መቼ ነው ስደት በቃሽ ምትለኝ😭
@elsabekele8124
@elsabekele8124 4 ай бұрын
😢😢 ዉይይ ትዝታ ❤ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አገራችን ሰላሙን ያምጣልን 😢
@mekiafeker6961
@mekiafeker6961 4 ай бұрын
ያለም ወርቅየ ልጅ አላት ማሻ አላህ😍😍😘
@tesfayejc2810
@tesfayejc2810 4 ай бұрын
ናፍቃችሁኝ ነበር።እንኳን መጣችሁ።
@endeshaw527
@endeshaw527 4 ай бұрын
በቃ ከ አሁን በኋላ የሀገራችን የባህል አምባሳደር ሁናችኋል!!!
@nebiahmed3297
@nebiahmed3297 4 ай бұрын
From uk thank you ,you all are liking very beautiful 😀❤️
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 4 ай бұрын
Our beautiful and attractive culture ዋሽንቱ😥❤አባቴ ትዝ አለኝ ማታ ማታ ዋሽንት ይጫወትናል። እንዳውም ገረመው ራሱ አባቴን ነው የሚመስለው ሞገሱና ፀጉሩ አባታለሜ❤
@bizu-e4g
@bizu-e4g 4 ай бұрын
ትለያላችሁ ምርጦች በርቱልን❤❤❤
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x 4 ай бұрын
እስክስታ ሲችሉ እሱቤና ፀይሞ ልጂ ዋው❤❤❤❤
@አህላም966
@አህላም966 4 ай бұрын
የዛሬዉ ደሞ ልዩ ነዉ❤❤❤❤❤
@afo5830
@afo5830 4 ай бұрын
እሱቤ የቤተሰቡ ድምቀት
@user-sz5vd2bp3u
@user-sz5vd2bp3u 4 ай бұрын
ወየን እምዋ
@hannanahmed88
@hannanahmed88 4 ай бұрын
ውዶቺ ስታምሩ አላህ ያቆያችሁ አቦ የት ኢዶነው ታዲ እሱቤ አለ እሱቤ አሬፍ ነህ ምታ አቦ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 ай бұрын
አቤት ስታምሩ😍😍😍😍
@user-ko3fx6de3t
@user-ko3fx6de3t 4 ай бұрын
ታደ ከነሚስቱ ብርቁ የሉምሳ❤❤❤❤❤
@user-zs9yr5iv4h
@user-zs9yr5iv4h 4 ай бұрын
ዉዱችየ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ሠላም የአገሬ ልጅች❤
@emuadmasu873
@emuadmasu873 4 ай бұрын
አትዬ አልማው እወድሻለው የኔ ደርባባ እናት አንች የምልሸ በጣም ሰለምወድሸ ነው❤
@muluneshtegena
@muluneshtegena 4 ай бұрын
እትየ.አልማዝ.እናቴን.ትመሥላለች.የኔዉድ
@saraaa3879
@saraaa3879 4 ай бұрын
ውይይይይ ኧረ ውዶችዬ ሽንብራ እሸት በጣም ነው የምወደው የተባረከ ይሁን ብሉልኝ ግን እኔስ መቸ ነው የምበላው 😢አየ ስደት ያልፍ ይሆን
@parahemasfaw7691
@parahemasfaw7691 4 ай бұрын
ወይእሱባለው ግን ሰውነትህ አጥነት አለው ወይኔ ❤❤❤❤ያስንጥርጥይ የሚነፋው ነካክቶ ነካክቶ ወይሀገሬ አፈርልብላላችሁ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@muluneshtegena
@muluneshtegena 4 ай бұрын
የሀገሬ.ህዝቦች.ሠላማችሁ.ይብዛ❤❤❤❤❤❤
@user-gi7qc3bc1k
@user-gi7qc3bc1k 4 ай бұрын
ደሞቼ ስወዳችሁ 🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🌹🌹
@afeweld5291
@afeweld5291 4 ай бұрын
ውብ ነው! ሁሉ በእጁ የሆነ አማራ ይህ ባሕል፣ ትሁፊት፣ ማንነቱ እንዲጥፋ ደስታው እንዲገፈፍ፣ እንዲባክን ዙሪያውን በምቀኛና ወራሪ ተከቧል። ★ይህንን የባሕል የሃይማኖት አብሮ ሠርቶ፣ አብሮ መብላትና መደሰትን ሊነጠቅ አይገባም!። *ትሁፊትን መጠበቅና ማስቀጠል የማንንም ፍቃድና ትዕዛዝ ሳይጠብቅ እያንዳንዱና ሁሉም ዓይንና ጆሮውን ማንቃት ኀላፊነት አለበት። እናመሠግናለን!! 💚 💛 ❤
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x 4 ай бұрын
መጡ መጡ ማሮች❤❤❤
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 4 ай бұрын
እስይ እልልልልልልልልልልልልል አማራዬ
@SelameEshtou
@SelameEshtou 4 ай бұрын
Mnewu bayachihu snt gza teyekachihu ❤❤❤❤❤❤❤❤ ewedachihlehu selamachihu ybzalgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@belayneshdarge1685
@belayneshdarge1685 4 ай бұрын
Fantastic, keep it up
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 4 ай бұрын
አላህሀገራችንሠላምያርግልያረብ❤❤❤🎉🎉🎉
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 4 ай бұрын
ድስኩሩ ተጀመረ ክክክክክክክ❤❤❤❤❤❤
@meron7439
@meron7439 4 ай бұрын
ህፃኑ ሲያምር ❤ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ ። ዛሬ እነ ታዴ የት ሄዱ እነሱ ድምቀት ናቸው
@user-fc7ng6id3k
@user-fc7ng6id3k 4 ай бұрын
እማማ አልማዝ የኔ ቆንጆ ደግ ሰው ❤❤
@bezawitmulubrehan7505
@bezawitmulubrehan7505 4 ай бұрын
በስምአም የቆንጆ መአት ያገባና ያላገባውን ለዩልን
@Yeshi987
@Yeshi987 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@abebechalamni1777
@abebechalamni1777 4 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ይህን አድነታችንን ፍቅርን ሰላምን አምጣልን ዘረኝነት ይወደም ዘር ለገበሪ ይሆን ሰው በሰውነቱ ተከባብሮ ያኑርልን እግዚያብሔር ሆይ ይህን ቀን አምጣልን ሰለናትህ በድግል ማሪያም ሰም እንጠይቃለን❤❤❤❤❤❤❤
@brukfetene7070
@brukfetene7070 4 ай бұрын
ያይኔ አበባን ወድጃት ልሞት ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@fayisalata5678
@fayisalata5678 4 ай бұрын
እሱባለው ቀደደው ተመቸኝ ይመችህ❤❤❤❤
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 4 ай бұрын
ሱሶቹ አለባበስ ትወና የአማርኛው የእስክስታው ድንቅ ነው ታምራላችሁ አቦ
@nebiahmed3297
@nebiahmed3297 4 ай бұрын
Where is she Abegeshe? i love her we have a lot commons ❤️
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 4 ай бұрын
እኳንደናመጣችው ❤❤እውነትነው እደናፈቀን እደተገደልን እደታሰርን እደተፈናቀልን አንቀርም ይህም ያልፋልእፋ 💚💛❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ስታምሩ ውድድድድድ❤❤❤
@user-uj2fl1fl7u
@user-uj2fl1fl7u 4 ай бұрын
ደስ ትላለችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k 4 ай бұрын
ወይኔ እደው ምን አባቴ ላርጋችሁ😢 ስታምሩ እግዚአብሔር አይለያችሁ የኔውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@user-pd1id7si8g
@user-pd1id7si8g 4 ай бұрын
❤❤❤❤ሁሉነገርያምራባችሀል🎉❤❤❤
@rekiktibeb638
@rekiktibeb638 4 ай бұрын
ስታምሩ ምርጥ የሀገሬ ልጆች
@AMATEM23
@AMATEM23 4 ай бұрын
ሀገራችን ሆነን ሀገራችን ናፈቀን።ደግ ብለሀል ባብማዋ!!! አለባበስ ግን .... ሁሌ ያውም ሁሉም ሰው የኔጣ የሚለብስ እንደለለም አትርሱት እንጂ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 ай бұрын
በዓላቸዉ እኮ ነዉ በዛ ላይ የ ኢትዮዽያዉያን የጥንቱ አለባበስ ነጭ ፈትል በራሳቸዉ የተፈተለ እንደሚለብሱ አትርሳ የፈረንጅ ልብስ አሁን መጤ ነዉ አዉራንባዎችን ተመልከት
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 4 ай бұрын
Yayesh sewadishe ❤❤❤
@muluneshtegena
@muluneshtegena 4 ай бұрын
ዉይ.የዋሽንቱ.ድምፅ.የአገሬን.ናፍቆትና.የባሠ.ጨመረብኝ
@monali2071
@monali2071 4 ай бұрын
እምዋ እና ታዴ የሉምሳ
@madi2644
@madi2644 4 ай бұрын
ሠላምናችሁ
@user-sw7bl6rf2w
@user-sw7bl6rf2w 4 ай бұрын
ዊይ ሥወዳችሁ ❤❤❤ ሠላማችሁ ይብዛልን እናተን ሣይ ሥደት ላይ መሆኔን እረሣለሁ
@asteramenyeredahegneyesusa2422
@asteramenyeredahegneyesusa2422 4 ай бұрын
Esube altechalkm wey setamru ❤
@Tikur.Anbessa
@Tikur.Anbessa 4 ай бұрын
❤❤❤ ኑርልን
@zdtube5432
@zdtube5432 4 ай бұрын
አቤት ውበታቸው❤
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi 4 ай бұрын
እመዋ የቴደች❤❤❤❤
@selomedamte1960
@selomedamte1960 4 ай бұрын
አቤት ስታምሩ::
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 4 ай бұрын
የድሮዋን ኢትዮጵያ ናፍቀችን
@keralemmekuriaw5931
@keralemmekuriaw5931 4 ай бұрын
በርቱልን የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤
@melatgirma9609
@melatgirma9609 4 ай бұрын
Weye Yetey Almaz demese betame yasazenale yaselekesale😍🥲 andye yedegemilene.
@belayenesh3862
@belayenesh3862 4 ай бұрын
ዋዉ ምርጦችዬ ❤❤❤❤❤
@user-xr7re9xg3n
@user-xr7re9xg3n 4 ай бұрын
እሱቤ እስክስታክ ወይኔ 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗😘😘😘😘
@selomedamte1960
@selomedamte1960 4 ай бұрын
አያ ገሬ ነፍሴ:: ዋሽንትህ ሆድ ያስብሰኛል::
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
በአካል ባያቹ ብዬ ተመኘው በጌታ 💝
@fatumaawel5749
@fatumaawel5749 4 ай бұрын
እወይ እንደት እደናፈቀኝ የኔዉዳቸየ❤❤
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉❤❤❤🎉
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
Love ዎቻችን 💝💝💝💝እድሜ ይስጣቹ 🤣እማማ ኢትዮጵያ ይሄን ፍቅር ይመልስላት 💝
@nadiramuhamed2396
@nadiramuhamed2396 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@meron7439
@meron7439 4 ай бұрын
በጠቅላላ ቆንጆዎች ናቸው ስታም በርቱ በርቱ ። እኛም ላይክ እናረጋለን እባካችሁ SUBSCRIBED አርጉ😊
@gagababa7443
@gagababa7443 4 ай бұрын
abet siwedachweko hulachwm❤❤❤😘
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 2 ай бұрын
አያ ገረመው ጥላየ ወንድሜን ትመስለኛለህ እንዳንተ ዋሽት ይወዳል ዋሽት ከእጁ አትጠፍም ስራ ሲጨርስ ከብት ሲያበላ እቤት ከእራት በኋላ ሁሌ ግን ልጅ ስለሆንሁ ጀሮ ሰጥቼ አድምጨው አላቅም አሁን ግን ጎጃም አገሬ ስመለስ ዋሽንት ንፍልኝ እለዋለሁ እሱ ቢተወው እንኳን አስታውሰዋለሁ እግዚያብሔር ለአገራችን ያብቃን ስደተኞች እህት ወንድሞቼ🙏😢❤❤❤
@mishu372
@mishu372 4 ай бұрын
የከተማ ልጅ ነኝ ግን ዋሽንት ስሰማ ልቤ ፍስስ ይልብኛል ደሞ ሲስዬን በጣም ነው የወደድኩት የአነጋገር ለዛና ቅላፄ አለው❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 4 ай бұрын
እሱቤ ያየሽ 💝ገረመው 💝ወይዘሮ አልማዝ 💝አለምወርቅ ❤ሲሳይ 💝ሁሉም ዉቦች 💝💝💝ድምቀቶቻችን 💝
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 4 ай бұрын
በርገጥ ሁልግዜ ትካዜ ጭንቀት ሰልችቶናል ግን ዘፈኑ ፆም ከተፈታ በሗላ ቢሆን አሪፍ ነበር መዝናኛ ሰለሆ ቀላቅሉበት😊😍🙏👍
@mulyemuhe2772
@mulyemuhe2772 4 ай бұрын
እናቶቸ ደጉ ያሀገሬ ሰው ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤
@aziza1426
@aziza1426 4 ай бұрын
ትለያላቹህ እኮ❤❤❤❤ኑሩን❤❤
@SamirahSamira-cm7ne
@SamirahSamira-cm7ne 4 ай бұрын
ዉይ ስታምሩ❤❤
@mobilmobil4608
@mobilmobil4608 4 ай бұрын
Yaz Goje ❤
@eyoab700
@eyoab700 4 ай бұрын
አልሚየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 4 ай бұрын
የኔ ወርቆች ስታምሩ ❤❤❤❤
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 4 ай бұрын
Ere emu alitechalechim
@DubaiShj-gi9jy
@DubaiShj-gi9jy 4 ай бұрын
አይ እናት ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ😢
@enzybelay8411
@enzybelay8411 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ማርያምን ስወዳቹ ፍቅር ናቹኮ
@zamzamahmed4636
@zamzamahmed4636 4 ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-fc7ng6id3k
@user-fc7ng6id3k 4 ай бұрын
ያለም ወርቅየ የኔ ደርባባ ልጅሽ ነው
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 4 ай бұрын
ሀገሬ❤❤❤❤
@user-ih6bd6xp4s
@user-ih6bd6xp4s 4 ай бұрын
ትዘት❤❤❤❤❤
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 15 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 19 МЛН
"መድገም እወዳለሁ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Medigem Ewedalehu New Ethiopian Dirama) 2023
31:10
ውላችን አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ (Wulachin New Ethiopian Dirama) 2024.
36:37
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 22 М.
"አንሳላት" ገራሚ የገጠር ድራማ(Ansalat New Ethiopian Dirama) 2024
20:01
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 74 М.