አንድ ጊዜ የዳነ ሰው ይጠፋል? |ዕብራውያን||ዶ/ር አብርሃም ተ/ማሪያም Protestant Sibekt 2023

  Рет қаралды 55,264

Mado tube ማዶ ቲዩብ

Mado tube ማዶ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@dawitfassil
@dawitfassil 5 ай бұрын
የዕብራውያን ችግር የስነምግባር ሳይሆን አንዴ ለዘላለም የተፈፀመን መዳን መካድ ነው, በድፍረት እንስበክ
@ZerihunDachoTura
@ZerihunDachoTura Ай бұрын
ዴቭ የሚወድክ መንድሜ ጸጋ ይብዛልክ 🥰🤗
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
እኛ ጠዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌላኛዉ ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ❤❤❤❤
@wubitesayasofficial6097
@wubitesayasofficial6097 Жыл бұрын
ሁሌ ጥያቄ ለሆነብኝ ጉዳይ ነው መልስ ያገኘሁበት ዶ/ር አብርሽዬ አመሰግናለሁ እለት እለት እየበረታሁ እየተቀደስኩ ወደ ፍጹም ሙላት እንድደርስ ዛሬም ጌታ እየተናገረኝ ነው።የጸጋው ብርታት ይባረክ
@AtnafuAlena
@AtnafuAlena 10 ай бұрын
አመሰግናለዉ!!!
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክልን
@HenonHmichael
@HenonHmichael Жыл бұрын
my favourite Gods word preacher dr abrssh bless u more and more!!!
@yihunsewgetahun5
@yihunsewgetahun5 Жыл бұрын
Thank you brother Abrish we need this type of faithfulness to the word of God. Much Grace to you.
@TadesseHailu-jc9hz
@TadesseHailu-jc9hz 5 ай бұрын
የራስን እምነት መግለፅና የቃሉን እውነት መግለፅ በጣም ይለያያሉ
@ZerihunDachoTura
@ZerihunDachoTura Ай бұрын
የዳነ ክርስቲያን አይጠፋም ‼️ ከጠፋማ መጀመሪያም አልዳነም ። ....... " እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።" (የዮሐንስ ወንጌል 10:28)
@EmnetGetahun
@EmnetGetahun Жыл бұрын
ዶ/ር አብርሀም ጌታ በብዙ ይባርክህ!
@timketujebo1977
@timketujebo1977 Ай бұрын
ያመነ መጽናቱ የግድ ነው ምክንያቱም ያዳነው ጸጋ እንድጸና የሚያደርግ ነውና(ቲቶ 2፡11፤ እነዚያ ዕብራውያን ግን የበራላቸውን ብርሃን ያልተቀበሉ ያላመኑ የመዳን መንገድ ከሰሙ በኃላ ያፈገፈጉ ማመን እምቢ ያሉ ናቸው
@rabincall2859
@rabincall2859 Жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው በእውነት ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 Ай бұрын
እኔ ፍታነዉ ሰልችቶኛል በአንዳንዶች ወድቄለሁ አንዶዶቹን አልፌለሁ ግን አስተምሮቱ ግራ ያጋበል።
@Bibi-beep
@Bibi-beep Жыл бұрын
Dr, Abraham, you knowingly avoid answering the question. You said it silently though. But I like your smart move, On the other hand, I also believe you have to say it out loud what you believe boldly without compromising the truth. God bless you.
@MarkosMark-fz2bt
@MarkosMark-fz2bt Ай бұрын
ዶክተር አብርሺ ተባረክ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Жыл бұрын
የዘመኑን አሳሳች ትምህርት የሚገለብጥ ስብከትህን በትህትና በመሰበክ አሰመልጠሃልና ዘመንህ እንዳበራ ይለቅ
@meseretgebreyesus8856
@meseretgebreyesus8856 6 ай бұрын
የዘመኑ አሳሳች ማለት ድነሀል ማለት ነው?
@alemababo6981
@alemababo6981 5 ай бұрын
​@@meseretgebreyesus8856😂😂😂😂
@EDWTUBE-b8s
@EDWTUBE-b8s 9 ай бұрын
#Dr_I_Love_you_you_are_truly_Mature_person_ #Thenk_you_For_your_Preaching .
@deboamare5171
@deboamare5171 Жыл бұрын
ፓስተር ዘርህ ብርክ ይበል!! ደከምኩ ይቻላል!! ተቃዋሚ መሆን ግን ሌላ ነገር ነው !!! ከተቃወምክ ልክ የፍርድ ቤቱን የፍርድ ሂደት አንስተህ ያወራህበት ቁም ነገር ተረድቼዋሁ አስቦ ሃጢያት መስራትና ድንገት መስራት ፈጽሞ አይገናኝም! በጣም ገብቶኛል !! ዋው!! ለካ ሲያጃጅሉን ከርመዋል !! ሆ!! አንዴ ከዳነ ዳነ ነው እያሉ ወደ ዕብራውያን 10፥27 የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝🙏🙏🙏 🙏
@abebechbergena1517
@abebechbergena1517 9 ай бұрын
Thank Dr geta yebark
@rabincall2859
@rabincall2859 Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@LukasGagga
@LukasGagga 5 ай бұрын
ዶ.ር ጌታ ይባርክህ። ገላ 5:19 ን አያይዘህ አንብብ።
@hopemezmur
@hopemezmur Жыл бұрын
የ"warning" example የጳውሎስን ሀሳብ በደንብ ያስረዳል ጌታ ይባረክ !nice teaching God bless you
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ አሜን አሜን
@abebakebede1186
@abebakebede1186 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር አብርሃም እናመሰግናለን
@debebedesta3732
@debebedesta3732 Жыл бұрын
አሰተማሪው እራሶ እየተመቸዎት አይደሉም እባክዎ ይፀልዩ
@LUCKY-wj5fv
@LUCKY-wj5fv Жыл бұрын
Thank you amazing teaching. I have learned so much
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 Жыл бұрын
Dr GOD bless you and your family 🙏
@andinetashenafi4934
@andinetashenafi4934 Жыл бұрын
Oh! My God, I thank you for your grace & mercy only revealed through Christ Jesus.
@edenamanuel979
@edenamanuel979 4 ай бұрын
Egziabher yadenen🙏
@solomonmekonnen5091
@solomonmekonnen5091 5 ай бұрын
Tsega yibzalih Dr.
@wodehord7063
@wodehord7063 Жыл бұрын
የእውቀት ባሌበት ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💯💯💯✅✅✅
@yihayshfisseha4368
@yihayshfisseha4368 Жыл бұрын
ኣምላክ ይባርክካ
@negalignjoseph77
@negalignjoseph77 5 ай бұрын
Forewarning is forearming! Good spiritual lesson
@amansimon5281
@amansimon5281 Жыл бұрын
ዶክተር እግዚሐብሔር ዘመንህን ይባርክ በዚህ ዘመን ከሚነሱ ታላቅ የስህተት አስተምሮዎች አንዱና ክርስትና በሚገባው መንገድ እንዳይኖር ትልቅ ዕንቅፋት በሆነበት በዚህ ዘመን እንደዚህ የሚመልስ የሚያበረታ መልዕክት ማግኘት ዕድለኝነት ነው----በአንተ ስለሚገለፀው የእግዚሐብሔር ፀጋ ስሙ ይባረክ
@meseretgebreyesus8856
@meseretgebreyesus8856 6 ай бұрын
የዳነ ይጠፋል እያለ ጥቅሶችን እያምታታ እያስተማረ ነው
@yigerm
@yigerm 5 ай бұрын
ድጋሚ በደንብ አዳምጪው
@shwithaile3179
@shwithaile3179 Жыл бұрын
God bless you D/r
@Eagle1503
@Eagle1503 5 ай бұрын
Amen Amen 🙏 praise God
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏❤
@sarademssi7921
@sarademssi7921 7 ай бұрын
ጌታ ዪመስገን በቃሉ እንድንኖር በት ጌታ ይርዳን
@eyobfantu7777
@eyobfantu7777 6 ай бұрын
ጥሩ ነው አዲስ ፍጥረት ሆነናል የኛ ሀጢያተኛ ስጋችን በመስቀል ላይ ተስቅሏል የእግዚያብሄር ልጅ ሆነናል የበለጠ ሀላፊነት ሰቶናል ማለት ነው ገላቲያ 5:19 -- አዝናለው ትምህርት ሰዎችን ለማስደሰት ሰዎች እንዳይርቁ ለማረግ አይደለም ኢየሱስን ለማስደሰት ይሁን ቅድስና ለእግዚያብሄር ብትወዱኝ ትዛዜን ጠብቁ ይላል ቃሉ እቃቃ ጫወታ አይደለም የእግዚአብሄር ቃል እውነት ነው መስቀሉን ተሸክሞ መከተል ነው እምነት በኢየሱስ እንዳለ መቀደስ መቀደስ እግዚአብሄር አይዘበትበትም እየፈረድኩኝ ሳይሆን ለጥንቃቄ ነው ከሀጢያተኞች ዋነኛው እኔ ነኝ
@gebeyehumoga419
@gebeyehumoga419 5 ай бұрын
ዶ/ር አብርሃም ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ኑርልን በመልዕክቶች ሁሉ ተባርከበታለሁኝ በርታ
@TadeleKebede-mz9uu
@TadeleKebede-mz9uu 5 ай бұрын
አንዴ ስላመንክ ህድ ጨፍር በቃ መንግስተ ሳማይ መግባትህ ተረጋግጧልና!!! ግን እንዳትሳሳት ይህ ትምህርት ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚጻረር ትምህርት ነውና
@ChakaYigezu
@ChakaYigezu 5 ай бұрын
ዶ/ር ፀጋሁን አሁንም ያብዛልህ ፣እውነትም ለመንጋው እንደምትራራ አውቀናል።አሁንም እውነቱ ብዥ ለለብን ሁሉ እንድበራላቸው እንድታደርግ ጌታ ይርዳህ።
@TadeleKebede-mz9uu
@TadeleKebede-mz9uu 5 ай бұрын
ለመንጋው የሚራራ ክርስቶስ ብቻ ነው ይህ አገልጋይ የመሰለውን ተናገረ እንጂ አንዴ ካመንክ የእግዚአብሔር መንግሥት ትወርሳለህ የሚልል ትመህርት ከወንጌል ድጋፍ የለውም
@yordiasgele6534
@yordiasgele6534 Жыл бұрын
Tebarek🥰
@tumitube2549
@tumitube2549 Жыл бұрын
Thank you doctor Abresh God bless you
@AmexDend
@AmexDend Жыл бұрын
❤❤ - ቢውትፉል!
@oparamuyyo8631
@oparamuyyo8631 Жыл бұрын
Dr Abraham and Dr mamusha I follow their teaching alway but my comment for videos editor guys you need to display bible text on screen
@kelemuaabera4871
@kelemuaabera4871 Жыл бұрын
Gata yebarke sell tangarge God bless you paster
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amennnn des yemil asitemiro geta yibarek endigeban adirgeh new yakafelken yegetan kal amilaken yegetsetsegnin wede mitefut endalihed yemelesegnin getayen ameseginewalehu 🙏🙏🙏 dr abrish tebarek tsega yibzalik
@eliananathan9000
@eliananathan9000 Жыл бұрын
አዎ፡የዳነ መልሶ ሊጠፋ ይችላል፡፡ አንዴ ብሎ ነገር የለም፡መዳን ዕለት ዕለት ነው
@mlsuniej1274
@mlsuniej1274 Жыл бұрын
ቃሉን፡ በደንብ አጥና፡ ለመዳንህ ምንም ያንተ ፡ አስተዋጽኦ፡ የለበትም :ላላፈውም፡ ለመሚም : እየሱስ፡ ከፍሎበታል፡ ሃጢአት አንሠራም፡ ብንል፡ እንዋሻለን እብራዊያን። እየሱስ፡ ሊቀ ካህናችን፡ ነው በደመ፡ ካህን፡ ያርገህ፡ ሃጢያት፡ ስትሠራ መናዘዝ። ሃጢያቱን፡ የሚናዘዝ፡ የሚተዋትም የጳስሎስንም፡ መልክቶች: አጥና
@meseretgebreyesus8856
@meseretgebreyesus8856 6 ай бұрын
የእየሱስ ደም እየረገጣችሁ ነው
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 6 ай бұрын
​@@meseretgebreyesus8856ድኅነት አይታጣም የሚል ነው ደሙን እየረገጠ ያለው
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 5 ай бұрын
ተማር እህት ተማሪ በደንብ አልገባሸም ገና
@messeludege6191
@messeludege6191 5 ай бұрын
Satasebew ye wongel tekarani endathon esegalehu! Metsehaf kidusen atna! Medan be Christos Sera new menem alawatanem!
@TadeleKebede-mz9uu
@TadeleKebede-mz9uu 5 ай бұрын
13 But he that shall endure unto the end, the same shall be saved. እስከ መጨረሻ የሚጸና እርሱ ይድናልየሚል ቃል እንዴት ነው የምትተርጉሙት? Matth 24:13 ይህ ቃል
@tewodrosberi7633
@tewodrosberi7633 5 ай бұрын
Out of subject ነው የሚወራው፡፡ ጥያቄው አንድ ጊዜ የዳነ ተመልሶ ሊጠፋ ይችላል ወይ? አላምንም ስላሉት ሳይሆን አምነው የዳኑት እና ወደ ኃላ የተመለሱት ላይ ብቻ ትኩረት ቢያደርግ ጥሩ ነበር፡፡ አንድ መንገድ ሳይሆን ብዙ አለ ስለሚሉት አይደለም ጥቅሱ፡፡ እስከ መጨረሻ ስለመጽናት ነው፡፡ መምህሩ conclusion ላይ አልፈስፍሰውታል፡፡ ርዕሱ ላይ ለተነሳው ጥያቄ በአግባቡ መልስ አልሰጡበትም፡፡ አለባብሰውታል፡፡
@kiflefileayele3473
@kiflefileayele3473 5 ай бұрын
ምናልባትም ዶ/ር አብሪሽ በብዙ ትምህርቶችህ ተባሪኬአለሁ ። አሁን ግን አንድ ጥያቄ ስፈጥርብኝ ኖሯል አንድ አማኝ እንደ ፈለገ መኖር አላአግባብ መሆን የሚችል አይመስለኝም በአፉ መስክሮ በልቡ አምኖ እንደ ደነም እንደ ፀደቀም ሁሉ በዝሁ አንደበት ከልካደ ይጠፋል ወይ?
@akonarjamo668
@akonarjamo668 Жыл бұрын
This title is my question God bless you
@yaredaga6823
@yaredaga6823 5 ай бұрын
ደህንነት በኛ አይደለም በኛ አይደመደምም
@rahelbetruzenebe4023
@rahelbetruzenebe4023 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 Жыл бұрын
የጌታን ፍቅር ቀምሶ ሰዉ ወደየት ይሄዳል? እሱ መኖሪያ ነዉ፤
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 Жыл бұрын
Please teach us more
@debebedesta3732
@debebedesta3732 Жыл бұрын
አምኖ የዳነ ሰው ይጠፋል ወይ ተብሎ አይጠየቅም :: ግን ያመነ ተመልሶ ሊክድ ይችላል ወይ? ሰይጣን ለምን አማኝን ይፈትነዋል ? ለምን ቅዱሳን በእሳት ተፈተኑ?
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 5 ай бұрын
@debebede❤ ጥሩ አመለካከት ነው።
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt 5 ай бұрын
አንዴ ድኛለሁ ተብሎ መረን መሆንማ አያስኬድም ክርስትና እኮ የበየዕለት አካሄድ ነው ። የሚቆም ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ተብሏልና ል- ብ እንበል !!
@gebeyehumoga419
@gebeyehumoga419 5 ай бұрын
ድህንነት ፀጋ ነው መጠበቅ ግን ግደታ ነው ምክንያቱም ፀጋውን ያክፍፍ መ/ቅዱስ ምንይላል?
@Sally-ef4py
@Sally-ef4py Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፀጋ ይብዛ 🙏🙏
@Galax77792
@Galax77792 Жыл бұрын
አንዴ የደነ ሰው ደግም ይጠፋል❓ በደንብ አድርጎ ይጠፋል።
@madotube
@madotube Жыл бұрын
ትምህርቱን ሙሉውን በደንብ አድምጠው
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Жыл бұрын
አንተ ጥፋና አሳየን
@meseretgebreyesus8856
@meseretgebreyesus8856 6 ай бұрын
እየሱስን በፀባይ መካድ ይህ ነው
@yigerm
@yigerm 5 ай бұрын
ትምህርቱ የሚለው በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉ ጌታን ተቀብለው እንደ አለም የሚመላለሱ አልዳኑም ነው
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 5 ай бұрын
ደፋር አትሁን።
@abdihirpha3573
@abdihirpha3573 Жыл бұрын
ዶ/ር አብረኃም ፣ ዶ/ር ማሙሻ ፣ ፓስተር ተሾማ አግዚአብሔር ፀጋና ሰላሙን ያብዛላቹ እያደረጋቹ ስላላው ነገር ሁሉ ...... አንድ ጥያቄ ግን አለኝ በዕብራውያን ጥናት ክፈል 6፣7፣ 13 እና ደ/ር አብረሃም ባስተማረው በዚህ አስተምሮአቹ ላይ ድነትን በተመለከተ ያሉ ሃሳባቹ እየተጋጨብኝ ነው ፣ አንዱ ጋር ረግተን እንድንቆም የሚያደርገን አይደለም በሁለቱ መሃል እንድንላለስ የሚያደርገን ነው ። ሰው ድኖ ይጠፍል ? ስለዚህ የተቀበለውን ማዳን እንዳያጣ በአግባቡ ኖሮ መዳኑን መጠበቅ አለበት ወይስ ሰው ድኖ አይጠፋም... ስለዚህ የተቀበለውን ህይወት ( መዳን ) እንደቃሉ እየኖረ ፣ ኢየሱስ እንደተመላለሰ በመላለስ የተቀበለውን ህይወት መገለጥ አለበት .... የሚለውን ነው በትምህታቹ ወስጥ ልታስተላልፊ የፈለጋቹት ። =) የተለያየ ሰው ስለሆነ ያስተማረው ትንሽ ግር ብሎኛልና መልስ ፈልጋለው.... ስልክ ብታስቀመጡ እና ብደወል አልያም.... ልትደወሉልኝ ከቻለቹ 0947215927 አብዲ
@christinahaile822
@christinahaile822 Жыл бұрын
Amno mesnat yafelgal, dnenal gn dmo mafegfeg ylbnm ❤
@AmexDend
@AmexDend Жыл бұрын
የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪዎች አንደ እነዚህ ዓይነት ከበድ ያሉ ክፍሎች በተለያየ መንገድ ተረድተው ሊያስተምሩም ይችላሉ። ይህም ሆኖ ጌታ እንደረዳን በግላችንም መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ላይ መበርታትም ይገባናል።
@abdihirpha3573
@abdihirpha3573 Жыл бұрын
​@@AmexDendይህ ትክክል ነው ፣ ምንድነው ግን በትምርቱ ወስጥ ማስተላለፍ የተፍለገው የሚለውን ነገር ነው የኔ ጥያቄ
@AmexDend
@AmexDend Жыл бұрын
@@abdihirpha3573 Hebrews 10 (አማ) - ዕብራውያን 26: የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥ - መልእክቱ ይህ "ቃል የዳነ ሰው እምነቱን ሊተው ይችላል" የሚል ድምዳሜ ላይ እንድንደርስ ኣያደርገንም ነው።
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 7 ай бұрын
​@@abdihirpha3573አብዲ እናውራ ፈቃደኛ ከሆንክ ኦርቶዶክስ ነኝ
@solomonasresahgn7576
@solomonasresahgn7576 5 ай бұрын
Anid sew dinuwal maletina ye zzzelalem hiywot agignituwal malet anid nachew or yileyayalu?????
@debebedesta3732
@debebedesta3732 Жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ይላል እንዴት ይህ ሕያው የተስፋ ቃል መልሳችሁ ትጠይቃላችሁ? አንዴ አምኖ የዳነና ከመንፋሳ በረከት ተካፋይ የነበረ ሰው ወደኋላ ሊመለስ ይችላ
@TadeleTesfaye-oc2el
@TadeleTesfaye-oc2el 11 ай бұрын
awoo..ebrawuyanin mullu anbibbi
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt 5 ай бұрын
አንዴ ድኛለሁ ተብሎ በሀጢያት መፋነንማ በራስ መፍረድ ነው ! ህይወት እኮ የትናንት ብቻ ሳይሆን የበየለቱ የፅድቅ አካሄድ ነው ። የሚቆም ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ! ብሏልና !
@TadeleKebede-mz9uu
@TadeleKebede-mz9uu 5 ай бұрын
ሙሴ ስሜን ከህይወት መዝገብ ሰርዘው ስል እግዚአብሔር ምንድነው የመለሴለት? ገላትያ 4 የስጋ ስራ የተገለጡ ናቸው ብሎ እነዚህን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱ የሚል ለማን ነው? በጣም ያሳዝናል የእግዚአብሔርን ሕዝብ ገና ብዙ መንፈሳዊ እውቀት ታስጨብጣላችሁ የተባላችህ የትም ዋል የትም እደር እየሱስ ክርስቶስን ካመንክ መንግሥተ ሰማይ ትወርሳለህ የሚል ከየት እንዳመጣችሁ በግልጽ የምናውቅ ስሆን የእግዚአብሔርን ሕዝብ ወደ ዳንክራ ቤት ሸኝታችሁ ወጋ እንደሚያስከፍላችሁ ተጠንቀቁ። በጥቅሉ እናንቴ ሮሜ 8፣ 29ን በተሳሳቴ መንገድ የተረጎሙ ናችሁ፤ ካልተመለሳችሁ ፍርዱ እንደሚብስባችሁ ላሳስባችሁ እወዳለሁ
@fireart54
@fireart54 Жыл бұрын
ያሳዝናል one's saved always saved " እንዲህ ቤቱን ሞላ እውነት በቅርቡ ታበራለች
@Abrham-Ar12
@Abrham-Ar12 5 ай бұрын
Ewunete Chamawane eskemtatelke wushete techefere alemen tezure egezyabaher ewunetene wode adebabaye esikemyawotate desresie.
@Mamashusha
@Mamashusha Жыл бұрын
ማዶ ትዩብ ስንቴ ነው የምትነግሩን እንዴት እንስማ
@madotube
@madotube Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ሙሉውን አልሰማከውም የመጀመሪያውን አንድ ደቂቃ ብቻ ስለሰማህ ነው። ሙሉውን ለመስማት ሞክር።
@beletebeyene8412
@beletebeyene8412 9 ай бұрын
እዚህ ክፍል ያሉ ሰዎች ክርስቲያን ካልሆኑ ማን ክርስቲያን ሊሆን ነው ? ክርስቲያን እንዳይደሉ ለማስመሰል መሞከር ለእግዚአብሔር ቃል ታማኝ አለመሆን ነው። "አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን፣ ሰማያዊውን ስጦታ የቀመሱትን፣ ከመንፈስ ቅዱስ ተካፋዮች የሆኑትን፣መልካሙን የእግዚአብሔር ቃልና የሚመጣውን ዓለም ኀይል የቀመሱትን፣ በኋላ ግን የካዱትን እንደ ገና ወደ ንስሓ መመለስ አይቻልም፤ ምክንያቱም እነርሱ ለገዛ ጥፋታቸው የእግዚአብሔርን ልጅ እንደ ገና ይሰቅሉታል፤ ያዋርዱታልም።--ዕብ 6:4-6 በዚህ እና ዕብ 10:32....."ብርሃን ከበራላችሁ በኋላ"...በተባሉ ሰዎች መካከል ምን ልዩነት አለ? ሁለቱም ቦታ ያሉት አማኞች ናቸው።
@meseretgebreyesus8856
@meseretgebreyesus8856 6 ай бұрын
ዶክተር ሰውን አስደስታለሁ ብለው በቀራኒዮ ላይ የፈሰሰውን ያን ውድ ደም ረገጡት ደሙን ዋጋ አሳጡት
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt 5 ай бұрын
ለምን ብሎ ! ህይወት የትናንት ሳይሆን የአሁን ነው ። እህቴ እይታሽን አስተካክዪ !
@emugodblessyoumyblessedsis9624
@emugodblessyoumyblessedsis9624 Жыл бұрын
Geta yerdan
@GideyGido
@GideyGido Ай бұрын
Ahun anchi ke ortodox amagnoch bemndnew yemtleyiw?
@GideyGido
@GideyGido Ай бұрын
Ene gra yemigebagn endeza kehone lemn ke ortodox sewn tawetalachu, ye teketay bzat lemechemer bcha nw ende? Sijemr and sew yemaytefaw bersu akm sayhon begeta tsega na chernet nw. Ebakh yohans 3, 6 na 10 anbb.
@teshomefeleke7904
@teshomefeleke7904 2 ай бұрын
ምን አይነት አጢያት የዚህ መጽሐፍ ጸሐፊ ጳውሎስ ነው በሌ ላ መልክቶቹ ስለሐጢያት የጻፈው እና የዕብራውያን አውድ ይለያያል ከአይሁድ መካከል ክርስቶስን አምኖ ወደ ወላ ስለ መመለስ ነው እያወራ ያለው ምክንያቱም አጢያት ማለት የመጀመሪያው ፍቺ በክርስቶስ አለማመን ነው መንፈስ ቅድሱ እራሱ ስውን የሚወቅስው ስውን ስለአጢያቱ ነው እርሱም በክርስቶስ አለማመኑን ነው በዕብራውያን አውድ ዳግመኛ የዳናችሁበትን የክርስቶስ ደም ትታችሁ ወደህጉ ብትመለሱ ዳግመኛ ለአጢያት የቀረ መስዋት የለም ነው የእውነት እውቀት የመዳን እውቀት ነው እርሱም በክርስቶስ ማመን ነው የሚያይዘው ከህጉ ጋር ስለዚህ አውዱ ክርስቶስ አያድንም ብሎ ወደ ሕግ ስለ መመለስ ነው ዶክተርነት የእውነት ማረጋገጫ ሃይደለው አስተካክል
@TadesseHailu-jc9hz
@TadesseHailu-jc9hz 5 ай бұрын
ተቀብሎ የካደ የሚለውን ቃል በአግባቡ አብራሩት እንጂ ?
@wondimagegnalemu5034
@wondimagegnalemu5034 5 ай бұрын
Warning kale
@TadesseHailu-jc9hz
@TadesseHailu-jc9hz 5 ай бұрын
አረ አናመቻምች ግልፁን ለመናገር አዙሪት መንገድ አንሂድ ።
@tsedekselashi3677
@tsedekselashi3677 4 ай бұрын
😂😂 ኢየሱስ ክርስቶስ ከ 2000 እመት በፊት የሰራው ስራ በቂ አይደለም እያላቹ ነው።
@kiflefileayele3473
@kiflefileayele3473 5 ай бұрын
ጌታ ይባሪክህ
@kababash5554
@kababash5554 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@teshomefeleke7904
@teshomefeleke7904 2 ай бұрын
ምን አይነት አጢያት የዚህ መጽሐፍ ጸሐፊ ጳውሎስ ነው በሌ ላ መልክቶቹ ስለሐጢያት የጻፈው እና የዕብራውያን አውድ ይለያያል ከአይሁድ መካከል ክርስቶስን አምኖ ወደ ወላ ስለ መመለስ ነው እያወራ ያለው ምክንያቱም አጢያት ማለት የመጀመሪያው ፍቺ በክርስቶስ አለማመን ነው መንፈስ ቅድሱ እራሱ ስውን የሚወቅስው ስውን ስለአጢያቱ ነው እርሱም በክርስቶስ አለማመኑን ነው በዕብራውያን አውድ ዳግመኛ የዳናችሁበትን የክርስቶስ ደም ትታችሁ ወደህጉ ብትመለሱ ዳግመኛ ለአጢያት የቀረ መስዋት የለም ነው የእውነት እውቀት የመዳን እውቀት ነው እርሱም በክርስቶስ ማመን ነው የሚያይዘው ከህጉ ጋር ስለዚህ አውዱ ክርስቶስ አያድንም ብሎ ወደ ሕግ ስለ መመለስ ነው ዶክተርነት የእውነት ማረጋገጫ ሃይደለው አስተካክል
@teshomefeleke7904
@teshomefeleke7904 2 ай бұрын
ምን አይነት አጢያት የዚህ መጽሐፍ ጸሐፊ ጳውሎስ ነው በሌ ላ መልክቶቹ ስለሐጢያት የጻፈው እና የዕብራውያን አውድ ይለያያል ከአይሁድ መካከል ክርስቶስን አምኖ ወደ ወላ ስለ መመለስ ነው እያወራ ያለው ምክንያቱም አጢያት ማለት የመጀመሪያው ፍቺ በክርስቶስ አለማመን ነው መንፈስ ቅድሱ እራሱ ስውን የሚወቅስው ስውን ስለአጢያቱ ነው እርሱም በክርስቶስ አለማመኑን ነው በዕብራውያን አውድ ዳግመኛ የዳናችሁበትን የክርስቶስ ደም ትታችሁ ወደህጉ ብትመለሱ ዳግመኛ ለአጢያት የቀረ መስዋት የለም ነው የእውነት እውቀት የመዳን እውቀት ነው እርሱም በክርስቶስ ማመን ነው የሚያይዘው ከህጉ ጋር ስለዚህ አውዱ ክርስቶስ አያድንም ብሎ ወደ ሕግ ስለ መመለስ ነው
ሰው አንዴ ከዳነ  ይጠፋል ወይስ አይጠፋም ?
1:52:57
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 11 М.
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 972 М.
ወደ መገለጥ ይወስደናል...Dr. Abraham
1:04:38
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 27 М.
አምላካቹ አሸናፊ ተዋጊ ነው አትፍሩ Amazing Preaching With D.R Abraham Teklemariam
1:04:24
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 24 М.
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15