አንድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ዕዳ (ክፍል 2)

  Рет қаралды 26,953

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 128
@dontmiss53787
@dontmiss53787 2 ай бұрын
ይህ ሰው ለቀጣይ ጠሚርነት በታሳቢነት ከሚያዙና ተስፋ ከሚጣልባቸው ጥቂት ባለስልጣናት አንዱ ❤
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 2 ай бұрын
የፈለጋችሁትን ብትሉ ቅንነት ላላቸው ሰዎች የዳኒ ሃሳብ አንደኛ ነዉ ።
@husseinhassen3628
@husseinhassen3628 2 ай бұрын
ዳኒ ደፍረህ ፈር መቅደድ ጀመርክ ተከታይህ ይብዛ እላለው:: ጠላትህ ይበዛል ግን ፏ ብለህ ትተኛለህ እረ ዕድሜ ከጤና ጋር ጀባ ብዬሀለው አሜን በል
@negashkebede6036
@negashkebede6036 2 ай бұрын
በጥላቻ ተሞልተው በብልግና የስድብ መዓት የሚያወርዱ ዳያስፖራዎች ከሚያሰለቹን የዚህ ዓይነት ምክንያት እየሰጠ የሚከራከር ይመረጣል። ቢሳሳትም ተነጋግሮ ችግር መፍታት ይቻላል።
@FethiaAhmed-ub9mv
@FethiaAhmed-ub9mv Ай бұрын
Thank you so much
@zeketomoka7572
@zeketomoka7572 2 ай бұрын
Thank you so much Dani and Dawit
@teshometes
@teshometes 2 ай бұрын
እንዲያው ምን እላለሁ ዲያቁን ዳንኤል! እንደዚህ በመጽሐፍህም በንግግርህም ልክ ልካችንን ነግረሀን አላአዋቂ ልህቀንንና ፖሎትከኞችን አስተነፍስክልን።
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 2 ай бұрын
ኧረ ይኼንማ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊሰማዉ ይገባል።እባካችኹ ሼር እናድርግ የቋንቋ ችግር ላለባቸው ብንተረጉምና ብናሰማቸዉ!
@wondwossenbiru4122
@wondwossenbiru4122 2 ай бұрын
ዳኒ የኢትዮጵያ ምርጥ ሰው ነው:: እናመሰግናለን::
@wassieahmed9908
@wassieahmed9908 2 ай бұрын
ስትጨፈልቀው የነበረውን ታሪክ በዚህ ልክ ተመልሰህ በሚዛን መተንተንህ መልካም ነገር ነው።
@eskenderbekele6069
@eskenderbekele6069 2 ай бұрын
ድንቅ ቆይታ ነበር።
@tsegayetigist6728
@tsegayetigist6728 2 ай бұрын
ዳኒ እናመሰግናለን ሁሉ ታሪክ አይነገርም ያልከው ትክክል ነው።
@yoseflemma6020
@yoseflemma6020 2 ай бұрын
I like this Elite. Best for us to follow his ideas.
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 2 ай бұрын
❤Dn. Daniel, God bless you 🙏 and your family❤. Thank you for your services 🙏
@ashagreaddo5345
@ashagreaddo5345 2 ай бұрын
መልካም ቆይታ ቢሆንም ጋዜጠኛው በደንብ መጽሐፉን አንብበው መጠየቅ ነበረበት ። ዳንኤል በጣም በሚያሳዝን መልኩ የአንድን ህዝብ ታርክ አዛብቶ ገልጿል ። ለምሳሌ የካፋ ህዝብ ለጅማ ንጉስ ለአባጂፋር ይገብር ነበር ብሏል ይህ አሳፋር ነው እውነታው ግን በተቃራኒው ነው።
@NatnaelWoldetensay
@NatnaelWoldetensay 2 ай бұрын
ይገባበሩ ነበር ብለህ እለፈው ጠርተን አንጠይቃቸው በዛ መንገድ ቀዝቀዝ በል ወንድሜ
@gediman8749
@gediman8749 2 ай бұрын
Big respect dani ❤
@asterdefere9540
@asterdefere9540 2 ай бұрын
😘👍
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 2 ай бұрын
አሥገራሚው በለውጥ ጉዞ የሕብረተሠባችንን ዕደገት ዕየተከተልን ዕየተንፏቀቅንም ዕየሮጥን ዕያሥቆሙን ዕየጣሥን፣ ዕያሠሩን ሠንሠለቱን ዕየበጠሥን በዚሕ ዕሥከ አለም ፍፃሜ ድረሥ ዕንቀጥላለን ይሔም ትግልና ሒደት አብቅቷል ማለት ዕንደማይቻል ሥለሚጠቁም ዕየተቀባበልን የሚቀጥል ነው። ማንም ሠው ፣ ብሔርም ሖነ ሕብረተሠብ የመሬት ባለቤት አይሐኑም ምክንያቱም አለም ተለዋዋጭ ነችና ያም ሣያበቃ ሞት ተፈርዶብን ቀናችንን የምንጠብቅ ነን። ተወልደን አድገን አርጅተን ዕንሞታለን። በመቶ አመት ውሥጥ የትውልድ መቀያየርና የመላ አለም ሕዝብ ቅየራ ይከሠታል። አሑን በሕይወት ያለነው በመላ አለም ላይ ከመቶ አመት በሕዋላ ሥለኛ ከኛ ጋር የነበሩ በጣት የሚቆጠሩ ናቸው የሚቀሩት፤ ዕነሡም በጥቂት ወራትም ልዩነት ይጠፋሉ። ለዚሕም ነው ባለቤት ሖነን አንቀጥልም። በባሕር ሥር የተዋጡና የጠፉ መንደሮች ከተሞች ሐገሮችና አሕጉሮች አይተናል። ሐገር አሕጉር በሐይለኞች ተወርሮ ተወርሦ ሥም ቀይረው የኛ ነው ሢባልልም አይተናል። ለዚሕም ነው ያለችንን አጭር ጊዜ በሠላም በፍቅር በጥበብ በመላ በደሥታና ሥራን አክብረን አዋቂ መርተውን ተሻሽለን ለመኖር መጣር አለብን የምንለው። ዲግሪ የጫነ ሑሉ የገባውና የሚችል ነው ብሎ ማሠብ አሥደንጋጭ ነው። ያ ቢሖንማ ፈተና፣ የሥራ ልምድ፣ ውጤትና በመሥኩ ያለ ልምድና ዕድሜ ባልተጠየቀ ነበር። ያለፈን መቀየር የሚችል የለም። በወቅቱ ያልተወሠዱ ወሣኝ ዕርምጃዎች ባለመወሠዳቸው ለዛሬ ክፍፍል አንዱ ምክንያት ሢሖን ። የተግባሮቻችን ውጤቶች ውድቀት ብቻ ሥለሖነ አመራር ላይ የወጡትን ድድብና በደንብ ይገልፃል። የሕዝብ የሐገር ድሕነት የአሥተዳደሩ፣ የመንግሥት ነፀብራቅ ነው። የባንዳዎችን ድረሻ አለመርሣት ነው። ባንዳዎች የመጀመሪያ ሥንቅ አድርገውት የሚገኙት አንድ አደለንም፣ ምንም የሚያገናኘን የለም፣ የተለየን ን፣ ሥለዚሕ የሞኝን መሬት ወርሠን ተነጥለን ሐገር መሥርተን ዕራሣችን በራሣችን ማሥተዳደር አለብን ብለው ግትርነት ሥለሚያሣዩ ለማሣበር የከበደውም ይሕ ሢሖን ከፍለው ያሠማሯቸው ጋር ሥላልሖነ ድርድሩየነቁ የአፍሪካ ጀግኖች የማያዳግም ዕርምጃ መውሠድ አለብን። በቃ ማለት በቃ ነው። ቀበሮ መሐል ገብታ ሥቃ ተጫውታ አብራ በልታ ጠጥታ ፈንጥዛ የተመለሠች በግ የለችም።
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 2 ай бұрын
excellent explanation and massage for all Ethiopians !!! God bless you and Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️.
@Bale-Suk
@Bale-Suk 2 ай бұрын
What a beautiful explanation. Thank you very much for sharing your thoughts MT Deacon Daniel ❤
@Alexander-qx7zm
@Alexander-qx7zm 2 ай бұрын
Wow...what a thoughtful interview it is. This man has changed my view of Ethiopian history. I wish we had such a wonderful teacher back in highschool
@Binyam1988
@Binyam1988 2 ай бұрын
Very nice interview. Purely knowledge based & neutral!
@AdinawDana-p1f
@AdinawDana-p1f 2 ай бұрын
woww yemigarm hasbi thank u ታለቅ ወንድማችን
@bineyamelias6205
@bineyamelias6205 2 ай бұрын
እንደኔ ግን የወደፊቱ የሐገራችን የትርክት ምሶሶ "የሰው ዘር መገኛ " ( the land of origin) የሚለው ቢሆን ምኞቴ ነው :: አስቡት እስቲ ምድረ ቀደምት የሁሉ ነገር መነሻ ;; የራሳችን የሆነ ያልተበረዘ ማንነት እንዲኖረን ለራሳችን ክብር እንዲኖረን የኛነት መንፈሳችን እንዲጕለብት ብቻ ብዙ መዘርዘር ይቻላል እናም የጋራ ሞቲቭ እንዲኖረን ከመነሻችን ብንጀምር እና ሐሣቡን ብናጐለብተው ባይ ነኝ :: ዳኒ አሻራህን የበኩልህን አኑረሐል እግዚሐር ይስጥልኝ
@የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ
@የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ 2 ай бұрын
ባይደበቁ የዳንኤልን አይነት ፈላሥፋዎች አይጠፉም። ወጥተው እራሣቸውንና ሐሣባቸውን ቢገልጹ የኢትዮጵያ እድገት ፍጥነት ልጓሙ እንደላላለት ፈረስ ይሆን ነበረ። ባጭሩ አንዱ ምሣሌ ዶክተር ዓብይ ነው። ዳክተር ዓብይ አንዱ ባለራእይ ፈላሥፋ በዙሪያው ካሉ ቅን ልቦና ካላቸው የለውጥ አጋሮቹ ሥም መዘርዘሩ ቢከብድም ከነሡ ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ከወደቀችበት አንሥቶ እያንደረደራት ነው።ብዙ ዓብዮች ብዙ ዳንኤሎች አሉን ግን መቼ ከቤታቸው ወጥተው ለኢትዮጵያችን ብልጽግና እነደሚሠሩ ባናውቅም። እንደሠርገኛ መጠበቃችንን ሣንታክት እንጠብቃለን። የኢትዮጵያ ነቀራሣ ሆነው በየዪቲዪቡ ላይና በየጥሻው የሚሽለኮለኩትን የሐገር በሽታዎችን ያሕል ለኢትዮጵያ ተሥፋ የሚሠጡ ቢወጡ ሐገራችን የት በደረሠች። ሁለትና ሦሥት ጣት ከበድ ያለ እቃ ከአንድ ቦታ አንሥቶ ሌላ ቦታ ማድረሥ ይችላል የሂደቱ ፍጻሜ ግን የአሥር ጣቶችን ያሕል አይቀልም። በአሁኑ ግዜ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ ለማድረግ የሚጥሩት የለወውጥ ሐይሎቻችን የሚያደርጉት ሂደት ልክ አንድ ጃርትን ሊበላ እንደሚጥር ነብር ነው። ነብሩ ጃርቷን ጥሎ እሥከሚበላ ድረሥ በተጠጋት ቁጥር የምት ጥልበትን እሾሕ እየነቀለ ነው። እግዜር የኢትዮጵያ ጤነኛ ልጆችን ያብዛልን። አገራችንን ከወደቀችበት ለማንሣት ሌት ተቀን የሚደክሙትን የለውጥ ኃይሎቻችንን ብርታቱን ጤናና እድሜ ይሠጥልን።
@andualemgezahegn7451
@andualemgezahegn7451 2 ай бұрын
አቤት የመግለፅ ችሎታ……ጥሩ ሀሰብ ነው……..
@nigussietefera1077
@nigussietefera1077 2 ай бұрын
Thank you, Dani. Very brilliant discussion and ideas
@salimselam9514
@salimselam9514 2 ай бұрын
ዳኒ እዚህ ግብፆች ❤❤የተናገርከውን አንድ በአንድ እያስተረጎሙ 🎉🎉አሚጠቀሙበትን እያዮ ነው።። ይከታተሉሀል ለማለት ፈልጌ ነው።።
@rahelsolomon8763
@rahelsolomon8763 2 ай бұрын
ለኔ አንደኛ ነህ 👍🏻
@yalewinteferi455
@yalewinteferi455 2 ай бұрын
Thank you Dani and I love your ideas as usual!
@AbdulhakimAhmed-bp1jt
@AbdulhakimAhmed-bp1jt 2 ай бұрын
I don't these two folks could be on the same page. The respondent is far beyond the imagination of the interogator
@AbdulhakimAhmed-bp1jt
@AbdulhakimAhmed-bp1jt 2 ай бұрын
I mean the respondent is extremely knowledgeable!.
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 Ай бұрын
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እስካሁን አንድም ተመራማር ስለ እውነተኛ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰብ አመጣጥና ድርጊት የገለጸ ሰው የለም ምናልባት በቃለ መጠይቅና በጽሑፍ እንደርሶ ባያቀርቡም በቃለ መጠይቅ ዶ/ር ላጵሶ ስለ ኦሮሞ ብሔር አመጣጥና አገዛዝና አወዳደቅ በትክክለኛ ታሪክ ሲያብራሩ የአማራ ሊይቃን ተረባርቦ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ከመስጠት በላይ እንደሚገደሉ ስላስፈራሩአቸው ከማስቆማቸውም በላይ ለሕይወታቸውም አስጊ ስለሆነባቸው ከሚኖሩበት ወጥተው ወደ ሌላ ቦታ እንዲሄዱ ከማድረጋቸውም በላይ አንድም መግለጫ ወይም ትምህርት እንዳይሰጡ አደረጉአቸው በወቅቱ ወያኔ ለራሱ ፍረሃት ስላለበት የኦሮሞን ጀግንነት እንዲነሣ ስለማይፈልጉ እነዚያን የታሪክ አተላዎች መንገድ ሰጠ
@Yohanes-q9r
@Yohanes-q9r 2 ай бұрын
ይህ ሰው አንድ ቀን ኢትዮጵያን ቢመራት ደስታዬ ነበር በጣም አዋቂ ነው
@zxcvb1234ful
@zxcvb1234ful 2 ай бұрын
Lol 😆 😆 😆
@hawahawa6586
@hawahawa6586 Ай бұрын
አይ አለመታደል ቱ 🤣🤣🤣🤣
@gethab2306
@gethab2306 2 ай бұрын
Thank you!
@yohannis2488
@yohannis2488 2 ай бұрын
God bless you
@sophiawuhib1039
@sophiawuhib1039 2 ай бұрын
He so good wow thank you so much brother keep it up
@binireal13
@binireal13 2 ай бұрын
ተስፋችን ይታደሳል እንዳንተ ያሉ ጥቂት ሊቆችን ስንሰማ 🫡 ደሞም ያሰመኛል ምን አለበት ያንተ አይነት በርከት ያሉ ሰዎች (ሊቆች) ኢትዮጵያ ቢኖራት መዋህዘ ሊቀ ጥበባት ዳኒሄል ክብረት 🫡🫡🫡
@captainayub6482
@captainayub6482 2 ай бұрын
ጋዜጠኛው እባክህን እጅ መቀሰርክን ተው በተረፈ መልካም ነው 👁⚖️👁
@danieltadele4233
@danieltadele4233 2 ай бұрын
ዳኒ ንገስ በስነፁፍ ንጉስ ነህ🎉🎉🎉
@Robell135
@Robell135 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 2 ай бұрын
ያሰንብትልን።
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 ай бұрын
The past history teaches us about the present .Because history gives us the tools to analyze and explain problems in the past it positions us to see patterns that might otherwise invisible to the present thus providing a crucial perspective for understanding and solving current and future problems ! So History is the fundamental identity of Human Beings so it is with out History no country is established!! Meaning every country has its own History!!!!!
@ALWAYSONEETHIOPIA
@ALWAYSONEETHIOPIA 2 ай бұрын
God bless you Dany 🙏
@MekonnenAnega
@MekonnenAnega 2 ай бұрын
From Where can we get the book
@miliyon938
@miliyon938 2 ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏
@tegegnlemma
@tegegnlemma 2 ай бұрын
ዳኒ ሀቀኛው ውዱ የሀገሩ ልጅ ☝️🙏🇪🇹
@muluwork12287
@muluwork12287 Ай бұрын
አስተዋይነት የታየበት ቀለመልልስ
@Irobsaho-
@Irobsaho- 2 ай бұрын
this man is the one of evel/devel person ever i saw in life
@Selmawet564
@Selmawet564 Ай бұрын
ልክ ነህ ሰይጣን መልካም ነገር ማየት አይችልም ለዛ ነው
@YesehakYesehak
@YesehakYesehak 2 ай бұрын
ታላቅና ታናሽ የሚባለው ብሔርና ብሔረስብ የት ቦታና አገር ነው ያለው? የታላቅነት መመዘኛው ቁጥር ነው?ወይስ ሰብአዊ ልዕልና ነው?
@Lageso
@Lageso 2 ай бұрын
የት አግኝቸ ሊያነባዉ?
@7kilo853
@7kilo853 2 ай бұрын
ማን ነዉ ከ 78 የተለያዩ አካባቢዎች የመጡትን የመረጣቸዉ?ብልጽግና!!!እስኪ ህዝብ የመረጣቸዉን ጥሩና የሚያወሩትን ስሙ።
@tamratketema6926
@tamratketema6926 2 ай бұрын
"አሳፈ አንኮ ዴሬ ኤሳ" = "የሰው ንስር ሀገር ገንብ" የዶርዜዎች አባባል:: 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@mulualem373
@mulualem373 2 ай бұрын
ከስር ሀሳብ አሞካሽተው በሚሰጡ ሰዎች ውስጥ ራሰን ሳየው በጣም አዝናለሁ። ለምን? ወይ እኔ አልያም እነርሱ አብደናል።
@nebiyudawit-ws2uk
@nebiyudawit-ws2uk 26 күн бұрын
ምንድነው ውነቱን ተናገሩና የመሸበት ማደር ነው ዋለልኝና ዳንኤል ከኤርትራና ኢትዮጵያን አስታርቁንና ብዙኃኑም የሐበሻ ህዝቦቻችን ከደህነት ይውጡ ንጉስም መፈለግም መሾምም ኡትዮጵያን ትችላላቹ እኔ የጃንሆይ ልጅ ነብዩ ዳዊት ወዲ ገብራት እፈቅድላቹኃለው ኑ ያለሁበት ቶሮንቶ ነው አድራሻዬ እኔ ያባቴ አልጋ ወራሽ ከማንኛውም ለሚመጣው ለሚፈጠረው የኢትዮጵያዊ ስቃይና ጥፋት እንደ 1977 ድርቅ ጃንሆይን ተጠያቂ እንዳደረጋቹ ኤርትራ የሌላት ኢትዮጵያ መጨረሻው ጥፋትና ውድቀት ነው!!!
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 2 ай бұрын
Abiy&Team🇪🇹❤️🙏🏽
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 2 ай бұрын
Great
@wondwossenbiru4122
@wondwossenbiru4122 2 ай бұрын
መፅሀፉን አግኝቼ እስከማነበው ቸኩያለሁ አማዞን ላይ ለሽያጭ ቢውል ጥሩ ነው::
@freeghnn
@freeghnn 2 ай бұрын
ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት የኋላው ከሌለ የፊቱ የሚባል ኣነጋገር ኣለ ካስታወስን ወያኔ ህገ መንግስት ሲያስጸድቅ በነበረው ውይይት ላይ ትልቅ ኣጀንዳ የነበረው ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ኣትወክለንም ባንዲራው ኣይወክለንም ፤ ኣማራው የጋራ ጠላት በባንዲራውና በሀይማኖት ስር ተደብቆ ቅኝ ገዢ ነበር የሚል ኣጀንዳ ተይዞ ፤ ልክ ኣማራውና ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው ** የነካው እንጨት ሆኖ ሲዋረድና ሲሰደብ ኣይተናል እንደዋና በጠላትነት የተፈረጁትም ዲያቆን ዳንኤል ደፍሮ ኣፉን ሞልቶ ያልተናገራቸው የኣማራ ምሁራኖች ታሪክን ኢትይጵያዊ ነን ብለው ኣንገታቸውን ደፍተው የነበሩት ጊዜ ነበር ፤ ጥላቻውም ከዚያ በሁዋላ ቀጠለ ፤ መለስ ዜናዊም የኢትዮጵያን ስም ላለመጥራትና ባንዲራዋንና የኦርቶዶክስን ሀይማኖት ለማጥፋት ሀገሪቱ እያለ ለክልሎች የራሳቸውን ባንዲራ እየሰጠ ኣለፈ ፤ ክልል የሚባሉትም ያንን ባንዲራ ይዘው ቀጠሉ ኣብዛኛው ክልልም የተመሰረተው በኣማራና ኦርቶዶክስ ጥላቻ ስለነበረ ፤ ኣሁን ያለንበት ደረጃ ላይ ደርሰናል ፤ ኣሁንም ኢትዮጵያን ኣንድ ለማረግ ያለፈውን ታሪኳን እንደኣዲስ መጻፍ ያስፍለጋል ብሎ ዲያቆን ዳንኤል ሲናገር ትንሽ ግር ይላል ፤ እያንዳንዱ ክልል ፤ የራሱ መሪ፤ ኣስተዳዳሪ፤ ዩንቨርሲቲ ፤ ቋንቋ ይዞ ከ፴ ኣመታት በላይ ተጉዟል ፤ ትክክለኝውን የተደበቀውን ታሪካቸውን ለምን በራሳቸውና በሚገባቸው ቋንቋ ኣልጻፉትም ? ማን ከለከላቸው? ሌላው የኢትዮጵያ ባንዲራ ኣይወክለንም በተባለበት ሀገር እንዴት ነው ስለኣንድነት የሚወራው ፤ ሸገር የሚባል ከተማ የኣንድ ዘርን ብቻ የሚወክል ሲመሰረት እንዴት ነው ስለኣንድነት የሚወራው ኣንድነት ለማምጣት መጀመሪያ የድሮውን ታሪክ እየጎረጎሩ ማውጣት ለማንም ጥቅም ኣይሰጥም ፤እውነት ለኢትዮጵያ ኣንድነት የሚያስብ ሰው ካለ ፩ኛ ክልል የሚባለው መፍረስ ኣለበት ምክንያቱም ገና የመሬት ይገባኛል ጥያቄ ህዝቡን በጠላትነት እንዲተያይ ከማረጉም በላይ ለሰው ልጅ መቀጠፍና ጦርነት ይዳርገዋል ፪ኛ እንደንቀት እንዳይቆጠርብኝና ኢትዮጵያ ፲ ኣይነት ባንዲራ ኣያስፈልጋትም በሀገሪቱ ምድር ላይ እስከተኖረ ድረስ ኣንድ የሚያረጋትን መፍጠር ይገባል ፤፫ኛ የውጭ ጠላት በኢትዮጵያ ላይ ብጥብጥ ለመፍጠር የተመቸ ክልል የሚባል ነገር ስላለ በቀላሉ በፈለጉበት ጊዜ የህዝቡን የሚለያይበትንና ደካማ ጎን እየፈለጉ ያጫርሱታል ፬ የክልል በሌላ ኣስትዳደር መቀየር ህዝቡ የፈለገበት ቦታ እንዲኖርና እንዲሰራ ምቹ መንገድን ይከፍታል ፤ ስለዚህም ዲያቆን ዳንኤል ለጠቅላይ ሚኒስተሩ ይህንን ብታካፍልልኝ ደስ ይለኛል ዶክተር ኣብይም በኣርቲክል የሚሞግተኝ ካለ ደስ ይለኛል ስላሉ ይህንን እንዲያነቡ ብታረግ ጥሩ ነገር ይመስለኛል ስለመጻፍህም ድካሙ ቀላል ስላልሆነ ክብር ይገባሀል
@Derejeseyoum-k7l
@Derejeseyoum-k7l 2 ай бұрын
melekam eyeta
@addisneka4034
@addisneka4034 2 ай бұрын
ይህ ትውልድ በሰሚ ሰሚ ያውም በስርዓት ይጻፍ አይጻፍ እንኳ በውል ባልተረዳ፣ ባልተጨበጠ አንዳንዴም ጊዜ ሰጥቶ ባላነበበው ታሪክ ጊዜውን የሚያጠፋው አንድም ምክንያታዊ ስላልሆነ ና በድንቁርና ምክንያት። እንደሚታወቀው አብዛኛው ህዝባችን በራሱ አቋም ያለው ሳይሆን በመንጋ ወይም ሌላውን በመከተል ላይ ስለተመሰረተ ፣አለፍ ሲልም ጊዜያችን በስራ ስለማናሳልፈው ፤የቀረንን ተስፋ ሁሉ ሌሎች ለራሳቸው አጀንዳ ባዘጋጁት ወጥመድ እንገባና ወለፈንዲ ሆነን ዘመናችንን ለራሳችንንም ለሃገራችንም ምንም እርባና ያለው ነገር ሳናበረክት እንዲሁ ያልፍብናል።
@ethiopiafirst-f9t
@ethiopiafirst-f9t 2 ай бұрын
dani great
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 2 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@brainbuilders3957
@brainbuilders3957 29 күн бұрын
Dani is super genius who is beyond the time of his generation. So exceptional!
@BasitA-s6q
@BasitA-s6q 2 ай бұрын
የኛ ትርክት ደግሞ የአሸናፊነትና የሰብዓዊነት ምድር ነው
@Jenber-zb9lp
@Jenber-zb9lp 2 ай бұрын
ጋዜጠኛውን የማይፈራ ብዬ ነበር የተከራከርኩት ይቅርታ ቁጥር 2 ፋና ነክ ። ዳንኤል ረሳከው ትርክቱ ጃዊሳ
@rahmetugebremeskel306
@rahmetugebremeskel306 2 ай бұрын
በ25ሺ ብር ከዚያ በላይና ከዚህ በታች በብር የተተመነዉ ፖስፖርት ነዉ?
@beminetkassahun6032
@beminetkassahun6032 2 ай бұрын
Part 3 mech new yemilekekew
@tomk5529
@tomk5529 2 ай бұрын
👍👍👍
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 2 ай бұрын
ተኳሽ እና ቀዳሽ አለ ዳቆን😂😂😂😂😂እኛ ኢቶባውይ የለንምደ?🤣🤣🤣🤣🤣አይ ዳቆን ዳኒኤል ክብርት🤔አድ ሀይማኖት ብቻ እና አድ ቢሄር ብቻነውድ ባለታሪክ እከከካም😳❌ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹❤
@Hananጦssa
@Hananጦssa 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ የተደረገው ነገር በአለም ላይ ሲደረግ የነበረ ነው። የአለምን ታሪክ እያስተማሩ ከዝያ ውስጥ ኢትዮጵያ ምን ድርሻ እንደነበርራት ማስተማር። ከዝያ የዜግነት ትምህርት እና ኢትዮጵያን ቫሊው ሊካተት ይችላል።
@TafesaRoba
@TafesaRoba 2 ай бұрын
ዳኔኤል + የማያውቅ ስለኦነግ ታሪከኛ ነኝ ይላል፡፡
@mussiewale9105
@mussiewale9105 2 ай бұрын
የአሁን ታሪክ ሲጻፍ ፡ የአገሩን ህዝብ በሌላ አገር ያስወረረ፣ የአንድ ክፍለ ሀገርን ህዝብ ጃዉሳ ፣ ጁንታ እያሉ ሰው መጨረስ፡ አገርን በቁማር በሌባነት መምራት፣ ህዝብ ከህዝብ ተጣልቶ አያውቅም ደደብ መሪዎች ነው የሚያጣሉት
@nejmiel
@nejmiel 2 ай бұрын
'ግራኝ' አህመድ ማን ነው?
@JustaThoughtUSA
@JustaThoughtUSA 2 ай бұрын
❤❤
@עםישראלחי-כ6ה
@עםישראלחי-כ6ה 2 ай бұрын
ፈጣሪ አምላክ እዳ ያሸክምህ እስከ ዘር ማንዘርህ
@Selmawet564
@Selmawet564 Ай бұрын
እርግማን ባህልህ ነው?
@rahmetugebremeskel306
@rahmetugebremeskel306 2 ай бұрын
ዛሬስ እንደ መንግሥት እንዴትና ምን እየሠራን ነዉ?
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 2 ай бұрын
ዳንኤል ክብሪት ከናትህ ካባትህ መቃብር ቃል አውጥተህ ወረቀት ላይ ብታሰፍር ሙስሊሙ ጥርስ ውስጥ አያወጣህም ምንም እንኳ ብልፅግናሲዝም በየሚዲያው ቢያጨበጭብልህም ሃገራዊ ሳይሆን ኦርቶዶክሳዊ ውክልና ብቻ ነው ያለህ ።።አፍህን ዘግተህ ከሚዲያ ጥፋ ሚዲያ የወንጀል መፋቂያ አልያም የአዋቂነት መገንቢያ አይደለም አፍህ ሲከፈት እንጎልህ ይታያል አለ ወዲ ዜናዊ!!
@zamn202122
@zamn202122 2 ай бұрын
Shokaka cadre
@Selmawet564
@Selmawet564 Ай бұрын
ባዶ ጅንቅላት
@የሐበሻልጅ-ጐ5ኀ
@የሐበሻልጅ-ጐ5ኀ 2 ай бұрын
አማራ በእውቀቱ በቋንቋው በፊደሉ የራሱን ታሪክ ፅፏል። ይፅፋልም። ስለሌላው ምን ጨነቀው? 😊
@danielassefa7015
@danielassefa7015 2 ай бұрын
"ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ" ፕሮፌሽናል አውርቶ አደር
@dghjhwfhhh4813
@dghjhwfhhh4813 2 ай бұрын
የዳኔ ክብረት ትርክትና ተረተረት ነዉ የሚያወራዉ
@tsegaye7548
@tsegaye7548 2 ай бұрын
ለጽንፈኞች መድኀኒት የሆነ ሰው ነው።
@asterdefere9540
@asterdefere9540 2 ай бұрын
ፈጣሪ ልባቸውን ይመልስልን ከፅንፍ አውጥቶ ወደ አንድነት ያምጣልን አሜን🙏🕊🇪🇹🌍🕊
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 ай бұрын
​@@asterdefere9540.aye chaletu be 6 amet sinte million hizeb aleke benezih dedeboche agezaze enezih zeregnoche le hige kerebew yasecheresuten yedeha dem yekefelalu gide new👈.Tigray bicha 1.2 Million ye Tigray wotate yasecheresu nefisebela groups lehige yekerebalu👈💪✅️
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 ай бұрын
Daniel Kiberet yemibal Ayete lehige mekereb alebete yebezu deha dem alebete😁😁1.2 Million ye Tigary wotate yasechefechefew😭
@abebetesema4826
@abebetesema4826 2 ай бұрын
ሐ ይሄን ያህል መሀይም መሆኑን አላውቅም ነበር:: ያኔ ያገዘፍነው፣ ያገነነው፣ ያከበርነው እንዲህ ሁኖ ማየት ያማል:: የሚገርመው የአምሓራ ሕዝብ ላይ ያለው ጥላቻ የሚገርም ነው:: የፃፈው አርሲ ኩርሲ እንጂ ተጨባጭ እውነት የለውም:: አሁን ያለውን ህገ መንግስት ምን እንደሚል የማያውቅ የማይረዳ የቤተ መንግስት ትልቅ ሆዳም ነው::
@leoulsegedyimam39
@leoulsegedyimam39 2 ай бұрын
ሁለት ስህተ ት : አንዱ ኛ: ነዉ በሚል ለዉይይት ክፍት መሆን ያለባቸዉን ሐሳቦች መዝጋት: ሁለት የአንድ ሕብረተሰብን ጃዉሳ ማለት : እንደቴ ለዉይይት ክፍት ያደርጋል:
@feqerad5323
@feqerad5323 2 ай бұрын
የአንድ ማህበረሰብ አመፀኞችን ማለትህ ነው? ጁንታ ሲባሉ ተቃውመህ ከነበረ መልካም ነው። ክከሁሉም የሚገርመው የአንድ ቤተሰብ ልጅ አምፃ ሲቀጣ፣ ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ ተቀጣ ብላችሁ የምትጮሁት ነገር ግራ ያጋባል!! አጃኢብ!! ይፈውሳችሁ!!
@FekaduDegaga-s1z
@FekaduDegaga-s1z 2 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራ ነገር ሁሉ የወገንተኝነት እና የእራስወዳድነት ችግር ይኖረዋል። አብሮ ለመኖር የሚፈልግ ሕዝብ ግን ቆም ብሎ በጋራ እና በአንድነት የሚያኖረንን ነገር መስራት አለበት። የዳንኤል ክብረት ሀሳብ እሰየው በርታ ብቻ ሳይሆን ለተግባራዊነቱ ቢታሰብበት መልካም ነው። ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ። ተባረኩ።
@sergutemariyam
@sergutemariyam 2 ай бұрын
Toll Belu Ebakch Tegelagelen
@Yitbu
@Yitbu 2 ай бұрын
ዳኒ ሀሳብህ ጥሩ ነበር የአብይ ቡችላ ሆንክ እንጂ ለዚህ ዘረኛና አረመኔ ነፍሰ ገዳይ የሆነን ሰውዬ መደገፍ ነው ጭፍን ያደረገህ
@habtom1983
@habtom1983 2 ай бұрын
ከትግራይ ታሪክ ውጪ ሌላ ታሪክ በትግራይ ምድር ላይ አይቆምም!
@Selmawet564
@Selmawet564 Ай бұрын
እና ምን አገባን
@ኑረዲንከማልአብደላ
@ኑረዲንከማልአብደላ 2 ай бұрын
የአንተ አዮነት ፃፃፌ ወች ናቸው ሀሰት ፀፈው ሀገሪቱን ለጨለማ የዳረጉት
@yabetsidaniel1699
@yabetsidaniel1699 2 ай бұрын
አማርኛ እንኳን አስተካክለህ ሳትፅፍ ትሳደባለህ! መሀይም ደፋር ነው የተባለው ለአንተ ይሆን?
@ኑረዲንከማልአብደላ
@ኑረዲንከማልአብደላ 2 ай бұрын
@@yabetsidaniel1699 ከከንተ ከይነት እውቀት መሀይምነት ያኮራል
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 2 ай бұрын
@@yabetsidaniel1699😂😂😂
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 2 ай бұрын
@@ኑረዲንከማልአብደላእረ ኣስተካክለው ደገምከው ኣንተ ድልብ መሀይም
@ኑረዲንከማልአብደላ
@ኑረዲንከማልአብደላ 2 ай бұрын
በስድብ 1ኛ ናቹ እኔ ጨዋ የሳደገኘ ነኘ እራሴን አከብራለሁ
@tewoderosgetnet2522
@tewoderosgetnet2522 2 ай бұрын
Gudi
@yohanesmoges5003
@yohanesmoges5003 2 ай бұрын
ዳኒ ሆድህ ውስጥ ጠፋህ
@Yeshi2003
@Yeshi2003 2 ай бұрын
Teret Teret
@yohanesmoges5003
@yohanesmoges5003 2 ай бұрын
እውነት ለመናገር ዳኒ የእውቀት ችግር አለበት ብዬ አላስብም ግን ምን ሆኖ ነው ብዬ ሳስብ ጥቅም አማራነት ወይም ሌላ ብሄር አያፀድቅም ግን ፅሁፋ ውሸት በዛበት ለምን አሁንም በቀል ዳኒ ተው
@LuckyB-c9o
@LuckyB-c9o 2 ай бұрын
Koshasha zinbile taratrat yawaral
@tomasbehailu3017
@tomasbehailu3017 2 ай бұрын
ከፂም አቆራረጡ ጀምሮ ናዚን የመሰለ ሰጋጆ ወረኛ
@Furgosefer
@Furgosefer 2 ай бұрын
ትንታግ ጋዜጠኛ
@joab1693
@joab1693 27 күн бұрын
ሻዕቢያ ደካማ ኢትዮጵያ የሚፈልግ ከሆነ ለምን እርቅ ጠየቃቹ ለምንስ ትግራይ እንዲገባ ጋበዛቹ ዲያቆን ዳን ክስረት ውሸት አይሰለችም ዳን ያልኩህ ቁልምጫ እንዳይመስልህ ኤል ስለ ማይመለከትህ ነው ዳን መዳን ነው እየሰጠምክበት ከውሸት አዘቅት
@getinetyilma115
@getinetyilma115 2 ай бұрын
He is always plagiarised minded. His sources are the very witnesses!
@LuckyB-c9o
@LuckyB-c9o 2 ай бұрын
Wendi kehonk lamen bichayin kuchi bile tawarale
@yodityemane6729
@yodityemane6729 2 ай бұрын
ወሽካታ
@mudahkfd7163
@mudahkfd7163 2 ай бұрын
የምር እውን ሁሉ አቀፍ ሆነ ዲያቆን ዳንኤል የምር ከምሩ ነው ወይስ ብስለት ከመፅሐፍ መፃፍ ሳይሆን በትችት ብዛት በስሎ ነው? 😢 አጃይብ ነው ብቻ
@habtom1983
@habtom1983 2 ай бұрын
አንተ ሊቀ ሰይጣን አክሱም ትግራይ ነው! ለማንኛውም ስሌላው የኢትዮጵያ አካባቢ አውራ ትግራይ ሃገር ነች!🇻🇳💪✊
@habtom1983
@habtom1983 2 ай бұрын
እኛ የጋራ የሚያደርገን ታሪክ የለንም በምክንያት ነው! የጋራ የሚያደርገን ታሪክ ቢኖረን ኖሮ የትግራይን ህዝብ ከጎረቤት ሀገር ጋር ሆኖ ባልተጨፈጨፈ ነበር! አድዮስ እኛ ተጋሩ የራሳችንን ሃገር ልባችን ላይ ሰርተናል የጂኦግራፊው የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ቀላል ነው!
@sergutemariyam
@sergutemariyam 2 ай бұрын
Tolo Belu Ebakech Tegelagelen Nekera
አንድ ጉዳይ  -  የኢትዮጵያ ዕዳ (ክፍል 3)
1:01:13
Fana Television
Рет қаралды 41 М.
አንድ ጉዳይ -  የኢትዮጵያ ዕዳ  (ክፍል 1) #FANASTREAM
1:15:33
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 9 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
ቤት ለሁሉም
20:45
Fana Television
Рет қаралды 12 М.
አንድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ዕዳ
1:15:29
Fana Television
Рет қаралды 88 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН