No video

አንችዉ ነሽ ክፍል ሁለት ለኛም እንደ አዲስ የሚደመጥ ልዩ ፕሮግራም

  Рет қаралды 16,029

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE

ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE

4 жыл бұрын

የቤተሰብ አያያዝ

Пікірлер: 207
@official-kz4on
@official-kz4on 4 жыл бұрын
ቢንት ሙሀመድ በመምጣቷ ደሰ ያላችሁ ሰብሰክራይብ አድርጉኝ😚ቢንት ሙሀመድ የአንችዉ ነሺ ድመቀት ነች😊😘
@zeharaalimuhamed1546
@zeharaalimuhamed1546 4 жыл бұрын
የድሮእኮነው የልሠማችሁ ስሙ የሠማነው ግን ቁርአላይ ብናተኩር እላለሁ ምርጫውየባለቤትነው
@lubabaloubaba1609
@lubabaloubaba1609 4 жыл бұрын
ግኦርብ ላይ አስገቦኝ
@fardos9574
@fardos9574 4 жыл бұрын
በጣም ደስስስይላል ግን. ፎቶ አትለጥፉ.
@user-ld4cu2hd8r
@user-ld4cu2hd8r 3 ай бұрын
ፎቶ ምን ሆነ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
*#አንችው** ነሽ❗* *#ዋሊኩም** ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ* *#መሳጭ** ታሪክ ነው👌👍💪💔* • • • • • • • • • • •• • • • •• • • *#ምርጥ** አቀራርብ ጅዛካላህ ኸይር ዶ/ር ዘይኔ* *#ኢላሂ**! …* *ካንተ የከጀልኩትን መልካም ነገር ሁሉ አሳካልኝ።* *ሳልመኘው የሰጠኸኝን በጎ ነገር ሁሉ ባርክልኝ።* *ከምኞቴ በላይ አውለህ አሳድረኝ! አኑረኝ!* *ወጣትነቴን በዲን ላይ ከሚያሳልፉት አድርገኝ።* *አላሁመ አሚን👇* 🌹🍃
@enellahemeasobrin2429
@enellahemeasobrin2429 4 жыл бұрын
Allahume Amiin
@user-qr8uq3dw2g
@user-qr8uq3dw2g 4 жыл бұрын
ባረከላህፊክ
@user-dy4ef6km7w
@user-dy4ef6km7w 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ደስ ሲል አሏህ እኛንም አሏህ ያስተካክለን ያርህማን
@user-vi4eq5ce5c
@user-vi4eq5ce5c 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ከይር በሰማነው የምንሰራ ያርገን በጣም ስስስይላል መልካም ጓድኛ አላህ ለኛም ከመልካም ጓድኛ ያርገን በርቱ
@user-dq4fe6lr9l
@user-dq4fe6lr9l 4 жыл бұрын
ዶ/ር ዘይኔ ወድሜ አደስ ስሩልን እህት ቤንት መሀመድ የሷሊሀን ልጅ አስተዳደግ ተርኪልን
@EmanEman-bp9pl
@EmanEman-bp9pl 4 жыл бұрын
መሻአላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጭ ነው አላህ እንምጠቀምቦት ያድርገን
@user-ce4ze1de3h
@user-ce4ze1de3h 4 жыл бұрын
ማሸአላህ
@rabiaseid9692
@rabiaseid9692 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አንችው ነሽ በመምጣቷ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጃዛኩም አላህ ኸይር
@haweekwt7302
@haweekwt7302 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ጀዛክ አላህኸይርን وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته والله معكم
@MekiyaTube
@MekiyaTube 4 жыл бұрын
አህለን ዶ/ር ዘይኔ ማሻአላህ አንችውነሽ በድጋሜጀመረእንዴ በጣምነው የምወደው ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-rf8nm7ee1q
@user-rf8nm7ee1q 4 жыл бұрын
ቆይ ግን ያለፈው ነው እኮ እኔ ደሞ አድስ መስሎኝ😌
@zenabaahmat9191
@zenabaahmat9191 4 жыл бұрын
ዋሌኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ማሻላህ ዛሬ ቤታቹ መጣሁ
@user-th3bq2vk9c
@user-th3bq2vk9c 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ዶክተር ዘይኔ
@halimayebru1347
@halimayebru1347 4 жыл бұрын
ዋሊኩምስላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ። አህለን ቢትሙሀመድ ደክተር ዘይኔ። በመምጣትሽ ደስ ብሎኝል
@kadijakindu7258
@kadijakindu7258 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም መሳጭ ነው ቤንት ሙሀመድ ውስጤ ነሽ ለአላህ ብየ እወድሻለው 😘😘😘😘
@hawaandres123andres6
@hawaandres123andres6 3 жыл бұрын
የዚህን ግሩፕ ስልክ ቁጥርእፈልጋለሁ
@user-op7nm1st6i
@user-op7nm1st6i 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@tube2609
@tube2609 4 жыл бұрын
ተደግሞ ነው እንዴ ድጋሚማ ኣላደምጥም ያልሰማውት 900 የኡስታዞች ደርስ ኣለ ጊዜ ውድ ነው እኔጋ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
ከልተመችሽ እህት ችግር የለውም ታዳ ምን ይህንን አስባለሽ❓
@tube2609
@tube2609 4 жыл бұрын
@@sofitube6115 ማለት ስለፈለኩ መኮመቻ የኖረውኮ ሰው ሃሳቡን እንዲናገርበት መሰለኝ አንቺ ከፈለግሽ 1 ሺ ግዜ እየደጋገምሽ ኣድምጭው ቁርአን መሰለሽ ወይ ልብ ወለድ እኮ ነው እሱን እየደጋገምኩ ማደምጥበት ጊዜ የለኝም
@zeynibmuhammed7605
@zeynibmuhammed7605 4 жыл бұрын
@@tube2609 👍👍👍🌹🌹🌹
@user-vl1pj5zu1w
@user-vl1pj5zu1w 4 жыл бұрын
አኪድ ውሸትሽን ይሆናን ግን የምርሽን ከሆነ አላህ ይጨምርሽ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
@@user-vl1pj5zu1w ሀሀሀሀ አታስቄኝ
@umuslahdn.r1937
@umuslahdn.r1937 4 жыл бұрын
አህለን ዶክተር ዚይኒ አድምጭ እመለሳለሁ አንቸው ነሺ ተወዳጁ ፕሮግራም ጀዛከላህ ኸይርን
@werdamdet8551
@werdamdet8551 4 жыл бұрын
አኸለን ዶክረ ዘይኔ ጀዛኪላህ ኸይረ አላህ ይጠብቅህ
@sofitube6776
@sofitube6776 4 жыл бұрын
ያንችዉ ነሸ ያለፋችሁ እዳትቆጩ. እነሆ ተደገመ
@toiybahassanysufe1002
@toiybahassanysufe1002 4 жыл бұрын
አህለን ወንድማቻን. ግንሰምቼአልጨረሰኩም በላይክልጀምርብየነው. አደኛነኝ
@faijafaija7334
@faijafaija7334 4 жыл бұрын
ደኩተር ዘይኔ ጀዛኩም አላህ ኸይረ የቴሌ ግራም ሊንክ ልቀቅልን
@user-mv9rg3nf6c
@user-mv9rg3nf6c 4 жыл бұрын
ጀዛኩመላሁ ኽይረን
@alwaha5876
@alwaha5876 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዶክተርዘይኔ የምታስተላልፈው ጥሩናጠቃሚ ነው ግን በክፍል አንድ ላይ አራት ሚስት አሉኝአምስተኛእፈልጋለሁበሚለው ፂምን ያለአግባብማሳደግብለህነበር እኔ የተማርኩት ግን ቀድሞ ቀመስብቻ መላጨትእዳለበትናሌላው በጭራሽ መነካትእንደሌለበትነው ማንንእንደምንከተልግራገባን አብሽሩለማንኛውም ቀጥሉበት ህፃኑንምአላህ ያሳድግላችሁ ለኡማውጠቃሚየሚሆን ያድርገውያረብ።
@user-vl1pj5zu1w
@user-vl1pj5zu1w 4 жыл бұрын
አይ አንችው ነሽ በጣም የምወደው ትረካ ነበር ቢንት መሀመድን ስወዳት ልክ እናቴ ልጅ እንደእህቴ. ነው ዶክተር ዘይኔም አከብርሀለሁ ሁላችሁንም አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
@muze8700
@muze8700 4 жыл бұрын
ዶክታር ዛይኔ ጃዛካላኳይራን እንኳንም ቢንት ሙሀመድ አሳማናካን ናፍቃኝ ናበር እንዳ ሷሊሀ
@zente8496
@zente8496 4 жыл бұрын
ጀዛኪላኽይር
@lmt8417
@lmt8417 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን በጣም የሚያምር እና የሚያስተምር ታሪክነዉ በጣምደስስስብሎኛል 🌷🇪🇹👍🍭🍭🍬🍬🍬ሽኩረን ልኩም
@user-fc5us2cb4u
@user-fc5us2cb4u 4 жыл бұрын
ወዐለይኩም ሠላም ውራሕመቱላሕ ወበረካትሑ ሥለላሑ ዐለሒ ወሠለም ማሻዐላሕ ግን ቶሎ ጀምሪው ያጓጓል ጀዛኩም ዐላሕ ኸይር
@user-he3ng6yg5t
@user-he3ng6yg5t 4 жыл бұрын
ማሺአአላህ
@user-im3bb3np1w
@user-im3bb3np1w 4 жыл бұрын
እረ ዶክተር ለምን በድጋሚ ለልብ ወለድ የሰው ግዜ ባናባክን በርግጥ ትምርት አለው። ግን ሌላ ቭሮግራም ብታቀርብልን።
@SuSu-cm6uf
@SuSu-cm6uf 4 жыл бұрын
እኔ በፊት አልሰማሁትም ነበር አሁን እሰማለሁ
@user-xg2kk3qx7m
@user-xg2kk3qx7m 4 жыл бұрын
@@SuSu-cm6uf እኔም በፊት አልሰማሁትም አሁን ልስጥ ጆሮ
@user-it7mx9dz6j
@user-it7mx9dz6j 4 жыл бұрын
በፊት ያልሰማነው ብሰማው ደስ ይላል ኦህቲ
@rehimaabdella5310
@rehimaabdella5310 4 жыл бұрын
@@user-xg2kk3qx7m በፊት ያልሠማቹ ሰርች አርጋቹ ስሙ:ለሠማው ሰው ግን ጊዜ መግደል ስለሆነ በቦታው ሌላ ደርሥ ቢለቀቅልን አይሻልም እህትዋዬ
@dnpm5946
@dnpm5946 4 жыл бұрын
ያልሰማንው እንስማ
@user-sj4zt2gb1h
@user-sj4zt2gb1h 4 жыл бұрын
ስምቸ የማልጠግበው አንቺው ነሺ ረበና ይጠብቃችሁ ያርብ
@rahmatsalihassen5743
@rahmatsalihassen5743 3 жыл бұрын
Mashala yarabi
@noraateopea4277
@noraateopea4277 4 жыл бұрын
አህለን ውዶችየ ቢንት መሀመድ ውድ ነገር ነሽ የአንቺን ድምፅ ቀኑን ሙሉ እየሰመሁ ብውል አይሰለቸኝም ማሻ አላህ አሌክ ዶክተር ዘይኔ አንችው ነሽ ከክፍል አንድ እስከ መጨረሻው ክፍል ያለ እንተርኔት በምሰራ አፕ ብዘጋጅልን ሀገር ቤት ላሉ ሰዎች ደርሶላቸው ይጠቀሙት ነበር ነጃህ ሚዲያ ጁነይድ ሰምታሃል አንችው ነሽ ሙሉ ክፍሎቹን አፕ ስራልን ከዛም በፕሊስቶር ልቀቅልን የቴሌግራሙ እየሰራ አይደለም ካጠፈሁ ይቅርታ
@user-hd6ng4xw3c
@user-hd6ng4xw3c 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመረሀበን ፊኩም ጀዛኩሙላህ ሀይር ጀዛእ
@vhshehshsheys6366
@vhshehshsheys6366 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@channei338
@channei338 4 жыл бұрын
መሻአላህህ አህለን ቢት መሀመድ ሀቢበቲ ዶክተር ዘይኔ አህለን ብኛለሁ
@user-tk3sp4bz6z
@user-tk3sp4bz6z 4 жыл бұрын
አንችዉነሽ አላሁአክበር ስወደዉኮ ኡፍፍፍፍፍፍ ኢላሂ የእዉነት ዱኒያላይ እንደዚህ አይነት ፍቅርአለ አላህዬ ለሻዉሰዉ የሻዉን ያደርጋል ኢላሂ አንተለኔ ያሻህልኝን ኸይር እለምንሀለሁ ያረቢ በዚህ ወጥንቅጡ በወጣዘመን ከፊትናዎች ነጃበለን
@user-ho7ig2le3m
@user-ho7ig2le3m 4 жыл бұрын
ማአሻ አላህ ደሲላል ግን ማስታወቂያው በዛ ትረካው አጠረ አስረዝሙት
@aminat6074
@aminat6074 4 жыл бұрын
አችውነሽ በደብ ከተከታተልነው እንደኔ በጣም አሥተማሪነው ። ጀዛኩምላህ ኸይር በድጋሜ ላቀረባችሁን
@AbdiyeNasir
@AbdiyeNasir 8 күн бұрын
Ya Achiwnash ya telgirama Simun xoqimun
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 жыл бұрын
መልካም ጓደኞችን አላህ ያብዛልን ከመጥፎ ጓደኛ አላህ ያርቀን
@aishamohamed1187
@aishamohamed1187 4 жыл бұрын
Ahlen bint Mohammed betam des blognal bememtatwa
@zelaftube5292
@zelaftube5292 4 жыл бұрын
ቀጣዩን ይለቀቅልን ዶክተርየ ያው ግን ያላዳመጡት ያዳምጡ ለኛም ይቀጥልልን ለጨረስነው ያባለፈውማ በልባችን ተቀብሯል ታሪኩ መቸም እንዳይወጣ ሆኖ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
እስከዛ ደረሰ ማሻ አላህ
@aamriahmariah1283
@aamriahmariah1283 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ደግሞ ደቂቃው ስለማይረዝም አጓጊ ይሆናል ማሻአላህ በርቱ
@user-cv4eb6wo5x
@user-cv4eb6wo5x 4 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ቁጥር 3በጉጉት እንጠበቀለን
@user-jr8xp9uc2j
@user-jr8xp9uc2j 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@gerlielabrador3711
@gerlielabrador3711 4 жыл бұрын
ዳሞ በሊዮ ናው አቃራራቡ መሻአላህ ይቃጥላል አችው ናሽ ውስጤ ናው ግን ታዛውጃላው ባሌን እንዳ ያፉፉና ያመሜን መህሪ እንድሰጠው ያራህማን
@MobileShop-jh1bv
@MobileShop-jh1bv 4 жыл бұрын
ራሱ ነዉ የበፊቱ የተደገመዉ ወይሱ አዲሰ ፕገራም ነዉ
@gerlielabrador3711
@gerlielabrador3711 4 жыл бұрын
ራሱ ናው ግን ታሰምቶም አይጠገብም ውዴ ሊዮ ናው
@gshhwhh6388
@gshhwhh6388 4 жыл бұрын
ቢስሚላ ማሽ አላህ ደስ ይላል እህት ወድሞች ቀጥሉበት አብሽሩ
@user-ik9oy1dg4d
@user-ik9oy1dg4d 4 жыл бұрын
Amzig
@gerlielabrador3711
@gerlielabrador3711 4 жыл бұрын
አህሌን ዶ. & ቢት ሙሃመድ አላህ እድሜና ጤና ቢት መሃመድ በማምጠትሽ ደስስስስ ብሎኛል ማቼስ ዛዋጅ ሰይድ አቺና ሳብር ስትኖር ናው አላህ ይጫምርላቹ
@nijat886
@nijat886 4 жыл бұрын
ሰኞን በጉጉት ነበር የምጠብቃት አችው። ነሽ ለማድመጥ ሡባሀነክ
@jemiyoutube3629
@jemiyoutube3629 4 жыл бұрын
Ewnet sesemew dese belogn new mewlew
@user-ol7id1jv1o
@user-ol7id1jv1o 4 жыл бұрын
ኣዳምጬ ኣሳለፍኩት ግን ሺግዜ ቢያዳምጠዉ ኣይሰለቸኝም በኔላይ ተፅኖ ስላሳደረኝ
@giea6056
@giea6056 4 жыл бұрын
Ye wasp Link Lakuliy Be Allah
@user-zl3xz7ni5l
@user-zl3xz7ni5l 3 жыл бұрын
ዋው
@user-uk7bv1yw6w
@user-uk7bv1yw6w 4 жыл бұрын
አህለን ያገረልጅ
@samira3965
@samira3965 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛከአላህ ኸይር
@alhamdulihahalakulihal935
@alhamdulihahalakulihal935 4 жыл бұрын
ልቦለድ ትምህርት
@user-gz9iz3qe4z
@user-gz9iz3qe4z 4 жыл бұрын
Mashs allah
@jemilakendalem5502
@jemilakendalem5502 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስስ የሚል ነው
@user-jl7sy2xy4i
@user-jl7sy2xy4i 4 жыл бұрын
well
@rehimaabdella5310
@rehimaabdella5310 4 жыл бұрын
አህለን ዶክቶር እኔ ምለው የድሮው ነው?ምንም ልዩነት የለውም ከበፊቱ
@user-tg2lb9pf5x
@user-tg2lb9pf5x 4 жыл бұрын
አችውነሽን ስሰማ የምር በጣም የምወዳትን ጏደኛየን ያስታውሰኛል ያረብ እስኪ ዱአ አረጊልኝ በዲጋሜ እዳገኛት ወዶቸ
@alhamdulilah4792
@alhamdulilah4792 4 жыл бұрын
አንችው. ነሽ. ዋለይኩ. ሰላም. ወረህመቱላህ. ወበረካትሁዋው. ተጀመረ. በአላህ. በመፅሀፍ. አሳትሙት. ገዝተን. እንድናነበው. ግን. ለምድጋሜ. ?????
@user-kn4ho6ev1m
@user-kn4ho6ev1m 4 жыл бұрын
ጀዛክላ ኸይር ወንድማችን ከግማሽ ቡሀላ ነበር የተከታተልኩት አሁን መጀመሪያውን ስላገኘሁ ደስ ብሉኛል
@user-mf6rv8pr6y
@user-mf6rv8pr6y 4 жыл бұрын
መጣች እዴ ዋዉ የኔ ቆጆ እዴሜሽም ጌዜሽም ይስፋለሽ
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k 4 жыл бұрын
ግን የሚቻል ከሆነ ምሥሉን ብታነሡት ባየይ ነኝ
@foziiyenus9462
@foziiyenus9462 3 жыл бұрын
በ ወድሜ ዘመን ከውስጤ የማይጠፈው ኘሮግራም
@user-cf8vy1ih4k
@user-cf8vy1ih4k 3 жыл бұрын
ሳላዳምጥላይክአረኩላችሁ አችውነሽውምርጥአስተማሪታሪክነው
@salihasaliha7333
@salihasaliha7333 4 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ሌላ ነው ወይስ የመጀመሪያው አንችው፡ነሽ ነው እሚያውቅ ካለ መልሱልኝ፡ተመሳስሎብኝ ነው
@tube-do7vl
@tube-do7vl 4 жыл бұрын
እህላን ወንድም በጣም አስተማሪ ነው የአንተንፕሮግራም በአሊፍ እራድዮ ነው ማደምጥህ ወጀዛኩምሏህ ኼይርርር
@user-sd1sk2ek3f
@user-sd1sk2ek3f 4 жыл бұрын
የአራትአመትበፊት. አሊፍራዶላይሠምቸዋለሁኝግንደስይላል
@tube-do7vl
@tube-do7vl 4 жыл бұрын
@@user-sd1sk2ek3f በጣም
@Sada-ky1ik
@Sada-ky1ik 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@user-st1ec9zp6z
@user-st1ec9zp6z 4 жыл бұрын
አረ በአለህ ምንድነው ይህ ኒቀብ አለበበስ ኢስለማዊ አይደለም ሰው አተጥምሙ ስተቁ እንደ ማየቁ ስዎች አትሁኑ ሲጀማር ሚድያ ለይ ምትወጡ ሰዎች አለህን በሚገበ ምትፈሩ ማሆን አለበት ከከሜረ ጀርበ የፈለገቹትን ሁኑ ግን ሚዲያ ለይ ወተቹ የነንተን ቨይረስ አትረጩ
@user-ju3ff2ym7d
@user-ju3ff2ym7d 4 жыл бұрын
በነገራችላይ የኔም ሀሰብ ነበር ጄዛኩመሏህ ኽይር ወላሂ ግን ፎቶው ቢክቼር ቢሆንም ይስተካከል !!!!!!
@bintahmed4540
@bintahmed4540 4 жыл бұрын
D/r and Bint Muhammed Thank you very much How amazing Masha'Allah Keep working onit , Paret@3______??lnesha'Allah Entbwalen,
@user-mb4bu7cc1r
@user-mb4bu7cc1r 4 жыл бұрын
ዲጋሜ????ጊዜ በጣም ዉድ ነው ዲጋሜ የምናድምጠው ስንት ያላድመጥንው ነገር አለ???በቃ አንደየ አደመጥንው ደስ ብሎን ተምረንበት አለፈ ድጋሜ ማድመጥ አይጠበቅበትም ዴግሞም ይደብራል
@user-sd3vw7ui6r
@user-sd3vw7ui6r 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማነውእንዴኔ አንችውነሽን ዴጋግሞ የሚስማውጅዛኪሏህ ኽይርን
@user-my6wc6bo9x
@user-my6wc6bo9x 4 жыл бұрын
‏وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته 👍👍🌹🌹 خيرا بنت محمد أهلا وسهلا ما شاء الله جميل
@zuzuabdu1611
@zuzuabdu1611 4 жыл бұрын
አህለን ወሳህሌን አንችው ነሽልኝ ጃዛኩም አላሁ ኸይር ጀዘ ቢንት ሙሀመድ እንደውም ዶከተር ዘይኔ
@user-lt2xw5zo8f
@user-lt2xw5zo8f 4 жыл бұрын
ለስንታኛ ግዜ ሠማሁት ማቼም ማይሠለች እውናትም ማሠጭ
@user-ql4bn8ww8g
@user-ql4bn8ww8g 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛክአላህኽይርን እኛም ሰምተንእምንተግብርያድርግን ያርብ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
*#ቢንት** ሙሀመድ ኮፔያም እንዳትየኝ* • • • • *Me to እኔም ጎደኛ አይመችኝም ነብር ታች ክላስ እንዳለሁ* *እኔም የኔ ብቻ ይስማ የምትል ሴትና እኔ ብቻ ውብ ነኝ የምትል ሴት ❌* *#ውዬ** መመሳስል 🙆* *#ሀቢቢም** እንደዛው ሀቄቃ* • • • • *እንደ ሀይለስላሴ ስልክ እቀይራለሁ እኔም ስደት ከመጣሁ "5 " ዓመቴ ግን ስልክ አይባድ ሁለት ስልክ "3"ት ነው አይ አንች አላህ ይጨምርልሽ*
@halakuwait3496
@halakuwait3496 4 жыл бұрын
የመጨረሻውክፍልአይለቀቅምደ
@halakuwait3496
@halakuwait3496 4 жыл бұрын
ነው88ትነውየመጨረሻው
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k 4 жыл бұрын
አህለን ገና አልሠመሁትም ቦታ ልይዝ ነው
@hananjamal7453
@hananjamal7453 4 жыл бұрын
ስናፍቅ ነበር
@freegame5837
@freegame5837 4 жыл бұрын
አሀለን
@kadijakindu7258
@kadijakindu7258 4 жыл бұрын
ግን አሳጠራችውት
@nasriya3267
@nasriya3267 4 жыл бұрын
ወለይኩም ስለም ወረህመቱለሂ ወባረክቱ አህሌን ቢንት መሀመድ ግን ከቆማብት ብትቃጥሉ ዘውጅ ስኢድ ለይ አደምጬዋለው ዶ/ር ዘይኔ ከቆማበት ቀጥልልን
@moontube2913
@moontube2913 4 жыл бұрын
ግን ዶክተር ሰው እኮ ከቁርአን ቢዚ ሆነ ቁርአንን ትቶ በዩቲዩብ ብቻ ተፈተነ የቁርአን ተፍሲር ምለቀቅበት ቻናል ሰው የለም እንደው ምን ይሻላል ያ አላህ እስኪ ከቻላችሁ ቁርአን ብቻ አስተምሩ ከቁርአን የራቀ ትውልድ የፈለገ ቢማር ቢተረክለት ስኬታ አይሆንም ሰምቶ ማፍሰስ ነው
@fatimaf8529
@fatimaf8529 4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا ومرحبا بنت محمد
@sghgshs9564
@sghgshs9564 4 жыл бұрын
👍
@tube-do7vl
@tube-do7vl 4 жыл бұрын
እዚህ ቻነል ላይ ብዙ ነጋር አልፎኛ ማላት ስብሀነሏህ
@mustafaalashoor6427
@mustafaalashoor6427 4 жыл бұрын
Bint muhamed malet swalihan temeselegnaleche beka nate🤣
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 жыл бұрын
አህለንፊኩም ዘዋጁ ሰኢድ እንዴት ናችሁልኝ አላህ ይህ ቫይረስ ያንሳልን ኩን ፈየኩን ለምን አልቀጠለም የመጀመሪያው ከምትለቁልን ለምን ከ65 ክፍል አልቀጠላችሁትም ማለቴ የሳሊሀና የማሜ ኑሮ ምን ላይ እደደረሰ እናውቅ ነበረ
@kimocell2780
@kimocell2780 4 жыл бұрын
የወሳብ ሊካችሁን ሸር አርጉልኝ
@user-go6fv1gn8c
@user-go6fv1gn8c 4 жыл бұрын
ዶክተር ዘይን ጀዛከሏህ ኸይር ቢንት ሙሀመድ እንካን ደህና መጣሽ ግን አድስ አይደለም መሰለኝ ካሁን በፊት ሰምቸዋለሁ
@rahmatsalihassen5743
@rahmatsalihassen5743 3 жыл бұрын
Amiiiiiin 👏👏👏👏🙏☝️🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@user-du9rw4ps5v
@user-du9rw4ps5v 4 жыл бұрын
መሽአላህ ዶክተር በንት መሀመድ አህለን ተናፉቀሽ ነቀር
@smscekk288
@smscekk288 4 жыл бұрын
አህላን
አንችዉ ነሽ ክፍል ስድስት(6)
18:46
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 6 М.
አንችው ነሽ ክፍል አስራ ዘጠኝ (19) በቢንት ሙሀመድ
25:24
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 6 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 38 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
የ7 አመቷን ህፃን ደፍሮ፣ ገድሎ እናትዋን ማሳደድ???
20:27
Yebeza Meskot የቤዛ መስኮት
Рет қаралды 25 М.
26 August 2019
1:00:02
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 30 М.
ትዳርን የሚገረግሩ 3 ሰበቦች   @AfricaTV1  @minbertv1 @Drzakirchannel @HudaTvChannel
9:30
አል-ዓፊያ ከፍተኛ የባህል ህክምና ማዕከል - Al Afiya
Рет қаралды 4,3 М.
አንችዉ ነሽ በድንገት
10:01
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 11 М.
አንችዉ ነሽ   ክፍል  ስምንት   (8)
17:43
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 4,6 М.
አንችው ነሽ ክፍል አስራ ሰባት (17)
24:11
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 4,8 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН