No video

አንችዉ ነሽ ክፍል 73 ምዕራፍ 5

  Рет қаралды 30,506

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

4 жыл бұрын

ህይወት ወለድ የኛዉ ታሪክ

Пікірлер: 1 100
@kafiyakamel7946
@kafiyakamel7946 4 жыл бұрын
አላህዬ ሆይ የዛሬ ሰምንት አብኝ ሰልሞ አሰማኝ እስኪ አብኝ ይስለም ምትሉ በለይክ አበሽብሹኝ
@user-nb5ko2zl6x
@user-nb5ko2zl6x 4 жыл бұрын
እኔም ገዳፊሽ ነኝ ሁቢ 👍👍👍👍👍👍👍
@user-gj1qs4px8i
@user-gj1qs4px8i 4 жыл бұрын
🍉🍈🍇🍏🍎🌷🌷🌹🍟🍟
@hayath4051
@hayath4051 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@user-ln2gy4fo6v
@user-ln2gy4fo6v 4 жыл бұрын
እኔም ምኛቴነው
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
አዝማሚያውን ሳይ መስለሙ ነው መሰለኝ እንሻአላህ
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 4 жыл бұрын
ያ አህባቢ ፊላህ ስለ እኔ እና ቢንት ሙሀመድ ዓላማ እና ግንኙነት ኢንሻ አሏህ በቀጣይ ሳምንት በጥሩ ብስራት እንመጣለን ኢንሻ አሏህ ሰብስክራይብ ሸር ላይክ ማድረግን አትዘንጉ ከኛ ጋ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን
@hayatwegu9555
@hayatwegu9555 4 жыл бұрын
ኢሻአሏህ በጉጉት እጠብቅሀለን በጣም ሆዳችን እየቆረጠን ነው ክክክክ
@user-eq5fi8mw9m
@user-eq5fi8mw9m 4 жыл бұрын
በጉጉት እንጠብቃለን ዶክተር ዘይኔ&ቢንት መሀመድ አላህ ይጠብቃቹ ኸይር ጅዛቹንም አላህ ይከፈላቹ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ የኔ እውቀትን ለማስቀሰም ብዙ ሆናቹ አላህ ጊዜአቹንም በረካ ያድርግላቹ!!!
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k 4 жыл бұрын
እንሽአላህ በተሥፋ እንጠብቃለን ዶክተር ዘይኔ እናተ ለኛ ገቢ ናችሁ ሁለያም በጉጉት እንጠብቃለን
@user-zm9rn5kz6w
@user-zm9rn5kz6w 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ እንጠብቃለን
@user-tg2lb9pf5x
@user-tg2lb9pf5x 4 жыл бұрын
ቴሌ ግራማችሁ አሥገቡኝ
@user-be6nf1ne1o
@user-be6nf1ne1o 4 жыл бұрын
ቢንት ሙሃመድ ይስለሙ የዴኪ ማሻ አላህ አለይኪ የቢንት ሙሃመድ አድናቂዎች እስቲ ውዴታቹን አሳዩኝ
@user-rm2yn5vb9r
@user-rm2yn5vb9r 4 жыл бұрын
ሷሊሀ የማሜ ትሁን የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 4 жыл бұрын
ላአ ሳሊሃ የማሙ ከሆነች እኔ ፕሮግራሞንአልከታተልም ማሙን ብወደውም ግን ረያንን ሳስብ ያሳዝነኛል ሳሊሃ የረያን ብቻ ትሁን ማሙን አላህ የተሻለችውንይስጠው
@hfhu1647
@hfhu1647 4 жыл бұрын
ያረብ ሷሊሀን የማሜ አረረጋት አሱንም ተፈተና አውጣው የአላህ ያረብ አያሳዝንም
@user-cz1hl6nd1o
@user-cz1hl6nd1o 4 жыл бұрын
አሁን ሷሊሀ የማሜ መሆኖን አረጋገጥኩ ማነው ደስ ያለው
@seadadesalew2822
@seadadesalew2822 4 жыл бұрын
Rehema Omar ወላሂ በይ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
እኔ
@user-bi5oc6dk2l
@user-bi5oc6dk2l 4 жыл бұрын
የምርሽን ነው
@user-ep7sc3vx4v
@user-ep7sc3vx4v 4 жыл бұрын
አልስማሁትም ግን እስከስማ ቸኩያለሁ
@gjnjg4683
@gjnjg4683 4 жыл бұрын
እንዴት አወቅሽ ???
@user-mu5sn3kt7n
@user-mu5sn3kt7n 4 жыл бұрын
የኔ ተምሳሌቴ የህይወቴ መንገድ መሪ የኔ አስተዋይ የኔ የልቤ ምት ከስህተቴ መላሽ የህልሜ ተስፋ ሰጭ አንቺው ነሽ ቢንት መሀመድ በቃ ምን ልበልሽ ሀያቲ አላህ ኸይር ስራሽን ይወደድልሽ የኔ ውድ እስኪ በዱአችሁ አትርሱኝ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ እንድመራኝ
@user-vy6qy8bm8y
@user-vy6qy8bm8y 4 жыл бұрын
ቢንት ሙሀመድ የቁረዐን ተፍሲርሺን እኮ ሰወድልሸ 😙😍 አንችው ነሺ ፕሮግራም ሲያልቅ አቂዳ ና ተውሒድ እጠብቃለው
@madenamohammed6402
@madenamohammed6402 4 жыл бұрын
ሳህ አላህ ይጠብቃት ኢንሻአላህ እንጠብቃለን በጉጉት
@user-vy6qy8bm8y
@user-vy6qy8bm8y 4 жыл бұрын
@@madenamohammed6402 አሚን ኢንሻ አላህ ማም
@sitysalahedin6194
@sitysalahedin6194 4 жыл бұрын
ያረብብብብብ ሰላምሽ ያብዛልኝ ቢቲ ሙሀመድ አላህ ይጠብቅሽ
@kewsitube8439
@kewsitube8439 4 жыл бұрын
ማነው ግን እንደኔ ፉፉን ሚወደው ወላሂ የወደፊት ባሌ ፉፉ ቢሆን ብየ እመኛለሁ የፉፉየ ወዳጆች እሰኪ በላይቅ አሳውቁኝ
@user-rr7im8kn6w
@user-rr7im8kn6w 4 жыл бұрын
ኧረ ሼም
@kewsitube8439
@kewsitube8439 4 жыл бұрын
@@user-rr7im8kn6w ምን ሸም አለው እኔኮ ሰሙን ነው ያልኩት😁
@user-rr7im8kn6w
@user-rr7im8kn6w 4 жыл бұрын
የረስሚ ነዉ
@user-rm6wm2lm8v
@user-rm6wm2lm8v 4 жыл бұрын
@@user-rr7im8kn6w ክክክክክክ ማግባት ይችላል እስከ አራት
@user-rr7im8kn6w
@user-rr7im8kn6w 4 жыл бұрын
@@kewsitube8439 እእ ስሙን ነዉ እሽ
@babalove7236
@babalove7236 4 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ስወድልችሁ የዚህ ፕሮግራም አድናቂወች ላይክ ግጩኝ
@user-jt8ul4bh4v
@user-jt8ul4bh4v 4 жыл бұрын
ማሽአላህ ውደ ዛሬ አርፍጃለሁ የማዳም ስራ
@habibamohammed3247
@habibamohammed3247 4 жыл бұрын
እደትእደምጓጓአደኛለመሆን ግንአልሆንም
@hayatbogale5436
@hayatbogale5436 4 жыл бұрын
በየትበኩል ቀድሞ ደረሳችሁ
@fshewa2180
@fshewa2180 4 жыл бұрын
ላይክ ምንድነው ጥቅሙ
@fawziyaadeno2139
@fawziyaadeno2139 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እኳን ደህናመጣችሁ እልን
@RahmaRahma-to9hv
@RahmaRahma-to9hv 4 жыл бұрын
እህልን ፉኩም የአንችውነሽ አድማጮች እስቲ የማሜ እና የፉፉ አይነት ባል ይወፍቅሽ በሉኝ ከልባቹህ !!
@zednanyyerasulwadjimoni81
@zednanyyerasulwadjimoni81 4 жыл бұрын
yarbi kansu yetshal yisxash hubi💓❤❤
@muksinaibrhme6586
@muksinaibrhme6586 4 жыл бұрын
አላህ ከነሱ በተሻለ ይስጥሽ አላህ ከነሱ የተሻለ ሳሊሆች አሉት
@RahmaRahma-to9hv
@RahmaRahma-to9hv 4 жыл бұрын
@@muksinaibrhme6586 አሚን የኔ ውድ እውነትሽን ነው ሁቢ
@user-dq4me6jr3e
@user-dq4me6jr3e 4 жыл бұрын
Rahma Rahma ለሁላችንም ይወፍቀን ያረብ
@user-nb5ko2zl6x
@user-nb5ko2zl6x 4 жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ ሁቢ
@ghh6681
@ghh6681 4 жыл бұрын
ያንችው ነሽ አዘጋጆች እናመሰግናለን, የዛሬው ለየት ያለ ነው, በእውነት ስለምግብ ኢስራፍ የተነሳው ወሳኝ ሀሳብ ነው ላለማርዘው እኔ ከታዘብኳቸው ትንሽ ላካፍላችሁ,አረቦች ላይ በብዛት አለ በቅርቡ ያጋጠመኝ ነገር አንድ አመት የሰራሁባት መዳም ከነቤተሰቦቻ ማሻአለህ ምግብ ኢስራፍ ማለት የማይታሰብም ሀታ የተበላሸ ምግብ አንጥልም የሻሂ የጋህዋ እጣቢም አይደፋፍ የተበላሹና የማይበሉ ምግቦች ተጠራቅሞ ለበጎች ይሰጣል ምግብ ሰርተን ከተረፈ ተላጃ ይቀመጣል ለረጅም ጊዜ የሚያስፈልገን ሰአት እንመከኘገባለን, አብዛሀኞቹ ከሶስት ቀን በላይ ፍሪጅ ያለምግብ አይመገቡም, እና እኔ በጣም ኢስራፍ አደርግ ስለነበር ማዳሜ ሁሌም ነውየምትቆጣኝ ያወይሊኪ ሚነሏህ ነውየምትለኝ ,እና በጣም መቆጣጠር ታበዛብኝ ስለነበር እናደዳለሁ ከዚህ ቤት ወጥቸ አድስ ስራ ከገባሁ ገና ወሬ ነው ,ወላሂ ነው የምላችሁ አሁን ያለሁበት ቤት ሳኡድ 8 አመት ሆን እንደነዚህ ኢስራፍ የሚያደርግ አላጋጠመኝም, ወላሂ እኔኢስራፍ አደርጋለሁ እላለሁ አሁንላ ላይ ይች ማዳሜ ምግብ ስትሰራ ስታቀርብ የምታደርገው ኢስራፍ ወላሂ እንዴት እንደሚሰቀጥጠኝ ልነግራችሁ አልችልም ,ሩዝ ስታጥብ ውሀውን ለመድፋት ሩዚ ከውሀውጋር እየፈሰሰ ዝም ትለዋለች ለምሳሌ ከሩዝ ጋር ለመጨመር መኮረና ከቀቀለች እና ከበዛባት የሚተርፈውን መኮረና ድፊው ትለኛለች ምግብ ሰርታ ሁላችንም ከበላን እና ከተረፈ ቢደፋችግር የለባትም ታድያ እኔ የተረፈ ምግብ ጨክኖ መድፋት አይቻለኝም ተላጃ አስቀመጨ ቀጣይ ቀን እመገበዋለሁ, ልጆቻ በግብ ቀርቦላቸው ግማሹን ሰፍራ ላይ ደፋፍተውት ይነሳሉ ቤቱ አልጋ ስር ብትገቡ ዱላም ስር ብትገቡ ከነብ ስር ብትገቡ ምግብ ነው የምታገኙት ,አልሀምዱሊላህ በሁለቱ ቤት መካከል ያለው ልዩነት እኔን እንድማር አድርጎኛል ግን ይሄ የአረቦች ነው በየ ይጃዛቤታችን ያለ ጉድ ሆድይፍጀው, እኛችግራችን ይሉኝታ እና ባህል ያጠቃናል, ሰው ጠርተን ምግብ ሲቀርብ ምግብ የቀረበበት እቃ ባዶሆኖ እንዳይታይ በሚል ከላይከላይ ይጨመራል ያየመጣ እንግዳ ቀማምሶ ይተወዋል የተረፈው ምግብ አብሮየሚኖር ቤተዘመድ ከሌለ በኪስ ተቋጥሮ ይጣላል ወላሂ ሰው ምንይለኛል ከምንል ቅድሚያ አላህ ይጠይቀኛል የሚለውን እናሰብ ያለምግብ ረጀምሰአት መቆየት እንደማንችለው ሁሉ ሲረበን ልባችን አዙሮ ሊደፋን እንደሚል ካሰብን አላህ የሰጠንን በአግባቡ እንጠቀም አላህ ብሉ እንጅ አባክኑ አላለንም ሌሎች አላህ በምግብ እጦት የሚቀጣቸው ሰወች እንዳሉ መርሳት የለብንም, እኛንስ ቢቀጣን ማንጠያቂ አለበት እሱይጠብቀን እንጅ።
@teybamohammed7416
@teybamohammed7416 4 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኡኽቲ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው
@ghh6681
@ghh6681 4 жыл бұрын
@@teybamohammed7416 ወእያኪ ውዴ
@user-kd6hd8bv8j
@user-kd6hd8bv8j 4 жыл бұрын
አንቺው ነሽ እንደሚለው የማሜንና የሳሊሀን ግንኙነት ሰርግ የሚጠብቅ የሚመኝ በጉጉት እስኪ ላይክ አሳዩኝ
@user-ug1bt2gj3y
@user-ug1bt2gj3y 4 жыл бұрын
ማሸ አላሀ እካን ደህና መጣችሁ እስቲ አይከፈልበት ያቺውነሽ አድናቂዎች በጉጉት እደኔ የምትጠብቁ ላይክ ግጩኝ በሁለተኛ ደረጃ እናቴ ናፍቃኛለች እስቲ እደኔ እናቱ የናፈቀ በላይክ አሳዩኝ አቺው ነሽ ውስጤ ናት
@ghh6681
@ghh6681 4 жыл бұрын
ወይ ታድያ በላይክ እናትሽን ታገኛለሽ አሉሽ እንዴ
@rehmarehma8439
@rehmarehma8439 4 жыл бұрын
አላሁ አክበረ ወላሂ ብታምኑም ባታምኑም አብይ ይሰልማል የማለት ሀሣቡ ነበረኝ ሡባሀን አላህ. መሻ አላህ
@user-xc6tg8fn8j
@user-xc6tg8fn8j 4 жыл бұрын
እኔ ደሞ አሞኛል ብላኝ ጨቆኛል በዱዓሽ አትርሽኝ
@user-zf4bj2kd3x
@user-zf4bj2kd3x 4 жыл бұрын
ሳሊሀ የማሜ ነው መሆን ያለባት
@hayath4051
@hayath4051 4 жыл бұрын
ወላሂ ደስስስስ ብሎኛል ላይክ ግጩኝ ምክንያቱም ኢንሻ አላህ ለማሜ ትሆናለችችችችችች
@avcd7729
@avcd7729 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ፐፐፐፐፐፐፐ ንፅፅሩ በጣም ተመችቶኛል ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ውዶቼ አሏህ ይጠብቃችሁ
@user-gp5fv9mq9f
@user-gp5fv9mq9f 4 жыл бұрын
ባትቀዩሩት አሪፍ ነዉ ምክናቱም ኩፍየኩን ካችዉ ነሽ ጋር መቀጠል አለበት
@Umu_hafsa776
@Umu_hafsa776 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-nb5ko2zl6x
@user-nb5ko2zl6x 4 жыл бұрын
ትክክል 👍👍👍👍
@erahma3707
@erahma3707 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-gp5fv9mq9f
@user-gp5fv9mq9f 4 жыл бұрын
@@Umu_hafsa776 አወ ባይቀየር ጡሩ ነዉ
@user-gp5fv9mq9f
@user-gp5fv9mq9f 4 жыл бұрын
@@user-nb5ko2zl6x መቀጠል አለበት አደል
@user-yg2ei2dh4n
@user-yg2ei2dh4n 4 жыл бұрын
ማሻላህ ትባርክላህ ጅዛኩምላህ ክይር ቢንት ሙሀመድ ዶክተር ዘይኔ ሽኩረን ውዶቼ ዛሬ ቀድሜችሆለሁ እስኪ በአላህ እ ቁርአን ያግራልሽ በሉኝ በሉኝ አይክፈልበት ዱአ አድርጉልኝ ስውዳችሁ ህልሜን አላህ ያሳካልኝ ሙስሊም እህታችሁ ዜድ ነኝ
@user-tb2qg9cx2k
@user-tb2qg9cx2k 4 жыл бұрын
ደክረት ዘይና አባት ተሻላችው እንደ
@islamnewhiyotaalahuakbar808
@islamnewhiyotaalahuakbar808 4 жыл бұрын
Allah yageralsh enenm eski zu
@fshewa2180
@fshewa2180 4 жыл бұрын
አላህ ሱብሀነ ወተአላ ለሁላችንም ያግራልን
@user-dh1kb2gd4s
@user-dh1kb2gd4s 4 жыл бұрын
አላህ ያግራልን ለሁላችነም አብሺሪ በርች በቂራአትሺ
@user-ei6nq1lr8u
@user-ei6nq1lr8u 4 жыл бұрын
አላህ ያግራልሽ እህት
@khawladxb7080
@khawladxb7080 4 жыл бұрын
ሷሊሀ የመማ ትሆናለች ኢንሻ አላህ ውይ ምናለ ማሜንና ሷሊሀን ብታጋቡና ልቤን ብታሳርፍት ውይ
@rawudaseud2074
@rawudaseud2074 4 жыл бұрын
Betam Betam Astemrogal.yebslefewu.kebzuneger.digalehu amesegnslehu wudochi
@user-hq9nx2mt2u
@user-hq9nx2mt2u 4 жыл бұрын
ቢንት ሙሀመድ የኔ እናት የኔ መካሪ ከዚ ከዱኒያ ፍቅር ከተዘፍቅንበት ከዚ ከተጣመመው መንገድ እንድንወጣ ወደቀጥተኛው መንገድ እንድንመጣ ሰበብ ሆነሺናል ለኛ ለእህት ለወድሞችሽ ቢ/መ እና ዶ/ር ዘይኔ ጀዛኩሙላህ ኻይር የኔ ምርጥ ሰው ማልት እናተ ናቹ አላህ ይጠብቃቹ
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙአላህ አልፍ ኸይር በጣም ደስ ይላል ሱብሀነአላህ ረቢል አለሚን አልኸምዱሊላህ ረቢል አለሚን ዲነን ኢስላም ♥️♥️♥️♥️♥️
@fetiyatube7210
@fetiyatube7210 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ. የአላህ ኒዕማው ተዘርዝሮ አያልቅም የተሰጠን ብናውቅ የጎደለን የለም አልሀምዱሊላህ. አላኒዕመትክ ብንት መሀመድ. ድንቅ. የሆንሽ ሴት ነሽ እህቶች የተሰጣቹን እያሰባቹ አላህን አመስግኑ
@letufayusufe7347
@letufayusufe7347 4 жыл бұрын
ዛሬመዳሜተነሳባት በጣምደብሮኛል እስቲአይከፈልበት በላይክ አፅናኑኝ
@abdullahyoseef8882
@abdullahyoseef8882 4 жыл бұрын
አሺሪ፡ሀቢት፡ሁሉምግየፈሊ
@saadasaada602
@saadasaada602 4 жыл бұрын
የኔራሱ ተነሳባት. አላህ ይዲረስልንንንንንንን
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b 4 жыл бұрын
ቆይ እኔ ምለው ይሄ ለይክ እውነትም ያፂነነል እንዴ ?? እንዳዛማ ከሆና በቃ ሌኔም ግጩኝ እኔም ከፍቶኛል
@user-iy8tt7xy1c
@user-iy8tt7xy1c 4 жыл бұрын
አብሽሪ የልፈል እኔም ቆሽቴ አሮወል
@makahmakah1778
@makahmakah1778 4 жыл бұрын
አብሽሬማርአላህተጎንሽይሁን።ሁሉምለበጎነውአብሺረ
@user-xl1vd5wv3e
@user-xl1vd5wv3e 4 жыл бұрын
وجزاكم الله خيران በጣም ሀቂቃ የቁራአን ተፍሲርሽ በጣም ከልብ ይገባል አላህ ይጨምርልሺ እህቴ
@zeniteendris764
@zeniteendris764 4 жыл бұрын
ሰሉ አለ ሀቢቢና ሙሃመድ ስለሏህ አለይህ ወሰለም አንችው ነሽ የልቤ ወዳጅ ነሽ አንች ነሽ እድለኛ ነሽ ፍቅር ትሰጫለሽ አህለን አንችው ነሽ ተከታዬች በሙሉ አቅራቢዎችም ጀዛኩም አሏህ ኸይረን
@user-jt5oc8mr6z
@user-jt5oc8mr6z 4 жыл бұрын
የአላህ
@zdtubebutagryiatube159
@zdtubebutagryiatube159 4 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-eu2vh2fr6w
@user-eu2vh2fr6w 4 жыл бұрын
እስኪ ላጤወቺ ላይክ ስጡኚ ባለ ትዳሮቺን እናስቀናቸዉ
@fatumatube2149
@fatumatube2149 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@medinasayd4723
@medinasayd4723 4 жыл бұрын
ክክክክ
@snutube8926
@snutube8926 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-md7nr5vq9f
@user-md7nr5vq9f 4 жыл бұрын
😍😃😃😃😃😃
@user-cz1hl6nd1o
@user-cz1hl6nd1o 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@kafiyakamel7946
@kafiyakamel7946 4 жыл бұрын
የአንቺው ነሽ አፍቃርዎች እንኳን ደስ አለቹ
@user-bw9uo8hk9l
@user-bw9uo8hk9l 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ህይርንን ማሻላህ ዶክተር ዘይኔ ብት ሙሀመድ አላህ ይጨምርላቹሁ ማሻአላህ
@brrb8529
@brrb8529 4 жыл бұрын
ውድ የአንችው ነሽ አድማጮች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ቢት ሙሀመድ አላህ በኢልም ላይ ኢልም ይጨምርልሽ , ,,,,,,,,,,,,,,, እኛም ሰምተው ከሚተገብሩት ከሚጠቀሙት ያድርገን
@jemetube8298
@jemetube8298 4 жыл бұрын
አላህዋየ ልክ እደ ፉፊ አይነት ወድ ወፍቀኝ ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@user-lk3sd4sp1o
@user-lk3sd4sp1o 4 жыл бұрын
እህት ወንድሞች እሄን ፖሮግራም የምትካታታሉ በያላችሁበት የአላህን ጥበቃ አቢሮቹሁ ይሁን ቁራአን እንድገራልኝ በዱዐቹሁ አትሪሱኝ አማና
@zenatomohammed6423
@zenatomohammed6423 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ቀጥሉበት እንሻአላህ በቀጣዩ ፕሮግራም ሳሊሀ የማሜ ሁና ያሰማን ያረብ
@jamelajemila4115
@jamelajemila4115 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ረያን አይሳካለትም እህህህ አሳብ ይዞኛል እናመሰግናለን ቢንት ሙሀመድ ዶክተር ዘይኔ ባለፈው ደሜ ፈልቶ ነበር ሷሊሀ ለረያን ልቶን ነው ብዬ ለማንኛውም ደስ እሚል ትምህርት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ኢላሂ ይስጣችው ውድድድድድድድድድድ
@user-wv7ux9si8l
@user-wv7ux9si8l 4 жыл бұрын
አህለን ዘዋጅ ሰኢዶች ዛሬ ደንግጬ ነበር መጀመሪያ ላይ ግን ሳሊሀ ለማሜ ትሁን ሀቂቃ አንችው ነሽ የለውጥ መንገዴ ነው ሀቂቃ መጀመሪያ ለውጥ ቢኖረኝም አሁን ላይ ግን የበለጠ ራሴን በአንችው ነሽ አገኘሁት ቢንት ሙሀመድየ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ይህ ፕሮግራም እኔ ብቻ ሳልሆን በጣም የምወዳቸው ጓደኞቼና። በጣም የማፈቅረው ውዱ ባለቤቴ የተለወጥንበት ፕሮግራም ነው ሳሊሀም አደራ ለማሜ የሀቢብን እህት ለፉኤ ይሁኑ የምትሉ ላይክ
@hayatwegu9555
@hayatwegu9555 4 жыл бұрын
ደስ ብሎኛል አብይ ነው ይህ ፎቶ የላከው እርግጠኛ ነኝ በረካ ሁን እኔ መቼም ተስፍ አልቆርጥም ሷሊየማሜ ናት
@user-kw4hs7kx1v
@user-kw4hs7kx1v 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አቤት ሰውዳችሁ አላህ ይጭምሪላችሁ አብሸሮ በሰደት አለም ያላችሁ እህቶች እና ወደሙች አላህይጠበቃችሁ
@ffkk5558
@ffkk5558 4 жыл бұрын
ማሸአለህ. አለህ. ይጨምርለቹው ቢንት. መሀመድ እና ዶክተር ወይኔ. በመፀሀፍ ቢታተም ቡዙ ሰው ይለውጠል በጠም ደስ ይለል የረብ ሷሊሃን ለማሜ
@user-br8qr5op7f
@user-br8qr5op7f 4 жыл бұрын
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውዲ አንችውነሽ አዘጋጆች አቅርቢውች እንዲሁም አዲማጮች በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ እንደራሂል እና እንደሀቢብ ያልታስበውን ባል ይውፍቃችሁ ምንግዜም አዲናቃችሁ ነኚ ሰኞን በጣም ነው የምውዳት በጉት ነው የምጣብቀው ባርክላሁ ፊኩም
@user-ze6rr8to9o
@user-ze6rr8to9o 4 жыл бұрын
እኔ እምለው ግን ኡስታዝን ያያቹህ አፋልጉኝ እንዴ የሃጂን አማና ተሸክመው ዝምምም ያሉት ለምንድነው ቶሎ ቶሎ ብለው ማሜን መዳር እንዳለባቸው አላፊነታቸዋን እረሱት እኮ
@hananeshetu5568
@hananeshetu5568 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ክክክክክ
@user-un2tu7cm7h
@user-un2tu7cm7h 4 жыл бұрын
እኔ ይመስለኛል ሳሊ ለፉፉ ነው እምትሆነው በህልሜ አሳይቶኛል ለፉፉ ትሁን እምትሉ እስቲ በላይክ አሳውቁኝ
@semirabitislamislamsthesol9393
@semirabitislamislamsthesol9393 4 жыл бұрын
Awe hakika
@hafesuayoutub9468
@hafesuayoutub9468 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@sadadinku1175
@sadadinku1175 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ብንት መሀመድ ውስጤ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ
@bintusmanbintusman3594
@bintusmanbintusman3594 4 жыл бұрын
ደስ ብሎኛል ለሳሊሀ ፎቶ በመድረሱ ማሜ እኮ በጣም ነው የሚያሳዝነው የኢብራሂም ልጅ ደጋግሞ መደወሉ ያሰጋል አላህ ከተንኮሉ ይጠብቀው ግን እኮ እረያንም ያሳዝናልምስኪን አይ የሴቶች ተንኮል በክፋት ከተነሱ ማንም እኮ አይችላቸውም ክክክክክ ለአንቺው ነሽ አዘጋጆች በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ከኔ በላይ ይውደዳችሁ
@user-bi5oc6dk2l
@user-bi5oc6dk2l 4 жыл бұрын
ስጀምረው አልቅሽ አልቅሽ ብሎኝ ነበር መጨረሻ ደስ አለኝ አቦ የማሜ ናት ሷሊሃ እሰይ አብይየ በረካሁን ልቤን ተዘቅዝቃ ነበር ፎቶዉን በመላክህ ቀጥ አረክልኝ እነማ ኮሜቶች ሳምን አብይ ሰልሞ ሷሊሃ ለማሜ ታጭታ የምንሰማ ያድርገን
@zozomohammed3926
@zozomohammed3926 4 жыл бұрын
አህለን አንችዉ ነሽ አድማጮችም አዘጋጆችና እኔም 😂 እንኳን ደህና መጣን 💞🌺🌺🌺
@user-sx2qt6ld8o
@user-sx2qt6ld8o 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@zozomohammed3926
@zozomohammed3926 4 жыл бұрын
@@user-sx2qt6ld8o ቅድሚያ ለራስ ነበር ግን ፕሮግራሙ አንችዉ ነሽ ስለሆነ ብየ ነዉ ያስቀደምኳችሁ👌😂😂😂😂
@fathimasathi8193
@fathimasathi8193 4 жыл бұрын
Masha. Allaha. Jazakumulaha.. Dr ziyne. Binte.Mohammad
@user-cv7qc6mi2q
@user-cv7qc6mi2q 4 жыл бұрын
በቢንት መሀመድ እና ዶክተር ዘይኔ ወላሂ በጣም ሰደ ይላል አላህ ይጨምራላችሁ አላህ ይጠብቅች ♥♥ ወላሂ ዘሬሰ ሷሊሀ በጣም ነው ይሰዛናች የአላህ
@hananbintbaba3249
@hananbintbaba3249 4 жыл бұрын
የአላህ ብንት ሙሀመድ ተርኩን ስተቆም ስላስብ ነዉ ኡ ምለዉ ጄዘክ አላህ ኻይራን ዱዓ አድርጉልኝ ለአላህ ብላቹ ሲቀጥል በርቱ ጠንክሩ አንቺ ነሽ ዉጤ ነዉ ሰኞ እስክመጣ እቾክላለዉ ለምን በስምንት ሁለቴ ብተረጉልን ከተመቸቹ
@hafizam4447
@hafizam4447 4 жыл бұрын
አህለን አህለን ውዶች እንኳን ደህና መጣቹ ። እስቲ የመዳም ኔት ውለታ የለበት በላይክ አንገጫግጩኝ ክክክክክክ
@aminabintmustafa7070
@aminabintmustafa7070 4 жыл бұрын
Kkkkk
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 4 жыл бұрын
ዉለታዎ እሱ ነው ክክክክክ
@user-of9zf8pw6f
@user-of9zf8pw6f 4 жыл бұрын
ከግድግዳ ያጋጩሽ ምን ትመስላላችሁ
@hafizam4447
@hafizam4447 4 жыл бұрын
@@user-of9zf8pw6f አላህ ይሂዲሽ
@user-of9zf8pw6f
@user-of9zf8pw6f 4 жыл бұрын
@@hafizam4447 ውያኪ እና ለስንት ሰው ላይክ ላርግ ጨርሶ ኮሜን የሠጣችሁት ላይክ ግጩኝ ነው ይግጫችሁና
@user-ms4cq7nj9u
@user-ms4cq7nj9u 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ተባረከ ረህማን የኔ ውድ ቢንት ሙሀመድ አላህ ከእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልሽ ሀቢበቲ አላህ ይጠብቅሽ
@khyria143
@khyria143 4 жыл бұрын
አንቺው ነሽ የስደት ስጦታዬ እራሴን ከብዙ መጥፎ ነገር ያወጣሁበት ነው ሳሊሀን የመሀመድ ሂወት ብቻ አይደለም የለወጠችው የእኔም ሂወት ነው ቢንት መሀመድ ደሞ በጣም ነው ምወድብ አቀራረብሽ ያምራል ማሻ አላህ ነው አላህ ይጠብቅሽ ግን ደቂቃው አሳነሳቹት ሳላውቀው ነው የሚያልቅብኝ ሲያልቅ እንባዬ ነው የሚመጣው
@hossen4924
@hossen4924 4 жыл бұрын
እደኔ በጉጉት ስጠብቅ የቆየማነው/ አንችውነሽ በላይክ አሳዩ
@hanaanradwaan8689
@hanaanradwaan8689 4 жыл бұрын
ከላስ ራስሚ የፉኤ ሷሊሃ ለማሜ ዩሁኑ እኔ የወደፍት ልጄ ራስሚ ነት ኢንሻ አላህ ከአንቺው ነሽ የተወረሰች ስም
@seadaabate5767
@seadaabate5767 4 жыл бұрын
አህለን ውዶቼ የዛሬው ድምፅ ጥርት ብሏል ማሻ አላህ ቢንት ሙሀመድ አላህ ይጠብቅሽ ቅመም
@user-oz6pn8ck2q
@user-oz6pn8ck2q 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ያረብ በሰማነዉ ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ይሄንኸይር ስራችሁን አላህ ወዶ ይቀበላችሁ ኢኽላስ የተሞላበት አላህ ያድርግላችሁ ዉድ የአንችዉ ነሽ ተከታታዮች እህት ወድሞቸ በሙሉ ዱአ አዲርጉልኝ እኔ እደሷሊሀ መልካም ሴት ለመሆን ተነስቻለሁ ኢንሻአላህ አላህ ያድርግሽ በሉኝ አላህ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ።
@kedijabintoumerCccc
@kedijabintoumerCccc 4 жыл бұрын
አህለን ውዶች አፍጥጨ ስጠብቅ ከታች አላችሁ ያንችውነሽ አቅራቢወች ጀዛኩመላህ ለአላህ ብየ እወዳችሀለሁ።
@user-lf3jh2jm1x
@user-lf3jh2jm1x 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራሃመቱላሂ ወባረካቱሁ ሰላለሁ አለይሂ ወሰላም አህሌን የኔ ምርጦች ስጠብቅ ነበር ብንት መሀመድ የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ
@hayuuseid730
@hayuuseid730 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር ቢንት ሙሀመድ ኡስታዝ ዶክተር ዘይን አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ ሷሊሀ ለማሜ ረስሚ ለፉፉ ኢንሻ አላህ አላህ ያድርጋቸው ሷሊሀ ለረያን ከሆነች ተናድጀም አላበቃ ፎቶውን የላከው ልጅ አላህ ይስጠው ደስ ነው ያስባለኝ
@user-ze6rr8to9o
@user-ze6rr8to9o 4 жыл бұрын
ዋአለይኩምሳላም ወራህማቱላህ ወብረካቱሁ አልሀምዱሊላህ ዛሬ መጨረሻው ላይ ቲንሽ ዘና አድርጎኛል ሚክናየቱም,ሳለሃን ከማሜ ወጭ ለማንም አልመኛትም፣አላህ ያስተካክለው እስኪ አላህ እኮ የባራዎቹን ዱአ መቸም አይረሳም የሳሊሀ,የማሜ,የፉአድ ዱአ እኮ ተቀባዩ አላህ ነው አልሀምዱሊላህ አይረያን ተሸወደ
@zozomohammed3926
@zozomohammed3926 4 жыл бұрын
ድጋሜ ልኮምት ተገደድኩ ፎቶዉ እንኳን ደረሳት ሳሊሀ የማሜ💪💪💪 አብይ በሆነ የላከዉ አንችዉ ነሽን ስሰማ ራሴን ያመኛል በጉጉት ነዉ እማዳምጠዉ እስከ ዛሬ አዳምጣለሁ እንጅ አልተቀየርኩበትም ነበር ከአሁን ቡሀላ ኢንሻአላህ ተመልሼ እየሰማሁ ለመቀየር ዝግጁ ነኝ 👍👍👍
@user-xz5ev4tp7s
@user-xz5ev4tp7s 4 жыл бұрын
የአላህ አቢይን እሥልምና ቢቀበል በጣም ደሥ ይለኝ ነበረ ቢት ሙሀመድ አላህ ይጨምርለሽ አንቺዉ ነሽ የቁራአን ማሥተነተን ዉሥጤ ነዉ በርቺ
@user-zp5mc8tu4t
@user-zp5mc8tu4t 4 жыл бұрын
ቢስሚላህ አልሀምዱሊላህ አሰለዋቱ ወሰለማላ ስ ወ ዐ
@zm3148
@zm3148 4 жыл бұрын
አህለን አንችው ነሽ ዛሬ አንደኛ ነኝ ቦታ ልያዝ ብየነውጂ አላዳመጥኩምነ😊
@user-ce7zi3xy8t
@user-ce7zi3xy8t 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ መስሎሻል
@HalaHala-pg2nq
@HalaHala-pg2nq 4 жыл бұрын
አሠላሙለኡእራህመቱላሂወበረካቱ አንጂነሽአላህህይጨምርላጅሂ
@user-vv7wg5fg4u
@user-vv7wg5fg4u 4 жыл бұрын
መሳጭ ነበር ማሻ አላህ ጀዛኩምላህ ኸይረን ተፈኩሩ እንዳለና እንዳማረ ይሁንና የሳሊሀ ገጠመኝ የዛሬው ካስተዋልነው ትልቅ ትምህርት አለው
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
አህለን የአንቺው ነሽ አዘጋጆች ወመርሃባ እህቴ ቢንት መሀመድ ማሻአላህ አለይኪ የቁርዓን ተፍሲሩ እጅግ በጣም ደስ ይላል አላህ የሰጠንን ኒእማ ተቆጥሮ የማያልቅ ነውና ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን የዛሬው ድባብ ደስ ይላል ሷሊሃ የማሜ የምትሆን እየመሰለኝ ነው በእርግጥ ረያን እየተስተካከለም ቢሆንም ግን ለሷሊሃ የሚሆን አይደለም ለሱ እንፈልግለታለን ማሜን ግን እንድረዋለን የውዱ ጓደኛው ከራሱ አሳልፎ የሰጠው ስጦታ ናትና ለፎኤ የሀቢብ እህትን እንሻአላህ
@saeed167
@saeed167 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩምላክ ኸይረን ዶክተር ዘይኔ እና ብንት ሙሀመድ
@rabiyamohammed1751
@rabiyamohammed1751 4 жыл бұрын
ያረብ ሷሊሀን ለማሜ ያረብ አላህ ይወፍቀው ወላሂ ሷሊሀ ከማሜና ከፉፉ ውጭ አላህ አያርጋት ያረብ ለኔም ድአ አርጉልኝ ልክ እደፉፉ አይነት ይወፍቀኝ
@HH-bt3be
@HH-bt3be 4 жыл бұрын
ዋው እኳን ደና መጣቸ የመዳም እቃ ሳልጨርስ አላህ አተረፈው የላ ኮሜተሮች ቶሎ ገባገባ በሉ ስራ አልጨረሳቹም ቶሎ ቶሎ በሉ እቃእዳጨርሱ መዳም ደሞዝ ትቆርጥባቹዋለች
@salhahsalh8088
@salhahsalh8088 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@salhahsalh8088
@salhahsalh8088 4 жыл бұрын
በሳቅ አቧራፈታራግሺኛ
@HH-bt3be
@HH-bt3be 4 жыл бұрын
እና ተሳሳትኩ እንዴ እቃ ከተሰበረ ችግር ነው ብዬነው
@user-bg9jr3ss6x
@user-bg9jr3ss6x 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@januzaj5566
@januzaj5566 4 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ እኔ ከሁሉም መጨረሻ ቱ ሳስጠላ። ሷሊሀ ረብሽሪ ለኸይር ነው ለነገሩ ጥሩ አጋጣሚ ነው ላንች ስለማይመጥንሽ ነው እረያን ላይ ፈተና የበዛብሽ። በነገራችን ላይ በረያን ና በሷሊሀ ምሀል ክፍተት በመፈጠሩ ዴስ ብሎኛል ሷሊሀ የማሜ ናት የፉአድ ውድሥጦታ ናት ጀዛ ከላህ ኸይር
@amatilamohammed6992
@amatilamohammed6992 4 жыл бұрын
Mashalla bartu das yamill malik alwu shukaran lakum
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 4 жыл бұрын
አንችው ነሽ ያለ ኩን ፈየ ኩን አያምርም ቅር ቅር ይላል ጀዛከሏ ኸይር በርቱልን አይዟችሁ ኮሜንቶች እያደመጣችሁ ፃፊ ማዳመጥ ይጠቅማል
@nejat6077
@nejat6077 4 жыл бұрын
*እኔ ምለው ዘይኔና ብንት መሀመዲ ይጋቡ ምትሉ ወይም ምንና ምን እደሆኑ ማወቅ የፈለገ እጂ ወደላይ☝☝☝☝☝*
@user-wp3ug9tq7m
@user-wp3ug9tq7m 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@iloveyoumama9938
@iloveyoumama9938 4 жыл бұрын
ቤተሰብ ናቸው
@alahisonealhamdulilah9451
@alahisonealhamdulilah9451 4 жыл бұрын
ክክክክክ ዶክተር ሚስትም ልጅም አለው እሷ ዘመዱ ናት
@nejuyebilalzr8171
@nejuyebilalzr8171 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪ ወይ መፈላፈል ዝም ብለሽ አታዳምጭም ልጁ ናት ኪኪኪ😂😂😂😂😂😂
@user-tz7sg7zm5m
@user-tz7sg7zm5m 4 жыл бұрын
የምር እስታሁን ለመጠየቅ የፈራሁት ነገር ይህ ነው ግን ምንና ምን ናቸው ቢት መሀመድ አግብታለች እስኪ አብራርሉን
@haweekwt1116
@haweekwt1116 4 жыл бұрын
በጣም ትምህርት ነው አንችዉ ነሸ ማሻአላህ ጀዛክም አላህ ኸይር
@user-xi6uj8cy7w
@user-xi6uj8cy7w 4 жыл бұрын
የአላህ ሳሊሀን ለረየን አተርገት ወለሂ ልቤ ተንጠለጠለ ሳሊሀን ለማሜ አርገት የረብ ቢንቲ ሙሀመድ ውስጤ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ
@user-hb7ve2be1d
@user-hb7ve2be1d 4 жыл бұрын
እስትይ ዱአ አርጉልኝ የአለህ ቁርአን እዲገራልኝ
@zeharaalimuhamed1546
@zeharaalimuhamed1546 4 жыл бұрын
ብትሙሀመድ የኛአስተዋይ ጀዛኪላ ውድ ይህእውቀትሽ ለጀነት መግብያ ሠበብይሁንልሽ ሀያቲ አላህ ለኛም ጠቃሚ እውቀትን አላህ ይወፍቀን ዶክተር ዘይኔ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ ዛሬ ትንሽ ተስፋተ ሠምቶኛል ሣሊሀን ለማሜ ስት ደክሞአይቅር አጠይቡና ሊጠይባት
@ssaaooiiaa4976
@ssaaooiiaa4976 4 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላምወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ናችሁ አልሀምዱሊላህ ቢንትሙ/ድ ሽኩረን ለኪ ሀያቲ የእውነት ለመናገር የሷሊሀ ፈተናዎች በከፊል የኔምና ለኔምጥንካሬዎችናቸው ብየ አምናለሁ ።ሷሊሀ ራሷን ስታ በመደቋ ውስጤ ቢያዝንም ከፊትለፊቷ በደስታ እንደሚቀየርላት።አልጠራጠርም። ኢንሻአላህ።መጀመሪም ፉኢ ለሀናን ይህኑ ነበር ያላት ረያን በመቀየሩ እጅግደስ ቢልም የሷሊሀ እጣ ፋንታ አይሆንም።
@alyaaalali7552
@alyaaalali7552 4 жыл бұрын
እጠብቃል ኢንሻአላህ
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 4 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱቱላሂ ወበረካቱ አህለንንንንን ተፈደሉ ስካሁን አይኔን አፍጥጨ ስጠብቅነበር ዛሬማንምአልቀደመኝ ጀዛኩም አላህ ኸይር አዳምጨ እመለሣለሁ
@user-wm3gq7il1p
@user-wm3gq7il1p 4 жыл бұрын
እናተ ከምን ጊዜው ቀደማችሁኝ ወዶች ማሻ አላህ
@halimabntshawafghi3907
@halimabntshawafghi3907 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ ቢንት ሙሀመድ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ ዶክተር ዘይኒም ሁለታችሁም ጀዛኩም አላህ ኸይር
@rahma5861
@rahma5861 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው ገና ዛሬ ነው ያገኘሁት ደስ ሚል ፕሮግራም ነው
@user-xf2zl4mc4g
@user-xf2zl4mc4g 4 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-em4bo4jj5p
@user-em4bo4jj5p 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህማቱላሂ ወበረካቱሁ
@user-eb4pz2ek3h
@user-eb4pz2ek3h 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ዉበረካትሁ
@zedyehajjigebolig6624
@zedyehajjigebolig6624 4 жыл бұрын
welekul aselame worhamatulh wobrkathu
@uae6948
@uae6948 4 жыл бұрын
💗❣💓💗❣🌹🍬❤🌹🍬🌹 Mashaa Allah tabbarakallah Ere mame ena saliya agabut ❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣ Achiwnesh usxenow ❤❤❤
@user-ii6sg5br9e
@user-ii6sg5br9e 4 жыл бұрын
ቢት ሙሀመድ ተፍሲሯ በጣም ነው የሚነካኚ ውስጤን ሰርስስሮ የሚገባው አድ ግሩፓ ክፈችልን
@tube2609
@tube2609 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በእናቱ ናፍቆት ሁሌ ሚያለቅስ እህቶቼ ዱአ ኣድርጉልኝ ተሳክቶልኝ ሃገሬ እንድገባ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 4 жыл бұрын
አብሽሪማማ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 жыл бұрын
አረ እኔም ሁሌ እዳለቀስኩኝ ነው ያረቢ መቼ እደማያት አላውቅም
@user-xf2zl4mc4g
@user-xf2zl4mc4g 4 жыл бұрын
ኩን ፊየኩን ካንችውነሺጋ ይቀጥል ሺኩረን ለኩም
@makamakya5851
@makamakya5851 4 жыл бұрын
ጀዘከለ ኸይር አላህ ይጠብቅች
@tubea6779
@tubea6779 4 жыл бұрын
አላህየ ወይኔ እረያንን ለማግባት ለቤተሰብ መናገሯ በጣም ልቤን ሰብሮት ነበር አሁን አልሀምዲሊላህ ተመለስኩ ሳሊሀየ አንቺ የማሜ ነሺ የትም እንዳትሆጂ !
@user-wk8jn6pe7k
@user-wk8jn6pe7k 4 жыл бұрын
ተስፋ ቆርጨነበር የዛሬው ደግሞ ትንሽ ተስፋ ሠጠኝ የማሚና የሷሊሃ ነገር
@user-hf9qt8me9z
@user-hf9qt8me9z 4 жыл бұрын
እኔ ለራሱ ውላሂ
@user-hg7pe4rv2x
@user-hg7pe4rv2x 4 жыл бұрын
ረያን ትልቅስተት ሰራ ላግኝህስትለው አለመሄድ ነበረበት ግደታ ከሄደእኳን ሳይቀመጥ አናግሩ መመለስ ነበረበት ,,,, አሁን ሷሊሀ እደት ታምነዋለይ አላውቅም ብቻ ለማሜ መሆኗአልቀረም ፣ሳምምንት ደግሞ ኸይርያሰማን አብይሰልሞ ሷሊሀ ለማሜ ሆና ያረብ
@mobarakhasan2210
@mobarakhasan2210 4 жыл бұрын
السلام عليكم ሰላም ብያለሁ ያጀመአ በነገራችንላይ ታሪኩ ደሥይላል ወላኪን እረያን እያናደደኝነዉ ወላሂ በጣም ነዉ የሚያናድደዉ ኢንሻአላ እህታችን ሷሊሀ ለማሜ ተሆናለይ ኢንሻአላ በአላህ ፍካድ ان شاء الله ان شاء الله ان شاء الله
@Bb-nm5io
@Bb-nm5io 4 жыл бұрын
ጀዛኩላህ ህይር አላህ ይጨምርላችሁ ጀግናውች ናቹህ
@HH-bt3be
@HH-bt3be 4 жыл бұрын
ኧረ ግቡ የት ጠፋቹ አንደኛ ነኝ ደስ ሲል
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 4 жыл бұрын
እሰይ እርያን እና ሳሊሀ ይለያዩ አቦ ሳሊሀ እና ማሜ ናቸው የሚመጣጠኑት አለቀ እሰይይ አመስግኑት ፎቶውን የላከላትን በቃ ማሜ እኳን ደስ አለህ ቢንት መሀመድ እና ዶክተር ዘይኔ ይጋቡልን ወይም ምን እና ምን እደሆኑ ይገሩን 😂😂😂😂
@user-sx2qt6ld8o
@user-sx2qt6ld8o 4 жыл бұрын
እሮ የዶክተር ሚስት እዳሰማሽ ይህማ ምክሩን አልቀበለውም ዝብልው ያምርባቸዋል
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 4 жыл бұрын
ክክክክክ አለችው እንደ እንደ😳
@seadibinthusen2089
@seadibinthusen2089 4 жыл бұрын
አህለን ቢንት ሙሀመድ ጀዛኪ ቁርዕን ተፍሲርሽን ሥወድልሽ እኮ ይህ ሢያልቅ አቂዳና ትውሂድ እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ ሷሊሀ የኔ ተምሳሌት ለማሜ እንድትሄኝ ጉጉቴ ነው ፉፉየ ፉኢ መልካም ሰው 😘😘😘
@hayat8748
@hayat8748 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዉዶች ተመስጨ ሳደምጥ አለቀብኝ ጀዛከላህ ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ብንት መ/ዲ የኛ አደበተ ጣፋጭ አላህ ይጨምርሽ ሀቢብቲ
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ፊኩም አንቺው ነሽ አዘጋጅ እና ታዳሚዎች እንዴት ናችሁልኝ እኔ ደህና ነኝ ትንሽ አሞኛል በዱአችሁ አስታውሱኝ
@user-iv9nn8dc5k
@user-iv9nn8dc5k 4 жыл бұрын
አብሽሪ ሀያቲ አላህ የወንጀልሽ ማጠቢያ አላህ ያርግልሽ ሀያቲ
@user-bg9jr3ss6x
@user-bg9jr3ss6x 4 жыл бұрын
አሏህ ያሺርሺ
@user-tk8po5ee9v
@user-tk8po5ee9v 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ዶክተር ዘይኒና ብንት ሙሀመድ እንዲሁም አድማጮች ስለ አንችው ነሽ አስተያየት ያለኝ የመጀመሪያ ሰአቱ በጣም ትንሽ ነው ያም የሆነው ከታሪኩ ይልቅ ከትረካው የናንተ መግለጫ ስአቱን ይወስደዋል ያደግሞ አሰልች ነው የናተ ውይይት ማለቴ ስለትረካው ያላችሁን ገላፃ ከ 15 ደቂቃ ባይበልጥ የበለጠ ያሚያምርና አስተማሪ ይሆናል ይህ የኔ አስተያየት ነው አውፉ በሉኝ
@user-ru4zl7ne9r
@user-ru4zl7ne9r 4 жыл бұрын
የሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ ሳሊሀ የማሜ ናት ዴሰሰሰሰ የሚለወ ዴግሞ የፋኤ እና የአብይ መሰማማት ነወ ሀቂቃ አብይ እዴሜሰልም ነወ ፡፡ ፋፋየ ኑረልን ምረጥ ሰወ አላህ ሰበቡን አድረሱ ነወ ያለወ የቀረወን ለኔ ተወት ብሎናል ኢንሻአላህ በኢዚኒላ አብይ ይሰልማል፡፡፡ ወይኔ ድሰሰሰሰ ሲል ዛሬ በጣም ነወ ድሰሰሰሰ ያለኝ መሳጭ ነወ ፡፡ዶ/ረ ዘይኔ እና ቢት ሙሀመድ ሰላማችሁ ይብዛ ክፋ አይንካችሁ ድግ አይለፋችሁ ራህመት ነኝ ከሳኡድ አረቢያ ጀዳ፡፡
@kinathan2959
@kinathan2959 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊለህአለኒማቲል ኢስለም ክርስታኖች ችግራቸዉ አያነቡም ያአበቶቼን ሀይማኖት እዴት እለቃለዉ ያሚሉ ብዙዎችነቸዉ ሀይማኖቱ ሀሳትማሆኑንእያወቁ አለህ ቃጥታኛዉንማንገድይምራን።
@mekamuhammd7037
@mekamuhammd7037 4 жыл бұрын
አህሌን እንኳን ደህና መጣችሁ ያአላህ አንድቀን እንኳን መጀመሪያ ሁኘ አላውቅም ግን ዛሬ እሻላለሁ 16 ናችሁ የቀደማችሁኝ
@user-sl9es7oc6b
@user-sl9es7oc6b 4 жыл бұрын
መኮመት የመጀመረያየነው አችውነሽ በጉጉትየምጠብቀው ጥሮግራምነው ከእንቅልፌ ተነስቸ ቶሎመላክና አለመላኩ ነው እማየ ው ዜድ መሀመድ የሰፈሬልጀ በይላይኬን መልሽ
አንችዉ ነሽ ክፍል 74 ምዕራፍ 5
1:16:46
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 30 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 79 ሰብስክራይብ ያድርጉ
1:14:17
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 42 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 25 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 176 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
እሴቶቻችን||ከዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ጋር|| ክፍል1
44:44
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 4,7 М.
ትዳርን የሚገረግሩ 3 ሰበቦች   @AfricaTV1  @minbertv1 @Drzakirchannel @HudaTvChannel
9:30
አል-ዓፊያ ከፍተኛ የባህል ህክምና ማዕከል - Al Afiya
Рет қаралды 4,4 М.
مێژوویی زیرەکی دەستکرد
21:45
AHMED M. NAQASH
Рет қаралды 2,7 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 75 ምዕራፍ 5
1:26:11
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 31 М.
ይሄን ካልመለስኩ ለሰያ ቻናሌን ልሸጠው ነው!
27:06
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 4,9 М.
ፍቅር X ፓየርድ የለውም (105) ተጀመረ
50:27
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 4,6 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 76 ምዕራፍ 5
1:23:36
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 42 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН