"ዛሬ ተወለድኩ"አስደናቂ ነጻ መውጣት በመልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||

  Рет қаралды 53,110

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 262
@yesakedagu
@yesakedagu 2 ай бұрын
ዘንድሮው ሻሺመኔ ወደ ብርሃኑ መንግስት እየገስጋስች ነው ክብር ለኢየሱስ ይሁን ይህን የምተናቡ ሰዎች እስከ ስለ ሻሺመኔ ልጆች ነፃ መውጣት እግዚአብሔር አመስግኑት 🙏❤❤🎉🎉
@BashirALkhawaja
@BashirALkhawaja 2 ай бұрын
Egizahberii yemsgen
@MahiHeyab
@MahiHeyab 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@HiwotSimon
@HiwotSimon 2 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ይባረክ
@kiyafirew9104
@kiyafirew9104 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MaysaHaidar
@MaysaHaidar 2 ай бұрын
አወ ጌተ ይመስጌን ወንድሜ ተበረኪልን ❤❤❤
@danielbelema6927
@danielbelema6927 2 ай бұрын
ከተፈወሱ በኋላ ያላቸው ሞገስና ደምግባታቸው ይገርመኛል። የእየሱስ መሆን እንዴት መታደል ነው💕💕💕
@SamsungA-s9b
@SamsungA-s9b 2 ай бұрын
ባትክክል ❤እግዚአብሔር ይመስገን
@emebetayele9833
@emebetayele9833 2 ай бұрын
የዘንድሮ ወጣት ወንዶች ይበዛሉ ነፃ ወጪዎች ክብር ለኢየሱስ ይሁን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@dansamkid01
@dansamkid01 2 ай бұрын
እውነት ነው እኔም እየገረመኝ ነበር ወንዶች ነፃ እየወጡ ነው እግዚአብሄር ይመስገን ።
@natitube6110
@natitube6110 2 ай бұрын
ena debrshe
@getutolla4312
@getutolla4312 2 ай бұрын
ሮቤልን እንዴት እንደወደድኩት ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርከው
@ComCeil-tz1tg
@ComCeil-tz1tg 2 ай бұрын
ጌታን አንዳኛ ነው 💪💪💪❤❤❤
@hanaabraham2226
@hanaabraham2226 2 ай бұрын
ሻሸመኔ የአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ምድሬን እያጠራ ነው ብዙ ወንዶች አሉት ለክብሩ የሚቆሙ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘለላም ይባረክ
@AtseAtse-i3t
@AtseAtse-i3t 2 ай бұрын
Amen Amen netsa mewtatachew be desta ligelegn new, ende enesu Geta ye Enenm bet yigobgnew netsa mewtat le wendme endihon tselyulgn kidusan
@HiwotSimon
@HiwotSimon 2 ай бұрын
ዋው ሀገሬ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 ай бұрын
ሮቤል ታላቅ አገልጋይ ነው የሚሆነው ዋው ጌታን በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤❤❤
@abelaleme9193
@abelaleme9193 2 ай бұрын
yewestu selam ena desta leloch lie yegabal. betam new erefff yalew GEAT YEMESGEN
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 ай бұрын
ሮቤል በጣም ፍቅር የሚያውቅ ልጅ ነው ስለ ስጋ አባቱ ፍቅር ተናግሮ ሲያለቅስ ነው የእየሱስን ፍቅር ደሞ ሲረዳ የሚነቀንቀው የለም ብዬ የነበረው ገና ብዙ ይሰራል ጌታ ይባርከው።
@tamrat7
@tamrat7 2 ай бұрын
መልካቸው ሳይቀር ይቀየራል በእውነት ሰላማቹ ይብዛ በእግዚኣብሄር ቤት ጽኑ❤🇪🇷
@denekealembo840
@denekealembo840 2 ай бұрын
ወይኔ ጌታ ሆይ ለሻሽመኔ ከተማ ወጣቶች አዲስ ፀሀይ እዳወጣህ ለእኛም ከተማ ወጣቶች እዬን ፀሀይ አውጣላቸው ታድለዎል ለእኛ ከተማ ወጣቶች ፀሀይ ይውጣላቸው ምትሉ ሰወች በላይክ አሳዩ
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 ай бұрын
ዘንድሮ ሻሼ ላይ ድንቅ ይሆናል በረከቷን ሰላሟን የበላ የወጣቱን ጉልበት የበዘበዘ ወጣቱን ሱሰኛ ያደረገ አውሬ እየተዋረደ ነው ዮኒ ተሳክቶልሃል አንደኛ ❤shashe my beautiful City 🌆❤may mighty Lord bless you
@TizetaShuna
@TizetaShuna 2 ай бұрын
መጀመሪያ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ዮኒ ተባረክ ሮቤል ተባረክ ሮቤል ገና ብዙ ባንተ በኩል ወጣቱ ነፃ ይወጣሉ
@Selamtesfayadebo1123
@Selamtesfayadebo1123 2 ай бұрын
ዋው ዘንድሮ መልከም ወጣት ይለያል❤❤ ክብር ለጌታ ይሁን
@KellyStore-hd4cf
@KellyStore-hd4cf 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልል ይበሉ የሻሸመኔ እናት ና አባቶች እግዚአብሔር ፀሎታቸውን ሰማ እባቸው ታበሰ ከዚህ የሚበልጥ ምን ደስታ የለኝም ጠላት ሲመታ ሀዘን ሲቀየር በደስታ ጌታ ይባረክ ❤ዬኔ እግዚአብሔር ይባርክ እውነት የስቶች ቤታቸው ሀዘን በዝቶ ነበር አንተ የብዙዎች የችግራቸው ምላሽ ያገኙት በአንተ ነው ❤ ተባረክ ❤
@egudesta7638
@egudesta7638 2 ай бұрын
Geta yebarek lezelalem ❤
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej 2 ай бұрын
ዋው ድንቅ ምስክርነት በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ዛሬ መወለደ የጌታ መሆን መታደል እኮ የኒዬ ዘንድሮ ተሳክቶላል ሁሉ ስሁን ክብር ለጌታ ይሁን
@YilkalFiker-z6m
@YilkalFiker-z6m 2 ай бұрын
የሰፈሬ ልጆች እንኳን ጌታ ረዳችሁ ለውጣችሁን ጌታ ያፅናላችሁ🙏🙏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን የሴጣን አናት እየተመታ ትውልድ እያመለጠ ስላለ ክብር ለአንተ ይሁን እየሱስዬ❤
@Ye.kalu-gebeta.M
@Ye.kalu-gebeta.M 2 ай бұрын
አስለቀሱኝ እኚህ የሻሸመኔ ልጆች። ምን እንላለን ? ጌታ ሆይ ተባረክ ❤
@ZuZuZules
@ZuZuZules 2 ай бұрын
የምር ዘንድሮ ደግሞ በክፉ የተጠመዱት ወንዶች ናቸው😢😢😢 ጌታ ሆይ ለዚህ ወጣት ይሄንን እራዕይ ስላመጣህ ተባረክ😢😢
@abelchufamo5522
@abelchufamo5522 2 ай бұрын
❤❤❤የሀገሬ ልጆች እንኳን ጌታ ረዳቹ የሻሼ አየር ተቀይሮአል ሮባን ያየው ቀን ነው ሻሼ እንደተፈታች የተረዳውት የዘንድሮን መልካም ወጣት ሮባ ተቆጣጥሮታል😂😂😂🎉🎉🎉ሮባ 4ኛ ዙር 5ኛ ዙር 6ዙር ገና ብዙ ልጆች እንጠብቃለን የከተማዋን ወጣት ለክርስቶስ እነማርካለን።
@AbiAbiJesus
@AbiAbiJesus 2 ай бұрын
Yessss ena rasu batame nw yadanakagn
@alemituali6406
@alemituali6406 2 ай бұрын
ሻሼዎች ጀማይካ የሚያመርቱትን አሽሽቅጠል አጥፉ።ወጣቱን እሰከሀዋሳ ድረስ ፈጀ ።
@dufufdjdjf7527
@dufufdjdjf7527 2 ай бұрын
Orobilye እግዚአብሔር አምላክ እዬተጣማብ ነው ጌታ ዛመንህን ይባርክ ዮንዬ ጌታ እግዚአብሔር ፀጋሁን ያብዛልህ በድካምህ የእግዚአብሔር ሃይል ይገላጥብ ❤❤❤
@GaleAyele-qn5ye
@GaleAyele-qn5ye 2 ай бұрын
የኢየሱስ ስም ከሀጢአት ከባሽት ከሴጠን እስራት ሁሉ ነፃ ያወጣል 🙏🙏❣️
@tsheytakley5757
@tsheytakley5757 2 ай бұрын
ጌታ ተባረክ ልጆጅህ ናፃ ያወጣህ ወደ መንጉስትህ እየመጡ ስለሆነ እሰይ እሰይ እሰይ እልልልል እልልልል እልልልል እልልልል
@JanetJ-b1s
@JanetJ-b1s 2 ай бұрын
ዮዬ እግዚአብሔር በመካክላችን እንደሙሴ አይነት ነብይ ስላስነሳ እስራኤልልን የሚታደግ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም አመሰግነዋለው እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከእግዚአብሔር በታች አንደኛዬ ነህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባርክ ፊቱን ያብራልህ ጌታ ቢፈቅድ ብንኖርም እኔም እመጣለው አንተን ላመሰግን ❤❤❤❤
@JhenCaballero
@JhenCaballero 2 ай бұрын
የሀገረ ልጆች እንኳን እግዚአብሔር ደረሰላቹ❤❤❤❤❤❤❤ አቤት ኢየሱስ ጌታ ነዉ ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ ዘንድሮ ሰጣን ክሳራ ዉስጥ ነዉ ትዉልድ ኢያመለጠ ነዉ ።እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ ነብሳችን ረካች በጉብኝትህ ጥያቄያችን ተመለሰልን ስምህ ይባረክ ከፍ በልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዮኒዬ ተሳክቶልሀል ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ATAB-w1l
@ATAB-w1l 2 ай бұрын
ወንጌላዊ ሮቤል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ፣ ጌታ ከእልፍ የጠላት ቀስት በደሙ ይሰውርህ፣ ብርታ!!!!
@Mimiye-s5n
@Mimiye-s5n 2 ай бұрын
እሰይ ለእግዚአብሔር ምን ያሰኛል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን🎉
@idhdudga7544
@idhdudga7544 2 ай бұрын
ዛንድሮ ታውልድ ዋድ ጌታ 😭😭😭😭😭
@buzneshzuzu2024
@buzneshzuzu2024 2 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልል ሰይጣን አፊረ ክብር ለጌታ ለዘላልም የሆን በእግዚአብሔረ ቤት ፅንታቹ ቅሮ ለመልሙ ❤ ❤❤❤🎉🎉🎉
@GanetHanekbo
@GanetHanekbo 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ በርካታ ይባረክልኝ
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 2 ай бұрын
ሮቤል ተሳክቶልሀል እግዚአብሔር ይርዳህ
@devadamtew_6991
@devadamtew_6991 2 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል🙏🥰
@weseneseifukabadaa4743
@weseneseifukabadaa4743 2 ай бұрын
Robel ye zare amet beztek seftek tebarkek intebikalen❤❤❤
@شمسالبلوشيالبلوشي
@شمسالبلوشيالبلوشي 2 ай бұрын
ዎው ብዞች ከጥላት ስራ ነፆ እየወጡ ነው ክብሩን ጠቅልሎ ጌታ ይውሰድ ፡ዳግመኛ አያግኛቹ በቤቱ ያፆናቹ እወዳቹሀለው፡ዮኒ ተባረክልኝ ቤተሰቦችክን አንተን ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
ክብር ሁለ ለእግዚአብሔር ይሁን ሮቢ ተባረክ ፀጋው ያግዝህ እባቴ ዮዬ ለምልምልን ክፉ አይንካህ አባቴ❤
@furtunakahesaye1374
@furtunakahesaye1374 2 ай бұрын
ዛሬ አርገኸኛ የብርሃን ልጅ እኔን የሱስ ወስደህ ጨለማየን ዮኒዬ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 2 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 በኢየሱስ አምናችሁ ዳግም የተወለዳችሁ በሙሉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ🙏
@girmatalore2339
@girmatalore2339 2 ай бұрын
ሮቤል እድለኛ ነህ ❤❤❤❤❤
@abugeni9480
@abugeni9480 2 ай бұрын
የረዳችሁ እግዚአብሔር ይባረክ ቀስ በቀስ ጋንጎችህንም አምጣቸው ተባረክ ❤❤❤❤❤
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን ጌታ ደረሰልህ ተወልደሃል ጸጋ ይብዛልህ በርታ ዮኒ ድንቅ አገልጋይ በአንተ የብዙዎች ሕይወት እየመለጣ ነው
@denekealembo840
@denekealembo840 2 ай бұрын
ትውልድ ለመለውጥ ከፈለገ ጌታ ይለውጣል🎉❤
@lucymucy1540
@lucymucy1540 2 ай бұрын
በእውነትም!!!!!!!!!
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 2 ай бұрын
እንኳን ጌታ ረዳክ ውንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም 😍😍😍😍😥😥😥😥😥
@habtomzaidom8814
@habtomzaidom8814 2 ай бұрын
ሮቤል ደስ ሚል ሰው ጀግና ❤❤
@AlmazGyes
@AlmazGyes 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሻሽመኔ ዘመን መጣላት ኢትዮጵያ እየተፈወሰች ነው ዮኒንን የሚተኩ ሰራዊቶች እግዚአብሔር እያመጣ ነው :: ዮኔ እንኩዋን ደሥሥሥ አለህ ::
@ShetayLambamo
@ShetayLambamo 2 ай бұрын
ክበር.ለእግ/ር.ብቻ.ይሁን.እየሱሰ.ነጸ ይወጣል ፀጋ ይብዛል ዮኒዬዬ🍒🍇👌❤❤❤❤❤
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 2 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ዮኒ የወጣቶች አባት ዘመንህ ይለምልም እንወዳለን🙏🙏
@hawiyadessa
@hawiyadessa 2 ай бұрын
Kibir Le eyesus!!!🙌
@endalegebre
@endalegebre 2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ጌታ ይባረክ 🎉🎉🎉 በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ገና ታላቅ ነገር ያደርጋል
@Konjit808
@Konjit808 2 ай бұрын
ዋው እየሱስ ጌታ ነው ክብር ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ ❤
@AbalomsayJesuslord
@AbalomsayJesuslord 2 ай бұрын
Robi srah jemere ❤❤❤❤ esey yesusey degnh Shashemeni ye geta ej gebtalech
@AbenezerCharuu
@AbenezerCharuu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሻሼማኔን ብዐ ኦሮቤል ጋቢቶሃል ስሙ ይብአራክ
@BirtukanBekeleashoro
@BirtukanBekeleashoro 2 ай бұрын
Robeliye Betam Gejina Neh Geta Abizto Yibarihik ❤❤❤❤Kibir La Eg/r Yihun Ameeen
@DegineshSisay-ci4ge
@DegineshSisay-ci4ge 2 ай бұрын
ጠላቴ ሆይ እነዚህ ቆንጅዬ ወጣቶችእያየካቸው አመለጡካ ይሄ ነው የእነሱ ቦታ ጌታ ሆይ ክበርልኝ❤♥♥❤😍🙏
@aynalemyegetaliji9989
@aynalemyegetaliji9989 2 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ዘመን ይብረክ ዮናእ 🙏🙏
@tsigekifle9115
@tsigekifle9115 2 ай бұрын
ዘንድሮ ጌታ ሻሸመኔ ገባ ይሄ የራስታ መንፈስ ስራው ፈረሰ የትውልዱን አቅም ግዜ የበላ ሀሌሉያ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን እልልልል ክብሮ ጌታ ይውሰድ እልልልል ዮኒን ለሰጠን ጌታ እልልልልል ለሻሸመኔ እናቶች እና ህዝብ እንኳን ጌታ ልጆቻችሁን አስተፋላችሁእንኳን ደስ ያላችሁ ፡፡
@bezabebelamo336
@bezabebelamo336 2 ай бұрын
ሮቤል ጎበዝ የጌታ ሰዉ ብቻ ስለ ሻሸመኔ ልጆች ጌታን አመስግኑ
@AyandaSixaxa-pd2ib
@AyandaSixaxa-pd2ib 2 ай бұрын
Your so blessed God bless you so much ❤❤❤
@AyandaSixaxa-pd2ib
@AyandaSixaxa-pd2ib 2 ай бұрын
I love you so much men of God ❤❤❤❤❤
@Fekir2hayliu
@Fekir2hayliu 2 ай бұрын
እኔ በደስታ አልቅሼ ምትክ ሻሸመኔ ሲባል እንባ ይቀድመኛል ጌታን ስለወንድሞቼ ብቻ ሳይሆን ስለሀገሬ ልጆች በጣም ነበር የማዝነው ጨዋ የነበሩ ልጆች በሙሉ እውን በሱስ ውስጥ ናቸው ግን እየው እያመለጡ ነው
@Aynalemlove-h4e
@Aynalemlove-h4e 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ዘመንህን ይባረከው ወጣቶች በጌታ ደስ ይበላችሁ። እንኳንስ ጌታ አገኛችሁ። ዮኒን የሰጠንን ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን አመስግኑ
@XplusS-x7j
@XplusS-x7j 2 ай бұрын
ተሳትቶልናል ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 2 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል🤚✝️🙏🥰 Congragulation ወንድማችን!
@galayuser1127
@galayuser1127 2 ай бұрын
ጌታ ስምኸ ይባረክ የዘድሮ ይለያል ዮኒ ዘመንኸ ይለምልም
@fikiryashenifal4493
@fikiryashenifal4493 2 ай бұрын
ዮኒ አንደኛ እሮቤል ሁለትኛ እንዴት ያምራሉ ይሀገሬ ልጆች
@Raheldansamo
@Raheldansamo 2 ай бұрын
Zendiro enide robel yetesakalt wetati ylm💪
@SaraSara-s8y8j
@SaraSara-s8y8j 2 ай бұрын
Eysusi,,kirsrosi,,ka,,hxat,hlu,nan,yawoxli😢😢😢😢😢😢
@abaynehworku9838
@abaynehworku9838 2 ай бұрын
ሮቤል ተሳክቶልሃል ፣ተባረክ በርታ❤
@MeazaAforwork
@MeazaAforwork 2 ай бұрын
ዮኒ እንኳን ጌታ ረዳህ ሮቤል እስኪያልቅ አንተጋረ ብታስቀምጠው ጥሩና አሁን ደስተኛ ሆኖል ።❤❤❤
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 2 ай бұрын
ያድናል ፣ይታደጋል ቸሩ ጌታ፣ክብር ክብር ይሁንለት
@AdinawDana-p1f
@AdinawDana-p1f 2 ай бұрын
ሮቤል ጌታ ይባርክ በርታ ዮንዬ ታባረክ ብዛ
@tewodiroshussenmika6424
@tewodiroshussenmika6424 2 ай бұрын
ኢየሱስ በበቱ ያኑርህ ተባረክ
@chernetyohannes6130
@chernetyohannes6130 2 ай бұрын
Zendro ye shashemene new robel 1ndegna new😊
@ZinashWodajo-e9o
@ZinashWodajo-e9o 2 ай бұрын
Iyesus yadinal Amen ❤❤❤Tebareku kidusan be mulu Yoni tebareklgn ❤❤❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 ай бұрын
ዮኒዬ❤❤❤❤❤❤❤
@Misganagizaw-bw1wp
@Misganagizaw-bw1wp 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ ውድ የጌታ ቤተሰቦች አስተውላቿል ሮቤልን የመጀመሪያ ቀን ፊቱ እና አሁን እየሱስ ያድናል ያ ኮስታራ ፊት ፈገግታ ሞልቶበት እንዴት እንደሚያምር ስለእሱ ጌታ ክብሩን ይጠቅልል❤❤❤❤❤❤
@merertuabera2765
@merertuabera2765 2 ай бұрын
እየሱስ የጌታዎቹ ጌታ ነው 🙏🏼🙏🏼
@BrtkanePwlose
@BrtkanePwlose 2 ай бұрын
ክብር ል እርሱ ይሁን የን ትብርክ ኦርበል ታስክትልሃል ትብርክ 🥰🥰🥰🥰📖📖🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@AbiotAragaw-fb3qm
@AbiotAragaw-fb3qm 2 ай бұрын
ክብር ክብር ለጌታ ይሁን እንዲህ ላከበረህ
@SaraAl-i6n
@SaraAl-i6n Ай бұрын
eysusi geta new❤❤❤yo endhum aglgayoch eza bota teggntachu mitmarut tebarku eysusi be demu yixbachu lzelalem nisu ❤
@OursCell-rh7es
@OursCell-rh7es 2 ай бұрын
ዘንድሮ ግን የሻሸመኔ ልጄች ባዙ ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባረክህ❤❤❤❤❤❤❤
@fautunegusse3042
@fautunegusse3042 2 ай бұрын
Aman Aman Aman
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke ❤❤❤
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 2 ай бұрын
አባ አንተ ምን ይሳንካል ተመስገን
@ፅዮ
@ፅዮ 2 ай бұрын
የኔ እየሱስ እኮ አንተ ልዬ ነህ👏👏👏👏👏👏
@haregbabi546
@haregbabi546 2 ай бұрын
አየሱስ የዘላለም ጌታ ነዉ 🙏!!
@haymanothayle2627
@haymanothayle2627 2 ай бұрын
ክብር ሌ ጌታ ይሁን 😢
@MulunehKegnu-hd8kn
@MulunehKegnu-hd8kn 2 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!
@SarahEth-n2x
@SarahEth-n2x 2 ай бұрын
መታደልህ ዮኒዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Generalpanimsinger
@Generalpanimsinger 2 ай бұрын
የሻሼመኔ እናቶች አንደኞች ናቸው ጌታ እምባቸውን አበ♥ ሀሌሉያ 🎉🎉🎉🎉
@gracetube5140
@gracetube5140 2 ай бұрын
Yoniye kifu Ayinkahe❤❤❤ Eyedihalehu❤❤❤❤
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco Ай бұрын
ክብር ለኢየስ ይሁን👏👏👏😢😢😢❤❤❤
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 2 ай бұрын
Eyesus geta new keber le egzabher yehun yoniya egzabher yebarkhe zemenhe yebarkhe
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 2 ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ💜🙏🙏🙏🙏🙏😢አሜን
@destayedemise1940
@destayedemise1940 2 ай бұрын
ጌታን የሚለው ነገር የለም ብቻ ስላ ሁሉ ጌታ ይመስገን ባቃ ቃል የለም
@BabySamuel-x8r
@BabySamuel-x8r 2 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@kena22
@kena22 2 ай бұрын
Esayeye geta yebareke😍🙏elelelelelel eleleleee
@meseretsisay6716
@meseretsisay6716 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@TigistBelete-ph2gs
@TigistBelete-ph2gs 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ አመሰግንሀለሁ
@hunhana2008
@hunhana2008 2 ай бұрын
Yoni geta iyesusi abizito yibariki inwodalenih❤❤❤
@fantucherna
@fantucherna 2 ай бұрын
እሰይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 2 ай бұрын
ዮነይ ተባረክ ተሳክቶልሃል
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,9 МЛН
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 43 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 85 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,9 МЛН