የተልባ ጁስ አሰራር Making flax juice وصفة عصير الكتان

  Рет қаралды 377,042

mina tube ሚና ቱዩብ

mina tube ሚና ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 270
@pate840
@pate840 Жыл бұрын
ተልባ ተፈጭቶ ብዙ ቀን አይቀመጥም፡ ከተፈጨ በውሐላ ለሶስት ቀን ብቻ መቆየት አለበት ለያውም ፍሪጅ ውስጥ ። ከምግብ ዶክተር የተመከርኩትን ላካፍላችሁ ብዬ ነው ። በቀን አንድ የሾርባ ማንኪያ ሰላጣም ላይ ነስንሶ፡ በእርጎም ለውሶ ፡እንደ ጁስም በጥብጦ ፡እንደ ባህላችንም ፈትፍቶ ፡ ትግራይ ክልል እንደሚመገቡትም ወጥ ሰርቶ መጠቀም ይቻላል ። በምግብ አለርጂክ ከፍተኛ ራስምታት ተቸግሬ የምግብ ዶክተር ጋር ሄጄ ያገኘሁት ምክር ነው ከጠቀማችሁ ። በርቺ እህቴ ስለ ጊዜሽ ስለ አካፈልሽን ቁም ነገር አመሰግናለሁ ❤️🙏🏼
@fozeyaadam8197
@fozeyaadam8197 Жыл бұрын
እናመስግናለን ወደ
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔ ፈቭቼ ውጪ አስቀምጨ ጣህሙ ተቀየረ ከዛ ተማርኩ ፈቭቼ ወደ ፍሪጅ
@sewiteesayas3906
@sewiteesayas3906 Жыл бұрын
Thank you so much for sharing this. I did not know. God bless you.
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 Жыл бұрын
በጣም እንጅ እናቶቻችን ለአንድቀን አያስቀምጡም ነበር ወይየነጭ ሽንኩርት ፍሬ ወይም የጢናዳም ፍሬ ጨምረዉ ላንድ ቀን ያሳድሩ ነበር
@marmawitsisay436
@marmawitsisay436 Жыл бұрын
Thankyou
@AbrahamYayeh
@AbrahamYayeh Жыл бұрын
እጅግ የሚጠቅም ኣሰራር ነው። እናመሰግናለን! 🎉👍🎉
@ቅዱስሚካኤለይ
@ቅዱስሚካኤለይ 10 ай бұрын
የኔውድ እናመሰግናለን❤❤❤
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
የለውዝ ቅቤው ይዘጋል , ልላው ተመችተኘል 👍👍👍
@MmN-ir4rw
@MmN-ir4rw Жыл бұрын
ከሁለም አሱ ጠቃሚ ነዉ
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Жыл бұрын
ምርጥ ነው እጆችሽ ይባረኩ
@Dagu-bi9ds
@Dagu-bi9ds Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ሰብ መልሽ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤ እዚጋ እኔ ከልጅነት እስከ አሁን ተልባ ተለይቶኝ አያውቅም ። ማወቅ ያለብን ነገር ግን ተልባ በሙቀት ጊዜ ብዙ አይመከርም ። ስንጠቀምም ሳይበዛ በትንሹ እና በሳምንት አንድ ቀን ቢሆን መልካም ነው። እያንዳንዱን ጊዜ ተጠቅሜ ቸክ አድርጌዋለሁ ብዙ ጥቅም እንዳለው ሁሉ ከባድ ችግርም ያሥከትላል ከፍተኛ የደም ዝውውርን እና የምግብ መፈጨትን ያፋጥናል ። ከውስጣችን ያሉ ዘይቶችን ሪሙቭ ያደርጋል የምግብ ፍላጎትን ይቀንሳል ክብደትንም ይቀንሳል ማንስትሬሽን ስንሆን በፍፁም አጠጣም ቆዳችን ላይም ከፍተኛ እንፌክሽን ይፈጥራል ስለዚህ በትንሹ መጠቀም መልካም ነው።
@ያረቢድንንአሳውቅኝ
@ያረቢድንንአሳውቅኝ Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hanaabate8796
@hanaabate8796 Жыл бұрын
ግን ያልሽው ሁሉ ምናልባት ሁሉም ሰው ላይ ይደርሳል ማለት አይቻልም
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
@@hanaabate8796 የእኔ ውድ የተልባ ተግባሩ የትኛውም ሰው ላይ አንድ ነው በተለይ እኛ እህቶች ላይ😍
@Tigistbirhanu-v7d
@Tigistbirhanu-v7d Жыл бұрын
ፔሬድ ላይ ሲሆንማ ይመከራል ደሙን ጠራርጎ ያስወግዳል
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
@@Tigistbirhanu-v7d በፍጹም አይሆንም ከፍተኛ የደም ዝውውርን በማምጣት በሽታ ላይ ይጥላል ገጠር ላይ ባለ ማወቅ እነ እናቴ ይጠቀሙታል ግን ጉዳቱን አይቸዋለሁ ።
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ዋውው በጣም አርፍ ነው 👍👍
@HayatKamal-cd1ig
@HayatKamal-cd1ig 7 ай бұрын
ማሻ አላህ
@CaterinaBettioni
@CaterinaBettioni 11 ай бұрын
Not every day is fattening careful 👍🏽
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 Жыл бұрын
I tried and love ❤️ it thank you for sharing and god bless you Dear 💜💜💜
@rawdaskitchen2253
@rawdaskitchen2253 Жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ወድ ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤❤ ዘይሪኝ. እኔንም
@hawabadma
@hawabadma Жыл бұрын
👍👍
@mesretyeshiwas1222
@mesretyeshiwas1222 Ай бұрын
ሠውነት ይጨምራል ውዴ
@Sinako-el1wt
@Sinako-el1wt Жыл бұрын
በጣም አሪፍነው ዋዉ ብያለሁ❤❤❤ተባረኪ
@elfineshworku5327
@elfineshworku5327 Жыл бұрын
❤I will try it. It looks good and healthy. Thanks for sharing.
@ghideykahssay9473
@ghideykahssay9473 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 11 ай бұрын
Betam.mirt..jus..new👌
@ChachMadu
@ChachMadu 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@ሀስቢአላህወኒኢመልወኪል
@ሀስቢአላህወኒኢመልወኪል 7 күн бұрын
በባዶ ሆድ ብንወስደው ችግር የለውም?
@Rahma-i9o
@Rahma-i9o Ай бұрын
እኔም. እምጠጧው. እሱን ነው
@MasseratAlemu
@MasseratAlemu Жыл бұрын
Baxam arif new❤
@kadiykeedan321
@kadiykeedan321 Жыл бұрын
ዋውውው
@hanikonjo8086
@hanikonjo8086 Жыл бұрын
Wow
@doracell2474
@doracell2474 Жыл бұрын
ደስ የሚል ነው በርቺ ያከሳል ወይስ ያወፍራል
@hulegabriel5820
@hulegabriel5820 Жыл бұрын
ቂጥና ቦርጭ ያወጣል
@selamgoytom-dj4mb
@selamgoytom-dj4mb Жыл бұрын
​​​@@hulegabriel5820😂😂😂😂😂 የቦርጭው ተይ የቂጡ ግን እውነት ነው 😂😂😂😂😂
@salwai7446
@salwai7446 Жыл бұрын
​@@hulegabriel5820qit felgalew borch gen alflgem
@metasebiaepherem7037
@metasebiaepherem7037 Жыл бұрын
😅😅😅
@azebhdg5106
@azebhdg5106 Жыл бұрын
ያምራል
@eyerusalemtsegaye
@eyerusalemtsegaye Жыл бұрын
ታይሮይድ ላለበት እይታዘዝም እንዲሁም እርጉዝ ሴት ያስወርዳታል በመውከጃዋ ስእት ብትውስድ መእፀንን ያስፈዋል ብዙ ግዜ ለሴቶች ባበዛ ጥሩ ነው መእፀን የማስፈት እድሉ ትልቅ ነው ግን ለምን ኔጌቲቭ የሆነውን ለምን እይናገሩም በቃ ውስድ ግን እታብዙ በ2ቀን በ3ቀን ቢሆን ጥሩነው
@hanutitedisha5703
@hanutitedisha5703 2 ай бұрын
ልክ ነሽ specially ማህፀን ያሰፋል ሚለውን መጠየቅ ፈልጌ ነበር
@dawitMontreal3706
@dawitMontreal3706 Жыл бұрын
Bravo..just keep going
@dinglameljeamalje6144
@dinglameljeamalje6144 Жыл бұрын
Le chogar yihonli?
@elsabethtilahun7978
@elsabethtilahun7978 Жыл бұрын
Enamsagenaln xeru nawe
@KeriaNur-p4o
@KeriaNur-p4o Жыл бұрын
የለውዙ ቅቤ ቢቀር ላዋቂ በተለይ 🙏🙏🙏👍👍
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg 11 ай бұрын
እኔም ለሶስት ቀን ያህል ተጠቅሜ አመመኝ ምናልባት ለውዙ ይመስለኛል በፋብሪካ የተቀነባበረ ስለሆነ መሠለኝ አሁን አቁሜዋለው
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 Жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ጅስ ነው እህቴ የተልባ ጅስ ለየት ያለ እሞክረዋለውኝ እናመሰግናለን❤
@EthioEuropefoods
@EthioEuropefoods Жыл бұрын
ወአሌኩም ሰላም ቤተሰብ ሆኛለሁ ወደኔም ጎራ በይ ❤በጣም አሪፍ ነው ተልባ ሹክረን እህት
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 Жыл бұрын
ከተልባው ጋር አብሮ ምን ምን ነው ያለው
@tsigebaraki7145
@tsigebaraki7145 Жыл бұрын
God bless you 🙏
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@fafiwollouwa1017
@fafiwollouwa1017 Жыл бұрын
እስቦርት ለሚስሩት ጠቃሚንነው ሞክሩት በርች👌👌👌😋❤
@SayedAhmada-zo9mb
@SayedAhmada-zo9mb 2 ай бұрын
አየወፍርም ግን
@tsigebaraki7145
@tsigebaraki7145 Жыл бұрын
God bless u emzan
@astertakluu
@astertakluu Жыл бұрын
Gobza barchi yen konjo😊😊😊
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@Merdya
@Merdya Жыл бұрын
ወይ እኔ ደግሞ አልወደውም😢
@rarecell-vk1uv
@rarecell-vk1uv Жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ነው ግን ያልገባኚ ነገር አለ ያኛው ድቄት የመለያለው ምንድነው አስረድኚ
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ Жыл бұрын
አጃ (ኩዊከር)ነው
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Жыл бұрын
@@minatubeሚናቱዩብነፍሰጡር መብላት ይችላል ?
@ziiriiyaniidarasoo7303
@ziiriiyaniidarasoo7303 Жыл бұрын
Wwwwww🎉
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 Жыл бұрын
Gemash lamun betadergibt wow neber 👍
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 Жыл бұрын
Uterine fibrosis weym yemehatsen iti yalebachehu telban betinikake wusedu liyatelikew ena liyabezaw yichelal. Tenermeru menoru selemaytawek
@seafnaf7376
@seafnaf7376 Жыл бұрын
Dates also sweet so half banana should be enough for one glass. Peanut butter is not needed at all.
@destahunedengent4879
@destahunedengent4879 Жыл бұрын
እነዚ የተጠቀምሻቸው ግበአቶች የሰውነት ክብደትና ኮልስትሮን ያለባቸው ሰዎች ቢወስድት ችግር አያመጣም ወይ
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Жыл бұрын
Thank u 😊 🙏 😊
@afiyatube_
@afiyatube_ Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ዉዴ በርች❤
@burtuqanmuhammad7058
@burtuqanmuhammad7058 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@golgota2123
@golgota2123 Жыл бұрын
እኔ እጠቀማለው ተልባ ያለውት ዱባይ ነ ው እያፈላው ነው እምጠጣው ቆልቸ ፈጭቸ
@Umu_m
@Umu_m Жыл бұрын
አሠላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሠላም እንኳን ሰላም መጣሺ የተከበራችሁ የሀገሬልጅች ሠላማችሁ ይብዛል ኝእህቴች በያለችሁበትየአለህ እዝንትእራህመት አይለያችሁ ሠላምለሀገራችንንፍትህ ፍትህ ለህዝባችን ያረብ ሠላም 🌹🌹🌹እህቴች ጎራ በል እሺማሻአላህ❤❤
@lilykonjo1580
@lilykonjo1580 Жыл бұрын
ውሃ ወይንም ወተት አይገባበትም?
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ Жыл бұрын
የተምሩ ውሀ ካልበቃሽ መጨመር ትችያለሽ
@Zynbmohimmad-uo7zo
@Zynbmohimmad-uo7zo 5 ай бұрын
ያወፈራል😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ሁሉንም ጥሩ አድርገሽ ሰርተሽዋል ነገር ግን በፕላስቲክ ማንኪያ ማመስሽ ግን ለጤናም አይመከርም
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ Жыл бұрын
እህቴ ፕላስቲክ አይደለም ሸክላ ነው
@fatumaseid2251
@fatumaseid2251 Жыл бұрын
ምችግር አለው የፕላስቲክ ማኪያ
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ Жыл бұрын
@@fatumaseid2251
@rbeq
@rbeq 7 ай бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት ቤተሰብ እንሁን
@iftuabdissa6171
@iftuabdissa6171 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እስክሞክረው ቸኩያለሁ የጨመርሽበትን ሁሉ እወዳለሁ
@aminataminat7515
@aminataminat7515 Жыл бұрын
ተልባው እፊሪጂ ቢሰነብት ምድን ነው ችግሩ
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg Жыл бұрын
Masha Allah batem aref now ❤❤🎉
@birukadane8022
@birukadane8022 Жыл бұрын
በተለይ የአረብ ቤት ምን ማለት ነው ?
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ Жыл бұрын
እኛ አረብ ቤት የምንሰራ በምግብ በጣም ስለምንጎዳ ነው
@birukadane8022
@birukadane8022 Жыл бұрын
@@minatubeሚናቱዩብ ይሁንሎት ስለዚህ እናንተ ብጠጡም ባጠጡም 🙁😩
@ቲጅነኝየድግልማርያምልጅ
@ቲጅነኝየድግልማርያምልጅ Жыл бұрын
እሚያወፍር ነገር ንገሩኝ በፈጣሪ
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 ай бұрын
ኣንች የሚያከሳውን አስኪ ንገሪን አባክሽ።ተመስገን በይ
@mmmsss5273
@mmmsss5273 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤Ok ለባሌ እስራለታለሁ እናታ እኔ እኮ አልጠጣም ደሞ ያራሩጠኝ ባለሺ ነው ና እንውርድ እያልኩ መከራውን ላብላው በለሺ ነው ባል ያለችሕ ጠጡ ባል የለላችሕ ተልባ ብቻጠጡ እውነቱነው ሳማታው ያርጋን😢😂😂😂😂😂
@先生馬-r1e
@先生馬-r1e Жыл бұрын
now in good health condition thanks you very
@burtukanibonokola2721
@burtukanibonokola2721 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዴ ቤትስብ አረጊኝ አደረኩሽ
@kuberamohammed6387
@kuberamohammed6387 Жыл бұрын
ምንድነው ጥቅሙ?
@Chuchu8Teshome
@Chuchu8Teshome 2 ай бұрын
17kg kenshalew
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 Жыл бұрын
👍👍👍👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼
@abebahaile1831
@abebahaile1831 Жыл бұрын
Do you add water?
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ Жыл бұрын
as needed
@tigistikebede5542
@tigistikebede5542 Жыл бұрын
Thanks
@Honey-v8f
@Honey-v8f Жыл бұрын
ውይይይ የማዳም ቅመሞች እንግሊዘኛ ባታወሩ አሪፍ ነው stadarde ለእሳት እዋይ😘
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ሚኒንግለስ እንግሊሽ stadarde ምንድነው ? እሷም ልክ አይደለችም አንቺም stadard ነው ሲፃፍ
@Honey-v8f
@Honey-v8f Жыл бұрын
@@saraamagreedavid6763 እንዴ (e ን ከስህተት መቁጠር ተገቢ አይደለም ተስታ ትገባለች እናም ዋጫት
@konjithaile3551
@konjithaile3551 Жыл бұрын
Standard plz😂😂
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 Жыл бұрын
​@@konjithaile3551🥰🥰🥰🥰
@marthahagos1762
@marthahagos1762 2 ай бұрын
😂​@@konjithaile3551
@mesiyedani
@mesiyedani Жыл бұрын
ለእርጉዝ ሴት ይሆናል ?
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ Жыл бұрын
እርግጠኛ አይደለሁም♥♥
@ledeteasfaw
@ledeteasfaw Жыл бұрын
No no bikerfl
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Жыл бұрын
ለእርጉዝ ሴት እንዴት ነው ተልባ በእንጀራ መመገብ አይቻልም?????? እምታውቁ ንገሩኝ እያማረኝ እየበላሁ ነኝ
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Ай бұрын
​@@ledeteasfawለምን አስረጅን
@feruzashkor3298
@feruzashkor3298 Жыл бұрын
wht is the white thing
@genettadesse5927
@genettadesse5927 2 ай бұрын
Oatmeal
@nefisasiraj8852
@nefisasiraj8852 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት ስፈልገው የነበረውን ነገር የሰራሽው። የኔ ጥያቄ - ምን ያህል ውሃ ነው የተጠቀምሽው? አመሰግናለሁ በድጋሚ።
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ Жыл бұрын
ከእሩብ ኩባያ ከፍ ባለ ውሀ ተምሩን ዘፍዝፊው ሌላ ውሀ ካልወፈረብሽ በስተቀር አትጨምሪ♥
@እልከኛውያባቱልጅ
@እልከኛውያባቱልጅ 6 ай бұрын
የጁሱ መፍጫ ባረብኛ ምድነው ስሙ
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ 6 ай бұрын
@@እልከኛውያባቱልጅ ኸላጥ
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Жыл бұрын
ተልባ ባረበኛ ንገሩኝ
@Z.M-m5x
@Z.M-m5x Жыл бұрын
ክታን
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ Жыл бұрын
ብዙር አል ከታን
@هقهقتبنب
@هقهقتبنب Жыл бұрын
ኪታን
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ Жыл бұрын
ጥሩ ነዉ በ4ወር 5ኬሎ ጨምሬያለዉ ❤❤❤
@ሪምነኝስደተኛዋ
@ሪምነኝስደተኛዋ Жыл бұрын
ያወፍራል ማለት ነው በአላህ ንገሪኝ መወፈር እፈልጋለሁ 😢
@maryam-dw8qz
@maryam-dw8qz 4 ай бұрын
ክብደትይጨምራባላህ
@bedzotades41
@bedzotades41 2 ай бұрын
ወደታች ያወፍራል ልሞክርው
@comcell3831
@comcell3831 Жыл бұрын
እረ ያወፍራል 😮
@zamzamimam5128
@zamzamimam5128 11 ай бұрын
ካወፈርማ እኔም እጠቀማለሁ ለመወፈር ስንት ነገር አደርኩ ግን ወፍ የለም እስኪ የሚያወፍር ነገር ሹክ በሉኝ ውዶች😅😅
@haroni2982
@haroni2982 Жыл бұрын
Enamesgnalnn❤❤
@tube6846
@tube6846 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዉዴ ዋዋዋዋዋ ደምሪኚ
@mariagebrial8395
@mariagebrial8395 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Жыл бұрын
ይህስ ለኔ ነበር ድርቀት አለብኝ በጣም የምበላው የት እንደሚቀመጥ አላቅም 😂
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 Жыл бұрын
እንደኔ ክክክክ ተልባ ተጠቀሚ ድረቀት ጥሩ አደለም
@ሰላምየሂውይእናት
@ሰላምየሂውይእናት Жыл бұрын
እደኔ ማርያምን ምግብ በጣም እመገባለሁ ግን ጭራሽ የት እደሚገባ አላውቅም በሳምንት አደ እኳን አይወጣኝም የምር ግን ይጨቀኛል😢
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh Жыл бұрын
​@@ሰላምየሂውይእናትአርእኔም ተቸግሬለሁ
@Zyoutybe-i9d
@Zyoutybe-i9d Жыл бұрын
አኔም ይገርመኛል
@hamdkhan2777
@hamdkhan2777 11 ай бұрын
😂😂😂ወለህ እኔ አሁን ፊንጥጣዬ ተሰነጥጣቁዉል ደምነዉ የምየፈሰዉ ወለህ​@@ሰላምየሂውይእናት
@Solomonfantaye-cs4qq
@Solomonfantaye-cs4qq 6 ай бұрын
ያልወለዱ ሴቶች ቢጠቀሙት ችግር የለውም ወይ
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ 6 ай бұрын
ችግር የለውም
@MaryeeAlemu
@MaryeeAlemu Жыл бұрын
Yawftal way eski ngarnyi ystxqamchu
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ Жыл бұрын
አወ ያወፍራል
@fast2799
@fast2799 Жыл бұрын
የለውዝ ቅቤ ጠጡ ???ጉድ ነው ዘንድሮ
@tsegeh2657
@tsegeh2657 Жыл бұрын
Mefchaw ehtie ebakish new yeminagegnew
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ Жыл бұрын
nic ወይም extra ታገኛለሽ
@DikayehuAlemu
@DikayehuAlemu 8 ай бұрын
በአርቦች ሰምን
@DikayehuAlemu
@DikayehuAlemu 8 ай бұрын
ነሪኝ????👆
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ 8 ай бұрын
ብዙር አል ከታን
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 10 ай бұрын
ማማዬ ነጩን ስሙን በአማርኛ ብትነግሪኝ
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ 10 ай бұрын
የታጋሸገ አጃ (ኩዊከር)
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 10 ай бұрын
@@minatubeሚናቱዩብ ገባኝ አመሠግናለሁ 😍
@ዝምታነዉመልሴ
@ዝምታነዉመልሴ Жыл бұрын
ነጩ ነገር ምን ነበር እቱ የፍጪሺዉ ከተልባ ቀጥሎ? ንገርኝ
@abebssisay7271
@abebssisay7271 Жыл бұрын
አጃ. ኦትሰ
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي Жыл бұрын
ይህንሁስሰራመዳምዠምአትለኝም😢
@bebimadina8686
@bebimadina8686 Жыл бұрын
ለመወፈር የሚረዳ ነገር ንገሩኝ እስኪ እህቶቸ
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ Жыл бұрын
ኢንሻአላህ እሰራለሁ
@mahermaher365
@mahermaher365 Жыл бұрын
😂😂ደሞ መወፈር ምን ያስቸግር ብለሽ ያገኘሽውን ከበላሽ ትወፍሪያለሽ የሚያስቸግረው መክሳትጅ
@hamsame6035
@hamsame6035 Жыл бұрын
ከዚህ ሌላ?
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Жыл бұрын
እርጉዝ መጠቀም ይቻላል????
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Ай бұрын
​@@mahermaher365😂😂
@Qwe-sx3xw
@Qwe-sx3xw Жыл бұрын
ወፍራሞች አጠጡት በዚህ መልኩ ያወፍራል
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Жыл бұрын
😂😂እኔ ምለው ይህ ጠጥተሽ እንዴት መዳምም ብትጠራሽ ካካም 🤣🤣ቢጠራሽ የቱን ልታስቀድሚ ቀኑን ሙሉ ሽንት ቤት እንደሚአራርጥም መናግር 😂😂ግን በጣም ጠቃሚ እንጅ ጉዳት አይስጥም አሊርጂክ ካልኦናችው በስተቀር
@hawabadma
@hawabadma Жыл бұрын
😂😂😂👍👍
@cssoot8514
@cssoot8514 Жыл бұрын
😢😮ሙዙ ኖ ሌለ ኦከ❤🤗
@metasebiaepherem7037
@metasebiaepherem7037 Жыл бұрын
Avocado
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ድምጽ ድምፅ
@hhff3964
@hhff3964 Жыл бұрын
ማሻአላ
@SwtWld-vp2ul
@SwtWld-vp2ul Жыл бұрын
በውነት በጠም አርፍ ነው
@MuluEticha
@MuluEticha Жыл бұрын
በኦክስ ፈንታ አጃ መጠቃሚ አንችልም ዎይ
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ Жыл бұрын
ኦትስ(አጃ) ነው❤
@kidisthmariam3518
@kidisthmariam3518 Жыл бұрын
ሁሉንም ቀላቅለሽ የፈጨሽው ቴምሩን በዘፈዘፍሽበት ውሀ ብቻ ነወ?
@minatubeሚናቱዩብ
@minatubeሚናቱዩብ Жыл бұрын
አወ ነገር ግን መጨመር ትችያለሽ
@mikado5545
@mikado5545 Жыл бұрын
ኡነት ነው ግን በጣም ብዙ ተልባ አይጠጡ፣ በቀን ቢበዛ 45 ግራም በ15 ግራም መጠን በአንድ ጊዜ። ምክንያቱም ሲያኖገን የተባለ በጣም መርዛማ ጋዝ ስላለው ሲበዛ ጤናማ አይደለም ።
@tsehaizewodie6792
@tsehaizewodie6792 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 Жыл бұрын
በጠም አርፍ ነው ተበረክ እህት
@yeneneshhiruye7754
@yeneneshhiruye7754 Жыл бұрын
መፍጫው ከየት ነው
@yeneneshhiruye7754
@yeneneshhiruye7754 Жыл бұрын
ገዛሽው
Flaxseed Juice የተልባ ጁስ
17:18
i Moya አይ ሞያ
Рет қаралды 189 М.
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
የተልባ መርዛማነት? Could flaxseed be toxic?@ethiopia_nut​
10:08
ልዩ የሆነ የተልባ መጠጥ | ቁርስ ያስንቃል
12:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 193 М.
የተልባ ድልህ እና መጠጥ አሰራር ዘዴ
15:12
Melly spice tv
Рет қаралды 56 М.