አንችው ነሽ ክፍል ዘጠኝ (9) ምዕራፍ አንድ

  Рет қаралды 5,148

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

Күн бұрын

Пікірлер: 69
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 4 жыл бұрын
Telegram.me//ZewagSeid ቴሌግራም የዚዋጅ ሰኢድ
@ኩንፈየኩን-ሸ4ዀ
@ኩንፈየኩን-ሸ4ዀ 4 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራሕመቱላ ዶክተር አይሠራም ቴሌግራሙ ዲጋሜ ከተቻለ ላክልን እፈልገዋለሁ ጀዛከላ ሕይረን
@firdousfir6493
@firdousfir6493 4 жыл бұрын
Ayikftm balh etele garmn lik lakulnan
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 4 жыл бұрын
Linku telkuwal
@ኩንፈየኩን-ሸ4ዀ
@ኩንፈየኩን-ሸ4ዀ 4 жыл бұрын
@@doctorzeyne6913 አይሠራም ለዛ ነዉ ዲጋሜ ላክልን ካላሥቸገርንሕ ይቅርታ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
@@doctorzeyne6913 ዶ/ር ሊንኩን አስቀምጥ ስም ሳይሆን ይህ አይከፊትም እሽ
@wehenetyegegutyub5553
@wehenetyegegutyub5553 4 жыл бұрын
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ያረብ ያአላህ ወላሂ ስወዳቹ አላህ ሱብሃነ ወተአላ ከኔ አብልጦ ይውደዳቹ አላህ ዱንያ አሀራችሁን ያሳምርላችሁ ጃዛቁምላህ ህይር ደስ የሚል አስተማሪ ስለ ትዳር የተነሱበት እርሶች ብቻ ሁሉም ነገር ደስ ይላል ኢንሻአሏህ ቀጣይ ክፍል
@ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ
@ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ 4 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍነዉ መኪያ የሚቀያይረዉ እማ እደዛዉ ሴትንም መቀያየር ስለሚፈልክ ልክ እደጃኬቱ መቀያየር ስለሚፈልግ አይመችም ለትዳር ማሜ ማሻ አላህ አላህ በስማነዉ የምንጠቀም ያድርገን እናተም አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@7111Zainb
@7111Zainb 3 ай бұрын
ማሻአላህ አለይኩም
@werdamdet8551
@werdamdet8551 4 жыл бұрын
አኸለን ዶክተረ ዘይኔ አንቺው ነሸ የማይረሳ ትዝታ አልኸምዱሊላህ እኔም አሁን የራሴ የምለውን መረጭ አለሁ በቅረቡ ኢንሻአላህ
@ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ
@ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ 4 жыл бұрын
ዶ/ር አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ ሰለላሁ አላሂይ ወሰለም አሚንንን ያረብ አልህምድሊላሂ
@MekiyaTube
@MekiyaTube 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶ/ር ዜይኔ በርቱልን አላህ ይገዛችሁ ጀዛክአላህ አላህ ኸይር ሁለተኛም ቢሆን ጣፉጭ ነው
@ኩንፈየኩን-ሸ4ዀ
@ኩንፈየኩን-ሸ4ዀ 4 жыл бұрын
ብት መሐመዲ ጀዛኪላ ሕይረን ለአላሕ ብየ እወዲሻለሑ አላሕ ይጠብቅሽ ይዚዲች ኢልመን ብክርሽ በጥቅሉ የምታቀርቢቸዉ ነገሮች ሑሉ እወዳቸዋለሑ በርችልኝ አትጥፊ ምከሪኝ ግጥምሽም ናፍቆኛል አላሕ ነገራቶችን ያመቻችልሽ አትጥፊብን ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላ ሕይረን
@ለይላየቱብ-ኀ1ቘ
@ለይላየቱብ-ኀ1ቘ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
*ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ዶ/ር ዬ እንኳን ስላም መጣህልን🎉🌷🌷🌷🙏*
@sadaasadaa6185
@sadaasadaa6185 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@niymafatma1101
@niymafatma1101 4 жыл бұрын
አህለን ውድ ወንድሜ ሥወድክ አላህ ኢጠብቅህ በጉጉት ነው ሁሌ ምጠበቅህ ቢት መሀመድ ሠላም በልልኝ ናፍቀሽኛል አንዳንዴ ብቅ ብቅ በይ በላት
@ኢክሩቢንትባባ
@ኢክሩቢንትባባ 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ስላም እርህመቱላሂ ውበርካቱ አህለን ጀዛካላህ አንቺው ነሽ ወይ ስውደው ያርብ
@asiajemal1998
@asiajemal1998 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል
@kadeejamustafa9653
@kadeejamustafa9653 4 жыл бұрын
ማሽላህ
@الحمداللهعلكوليحل
@الحمداللهعلكوليحل 4 жыл бұрын
አህለን ወንድማችን ጀዛካላህ ኸይር
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@መይሙናእናቴንናፏቂ
@መይሙናእናቴንናፏቂ 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ዶክተር ዘይኔ
@እሙረያልየአቡደላንግስትነ
@እሙረያልየአቡደላንግስትነ 2 жыл бұрын
👌👌👌👍👍👍👍🌹🌹🌹
@niymafatma1101
@niymafatma1101 4 жыл бұрын
ዋለይክሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የዋትሣብ ጉሩቡ አሥተዋውቀኝ በፊት ነበረኝ ሥልክ ተበላሽቶብኝ ጠፋብኝ ጀዛከላህ ከይር
@Bd-vm8tp
@Bd-vm8tp 4 жыл бұрын
ዋሌይኩም ወሰላም 🥨🥨 አህሌንን 🥨 ጀዛኩምአላህ ኸይርር🥨🥨
@Maitha.Alqemzi
@Maitha.Alqemzi Жыл бұрын
@sadiaabdu7269
@sadiaabdu7269 4 жыл бұрын
Ahlen
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 4 жыл бұрын
ዋአሊኩም ወሰላም ወረክመቱላሂ ወበረካተሆ
@zainabseid9408
@zainabseid9408 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ
@ኡምሪሀናመሬምነኝ
@ኡምሪሀናመሬምነኝ 4 жыл бұрын
ዶክተር ዘይኔ ግን ለምድነው ዋትሳፕ ላይ አቺውነሽ የማይለቀቅልኝ ዩቱብ ለስሞታ ነው የገባሁት 😂😂😂 ከቻልክ ዩቱብ ላይ የምትለቀውን ሁሉ በዋትሳፕም ብትለቁልን ደስይለኛል በተለይ በኦዲዮ ። ዘዋጅ ሰኢድ ውስጤ ነው❤❤❤
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 4 жыл бұрын
ኡኽቲ ይላካል እኮ ኮድ ስንት ላይ ሁነሽ ነዉ
@ኡምሪሀናመሬምነኝ
@ኡምሪሀናመሬምነኝ 4 жыл бұрын
ኮድ 11 ላይ ነኝ ተልኮ አያውቅም ላኩልን ብዬም ተናግሬ ነበር መልስም አልሰጡም ።
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
@@ኡምሪሀናመሬምነኝ እንደ እህት ኮድ 11 እየተለቀቀ ነው እማ የዛሬውም ይለቀቃል🤔❓
@ኡምሪሀናመሬምነኝ
@ኡምሪሀናመሬምነኝ 4 жыл бұрын
@@sofitube6115 ታዳ ወኔ ለምድነው ማይመጣው በየሳምንቱ ሁሌ ነው ምጠባበቀው
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
@@ኡምሪሀናመሬምነኝ እኔጃ ውላሂ የዛሬው ብቻ ነው ያልተለቀቀው እንጂ ይለቀቃል
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን
@ኒካአሳሪዩቶብ-ወ3ነ
@ኒካአሳሪዩቶብ-ወ3ነ 4 жыл бұрын
واليكوم السلام ورحمةالله وبركاته حياك الله وستاذ دوكتر زبني
@radyiatube1266
@radyiatube1266 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን
@ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ
@ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበርካቱ
@Fufu_9394
@Fufu_9394 4 жыл бұрын
ላይቭ መስሎኝ አንደኛ ልሆን ነበር አህሌን ያዶክተር
@خيريهخيريه-ز4ث
@خيريهخيريه-ز4ث 4 жыл бұрын
አሰሉአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌንንን
@hananhussenee9932
@hananhussenee9932 4 жыл бұрын
የቴሌግራም ቻናላችሁን ላኩልን ይሄ አይሰራም
@user-Sadi
@user-Sadi 4 жыл бұрын
አንደኛነኝ
@niymafatma1101
@niymafatma1101 4 жыл бұрын
አው ማዳም ቀደምሽኝ
@asiajemal1998
@asiajemal1998 4 жыл бұрын
እኔ የምለው አንድ ወንድም ነበረኝ እድሜው አስራ አንድ እና ቁርአን ይቀራ ነበር ቁርአን ለመቅራት ሀዲስ ለመማር ይጓጋል እና ቤተሰቦቻችን መውሊድ አክባሪ ናቸው ብመክራቸው እቢ አሉኝ እኔ አልሀምድሊላህ በስደት ስበብ ዲኔን አውቄለሁ እና ወንድሜን አህለል ሱና ወል ጀማአ ከሆን የሂፍዝ ማእከል እንዲቀራ እፈልግ ነበር እና እስኪ ንገሩኝ የት ሂዶ ቁርአን እዲቀራ ሀዲስ እንዲማር ላድርግ አገራችን ጎንደር አካባቢ ነው ከሽርክ ከቢድአ እዲርቅ እፈልጋለው በልጅነቱ ዲኑን እንዲያውቅ እዳሳውቅ እና ምርጥ እስታዝ ወይም ምርጥ የሂፍዝ ማእከል ጠቁሙኝ ውዶቸ
@zademarr453
@zademarr453 4 жыл бұрын
አዲስ አበባ መርከዝ ሙስጥ
@medinabntbaba4127
@medinabntbaba4127 4 жыл бұрын
ወላሂ አላህ ይሣእዳችሁ ይሄን በማሰብሽ አላህ ይውደድሽ ምርጥ እህት ነሽ አላህ አንችንም ቤተሠቦችሽንም በቀጥተኛው መንገድ ይምራንይምራችሁ
@ቢንትአህመድየሰኪናታ-መ5ጸ
@ቢንትአህመድየሰኪናታ-መ5ጸ 4 жыл бұрын
አህለን ዶክተር
@abdallaalketbi4297
@abdallaalketbi4297 4 жыл бұрын
አህሌን
@hananhussenee9932
@hananhussenee9932 4 жыл бұрын
አድስ ነው የበፊቱ
@ብርቱካንየከላላዋአልሀምዱ
@ብርቱካንየከላላዋአልሀምዱ 4 жыл бұрын
የግሩብንሊክላኩልን
@zinnatmohamed2807
@zinnatmohamed2807 4 жыл бұрын
ኧረ ስራ አትፈቱ እደት ይደገማል ሆሆሆ ሌላም ትምህርት አለ
@fatimafatima6987
@fatimafatima6987 4 жыл бұрын
የቴሌ ግራም ሌክ ላኩልን እስቲ
@ብርቱካንየከላላዋአልሀምዱ
@ብርቱካንየከላላዋአልሀምዱ 4 жыл бұрын
አህለን
@kedhabshawet2749
@kedhabshawet2749 4 жыл бұрын
،ከግሩቡ አገቡኘ 0538131465
@hananhussenee9932
@hananhussenee9932 4 жыл бұрын
ወደ ግሩፕ ውሰዱኝኝኝ
አንችዉ ነሽ   ክፍል  አስር (10)  ምዕራፍ አንድ
28:20
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 5 М.
አንችው ነሽ  ክፍል  አስራ አንድ(11)
29:18
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 4,2 М.
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 3,9 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 26 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
🪶 ጠብታ ማር - ሙሉ መፅሐፍ
3:08:51
አብሪ መፅሐፍት 🪶 Abri Books
Рет қаралды 1,5 М.
አንችው ነሽ   ክፍል አስራ አምስት (15)
36:29
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 5 М.
26 August 2019
1:00:02
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 30 М.
አንችው ነሽ ክፍል አስራ ዘጠኝ (19) በቢንት ሙሀመድ
25:24
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 6 М.
The Old Man and the Sea -Audio Book -
3:57:27
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 562 М.
አንችዉ ነሽ  ክፍል አስራ ሁለት(12) ምዕራፍ አንድ
24:45
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 3,6 М.
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39