አንዳንድ የሆድ ድርቀት የሌላ በሽታ ምልክት ነው ❗️| የሆድ ድርቀት መፍትሄ | Constipation | ዶክተር ሰይፈ | Dr. Seife

  Рет қаралды 89,489

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

Пікірлер: 383
@HirutHirut-jo2zg
@HirutHirut-jo2zg 5 ай бұрын
ረጅም እድሜ ዶ/ር ዬ በነፃ ሕክምና እየሰጠኸን ነው አንድ ግል ክሊንክ ብንሔድ ኖሮ የዚን እሩብ ነግሮ ከነ ካርዱ 10 ሺ ብር ነበር የሚቀበለን ጀግናዬ በርታልን
@ARBICI-
@ARBICI- 4 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር እንደኔ በሆድ ድርቀት የተሰቃየ የለም አሁን ተመስገን በእምነቴ ድኛለሁ ክብሩን መዳህንያለም ይዉሰድ አሜን
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መቀመጥ ዶክተር የሰአት አጠቃቀምህ ገራሚ ነው አይሰለችም ቅልብጭ አድርገህ በሚገባ መልኩ 🙏🙏🙏
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 5 ай бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuአላህ ይጠብቅህ እውቀትንም የጨምርልህ በጣም የምወድህ ዶክተር
@NebeyatGmeskel
@NebeyatGmeskel 4 ай бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuledem manes betam tecgerku
@AhmedEn-r1w
@AhmedEn-r1w 11 күн бұрын
ዶክተርየ በየት አግኝቸ ባማከርኩህ​@@Dr.SeifeWorku
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 4 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ ጉዴን አወኩ🙈🙊🙉 ዶክተር በእዉነት ዛሬ የተናገርከዉ እኔ ላይ ያለዉ ነገር ነዉ። ሽንት ቤት የምጠቀመዉ በሳምንት ነዉ። እና ሰገራ አይወጣልኝም በጣም አምጣለሁ ላብ እስኪልበኝ ድረስ በጣም ተሰቃየዉ ሽንት ቤት ስሄድ ስቅቅ እላለሁ። ያለሁት ስደት ነዉ። እግዚአብሔር ቢፈቅድ 2025 በአንደኛ ወር ኢትዮጵያ ለመግባት ወስኛለሁ። በቃ ራሴን ትሪት ማድረግ አለብኝ የሰዉ ሀገር ምግብ እንደፈለጉ አይገኝም በብዛት የምንበላዉ ሩዝ ነዉ። እሱ ራሱ የሆድ ድርቀት ያመጣል። ብቻ የሰዉ ሀገር ነፃነት የለም።
@andnetzelekew3294
@andnetzelekew3294 4 ай бұрын
Ene bewer 1 geze new yemegbaw
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ 3 ай бұрын
አረ እኔም አለሁኝ መለዉ ቸግሮኝ
@liylaliyla6665
@liylaliyla6665 16 күн бұрын
ሀቢበቲ
@YamanYaman-f5o
@YamanYaman-f5o 15 күн бұрын
እኔም ወላሂ
@halimo1255
@halimo1255 5 ай бұрын
ያአላህ ሁላችንንም አንተዉ ማራን ጀኤዛክ አላህ ከይር ዳኮቶር❤❤❤❤
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 5 ай бұрын
በጣም ጥሩና ወሳኝ የህክምና ትምህርት አግንተናል እናመሰግናለን በእኔ በራሴ የደምና የሀይል ሰጭ መዳህኒት በህክምና ተሰቶኝ በጣም በሰገራ ድርቀት ተቸግሬ ነበር አሁን ዶር በሰጠህኝ ትምህርት መሰረት በእራሴ አመጋገቤን አስተካክላለሁ አመሰግናለሁ😊😊
@mahisoli4651
@mahisoli4651 5 ай бұрын
ምን አይነት ምግብ ትመገብያለሽ
@abebabelda1319
@abebabelda1319 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ችሎታ ይስጥህ ❤❤
@toybayesuf
@toybayesuf 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር የእንቅርት ህመም ጨጓራላይ የሚያስከትለዉ ህመም አለን
@Ruthkassa11223
@Ruthkassa11223 5 ай бұрын
ዶክተር በጣም ጥሩ አርገህ ከነ መፍትሔው አብራርተህልናል በጣም እናመሰግናለን ተባረክ እውቀትክን ፈጣሪ ያብዛልህ
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 5 ай бұрын
ዶክተር እባክህ ስለ ታይሮይድ ስራልን የቤት ውስጥ አሻብ
@MunaKonju
@MunaKonju 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@hayathmuhammed2254
@hayathmuhammed2254 5 ай бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuዶክተርእኔየሆርሞንብዛትአለብሺ ተብየመዳኒት እየውስድኩነው ምንደሞመዳኒቱየጎንዮሺ ጉዳትአለው
@EteneshErdilo
@EteneshErdilo 3 ай бұрын
አኔ ሆዴ ደርቆተ አለበነ 😢
@saedanora9202
@saedanora9202 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ በተለይ የታይሮይድ ምርመራ ሁሉም ሰዉ ሊያደርግ ይገባል ምክንያቱም የታይሮይት ድክመት ዉፍረት ድካም እና እንቅልፍ መዛባትንም ይስከትላል
@abutofik7654
@abutofik7654 5 ай бұрын
እናመስግናለን ዶ/ር እጥር ምጥን ያለ አቀራርብ ስለ ታይሮይድ እጢ ስራል 🎉
@NeatoAna
@NeatoAna 5 ай бұрын
ኑረልንወንድሜ.ቢዲዮህን.ሠምቼው.አልጠግብም❤❤❤❤❤❤
@DesalegnRahel
@DesalegnRahel 4 ай бұрын
እንቆቁልሽ የሚመስለኝ የነበረ ነገር ነው የነገርከኝ ተባረከ እድሜና ጤና ይጨምርልህ
@henokaddisofficial6421
@henokaddisofficial6421 29 күн бұрын
ዶር እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤
@accacc3506
@accacc3506 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተርዬ እኔም ያስቸግረኛልግን እስኪ የዘረዘርካቸውን ምግቦች በላለሁ አዝወትሬ በስማም ጤናኮ ተፋ የመዳም እሩዝ እየደረቀን በዚላይ የውሃውጨው ለኩላሊት ጠር
@HawaHawa-n3x
@HawaHawa-n3x 5 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤
@محمدسيد-ك3ح8ض
@محمدسيد-ك3ح8ض 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ዶክተር
@Umuabdellah567
@Umuabdellah567 5 ай бұрын
ከወር አአባ ጋር ተያይዞ ለሚከሰት የራስ ህመም መፍትሄ ታለህ መላ በለኝ ዶክተር ለ2 ለ3ቀን ያክል ያለምንም ማቋረጥ ራሴን ያመኛል የራስ ምታት ከኒና ስጠቀም ምንም አያስታግስልኝ ሁሉ ነገር ያስጠላኛል ደማቅ መብራት ሲበራና የሰው ድምፅ ጫጫታ ታለ ይበልጥ ይብስብኛል በግራና በቀኝ እያፈራረቀ አይኔን ጨምሮ ነው የሚወጋኝ
@Beemenet
@Beemenet 4 ай бұрын
ስደት ላይ ከሆንሽ መርምዬ ሚባል ቅጠል አፊይና ታጠኚ ለቁርጠት መጠጣትም ይቻላል ሱካር አርገሽ ጠጪ ማታ ስትተኚ ቀዝቃዛ ኪያር በክቡ ቁርጪና አይንሽ ላይ አስቀምጣሽ ለጥ በይ ከምንም በላይ ፔሬድ ስመጣ ውደጂው ተቀባይው መጣ ደግሞ እያልሽ ከተናደድሽ ያምሻል የየፍጥሮ ግዴታ ስለሆነ ተቀበይው ህመሙ ሁሉም ይተውሻል የኔ ተሞክሮ ነው
@ሲትራራህሚ
@ሲትራራህሚ 5 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ እናመሰግናለን ለምታቀርብልን መረጃ ሁሉ እኔ መላ እንድትለኝ ጉልበቴ በጣም እያመመኝ ነው ሰግጄ ወይም ቁጭብዬ ስነሳ አጥፌ እንደልቤ መዘርጋት አልችልም ድምፅ አለው 😢
@RahimaFerduose
@RahimaFerduose Ай бұрын
ቴምር እራሱ በጣም አሪፈ ነው እኔ ቴምር ሥበላ ይሻለኛል ዶክተር እናመሰግናለን🙏
@nejatbedr
@nejatbedr Ай бұрын
እውነት ነው እኔ ዛሬ የማረገው ግራ ሲገባኝ ቴምር በላሁ ከዛ ተሻለኝ አልሀምዱሊላህ❤
@SaSa-z8r
@SaSa-z8r Ай бұрын
እኔ ተምር በጣም ነው የምጠቀመው ግን ምንም መላ የለኝም 15ቀን እቀመጣለሁ ምንም ጠብ የሚል ነገር የለም በጣም እየተሰቃየሁ ነው ወላሂ 😢😢😢
@Sada-tesfaye
@Sada-tesfaye 4 ай бұрын
አሥፈራራኸኚኮ የአላህ የምን ፅታዊ ጥቃት አጣህብኚ ያጀት ድርቀት በከባዱ አለብኚ አላህ ይሥቱር
@tgistlove
@tgistlove 5 ай бұрын
እናመሰግን አለን ዶ/ር
@YamanYaman-f5o
@YamanYaman-f5o 15 күн бұрын
ክበርልንን ወንድማችን እናመሰግናለን
@user-tp8bf3fq2qbaba
@user-tp8bf3fq2qbaba 5 күн бұрын
ለብ ያለ ውሀ ጨውና ሎሚ ጨምራቹ ጠጡ ጥሩ መፍትሄ ነው።
@adugnamulugeta8013
@adugnamulugeta8013 5 ай бұрын
❤እናመሰገናለን ዶር እኔም አሁን ያልሃቸው ነገሮች ተጠቂ ነኝ።
@RahilAkillu
@RahilAkillu 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ተቸግሬለሁኝ ዶክተር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ጤናማ ነበርኩኝ ሐረብ ከመጣሁ በኋላ በጣም ያስቸግረኛል
@godbless5260
@godbless5260 5 ай бұрын
Don't eating much rice sister
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 3 ай бұрын
ዘመንህ ይለምልም
@medin-fq6hg
@medin-fq6hg 3 ай бұрын
ትክክል እኔ በፆታዊ ጥቃት ነው የታመምኩት ዶክተር 12 አመቴ 😢😢😢😢
@FatimaYmer
@FatimaYmer 2 ай бұрын
ሚሲኪን አይዞን
@qwereww-yu7hv
@qwereww-yu7hv 5 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሕ ዶክተር እኔ ሳኡድ አረቢያ ነው እምኖረው ግን ቪድወወችህ እንድደርሱኝ ሰብስክራይቭ ስላደረኩህ ሁሉም ትምህሮችህን እከተታተላለሁ ለምትሰጠን ትምህርት በጣም ነው እማመሰግነው 🇪🇹👍🏻 ምርጥ እና እንቁው Ethiopyawey. Wendemahen. Enamsegnalne. 🇪🇹🇪🇹☕️☕️
@yalem2598
@yalem2598 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ክበርልን 🙏
@yohannessefane3497
@yohannessefane3497 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር!! አስፈላጊና ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ነው የምታስተላልፈው። ብዙ ጊዜ የቴሌግራም አድራሻችሁ ላይ አንተን ለማግኘት ሞክሬ አልተሳካልኝም። ከዛሬ 3 or 4 ወር በፊት የተላለፈ ቪድዮ ላይ ላማክርህ የፈለኩት ነገር ነበር። አንደው ከተመችህ ብታማክርኝና የስራ ቦታችሁ ድረስ በመምጣት አገልግሎቱን ማግኘት ፈልጌ ነበር። አመሰግናለሁ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
ቪዲዮው ላይ ባለው ቁጥር ደውለው ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ
@MuhameNur
@MuhameNur 5 ай бұрын
ዶክተርየ❤ ለዘላለም ኑርልን 👍
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@MebratuMmorros
@MebratuMmorros 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@qtqtr9954
@qtqtr9954 4 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር ❤❤❤❤🎉
@muazmahamud5570
@muazmahamud5570 5 ай бұрын
ዳክተር ከዚህ ከአንድ ሳምንት በፊት ደም የቀላቀለ አይነ ምድር አይቼ ነበር አሁን ደግሞ ጠፋ የግድ ሀኪም ቤት ሂጄ መታየት አለብኝ ከይቅርታ ጋር ሰራ እነደሚበዛቦት አውቃለሁ ክብረት ይስጥልኝ🙏
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 4 ай бұрын
እኔም አንድ ጊዜ አይቼ ደንግጬ ነበር። ከዛ ደግሞ ጠፋ
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ 5 ай бұрын
አናመሰገናለን መምህራችን አኔ ብዝ በሸታ ትሰቃይሁ
@seadaali1844
@seadaali1844 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@asd-hi5wb
@asd-hi5wb 5 ай бұрын
ደኩተርየ ስለምሰጠን ሁሉ ነገር እናመሰግናለን የድድ ማሳከክ መድማትና ከባድ የህመም ስሜት አለበኝ መፍትሄ ካለህ እባክህ ደኩትርየ❤
@ZamzamHassan-i6g
@ZamzamHassan-i6g 5 ай бұрын
ዶክተርዬ አመሰግናለሁ ለምታስተላልፍቸዉ ምክሮችህ ❤❤ የአይን ስር እብጠት መስኤዉ ምንድነዉ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
ከዚህ ሰርቻለሁ
@SELAMMekonen-r1x
@SELAMMekonen-r1x 5 ай бұрын
እኮን ደና መጣክ በጣም የሆድ ድረቀት አለብኝ እረጅም ግዜ ነዉ አሁን ላይ አልፎ አልፎ እብሩቴን ያመኛል ዉግት አድረጎ በጀም መንካት አልችልም አንዳዲ በቀን ሁለት ግዜ በሳምት 3ግዜ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
ለሁለት ሳምንት ያህል ቪዲዮው ላይ እንደገለፅኩት በምግብ ይሞክሩ፣ ካልሆነ መታየት ያስፈልገዋል
@Mohammedyimer-r4y
@Mohammedyimer-r4y 3 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተርየ🙏🙏
@GenteSofe
@GenteSofe 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏👍👍
@mercysisay9044
@mercysisay9044 Ай бұрын
ቆስጣም በጣም ጥሩ ነዉ
@Kadheeja-zr2dj
@Kadheeja-zr2dj Ай бұрын
ሠላም ዶክተር ሰይፉ እኔ ወላሂ በጣም የሆዲርቀት ያሰቸግረኛል ይኽውሰትአመትሆነኝ😢😢😢😢😢
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 5 ай бұрын
እናመስግናለን ዶክተር እውቁትህ ይባረክ ዶክተርዬ ነርብ ነው ብለውኝ አድ አይኔ ተዘግቶ ነበር አሁን ግን ከፍቶልኛል አዳንዴ በደብ ይከፍታል አዳዴ ደሞ ይዘጋል ለምን ይሆን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
የመታሸት ህክምና አለው፣ ቀስ እያለ ይመለሳል
@WubeAddis-k6e
@WubeAddis-k6e 5 ай бұрын
ዶክተር እንኳን በሠላም መጣህ ወደ ጉዳዬ ሥገባ ምግብ ሥበላና ውሃ ስጠጣ የሆድ መነፋትና ሽንት ቤት በምሄድ ሰአት ተቅማጥ ነው። ግን ሆዴን ያመኛል። በተለይ ማታ ላይ እንቅልፍ ይከለክለኛል። ለመተንፈሥ እቸገራለሑ ሆዴ ቁሥለት ሥለሚሠማኝ በተለይ ወደ ውጭ በምተነፍስ ሠአት ዶክተር እባክህን መላ በለኝ። አመሠግናለሁ ።
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
መታየት ያስፈልገዋል
@Frehiwet-ij9dr
@Frehiwet-ij9dr 5 ай бұрын
Dr ትልባ ለድርቅት ቆንጆ ነው እኔ በጣም ደርቅት አለብኝ 😢
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
ቪዲዮው ላይ የተናገርኳቸው የተሻሉ ናቸው
@kabetube
@kabetube 5 ай бұрын
ዶክተርየ እኳንደህናመጣህተፋተሀል
@jahrazulfi
@jahrazulfi 4 ай бұрын
እናመሰግናል ዶክተርየ
@EthioEnata
@EthioEnata 5 ай бұрын
ቢቸግረኝ እኮ በየቀኑ ተልባ ተጠቀምኩ ግን ብዙም ነው ሐኪም ቤት ሂጅ እንዳትለኝ እኔ ለራሴም ብር የለኝ ሁኖ ሐገር መግባት እነዳማረኝ ቀርቷል 😢😮
@amitube461
@amitube461 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@ChaltuAhmed-r5t
@ChaltuAhmed-r5t 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር በጣም ጎበዝ ነክ ባለችክ ሰአት እውቀትህን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን በግል ፈልጌክ ነበር አይቅርታ ጋ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
ቪዲዮው ላይ ባለው ቁጥር ይደውሉ፣ በአካል መገናኘት እንችላለን
@ChaltuAhmed-r5t
@ChaltuAhmed-r5t 5 ай бұрын
@@Dr.SeifeWorku እሺ አመሰግናለው
@Meron-w6i
@Meron-w6i 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ምክር ነዉ
@HayatmhamedHayatyesuf
@HayatmhamedHayatyesuf 5 ай бұрын
በጣም ይስማኛል ሆድ ድርቀት መፍቲሁ ምንድ ነው ዶክተር ተባበረኝ ❤❤
@nejatbedr
@nejatbedr Ай бұрын
እኔ በራሴ መፍትሄ ያገኘሁበት ነገር ቢኖር ቴምር ነው
@ፍሬይቱብ
@ፍሬይቱብ 3 ай бұрын
አረኔምአለሁ እበላለሁ ወደትእደሚሄድ አላቅም ተጨንቃለሁ በሆድድረቀት😢😢
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር🎉🎉🎉🎉
@BrukSete-xo9vy
@BrukSete-xo9vy 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ረጅሜ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን። ካላስቸገርኩህ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ምን መሰለህ ዶክተር አንድ ጓደኛዬ ከሶስት አመት በፊት ጀምሮ ለመፀዳዳት በሚቀመጥበት ጊዜ ሁልጊዜ ዘር ይፈሰዋል። እናም ከፍተኛ አደጋ ላይ ነው ስነልቦናው በጣም ተጎድቷል።ከሰዎች ጋር መቀላቀል አይፈልግም ብቻ በጣም ከባድ ነው። ዶክተር ሄደህ አማክር ብለውም የሐፍረት ስሜት ስለሚሰማው እምቢኝ አለ። እና ዶክተር ምን ማድረግ አለበት ህክምና አለው። እባክህን ዶክተር መልስህን በተስፋ እጠብቃለሁ።
@ፎዝያመኮነንዘማሪያም
@ፎዝያመኮነንዘማሪያም 4 ай бұрын
ሲርበኝ ያመኛል ምላሴን ጀርባየ ይቃጠላል ምላሴ ያቃጥለኛል ሆዴ ሁሉም ክፍል ይቃጠላል በግራ በኩል ወደላይኛው የሆድ ክፍሌ ጎበስ ስል የሆነ እደመርፌመውጋትና ስጥቅ ነገር ስሜት አለው እብርቴ ዙሪያው ያመኛል ግን ይህ የሚሆነው ጨጓራየ ሲነሳ ነው
@martamoges7306
@martamoges7306 4 ай бұрын
እባክህ dr ሰለዚህ ቫይታሚን ንገረኝ
@zmzam1113
@zmzam1113 5 ай бұрын
አራ ዶክተር መለ በለኝ በአላህ ያነገርከው ሁሉ ያኔ ህመም ነው ያለውት ስደት ለይ ነው በዛ ለይ ህገወጥ ነኝ እበክህን ከአሏህ በተች ሰበብ ሁንልኝ😢😢😢😢
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
ቪዲዮው ላይ የተናገርኩትን መፍትሄ ለ 2 ሳምንት ይተግብሩ፣ ለውጥ ከሌለ መዳኒት ያስፈልገዋል
@መርየምየአባቷ
@መርየምየአባቷ 5 ай бұрын
ቱፋህ ብይ እሱ መድሃኒት ነው ውሃ ጠጭ ለብ ያለ ውሃ ጠጭ ብዙ ከዛ ይተውሻል አልፉ አልፉ አረንኋዴ ሻሂ ጠጭ
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س 5 ай бұрын
አረ እኔም ያመኛል ወላሂ ምን ይሻለኛል
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س 5 ай бұрын
ያረብ ምን ይሻለኛል ሱበሀን አላህ
@አላህወኪል-ጸ2ጀ
@አላህወኪል-ጸ2ጀ 5 ай бұрын
እኔም ያምኛል ወላሂ
@Reozyait
@Reozyait 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤
@ትግስትሚድያ
@ትግስትሚድያ 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደና መጣክ ፣እባክክን ፣እህቴ በአስታራውድ አስነስቻት ነበር ግን የሚያሳየው የልብ ባባዋን ክፋተት ያስያል ተብያለው ግዴታ ቀዶ ጥገና መሰራት አለበት ተብያለው ገዘብ ፣ብዙ የሚፈጅነው ያው ያቅም ፣ጉዳይም ስላለ በጣም አሳስቦኛል ምን ትለኛለክ 😢😢
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
በግል ከሆነ አዎ፣ በመንግስት ከሆነ የተሻለ ነው
@ትግስትሚድያ
@ትግስትሚድያ 5 ай бұрын
@@Dr.SeifeWorku እሺ አመስግናለው
@Yegbreal_19
@Yegbreal_19 Ай бұрын
እኔ ከ6 ዓመት በፊት የ16 ዓመት ልጅ ሆኜ ተደፍሬ ነበር አሁን ሰገራ ለመፀዳዳት ስሞክር ፊጢጣዬ የመሰንጠቅ የመድማት ባህሬ እያመጣ ተቸግሪለሁ
@AhmedEn-r1w
@AhmedEn-r1w 11 күн бұрын
መድሀኒት ካገኘሽ ሹክ በይኝ
@SaraHyari-e8z
@SaraHyari-e8z 5 ай бұрын
Thank you Dr!
@BrookBaryaw-p5k
@BrookBaryaw-p5k 4 ай бұрын
Selam endat nh yne hemme new yalw men laderg ebakeh doketr aw derktem albegni ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tigi-nn9io
@Tigi-nn9io 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@TaibaTaiba-rb4rf
@TaibaTaiba-rb4rf 5 ай бұрын
ደኩተር አመሰግን አለሁ
@Kimem12
@Kimem12 5 ай бұрын
Manegnawnm aynet mediyant alwosidim gin segera aywotalignim min libila madame beti ke ruzi ke kubuz lela neger😢😢😢 yelem
@Susu-s3e4f
@Susu-s3e4f 4 ай бұрын
የሆድ ድርቀት ያለባችሁ ተልባ በዬቀኑ ሰጠቀሙ ቆልታችሁ ፍጩትና በዬቀኑ በመዘፍዘፍ ጠጡ እኔን የረዳኝ ይሄ ነዉ
@FatimaYmer
@FatimaYmer 2 ай бұрын
መዘፍዘፍ ማለት
@TamaraMohamed-uj4ul
@TamaraMohamed-uj4ul 5 ай бұрын
ዶክተር አላህ ይጨምርልህ❤
@AyatMogus
@AyatMogus 3 ай бұрын
Tebarek zerk yelemelem docterya
@Sari_ttttt
@Sari_ttttt 5 ай бұрын
ሰላም ነው ዶክቶር የዎር አበባ አራት ዎሬ ባሙሉ አልዩም ባናት ማፍተ ካለ 🙏🙏🙏🙏🙏
@Beemenet
@Beemenet 4 ай бұрын
እኔ በሳምንት 2 ግዜ ብቻ ነው ምፅዳዳው ምንም አሞኝ አይልውቅም ተስማምተን እየኖርን ነው 😅 የካካው ድርቀት እንባዬን ነው ሚያስመጣው 😂 ከልጅነቴ ጀምሮ እንደዛ ነው የሚያቀጥል ነገር ስበላ ግን ሽርተቴው አይጣል ነው 😂 ዛሬ እራሱ ቃሪያ በልቻለው ነጌ በሽርተቴ ቦርጬ ሁሉ ይጠፋል 😅😅😅
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 5 ай бұрын
Ere betam techegrealehu Dr
@SurprisedDragonflies-xn5xl
@SurprisedDragonflies-xn5xl 5 ай бұрын
ዶክተር እኔ በሆድ ድርቀት የተነሳ የፊንጢጣ መሰንጠቅ አጋጥሞኘል ሀኪም ቤት ተመላልሻለሁ ግን ሰርጀሪ መሰራ አለበት አሉኝ ለመሰራት ደግሞ ይቀይ ደም መቆጣጠሪያው የደምሴል ማለቴ ከነጩ ውጭ ፕላንፕሌት የሚባለው በጣም ዝቅተኛነው 45000 ነው እና አልቻልኩም ለመሰራት የደም ባንክ ያስፈልጋል ለዛ ደግሞ ህጋዊ ኡይደለሁም እና አሁን ለድረቀቱ ብቻ ቡርቱካን በቀን እስከ አምስት አራቴ ፈጭቼ እጠጣለሁ ለድርቀቱ እሱ ይሻለኛል ለውጥ አለው ግን ካልተጠቀምኩ ይደርቃል የድርቀት ሹሩብ ለብዙ አመት ተጠቅሚያለሁ ምናልባት ለደሙ መቀነስ መንስኤ ይሆን ይሆን መልስልኝ??
@kalkidanmilkias257
@kalkidanmilkias257 Ай бұрын
Ante eko lyu neh doctor thank you so much 🙏
@monamona4720
@monamona4720 5 ай бұрын
እስኪ ለአጀት ቁስለት ንገረኝ😢😢😢😢 ወላሂ ስራመድ በጣም ያመኛል😢😢😢
@makia71
@makia71 5 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ ዶክተርየ ፈጣሪ ይጠብቅህ አመታት አስቆጠርኩ ሆዲ ዲርቀት አለብሽ ተተባልኩ ቡዙግዜ ታከምኩ ለውጥ የለውም በጣም ይነፋኛል ምግብ በልቸ ቶሎ አይበተንም በተለይ ተኝቸ ስነሳ በጣም ነው ንፍት አርጎ የመጠቅጠቅ ባህሪ አለው በስተቀኝ በኩል እሽጤለይ እስተ ሰጠሬ ዲረስ እሚገላበጥና እሚጠቀጥቀኝ አለ ምን ይመስልሀል
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
የድርቀት ችግር ብቻ ላይሆን ይችላል፣ ቪዲዮው መጨረሻ ላይ የተናገርኳቸውን ምግቦች በቀን በቀን ለመመገብ ይሞክሩ፣ ካልሆነ ተጨማሪ ምርመራ ይደረግ
@makia71
@makia71 5 ай бұрын
@@Dr.SeifeWorku አመሰገናለሁ
@Tube-es7nr
@Tube-es7nr Ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ነብሰጡርሴት. ቢታሚንሲ ፈዋሩን መጠቀምትችላለችወይ
@FoziyaAli-e6w
@FoziyaAli-e6w 5 ай бұрын
እኔ ከወለድኩ በኃላ ነው የተፈጠረው 3አመቴ አረንጓዴ ሻይ ስጠቀም ደህና እሆናለሁ
@vjgu7406
@vjgu7406 5 ай бұрын
ዶክተር ለቻናልህ አዲስ ነኝ እናመሰገናለን ለምሰጠን ምክር🌷🌷ይሄም በሽታ ሆድርቀት አለብኝ እስኪ እሞክራለሁ፡ዶክተር በእግዚአብሔር እዳታልፈኝ በስደት ነው ያልሁት ለልብ ሕመም መፍትሔውን ንገረኝ🥺🥺
@saramokonin5966
@saramokonin5966 5 ай бұрын
Selam dr. Ine birdin mekakuam alchilm ijena igire betam yikezekizal Please meften sitegn
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
ከ ወር በላይ የቆየ ከሆነ መታየት ያስፈልገዋል
@RahimaRahima-x2y
@RahimaRahima-x2y 2 ай бұрын
ወየው በ15አደየ ነው ሁኖም ደም ነው የሚወጣኝ ኧረ ተሰቃየሁ😢😢😢
@MoloGeda
@MoloGeda 4 ай бұрын
Doctor betam hamesgenalew negte yemimesil ke finxicahe westi ye waxal he mindenew
@ዩቱብ-ሰ4ኸ
@ዩቱብ-ሰ4ኸ 5 ай бұрын
ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይስጥህ A1c 13 ነበረ አሁን ግን 5.4 ነው ከዚህ መቀነስ አለበት ነው
@fatumamohamed1788
@fatumamohamed1788 5 ай бұрын
Doctor seife ye fite huneta slasasebegn an tega lmeta nber slekodaye ena slemiyasfelgegn eyandadwan bnegregn dess ylegnal lela doctor ga hije diteal sayhon ften bcha ayto new yazezelgn ena ke fit metatebya eske sunscreen edngregn eflgalew ebakh🙏🙏🙏🙏
@chaltuwardofa1615
@chaltuwardofa1615 5 ай бұрын
👍enamasaginalin d/r nurlen🙏
@MaryEthyoupia
@MaryEthyoupia 5 ай бұрын
daru gin ahunmi sdet wst negn 🙏 na doctorye mn yeshalegnal ( "1- 7 amet honotal sewnete layi tebasawn kasarefebign malet new.🤦‍♂️🙏😷 ena min titebaberugnalacho please sle Egziabher bilek erdagn🙏😥 yemiyametabigns case mndinew.?
@SualihaGetu
@SualihaGetu 5 ай бұрын
እደው በስደት ያላችህ እህቶች. እኛ መችም የሚያስፈልገንን አናገኝም በሰአቱ ግን. እኔ መሞከርኩት ልንገራችሁ ቲማቲም ፈጭታችሁ ጠጡት አይቆይም ሲወርድ በዛውም ደም ማነስ ይጠቅማል
@ትዝታነውቤቴ
@ትዝታነውቤቴ 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ጤና ይስጥልኝ እባክህ እባክህ ተባበረኝ በጣም ትካሻዬን ያመኛል ሁለተዬ ሀኪም ቤት ገብቻለሁ እራጅም ተስቻለሁ ኪኒናና የሚለቀለቅ ሰጡኝ ግን ምንም አላሻረኝም እባክህ ከአላህ በታች እና ዶክተሮች ናችሁ የምታድኑን የምኖረው በስደት ነው እመግስት ሀኪቤት እዳልገባ ይቃማ የለኝም እባክህ ተባበረኝ በጣም ያመኛል መልስህን እጠብቃለሁ
@Sara-z3t6x
@Sara-z3t6x 5 ай бұрын
Enkuwan dehna metak Dr enameseginalen sile hulum
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@rahaldemis442
@rahaldemis442 5 ай бұрын
አይ ዶክተር እኔስ ተሰቃየሁ በሆድ ድርቀት ብዙ ነገር ሞክሪያለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም ሀኪም ቤት መድሀኒት አዘዙልኝ ወሰድኩ ምግብ ስበላ በጣም ያመኛል ውሀ በጣም እጠጣለሁ ግን ምንም ለውጥ የለም በኮረና ስአት በማየው እና በምሰማው ነገር ጭንቀት ውስጥ ነበርኩ እና በዚያ ጊዜ ነው የጀመረኝ እስከ አሁን ድረስ
@TsehayUmaMolla
@TsehayUmaMolla 5 ай бұрын
ዶ/ር እኔ የነርቭ ህመም አለብኝ ለሱ የምውጠው መድሐኒቱ ይሁን አላቅም የሆድ ድርቀት አለብኝ እና በሳምንት2ቀን ነው የምቀመጠው እሱንም በጣም ነው የምጨነቀው
@Ehetmariyam-k2f
@Ehetmariyam-k2f 4 ай бұрын
ሳላም ዶክተር በጣም ተሰቃየሁ ስምንት አመት ሆነኝ😢
@Flower1234-h9g
@Flower1234-h9g 5 ай бұрын
የሆድ ድርቀት በጣም ያጠቃኛል
@SumeyaObsetan
@SumeyaObsetan 4 ай бұрын
Doketereya tebarek❤❤❤❤
@SonySony-bj2ut
@SonySony-bj2ut 2 ай бұрын
Dr ebakni selkin askemxeln 😢😢😢😢aten faliigee new baa alha 😢😢😢😢
@maqdashabtamuu3288
@maqdashabtamuu3288 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እባክክጣም የተቸገርኩት አብዛኛዉ ጊዜ ኦዴንያመኛል እና የመነፋት መፋትሄ ካለክ
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 221 М.
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 497 М.
የተልባ ጁስ አሰራር Making flax juice وصفة عصير الكتان
5:45
mina tube ሚና ቱዩብ
Рет қаралды 377 М.
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН