No video

26 August 2019

  Рет қаралды 30,504

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

5 жыл бұрын

Пікірлер: 769
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 5 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ዉድ የዶክተር ዘይኔ ዩቱብ ተከታታዮች እኔ ፌስቡክ ስለማልጠቀም በዬ ፔጃችሁ እንድታስተዋዉቁሉኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ
@user-bj2ly6xo9x
@user-bj2ly6xo9x 5 жыл бұрын
walykum selam warhmatulhe wabrekatw
@zedtube2269
@zedtube2269 5 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድማችን ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላሁም ኸይር አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን በጣም የምወደው የአንችው ነሽ ፕሮግራም ቢንት ሙሀመድ አላህ ያቆይሽ ሀያት እና አፊያ ይስጥሽ እህታችን በጣም አስታማሪ ፕሮግራም ነው ያረቢ ትክክለኛ የእሱ ባሮች ያድርገን,
@ramubintrebato5008
@ramubintrebato5008 5 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እሺ ኢንሻ አላህ
@user-ug1bt2gj3y
@user-ug1bt2gj3y 5 жыл бұрын
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE እንሻአላህ
@user-wi1yg4cx2i
@user-wi1yg4cx2i 5 жыл бұрын
መርሀባ
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 5 жыл бұрын
አንችዉ ነሽ ረዘም እንዲል ያረግነዉ በደከምን ሰአት ተስፋ በቆረጥን ጊዜና ኢማነችን ሲደክም እንዲሁም በህወት ስንማረር ለአላማችን ፅናት እንዲሆን ከማሰብ አንፃር ነዉ
@fatiah2254
@fatiah2254 5 жыл бұрын
መርዘሙ ተመችቶኛል ሀቂቃ አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ
@muridabintabdelwahid2192
@muridabintabdelwahid2192 5 жыл бұрын
በርቱ ቀጥሉበት አላህ ይጨምርላቹ
@fetikonjo8427
@fetikonjo8427 5 жыл бұрын
ኧረ የምን መርዘም አጥሮብኛል ምነው ሙሉውም ትረካ ብቻ በሆነ ጀዛኩሙላህ!!!
@HUSMIHABESHA
@HUSMIHABESHA 5 жыл бұрын
wollahi kehiwotachn gar yetekoragne hiwot weled new anchew nesh lehulachnm yelewut meknyat saliha yeman tihon beye saseb baleke elalehu gen demo bzu temhrt eyagegnenbet selehone bayalek yasbelal Allah yetebkachehu doctor zeyne ena bint mohammed shukren Jezakellah kheyeren
@hananmuhamad7713
@hananmuhamad7713 5 жыл бұрын
አይጠብም ሀቂቃ እጥፍ ቢረዝም ጀዛኩም አልፍ ኸይረን ወጀዛ
@ramubintrebato5008
@ramubintrebato5008 5 жыл бұрын
ከ አንድ በላይ ላይክ ሰብስክራይብ ቢቻል ኖሮ 1000 ጊዜ ባረግ ደስ ይለኝ ነበር
@hayatiyoutube1967
@hayatiyoutube1967 5 жыл бұрын
እኔም እደዛ
@hafizam4447
@hafizam4447 5 жыл бұрын
ሀታ እኔ ራሱ
@jamujaamugsgghshd4678
@jamujaamugsgghshd4678 5 жыл бұрын
ትክክልነሽ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 5 жыл бұрын
ያሬት ቢቻል ኖሮ
@semirabitislamislamsthesol9393
@semirabitislamislamsthesol9393 5 жыл бұрын
አው ሀቂቃ
@amenaaamenaa2662
@amenaaamenaa2662 5 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣችሁ እኔ ያችው ነሺ አፍቃሪ ነኝ ደሞ አደኝ ነኝ እስኪ አችው ነሺን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 5 жыл бұрын
ይሄው እኔ ገጨሁሸ ሁቤ
@ferdouseljana1260
@ferdouseljana1260 5 жыл бұрын
ኮሜት ማንበብ ዉሰጥ ነወ የመዳምን ስራ ሰጨሪስ አዳምጠዋለሁ
@amenaaamenaa2662
@amenaaamenaa2662 5 жыл бұрын
@@ferdouseljana1260 አብሺሪ እህት አላህ ያግዝሺ ስራውንም ያቅልልሺ
@We-nc8cu
@We-nc8cu 5 жыл бұрын
እኔምገጨሁሽውዴ
@semirabitislamislamsthesol9393
@semirabitislamislamsthesol9393 5 жыл бұрын
አኪድ ሁላችንም
@hossen4924
@hossen4924 5 жыл бұрын
ማሜ እና ሳሊሀ እደኔ ይጋቡ የምትሉ👍👍👍👍👆👆
@user-mw9cy4vb2p
@user-mw9cy4vb2p 5 жыл бұрын
ሳሊሀ የፉኢ ናት በኔ
@hossen4924
@hossen4924 5 жыл бұрын
ላ የማሜነት
@user-dp6hi1zx8d
@user-dp6hi1zx8d 5 жыл бұрын
ሳሊሀ ይ ፉፉ ናት እንሽአላህ ማሜ ይሀቢብን እህት እረስሚን ያግባ በቃ ማሜ ሳሊሀ ካግባ አባቱን ታስታውስውለች
@user-cs9mn5bj5p
@user-cs9mn5bj5p 5 жыл бұрын
ያአሏህ እኔም ተስፋ አለኝ የማሜ እድኮን ምናለ የሳሊና የማሜን ጉዳይ ቢያሳውቁን ሀሪፍነበት ሆ በጭቀት ሞትኩኮ
@fafi3005
@fafi3005 5 жыл бұрын
ሷሊሀ የማሜ ነች ኢሻአላህ
@user-ug1bt2gj3y
@user-ug1bt2gj3y 5 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እስቲ የሳሊሃን ተምሳሌት ለመሆን የምትፈልጉ ብት መሃመድን የምትወድና እደ ሳሊሃ ለመሆን የምትፈልጉ ላይክ ግጩኝ
@brrb8529
@brrb8529 5 жыл бұрын
100000 ገጨሁሽ
@kedikedi4999
@kedikedi4999 5 жыл бұрын
ቢንት ሙ/ድ ቃል የለኝም ለአንች ምርጥ ፀሀፊ ነሽ በመፅሀፍ ይሆንልናል ብየ አስባለሁ ሷሊሀ አንችን በኮቴ ነው የምከተልሽ rolle model ነሽ!
@munerasedtagawaentanenafak8797
@munerasedtagawaentanenafak8797 5 жыл бұрын
እዳ ሶሊሀማ የማይፈልግ አለ አልልም በትምር እፍፍፍፍፍፍፍ ድስ ስትል አለህ ሁላችንም የድርግን
@user-dp6hi1zx8d
@user-dp6hi1zx8d 5 жыл бұрын
እኔ እራስን ነው መህን ይምፍልግው 100%
@user-gl4rh8ce6z
@user-gl4rh8ce6z 5 жыл бұрын
ወላሂ መሽአላህ
@munthakedra2927
@munthakedra2927 5 жыл бұрын
*መሽኩርንንንን ቢንት መሐመድ አቤት ከሁሉም ነገር ሚገርመኝ ከጊዜው አፃር ሥታቀርቢ አሏህ ይጠብቅሽ ዶክተር ዘይኔም በኢትዮ ኔቶ ብቻ አሏህ በኢኽላሥ ያድርግላቹህ ያርብ አድናቂያቹህ ነኝ*
@user-jv5ul3xy8j
@user-jv5ul3xy8j 5 жыл бұрын
አሁን እኮ ሰኞ መሆኑንም እየተጠራጠርኩ ነበር ስትቆዬ አህለን ብለናል የኛ ሱሶች
@user-fj1gf4zf7i
@user-fj1gf4zf7i 5 жыл бұрын
አረ ታው ውድ እህቶሽ ፕሮፋይላቹ አንድ አይን ለምንድነው የምታረጉት ግን ትርጉሙን ታውቁታላቹህ በጣም ከባድ እኮ ነው
@user-jv5ul3xy8j
@user-jv5ul3xy8j 5 жыл бұрын
@@user-fj1gf4zf7i አልገባኝም ልታስረጅኝ ትችያለሽ
@user-fj1gf4zf7i
@user-fj1gf4zf7i 5 жыл бұрын
ውድ እህቴ አንድ አይን ምልክት የሰይጣን አምላኪወች ወይም ራሳቸውን ሰይጣንን ብለው የሚፈርጁ ብዱኖች ሎጎ ነው እና በ ኒቃባችንም መጥተው የነሱን አርማ እኛ ሳናውቅ እየተጠቀምን ነው ውድ ለበለጠ መረጃ ጎግል ላይ ታገኚዋለሽ እኔ የገባኝ ይሄ ነው
@user-jv5ul3xy8j
@user-jv5ul3xy8j 5 жыл бұрын
@@user-fj1gf4zf7i አኡዙ ቢላህ እድህም አለ እዴ
@user-zz8mv7sn1f
@user-zz8mv7sn1f 5 жыл бұрын
ያኢላሂይ እኔስ በጣም ተጨነኩ አላህ ይፈርጃቸው ያርብ ሳሊን ለኡኤ ያርጋት ያረብ
@user-hw5tv2os7m
@user-hw5tv2os7m 5 жыл бұрын
*በየሳምጡ የምጠብቀው አችውነሽ ቤተሠቦች እንኮን ደህና መጣችሁ (ቢንት መሀመድ ደሞ ድምፆ ያምራል ማሻ አላህ)*
@naninani-pp1nt
@naninani-pp1nt 5 жыл бұрын
አችው ነሽ በዩቱብ መሆኑ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ግሩፕ ላይ አስተያየት መስጠት ስለማይቻል አሁን አመች ሆኖል አልሀምዱሊላህ አችው ነሽ ውስጤ ነው
@getacho1369
@getacho1369 5 жыл бұрын
እሰኪ አችዉነሺ ጉሩብዉሰጥ አሰገቢኘ ማር
@naninani-pp1nt
@naninani-pp1nt 5 жыл бұрын
አላህምድልላ አለኩልሀል Getacho ቁጥርሽን ከታች አስቀምጭልኝ
@fetikonjo8427
@fetikonjo8427 5 жыл бұрын
አማና ፉኤና ማሜ አግብው ሰይወልዱ ፕሮግራሙ እንዳያልቅ አስረዝሙት
@alhamdulillahforeverything7356
@alhamdulillahforeverything7356 5 жыл бұрын
አለን ሷልያ አለን መሀመድ አለን ፊፊ አለን ብንት መሀመድ አለን ዶክተር ዘይኔ አብድል ባስጥ እዴት እደምወዳቹ ከኔ በላይ አላህ ይዉደዳቹ
@jamujaamugsgghshd4678
@jamujaamugsgghshd4678 5 жыл бұрын
አሚንንን
@jamujaamugsgghshd4678
@jamujaamugsgghshd4678 5 жыл бұрын
ላይክ ያንሳን የምንሆን ያድርገን ያረብ
@user-hw4lc4ko5k
@user-hw4lc4ko5k 5 жыл бұрын
H ነኝ ሥደተኛዋ እኔን ያጓጓኝ መጨርሻውን ማየት
@ayshamuhammed2835
@ayshamuhammed2835 5 жыл бұрын
masha Alha jaza kum alf khayir batam das yilal
@sadadinku1175
@sadadinku1175 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ቢንት መሀመድ አላህ ይጨምርልሽ ያንቺው ተምሳሌት ያድርገን አላህ ስራቹ በኢህላስ ላድርግላቹ ሲቀጥል በመፃፍ ቢታተም ደስ ይል ነበር እርስ በራሳችን ተጋግዘን እንደ አድማጩ ብዛት ሲታይ ያስደስታል እና ሹራ አድርጉበት ባይ ነኝ
@sadatube5715
@sadatube5715 5 жыл бұрын
ሶኞ እስኪመጣ በጉጉት መዉ እምጠብቀዉ በሳምት ሁለቴ ይለቀቅልን እሲ በሳምት ሁለቴ ይለቀቅልን እምትሉ እደኔ ላይክ አርጉኝ
@mawbisunkamo275
@mawbisunkamo275 5 жыл бұрын
M
@mawbisunkamo275
@mawbisunkamo275 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@user-mu5sn3kt7n
@user-mu5sn3kt7n 5 жыл бұрын
እስኪ አይከፈልበትም አላህ እንዴ ፉኤ ያለ ባል ይስጥሽ በሉኝ አላህ አይቸግረውም ስወዳችሁ💝
@user-zb9zk4ze8v
@user-zb9zk4ze8v 5 жыл бұрын
አለህ ከፉኤም በላይ የሆነውን ይስጥሽ ካዝናው ሙሉ ነው መች ያልቅበታል
@user-fj1gf4zf7i
@user-fj1gf4zf7i 5 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ
@fozifozi245
@fozifozi245 5 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ ውዴ
@user-mu5sn3kt7n
@user-mu5sn3kt7n 5 жыл бұрын
አሚንንንንን ውዶችየ 🌹
@hussen3546
@hussen3546 5 жыл бұрын
እላህይወፍቅሽ
@kunfayekunwalatehezanin7815
@kunfayekunwalatehezanin7815 5 жыл бұрын
Mash Allah baxam des yamili tareki naw wowow katekalakachehu buzum alikoyehumi gin baxam des yamili nachawi wowow saliha baxami wibe nache Allhe yecamirelate are lahulachewim fue mame saleha hulachewim des yelalu allhe yecamirelachaw salihan mahon temanahun mash Allah
@user-rb1mo4zn9u
@user-rb1mo4zn9u 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እደት ነችሁ የዘዋጂ ሰይድ አባሎች ጀዛኩምላህ ከይር ለዝህ ህይር ስራ ለምታበረክቱልን ኡስታዝ ዶክተር ዘይኒ እና ቢንት ሙሀመድ ህይር ሰራችሁን አላህ ይክፈላች አችው ነሽ የማንነቴ ገፀ በረከት ነው መጨርሻ ምን እደሚሆን የአላህ
@user-pp8pm9dl6o
@user-pp8pm9dl6o 5 жыл бұрын
ኧሯ እኔ አላምንም ማሜ አላገባም ነው ሲል የሰማሁት ሆ እረ ፈጥናችሁ የሳሊሀንና የማሜን ጉዳይ አሳውቁን ምነውሸዋ እኛምኮ በሀሳብ አለቅን
@user-ol9mg6vd4w
@user-ol9mg6vd4w 5 жыл бұрын
ክክክክክ ማሜ እኔን:የማገባውን ያህልነው የጓጓሁት ሣሊሃን እሥኪያገባ
@user-pp8pm9dl6o
@user-pp8pm9dl6o 5 жыл бұрын
@@user-ol9mg6vd4w ሀሀሀሀ
@fetikonjo8427
@fetikonjo8427 5 жыл бұрын
Kkkkk
@fkmamiwuste862
@fkmamiwuste862 5 жыл бұрын
አህለን ጀመኢን ዘዋጅ ሰይድ አዛጋጅና አቅራቢይ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ ውድ የኣንቺው ነሽ ታዳሚያን በሙሉ ሁላችሁንም ረበና ይጠብቃቹ @ዛሬም እንደወትሮው በጣም አሪፍ ነው ቢንት ብዙ ትምህርት ሰቶናል ያፍታህ እብዲሁም ሳሊሃ ሀያኣዋ @ መሀመድ በርቺ የኛ ልዩ መጨረሻውን ለመስማት ያብቃን!
@toyibaseid6023
@toyibaseid6023 5 жыл бұрын
እኔ ሤት ልጅ በሚድያ የምቀርብ የምቃወም ነኝ ግን ብንት ሙሀመድ በጣም ነዉ የምወዳት ትምህርቷ ሁሉ በቁራአን ነዉ እንደሌሎች አት ሟዘዝም አላህ ይጨምርላት
@akrammohammed720
@akrammohammed720 5 жыл бұрын
አወእህት
@user-en3rp7cc4b
@user-en3rp7cc4b 5 жыл бұрын
ኧር ኡኡኡኡኡ የመጨረሻውን ለመሥማት ጓጓሁ እሥኪ ማነው ዕደኔ የጓጓው የመር ከሠኞ ዕሥከሠኞ ያለው ቀን አንችውንሺን ለመሥማት ይረዝምምብኛል ኡፍፍፍ
@fetihasadik1077
@fetihasadik1077 5 жыл бұрын
Mastawekiyaw beza minew
@fatimafat584
@fatimafat584 5 жыл бұрын
ያአላህ ማሜ ሲያሳዝን መች ይሆነ ግን ሷሊሀ የማሜ መሆኖን የምንሰማዉ በናፍቆት ልሞት ነዉ
@Tube-rt2cj
@Tube-rt2cj 5 жыл бұрын
50ኛ ውይይ የት ሂጀ ነው እሥኪ ሷሊሀን የሚወደ እጂ ያውጣ😋
@user-ph3cd9il5x
@user-ph3cd9il5x 5 жыл бұрын
Mash Allah Jezak allah kayr
@rehima7022
@rehima7022 5 жыл бұрын
ሷሊሀን ከማሜ ሌላ ካገባት ነገሩ ሁሉ ይበላሻል ምክንያቱም እሷ የፈኤ ምርጥ ስጦታው ናት እና
@HUSMIHABESHA
@HUSMIHABESHA 5 жыл бұрын
''''likbleshal sis saliha ye mame new mehon yalebat ''''
@amibintkelifa5201
@amibintkelifa5201 5 жыл бұрын
እኔ እንዳምያሰበው ከሆነ ሧሊሃ ለፊኤ ነው የሚትሆነዉ
@amibintkelifa5201
@amibintkelifa5201 5 жыл бұрын
እኔ እንዳምያሰበው ከሆነ ሧሊሃ ለፊኤ ነው የሚትሆነዉ
@user-dh5vi8pl6k
@user-dh5vi8pl6k 5 жыл бұрын
የእውነት አሁንስ በዛ ለምን ማሜንና ሷሊሀን አታጋቡልንም የእነሱን መጋባት ስጠብቅ የእኔን ማግባት እኮ እረሳሁት 😌
@user-po8wv7us1w
@user-po8wv7us1w 5 жыл бұрын
ሀቢቢቢቲ
@hawahawa1109
@hawahawa1109 5 жыл бұрын
ትክክል ሁላችንም ይኛን ነገር እረስን እኮ
@user-kc9nc3qe3k
@user-kc9nc3qe3k 5 жыл бұрын
kkkk
@fshewa2180
@fshewa2180 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@user-hn8lf5bb5e
@user-hn8lf5bb5e 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ እኔ እራሱ ልቤ ተጠልጥላለች እፍ የማሜ ካልሆነች አበድኩ አላህ የሱ ያርጋት
@haitseeidgsv4212
@haitseeidgsv4212 5 жыл бұрын
ትንሽ ሰማሁት በደንብም አልተረዳሁም ግን ያው ትረካም እና ትምህርት አዘል አለው እስኪ በዱአ አትርሱኝ ሱዋሊህ አላህን ፈሪ ባል እደው ምንም አይኑረውም ህዝቡ ጫት ቃሚ ሆነብኝ ደከመኝ
@user-ni7dq1ry5t
@user-ni7dq1ry5t 5 жыл бұрын
አህለን የአቺውነሽ አድማጮችና አቅራቢዎች አላህ ባላቹት ይጠብቃቹ ቢት መሀመድ ምርጥ አቅራቢያችን ሽኩረን ጀዛኬላህ ኸይረን የሠኞ ምርጥ ቁርሤ ነውና አይዘግብን ሥንል በትትና እጠይቃለን ሢቀጥ የዛሬው ቁምነገር የዘለ ነው ማሻላህ የአል ፈታ የአላህሥም ማብራሪያ ጠቅሞኛል ሽኩረን ለኩም
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 5 жыл бұрын
ውይ አንቺዉ ነሽ ሁሌም ሲያልቅ ምነው ባላለቀ እላለሁ ምርጥ ህይወት ወለድ ትረካ ነው
@user-hj9je6ve2p
@user-hj9je6ve2p 5 жыл бұрын
ማሻአላሕ ብት መሐመድ አላሕ ይጠብቅሽ የዛሬዉ ለየት ያለ ነዉ ማሻአላ ያአላሕ አላሕ ሡባሐነወ ታአላ ከመልካም ባሪያወቹ ያዲርገን
@ruru1489
@ruru1489 5 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ቢንት ሙሀመዲ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ በዚህ ፕሮግራም የምታስተላልፌቸው መልእክቶች በጣም አስተማሪወች ናቸው በየ ጊዜው የሚነሱት ሀሳቦች መልእክታቸው ያስተምራል ካቀራረብሽ ጀምሮ ለአላህ ብየ እወዲሻለሁ አላህ ከኔ በላይ ይውደዲሽ የሀሳብሽን ሁሉ ያሳካልሽ እኔም እውቀት ያላት በዲኖ ጠንካራ ጥሩ ሚስት ጥሩ እናት ጥሩ ልጂ መሆንን እፈልጋለሁ እና ዱአ አዲርጉልኝ እረስቸው ዶክተር ዘይኔ አንተም አላህ ይጠብቅልን ብዙ ነገሮችን ታስተምረናለህ በሂወቴ እንደዘዋጂ ሰኢዲ በደንብ የተከታተልኩት ፕሮግራም የለም
@user-dp6hi1zx8d
@user-dp6hi1zx8d 5 жыл бұрын
*እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ኢማኔ ቀነሳል ለአላህ ብላችሁ በዱአ አትርሱኝ ከልባችሁ*
@hafizam4447
@hafizam4447 5 жыл бұрын
እንሻ አላህ ኡኽቲ
@shemegamohammed8721
@shemegamohammed8721 5 жыл бұрын
አላህ ሙሉ ኢማን ይስጥሽ
@user-dp6hi1zx8d
@user-dp6hi1zx8d 5 жыл бұрын
አሚን አሚን ያርብ
@tube3979
@tube3979 5 жыл бұрын
ኡም እስማኢል ቲዩብ inshaa allah
@user-wx2sy5hr2v
@user-wx2sy5hr2v 5 жыл бұрын
አለሀምዱሊላህ ለአለማቱ ጌታ ለሆነው ለአላህ ምስገና ይገባው ሙስሊም አርጎ ለፈጠረን ቢንት መሀመድ& ዶክተረ ዘይኔ ጄዛኩመላህ ከይረን ዙዋጅ ሰኢድ ውስጤ ነሽ ብዙ የተቀየርኩብሽ የዋስታፕ ጉሩፕ
@fethiabotaro6270
@fethiabotaro6270 5 жыл бұрын
ወሌኩም አሰላም ወረመቱላህ ወባራከቱ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚለው ት/ት ነው በርቱ አላህ ይጨምራችሁ☝ የሴት ልጅ ህይወት በጣም ብዙ ወጠወረድ ውስጥ ነው የሚያልፉው በመጨረሻው አላህ ጥሩ ደስ የሚለው ነገር የሰማነን
@user-hc4bc1tm2u
@user-hc4bc1tm2u 5 жыл бұрын
አህለን ዉድና ተናፋቂዉ አንችዉነሽ እንኳንበሰላም መጣችሁ ዋዉ ማሻ አላህ በጣም ጣፋጭ ና መሳጭ ነዉ በተለይ አልፈታህ የሚለዉ ጀዛኩምሏህ ኸይር ዉዷ ቢንት ሙሀመድ ዶ/ር ዘይኔ አላህ ይጨምርላችሁ ምርጦች እንወዳችኃለን ከኛ በላይ አላህ ይዉደድልን
@user-nm8rc5cr2s
@user-nm8rc5cr2s 5 жыл бұрын
ማሻአሏህጀዛኩምአሏህኸይረን ቢንትመሀመድ&ዶ/ር ዜይኔ
@user-zv1fz2km4l
@user-zv1fz2km4l 5 жыл бұрын
አህለን የኛ ጀግኖች ወላሂ በጉጉት ስጠብቀው ነበር አንችው ነሽ እኮ ውስጤ ነው ስወደሁ
@imanmuhamad7315
@imanmuhamad7315 5 жыл бұрын
ከሁሉም በላጩ ጀዛክላህይርን ብያላሁ አላህ በዉቀትላይ ዕዉት በጤናላይ ጤና በሀብትላይ ሀብት በትትናላይ ትትና እንዲሁም ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃችሁ ዱአ አርጉልኝለኔም ቢንትመሀመዲ እንዲሁም ለሀገራችን በተለይ ስደት ያለንእህቶ ከፋቶንነዉያለነዉ በዱአችሁአትርሱንንን ዲህነትን ከሀገራችንን ያላቅልን መርርን ስደት
@hawaaomar1492
@hawaaomar1492 3 жыл бұрын
جزاكم الله خيرا شكران
@walloobatee9249
@walloobatee9249 5 жыл бұрын
Maashaa'allaah Taabarkaallaah
@hawaadam609
@hawaadam609 5 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጨምርላችሁ እኛም በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ ወላሂ አንችዉ ነሽ በጣም ደስ የሚል ነው አላህ ይጨምርላችሁ
@user-qi6kn7yo1j
@user-qi6kn7yo1j 5 жыл бұрын
አንችው ነሽ የህይወቴ ዋስትና ገፀበረከቴ ቢንት ሙሀመድ እናዶ/ ር ዘይኔ እንድሁም የዚዋጅ ሰኢድነ የአንችውነሽ ቤተሰቦችበሙሉ ጀዛኩምአላሁ ኸይረንበተለይ ቢንት ሙሀመድና ዶ/ ር ዘይኔአላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ጊዜአችሁን መስዋት አድርጋችሁ ቀንሌት ሳትሉ ለምታደርጉልን አላህ ይጠብቃችሁ እላለሁ እኔ አድናቂያችሁነኝ የአንቸውነሽአድናቂነኝ
@boker911
@boker911 5 жыл бұрын
Congra congra mame salihan agegnat lemejemeriya gizew nw mekinawn kemetachbet buhala ds yemil agatami waaaw zare ds yl nber gn hajin sastaws alekesku
@user-tk8po5ee9v
@user-tk8po5ee9v 5 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ዶክተር ዘይኒ ና ቢንት ሙሀመድ እንኳን ሰላም መጣችሁ ወላሂ በጣም ምርጥ ልብ ወለድ እና አስተማሪ ፅሁፍ ነው እኔ ይህን ትረካ ሳዳምጥ ብውል በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ኢማኔንና ጌታየን እንድቀርብ ስለማደርገኝ ነው ጀዛኩመላሁ ኽይረን
@user-gb9yx3xj5q
@user-gb9yx3xj5q 5 жыл бұрын
ዶከተር ዘይኔ & ቢት መሀመድ ጀዛኩመላህ ከይር ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል የሚያጎጎ ትምህርት አዘል ቭሮግራም ነው አላህ ይጨምርላችሁ
@user-sy4md3it7h
@user-sy4md3it7h 5 жыл бұрын
እንኮን ሰላም መጣችሁ እኔ ደሞ በቴሌግራም ስጠብቅ እረስቸዋለሁ ዩቱቡን ሆ መጨረሻ ልሁን።
@user-eu1ww3nn6g
@user-eu1ww3nn6g 5 жыл бұрын
አህለን ወላሂ በጉጉት ነበር እየጠበኩ ነበር ዛሬ ሰኞ አይደለም ብዬ ሰው እየጠየኩ ነበር ስትቆዩ
@fatimahasan3972
@fatimahasan3972 5 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላማሜአላህያሳካልህ
@user-zc8jz2kv4r
@user-zc8jz2kv4r 5 жыл бұрын
ዋለይኩም አስለም ወረህመቱሂ ወበራቱ አህለ ወሰህለን 🌹👏🏼👏🏼🌹🌹🌹🌹
@user-vs4xj2xx2w
@user-vs4xj2xx2w 5 жыл бұрын
ጀዛ ከአላህ ኸይረን በጣም ነው ምዎዳቹ
@user-rx5yh6ut7g
@user-rx5yh6ut7g 5 жыл бұрын
AS.WR.WB ke51gemero embi blogale balahe endat endemagegew erdug ena hiwetane yeteregaga yaregeleg eha orogram new syalfeg enadedalehu kecalachu ...😍😍😍😍gezakelaheyren geza 💕💕💕💕
@fetiyatube7210
@fetiyatube7210 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ. አንችው ነሽ ውስጤ ነው
@haleemahomar683
@haleemahomar683 5 жыл бұрын
ከሀገር ከወጣሁኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ቆንጆ ድርሰት ቆንጆ የአተራረክ ዘይቤ አንቺው ነሽን አየሁ እናቴ አባቴ ቤት ሆኜ አልጋዬ ላይ ገደም ብዬ የማዳምጠውን የሬዲዮ ትረካዎችን በትዝታ በደሇላ ጎተተኝ ቢንት ሙሀመድ በቆንጆ ድምፅ ቆንጆ አድርገሽ ስላቀረብሽልን ጀዛኪላ ሁቢ እንዲሁም ዶክተር ዘይኔ አላህ ይከትር ኸይራተክ
@user-um8ex9qu1s
@user-um8ex9qu1s 5 жыл бұрын
Ahelen anchiwe neshi betam newe emwdachiue Allah yetbekachiue
@user-vs4xj2xx2w
@user-vs4xj2xx2w 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፈአድ ወላሂ በጣም ነው የመሰጠኝ አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነው ምንጠቀም አድርገን
@wyqggqqhqhahaha5974
@wyqggqqhqhahaha5974 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ትልቅ ትምህርት ነው በርቱ በጣም በጉጉትነው የምንጠብቀው
@Ray-gx2nr
@Ray-gx2nr 4 жыл бұрын
ماشاءالله
@user-po6qj4ls6g
@user-po6qj4ls6g 5 жыл бұрын
wealeyikum'selam werahmetullahi weberekatehu Jezakumullahu keyiren ejig betam astemari program new allah yichemrlachihu Amiiiin yareb!! alfetah hulunm yekeyir berochi yikfetln insha'allah (Solellahu aleyhi weselem❤)
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ብቻ ውስጤ በእባ እየታጠበ ጨርስኩት ያመናን እኔም የልቤን ታውቃለህ አንተው እርዳኝ ኡፍፍ ፉኡ ሲያሳዝን ሳሊሀም የኔ ቢጤ ናት ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 5 жыл бұрын
Anchiew neshi wuste new jezakumyela keyir bint mohammed masha aallah tebarkerihman
@fetikonjo8427
@fetikonjo8427 5 жыл бұрын
ወይኔ የሃጂን ሞትና የማሜ ፀፀት የእኔ ታሪክ ብቻ ነው የሚገልፀው ለ7 አመት ተለያይተን በናፍቆት የደከመ ልቤ ጭራሹን የማያወጣበት ሃዘን ውስጥ ተዘፈቀ አባቴ እንደ ማሜ በሆነ ጉዳይ ደጋግሞ እየለመነኝ በአካል ሄጄ ሁሉንም አድርጌ ወጉን አሳየዋለው እያልኩ አመለጠኝ እሱን ካጣሁ በኃላ የጓጓሁላቸውን ስወዳቸው የነበሩ ነገራቶች በሙሉ አስጠሉኝ ላስታውሳቸውም አልፈልግም😭😭😭😭😭😭😭😭 እህ አባቴ ምን ልሁን ወላሂ ከባድ ነው እባካችሁ ወላጆቻችሁ የሏችሁን ነገር ለነገ አትበሉ ነገን የአላህ ፍቃድ ብቻ የሚስተናገድበት ቀን ነው የማትወጡበት እሳት ውስጥ ትገባላችሁ ከሃጂ ህልፈት በኃላ ስለ ሃጂና ማሜ ስሰማ አይኔ እኪያብጥ እራሴን ስቼ በሰመመን አባቴ ጋር ሆኜ ነው ማነባው
@user-bw7xc1hy6v
@user-bw7xc1hy6v 5 жыл бұрын
አይዞን አሏህያለውነው የሚሆን
@balochejanbalachihatmsi3178
@balochejanbalachihatmsi3178 5 жыл бұрын
Feti Konjo የሁላችንም። ወደዛውነንእፍፍፍፍፍፍ
@user-rv1zb4ly1b
@user-rv1zb4ly1b 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ሳሊን ለማሜ ሄለን ለረያን የሀቢብን እህትን ለፉኤ ሜሮንን ለሀቢብ ቢሆን ደስ ይል ነበር
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 5 жыл бұрын
የኔም ምኞት ነው ውዴ
@user-nm6ws4ib5q
@user-nm6ws4ib5q 5 жыл бұрын
ማናት ሜሮ ያን የመሰለ ሷሊህ ለካፊር እና በይ ጭፍራቤት ለምትዞር ሴት ዳራቹውት ሆ ብቻ ሁላችንም አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራን
@user-rx5yh6ut7g
@user-rx5yh6ut7g 5 жыл бұрын
ሳሊሀን ለ ፉፉዩ ማሜን ለኔ ምኞት አይከለከልም ማን ሞኝ አለ 😊😍😘
@fatumaahmed9683
@fatumaahmed9683 5 жыл бұрын
Amin
@hayat8748
@hayat8748 5 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ መሳጭ ፕሮግራም ነዉ ዉዶቸ ጀዛከላህ ቢንት መ/ዲ ሀቢብቲ አላህ ይጠብቅሽ ዶ/ር አንተም ሰላምህ ይብዛ ከአንዲ በላይ ሰብስክራይብ ቢቻል 1000 ጊዜ አደርግ ነበር
@user-ei7qs1gi4o
@user-ei7qs1gi4o 5 жыл бұрын
የምጀመራ የምሰው እኔ ነኝ አላህምዱሊላ እስኪ ውስጡ ምንእንዳለበት ልስማው
@user-bi5oc6dk2l
@user-bi5oc6dk2l 5 жыл бұрын
አይ ዛሬደሞ ሷሊሃም ማሜም ፉፉየም አስለቀሱኝ ኧረ እንደው ወይ ለማሜ ወይም ለፉኤ አርጉና ገላግሉን ያአላህ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 5 жыл бұрын
እንደኔ ጨነቀሽ አይደል ክክክክ
@khawladxb7080
@khawladxb7080 5 жыл бұрын
በጣም ልባችን ተጠለጠለ ዶክተር ሷሊሀን ለማሜ አድርጉና አሳርፍን
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 5 жыл бұрын
ፎዔ ሚስኪን አብሬህ አለቀስኩኝ ሷሊሃም አሳዘነችኝ እንሻአላህ ለማሜ ትሆናለች ለፎዔም ሷሊሃን በማጣቱ የደረሰብትን የልብ ስብራትን የምትጠግን ሃዘኑን የምታስረሳ ሷሊህ የሆነችውን አላህ ይወፍቀው ፎዔ የምር ጓደኛ ማን እንደ ፎዒ ማሜ አይዞሽ አሁንም ሷትቀደም ፈጠን በል እናትህን አስደስት ፎዔ ከራሱ አሳልፎ ሰጠህ ሌላው አይምርህም ማሜ ዋ !!!!
@user-rm6wm2lm8v
@user-rm6wm2lm8v 5 жыл бұрын
እኔ ሀዘን የያዘኝ የማሜ አባት በሞቱ ነው አላህ ይራህመው ለአንተ ያለውን ታገባለህ ከሷ የበለጠች እንጂ ያነሰች አታገባም ኢንሽ አላህ ማሜ አብሽር ሶሊሀም ላንተ ትሁንልህ በጣምምምም ጥሩ ልጅ ነህ ሀቂቃ
@user-iy8tt7xy1c
@user-iy8tt7xy1c 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱ አህለን ወሰህለን።በአቺውነሽ ምን የህል በህይዎተችን ለውጥ እደመጠን ብንወየይ ምን ይመስለቱሃል።
@user-iy8tt7xy1c
@user-iy8tt7xy1c 5 жыл бұрын
ግቡነ ሀሠብ እንለወወጥ እሺ የበነት።
@fufubintebrihem7476
@fufubintebrihem7476 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አለይኩም የሁልጊዜ አድማጫችሁ ነኝ
@user-rm6wm2lm8v
@user-rm6wm2lm8v 5 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱ ሊላሂ ወበረካቱሁ አህለን
@rehimakedir5639
@rehimakedir5639 5 жыл бұрын
በረቱ አስተማሪ ነው
@user-bn9lj7tx6n
@user-bn9lj7tx6n 5 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمت الله وبركاتهበቅድሚያ ለዶክተር ዘይኔ እና ለቢንት ሙሀመድ በጣም እናመሰግናለን ጀዛኩም አሏህ ኽይር በመቀጠል ሷሊሃ ማለት ቢንት ሙሀመድ ናት ልብ ወለድ ሳይሆን ህይወት ወለድ ማለት ነው እና ማሻ አላህ አሏህ ይጨምርላችሁ ግን በቃ ሷሊሃ ግን በጣም ደስ የሚል ልብ ትምህርት ነው እና ቀጥሉበት እኔ ግን ሷሊሃን መሆን እፈልጋለሁ እንዴት አድርጌ ልቀየር?! በአሏህ እስኪ ዱአም አድርጉልኝ ያአህባቢ ፊላህ ያርብ
@cd9903
@cd9903 5 жыл бұрын
የአላህ የኔም ነገር እደሷሊሀ ውስብስብ ያለ ነው ግራ ገባኝ አላህ የምለምነውን ሁሉ ይሰጠኛል ግን ቤተሰብ እኳን አይርዳኝም የሞተቸው እናቴን ከነገራቶች ጋር እያሰብኩ ማልቀስ ሆነ ለአባቴ አንድ ነኝ እኔም ከሱ ተለይቸ ማግባት ደስ አይለኝም ግን ነገራቶች ሁሉ እዳሰብናቸው አይሄዱም አባቴ አልርዳኝ አለ ምን ላድርግ ደግሞ አላህ የምፋልገውን የትዳር አጋር ነበር ዱአየን የሰጠኝ ይህን ፋርች ላግባ ማለት እኳን ፋርች በሰው ግፊት አይኔን ጨፍኝ ተናገርኩ ሴት ነኝ እኛ ደግሞ ሴቶች ለትዳር ያለን ጉጉት እጥፍ ነው እድሜ ይሂዳል ሁሉ ነገር በሰው ሀገር ብቻ ሁሉ ነገር ድብልቅልቅ አለብኝ ምን ላድርግ ብቻየን በሀሳብ መዋኝት ሆነ ምን ላድርግ ሜሪ ነኝ
@user-wn8nu9sy5p
@user-wn8nu9sy5p 5 жыл бұрын
አብሽሪ እህት ጠንካራ ሁኝ
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 5 жыл бұрын
አህለን ወሠህለን ኩን ፈየኩን አንቺው ነሽ ።ቤንት መሀመድ ስወድሽ በፍቅር ነው የኔ ናፍቆት።ዶ/ር አደንቅሃለሁኝ
@user-fm8ub3mu1d
@user-fm8ub3mu1d 5 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@user-mo8pp6km6e
@user-mo8pp6km6e 5 жыл бұрын
አኺ ዶ/ር አብዱልባሲጥ የእውነት ይሄ የማይደበቅ ባይሆንም ሀቁን ስትነግረን ደስስስስ ብሎኛል። እኔ በቴሌግራም የማይለቁት ሰብስክራይበር እንድጨምር ነው አይደል? አያልኩ ነበር ብቻየን እውንም ግምቴ ትክክል ነበር በyou tube መስማት የምወደው ቪደወ ሲሆን ነው አውድወ ከሆነ ግን ስራየኝ እየሰራሁ ስስማ ቻርጀር በቋጠብ እወዳለሁ ለዛ ነው ሽኩረን ለክ አኹና።
@user-uc1qz5bj6h
@user-uc1qz5bj6h 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችልኝ ያንቺውነሽ አፍቀር ደሞም አንደኝ ነኝ እስክ አንቺውነሽ የምትወድት ለይክ ግጭልኝ ዶክተር ዘይኔ አብድል በስጣ ጅዛክ አላህ ኸይርን
@fathimasathi8193
@fathimasathi8193 5 жыл бұрын
Walekumi..Salami..woramathullahi. Wobrakathu..masha..Allaha..wuste. Nachu..zawajji .Side. Beti. Mohammed .Ka. Lebe. New. Miwodishi. Hullemi..Allaha. Yitabikachu. Ensha. Allaha
@user-yd3wo2qz2c
@user-yd3wo2qz2c 5 жыл бұрын
Walyekyem maslam wabarkath
@MMmm-uh4hg
@MMmm-uh4hg 5 жыл бұрын
ጃዛኩምለህ አዘጋጅ ዶክተር ዘይኔነ ቢንት መሀመድ እጅግ እነመሰግነለን በርቱ
@ragyhragyh2769
@ragyhragyh2769 5 жыл бұрын
ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እኳን በሰላም መጣችሁ ውዴና ተናፋቂ ውስታዝ ዶር ዘይኔ ውድ እህታችን ቢት ሙሀመድ አላህ እድሜና ጤና እመኝላቹሀለሁ አላህ አይለየን ሁላችን ሰምተንም የምንጠቀምበት ያርገን አሚንንን በሉ ደግሞም አንድ ነገር ልንገራቹሁ አንቺው ነሽ በአስራምስት ቀን ወይም በሳምት ሊለቀቅ ይችላል ግን ያንን እስኪለቀቅ ይቱባቹም እዲታወቅ አድማጭ እዲበዛለት የመጀመሪያው ከቁጥ አንድ ጀምሮ ካላቹ ቢለቀቅ ጥሩ ይመስለኛል የሰው ሁሉ ሀሳቡ የለያያል በደብ እንድናዳምጠው እና አንቺው ነሽ ያላዳመጡ ስላሉ ይለቀቅ እላለሁ ሩቅያ አህመድ ነኝ
@User-xt1hb
@User-xt1hb 5 жыл бұрын
ጀዛኩምላ ኸዪረን
@makimamaki434
@makimamaki434 5 жыл бұрын
ጀዛከላሕ ኸይር
@user-xf3db2tu1k
@user-xf3db2tu1k 5 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ለአላህ ብየ እወዳችሁለሁ
@user-iw8qo1yq9l
@user-iw8qo1yq9l 5 жыл бұрын
ወሌኩም አሰለም ዎረማቱለህ ዎበረከቱ ኡንኳን ደነ ማጠቹ አድነቃቹ ነኝ ጡሩ ታሚርት አለዉ ታገዜቦ ለደማጣ
@user-pi9lp3gb5y
@user-pi9lp3gb5y 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ በጣም ደስ ይላል በጣም ትምህርት አለው እኔ ግን ከመጀመሪያው ስላስማሁት ሊገባኝ አልቻለም
@user-po8ie1er6j
@user-po8ie1er6j 5 жыл бұрын
ጀዛኩመላኸይር
@user-zr3xw2wd8x
@user-zr3xw2wd8x 5 жыл бұрын
አሰላሙአለኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሀባይቢ እዴት ናችሁ ማሸአላህ ተባረከላህ ደስሲል አልሀምዱሊላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ በርቱ ጠክሩ በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ነዉ አችዉነሽ ጥሩ ፕሮግራም
@huaweiprimer180
@huaweiprimer180 5 жыл бұрын
ቢንት ሙሀመድ አሏህ ጀዛሽን ይክፈለው ሀቂቃ ስለ አንች ምገልፅበት ቃል አጣሁልሽ ሲቀጥል ሷሊሃን ለፉኤ ሀቂቃ ልቡ እደተሰበረ ያአሏህ እዴት ብሎ ነው የሚኖረው አፍኖ ወይ አላወራው እረ ከባድ ነው!
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 5 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ሷሊሃ የፉኤ ነው መሆን ያለባት ባይ ነኝ ቢንት መሐመድ ፕሊስስስስስስስ ሷሊሃን ለፉኤ ኤኤኤኤኤኤኤ
@ealycarydowmarowmar2195
@ealycarydowmarowmar2195 5 жыл бұрын
Huawei Primer
@huaweiprimer180
@huaweiprimer180 5 жыл бұрын
@@rozyrozy3003 ሀቂቃ እሷም ትወደዋለች እሱም ይወዳታል ስለዚህ ሁለቱም ይጎዳሉ ማሜን ጠልቸው አይደለም ግን እሱ ለፍቷል ሞክሯል እዲሁም እሷን ቢገባም አባቱን እያስ ታወሰ ብዙ ልቡ ይሰበራል እና ሷሊሃ ለፉኤኤኤኤ ቱም ለፉኤኤኤ!
@hayatwegu9555
@hayatwegu9555 5 жыл бұрын
ትክክል በተሌ ከተማ ተወልደው ያደጉ ልጆች የገጠር ስው የመናቅ ይሁን ኩራት ይሁን አይገባኝ ብቻ ይጠራራሉ
@jemiyoutube3629
@jemiyoutube3629 5 жыл бұрын
Er mama lefoye setel ... lanet adergat....foyim betam yasazenal...
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 5 жыл бұрын
አለህ የበርታልን እኘም በሰመነው እውቃትን ምንቃስም ብቻም ሰይሆን ምንማርና ምንታታም የድርገን ያ አራህማን
@user-eb7tq1zy5l
@user-eb7tq1zy5l 5 жыл бұрын
جزاك الله خيرا استاذنا الكريم وكزلك بنات محمد جازكم الله خيرا على هذا
@user-pr9ll1hj6d
@user-pr9ll1hj6d 5 жыл бұрын
Hahelan wasahlane unkhn badana matachulin bagugute eyatabaqenachu nbare. Yagna jagenawche Allah ytabeqachu
@sofiahungeru5872
@sofiahungeru5872 5 жыл бұрын
የኔ ተነፈቂዋች ሁከን ደነ መጠቹ ጄዘኩም አለ ከይር አለ ኢኘንም ቀልበችንን በሱ እዝነት ምረት የርጥብልኝ በዚ በዚ ዘመን በጠም ሀየአ ጠፍቶወል አየችን አይጠቀን ኢኘ የለሱመንም ዬለንም ኢኘን ለኘ አይተውን ሰሉ አለ ነቢይነ ሀቢበነ ሙሀማድ ሰለወቱ አለኢ ዋሶልም ተስሊመ
@mrvip5025
@mrvip5025 Жыл бұрын
Ameeeeeeen Yerbe
@user-nm6ws4ib5q
@user-nm6ws4ib5q 5 жыл бұрын
ምስኪን ሷሊሀ ምስኪን በመሀል ተገላታች እኮ ያአላህ ቢነት ሙሀመድ ማአሻላህ ስል አልፍታህ የሰጥሽን ምርጃ እናመስግናለን ጀዛኪላል ኽይር በርቺልን ዶክተር እናመስግናለን ስምተን ምናደምጥ ያርገን
@ekruyalahbariya9881
@ekruyalahbariya9881 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@bantumuae8404
@bantumuae8404 Жыл бұрын
Subanalhaa 😢😢😢😢😢subanalhaasub 😢😢😢😢❤❤❤❤❤
አንችዉ ነሽ ክፍል 70 ምዕራፍ 5
1:07:44
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 34 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
አንችዉ ነሽ ክፍል 73 ምዕራፍ 5
1:05:32
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 30 М.
ትዳርን የሚገረግሩ 3 ሰበቦች   @AfricaTV1  @minbertv1 @Drzakirchannel @HudaTvChannel
9:30
አል-ዓፊያ ከፍተኛ የባህል ህክምና ማዕከል - Al Afiya
Рет қаралды 4,4 М.
አንችዉ ነሽ  ክፍል 71 ምዕራፍ 5
1:17:00
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 35 М.
አንችው ነሽ  ክፍል  አስራ አንድ(11)
29:18
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 4,2 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 77 ምዕራፍ 5 የሊፊኒ ይከፊኒ
1:19:49
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 37 М.
አንችው ነሽ   ክፍል ዘጠኝ  (9)  ምዕራፍ  አንድ
19:57
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 5 М.
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
ለዛ
Рет қаралды 490 М.
The Destruction of Madinah and The Greater Israel | Ustadh Wahaj Tarin
51:59
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН