No video

አንችዉ ነሽ ክፍል 80 ምዕራፍ 5

  Рет қаралды 22,143

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

4 жыл бұрын

ህይወት ወለድ የኛዉ ታሪክ

Пікірлер: 754
@user-vy4vv4ng5z
@user-vy4vv4ng5z 4 жыл бұрын
*ቢት መሀመዲን በፍቅር ሚወዳት ማነው በተለይ ቁርአን ተፍሲሯ👍*
@user-bg8xh2ph1i
@user-bg8xh2ph1i 4 жыл бұрын
ሳህ በተለይ ቁርአን ስፈስር
@muze8700
@muze8700 4 жыл бұрын
እኔ አላህ ይጫምርላት
@jodi2346
@jodi2346 4 жыл бұрын
አ ወራ ወበ ደከተረ ዘይኒ ፡ እና ብንት ሙሀመደ አላህ ጀዛዉን ይክፈላቸሁ
@user-hf9qt8me9z
@user-hf9qt8me9z 4 жыл бұрын
አህለን ውዶቸ እካን በሠላም መጣቹ
@user-zf4bj2kd3x
@user-zf4bj2kd3x 4 жыл бұрын
እኔም በጣም እወዳታለኩ
@user-gf9bf1od5p
@user-gf9bf1od5p 4 жыл бұрын
አህለን አንችውነሽ መጨረሻው በጣም ናፍቆኝ ነበር ወይኔ ግን ቢቀጥል ማሜና ሷሊሀ ተጋብተው እንደት እንደሚኖሩ ቢቀጥል የምትሉ
@behryakedir3771
@behryakedir3771 4 жыл бұрын
ኧረ መቀጠል አለበት
@user-eb1vd6hq8c
@user-eb1vd6hq8c 4 жыл бұрын
እኔምውላህ
@user-eb1vd6hq8c
@user-eb1vd6hq8c 4 жыл бұрын
@mariyam Mariyam እኔምይቀጥልበአላህህህህ
@fawziaaj4039
@fawziaaj4039 4 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ቢንት መሀመድ እና ዶክተር ግን አንችውነሽ በማለቁ በጣም ሀዘን ተሰምቶኛል ግን መፀሀፍ ቢታተም አስፈላጊውን ትብብር ብናደርግ እላለሁ ጀዛኩሞላህ ኸይር
@zd3421
@zd3421 4 жыл бұрын
ይቀጥል ባይ ነኝኝኝኝኝኝ
@user-jx9ne2vj2r
@user-jx9ne2vj2r 4 жыл бұрын
እስኪ በንት ሙሀመድ በዚህ በሚጣፍጠው አንደበቷ ቁርአንን ትፈስር ልን የምቴሉ ላይክ ግጩኝ
@jemiyoutube3629
@jemiyoutube3629 4 жыл бұрын
Walkuem eslam mashallah gen brqtelelelen betam eflgalew........።
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኑው የቢንት ሙሃመድ ወዳጆች ላይክ አሳዩ ሃቂቃ አሏህ ይጠብቅሽ ቢንት ሙሃመድ ቢንት ሙሃመድ አላህ አፊያ ያርግሽ ያረብብ
@ethiotube6191
@ethiotube6191 4 жыл бұрын
X
@zenbzanb207
@zenbzanb207 4 жыл бұрын
مشعللهመሻአላህእጎሪቡአዲአርጉኚ
@user-yg5bj7fg2y
@user-yg5bj7fg2y 4 жыл бұрын
አቺውናሺ እዶይቋረጥብን የምትሉ
@aliaali8308
@aliaali8308 4 жыл бұрын
እንደ አይቃረጥ ድበርም እንደ አያልፉ
@khadijahsaaed5431
@khadijahsaaed5431 4 жыл бұрын
እኔ ይቀጥልል
@zd3421
@zd3421 4 жыл бұрын
እኔ በዚህ መልኩ በጭራሽ የፈፀማል ብዬ አስቤውም አላቅም
@user-lv7rw5uc6n
@user-lv7rw5uc6n 4 жыл бұрын
ኧረ አይቋረጥ ለምን
@sefosefo4980
@sefosefo4980 4 жыл бұрын
ቢንት መሀመድ። አላህ አፍያ ይስጥሽ የኔ ጠፍጭ አብሽር
@marifatube4866
@marifatube4866 4 жыл бұрын
እኔ ስብስክራይብ ያድርኮችሁ 2.7k ላይ እይላችሁ ነው አላህ ይጥብቃችሁ አችው ነሽ መጨረሻው ይናፍቃችሁ ላይክ አድርጉኝ በአላህ
@sultanalain7706
@sultanalain7706 4 жыл бұрын
ቆይ ቆይ ብንት ሙሀመድ ምን ሆና ነው ኧር ንገርን የኔ የልቤ ትሪታ
@user-vm1gi1sw6n
@user-vm1gi1sw6n 4 жыл бұрын
ቆይ ለላይክ በአላህ ረምን ሁናችሁነው አላህን ፍሩ
@hawaahabashi1259
@hawaahabashi1259 4 жыл бұрын
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 4 жыл бұрын
Betam shukren
@marifatube4866
@marifatube4866 4 жыл бұрын
@@doctorzeyne6913 ምንም አድል ግን አችው ነሽን ቀጥሉበት ከትጋቡ ቡሀላ እድት እድሚኖሩ አሳዩን ቢት ሙሀመድ ሀያቲ አላህ አፍይሽን ይመልስልሽ እኔ ግን ሳሰበው ሳሊሀ እራስሽ ነው ይምመስሊኝ ቁርአን ተፍስሩሽ መነባንብሽ ግጥምሽ ብችን ስቱን ልግርሽ በድፍናው አላህ ይጥብቅሽ llove you ሁላችሁንም በዚህ ፕሮግራም ላይ ለትሳትፋችሁ ሁሉ
@user-ko4zi5wo7d
@user-ko4zi5wo7d 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዛሬ ያለፉት ሳምንት ማካካሻ ነው መሰለኝ በጠዋቱ ተለቆዋል ኑኡ ያንቺው ነሽ አፍቃሪዎች አላህ የሽፊኪ ቤንት መሀመድ
@tutu-dm8ll
@tutu-dm8ll 4 жыл бұрын
ይቀጥል ይቀጥል ይቀጥል
@nemaarumar6099
@nemaarumar6099 4 жыл бұрын
Masha alha
@madinamohammad201
@madinamohammad201 4 жыл бұрын
ትንሽ ነው እስከመጨረሻው አዳመኩት በጉጉት ስንጠብቅ 😏😕
@sitysalahedin6194
@sitysalahedin6194 4 жыл бұрын
ሀቢብቲ ቢት ሙሀመድ አላህ ይጠብቅሽ ሁሉም ነገር ከጤንነት ነው አብሽሪ
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 4 жыл бұрын
የኡሥታዛችንን እንኩዋን ባታቀርቡትም አሪፍ ነው እኔ በግሌ ማለት ነው ምክኒያቴ ደግሞ የሠማሁትንም ሣሥታውሠው በብዙ ሥለሚያሥለቅሠኝ ኡሥታዙና ወላሂ አልኢሥላህ ላይ አንዳንድ ነገሮች ሢፈጠሩ በጣም እናደድና ከዚያ ያየሂዎት ታሪክሁ ሢመጣብኝ ሁሉንም እተወዋለሁ የሥደት ምግቦቸ ኡሥታዞቸ
@menyahelabey3475
@menyahelabey3475 3 жыл бұрын
መሻአላ መሻአላ በእዉንት በጣም ደስ የሚል ነዉ በጣም እንወዳቺሄለን እሺ በርቱ
@habibaside4571
@habibaside4571 4 жыл бұрын
አላህ አፍያርግሽ ሀቢብቲ አላህ ለሁላችንም ኡቀት ይስጠን
@ramubintrebato5008
@ramubintrebato5008 4 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ዉድ ቢንት መሀመድ አላህ ያሽርሽ ዉዴ የኔ ምርጥ ተምሳሌት ዉድድድድድ ወላሂ ከምንም ነገር በላይ የምወድልሽ ቁርአን አፈሳሰርሽ አቀራርሽን ነዉ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ልዩ ዶክተር ዘይኔንም ለአላህ ብዬ ሁላችሁንም ዉድድድ አላህ ባላቹበት ይጠብቃቹ 💓💓💓💓💓
@ydhdh4975
@ydhdh4975 4 жыл бұрын
አንችው ነሽ እዳይቋረጥ የምትሉ እስቲ እናም ቢንት ሙሀመድን የሚወዳት እኔ ግን ውድድድድድነው ማረጋት አላህ አፊያ ያድርግሽ የኔ ውድ
@aminaadem9983
@aminaadem9983 4 жыл бұрын
እኔም
@sitysalahedin6194
@sitysalahedin6194 4 жыл бұрын
አላህ ሙሉጤንነትሽ ይስጥሽ አላህ አፍያሽ ይመልስልሽ ቢት ሙሀመድ
@afsszchh3192
@afsszchh3192 4 жыл бұрын
አንባሁን ኸማ ኸረ ትርጉሙ ለማታቁ እንዳላልኩት ሆነ ማለት ነዉ ኡነት ይደብራል ቢያንስ ክፍል 80 ኒያ ሙሉዉን ማሰማት ነበረባቹ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@aliaali8308
@aliaali8308 4 жыл бұрын
ኧረ ዛሬስ በጣም ይደብራል በጉጉት የሰማሁ ያለ ቁርጥ ምነው ቢያንስ ሷሊሃና ሙሀመድ የደረሱበት ሳይነግሩን ምን ጠፈጠረ እንደው ቁርጥ
@hayatwegu9555
@hayatwegu9555 4 жыл бұрын
ክክክ
@safiakader7224
@safiakader7224 4 жыл бұрын
ኢስላም ነው ሂወቴ አብሽር አት ከረ የባሒ ኸማ ይኽርሸ ኢንሻአላህ
@afsszchh3192
@afsszchh3192 4 жыл бұрын
@@safiakader7224 ኧጊ ኢንሻላ ኧተሞና
@safiakader7224
@safiakader7224 4 жыл бұрын
@@afsszchh3192 ኤቴው ያነሒ
@tokkumatube9582
@tokkumatube9582 4 жыл бұрын
Waleykum salam Warahmatullah Wabaraktuhአህለን bint Muhammad & D/r zeyne አላህ አፊያ ያድርግሽ ኡክቲዬ አብሽሪ ጀዛኩም አላህ ኸይር ሳሊሃ መሆናን ረያን ሳያውቅ ማሜ ታርኩን ድለነገራት ደስ ይላል ክፍል81በጉጉት እንጠብቃለን
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j 4 жыл бұрын
ወአ ወራ ወበ አላህ ያሽርሽ ቢንት መሀመድ የዛሬው አንችው ነሽ በጣም ያጠረች ነች።አብሽሩ ችግራችሁን ስላስረዳችሁን ተረድተናል።የማሜና የሳሊሀም የሰርግ ፕሮግራም ሽር እንጉድ በዚ አደወርጓችሁ ነው ክክክ ኢንሻ አላህ ቀጣዩን ሰፋ ብሎ እንድቀርብ በተስፋ እንጠብቃለን።
@user-vf9wy7mo7o
@user-vf9wy7mo7o 4 жыл бұрын
በመፅሀፍ አሳትሙት በአላህ ገዝተን እንድናነበው
@user-cr5wz2nx8l
@user-cr5wz2nx8l 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወንድማችን እና እህታችን ቢንት ሙሀመድ ጡሁሩን ኢንሻ አሏህ አሏህ አፍያ ያድርግሽ እኛም እንወድሻለን ከኛ በላይ አሏህ ይዉዱድሽ ደግሞ አብሽሩ ምንም ቅር የሚያስብል ነገር የለም እንዲህ ነዉ የአዱኒያ ሀል ስለዚህ አብሽሩ ብቻ ሰላማችሁን ያብዛዉ በሉ ፊ አማኒላህ
@user-ff2wd9cn8b
@user-ff2wd9cn8b 4 жыл бұрын
ሀቢበቲ ቢንት ሙሀመድ አላህ ይሽፊኪ ሀያቴ አብሽሪ አንቺነሽ ማለቁን ማሰብ ከባድ ነው ከአስተማሪነቱ አንፅር ሆኖም ግን መጀመሪያ መጨረሻ ያለ ነው ዋናው እኛ የተግባር ሰው መሆን ይኖርብናል ጀዛከላ ኸይር ማገሰርቱ ሚና
@user-bi5oc6dk2l
@user-bi5oc6dk2l 4 жыл бұрын
አችዉነሽ አይፈፀም ቢንት ሙሀመድ እባክሽ ሀቂቃ ከፋኝ እስኪ እስከሚወልዱ ድረስ እኳን እሚታገዝ ካለ እናግዝሽ መዘግየቱ ሳይሆን መፈፀሙ ነው ያስከፋኝ እኔ አችዉ ነሽ በሂወቴ ዉስጥ ነው እኮ
@meriyemlove7890
@meriyemlove7890 4 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ የመዳምን ስራ ትቸ በጉጉት የምጠብቀው እንዳይቋረጥ ይቀጥል
@fatimayimam382
@fatimayimam382 4 жыл бұрын
አህለን አቺውነሺ ቢት ሙሀመድ ሥወድሺ አላህ አፈያ ያርግሺ የኔ ልዩ ዶክተር ዘይኔ አላህ ይጠብቅልን
@user-mn4cu1jn5w
@user-mn4cu1jn5w 4 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ አፊያ ያድርግሽ ውድ እህት ቢንት መሀመድ
@user-og6pp4wh3i
@user-og6pp4wh3i 4 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትህ ውዴና የተከበረችሁ ቢት ሙሀመድ እና ዶክተር ዘይኔ ማሸአላህ ሀሳባችሁ በጣም ደስ የሚልነው በፕሮግራሙ ላይ ለመገኝት ባልበቃ እካን ለምታሰሩቸው ነገሮች ሁሉ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ብት ሙሀመድ አላህ አፊያ ያረግሽ የእንስቶች ሞደል ነሽ ጀግና ማሸአላህ ብያለው ። ያችውነሽ ኩዳይ ደግም ያው በማለቁ ማዘናችን እደለ ሆኖ ግን ለኩሉ ቢዳየቲን ፊ ኒሀየ የሚል ቃል አል እልሙህም ኒሀየ ሳኢደ ይሁን ኢሸአላህ ሚን ኩል ቀልብ ጀዛኩም አላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ & ብት ሙሀመድ ላችውነሽ ብቻ ሳይሆን በዶክተር ዜይኔ ይቱብ ለምትለቁት ነገሮች ሁሉ እኸዋቲ እኸዋኒ ፊላህ አላህ መልካም ስራችሁን ይወደድላችሁ እኔ ብት አህመድ ነኝ ።
@user-ck2gk9ci8e
@user-ck2gk9ci8e 4 жыл бұрын
ጄዛኩምአላህኽይር አላህ አፊያ ያድርግሽ ቢንትሙሀመድ
@rahmetmosha2203
@rahmetmosha2203 4 жыл бұрын
አሏህ አፊያ ያድርገሽ እህታችን አሏህ ይጠብቃቹ
@user-ff9mq6ih7d
@user-ff9mq6ih7d 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድም ዶ/ ር ዘይኔ ወላሂ አንችው ነሽ ቀጣይነት ቢኖረው በጣም ሀሪፍ ነበር ምክናየቱም በጣም ጠቃሚና ትምህርት ነበር እኔ እንደራሴ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ወላሂ,,,,,,,, እና ሀገር ሁኘ ፕሮግራሙ ላይ ብገኝ እንደት ደስ ባለኝ ነበር ግን አይደለሁም በመቀጠል ቢንት ሙሀመድ አላህ አፈያ ያድርግሽ እህቴዋ እና ላደረጋችሁልንም ኸይር ስራ ጀዛችሁን አላህ ይክፈለው ሀቂቀተን ቃላት የለኝም እናተን መግለጫ ቢንት ሙሀመድም ይሄን እውቀትሽን አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ማማየዋ በጣም ሂወትን ገንቢ ነገር ነው የሰጠሽን ትምህርት ወላሂ ምናለ ነብስ ሳውቅ ጀምሬ የአንችው ነሽን ሂወት ኑሬ ቢሆን ብየ ተመኝቻለሁ ወላሂ ምክናየቱም በጣም ደስ የሚል ሂወት ወለድ ትምህርት ሰለሆነ እና ከልብ እናመሰግናለን የኛ ጀግኖች የአንችው ነሽ አፍቃሪ ሲስ ቢንት ሙሀመድ ነኝ
@user-fj1wx7zv3p
@user-fj1wx7zv3p 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም እሰላም ወረህመቱ ላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ አፊያወን ይመልስላት ያረብ
@zeniteendris764
@zeniteendris764 4 жыл бұрын
አህለን አንችው ነሽ ማሜና ሷሊሃን አጋብታችሁ ፍኤንና ረስሙንም አጋቡልን እነ ሀቢቢንም ለኛም ምርጥ ዘዋጅ ይወፍቀን አሚን በሉ አድማጮች እረ ልባችንን ተሰቅሏል አቅርቡልን እንረፍበት ቢንት ሙሃመድ ዶከር ዘይኔ ሳላመስግናችሁ አላልፍም ጀዛኩም አሏህ አውፍታችሁንም እቀበላለሁ
@medi1228
@medi1228 4 жыл бұрын
አሰለማይኩም። ወራህመቱላሂ። ወበርካትሁ እህሉን ዶክተር ዘይኔ ቢንት ሙሀመድ አላህ ሙሉ አፊያሸን ይመልሰልሸ የእኔ እንቁ ቃላት የለኝም አንቺ አላህ ኸይረ ጀዛሸን ይክፈልሸ አንችወነሸ መጨረሻ ላይ ሰሰማ ማሜ ጋር አለቀስኩ ኢንሽ አላህ ሙሉዉንእንጠብቃለን
@gsgdidhhsjevev9766
@gsgdidhhsjevev9766 4 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል ማሜ ጨክኖ ሣሊሀን ጠየቀ ማሽአላህ ወድ ልጅ ቆረጠ የሚባለው እውነት ሆነ ማሜ እኔ ራሡ ልጅ ሥወሌድ እደ ማሜና ሣሊሀ ረያን ያሉ ልጆች ነው መውለድ የምፈልገው ፈጣሪም ይሥጠኝ ኢንሻአላህ በጣም ወድችኋለሁኝ ቤት መ/ድ እና ዶክተር ዘይና አላህ ጤናችሁን ይሥጣችሁ እላለሁ
@user-qh7gt8ok6q
@user-qh7gt8ok6q 4 жыл бұрын
ዛሬ ገና እድሉን ደረሠኝ አንደኛ ላይክ አልፈልግም ግን አህለን ቢንት ሙሀመድ
@user-sp3db5lg6d
@user-sp3db5lg6d 4 жыл бұрын
ስንት የሚለመን ነገር እያለ ላይክለማኝከከከ
@user-qh7gt8ok6q
@user-qh7gt8ok6q 4 жыл бұрын
@@user-sp3db5lg6d ክክክክክ
@user-bm6iv1om2v
@user-bm6iv1om2v 4 жыл бұрын
ግን የላይክ ምንነት ምቃሩ ኧተሞ አዉደማሽ እያም ንሀር ምቃር የኸረኸማ ጥቅመታ
@zainabhiyar1545
@zainabhiyar1545 4 жыл бұрын
ታዶት ሟን ይፈዝ እያም አነሁ ጥቅመታ አንሃርሁ ባንሀኔም ኤጎዳ ቻናልም ኤነንረ ክክክክ
@user-qh7gt8ok6q
@user-qh7gt8ok6q 4 жыл бұрын
@@user-bm6iv1om2v ክክክ ምሥጥር ነው አልነግርሽም በተራሽ ደሞ ላይክ አርጉኝ ልትይ ክክክ የምር ግን ምንም ጥቅም የለውም ብዙ ሤቶች እርጉዝ ነኝ ልወልድ ነው ላገባ ነው ጀለመኔ እየተባለ በእከሌ ሞት ላይክ አርጉኝ አረ ሥንቱን አኡዙቢላህ
@hawahawa1963
@hawahawa1963 4 жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወረህመቱ ሊለሂ ወበረካትሁ አነረችው ነሽ ቲንሽ ቢረዝም ጥሩ ነው ቢንት ሙሀመድ አላህ ይሽፊኪ
@user-wu3zg6gj6g
@user-wu3zg6gj6g 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛኩም አላህ ኽይርን ።ብንት ሙሀመድ አብሽሬ ሀያቴ አላህ አፌያሽን ይመልስልስ ውደ።አንችው ነሽ
@sumeyamerturrr2319
@sumeyamerturrr2319 4 жыл бұрын
ቢት ሙሀመድ ስወድሽ እኮ አላህ በአካል ያስተያየኝ ሱመያ ነኝ
@tubea6779
@tubea6779 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አንችዉ ነሺ ቢንት ሙሀመዲ አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ በቃ-----አበቃ
@user-pu1jn6nc7q
@user-pu1jn6nc7q 4 жыл бұрын
Mashalha..mashalha
@user-fm8ub3mu1d
@user-fm8ub3mu1d 4 жыл бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሺ ቢት ሙሀመድ
@rose11parie16
@rose11parie16 4 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ቢንትሙሀመድአላህአፍያያርግሽ
@mehamedhuseen8692
@mehamedhuseen8692 4 жыл бұрын
ሀቢበቲ አላህ ያሺርሺ ሆድየ
@user-vh6lg3ur6j
@user-vh6lg3ur6j 4 жыл бұрын
አይዟችሁ አለሰህ አፊያሽን ይሰጥሽ እኔ መቸም በጓዶኞቼን ስል ሁሉ ሰብስክራይብ አደርጌ አለሁኝ ዋይፋይፍ ሳይኖረሰቸዉ ዳታ ከኔ አስሬ በብዙ ደወች ሰብስክራብ ጨደርጌ አለሁ አወ በርግጥ አንችዉ ነሽ አይጠገብም መቸም ቢሆን ግን እናተ ለኛ የተሻለ ነዉ የምትሉትን እንቀበለለን አንችዉ ነሽ ሲቋረጥ ብንት ሙሀመድ በዛዉ አንዳጠፊብን አላህ ይገዛችሁ
@user-zw6wp4sy7u
@user-zw6wp4sy7u 4 жыл бұрын
እኔ ግን ሱልሀና ማማ የሚሳድጉችውን ልጅች ማየት ነበር የናፈቀኝ ለምን ስለ ልጅ አስታዳደግም ትንሽ ብትርኩልን
@zednanyyerasulwadjimoni81
@zednanyyerasulwadjimoni81 4 жыл бұрын
Ahlen ankwan dahna maxchu yene maroch binta muhmed allah yashilash yene konjo
@user-ls1ru9ks2k
@user-ls1ru9ks2k 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኳን ደና መጣችሁ አጭርብ ብትኮን ደስ የምትል ቆይታ ነበር ኢንሻ አላህ መጨረሻውንም በሶብር እንጠብቃለን ሲቀጥል አድ በጣም የሚያስደስተኝ ነገር የውዱ ኡስታዛችን ጋ ያላችሁ ቀረቤታ የለለ አስደስቶኛል ስዱቅ መረጃን ባችው ነሽ ፍቅር ተክቸ ሰዱቅ መረጃን እየናፈኩ ነው ደግሞም የውዱ ኡስታዝነ በቢንት ሙሀመድ ከቀረበ የለለ ደስተኞች ነን ቢንት ሙሀመድ አከብርሻለሁ እ ወ ድ ሻ ለ ሁ የሷሊሀን ባች ስያታለሁ እምወድሽ ሲቀጥል ሲቀጣጥል የዶክተር ዘይኔን ቻናል ሰዱቅ መረጃን ይዛ በአል ኢስላህ ጉሩቦች ላይ ሽር ሽር ይዛለች ሰብስክራይብ እደሚያደርጉህ ተስፋ አለኝ የውዱ ኡስታዛችን መልእክት ስለሆነ አብሽሩልኝ ቀጥሉበት
@user-om5xq3yz1s
@user-om5xq3yz1s 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ቢንት መሀመድ ውድ እህታችን ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ እስከዛሬ ያደመጥነው ከበቂ በላይ ነው እኛ ከተለወጥንበት አንችው ነሽን በጣም እወደዋለሁ እናተንም በጣም አከብራለሁ ግን በጣም የገረመኝ እኛ የት ላይ ነን ያአላህ የቁርአን አራሚ ብትጠፍ በኦላይን ለምን ለምን ብለን አንጨቀጭቃትም ወላሂ አላህ የቁርአን አፍቃሪ ያድርገን
@wallaggaatube131
@wallaggaatube131 4 жыл бұрын
Allahuma wash fik mamaayeeeeeeee inwodeshalen
@noraateopea4277
@noraateopea4277 4 жыл бұрын
አህለን ምርጦች እንኳን በደህና መጣችሁልን ደሞ ተናፍቃቹሃል አትጥፉብን እንጂ ቢንት መሐመድ ሰላማት ምን ሆንሽብን አላህ ይጠብቅሽ ውዷ እህታችን ዶክተር ሁላችሁንም አላህ በእዝነቱ ይጠብቃችሁ ግን አንችው ነሽ ይቀጥል በአላህ
@user-ze6rr8to9o
@user-ze6rr8to9o 4 жыл бұрын
ዋአለይኩምሳልላም ወራህማቱላህ ወብርካቱሁ አህለን ዋሳህለን ማሻአላህ እንክዋን ደና መጣቺሁ, አላህ አፍያ ያድርግሽ ቢንት ሙሀመድ አንደኛ በመሆነ ድስ ስ ስ ብሎኛል ብኮመንት
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 жыл бұрын
እና ሊጠናቀቅ ነው አትበሉኝ በጣም ይከፋኛል ،😭💔😢
@user-nv8ft2je1c
@user-nv8ft2je1c 4 жыл бұрын
ክክክክ እሰኩቲ ሊጠናቀቅነው
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ሌላ ይጀምራሉ
@naimatube6216
@naimatube6216 4 жыл бұрын
እኔም ክፍት ብሎኛል ልጠናቀቅ ነው ስሉ እውነት አልመሰለኝም
@user-eb1vd6hq8c
@user-eb1vd6hq8c 4 жыл бұрын
ቢትሙሀምድይቀጥልቢሊስ
@fouadbader2896
@fouadbader2896 4 жыл бұрын
ቢት መሀመድ እደኔ በፍቅር የሚ ወድ ላይክ ያድርግ
@hayreyaabrer2041
@hayreyaabrer2041 4 жыл бұрын
አህለን አንቺው ነሽ በሠላም መጣችሁልን. በነገራችን ላይ እኔ አንቺውነሽ የጀመርኩት ከክፍል 68 ነው ግን በአራት ቀን ነው ከ አንድ ጀምሮ ነው የጨረሰኩት ጠዋት ተነስቼ ነው እስከማታ ስሰማ ነበር ግን ደስ ይላል አሁን ግን ሊያልቅ ነው ምንም ማድረግ አይቻል. አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን. እናንተም አላህ ይጨምርላቹ. ሊላ አስታማሪ ፕሮግራም ቀጥሉበት ጠይባዬ አላህ ይጨምርልሽ ወይም ብንት መሀመድ ዶክተር ደሞ ጀዛከላ
@iloveyou4859
@iloveyou4859 4 жыл бұрын
አህለን ቢት ሙሃመድ ዶክተር ዘይኔ አንችው ነሽ♥♥♥እስኪ ልስማ እየፈራሁነው የገባሁት የመጨረሻው ነው እዳትሉኝ😔
@feiselabdela4926
@feiselabdela4926 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዶቼ ጀዛዕኩሙላህ ኸይረን በመፅሀፍ መልክ ብታሳትሙት ምርጥ ነበር። ግን ቢንት መሀመድ ግን ሱብሀን አላህ በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ አላህ ይርዳሽ። በተረፈ ወደ ረያን ባያደላ ባይሄድ ደስ ይለኛል
@lubaba5643
@lubaba5643 4 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይርውዱች
@sofiasof7792
@sofiasof7792 4 жыл бұрын
አለህ ሱብሐናወታአላ አፊያድርግሽ ውዴ አብሽር እና አችውነሽ ቢቃጥል ጡሩነበር ውዴ አብሽር
@avcd7729
@avcd7729 4 жыл бұрын
*ማሻ አሏህ መቼ ተለቆ ነው ለምን ኖትፊኬሽን አልመጣልኝም ለማንኛውም እንኳን በሰላም መጣችሁ ተናፍቃችሗል ቢንት መሀመድ አሏህ ያሽርሽ ሁቢ ክፉ አይንካሽ እንዲሁም ዶክተር ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን አሏህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ*
@keriyaseid7567
@keriyaseid7567 4 жыл бұрын
እኔ የመጨረሻውን ፓርት በቪዲዮ ብታቀርቡልን ቢንት ሙሀመድንም አሹፉን ኒቃሚስት ካልሆነች እንያት እንተዋወቃት እባክህ ዶክተር አደራ እኔ በጣም ጓጓሁ ባያት ብየ ተመኘሁኝ አላህ ይጠብቅሽ የኔ እንቁ
@ameenaamee635
@ameenaamee635 4 жыл бұрын
ጃዛከሙለህ ሀይር ያአከወት ፍለህ አለህ ኸይር ጃዛቹን ይክፈለቹ ቢንት ሙሀመድ አለህ ይሽፍክ ያኦክት አለህ አፍያ ያድርግሽ እንናለህ ሁወ ሻፍ
@ruhitruhit2589
@ruhitruhit2589 4 жыл бұрын
ያአሏህ የዛሬው ደሞ ከመዘግየቱ ማጠሩ ኸይር ለማንኛዉም ጀዛኩምሏሁ ኸይር አፊያችሁንም አሏህ ሙሉ ያርግላችሁ ብንት ሙሀመድ ሰላማት ያኽቲ 🌹
@makiyahadam8822
@makiyahadam8822 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@makiyahadam8822
@makiyahadam8822 4 жыл бұрын
ተማጠሩ መቆየቱ
@tesnimaroba2886
@tesnimaroba2886 4 жыл бұрын
አረ ሷሊህ የፉፉ ነች በረቢ ወይ ፉፉዬ ጀግና ነህ የምር እና የትግስቱ ትግስት እራሷን መልሱላት ሳሊሀ የፉኤ ነች። ሌላ ደሞ እደኔ በምእራፍ 6 ለየት ያለ ከዚ በተሻለ አስተማሪ ነገር ከዘመኑጋር የተያያዘ በወጣትነት ዙሪያ ልዩ የሆነ አስተምሮት ጠብቃለው በመጨረሻም ሳሊሀ የፉፉ ነች ባትሆንም ነች ለኔ በቃ።
@user-pl1vi5yf8p
@user-pl1vi5yf8p 4 жыл бұрын
በጣም ተናድጅባችሁ አለሁ በስ እኔ ስንት ነገር እየጠበኩ ለዛውም ስፍራ ብየ እሽ እና ማሜና ሶሊሀ እስከሚጋቡ እንኮን አቆዩት ግን እንደኔ ሌላ ምንም ነገር ብትጀምሩ ካንችው ነሽ አይበልጥም ግን ለምን የስንት ስው ቅ ቀልብ ትስብራላችሁ??????????! ብንት ሙሀመድ አላህ ያፍሽ
@user-fk3nn9py1v
@user-fk3nn9py1v 4 жыл бұрын
ቢንትመሀመድ አላሂአፍያሸን ይሰጥሸ የኔልዩእህት አብሸሪማማየ
@fjgkgjhf3684
@fjgkgjhf3684 4 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን በደህናመጣቹ ቢት መሀመድ አላህ አፍያ ይስጥሽ አብሽር ለኸይርነው አላህ የምውደው ባሪያ የፈትነዋል አንችንም አላህ ይውደድሽ ለይኝም ዱዋ አርጉለን
@user-qq3gg4ph1g
@user-qq3gg4ph1g 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁአህለንአንችዉነሽአባልእንዴትናቸሁቢንትሙሀመድአላህአፊያ,ያድርግሽእህቴ
@feizayoutube4796
@feizayoutube4796 4 жыл бұрын
ትዝታ ጥሩነዉ ብዙ ያሥተምራል
@uoutt9506
@uoutt9506 4 жыл бұрын
ማነው ያገራችን ሰላም የናፈቀው ዉይይ ያረብ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@zaharazahara7742
@zaharazahara7742 4 жыл бұрын
ኡሥታዛችንን ጀዛኩምላህኸይር ያልሥላህኑርተማሪነኝ እስኪየሆናችሂላይክግጩኝ
@user-us7om6zu2w
@user-us7om6zu2w 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ወጣችሁልኝ ቢንት ሙሀመድ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ አላህ አፊያ ያድርግሽ ውዷ እህቴ የመጨረሻውን ነገር ለማየትና ለመሰማት ፈራሁ ምኖቴ ይሳካልኝ እያለኩ ነው ከአንችው ነሽ ፕሮግራም በኃላ የማስብው ና በአዕምሮዬ የማሰላስለው ሷሊሀ የፉኤ ነው መሆን ያለባት ብየ የማሰላስለው ፉኤ ሷሊለን ካላገባ እንደሚከፋኝ ነው የማስበው
@user-wx2sy5hr2v
@user-wx2sy5hr2v 4 жыл бұрын
ፉአድ ግን ሳሊሀን መሀመድ ካገባት የፉኤ ልብ ይሰበራል እንደኔ ሀሳብ ረያን ቢያገባት ደስ ይለኛል ቢንት መሀመድ &ዶክተር ዘይኔ ጄዛክመላ ከይረን አላህ አፋያሽን ይመልስልሽ አብሽሪ ለከይር ነው
@suaadomar9209
@suaadomar9209 4 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ
@user-du9rw4ps5v
@user-du9rw4ps5v 4 жыл бұрын
የምር ቤንት መሀመድ ጎበዝ ግን አሳትሙት ኢቶ ስንገባ እን ድናነበው ደግሞ እየደጋገምኩ ነው እማዳምጠው እስካሁን እስከሚያልቅ ድረሥ ኮሜንት አላደረኩም ስለወገየሁ በማለት ግን በሲዲ እራሱ ቢቀርብ የቤንት መሀመድ አተራረክ ይመሥጣል ይበልጥ ያሣምረዋል የአሏህ መሽአሏህ አሌይኩም ጄዛኩመሏህ
@Umu_hafsa776
@Umu_hafsa776 4 жыл бұрын
አህለን ማነው እደኔ ያዘነው አችነሽ ልቆረጥነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 4 жыл бұрын
ሀቢበቲ ቢንት መሀመድ አላህ ሱ.ወ ሙሉ አፊያሽን ይስጥሽ ምንም የእራስ ምታት ህመም ቢሆን አላህ አያምጣብሽ አብሽሪ አላህ ወንጀልሽን ያብስልሽ የኢስላም ጀግና ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ ከእኔ በላይ አላህ ይውደድሽ ውይ ግን ቢንት መሀመድ ዘሀብ ስትይ መናገር ሳልፈልግ እንድናገር አደርሽኝ ዘሀብ ሲጀመር አንድ ነገር ስትጠየቅ አይታ ዝም ነው የምትለው አድማጮች አንድ ነገር ስንጠይቅ አድሚናቶች ነው የምንጠይቀው የዚህም ምክንያት ግሩፑ ይዘጋል አንድ ነገር እንጠይቃለን አይቶ ዝም የሚሉ ከሆነ ለምን ግሩፕ መዝጋቱ አስፈለገ??? በፊት መሬም ቢንት ባባ ነበር ተሎ መልስ የምትመልሰው አሁን ላይ እያየሀት አደለም አላህ ይጠብቃት ኮድ 1 ላይ ሁለት አድሚናቶች በውስጥ አናግሯቸው ዝም ሲሉኝ ኦኽት መሀመድ ሳናግራት ማሻ አላህ አለይሀ ተሎ ነው የተመለሰችን ቅልጥፍናዋ ማሻ አላህ ይጨምርላት ግሩፕ ክፈቱት አለ በለዚያ አድሚናቶች ሲጠየቁ አይቶ ዝም ከማለት እቆጠቡ።።።።።
@user-ps7jz8sd7z
@user-ps7jz8sd7z 4 жыл бұрын
ወለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያአላህ ቢንት ሙሀመድ አላህ አፈያ ያርግሺ አላህ ካንችጋ ይሁን እናም አታቋርጡብን ኧረ ብዙ ነገር ተምሪበታለሁ ውይ ኧረ ይቀጥልልን ያረብ…………ቢንት ሙሀመድ ዶክተር ዘይን ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@ccff7080
@ccff7080 4 жыл бұрын
ቢያስ ስያጋቡ ላልቅ ነውእደ እስጋቡ ድረስ ብታስረዝሙት ምን አለብት ትንሺ አስረዝሙት ሁላቸውም ግን በይህ አጋጣሜ ቢት ሙሀመድ በጣም ነው የሚወድሺ አላህ ይውድድሺ እድሁም ዱክተር ዘይንም
@hayatecd9736
@hayatecd9736 4 жыл бұрын
Maleku kefage welahe bente mohamed allahe afeyasene yestese habibty
@user-hw4lc4ko5k
@user-hw4lc4ko5k 4 жыл бұрын
ቢንት ሙሀመድ አላህ ያሽርሽ እህቴ
@feizayoutube4796
@feizayoutube4796 4 жыл бұрын
ቢት ሙሀመድ በጣም ነዉ የምወዳት በተለይ ድምጽሽ ከትረካዉጋ ደሥሲል ማሽአላ
@alhamdulillahalhamdulillah89
@alhamdulillahalhamdulillah89 4 жыл бұрын
Enkuan selam metachuh ye anchiw nesh azegajoch bint muhamed jezakillah allah afya yadrgsh yareb habibti egnam enwedshalen allah kegna belay ywdedsh wendm dokter zeyne jezakellah anchiw nesh bemalequ betam keftognal gn besemanew egnam yemnteqem yadrgen
@Fatemah-ov4ht
@Fatemah-ov4ht 4 жыл бұрын
Ws Wr Wb Mashallah jzkl kherin Hulachum
@user-du9rw4ps5v
@user-du9rw4ps5v 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰብስክራይፕ ካደረኩ ብቆይም ሌላ ነበር እንጂ የማዳምጠው አንችውነሽን አላዳምጥኩም ነበር እናም ሠሞኑን ጀምሬ ጨረስኩት በጣም አስተማሪነው ወላሂ ቀጥሉበት አለቀ እንዳላችሁ አትተውት ሌላ ዳእዋ ም እየለቀቃችሁ ጎን ለጎን
@user-cu9qr5dp3k
@user-cu9qr5dp3k 4 жыл бұрын
አላህ አፍያ ያድርግሽ መካሪያችን
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 жыл бұрын
ዎላይኩም ሰላም ዎራህመቱላህ ዎበረካቱሁ ያረብ መልካሙን አሰማን ምን አለበት ቢቀጥል ዎላሂ ካሁን በኃላ ከናንተ tube ላይ አልገባም አልፈልግም አንችው ነሺን ብቻ ነበር እንጂ ሌላ መስማት አልፈልግም ደህና ሁኑ ከምር ዛሬ ማለቂያው ከሆነ ይሄ የመጨረሻው ኮመንቴ ነው እሽ ለማንኛውም ሰምቼ እመለሳለhi
@fouziyafouzifouzi7594
@fouziyafouzifouzi7594 4 жыл бұрын
አላህ ያሽፊኪ ቢንት ሙሀመድ
@rahmar8984
@rahmar8984 4 жыл бұрын
ማሻአላህቢንትሙሀመድእሚያምርአቀራረብ
@Salsibel
@Salsibel 4 жыл бұрын
ዋለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ቢት መሀመድ አብሽሩ አላህ አፋያ ያርግሽ አብሽሪይ ኢሻ'አላህ ጡሁሩን ኡክቲ
@user-yr9lf8uk9b
@user-yr9lf8uk9b 4 жыл бұрын
አይአንቺውነሽዛሬበጣምየሚግርምአቀራረባቹወይምክፍልሰማነያእንሌላግዜማቅረብወይምውይታቹብቻማቅረብእኔበበኩሌኤሄንነውየተሰምኝክፍልሰማነያጨርሶለመስማትበጣምነበርየጋጋሁትነበርብቻአልሀምዱሊላበአላህፍቃድለዚበቃበቀሪክፍሎያላገቡየሚያገቡበትያገቡየሚወሉዱበትየውለዱበትርቢያበአደብየሚያሳድጉበትአላህመጨረሻውንያሳምረው
@Samera-bo2gm
@Samera-bo2gm 4 жыл бұрын
አሏህ አፍያ ያርግልሽ ውዴ
@user-pm5tq7qp7w
@user-pm5tq7qp7w 4 жыл бұрын
ቢትዬ አላህ አፍያ ያርግሽ ስወድሽ እኮ
@rahamajizans2380
@rahamajizans2380 4 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ከይር
@jamelajemila4115
@jamelajemila4115 4 жыл бұрын
አቦ ማነው አንችው ነሽን በዋትሳብ የሚልክልኝ ዛሬ አገሬ እገባለሁ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ
@seada1203
@seada1203 4 жыл бұрын
አሚን እህት በስላም ግቢ በቭዳው እኔ እልክልሺ አለሁ። ቁጥራሺን ላኪልኞ
@Rahma-nn2jq
@Rahma-nn2jq 4 жыл бұрын
መልካም ጎዞ
@user-hj9je6ve2p
@user-hj9je6ve2p 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላ ወበረካትሑ አሕን እደት ናችሑ የኛ ወቹ እረ መጀመሪያ ነኝ ብየ ነበር ምን ጊዜ ቀደማችሑኝ አለቀ መባልን ከመሥማት አላሕ ይጠብቀኝ ብያለሑ ብት መሐመዲ አደራ እዳያልቅ ሥወዲሽ የኔ ተምሣሌት ነሽ አላሕ ይጠብቅሽ ግን ገና አልሠማሑም ዶክተር ጀዛከላ ሕይረን እና አደራ ሠምታችሗል እሽ
@user-es4we9uh9q
@user-es4we9uh9q 4 жыл бұрын
አንችውነሽማሻአላህይመቸኛል ቢትመሀመድአላህይጨምርልሽ
@Umu_hafsa776
@Umu_hafsa776 4 жыл бұрын
ቢንት ሙሀመድ አላህ ያሽርሽ እህቴ አብሽሪልኝ የኔ ውድ
@madinam6506
@madinam6506 4 жыл бұрын
ዋአሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ቢንት ሙሀመዲ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ አችዉ ነሽ መቆም የለበትም ሀቂቃ ልቤ ይሰበራል ከቆመ እደ መጨረሻዉስ እረ
@wallaggaatube131
@wallaggaatube131 4 жыл бұрын
Mashaa Allaah Inshaa Allah
@user-vn2tn3pi2u
@user-vn2tn3pi2u 4 жыл бұрын
ቢንት ሙሀመድ አላህ አፍያሺን ይመልስልሽ የዛሬው ደሙ አጥር እሳ እንዳይቋርጥብን ይቀጤልልል
@user-wo7ek5tm2i
@user-wo7ek5tm2i 4 жыл бұрын
ሰላማት አላህእሽፊኪ ቢት ሙሀመድ
@user-zr3xw2wd8x
@user-zr3xw2wd8x 4 жыл бұрын
ዲስላይክ የምታረጉ እጃችሁን ይበላዋልን ሲሆን ስሰሩ ከይር አድርጉት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-ym1nu2le4x
@user-ym1nu2le4x 4 жыл бұрын
አብሽሪ ቢት መሀመድ አላህ አፊያ ያድርግሽ ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሁ ወበረካቱሁ ውድ እና ተናፋቂው ዘዋጁ ሰኢድ ተከታታዮች እና አቅራቢዎች አህለንፊኩም እባካችሁ ለሀገራችን አላህ ሰላም እዲያወርድለት ሰላም ስምምነት እዲወፍቀው በዱአችሁ አትርሱ ቢንት ሙሀመድ አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ ያማማ
@user-zu5nt9je8n
@user-zu5nt9je8n 4 жыл бұрын
ብንት ሙሀመድ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ የነ ዉድ ውድድድድ ነው የማደርግሽ ከነ በላይ ደሞ አላህ ሱብሃና ወታዓላ ይውደድሽ ማረ
አንችው ነሽ ክፍል አስራ ዘጠኝ (19) በቢንት ሙሀመድ
25:24
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 6 М.
የአንችዉ ነሽ ኮሜንቶች በቢንት ሙሀመድና በዶክተር ዘይኔ
21:24
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 11 М.
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 7 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 44 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 12 МЛН
ትዳርን የሚገረግሩ 3 ሰበቦች   @AfricaTV1  @minbertv1 @Drzakirchannel @HudaTvChannel
9:30
አል-ዓፊያ ከፍተኛ የባህል ህክምና ማዕከል - Al Afiya
Рет қаралды 4,3 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 79 ሰብስክራይብ ያድርጉ
1:14:17
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 42 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 77 ምዕራፍ 5 የሊፊኒ ይከፊኒ
1:19:49
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 37 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 80 የምዕራፍ 6 (3) ፍፃሜዉን አገኘ
24:46
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 32 М.
አንችዉ ነሽ ክፍል 76 ምዕራፍ 5
1:23:36
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 42 М.
26 August 2019
1:00:02
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 30 М.
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 7 МЛН