No video

አንችዉ ነሽ ክፍል 72 ምዕራፍ 5

  Рет қаралды 29,571

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

4 жыл бұрын

ህይወት ወለድ የኛዉ ታሪክ

Пікірлер: 1 100
@fetiyatube7210
@fetiyatube7210 4 жыл бұрын
ትላንት የዩትዩብ ዘበኛ ሆኜ ነበር የዋልኩት ስጠብቅ እናንተስ?
@AminaAmina-ro6js
@AminaAmina-ro6js 4 жыл бұрын
እኔማ ሱሰኛ ሆንኩኝ
@zenabzenab4217
@zenabzenab4217 4 жыл бұрын
ኧረ በየ ሰአቱ እያየሁት ነው የዋልኩት
@user-hu9sb8is9z
@user-hu9sb8is9z 4 жыл бұрын
እኔም
@rubiasaeed4105
@rubiasaeed4105 4 жыл бұрын
እኔም
@madinamohammad9880
@madinamohammad9880 4 жыл бұрын
እኔም
@kafiyakamel7946
@kafiyakamel7946 4 жыл бұрын
እስኪ የቢንት መሀመድ አድናቅዎች ለይክ ግጩኝ
@user-nv7lv9kb1c
@user-nv7lv9kb1c 4 жыл бұрын
እኔአለሁልሽ
@user-zz8mv7sn1f
@user-zz8mv7sn1f 4 жыл бұрын
ያኢላሂ ሳሊ ለረያን አረ አያዲርገው
@user-nm8rc5cr2s
@user-nm8rc5cr2s 4 жыл бұрын
ቢንትመሀመድ ውስጤናት
@user-nv7lv9kb1c
@user-nv7lv9kb1c 4 жыл бұрын
@@user-zz8mv7sn1f አላህነው እሚቀው እነሱም ልባችንንአቆሙት አላህ ይስቱረ
@user-zz8mv7sn1f
@user-zz8mv7sn1f 4 жыл бұрын
አወ ወሊሂ
@jaan9021
@jaan9021 4 жыл бұрын
ማን ነው ትላት እንደ ኔ 24 ሰአት ዩቱፕ ሲመላለስ የዋለ እስቲ ላክ በጉጉ ስጠብቅ ነበር
@user-nb5ko2zl6x
@user-nb5ko2zl6x 4 жыл бұрын
እኔም እዳችው ስጠብቅ ነው ያዋልኩት
@user-nv7lv9kb1c
@user-nv7lv9kb1c 4 жыл бұрын
እኔም
@susuethio8579
@susuethio8579 4 жыл бұрын
እኔም ወሏህ😹
@zednanyyerasulwadjimoni81
@zednanyyerasulwadjimoni81 4 жыл бұрын
Ane😂😂😂
@user-oj9ei8se3i
@user-oj9ei8se3i 4 жыл бұрын
እኔ አደኛይቱ ነኝ
@user-xc6ui4gf6e
@user-xc6ui4gf6e 4 жыл бұрын
አህለን አህለን እንኳን በስላም መጣችሁ ዛሬ ላይክ በሉኝ እስኪ ውዶቼ እኔም ጥቅሙን ልወቀው የላይክን ክክክክክክክ
@Umu_hafsa776
@Umu_hafsa776 4 жыл бұрын
ክክክክክክ አልኩሽ
@user-xc6ui4gf6e
@user-xc6ui4gf6e 4 жыл бұрын
@@Umu_hafsa776 የኔ ውድ ኑሪልኝ ክክክ
@sofyabintali8759
@sofyabintali8759 4 жыл бұрын
ዉአለይኩም ሠላም ዉራህመቱ ሊላሂ ዉበረካትሁ አህለን ተፈደሉ እዳም አይኔን አሞኝ ዋልክኝ አስረየ ስልኩን በመክፈት
@zednanyyerasulwadjimoni81
@zednanyyerasulwadjimoni81 4 жыл бұрын
Kkkkkkላይክ
@asiaydawdue3365
@asiaydawdue3365 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ አብሽሪ ላይክ
@user-yv4ho9be6b
@user-yv4ho9be6b 4 жыл бұрын
ዉዶች ሰብስክራይብ አዲርጉኝ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
አድርጌሻለሁ በርቺ እህት
@user-yv4ho9be6b
@user-yv4ho9be6b 4 жыл бұрын
@@user-zo4yy5pw3x 💋💋💋
@rawudaseud2074
@rawudaseud2074 4 жыл бұрын
Stebkneber ahuntegegachihu
@user-td4co8eb6n
@user-td4co8eb6n 4 жыл бұрын
ሳልሀ እኔ የማደቃላት መልኮን ሳይሆን ሀያዋን ኢማኖን ነው ማሻ አላ ቢት ሙሀመድ በጣም ለአላህ ብየ እወድሻልሁ
@AsD-kn6io
@AsD-kn6io 4 жыл бұрын
ማሻሀላህ ብት መሀመድ. እኔ እጃ ምን ብዬ ልግለፀው እውነት በጣም ደስ የሚል አነጋገራችሁ በጣም ያስደስተኛል
@nwdsd2611
@nwdsd2611 4 жыл бұрын
ሰሊህን የምወድ ለይክ ለኔ ዉስጥ ነት አድነቅየቹ ነኝ
@hassanaljabri6807
@hassanaljabri6807 4 жыл бұрын
Enee
@nwdsd2611
@nwdsd2611 4 жыл бұрын
@@hassanaljabri6807 አረ ልትሸማ ነው ወይ
@user-nb5ko2zl6x
@user-nb5ko2zl6x 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ዶክተር ዘይኔ ቢንት ሙሀመድ ማሻላህ በጣም ደስ ይላል የሷሊሀ ምክር በጣም ደስ ይላል እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ሀቢብ እና ራሂል ማሻላህ ቢንት ሙሀመድ አልበዛም የሷሊሀ ነገር አሳሰበኝ ሪያን አመረረ ማሜም ተኝበት ምን ይሻላል ሷሊሀ ለማሜ
@f2271
@f2271 4 жыл бұрын
ትክክክል ክክክክክክክክክ
@user-gz6qw2xw9e
@user-gz6qw2xw9e 4 жыл бұрын
አድስ ሷሊሀን የተዋወቀቻች ለረያን ያድርጋት ምክንያቱም ሁለቱም ቶበት እያደረጉ ስለሆነ መንገድ ላይ ያገናኛቸው ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ይህ የኔ ሀሳብ ነው እሽ ላይክ ስጡኝ ሆ
@zakumar6489
@zakumar6489 4 жыл бұрын
አሚን
@user-bs7yp2hh6d
@user-bs7yp2hh6d 4 жыл бұрын
አህለን በጉጉት ስጠብቃችሁ ቢንት ሙሀመድ ውስጤ ነሽ ስወድሽ አላህ ከኔ በላይ ይወደድሽ ውድ የአኼራ እህት እኔው ነኝ
@hikma3304
@hikma3304 4 жыл бұрын
Wa wr wb ቡንት መሀመድ ምርጥ አእምሮ አለሺ አላህ እልምን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሺዶ/ር ዘይኔ አላህ ይጠብቅህ ይህን ኮመንት ያያችሁ ሁሉ ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ወላሂ ነፉሴን ለፊትና እራሴን በራሴ እያጋለጥኩ ነው ዱአ አድርጉልኝ
@user-lv4jv3rb2d
@user-lv4jv3rb2d 4 жыл бұрын
ማንነዉ፣እደእኔ፣ሳምቱ፣ይረዘመበት?ተናፍቃችዋል፣ዉዶቼ😍😍😍
@user-pm8uf4ud9y
@user-pm8uf4ud9y 4 жыл бұрын
ክፍል 72 ምዕራፍ 5. እንችው ነሽ በቢንት. ሙሀማድ. አጋጅ ዶክተር ዘይኔ ማሻ አለህ ምርጥ ፕሮግራም ነው. ቢንት ሙሀመድ እነ. ዶክተር ዘይኔ ጀዘኩም አላህ አማታትን ማስቆጣር አላበት ይህ ፕሮግራም ያምትሉ💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 በላይክ👍🤙 ግለጹልኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ameriyajamal5391
@ameriyajamal5391 4 жыл бұрын
እዴት ጨነቀን ሳሊህን ማን ያገባታል ይሁን
@user-pm8uf4ud9y
@user-pm8uf4ud9y 4 жыл бұрын
@@ameriyajamal5391 እኔማ ረያን ማሳለኝ
@user-gs9ot9ki1g
@user-gs9ot9ki1g 4 жыл бұрын
እረ ጉዴ እረ እባክሽ ሷሊሀን ለማሜ ተይ ቢት ሙሀመድ ቀልብ እዳያገኝሽ ለረያል እዳትሁን ያአሏህ ስኞ እስከሚደርስ እየጠበቅኩ እኮ ነው ያአሏህ ! ኢንሻ አላህ ቀጣም ማሜ ሷሊሀ ጋ ቤተስቦችን ልኮ እምስማ ያድርግልን ያረቢቢቢቢቢቢቢቢቢቡቡ
@user-em4rh1gh9q
@user-em4rh1gh9q 4 жыл бұрын
عايشه عمر እንሻአለህ ሷሊሃ የመሜ ናት
@user-wv7ux9si8l
@user-wv7ux9si8l 4 жыл бұрын
ጀዛኩም ኣላህ ሰኞ ለት ሳይለቀቅ ሰጠብቅ ነው የዋልኩት። ትናንት አድምጨ። ኮሜንት ሳነብ ነበር የዛሬው ደግሞ በጣም ደስ ይላል እነ ማሜ። ለአላህ። ብለው ትተውት ግን አላህ። የሰራውን ሰጠው። አንድን። ነገር ለአላህ ብሎ። መተው ትልቅ ነገር ነው ወላሂ ሳሊሀ ደግሞ ለረያን ልትሆን ነው መሰል እንደኔ ማሜ ቢያገባት ደስ ይለኛል ግን አላህ ለሷ የመረጠላትን ያውቃል እኛ ከምንወደው ይልቅ አላህ የመረጠልን የበለጠ ነው የራህማ ታሪክ ደግሞ በአሁን ሰአት በብዛት። እየተካሄደ ያለ ነው አላህ ይጠብቀን ብዚ እያወቁ ከማጥፋት እሰኪ ሳሊሀ ለማሜ ትሁን የምትሉ ላይክ የአሁኑ አመት እቅዴ ቁርአኔን መሀፈዝ ልክ እንደ ሳሊሀ ሷሊህ የሆነች ኢልሀምየን መውለድ ነው ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ የእውነት። በህይወቴ የምጓጓላቸው እነዚህ ሁለት ነገሮች ናቸው
@faijafaija7334
@faijafaija7334 4 жыл бұрын
ጀዛኪላ ሰምተው ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን ቢንት መህመድ ውስጤነሽ
@fatuafatuma7047
@fatuafatuma7047 4 жыл бұрын
ያረሂመ ተሪክ በአሁኑ ዘመን ስደት ለይ ያሉት እቶችንም ይመላከተል በቡዙ ጉሩፕች በሀለፊነት ያሚሰሩ ህቶችም ችግር ነው እና ስንሳረ እረሳችንን ጣብቃን እንድንሳረ ያደርጋነል
@user-ug1bt2gj3y
@user-ug1bt2gj3y 4 жыл бұрын
ወላሂ በጉጉት ስጠብቅ ስቴ ይትዮፕ ገባው ብንት ሙሀመድ ውስጤ ነሽ ያረቢ ሰምተን ምንጠቀም አድርገን
@rawdahussien1065
@rawdahussien1065 4 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረክአትሁ እናንተ ውቦች ሁሌም አድምጨ ስጨርስ አስተያየት ልሰጥ እልና እናንተን የምገልጽበት ቃላቶች አጣና ዝም ብዬ እወጣለሁ እጅግ በጣም ውብ የሆነ ትምህርት ነው እያስተላለፋችሁ ያላችሁት አሏህ በላይ በላዩ ይጨምርላችሁ ጣፋጭ አንደበት ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው ፕሮግራም ነው ብቸ አሏህ ረዥም እድሜና ጤና ከዕውቀት ጋር ይለግሳችሁ ወሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረክአትሁ
@user-zj1qk4bd5t
@user-zj1qk4bd5t 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ እኳን ሰላም መጣችሁልን ግን እባካችሁ በየቀኑ ይለቀቅልን እደኔ የምትፈልጉ እስኪ በላይክ ወጣ ወጣ
@user-jo3ys3dx7n
@user-jo3ys3dx7n 4 жыл бұрын
ኧረ ረያን ወዴ የት ያማራ ነው ኧረ ማሜስ በአላህ ወላሂ የምር የሆነ ጭንቀት ልፈንዳ ነው ዛሬስ ውነትም እኮ ፈር እየያየ ነው የረያን ነገር ያረቢ ኧረ ማሜት ብንትየ ምን እያሰብሽ ነው በአላህ የማሜን ነገር ኡፍፍፍ አይ ማሜ የኔ ሚስኪን ወላሂ የሰውን ያስተካክላል የራሱ እየተበላሽ እኔ ሳሊሀ ከማሜ ውጭ ሁና ካየሁ መቸም እኔጃ መሞቴ ነው እንዴ ማሜ አባት የማሜን ዴስታ እንዴናፈኩ ሳላይ ኡፍፍፍፍ ያአላህ ያረቢ ያከሪም ኧረ ነስር ለማሜ ያረብ
@user-ib5qf9ti1f
@user-ib5qf9ti1f 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@jamelajemila4115
@jamelajemila4115 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ራሱ ልፈነዳ ነው ወላሂ ሳሊሀ ለማሜ ነው የምትሆነው አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ
@naimatube6216
@naimatube6216 4 жыл бұрын
النللف الفلفلتاب እኔም ምን እደምል ግራ ገበኝ በጠም ነው የምየነድደው ሷልሀ የማሜ ከልሆነች ከልብ ነው የምያሰዝነው
@user-fm4fu1nz8j
@user-fm4fu1nz8j 4 жыл бұрын
እረ አሣቅሽኝ kkkkkkkk
@hassanaljabri6807
@hassanaljabri6807 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-hb7ve2be1d
@user-hb7ve2be1d 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውዶች እስትይ ዱአ አርጊልኝ ቁርአን እዲገራልኝ እቢ ብሎኛል
@f2271
@f2271 4 жыл бұрын
ወዴ ኃላ እንዳትይ ታገይ እሺ አላህ ያግራልሽ
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 4 жыл бұрын
ወላሂእኔምናኝውዴ 😢
@user-hb7ve2be1d
@user-hb7ve2be1d 4 жыл бұрын
አሚን ማምትይ
@user-hb7ve2be1d
@user-hb7ve2be1d 4 жыл бұрын
ኢሻ አላህ አልልም በዱአ አስታውሱኝ
@zainabzai1495
@zainabzai1495 4 жыл бұрын
አላህ ያግራልን እኔም ነኝ
@user-pn8no6ib6c
@user-pn8no6ib6c 4 жыл бұрын
አችውነሽ የኔ ተናፋቂ እኮ ናት የአላህ ሷሊሀን እማ ለረያል አታድርጋት ለማሜ አድርጋት ያረቢ ለስት አመታት ያፈቀራት እረስሜ ደሞ ለፉኢ ትሆን ይመስለኛል ማሻአላህ ራሂል የሀቢቢ ባለቤት ልትሆኚ ነው ኒካችሁን ደሞ ለቀጥይ ክፍል እንጠብቃለን ሷሊሀየ የኔ ቆጇ ምክሮችሽን አልጠግባቸውም የአላህ ያረብ አተ ምን ይቸግርሀል ሷሊሀን ለማሜ አድርጋት
@fgdghf4590
@fgdghf4590 4 жыл бұрын
አህለን ዶ/ር ዘይኔ&ብንት ሙሀመድ የአላህ ኸይሩን የሰማን ጀዘኩሙላሁ ኸይራን
@user-jo3ys3dx7n
@user-jo3ys3dx7n 4 жыл бұрын
የማሜ ነገር አሁንስ ገራ አጋባኝ ኧረ ኡኡኡኡ ተው የማሜን መጨረሻ አሁንስ በጭንቀት ልፈነዳ ነው ኡፍፍፕ
@fatumaahamad734
@fatumaahamad734 4 жыл бұрын
@hayatbiru8558
@hayatbiru8558 4 жыл бұрын
Betami new ine irasu gera yegebagne insha alah sale ye mame indemitehon
@faizaaman4999
@faizaaman4999 4 жыл бұрын
Enisi chiniqi bilonyale🌹
@user-ww1dm3nh2d
@user-ww1dm3nh2d 4 жыл бұрын
WA wr wb. ጀዛኩም አላህ ኸይር አንችው ነሽ አቅራቢዎች እናመሰግናለን ።
@babayenenafkot8989
@babayenenafkot8989 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፖሮግራም ነዉ ብዙ ተምሬበታለሁ ሀቂቃ ጀዛካአላህ በርቱ ምክራቹ በተለይ በጣም ይጥማል ለአላህ ብዬ እወዳቹዋለሁ
@user-sj6ly2ro3b
@user-sj6ly2ro3b 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ዶክተር &ቢንት ሙሀመድ ፡ቢንት ሙሀመድ እኔ ምን እንደምል አላውቅም አላህ ጀዛሽን አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልሽ ጥሩ ት/ት ነው ሀቢብ ደስ ሲል ረስሚየ ታድላለች እንድህ አይነት ወንድም ስላላት በተለይ ማንኛውን ጉዳይ ሲኖር ቤተሰብ ማማከር የተሻለ ነው ግን እኔ ብዙ ሰው ለቤተሰብ ከማማከር ይልቅ ለውጭ ሰው መናገር ነው እሚሻለው
@saadabogale6098
@saadabogale6098 4 жыл бұрын
አረ አንችውነሽ ሰውን በጉጉት ገደላችሁ እኮ አረ ሶሊሀን ማሜ ታላገባት አደጋ አለው ጀዛኩም አላህ ኸይራ በሣምት 2 ቀን ቢሆን ደሥ ይላል
@user-em8vl5mf1m
@user-em8vl5mf1m 4 жыл бұрын
መቸ ተለቆ መቸዉኑ ኮሜት ኧረ ሸ ነዉ ተዉ ግን አዳምጣችሁ ብኮምቱ ምናለ አደኳ አደኛ መሆኑን ለኔ ብተዉሉኝ ክክክክክ አብሽር ይመቻችሁ የኔ ቀዳሚዎች አዳመጨ መለሳለሁ ኔም ቦታልያዝ ብየነዉ
@shehdhdbebebdbeheh2606
@shehdhdbebebdbeheh2606 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህኸይረን ቢት መሀመድ አንቺው ራስሽ ነሽ እኮ ሷሊሀ ማሻአላህ አለይኪ ሁሉም ንግግርሽ አቀራረብሽ እረ የቱን ብዬ የቱን ልተወው ብቻ አላህ ይጨምርልሽ ለአላህ ብዬ በጣም እወድሻለሁ
@hayu9874
@hayu9874 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ ቢንት ሙሀመድ አላህ ይጨምርልሽ የእህት ሳሊሀ ምክር ለሁሉም ጠቃሚ ነዉ ሀቂቃ ሁላችንም ያሳለፍነዉን ህይወት ይዳስሳል አላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ሳሊሀ አድናቂሽ ነኝ የኛ ተምሳሌት አንችን መምሰል ተመኘሁኝ ኢንሽ አላህ ጉዞዬ ነዉ አላህ እደማሜ ሳሊህ የሆነዉ እድወፍቀኝ ምኞቴ ነዉ ሀቢብ ና ረሄል ማሻ አላህ ብያለሁ ዛሬም ስለ ረያን ነዉ እዴ የሚወራው ስለ ሳሊሀና ስለ ማሜ መቼ ነዉ የሚወራው ሳሊሀ ለማሜ መሆን አለባት በጉጉት እጠብቃለን የቀጣይ ሳምንት ኸይር አሰማን
@mekibintedris6716
@mekibintedris6716 4 жыл бұрын
እንጥላችንን አትቁረጡት ማሜንና ሷሊሀን አገናኟቸው እስከመቼ ሰርጋቸውን ደስታቸውን መጠበቅ ይከብዳል
@user-vj6we4bb9c
@user-vj6we4bb9c 4 жыл бұрын
እኔ ትናንትና እቤትእመጣለሁ እንዳለኚ እንግዳ ስጠባበቅ ነበር ማነዉ እንደኔ የሚጠባበቅ
@sultanalain7706
@sultanalain7706 4 жыл бұрын
በሳምንት 2ቀን ይሁን ከታርኩ ይሁን የቢንት ሙሀመድ ብቻ ፉቅሪ ይዞኛል
@user-ck2gk9ci8e
@user-ck2gk9ci8e 4 жыл бұрын
ጄዛኩም አላህ ኽይር አድናቂያችሁ ነኝ ውድ ሙስሊም እህቶችና ወንድሞች ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ
@user-ki3yk7oo9z
@user-ki3yk7oo9z 4 жыл бұрын
ብንት ሙሀመድ ዉስጤ ነች አለህ ይጨምሪልሽ ዶክቶሪ ዘይኔ በሪቱ አለህ ከነንታ ጋሪ ይሁን ሰልሃ😍😘😚😚
@ekruwelayewa5907
@ekruwelayewa5907 4 жыл бұрын
ወይኔ ምን ጊዜ ቀደማችሁኝ ትላት ጀምሪ ውሽማዋ እደቀረባት በረ በረ ሳይ እኳን ደህና መጣች ዘዋጂ ሰኢዶች ውዲዲዲ
@munajam3426
@munajam3426 4 жыл бұрын
ማሻለህ ጃዘቹሁን አለህ ይክፈለቹ በጠም ትምርት አለው አለህ የታግበር ሰው የድርጋን
@user-qh1ox3xj9u
@user-qh1ox3xj9u 4 жыл бұрын
ውይ ቢት ሙሀመድ ማሻአላሕ ግጥምሺ ተመቸኝ ምርጥ እንሥት ያቺ አይነቶቺን ያብዛልን
@sofibintaselefsofibintasel3551
@sofibintaselefsofibintasel3551 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቢንት መሀመድ ምክርሽ ውስጤ ነው አላህ ይጨምርላችሁ
@user-ez8gg6mp3v
@user-ez8gg6mp3v 4 жыл бұрын
ሀቂቃ ትናንት በጣምነበርየጠበኮቻሁ አሁንም ኽይር. በጣም ቆንጆና ጠቃሜ አስተማርነው ወላህ ሶሊሀ ለልጂቱ የሰጠችት ምክር በጣምነውየመሰጠኚ. ስንትእህቱቻችን የሚሰሩትነወ አላህይጠብቀን እኔ አንዳንደ ሳስብ ደግእናትናባቴምንም ሳላቅ ድርውኚ. አልሀምዱሊላ እላለሁ
@najatabadi1145
@najatabadi1145 4 жыл бұрын
ቢንት ሙሀመዲ ዶክተር ዘይኔ እንደኔ የሚወዲ ካለ በላይክ ግን ተቀዲሜ አለሁ ስጠብቅ ነበር የዋልኩት
@user-ru4zl7ne9r
@user-ru4zl7ne9r 4 жыл бұрын
ድሰሰሰ ይላል ነገረ ግን የማሜ ነገረ መጨረሻወ ምን ይሆን አሳሳቢ ነወ ግጥም በጣም ልብ ይነካል፡!! እናመሰግናለን ሰላማችሁ ይብዛ
@mobarakhasan2210
@mobarakhasan2210 4 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ቢት ሙሀመድ። በታም አዘኩ ሷሊሀና እረያን በመገናኘታቸዉ ኢንሻአሏህ እዳያገባት ኢንሻአሏህ ሷሊሀን ለሙሀመድ እረተባበሩት እዳለሞትባችሁ
@makkamohammed7102
@makkamohammed7102 3 жыл бұрын
كككك
@toybahussin3123
@toybahussin3123 4 жыл бұрын
ቢንት ሙሐመድ ምርጥ ሰው ዶክተር ዘይኔ ምርጥ መካሪ አላህ ይጨምርላችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር በስደት ለሚጋቡ እህቶች ምርጥ መልክትአለው እስኪ አላህ ልቦና ይሰጠን ጥ
@halimamehammed7708
@halimamehammed7708 4 жыл бұрын
እረ ሜሜን ሷሊሀ መጋባት አለባቸዉ ምክናየቱም ብዙ እሚጎዳአለ በተለይ ፎአድ እድ
@user-ff2wd9cn8b
@user-ff2wd9cn8b 4 жыл бұрын
ዋለኩም መሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ቢንት ሙሀመድ ዶ/ር ዘይኔ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ አላህ በኢልም ላይ ኢልም አላህ ይስጣቹ ያረብ ሳሊሀ ልሞት ነው ስትል እውነት ነው የመሰለኝ ያአላህ ሞት በይቀርም ስለመሞት ሲሰማ ልብ ይደነግጣል አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ማሜ ሳሊሀን በሀጂ ሀዘን የመጣ ሲሸሽ አላህ በሚያሳዝን ሁኔታም ቢሆን አገናኝቶታል ጌታዬ አላህ ያሻውን ባሻው ቦታ የማኖር ስልጣን የእሱ ነውና ማሜ ሳሊን አሳክመህ ከጉዞ መልስ ሰርግ አብላን በደ ኃላ ስትል ኢንሻ አላህ የእኔ ሰርግ ይቀድማል ክክክክ አላህ ማኩም ማና ውድ የኢስላም ልጆች በዱዋ አንተዋወስ አላህ ሙስሊሙ ኡማ ከበላ ከሙሲባ ከጠላት ሴራ አላህ ይጠብቀን ዘንድ ኩሉ መካን እረቢን እንማፀን
@hayathussen9025
@hayathussen9025 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አንችው ነሽ ፕሮግራም ተከታታዮች ሠላም ሠላም ብያለሁ አድስ ነኝ ላይክ ግጩኝ
@babalove7236
@babalove7236 4 жыл бұрын
ምን ጊዜ አያችሁት ልጀ እኔ ትናት አፍጥጨ ውየ ለምን ቀደማችሁኝ ለማንኛውም መጨረሻም ብሆን የብንት ሙሀምደና የዚህ ፕሮግራም አድናቂ ላይክ ግጩኝ እስኪ አይከፈልበትም ላይክ ብቻ ሰብስክራይም አልፈልግም ክክክ
@toibaseid9567
@toibaseid9567 4 жыл бұрын
ዋሊኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምአላህኸይር አላህ ይጠብቃችሁ
@user-jf5kg5fw6q
@user-jf5kg5fw6q 4 жыл бұрын
አላህ የጨምረላቹ ደ/ር ዘይኑ እና ብትይ መሀመደ በጣም ላአላህ በይ ንወዳቹ አለሁ
@nijat886
@nijat886 4 жыл бұрын
Wey ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ውይ ስት ሰው ጠየኩ ቀኑ ማነው እያልኩ wall come beyalhu ቢት ሙሀመድ 10 new yemadamtesh mekereshnm ሱባሀን አላህ ጀሊሉ እኛ እዳልነው ሳይሆን እሱ እዳለው እደሚበጀን ነው የሚሰጠን
@user-zv4cg2ve9q
@user-zv4cg2ve9q 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዛሬ 12 ሰው ነው የቀደመኝ ትላትና ይለቀቃል ብሬ አፌን ከፍቼ ነበር የዋልኩት ግን እኳን በሰላም መጣችሁ አህለን ወሳህለን
@user-mr3js8hz3x
@user-mr3js8hz3x 4 жыл бұрын
ماشاء الله
@munerasedtagawaentanenafak8797
@munerasedtagawaentanenafak8797 4 жыл бұрын
ማሸአለሀ ግጥሙ እዴት ደስ ይለለ ማሻአለሀ
@sofiyasofiya4270
@sofiyasofiya4270 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ወላሂ ስሊሀ ለማሜ መሆን አለባት ከመጀመሪያው ጀምሬ ነው የተከታተልኩት እረ ሰርጋቸውን አፋጥሩት ግን ለረያን መሆን የለባትም
@jamelajemila4115
@jamelajemila4115 4 жыл бұрын
ትክክል ለማሜ ነው መሆን ያለባት ሷሊሀ ወላሂ
@user-mv3tu4ox2h
@user-mv3tu4ox2h 4 жыл бұрын
@@jamelajemila4115 ወላሂ አወወወወወወ
@kedijabintoumerCccc
@kedijabintoumerCccc 4 жыл бұрын
አህለን አንችእነሽ እንኳን በሰላም መጣችሁ ።ስወዳችሁ ከቤነው ጀዛኩምላህ ለምትሰጡን ትምህርት።ገናልሰማውነው ኸይር ኢንሽአላ ልስማና ዳግም እመለሳለሁ!!
@meryambintekebir9855
@meryambintekebir9855 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ደስ የሚል ነው ወይ እስከዛሬ የት ነበርኩ ብዬ እራሴን ጠየኩ አላህ ይጠብቃቺሁ ደስ የሚል ትምርት
@user-mb3yr8gj2b
@user-mb3yr8gj2b 4 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ያችውነሽ ፖሮግራም አዘጋጆች ዳክተር ዘይኔ እና ቢት መሀመድ እዴት ናቹ አላህ ይጨምርላቹ ማሻአላህ ፖራግራሙ በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት አብሶ የረህማ ወጀል ላይ ነኝ ብላ ለሷሊሀ ያማከረቻት ነገር ትምረት ሰጪ ነው የብዙ እህቶች ሂወት እየተበላሸ ያለ ጉዳይ ነው አብሶ ስደት ያለን እህቶች ቁርአን አስቀሪዬ ነው ብለው ይግባበሉ በተለያዩ ኸይር ስራ እንሰራለን ብለው ባለሆነ ወጀል የወደቁ ብዙ እህቶች አሉ አላህ ይድረሰላቸው ቢቻ በዚ ጉዳይ ዶክተር ዘይኔ ብትሰሩበት አረፍ ነበር ። በመቀጠል ዛሬ በጣም አዝኛለሁ ማሜ አሳዝኖኛል የራሱን ጉዳይ ችላ ብሎ ሰው ጉዳይ እያሳካ ረያን ሷሊሀን ሊውስድበት አረ በፍፁም ሷሊሀ የማሜ ናት ቢት መሀመድ ፈር የያዘው የሷሊሀና የረያን ነገር በቀጣይ ፈር ለቆ እደምሰማ ተስፋ አደረጋለሁ ያረቢ የሰው ደስታ ያስደስተኛል ነገር ግን ሷሊሀ የረያን ስትሆን አያስደሰተኝም ።
@amiraredimohammed11d13
@amiraredimohammed11d13 4 жыл бұрын
አህሌን ምኖዳችሁ እስኪ አንደኛ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ☺️
@hua1125
@hua1125 4 жыл бұрын
ዛሬቅር ብሎኛል ሧሊያ ለረያል ልትሆን
@amiraredimohammed11d13
@amiraredimohammed11d13 4 жыл бұрын
@@hua1125 እኔም 😔ያረብ እንዳትሆን ለማሜ ብቻና ብቻ ነች ሳሊሀ 🙂
@amiraredimohammed11d13
@amiraredimohammed11d13 4 жыл бұрын
@ኩራቴ ኢትዮጵያዊነቴ ቤተሰብ ነን እኮ ውዷ 😍
@user-nb5ko2zl6x
@user-nb5ko2zl6x 4 жыл бұрын
@@hua1125 አረ እኔም ፈራሁ ዛሬስ
@user-ns8bg6el4c
@user-ns8bg6el4c 4 жыл бұрын
እሺ አደረኩሽ
@user-lf3jh2jm1x
@user-lf3jh2jm1x 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራሃመቱላሂ ወባራካቱሁ ሰላለሁ አላይሂ ወሰላም ውድ እና ተናፋቂዎች አህሌን ይምጣብኝ ነተዱፍ የተንቢ አሜቴኤሳ ...... አራ ሷልሃ የማሜ ናት አንተ ራያን ነገርኩህ ዋ ያረብ ሷልሃን እና ራያንን አተስማማቸው አንድዬ የማምዬን ነገር አደረ እንደው ብንት መሀመድ ምን አጣፋን ወይ በቃ እስከ ሰኞ እንቅልፍ አይታሰብም ኸይር ያሰማን እንጂ
@user-sx7vl7bi1u
@user-sx7vl7bi1u 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ ቢትመሀመድ
@hayatbiru8558
@hayatbiru8558 4 жыл бұрын
Dess yelale masha alah alah yetebiqeshe binti Mehamed
@user-be6nf1ne1o
@user-be6nf1ne1o 4 жыл бұрын
የብዞቻችን ህይወት እንደ ረሂማ ያለ ፊትና ውስጥ ነው ያለነው አላህ ያብጀን ያረብ
@user-fk8kh7uv7i
@user-fk8kh7uv7i 4 жыл бұрын
አሚን
@user-rc1mu1jm6i
@user-rc1mu1jm6i 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@FA-wq4cy
@FA-wq4cy 4 жыл бұрын
እደዛሬ የምር የሆነ ንዴት ተናድጄአላቅም ኧር ማሜ ምድነዉ ዝምታአዉ ካሎነ እኛ እንገራት
@seniyah8177
@seniyah8177 4 жыл бұрын
Kkkk asekeshgal
@user-qe1vo5gj2y
@user-qe1vo5gj2y 4 жыл бұрын
እኔስ ብትይ ሀቂቃ በጣም ነው የተናደድኩት ባልሰማው ይሻለኝ ነበር ማሜ ሳሊሀን ታላገባ በጣም ያስጠላል ያረብ ነስር አውርድ ለማሜ
@naimatube6216
@naimatube6216 4 жыл бұрын
አላህ ብቻ በቂዬነዉ ።1234 A ወአው ወላህ በጠም ነው ምየነድደዉ
@user-pv5ov4qq5m
@user-pv5ov4qq5m 4 жыл бұрын
كككككككككككككككك
@rehimaaberar80
@rehimaaberar80 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አዎ ተባብረን እንገረዉ
@mekibintedris6716
@mekibintedris6716 4 жыл бұрын
ማሜንና ሷሊሀን እንድገናኙ የምትፈጉ በላይክ አሳዩኝ
@mekibintedris6716
@mekibintedris6716 4 жыл бұрын
የማሜን ስቃይ አታብዙበት ስቃዩ ይብቃ ከዚህ ብኃላ ደስታው የሚያይ ያርገው
@zainabhassan911
@zainabhassan911 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እኳን ደህና መጣችሁ ትናተ ስጠብቅ ነበር
@user-ze6rr8to9o
@user-ze6rr8to9o 4 жыл бұрын
አህለን ዋሳህለን ተፈደሉ ማሻ አላህ ዛሬ አንደኛ ነኝ መቸም ዛሬ የማሜ እና የሳለሃ ጉዳይ እንደሚጀምር ትስፋ አለኝ ከይር አሰማን እስኪ የደመጥ
@fozibaba2334
@fozibaba2334 4 жыл бұрын
ወይኔ የረያን መቀራረብ እያስፈራኝ ነው ሷሊሀ ከማሜ ውጭ ካገባች አንችውነሽን መከታተሌን እጠላዋለሁ😭
@user-fw4lg6cc9y
@user-fw4lg6cc9y 4 жыл бұрын
እኔም ወላሒ
@user-bd1vh1kb7z
@user-bd1vh1kb7z 4 жыл бұрын
وعليكم سلم ورحمة الله وبركاته እኳን ደና መጣችሁ ትላት በር በር ሳይ ነበር ዬዋልኩ ጀዛ ከላህ ከይር
@kdeijabintsaid2749
@kdeijabintsaid2749 4 жыл бұрын
አህለን ወድ ያአንችዉ ነሽ አቅራቢወች እንኳን በሠላም በጣችኀ ቢንት መሀመድ ዉስጤ ነሽ ጀዛኩሙላ ኸይር
@mehdiyabinteslam6772
@mehdiyabinteslam6772 4 жыл бұрын
አንችው ነሽ ዛሬ በጣም አጥሮብኛል እናንተስ ጀዛ ኪላ ኸይር አረ ማሜ በጣም እየጨነቀኝ ነው የአላህ ሳሊሀን ለማሜ እንጂ ለሌላሰው አትዘውጃት ጥሩ ሴቶች ለጥሩ ወንዶች አደል ሀዲሱስ ሚለው
@snrqp-5310
@snrqp-5310 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዛሬ አንደኛ ነኝ
@user-wx2sy5hr2v
@user-wx2sy5hr2v 4 жыл бұрын
መሸ አላህ አላህ ይጨምርላቹሁ ቢንት መሀመድ &ዶክተር ዘይኔ
@hkhh9572
@hkhh9572 4 жыл бұрын
ያረብ ቢንት መሀመድ ወድሜም አሏህ ይጨምርላችሁ አዳምተን እንድንተገበረ አላህ ይወፍቀን ግን ገና እንደተከታተልኩት በጣም ደስ አለኝ ወደ ውዱ አላህ እንድመለስ አደረገኝ እንደ ሷሊሀን መሆን ተመኘሁ አላህ ይወፍቅሺ በሉኝ እንድተገብረውም ይርዳኝ እህቴና ወድሜ በጣም ሹክረን ሹክረን ወላሂ ላአላህ ብዬ ወዳችሗለሁ ጀዛኽላህ ኸይረን ጀዛ ውዶቼ
@rahama3783
@rahama3783 4 жыл бұрын
አህለን እነኳን በላም መጣችሁ አላህ የጠብቃችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ቢት ሙሀ መድ እወድሻለሁ እህት አላህ የገዛችሁ
@shamistube8203
@shamistube8203 4 жыл бұрын
መምዬ አረ ሰልሀ እደትለየዩ አለሀ አይለየቹ ጡሩ ሴቶችም ለጡሩ ዎንዶች የተገቡነቸዊ ብሎወል አለሀ ሱብሀና ተአለ ዝለዚ መሜና ሰልሀ 😭😢😭😢
@user-sq8lx9kq1t
@user-sq8lx9kq1t 4 жыл бұрын
ኸረ አታልቅሽ ይህ እኮ ልብ ወለድ ነዉ😂
@shamistube8203
@shamistube8203 4 жыл бұрын
@@user-sq8lx9kq1t ብሆንም ሀብብት ለዝም የመሜ ተሪክ ከኔ ስለምመሰሰል የዎደደትን ሰልሀን እድየጠት አልፈልጊም
@taopyrymugxyovuluf1521
@taopyrymugxyovuluf1521 4 жыл бұрын
በጣም የምወዳትግደኛየእርጉዝናት ሴትከሆንችሷሊሃእላታለሁብላለች እንምደስብሎኛል እስኪማሻአላህበሉ ጓደኛየም ሷልሃን በስምብቻሳይሆንበሁሉምነግር እድትመስል ተመኘሁላትእንሻአላህ አላህኛንም ያስተካክለንያአላህ አላህእኮአይቸግርዉም ያራብ አተዉአስተካክለን ብንትሙሃመድ ዶክትርዘይኔ ሁላችሁም አላህ ይጨምርላችሁ ወጀዛኩመላሁ ኸይራን በተለይብንትሙሃመድ ያማሻአላህ ያቺአይነቱንአላህያብዛልን አቺበተናገርሽዉ እኛበሰማነዉ አላህተጠቃሚያድርገን አሚን ያሙቃልባልቁሉቢ ሳቢትቃልቢ አላዲንከ ያአላህ አዳምጬአልጨረስኩም ግን ሁሌም ሳዳምጥ አስተያየት ሰጥቼአላውቅም ዛሬጎራብያለሁ
@alhamdulilahslehulumneger2867
@alhamdulilahslehulumneger2867 4 жыл бұрын
Wealeykum selam werahmetulahi weberekathu sulelahu aleyhi weselem alhamdulilah enante endet nachihuln tilant stkeru gze asbe neber Hakika alhamdulilah balachihubet selamachihun yabzaw besdet yalachihu eht wendmochem selamachin ybza yareb
@Umu_hafsa776
@Umu_hafsa776 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወዳችሁ እረ ኮሜቶች የት ናችሁ ኑውመተዋል ❤❤❤❤❤
@user-wk8jn6pe7k
@user-wk8jn6pe7k 4 жыл бұрын
ወላሂ ትናት መዋል አይደለም የዋልኩት ስጠብስ ዋልኩ አደርኩ ያረቢ
@user-jl5mr6uy9l
@user-jl5mr6uy9l 4 жыл бұрын
ወሌኩም አሰለም ወራማቱለህ ውበራካቱ ያአለህ ሰሊሀ የማሜ ከሎነች ኡ ዘሬማ ጭራሽ ከራያን ማስማማተቸው
@ameriyajamal5391
@ameriyajamal5391 4 жыл бұрын
ዋዉ
@user-vm2fn7rw8p
@user-vm2fn7rw8p 4 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ዶ/ር እና እህታችን ቢንት ሙሀመድ። ትናት ስጠብቅ ነበር በጉጉት።
@user-jb5ww1ji2e
@user-jb5ww1ji2e 4 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሳሊሀ መሆን ያለባት የረያን ነው ለማሜ ከሆነች ልብ ወለዱ ይደብራል
@susu4392
@susu4392 4 жыл бұрын
የሷሊሃ አድናቂ የሆናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በፉኤ ይሁንባችሁ አትከፍሉበት
@zemzembelay7459
@zemzembelay7459 4 жыл бұрын
አድርጌሻለሁ ማር ለፉኤ ስል😉
@susu4392
@susu4392 4 жыл бұрын
እኔም በፉኤ ስም አመስግኘሻለሁ
@user-ns8bg6el4c
@user-ns8bg6el4c 4 жыл бұрын
እሺ አደረኩሽ
@susu4392
@susu4392 4 жыл бұрын
ሽኩረን ሀያቲ
@sitysalahedin6194
@sitysalahedin6194 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ምወድሽ ቢቲ ሙሀመድ ወላሂ እወድሻለሁ እትመና እዳቺ አውቂ ለማሳወቅ ያረብብብብብ ዱአ አርጉልኝ በዙ እጓጓለሁ አላህ እዳቺዎቹ ያብዛል።
@user-ki6zv7co2g
@user-ki6zv7co2g 4 жыл бұрын
በአላህ ይህንን ትረካ ከክፍል አንድ ጀምሮ የሚልክልኝ እኔ ገና 72 & 73 ሰማሁኝ
@hawa1312
@hawa1312 4 жыл бұрын
የውነት በጭንቀት መሞቴ ነው ማሜ ሷሊሀን እንዳያጣት ፈራሁ
@user-uq7bh9lm9s
@user-uq7bh9lm9s 4 жыл бұрын
የሁላችንም ፍራቻ ነው ግን ተይው ካልሆነ እንደ ፉኤ የማርፈድ ቅጣቱን ይቀበል አሁን አሁንማ ተኛኮ ተስፋ ቆራጭ ሌላ ማሜ ሆነብኝ አይጥ ወልዳ ወልዳ ጅራቷ ሲቀር ሲጥ እንደተባለው አባባል እንዳይሆን ፈራሁለት አላህ ተውበተኞችን ይወዳል እናም ረያንንስ አላህ ወዶት ሳሊሃን ሊሰጠው ይችላል "የርዝቁ ማየሻእ" ♥ ረያንምኮ ማሻ አላህ ለውጥ እያመጣና እውነተኛ ሰው እየሆነ ነው ለሁሉም የሚሆነውን አብረን እንይ ።
@user-nz8qk8qz1g
@user-nz8qk8qz1g 4 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም አህለን ውድ የኢስለም ልጆች ቆይ መነው የቀደማኝ ትለንት እኮ የማዳም ሽቃላ የዩቱብ ትረፊቅ ነበርኩ እኮ መነው ህግ የጠሳው
@umumusahab7064
@umumusahab7064 4 жыл бұрын
Maashaa allaa taabarakaala jaaza kalla wakiran
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ቢኩም ጀዛኩሙላህ ኸይር ጀዛ አላህ እኛንም ሷሊህ ያድርገን ማነው እንደኔ ፉኤን የሚውድ እንደሱ ለጓደኛ ጥሩ የሚሆን ፉፉን መሆን ያስደስተኛልሀቢበና ራሂ መብሩክ የፊኤንና የማሜን የሷሊንም ሰርግ ያሰማን ጀሚንም እወዳታለሁ
@dsdfaddd2724
@dsdfaddd2724 4 жыл бұрын
እኔ የዛሬውን ፕሮግራም በጭራሽ ማመን አልችልም ። እንዴ ማሜ ብዙ ነገር የከፈለበትን ሷሊሃን ሊያጣ ነው እረ ይሄማ በፍፁም የማይሆን ነገር ነው ። ወይም ሷሊሃን ረያን ካገባት ማሜን ደግሞ ለእኔ ዳሩልኝ ክክክክ
@bintusmanbintusman3594
@bintusmanbintusman3594 4 жыл бұрын
ሳሊሀን ረያንን ካገባች ማሜ ሳይሆን ፊኤ ነው የሚያሳዝነኝ
@shobrax7736
@shobrax7736 4 жыл бұрын
ሳህ
@ameenaamee635
@ameenaamee635 4 жыл бұрын
በጣም
@zabibadasta7291
@zabibadasta7291 4 жыл бұрын
ws wr wb ጃዛክም አለህ ኸይር አለህ የቃደርወ አይቃርም ማሜ ሰይቃም አይቃርም በጣም ያሣዝናል
@user-ex7ps9yq6e
@user-ex7ps9yq6e 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@zayinab9592
@zayinab9592 4 жыл бұрын
አይይይይ ማሜ መቸነው የምታገባው እኔ በአንተ እና በሳሉሀ መገናኘት ተጨነኩ
@hawamanaye9771
@hawamanaye9771 4 жыл бұрын
ወይኔ መቸ ነው የተለቀቀው ለኔ ገናሁን መጣልኝ ትናትና ጀምሬ እስልኬላይ ተተክየ አህለን አንችው ነሺ
@user-cp8dx4jv5o
@user-cp8dx4jv5o 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ ወድማችንና እህታችን ጀዛኩምሏህ ኸይር ወይይይ ሶሊ ለማሜ ነው መሆን ያለባት የአሏህ አሏህየ አተ ዘውጃቸው
@muze8700
@muze8700 4 жыл бұрын
ኩን ፋያኩን ጃዛኪላኳይራን ዶክታር ዛይኔ እና ቢንት መሀመድ ውቦች መሻኣላህ
@habibamohammed3247
@habibamohammed3247 4 жыл бұрын
ቢንት መሀመድንእደኔ የሚወዳት ላይክግጩኝ እሥቲ አይከፈልበት ክክክ
@zedbintseid9583
@zedbintseid9583 4 жыл бұрын
እኔም እዉደታለሁ
@zedbintseid9583
@zedbintseid9583 4 жыл бұрын
ይህዉ አርጌልሻለሁ
@halimaayalew1451
@halimaayalew1451 4 жыл бұрын
ትናንት 24 ሥአት ከይውቶላይ ሣልወጣ ነው የዋልኩት አንችውነሽ የኔ ተናፍቄወች አህሌን
@user-zn4vb9xp9w
@user-zn4vb9xp9w 4 жыл бұрын
_ማሻአሏህ ሶሊሀየና ረያል እደት ነው ሊጋቡነውደ ወይኔ በጣም ነው ግራ የገባኝ መቸም ማሜም ፉኢም ቀርተው ኧሯ አይሆንም ነገሩ አሏህ ያለው ነው የሚሆነው ረያልም አሁላይ ማሻአሏህ ጥሩ አኽላቅ ያለው ልጂ ሁኖል ግን ግን ማሜ ልታመልጠው ነው መሠል ብቻ ሀቂቃ በጣም ነው የቸኮልኩት መጨረሻውን ለማየት የሁሉንም ኢንሻ አሏህ የሁላችንንም ሂይወት አሏህ ያሳምረው እኛከምናሥበው ከምንመኜው የበለጠ አሏህ ለኛ ብሎ የፃፈልን ይበልጣልና አሏህ መልኮሙን ነገር ይምረጥልን ያረብብብብ
@user-nm8rc5cr2s
@user-nm8rc5cr2s 4 жыл бұрын
አህለንወሳህለን ቢንትመሀመድ ዶ/ር ዜይኔ ጀዛኩምአሏህ ኸይረን የዛሬውየሷሊሃና የራያን መገናኘት እናለውሳኔመዘጋጀታቸው ለማም እኔፈራሁ አላኩልሃል ኸይር ኡስታዝን ፍጠኑ በሉልኝ ማሜ ቀልቡእንዳይሰበር እኔየማሜአድናቂ ወይምየሱአይነት የትዳርአጋር አሏህእንድሰጠኝየሁልግዜዱአየምኞቴነው ኢንሻአሏህ አሏህየመልካምስነመግባር ባለቤቶችያድርገንያረብ
አንችዉ ነሽ ክፍል 74 ምዕራፍ 5
1:16:46
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 30 М.
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
አንችዉ ነሽ ክፍል 76 ምዕራፍ 5
1:23:36
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 42 М.
ትዳርን የሚገረግሩ 3 ሰበቦች   @AfricaTV1  @minbertv1 @Drzakirchannel @HudaTvChannel
9:30
አል-ዓፊያ ከፍተኛ የባህል ህክምና ማዕከል - Al Afiya
Рет қаралды 4,4 М.
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 29 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 77 ምዕራፍ 5 የሊፊኒ ይከፊኒ
1:19:49
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 37 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 73 ምዕራፍ 5
1:05:32
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 30 М.