አንቺን ስለሰጠኝ---

  Рет қаралды 142,539

Emebet Kassa

Emebet Kassa

11 ай бұрын

• ሳነሳሳው እመቤት ካሳ Emebet K... 👍👍👍👌👌👌

Пікірлер: 1 600
@mihretbelay
@mihretbelay 11 ай бұрын
በጣም ነው የምታሩት !! ልጅ እና አባት በጣም ነው የምትመሳሰሉት። ይመሳሰላሉ የምትሉ!
@ayelechabebe6783
@ayelechabebe6783 10 ай бұрын
Awe and ayinet nachew
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 11 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ዘመናችሁን በሠላም በፍቅር በጤና ያኑራችሁ እሙ ነባአ እባባየ ድግ በልልኝ ነባ አደራክን ልጁን አደልጅክ እየወ ደሞ አባትና ልጅ ነው የምትመሥሉት እዲት እደምታምሩ እሙየ
@lamar5988
@lamar5988 11 ай бұрын
❤❤❤❤❣🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❣💚💛❤👏👏👏
@terefeworkasseguede8449
@terefeworkasseguede8449 11 ай бұрын
በመድሐኔዓለም ሶስታችሁም በጣም ታመራላችሁ። 💚💛❤️ ይሄ ወርቅ አምባር የመሰለ ሀጻን ሁሉንም ነገር አደመቀው። ቤተሰባችሁ ባእግዚአብሔርና ባእመቤታችን ይባረክ 💚💛❤️
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 11 ай бұрын
እግዘአብሔርይባርካችሁአሜን።ልጅሽጋሽይበለውማማየ
@user-ve7qe7dv9h
@user-ve7qe7dv9h 11 ай бұрын
Mlkam ytdaer zemn yhnelach emuy❤
@AyatMensur
@AyatMensur 11 ай бұрын
አላህ ያሣድግልሽ ልጁ ማሻላ አፉ ሲጣፍጥ
@Mulutube-nl7nr
@Mulutube-nl7nr 11 ай бұрын
አባትና ልጂ ከፀጉራቸው ጀምሮ ይመሳሰላሉ እሙ ሁሌም ተደሰቱ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 11 ай бұрын
በጣም
@senai974
@senai974 11 ай бұрын
😂😂😂ነገርየው አባት ሳይሖን አይቀርም 😂😂
@AaAa-pe4lc
@AaAa-pe4lc 11 ай бұрын
​@@senai974😂😂😂😂
@mekidesmelku3369
@mekidesmelku3369 11 ай бұрын
እሙዬ እወድሻለው ግን ዝም ብለሽ አትሳቂ የሚአስቅና የማያስቅ ነገር ለይ ጆሮ ጌጥሽ ደግሞ ትልቅ ሴት አደረገሽ አታድርጊው ይቅርታ እደዚህ ስላልኩ ደግሞ🙏
@zahrazahra365
@zahrazahra365 11 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ
@user-lt5rm4vj2s
@user-lt5rm4vj2s 6 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ለዘላለም ይሁን🥰🥰❤️💊❤
@firehiwotb
@firehiwotb 11 ай бұрын
ነባ !የተባረክ መቼም መመረቅ ነው! እኔ 5አመት እና የ 4 አመት ልጅ አለኝ ይኸንን ድንቅ ልጅ አቅፈህ ጸጉሩን እየዳበስክ የምትሰጠው ፍቅር ምን ማለት እንደሆነ !! በደንብ ይገባኛል አባታቸው ጋር ያላቸውን ሁኔታ ስለምረዳ አስለቀስከኝ እኔ አመሰግንሀለሁ እግዚአብሄር ይባርክህ❤🙏❤️ እሙ እንወድሻለን ጠንካራ 💪❤️
@Rakb553
@Rakb553 11 ай бұрын
እውነት ነው❤❤❤
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
እውነት ነው ❤ ደምሩኝ ውዶቸ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 11 ай бұрын
እውነት ነው❤❤❤❤❤
@user-iw3rt7su8k
@user-iw3rt7su8k 11 ай бұрын
እውነት ነዉ
@AlganeshSeostao-hv3hy
@AlganeshSeostao-hv3hy 11 ай бұрын
የኔ ምርጦች ደስ ስትሉ❤❤❤🎉🎉
@nejulove
@nejulove 11 ай бұрын
የሙየን ሂወት የቀየረው አላህ የኛንም የስዴት ኑሮ ይቀይርልን😔😔
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 11 ай бұрын
አሚንንንንንን
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 11 ай бұрын
Amin
@user-pw8xs8gg7j
@user-pw8xs8gg7j 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eliasalene5948
@eliasalene5948 11 ай бұрын
Amen
@user-kc5rj2gb6i
@user-kc5rj2gb6i 11 ай бұрын
😢አሜን አሜን አሜን
@ucd3293
@ucd3293 11 ай бұрын
የኔ አባት አባት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹ እኛ ክርስቲያኖች ጠላታችን ዳቢሎስ ነው ቅድስ ገብርኤል ጠላታችሁን ሲኦል ይሰርላችሁ የእሙዬ ተከታዬች በክርስቶስ ፍቅር እውዳችዋለው በፀሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ ስላሴ ብላችሁ ሁሌም ልቤ የሚተክዝበት አንዲት ጉዳይ አለችኝ
@ergoyegetahun1494
@ergoyegetahun1494 8 ай бұрын
ሀቅ ለመናገር አላህ እስከመጨርሻው ያሳምርልሽ እህቴ ነባም አላህ ቃልህን አክባረ ያድርግህ አዴራ እንዳትከዳት ያለህ እንክብካቤ ለልጇ ዴግሞ በጣም ዴስ ይላል
@Mulutube-nl7nr
@Mulutube-nl7nr 11 ай бұрын
እሙና ነባ ጠላቶቻችሁን በፀሎት አባሩ ነባ በምድር የተሰጠህን በሰማይ ታገኘዋለህ አና አደራ ፍቅር እስከመቃብር ቤቢ ደሞ አንተን ነው የሚመስለው ያባት ፍቅር ስጠው በሰማይ ቤት ታገኘዋለህ
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 11 ай бұрын
​@queendaboአድራሻ ለአዘዝነው ቤት ያደርሳሉ ኬክ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 11 ай бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@fatumaahmed8858
@fatumaahmed8858 11 ай бұрын
ሀይ
@user-rp7zu9kl1j
@user-rp7zu9kl1j 11 ай бұрын
ስለላህ አለይሂ ወስለም 🎉🎉🎉
@habebaandres4996
@habebaandres4996 11 ай бұрын
ሶለለሁአለይህወሰለም
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t 11 ай бұрын
ሰሉ አለነቢይናሙሀመድ ወሀቢቢናሰይድናሙሀመድ🍀🍀🍀 🍀
@umizakariyachanalibetesewi3834
@umizakariyachanalibetesewi3834 11 ай бұрын
ሰ ዐ ወ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 11 ай бұрын
የስው ልጅ ጅማሪው ሳይሆን... ፍፃሜውን መድሀንያለም አባቴ ያሳምርላችሁ.. በተለይ ልጅ ያፋቅራል.. እሙዬ ልጅሽን መድሀንያለም ያሳድግልሽ.. ደስ እሚል ልጅ .. ነባም... ሁላችሁም ዘመናችሁን እንደ ምድር አሽዋ ያብዛላችሁ ::🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@zinagizat5269
@zinagizat5269 11 ай бұрын
ልበ ቀናዋ እህታችን እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹሁ ደስ ሲሉ በማርያም🥰🌺
@AsnidebelaAsnide-px3go
@AsnidebelaAsnide-px3go 11 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ እንደዚህ የተሟሟቀ ህይወት ይሁንላቹ!!!
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 11 ай бұрын
በቃ ይመቻችሁ ደስ እሚል ድባብ ነው እንዲህ ነው ጌታ ጣልቃ ይግባ አሜን አሜን አሜን
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 ай бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@mohamedy-rv6lx
@mohamedy-rv6lx 6 ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እንዲህ ነው የምያምርባችሁ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️እዳቻዋለሁ
@genetweledgeberiel5776
@genetweledgeberiel5776 11 ай бұрын
ለልጅ ፍቅር የሚሰጥ የተባረከ ነው , ፈጣሪ ይባርክህ ,ፀሎቷ ይሆናል አንተ ላይ የጣላት , ስጦታህ ናት ተንከባከባት ,አንተም ስለተመረቅህ ይሆናል ከሷ ያገናኘህ, ከፍቅር እንጂ ከክፋት የሚገኝ አንዳች ትርፍ የለም , በፍቅራችሁ መሀል ፈጣሪ ይጨመርበት
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w 11 ай бұрын
ደምሪኝ ❤️❤️❤️❤️❤️
@ethiowubtube5628
@ethiowubtube5628 10 ай бұрын
​@@user-ps7uy6cc7wደምረኝ
@Waaqayyo_arjaadha
@Waaqayyo_arjaadha 11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ልጅሽ ፍቅር የሆነ ልጅ ነው ጌታን❤ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እሙዬ🙏🙏❤
@kikipipi5647
@kikipipi5647 11 ай бұрын
አሜን፫❤
@asenakubelete51
@asenakubelete51 11 ай бұрын
የኔ እናት በጣም እኮ ነው ምታሳዝኝኝ በሌላ ነገር አይደለም የዋህነትሽ በቃ ንፁህ ሴት ነሽ የምኞትሽን እመቤቴ ማርያም ታሳካልሽ ወልዳችሁ ለመሳም ይብቃችሁ ❤
@alemneshadane9901
@alemneshadane9901 11 ай бұрын
ዋናው ፍፃሜ ነውና ፍፃማችሁን የፍቅር አምልልክ ቅዱስ እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ❤❤❤
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 11 ай бұрын
ይገርማል የሦስታችሁም መመሳሰል. እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በሞገሱ በጥበቡ ያሳድግላችሁ ልጆችሁን. እመ ብዙሃን ፍጻሜያችሁን ታሳምርላችሁ. ስታምሩ
@z.d7914
@z.d7914 11 ай бұрын
😅😅😅😅 በጣም
@taytuminilk
@taytuminilk 11 ай бұрын
እባካችሁ ውዶቼ ጋብቻችሁን በስርዓተ ቁርባን አድርጉ የዚህ አለም ነገር ሁሉ አላፊ ጠፊ ነው እሱን መያዝ በእሱ መታመንና መባረክ ግን ዘላለማዊ ነውና እመብርሀን መሻታችሁን ሁሉ ትፈጽም
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 11 ай бұрын
የፈጣሪ ፈቃድ ይሁንላቸው
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 11 ай бұрын
አሜን በእዉነት
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 11 ай бұрын
እረ ባክሽ ቁርባን ቀልድ ነዉ እንዴ እሳኮ ዘፋኝ ናት ገና እዘፍናሉ ነዉ እምትለዉ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 11 ай бұрын
@@user-cy2qe1nh4b እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ዘፋኙን ዘማርያን ያረገዋል
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 11 ай бұрын
@@user-zw9mm2kb1i ኣይ ኣልዘምርም ጸጋ ይፈልጋል ዘፈን ዉስጤ ነዉ ስላለች ራስዋ ነዉ እና ኣንድ ክርስትያን ለሁለት መግዛይ ኣይቻልም በስዉ ግፊት ሳይሆ የራሱ ፈላጎት ሲነረዉ ነዉ እምያምረዉ
@boronatube8565
@boronatube8565 11 ай бұрын
ፈጣሪ ያማረ የሠመረ ያድርግላችሁ እንኳን እቤትሽ መጣ ጥላቶች ይቃጠሉ😍👌
@buribelachew1111
@buribelachew1111 11 ай бұрын
ይገርማል ልጁና ነባ መልካቸዉ በጣም በጣም ይመሳሰላሉ። ኑሮአችሁ ይባረክ፡ እንዲህ ነዉ መገጣጠም።
@fatimakssa551
@fatimakssa551 11 ай бұрын
ቡናው ሲያምር እሙ የኔ ሳቂታ ስወድሽ ጀግና ሴት ነሽኮ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-dx1ou4fw3k
@user-dx1ou4fw3k 11 ай бұрын
ስስቶቼ ናችሁ ጌታ በሚያውቀው የእውነት
@destadesta64
@destadesta64 11 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን እስከ እድሜ ፍፃሜ ያድርግላችሁ የሚያሟርቱትን ልቦና ይስጣቸዉ 🙏🕯📖
@gfhfhhdjhfhfhdh8004
@gfhfhhdjhfhfhdh8004 11 ай бұрын
በጣም ነው ይሽታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@malikatamn2589
@malikatamn2589 11 ай бұрын
እግዝአብሄር ይጠብቃት
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 ай бұрын
​@@gfhfhhdjhfhfhdh8004ደምሪኛ🎉
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 ай бұрын
​@queendaboደምሪኛ
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 11 ай бұрын
ማሻአላህስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ml8bu6wn4l
@user-ml8bu6wn4l 6 ай бұрын
በጣም ነው እምታምሩት ደሞ ሶስታቹህም ትመሳሰላቹህ❤❤❤❤
@user-qz6gx3jq9g
@user-qz6gx3jq9g 10 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤👪😘😘😘😘
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 11 ай бұрын
ወይኔ ልጁ የናቱ ቢጤ የዋህ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የዋሆች መንግሰተ ሰማያት ይወርሳሉ መታደል ነው የዋህ መሆን❤❤❤❤
@user-jc8jm1gq4j
@user-jc8jm1gq4j 11 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 11 ай бұрын
እሙየና ነባ ከምር ልክ እንደ ተከታታይ ድራማ ነው ሱስ የሆናችሁን በርቱ እኛንም ከስደት መልስ እንደ እናንተ አይነት ትዳር ይስጠን ያረብ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 ай бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@ZenbZenb-jq3yr
@ZenbZenb-jq3yr 3 ай бұрын
አሚን❤❤❤
@mesfinmesi4938
@mesfinmesi4938 11 ай бұрын
Emuye neba lezelaleme tebareku
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 11 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሲድ ምቀኛችሁንም ይያዝላችሁ ከፉም አይንካችሁ ምርጦችየ ❤❤❤❤
@bezachanel2516
@bezachanel2516 11 ай бұрын
እግዚሐብሐር ጅማሬያቸሳይሆን ፍፃሚያቹ ያሳምርላቹ በጣም ደስ ትላላቹ በርቱ እኛንም የማዳም ቅመሞች እግዚሐብሔር መልካም ህይወት ይስጠን 😢
@fatemakassaw
@fatemakassaw 11 ай бұрын
አሚንንን
@bitewm7998
@bitewm7998 11 ай бұрын
አሜንንንንን
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w 11 ай бұрын
​@queendaboእንደማመር ❤️❤️❤️
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 11 ай бұрын
Amen Amen amen
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
አሜን 🤲 ደምሩኝ ውዶቸ
@meditube9905
@meditube9905 11 ай бұрын
ናባ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣቹ እሙየ የኔ ቅን ፈጣሪ በፈገግታሽ ላይ ፈገግታ ይጨምርልሽ ❤
@jebena6933
@jebena6933 11 ай бұрын
Yna habte marrr❤❤❤❤
@meditube9905
@meditube9905 11 ай бұрын
@@jebena6933 😍
@Mesafnt-kt6ip
@Mesafnt-kt6ip 11 ай бұрын
እሙየ እግዛብሄር አምላክ መጭርሻሺ የበለጠ ደሥታ ይሁንልሺ እሥከ ጣፍጭ ለሆነው ልጂሺ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 11 ай бұрын
ደስ ስትሉ የኔማሮች ወልዳቹ ምቀኛ ይፈር ደሞ ነባና ቤቢ ይመሳሰላሉ ማርያምን
@user-iv6tw7wm5g
@user-iv6tw7wm5g 11 ай бұрын
ፈጣሪ ፍቅራ ቹሁን ያለም ልመው ስታምሩ የኔ ሀብት እድግ መልልን አተ የተባረክ ልጅ ቆንጆ አባት ሰጦሀል ❤🇨🇬🇨🇬
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 ай бұрын
ደምሪኛዋ🎉❤
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 11 ай бұрын
አባት እና፣ልጅ ነው ፣የሚመስሉት ፣አብራችሁ ፣ለመኑር፣ያብቃችሁ🙏🙏❤❤
@melatatenafu-rl5zs
@melatatenafu-rl5zs 11 ай бұрын
አቤት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ብዝት ብዝትዝት ያድርግላቹ አመብዙሓን ፍቅሩን ታብዛላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qc9ij6bg3b
@user-qc9ij6bg3b 11 ай бұрын
ዋው እስከመጨረሻው መልካም ቤተሰብ ሁኑልን እሰይ
@genetaregawi2924
@genetaregawi2924 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምልካ እወነት ፍቅራችሁ ያማረ ትዳራችሁ ያማረ ይሁን እውነት ሰው ሲደስት ሰው ሲለወጥ ውይ እንዴት ነው ደስ እሚለኝ በጣም ደስ ትላላችሁ 😍😍😍😍🙏🙏
@user-tx7tf9ye6j
@user-tx7tf9ye6j 11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ጣፋጭ የሆነ ልጅ እድግ በል ውይይ እሙ ታድላቹ በጣም ነው የምታምሩት የኔ ሴት ወይዘሮ ሁሉ የሚያምርብሽ እኔም እደዚ ነው የምወደው ብና ትዝታዬን ቀሰቀሽብኝ ይመቻቹ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ምቀኛውን ይያዝላቹ ❤❤❤
@user-zi5hj6qw1j
@user-zi5hj6qw1j 11 ай бұрын
የጰይም ቆንጆዎች እሷም እሡም ቆንጆ አንድ አይነት ነገር በጣም ያሥቸግራል ለማወዳደር አቤት ግጥም ገጠምኩላቸው ስታምሩኮ
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q 11 ай бұрын
❤ሀቢቢ ጣፍጭ የሆነልጂ አለሽ ኡምዬ አላህ ያሳድግልሽ ቅመም
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 11 ай бұрын
ውይ እሙ ገና ሳላየው እልልልልልልልልልልል አልኩኝ እሙ ሙች ደስታዬ እኔ ያገባሁኝ መሰለኝ በስመአብ ደስ አለኝ ብቻ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግላችሁ ተመስገን እሙ❤❤❤❤❤❤
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w 11 ай бұрын
እማ ደምሪኝ ❤❤
@meherat938
@meherat938 11 ай бұрын
በፀሎት ትጉ በራቹን በፀሎት መዝጋት አለባቹ እኔንም ደካማዋን አስቡኝ እህተ ማርያም መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ስላሴ ቤታቹን ይባርኩላቹ አሜን❤
@user-un7hm6wn4w
@user-un7hm6wn4w 11 ай бұрын
እኔንም አህተ ማርያም ብለሽ አስቢኝ በፀሎትሽ 😢
@user-un7hm6wn4w
@user-un7hm6wn4w 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 11 ай бұрын
እግዚያብሔር ያስብሽ ❤
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 ай бұрын
​@@user-un7hm6wn4wደምሪኛ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL 11 ай бұрын
​@@user-un7hm6wn4wደምሪኛ
@kimniguse9220
@kimniguse9220 11 ай бұрын
Yana liyu baxam naw yamewdchu...inu xagureshen sesezew baxam naw yameyamerebshe hulan indhe bayeshe dase yilgal🙏🙏🙏🙏
@wanshetwanshet990
@wanshetwanshet990 11 ай бұрын
ደስ ስትሉ እግዛብሄር አምላክ አይለያችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@hirutarga4704
@hirutarga4704 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ፍቅር ይስጣችሁ ሠላማችሁ ብዝት ይበል እኛ የመዳም ቅመሞች እንወዳችዋለን ጠላት ቅጥል ይበል ለእኛ በጣም ደስ ብሎናል የማዳም ቅመሞች ኖርልን እኛ በእናንተ ዘና ፈታ እንላለን ግን ቶሎ ቶሎ ኑ ሠላማችሁ ይብዛ በተረፈ ብና እንጠጣ ።
@user-id6zq6gd8l
@user-id6zq6gd8l 11 ай бұрын
❤❤የኔ ባለ ሙያ ልዩ ነሺ እኮ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤
@Hawa-ny5fl
@Hawa-ny5fl 6 ай бұрын
ውይ በቅርብ ነው ያወኩችሁ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
@user-ro1fg9qk5b
@user-ro1fg9qk5b 11 ай бұрын
ፈጣሬ ያማረ ተሰመረ ይሁንላችዉ ከምንም በላይ ቤብየ ደስተኛ ነዉ መባ ለካሜራ ሳይሆን ለፈጣሬ ብለህ ልጁን እደልጅህ አሳድግ ከምንም በላይ መልካም ፍቅር ስጠዉ እሄልጅ በሰማይ ያስጠይቅሀል አደራ እና የአብርሃም እና የሳራ ያርግላችዉ
@abmikael732
@abmikael732 11 ай бұрын
አፍቅራችሁ እንደዚህ እዳማረ ይኑር😢😢😢❤❤❤
@GalaxyA-zq3qy
@GalaxyA-zq3qy 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ባማያልቀዉ ፍቅር ይባርካቹ ደስ ትላላቹ የሰዉ ልጅ መጀመሪያዉ ሳይሆን ሠጨረሻዉ ሲያምር ነዉ ደስ የሚለዉ መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹሁ
@tabsthkwt7661
@tabsthkwt7661 11 ай бұрын
በፈቅራህ መሀሊህ ምህገበአ ጠለትን እግዘአቢሒራህ ጡሁሺህ ጠአ የራገአቸሁ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 9 ай бұрын
ወይኔ ነባየ ❤መቸመልብህ እዳይቀየርወድምነት በጣምምርጥባልምርጥአባትነህ ለልጁያለህፍቅር እሙየየኔጀግና የኔየዋህአላህያሥደሥትሽ❤❤
@fatmamahamad527
@fatmamahamad527 11 ай бұрын
እሙየና ነባየ ስወዳችሁ የኔ ፍልቅልቆች ዘመናችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ ለኛም መልካሙን ትዳር ይወፍቀን
@user-sv7je3py1i
@user-sv7je3py1i 11 ай бұрын
❤❤❤አላሂ ፍቅራቹን ያዝልቅላቹ ይጨምርላቹ ክፉ አይንካቹ ጤና ሰላማቹ ብዝት ይበል ምቀኛ መሃላቹ አይግባ በጣም ታምራላቹ በርቱ አላሂ ይጠብቃቹ ጡሩ ቤተሰብ ናቹ እርጅም እድሜ ይስጣቹ ከነቤተሰቦቻቹ ❤❤❤
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 11 ай бұрын
በጣም ደሰ ትላላችሁ ጌታ ይባርከችሁ ታባረኩ❤❤❤
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 9 күн бұрын
ነባ አረወዴት አለህ አቤት ይህ ቀን ለትዝታ ይሁና
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤት እንዴት እንደምታምሩ አሙዬ ግን ኢትዮጵያ ስገባእንደማገኝሽ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ 15:04 ገራገር በጣም ነው የምወድሸ መባዬ ይቺን ኮሜት እንደምታያት አምናለሁ መድፈር እንዳይሆንብኝ እነደ ህትህ ምክር ወሰደው ፀግርህን ብታሳጥረው የሙዬ ደጋፊዎች ከተመቻችሁ ጥያቂዬ በላይክአሳዩኝ?
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 11 ай бұрын
ማሺአላህ ታምራላችሁ ምቀኛን ያርቅላችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-td5vl2sv2w
@user-td5vl2sv2w 11 ай бұрын
ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው በጣም ነው ደስ የምትሉት በርቱ
@astermichael3363
@astermichael3363 11 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት። እግዚያብሄር መጨረሻችሁን ያሳምረው።
@user-dx1ou4fw3k
@user-dx1ou4fw3k 11 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ሰላማችሁን እጥፍ ድርብ። ያርግላችሁ ።ስታምሩ።❤❤❤❤❤❤
@user-hv8vp9bo2t
@user-hv8vp9bo2t 11 ай бұрын
ደስ ስትሉ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@fantafanta6047
@fantafanta6047 11 ай бұрын
ሰታምሩ❤❤❤😍😍😍😍😍
@yeshihaile
@yeshihaile 11 ай бұрын
Betam des yelal Egziabher fikr yabzalachu selam lehagerachin yehun
@OmuMrad245
@OmuMrad245 11 ай бұрын
እሙ ነባ ማሻአላ ቤቢየ አላህ ያሳድግህ ማነው እንደኔ የልጆቹ ናፍቆት ያሰከረው😢😢😢😢
@salmakhan3464
@salmakhan3464 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@User-rh8di
@User-rh8di 11 ай бұрын
መቦዬ እግዚአብሔር ይባርክሕ ከምንም በላይ ለሕፃኑ እያሳየከው ያለው ፍቅር አኔን በጣም አስደስቶኛል በኡነት ተባረክ
@abayabay3382
@abayabay3382 11 ай бұрын
ውይ እንዴት እደምታምሩ❤❤❤❤❤❤❤ፈቅራችውን ያብዛላችው ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mirekatesehefera3022
@mirekatesehefera3022 11 ай бұрын
አሙ እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ እውነት እኔ ያገባሁ ያፈቀርሁ ያህል ነው የተሰማኝ ማርያምን በጣም ነው ደስ ያለኝ ብቻ እግዚአብሔር ፈፃሜያቸውን ያስምርልን የኒ እረጋታችሁ ብቻ ይበቃል ደሞ ሀብቱም ለኒ እንድድሪልኝ
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 11 ай бұрын
እኔም ቡና በጣም ነው የምወደው ወይ በሥደት ገ ሁኜ የአገሬ ቡና ናፍቆኛል ድሮ በናቴ በቴ ከአቦል እሥከ በርካ ነበር የማነቅርው አይ ሥደት😂
@user-jn2ut4kt5d
@user-jn2ut4kt5d 6 ай бұрын
በእውነት ደስስስስስስ ተላላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ ስወዳችሁ
@Tizita1232
@Tizita1232 11 ай бұрын
ዋውውው በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራቹን እስከ እስትንፋሳቹ መጨረሻ ድረስ እግዚአብሄር አምላክ ያፅናላቹ ሰላም ለአገራችን ይሁን
@zinapahmed1444
@zinapahmed1444 11 ай бұрын
ዋውውው ደስ ሰትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@rigbelemlem3909
@rigbelemlem3909 11 ай бұрын
Egziabher fikirachu yibarik❤
@alemtsehayyeshidagna4480
@alemtsehayyeshidagna4480 11 ай бұрын
Egziabher fitsameyachihun yasamirlachihu. Emu gin saki sakishin kenes adirgiw
@user-iw3rt7su8k
@user-iw3rt7su8k 11 ай бұрын
በጣም. ደስ ይላል ነባ ለቤቢ የምታሳየው ፍቅር ልዩነው እግዚአብሔር በፍቅር በጤና ያኑራችሁ እሙ የኔ ውድ አይለያችሁ❤❤❤❤ ነባ የእኔ ውድ አደራ ልክ እንደ አባት ሁንለት ከፈጣሪ ታገኛለህ 🙏❤❤
@alemtube7986
@alemtube7986 11 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ የኔ ዉዶች ፍቅራችሁ ይባረክ❤❤❤
@user-qu7tf4bh6k
@user-qu7tf4bh6k 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤ስወዳችሁ ነባየ ከምንም በላይ ባባን ውደድላት ፍቅራችሁ ብዝት ይበል
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 11 ай бұрын
አይለያችሁ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤
@Ejej-hx5nd
@Ejej-hx5nd 11 ай бұрын
የኔ ውዶች ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ነባ አደራህን እሙንና ባባን ❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላች ❤❤❤❤❤❤
@gezashgnmekonnen-pl3ph
@gezashgnmekonnen-pl3ph 11 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ያብዛው❤❤❤❤❤❤
@LiL-pb5fz
@LiL-pb5fz 11 ай бұрын
ነባ እናትህ መርቃሀለች አጋጠመህ ጨዋ ሴት እድለኛ ነህ እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምረው ልእልት ነኝ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 11 ай бұрын
በጣም
@alemneshtemesegn4983
@alemneshtemesegn4983 11 ай бұрын
ነባየ እግዚአብሄር ይባርክህ የዉነት በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ እሙየ ነባየ ከዚህም በላይ ፍቅራችሁን ይጨምራላችሁ በሰላም በፍቅር ያቆያችሁ በልጅ ይባርካችሁ አብቡ አፍሩ ነባ የአባትነት ፍቅር ለሰጠህዉ ለባባየ ብቻ ምን ብየ እደምገልፅህ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤❤
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 11 ай бұрын
ዋው የኔ መልካሞች በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ።
@MesyShiferaw-my7et
@MesyShiferaw-my7et 11 ай бұрын
❤️❤️❤️ yene konjochi yezelalme yaregerachihu!!!
@elsamesfin2327
@elsamesfin2327 11 ай бұрын
😊How amaizing it is? Her son looks like Neba than Emuye. Beautiful ! You all look grrat together !👌🙏
@selamutrfer4829
@selamutrfer4829 11 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ነው የምታምሩት እደዚጠላትን አቃጥሉ
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w 11 ай бұрын
ሰላምዬ ደምሪኝ
@mesientnnafqi4310
@mesientnnafqi4310 11 ай бұрын
Emuy bexam des telalchu fetari alyachu❤❤❤
@user-bj2zm6rd6c
@user-bj2zm6rd6c 10 ай бұрын
መሻላህ ነው አላህ ጨምሮ ይሥጣችሁ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 11 ай бұрын
እሙየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ሠላምሽ ብዝት ይበል ከነመላ ቤተሠብሽ ነባ እና ቤቢ ይመሳሠላሉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሠርጋችሁን በስርአተ ቁርባን እደምታረጉት ተስፋ እናደርጋለን❤❤❤❤❤❤
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 11 ай бұрын
እሙየ የኔውድ ፍልቅልቅ ነባ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው በእውነቱ በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤የስውልጅ መገናኛው ብዙነው እናተንም ያግናኛችሁ አምላክ ይመስጌን
@mercyyenet7448
@mercyyenet7448 11 ай бұрын
Emuye yene fkir, hulem destegna yadergshe Egzabaher ❤❤❤
@aynayegetaliji2734
@aynayegetaliji2734 11 ай бұрын
wawooo ጠላት እርር ይበል 🌹💪💪💪🍇❤😘😘
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 11 ай бұрын
ዋው በጣመ ነው የምታምሩት ወድች ፈጣር ፍቅርችሁን ያዝልቅላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 11 ай бұрын
ባባዬ እድግ በል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል❤
እናቴ ናፋቃኛለች ነባ !
14:13
Emebet Kassa
Рет қаралды 119 М.
እሙን ፒዛ ጋበዝኳት 😍
15:34
Neba Entertainment
Рет қаралды 53 М.
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 99 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 35 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 98 МЛН
እንጀራ እጋጊራለዉ ብየ ጉድ ሆንኩ#habesh😅a
3:22
jerry Tube ጀሪ ቲዩብ
Рет қаралды 1,4 М.
አያቴን አገኘኋት
15:40
Helu Tube
Рет қаралды 63 М.
ዮአዳን (ክፍል 12)
31:52
ለዛ
Рет қаралды 226 М.
እሙ እና ነባ ሰርፕራይዝ ተደረጉ---
13:28
Emebet Kassa
Рет қаралды 132 М.
ልዩ የበአል ዝግጅትና የማሲንቆ ነቆራ!
50:23
Neba Entertainment
Рет қаралды 126 М.
ለ እኔ አባት ለ አንቺ ወድምሽ ነው 🤣🤣🤣
16:41
Vampire Girls FIGHT Over Boy 😈
0:32
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 11 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 21 МЛН
I Can't Believe We Did This...
0:38
Stokes Twins
Рет қаралды 28 МЛН
Where are you from?
0:13
ARGEN
Рет қаралды 4,7 МЛН
Что произошло в ресторане!
0:16
Victoria Portfolio
Рет қаралды 9 МЛН