እንደ መሪ || በዶ/ር ሰምሃር ተክሌ እና በዶ/ር ቢላል ሽኩር || ክፍል 1 || የኛ ነቢይ || ሚንበር ቲቪ MinberTV ||

  Рет қаралды 8,217

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
#የኛ_ነብይ (ﷺ)
የተናፋቂውን መልዕክተኛ (ﷺ) ሁለንተናዊ የሕይወት መልክ የሚያስቃኘው ልዩ የረቢዕ መሰናዷችን በርካቶች እንደወደዱት ቀጥሏል። ዛሬ ምሽት የኛ ነብይ ሙስጠፋ (ﷺ) እንደ መሪ የነበራቸውን ስብእና በአዲስ ጥምረት በተወዳጆቹ ዶ/ር ሰምሃር ተክሌ እና ዶ/ር ቢላል ሽኩር
#የረቢዕ_ልዩ_መሰናዶ
#ሚዛናዊ_ሕይወት_ሚዛናዊ_ተልዕኮ
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉 / @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 61
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሠለም ውዷ እህቴ ትዕግስትን (ሶብርን) ስንቅሽ! የአላህ ፍራቻ (ተቅዋ) ልብስሽ! የአላህን ቃል ቁርዓንን ጓደኛሽ! ተወኩልን ተስፋሽ አድርገሽ ይዘሽ! ዒልምን በመፈለግ ላይ ፅናት ይኑርሽ በአላህ ፍቃድ ለስኬ,ትበቂያለሽ
@አሹኩርሐኡስማንየአላህበር
@አሹኩርሐኡስማንየአላህበር 2 жыл бұрын
አለሁማ ሰል አላ ሙሀመድ ወዓለ አልህ ወሰሃብህ ወሰላም ተስልመን ከስራ!!ሶሏላሁ አለይህ ወሰለም.ኩለ ማ ዘከራሁ ዘክሩን ወገፈላ አን ዝክርህል ገፊሉን!!
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
አላሁማ ሶሌ ወሰላም ወባረክ አላ ነብይና ወሃቢቢና ሙሃመድ ወአላ አሊሂ ወአስሃቢሂ ወመን እተበሁም ኢላ የውሙዲን ያ ሃላ መርሃበን ቢኩም ዶክተሮች & ኡስታዝ ጀዛኩም አላሁ ከይረን
@addf9067
@addf9067 2 жыл бұрын
ሶለላሁአይሂወሰለም ሶለላሁአለይሂወሰለም ሶለላሁአለይሂወሰለም ሶለላሁአለይሂወሰለም ሶለላሁአለይሂወሰለም ሶለላሁአለይሂወሰለም ሶለላሁአለይሂወሰለም ሶለላሁአይሂወሰለም ሶለላሁአለይሂወሰለም ሶለላሁአይሂወሰለም
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف 2 жыл бұрын
አህለን ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁአለይወሰለም ነብይናመሀመዲ
@zubaidaargab4664
@zubaidaargab4664 2 жыл бұрын
ሰለላ አለይሂ ወሰለም ❤️❤️❤️ ጀዛ ከላህ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ❤️❤️
@ytbabeawedtube1752
@ytbabeawedtube1752 2 жыл бұрын
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን የነብያት ታሪኮች ለመከታተል ባረክ አላሁ ፊኩም🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 жыл бұрын
ሚንበሮች የኛ ነብይ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ሁሉንም አንድ በአንድ እከታተላለሁ በጉጉት ነው የሚጠበቀው የኛን ነብይ ማወቅና ማሳወቅ አለብን በርቱልን። ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
🌸በሶስት ነገሮች ላይ እርግጠኛ ሁን!! ➀/ ከጌታህ በላይ ማንም አዛኝ የሌለህ መሆኑን፤ ➁/ ከጌታህ በላይ ስለ ጭንቀትህ የሚያውቅ አለመኖሩና፤ ➂/ ከአሏህ ሌላ የደረሰብህን ጉዳት የሚያስወግድልህ አለመኖሩን #ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ኢስላማዊ ትምህረቶችን ያገኛሉ👍
@berhanuahmedmehamed3140
@berhanuahmedmehamed3140 2 жыл бұрын
ሚንበሮች ደግሜ ደጋግሜ ላመሰግናችሁ እፈልጋለሁ ይህ ፕሮግራም የሚከታተሉ ሁሉ የነብይና ፍቅር በልቦናችን ውስጥ የሚያሰርፅ ያድርግልን።
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
👉🌹::::::>::::::: 🥀 አላህ እንዲህ ብሏል፦ «“ሴቶችን”…በመልካምም ተኗኗሩዋቸው» ☞ ኒሳእ ፡ 19✍👉 ለዓለማት እዝነት የተላኩት ነብይ #ለትዳር አጋራቸው ተገቢውን ውዴታ፤ ክብርና እንክብካቤ የሚለግሱ ተምሳሌታዊ #የትዳር አጋር ነበሩ። 👉 አጅግ የሚወዷት ውዷ ባለቤታቸው የሙዕሚኖች እናት አዒሻ ይህን ምስክርነት ሰጥታለች።👉 ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ👉🌹 አብሽሩ በላይክ።
@nasser7831
@nasser7831 2 жыл бұрын
ጀዛኣኩሙላሁኸይር ወንድም ሰመኸር ወንድም ቢላል
@zaynabzawdu2403
@zaynabzawdu2403 2 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው አደራ እዳታሳጭሩት ደሞ ሰአቱን ብጨምሩበ ብየ አስባለሁት ጡሩ ይሆናል በጣም እናመሰግናል
@sharemelast6129
@sharemelast6129 2 жыл бұрын
ወአለይኩምአሰለምወራመቱለሂወበራከቱ ማሸአለህተበራክአለህ ጀዘኩምአለሀህከይራንጀዘአ
@nesredinali2078
@nesredinali2078 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡሰታዝ ግን ሚዲያም አዲሰነገርም ይዘህ ትመታለህ እያልንጠፍህ ኡሰታዝ አ ወ ሰ ሀ ሸፊኢና መሀመድ
@ደስታዩቱብ
@ደስታዩቱብ 2 жыл бұрын
ምነው? በዚህ ወረ ጎረፋቹህሳ? ማከቲ ይችኑ ተቢእን / ለመውሊድ የምትገፋፍ ነው የመሰለኝ ትምግረቱን አላጠላሁም ግን አወዛጋቢ ሆነ ብየ ነው
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 жыл бұрын
አለሁ መሰሌ ወሰልም አለ ነብይና ሙሀመድ
@mustefaahmed6871
@mustefaahmed6871 2 жыл бұрын
እነ ዶክተር ወይ በንግሊዘኛ አርጉት ሙሉውን እናሰተርጉማል
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 Жыл бұрын
Bage gerawund laye yalew clasical bete dess yelale jehade laye yalew yemeselgale
@fatumabedru2890
@fatumabedru2890 2 жыл бұрын
❤💛💚💚🙏🤲☝️☝️🤲🤲🤲☝️
@الهمافتحليابوابرحمتك
@الهمافتحليابوابرحمتك 2 жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelichu beritu
@mubarak4055
@mubarak4055 Жыл бұрын
ዝግጅታቹ በጣም በጣም ማራኪ አስተማሪ አንቂ ብቻ ብቻ ልዩ ነው
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሁለት ውድ ወንደሞቻችን አላህ ይጠብቃቹ
@እሙኻሊድ-ዐ6ቀ
@እሙኻሊድ-ዐ6ቀ 2 жыл бұрын
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ሀቢቢና ሙሀመድ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fozeyamohamed4473
@fozeyamohamed4473 2 жыл бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا
@intalaaarsiishkiraa9784
@intalaaarsiishkiraa9784 2 жыл бұрын
Love you Nabii Mohammed ❤️ Sallallaahu Aleeyhii wassallam ❤️ Mashaa Allah Jzk keeyran
@erhemayemam1004
@erhemayemam1004 2 жыл бұрын
ሡላሁ አለይሂ ወሠለም
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 2 жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም
@semeriyasehmsu4674
@semeriyasehmsu4674 2 жыл бұрын
ሰለለው አለይሂ ወሰልም
@didy898
@didy898 2 жыл бұрын
ሠለላሁአለይሂወሠለም
@AbuYusra-pz4eq
@AbuYusra-pz4eq 2 жыл бұрын
ሰለላሁአለሂ ወሰለም
@abdurahmansaed2678
@abdurahmansaed2678 2 жыл бұрын
ሠላሕአሌሒወሠለም
@ሠኪናየአላህባሪያየረሡልወ
@ሠኪናየአላህባሪያየረሡልወ Жыл бұрын
ማሻአሏለህ 🥰🥰🥰ማሻአሏለህ ❤❤ማሻአሏለህ ✅✅✅ማሻአሏለህ ❤❤ማሻአሏለህ ❤❤❤❤ማሻአሏለህ ✅
@Àaaa-h7t7j
@Àaaa-h7t7j 2 жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም ያረሱላሏህ🌹🌹🌹
@kedjaahmed7949
@kedjaahmed7949 2 жыл бұрын
ሠለሏህ ወለይሂ ወሠለም ስለሏህ አይሂ ወሠለም 🌹🌷🌹🌷ሰለሏህ ዋለይሂ ወሰለም
@leylaahmed5451
@leylaahmed5451 2 жыл бұрын
أللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
@junoroboyman7335
@junoroboyman7335 2 жыл бұрын
As wr wbr
@Sነኝየሃርቡዋ
@Sነኝየሃርቡዋ 2 жыл бұрын
አህለን ወሣህለን ሚንበሮች ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
@allahisonlyone5709
@allahisonlyone5709 2 жыл бұрын
ሠለሏ አለይ ወሠለም 🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@meftuhibrahim7952
@meftuhibrahim7952 2 жыл бұрын
As wr wb who do the interview can u give him a chance pls 👏
@rukiamohammed4739
@rukiamohammed4739 2 жыл бұрын
Ma sha Allha Allha yetbkachu
@mohammedabdu3362
@mohammedabdu3362 Жыл бұрын
ماشاء الله. جزاك الله خيرا
@miserbisar3802
@miserbisar3802 2 жыл бұрын
فيداك بروحي يا حبيبي يل رسول الله
@abdurahmansaed2678
@abdurahmansaed2678 2 жыл бұрын
ጀዛከላሕ ከይር አላሕየጨምርላችሑ
@kedijahassen1058
@kedijahassen1058 2 жыл бұрын
ሰለላሁ ዓለሂ ወሰለም
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Жыл бұрын
አሎሁመ ሶሊ አላ ነብይነ ሙሀመድ
@momnobi4196
@momnobi4196 2 жыл бұрын
jezakumal hayiran hababi yarasulahi
@farhasaid5114
@farhasaid5114 Жыл бұрын
Subihank yarb
@zaynabzawdu2403
@zaynabzawdu2403 2 жыл бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@cd4076
@cd4076 2 жыл бұрын
صلي الله وسلم
@ኡሙመግፊራ
@ኡሙመግፊራ 2 жыл бұрын
ሠለላህአለይህወሠለም
@Mኢትዩጲያ
@Mኢትዩጲያ 2 жыл бұрын
አህላን ሚበሮች
@dlngllng1628
@dlngllng1628 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቱ
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 2 жыл бұрын
ሰ አ ወ💞💞💞💞
@إبراهيم2024
@إبراهيم2024 2 жыл бұрын
مشلخ
@hananmoha7505
@hananmoha7505 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@sultanabdulhamed
@sultanabdulhamed 2 жыл бұрын
neshidawn endit nw menagegnwe muluwen
@zahramohammed4322
@zahramohammed4322 2 жыл бұрын
S.A.W❤
@remlahussain3430
@remlahussain3430 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹
@sitech4u42
@sitech4u42 2 жыл бұрын
As we wb
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 жыл бұрын
🌹👍
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 69 МЛН
ዶ/ር ሰምሃር ተክሌ #የፍቅር_ዉለታ #ጉረባ_7 #MMP
38:17
Milan Multimedia Production
Рет қаралды 48 М.
" ገንዘብ"____በፓ/ር ቸሬ
46:56
Epaphras Christ church
Рет қаралды 70 М.
ነፍስን ማፅዳት በዶ/ር ሰምሃር ተክሌ
56:32