ስዩም እጅ የገባው የዶ/ር አሸብር ሰነድ | ለጠ/ሚ አብይ የቀረበ ጥሪ! | ፕ/ት ታዬ ከጄኔራሉ ጋ የተገናኙበት አጋጣሚ | የተነሰራፋው ሙስና

  Рет қаралды 16,502

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

ስዩም እጅ የገባው የዶ/ር አሸብር ሰነድ | ለጠ/ሚ አብይ የቀረበ ጥሪ! | ፕ/ት ታዬ ከጄኔራሉ ጋ የተገናኙበት አጋጣሚ | የተነሰራፋው ሙስና

Пікірлер: 113
@foziatabit8428
@foziatabit8428 3 сағат бұрын
ሰላም ስዩሜ አርአያ ጀግኖች በርቱልን ምንም እንዳታልፉላቸው አጋልጡአቸው። በርቱልኝ።❤❤❤❤❤
@GebrieUrgie-z8d
@GebrieUrgie-z8d 3 сағат бұрын
ፕሮፌሰር ሥዩም( ሥዬ ሥዬ )ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ አርዓያ የኔ ጀግኖችና ፈርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ።
@Wendi-y3l
@Wendi-y3l 4 сағат бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 29 минут бұрын
ስዬ አርአያ ሰላም ይሁንላችሁ❤❤❤ በርቱ የኢትዮጵያ ጀግኖች 🙏🏾☮️💪✝️👍🏾👍🏾👍🏾
@zenabeluenchawet38
@zenabeluenchawet38 3 сағат бұрын
በጣም ምያስተላችሁ በጣም የምያማራችሁ ሰዎች ስዩምን ልክ እደነናችሁ የኮሶ መዳኒት ሳያም አያሺርም ስለዝ ምተሉትን ነገር ሁሉ በነፃነት ሃሳባቸዉን ደጋግማችሁ ስሙ ማንነታቸዉን አጥኑ አደኔ ስዩምን ምጠላ የለም ነገር ግን እየተላዉት ሰማለው ምላቸዉንም ለማጥራት ሄዳለዉ አሁን ግን እደስዬ ምወደዉ የለም አብቹዬ 1ሰዉ ቢቀር አዱም እኔነኝ ዛሬ ሳይሆን ሲመረጥ ያልኩት ነዉ ስዬ አርአያ በርቱ ወዳቹዋለዉ ምርጥ የ ኢትዮጵያ ልጆች
@tarikuabera4343
@tarikuabera4343 2 сағат бұрын
ስዬ አርአያ በእውነት ላይ ብቻ መረጃ የሚሰጡ ምርጥ አዘጋጅ ተንታኝ እና ጋዜጠኛ 🇪🇹🙏
@demessiet
@demessiet 3 сағат бұрын
አቦ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ በርቱ !!! አሸባሪውን አሸብር እንደ ተወልደ ሳትነቅሉ በፍፁም እንዳትለቁት ።
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 3 сағат бұрын
ኧረ ስዬና አርያየ ኑሩልን ክፉ አይንካችሁ የአገሬ ኢትዬጲያ ጉድ ተወርቶ አያልቅም😂😂😂😂
@gebremichaeldeferso7373
@gebremichaeldeferso7373 3 сағат бұрын
ስዩሜ ገና ብዙ ጉድ እንደምታጋልጥ ነው ቀጥል ግፋበት። አርአያ በርታልን
@tesfayemekonen5015
@tesfayemekonen5015 Сағат бұрын
በርቱ።
@tedlamakonnen3019
@tedlamakonnen3019 3 сағат бұрын
Both of are great Ethiopian truth finders.
@Kiya1326
@Kiya1326 2 сағат бұрын
Well-Come!! ስዬ እና አርያ (ድሪም ቲም)!!
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 4 сағат бұрын
ልክ ናችሉ የወደቅ ንበት እና ዲስ እርስብክት እራሱ የማከብር ማንም አከበርም እናም የዬኔነት ስሜት እናም አገሬ ነው ስሜት የለም እንደ ሐገር ያለንበት ነገር ያሳፍራ 12:00
@denekealembo840
@denekealembo840 2 сағат бұрын
አራያ እውነትህን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእስፖርት አፍቃሪ ማህበረሰቡን በአስቸኳይ ሰብስቦ ውይይት ቢያደርግ ጥሩነው ከላይ እስከወረዳ ድረስ ያሉትን እብረተሰብይጥራ ና ውይይት ያድርግ
@Ghhjhdhcsgydgehrutnfjgkwfej
@Ghhjhdhcsgydgehrutnfjgkwfej 4 сағат бұрын
Professor Belay Kassa is really good leader, our educational systems missed such quality of leadership in our university administration,
@gelau777
@gelau777 4 сағат бұрын
አሪያ እናመሰግናለን❤ የኢትዮጵያ እግር ኳስ እንዲለወጥ አዲስ ሃሳብ ላላቸው የገነነ ሊብሮ ስልጠና መርህ ተከታዮች ለእነሱ ይሰጥ❤
@benafkottilahun6713
@benafkottilahun6713 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያዊ ስለሆናቹ ትመቹኛላቹ
@manomedia8772
@manomedia8772 3 сағат бұрын
ስዩሜ እውነትህ ነው አንድ ህንድ መምህር በአርባምንጭ ዩኒበቨርሲቲ ስለቱሪዝም የሚታውቁትን ፃፉ ተብለው አንዱ ተማሪ ስለራሱ ፅፎ ታሪሞለት በዓይኔ አይቻለሁ።
@HussinSaide
@HussinSaide Сағат бұрын
አለመታደል ነዉ የኛ ነገር 😢😢😢😢😢
@emajo1672
@emajo1672 4 сағат бұрын
አርአያ ሰለኳስ ዕውቀት አለው ...በዕውቀት ሲሆን ደስ ይላል ፤
@denekealembo840
@denekealembo840 2 сағат бұрын
ስዩሜም ያነሳህው የዩኒቨርስቲ አስተማሪዎችን ሁሉ እና የአይእስኩል አስተማሪዎችንም ሰብስቦ ቢያወያይ ጥሩነው
@tesfayedula852
@tesfayedula852 3 сағат бұрын
ሀገር እንዴት ነው የዚን አይነት ርካሽ ሰው ተሸክማ የምትኖረው ህግና መንግስት የት ናቸው
@hanariyatesfaye1057
@hanariyatesfaye1057 4 сағат бұрын
Araya merti Ethiopiawi new❤
@melakuanulo1927
@melakuanulo1927 2 сағат бұрын
Hulet yesew lijoch. Tebareku
@NebeyuBerhe-zy5eq
@NebeyuBerhe-zy5eq 3 сағат бұрын
ኸረ ከሱማሌ ነው 18 ለ 1 እባካችሁ መረጃ አጥሩ በዛን ዘመን ጅቡቲ ገና ነፃ አልወጣችም
@truthethiopia2347
@truthethiopia2347 2 сағат бұрын
እይ ስዩም የኔ ባዮች ነካ አለማያ ። ለዛ ነው አማኑኤል መንግሥቱ ጀዝባውም ጋዜጠኛ የሆነው ? የኔ የህንድ አስተማሪዎች ግን ገራሚ ነበሩ ።
@NuruHusan-u1w
@NuruHusan-u1w Сағат бұрын
ሁለት ሶስት የመሠላቺሁ 120ሚሌየን ህዝአገር ያላቺሁን ክብር እያየሁነው ስየየየ ሌባ እስካለድርስ አገራቺን ሠላምን እና ብልጥግና ለማርጋገጥ መገዱ ቀላል እደማይሆን ይሠማኛል የአገራሠቺን ባለሀብት እና የስልጣን ባለሀብት ትናትና ዛሪ በመክፈል 3ተቋም ለይቶ ያን የሚከታተል ተቋም አገርበቀል ሆኖ የአለም የመጨርሻው ፍጣሜ ድርስ የሚሠራ ተቋም መገባት ሁለተኛው አባይሆናል ብየአስባለሁ ? ሌቦቻቺን ከሠርቁበኋላ ዝም አይሉም አገራቺንን ለሚወጋ ሁሉ ይደግፍሉ ፍትህን አይወዱም ሠላምን አይወዱም ስለዝህ እደዛ ሌቦቺን መዋጋት የመጀመሪያው የአገራቺን ቁልፍ ይመስለኛል ሀሳቤንገልጫለሁ በዝሀሳብ ከሌባውጪ አጥፍቺከሆነ ይቅርታ ጠየኩኝ ሠላም ለአለም ይሆንዘድ ተመኝሁ ።
@adissdej2717
@adissdej2717 4 сағат бұрын
WELCOME💖💗
@tarikuabera4343
@tarikuabera4343 2 сағат бұрын
በጣም የሚገርመኝ የስፖርት አመራሮች ፣ አሰልጣኞች ለሚመሩት ልዑክ ፣ ክለብ የሚሰጡት አስተያየት ትዕቢት ንቀት ቢተው ምን አለ።
@mvab3252
@mvab3252 3 сағат бұрын
አንድ አሸብር እንዲህ ያተራምሰን 🤦🏽‍♂️😡 በ አንድ ያለመቆም ገና ብዙ ዋጋ ሊያስከፍለን ይችላል :: በአንድ የቆመ ጠንካራ ኮሚኒቲ በቀላሉ አይደፈርም ጠንካራ #መንግስትም ይኖረዋል 🇪🇹🔥💪🏼
@hanhn7623
@hanhn7623 4 сағат бұрын
አርሃያ..እና.ስዬ.እናመሰግናለን
@asteraga1181
@asteraga1181 Сағат бұрын
I hope one day my son will be playing for our Ethiopia finger cross 👍
@Kiya1326
@Kiya1326 2 сағат бұрын
ስዬ ኢትዬጵያን ሀገሬን ያለ መቼም አያፍርም!!
@tamratjote3516
@tamratjote3516 3 сағат бұрын
መልካም ስራ እያከናወናችሁ ስለሆነ ምስጋና ይገባችዋል።😅
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel Сағат бұрын
ስዩም እንግሊዝኛዉን አልፎ አልፎ አትረዳዉም ልበል ከይቅርታ ጋር
@mimiabebe5564
@mimiabebe5564 2 сағат бұрын
ሰዩሜ አራያ ጀግና አዎ የጁብቲዉ ፕሬዘዳት ድሬ በትልቂ የታጠረ ግቢአላቸዉ ቤት የሌለው ቢየሰ ለአምሰትአመት
@sebeleg7835
@sebeleg7835 6 минут бұрын
ብርክ በሉ እንዲህ አፍረጥርጡት
@فاطمةسراج-ر2غ
@فاطمةسراج-ر2غ 3 сағат бұрын
سيوم و ارايه الله يبارك فيكم الله يطول عمركم
@derejetefera7747
@derejetefera7747 2 сағат бұрын
ስዬ የ19 ሚሊየን ባስ ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ? ብዙ የተደበቁ ነገሮችን በኢትዮጵያዊነት ስሜት ለህዝብ ይፋ አድርገሃል። አሁንም የአቶ ጅቡ አሸብር ጉዳይ መንግስት እንደ አውቶብሱ ጉዳዩን ችላ ብሎ እንዳያልፍ። የኢትዮጵያ አምላክ ቤተሰብህን አንተንም ከክፉ ይጠብቃችሁ።
@abelokedir7671
@abelokedir7671 2 сағат бұрын
የሚዲያው ፊልድ ማርሻል🙏🏻🙏🏻
@TedyTeklu
@TedyTeklu 4 сағат бұрын
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
@TamiruAreda
@TamiruAreda 2 сағат бұрын
If this is really true, Abiy should accountable! This is not only person's issue. Its all Ethiopian Nations issues. He embarrassing Ethiopia in the world history. Abiy should take an action on this issue that painting a dark history on the country.
@marryjesus-g3v
@marryjesus-g3v 4 сағат бұрын
Selamachu yebeza seya ariya
@mitikulejebo8148
@mitikulejebo8148 3 сағат бұрын
አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ክለቦች የፋይናንስ ምንጫቸው መንግስት ነው ..... ስለዚህ ክለቦች መንግስትን እየዘረፉ ነው። መንግስት ለክለቦች የሚያደርገውን ድጋፍ ማቆም አለበት።
@sarabeza
@sarabeza Сағат бұрын
አቦነህ ነው ያሻማውን ገ/መድህን ያገባው
@Andand-o6t
@Andand-o6t 32 минут бұрын
Bishoftu new siye,ye Djibouti president bet babogaya haik dar
@fredjean4506
@fredjean4506 3 сағат бұрын
ስዩሜ ነክሼ አልያዝህ ከያስኩህ እጄ ላይ ይጥልሀል አላለም ይህዉ አሸብሬ ቻለዉ
@ZewduKassa-zy4yq
@ZewduKassa-zy4yq Сағат бұрын
ሁለት እብዶች
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel Сағат бұрын
አምባ ተቀዳ አለሙ የፉት ቦል ፈደሬሽኑ በሚቀጥለዉ አምስት ዓመት ተጫዋች ለማድረስ አሚያስችል ስትራቴጂ ነድፈዉ ይምሩልን።
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 4 сағат бұрын
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@modinali3987
@modinali3987 34 минут бұрын
Sport endishashal ketefelege ye esport chilota yalew astemari ena letmihirt betoch asfelagewun ye sport eqa mamuwalat yasfeligal
@solmimila3780
@solmimila3780 3 сағат бұрын
ከሹፌሮቹ ጋር ይወያዩ
@GebrieUrgie-z8d
@GebrieUrgie-z8d 3 сағат бұрын
ኬጂቢው አሸብር እንዲህ ነው ሥዬ ።
@bekelekifle388
@bekelekifle388 3 сағат бұрын
ስዬሜ የብሬዘዳንቱ ቤት በ22 ማዞርያ ገብቶ ነው።
@TadaelTame
@TadaelTame Сағат бұрын
😂😂ዛሬ ፈታ ነው ስዬ
@seidabdu4182
@seidabdu4182 Сағат бұрын
Bishoftu babogaya esmael gile menoriya bet alew
@User7707-g7d
@User7707-g7d 2 сағат бұрын
ስዩም እና አርአያ ለኢትዮጵያ ክብር ስትሉ ፊት ለፊት ተጋፍጣችሁ የአሸብርን ነውረኛ ድርጊት መንግሥት አውቆ የራሱን ማስተካከያ እንዲያደርግ መጣራችሁን በእጅጉ እደግፋለሁ። እፍረት ጌጡ አሸብር በበርካታ ወንጀል የተጨማለቀ እና ሀገር የምትፋረደው መሆኑን የሚያስረዱ ማስረጃዎች እዚያም እዚህም ተበታትነው እንጂ ማሰባሰብ ብትችሉ መጽሐፍ ይወጣዋል። እስቲ በውስጥ መስመር የምትገኙበትን ስልክ ወይም ኢሜል ግለጹና ሞክሩ።
@tedlamakonnen3019
@tedlamakonnen3019 3 сағат бұрын
ስዬ እስኪ በርቱ ከሆነላችሁ!
@YeneJesus-x1m
@YeneJesus-x1m 3 сағат бұрын
ከሙያ ውጭ የሆነ በሙሎ ከእግረኳሰ ፈደረሸን ዙሪያ መነሳት አለባቸው ። ሲቀጥል በወጣቱ ቢሞከር የሚሻል ይመሰለኛል
@LingerewAycheh
@LingerewAycheh 32 минут бұрын
መንግስት ግን ለምንድን ነው በስፓርቱ ጣልቃ እማይገባ እኔ እስከማውቀው ለስፓርት እየተባለ የገጠሩ ማህበረሰብ ሳይቀር ግብር እንደሚከፍሉ አውቃለሁ
@danielgebrehiwot8846
@danielgebrehiwot8846 3 сағат бұрын
ደሞ ስዩም ቃሜ አርአያ ቡፋን የሚያወራበት tone አስተውላችሁልኛል? በቃ አንድ ሀብታም የሆነን ድሀ ብር ከመስጠቱ በፊት የሚጠይቀው አይነት የንቀትና"ስላናገርኩህ ልትኮራ ይገባሀል"አይነት የንቀት ጥያቄ እኮ ነው አርአያ አሳዘነኝ ምስኪን
@mesfinh1505
@mesfinh1505 3 сағат бұрын
እኔ ብችል እና ስልጣኑ ቢኖረኝ ስዬ አንተን ነበር በዶክተር አሸብር ቦታ የምሾመው
@hasenseid-f5y
@hasenseid-f5y 4 сағат бұрын
🎉🎉🎉
@YmajIman
@YmajIman Сағат бұрын
Ayyy seyaaa neurelennnnn🎉
@YosefSenai
@YosefSenai 4 сағат бұрын
ዛሬ።በጊዜ።ወፍስ።ሮቤል።ተሻለው
@michaelyohannes8920
@michaelyohannes8920 3 сағат бұрын
Ethiopia ranks third in the world with 41% of its population hungry and first in Africa wow😂😂😂😂😂😂 i love it rhis news 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@mohammedshenasirmikore5889
@mohammedshenasirmikore5889 3 сағат бұрын
ስዬ እና አረኣያ ተምሳሌቶች ለሚዲያ
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 23 минут бұрын
Areya merte sww
@Hypnotism-d6f
@Hypnotism-d6f 3 сағат бұрын
Corruption at its best as poor fellow Ethiopians keep crying at their rotten administration of Prosperity.
@GetanehWube
@GetanehWube 4 сағат бұрын
ስዩሜ "አባ ተንትን" አርአያ "አባ ጎልጉል" አጣፍጣችሁ አምጡ እንጂ አድማጭማ ሞልቷል!!!!
@Abisew
@Abisew 34 минут бұрын
ስዩም ሀሳባቹ ገዥ ካገኝ አሸብርን ማውረድ ቀላል ነው። ፊደረሽን ተሰብስበው ማውረድ ነው። አንተም መጨው አይጠበቅብህም። እመነኝ ህግ ካለ ተጠያቂ ነህ።
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 3 сағат бұрын
ስዩም ያየው ነብር አየው😂
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 2 сағат бұрын
የናት መንግስት ቊጭ ብሎ እያየ ነው እናተ እራሳችሑ ነው ተልኮ አለው እሱ አደለም ጥፋተኛ አይደለም መንግስት ነዎ
@AbubekerMohammed-yw2pd
@AbubekerMohammed-yw2pd 3 сағат бұрын
The Ethiopian athletics and football is deteriorating from time to time and you are recently repeating the agenda including Dr Ashebir. It should be recognised that a person becomes a ruling party member and at the same time a member of the national council to work for the country. As a contrary, we recently heard he is working against Ethiopia and we observed no legal action taken. For the development sectors, target is set and they work accordingly. What is the target they are given accordingly?
@Awaye
@Awaye 4 сағат бұрын
ስዬ ባልተለመዳ ሳአት ከች omg
@hayatseid-b8y
@hayatseid-b8y 2 сағат бұрын
አሸብር የአብይን ሚስጥር ይዟል..ቀላል ሳይንስ
@afatafar1714
@afatafar1714 3 сағат бұрын
Coach sewunet bishaw yimta
@AddisAbebaBete
@AddisAbebaBete Сағат бұрын
ይሄ ጋጠወጥ ወንበዴ ከሀገር አልፎ በአፍሪካም ደረዳ ሲያሰድበን ኖሯል ለካ🤬🤬🤬 መንግስት ግን ምድነው የሚጠብቀው?????🤬🤬🤬
@GirmaWak
@GirmaWak 3 сағат бұрын
ሰውዬው አልገባላችሁ ትላለህ እንዴ? አንተስ የሰውዬው የቅሌት ሥራ ተባባር ነህን?ትገርማለህ!
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 4 сағат бұрын
ምናለ ግን መንግሰት ሌቦቹን አባሮ ልምድያላቸዉን ቢያመጣ ይሄኮ ያገር ክብርን ዝቅያረጋል በዚህ በሰለጠነ ዘመን ሯጮቹም ኳሰ ተጫዋቾቹም ከሚበደሉ ባግባቡ ቢሰሩ እናተ ጉሮሯችሁ ደረቀ ግፍ እየተፈፀመነዉ
@danielgebrehiwot8846
@danielgebrehiwot8846 4 сағат бұрын
ሰውየው አልገባላችሁ ብሎ ነው እንዴ ጠመዳችሁት?
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 4 сағат бұрын
አይመለከትህም ቁልቋላም
@lideteabteklegiorgis8528
@lideteabteklegiorgis8528 4 сағат бұрын
ስታሳዝን የሰው ልክ አታውቅም ለማንኛውም ከአቅምህ በላይ ስለሆነብህ ይቅር ተሸብለልና ተረት የሚያወሩትን አድምጥ ስለ አለማወቅህ ይቅር ብለንሃል
@alemalemye4812
@alemalemye4812 3 сағат бұрын
ገደል ግባ ድንጋይ ራስ
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel Сағат бұрын
ስዩም እንግሊዝኛዉን አልፎ አልፎ አትረዳዉም ልበል ከይቅርታ ጋር
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 4 сағат бұрын
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel Сағат бұрын
ስዩም እንግሊዝኛዉን አልፎ አልፎ አትረዳዉም ልበል ከይቅርታ ጋር
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,9 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
ራስ መኮነን የመስተዋት ድልድይ እየተጠናቀቀ ነው Addis Ababa walk and talk ETHIOPIA 4K
19:32
ሌ/ ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ
Cyber power Tigray Media
Рет қаралды 14