አንደ እናት Ende Enat - Ethiopian Movie 2018

  Рет қаралды 1,649,951

Arada Movies

Arada Movies

6 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 1 600
@nardosshumet382
@nardosshumet382 6 жыл бұрын
ከ 1ወር በኃላ ሀገሬ ልገባ ነው መልካም ምኞታችሁን በላይክ ግለፁልኝ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እናንተም በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@web3657
@web3657 6 жыл бұрын
Nardos Shumet እኔም ልገባ ነው እህት ማር አብርን እንሄዳለን
@salamsweetgaril1091
@salamsweetgaril1091 6 жыл бұрын
Nardos Shumet ሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ቆንጆ
@nardosshumet382
@nardosshumet382 6 жыл бұрын
Web ለሀገሬ ሀገሬ ውብ ናት ጎንደር እሽ ውዴ ደስ ይለኛል😘
@nardosshumet382
@nardosshumet382 6 жыл бұрын
Salam Sweetgaril አሜን ማሬ😘
@user-xl4vw4ry5w
@user-xl4vw4ry5w 6 жыл бұрын
Nardos Shumet ስላም ግቢ ማርር
@user-ui4xt9gt9b
@user-ui4xt9gt9b 6 жыл бұрын
አዲስ ነው ገባ ገባ በሉ ምርጥ ተዋናዮች የሚተውኑበት እስኪ እድለ ወርቅ አድናቂዎች #like ግጩኝ
@helinahelina9387
@helinahelina9387 6 жыл бұрын
በተዋናይዎች ስም ላይክ መጠየቅ ጀመራቹ ውይ ላይክ
@bayobayo6104
@bayobayo6104 6 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ዋው
@batoolshehade2674
@batoolshehade2674 6 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ
@lemlemlulu6081
@lemlemlulu6081 6 жыл бұрын
Yemigera new edeli weraki mirate sew yemiseraw sira tasidemimal alemi segedemi endazaw
@eshetuasfaw8325
@eshetuasfaw8325 6 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ የሚገጭ ይግጭሽ
@user-he6tv8hs6j
@user-he6tv8hs6j 6 жыл бұрын
😭😭😭😭እስኪ ከ እምወዳት እናቴ ጋር ሰላም ያገናኝሽ በሉኝ ??እ በ ላይክ
@baderjemal2748
@baderjemal2748 4 жыл бұрын
አላህይገናኝሽ
@hannyhana1090
@hannyhana1090 4 жыл бұрын
Amen
@dgst137
@dgst137 4 жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም ከልጇ ጋር እቅፍ ድግፍ አድጋ ታገናኝሽ በመገድሽ ሁሉ ትቅደምልሽ ገብተሽም አስቢን በፀሎትሽ
@efremdubai8603
@efremdubai8603 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247 3 жыл бұрын
እሽ
@miftahhawi
@miftahhawi 6 жыл бұрын
እድለ ወርቅ ከልብ ነብስ ያላት አክትረስ ናት ።
@yanaganmanyawqal4397
@yanaganmanyawqal4397 4 жыл бұрын
በጣም
@seadaseada3809
@seadaseada3809 6 жыл бұрын
እስኪ የአለምሰገድ አድናቂ በላይክ አሳዩ ፊይጭ
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Seada Seada please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-yd3bw8us7n
@user-yd3bw8us7n 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን አራዳወች እስኪ አለም ሰገድን እና እድለ ወርቅ ጣሰውን♥ ሚወዳቸው like me እኔ ውስጤ ናቸው ♥
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 6 жыл бұрын
ወሬ አስጠላኝ ዋው እየም በጣም ነው የምወዳቸው💕
@ayu-kb8nm
@ayu-kb8nm 6 жыл бұрын
like
@user-ch1cq6do1u
@user-ch1cq6do1u 6 жыл бұрын
ወሬ አስጠላኝ እኔ በጣም ነው የምወዳቸው ሁለቱንም በተለይ አለም ሰገድዬን ስልኩ ካለሺ ሹክ በይኝ ሲስ
@marryhassan5559
@marryhassan5559 6 жыл бұрын
like like like like 😙😙😙
@user-ch1cq6do1u
@user-ch1cq6do1u 6 жыл бұрын
ውይ አለም ሰገድዬ ያለበት ፊልም ጥርስ ሳያስከድን ነው የሚልቀው በሳቅ ገደለኝ
@musleysmuhamad2570
@musleysmuhamad2570 4 жыл бұрын
kkkk
@musleysmuhamad2570
@musleysmuhamad2570 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-er1rf2id2n
@user-er1rf2id2n 5 жыл бұрын
እድልየ ስወድሽ እድለወርቅ ጣሰውን የምታደንቁ ላይክ በሉኝ
@bilisumatube9871
@bilisumatube9871 6 жыл бұрын
እድለወርቅ አንደኛ!!! ኮከብ የሆነች ልጅ 💎💎🔝 እስቲ እንደ እድለወርቅ ነኝ የሚትል ሴት?
@charlieevaz5687
@charlieevaz5687 6 жыл бұрын
ጥላሁን ኢትዮ Eduye
@mesiyorthodoxtewahidofikir521
@mesiyorthodoxtewahidofikir521 6 жыл бұрын
እድሜ ለሌቦች ካየውት ወር አልፎኛል ግን ደራሲውን ሳላመሰግን አላልፍም ብዙ ፊልም _ስለ_አረብ_ሀገር ይሰራል ግን ይህ ለየት ያለ እውነትን የተላበሰ ፊልም ነው እኛ አንገታችን ደፍተን የሰው ፊት ገርፎን እየኖርን ለሌሎች ግን ብርሃን ነን ። #እድለ_ወርቅ_ጣሰው እናመሰግናለን ገፀ ባህሪውን ሁነሽ ነው የተወንሽው ።ምርጥ ፊልም ነው እንዳያመልጣችሁ እዩት ኮመንታሮች
@monalele5479
@monalele5479 6 жыл бұрын
Mesiy Orthodox Tewahido fikir n nati ያምራል
@mesimarfromgonderamehra9194
@mesimarfromgonderamehra9194 6 жыл бұрын
Mona Lele በጣም
@batoolshehade2674
@batoolshehade2674 6 жыл бұрын
Mesiy Orthodox Tewahido fikir n nati
@meazaneguesa5082
@meazaneguesa5082 6 жыл бұрын
Awo arfi film new gn arbi heger yehadechi sat hulu shisha tachesalchi malet ayedelm betrf mert new hulum
@mesiyorthodoxtewahidofikir521
@mesiyorthodoxtewahidofikir521 6 жыл бұрын
Masa Neguesa እኮ ማሬ እሲ ንገሬልኝ የኔ ውድ
@robieltesfay2146
@robieltesfay2146 6 жыл бұрын
ብዙ ደስታ ብዙ ሳቅ ብዙ ፈጠራ ብዙ ርሕራሄ ብዙ እንባ የሚኣፈስ ጥበብ እጅ በጣም እናመሰግናለን ።
@user-kq5ti5cu7t
@user-kq5ti5cu7t 6 жыл бұрын
ከስደት ሳልመለስ የበተሰቦቼን ክፉ ነገር አልስማ እንደኔ ስደተኛ የሆናቹ በፀሎታቹ አስቡኝ
@kaduethiogonderkadegaosman6712
@kaduethiogonderkadegaosman6712 6 жыл бұрын
Yonas Tewolde Ameen laholhen
@selamzereu8077
@selamzereu8077 6 жыл бұрын
Yonasya ayzon hulachenen sedet lay nen hoda
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 6 жыл бұрын
Yonas Tewolde አሜን ለሁላችን
@user-kq5ti5cu7t
@user-kq5ti5cu7t 6 жыл бұрын
ሁላቹንም አመሰግናለው ሁላችንም ፈጣሪ በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 6 жыл бұрын
Yonas Tewolde አሜን አሜን አሜን
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
በጣም ያናዳል ደራሲው የአረብ ሀገር ሴት ሁሉ የሺሻ ሱሰኛ ናት ያለው ማን ነው ስማችን አታጥፉ ስማቹ ይጥፉ ለብራቹ እያላቹ የኛ ስም ሁሌ የነተ የፊልም መጣፈጪያ አይደለም ሁሉም አንድ አይደልም ለራሷ እንደ ሻማ ቀልጣ ቤተሰቧን የምትራዳ ምስኪን ናት😢😢😢😢
@user-ne6ws6nv6y
@user-ne6ws6nv6y 6 жыл бұрын
Habi Mar በትክክል ብለሻል
@rahwitlove5386
@rahwitlove5386 6 жыл бұрын
Habi Mar afiy kartai yablshi yene konjo
@salamsweetgaril1091
@salamsweetgaril1091 6 жыл бұрын
Habi Mar ልክ ብለሻል ማር
@jijijiji7637
@jijijiji7637 6 жыл бұрын
Habi Mar ewntsh new
@user-ms8rf1je2l
@user-ms8rf1je2l 6 жыл бұрын
😃😃😃😃አላየሁትም
@web3657
@web3657 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከ6 አመት በኃላ ውድ ቅድስት አገሬ ልገባ ነው በጣም ደስ ብሎኛል ውድ እና ብርቅ የሆናችሁ ልጆች ለናንተም ሰላሙን ተመኝውላችሁ ውድድድድድድድ እያደርግኳችሁ
@kedisthelil2805
@kedisthelil2805 6 жыл бұрын
selam gebi konjo
@zain12zain77
@zain12zain77 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሠላም ለሀገርሽ መሬት ያግባሽ
@friotseyoum4196
@friotseyoum4196 6 жыл бұрын
Web ለሀገሬ ሀገሬ ውብ ናት ጎንደር ሰላም ግቢልን እህት
@user-gc6ez3fk7f
@user-gc6ez3fk7f 5 жыл бұрын
እኔም እንዳንችው ነኝ አብረን እንሄዳለን የኔ ቆንጆ
@user-xp4pv9ho9v
@user-xp4pv9ho9v 5 жыл бұрын
Web ለሀገሬ ሀገሬ ውብ ናት ጎንደር egizabher beselam yesegebashi mareee
@user-ru9qx9cn5g
@user-ru9qx9cn5g 6 жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ ደራሲ ነው በእውነት ትንሽ ስህተትህን የአረብ ሀገር ሴት ሁሉም አንድ አይደለም እባካችሁ ስንቱ ነው እሱን ቀልጦ ለቤተሰቡ ብርሀን የሆነ አንዷ ሴት መጥፎ ከሆነች ሁሉንም ሴት እኩል ታዩታላችሁ ለምን ባለጌም እንዳለ ጨዋም ብዙ ነው እባካችሁ ያረብ ሀገር ሴት ሁሉም አንድ አይደለም እሺ አስቡበት በተረፈ መልካም ነው ሁላችሁም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት አለው ♥
@rhelmamo5078
@rhelmamo5078 11 ай бұрын
Menem sehtet ylewm arebe hger ylesh sate bezu bedele yderesebachwle
@udddyydygdffggfufuhyf2374
@udddyydygdffggfufuhyf2374 6 жыл бұрын
ምርጥ ፈልም ነው በጣም አስተማሪ የአረብ ሀገር ሴት ለእራሷ ሳትሆን ለቤተስቦች ዋጋ ትከፍላለች ሙሉአለም ጌታቸው አላህ ይጨምርልክ
@hhsfhshsdhshshshsh7372
@hhsfhshsdhshshshsh7372 6 жыл бұрын
አለም ስገድና እድለ ወርቅ ውስጤ ናችህ
@betiyenati2371
@betiyenati2371 6 жыл бұрын
ዋው ይህን የመስለ ፊልም አመለጠኝ የአረብን ሮዝ ስቀቅል መቼ ይሆን እፎይ የምንለው
@sofimam8645
@sofimam8645 6 жыл бұрын
Beti Ye Nati አይዞሽሽሽሽ ማርይይይ
@user-cc4uf4dc7i
@user-cc4uf4dc7i 6 жыл бұрын
Beti Ye Nati. አይዞኝ የእኔ እህት
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
አይዞን አንድ ቀን እፎይ እንላለን
@yonitube4727
@yonitube4727 2 жыл бұрын
Ayzosh ine abre akaklshalehu
@kokobeademaw2462
@kokobeademaw2462 2 жыл бұрын
አይዞን ላግዝሽ
@user-lj9op3io2m
@user-lj9op3io2m 6 жыл бұрын
እድልዬ ሁሌም ብቃትሽ ይገርመኛል በቃ አንች ለአርት የተፈጠርሽ ድንቅ ልጂ ነሽ በርች ። አለም ሰገድ ♥
@user-gy1xy9yk7y
@user-gy1xy9yk7y 6 жыл бұрын
ለዚህ ፊልም ቃላት የለኝም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኢድየ &አለም ሠገዲ መስለዉ ሳይሆን ሁነዉ ተዉነዉታል እና ደራሲዉ አዲናቂህ ነኝ
@selameneshdingilmemkiyaye2140
@selameneshdingilmemkiyaye2140 6 жыл бұрын
እድዬ ስወድሽ♡♡♡ እስኪ ማነዉ እንደኔ እድልን የሚወዳት♡
@abufares9360
@abufares9360 6 жыл бұрын
Edlewerk the Best actor in Ethiopia but why not take award She is bestttttttttttttt
@abufares9360
@abufares9360 6 жыл бұрын
Edlewerk the best actores un Ethiopia besttttttt
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
አለምሰገድ ውስጤ ነህ ይመችህ
@ilove4292
@ilove4292 6 жыл бұрын
ምዬ
@ilove4292
@ilove4292 6 жыл бұрын
ምዬ
@user-gr9wz4me6y
@user-gr9wz4me6y 6 жыл бұрын
addis addis እኔን ነው
@user-hq5ft2ve3h
@user-hq5ft2ve3h 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ እረስተሽ ነውጅ እኔምኮ ውሥጥሽ ሳልሆን አልቀርም
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
ከልብ ይርቃል ላይን የራቀ ዋውውውው በጣም ደስ ይለል የኔ ማር ወለላዬ ውስጤ ብትሆኚ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር እህታለም
@user-iu3gi9kh4d
@user-iu3gi9kh4d 6 жыл бұрын
Woooooooooooooooooooow ምርጥ ነው በጣም ሰላማቹ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆ ለክርስትና እምነት ተከታዩችም መልካም የአብይ ፆም ይሁንልን ።
@natirastamanrastanatirasta6744
@natirastamanrastanatirasta6744 6 жыл бұрын
ለፍቅር ብዙ መሰዋትነት ይከፈላል በጣም አሪፍ ነው
@frezerasfachew6787
@frezerasfachew6787 6 жыл бұрын
እድል ስወድሽ አድናቂሽ ነኝ ምርጥ አክተርስ
@user-wq4zw6nr7b
@user-wq4zw6nr7b 6 жыл бұрын
ሙሉአለም ጌታቸው ምርጥ ደራሲ ነህ እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ ♥♥♥የአመቱ ምርጥ አባባል #ህግም በህግ ይሻራል እናት ግን በምንም አትተካም 100%እውነት ነው እናት አባትን የሚተካ በዚህ ምድር ላይ ምንም የለም ♥እናመሰግናለን
@user-rs3em9vg8v
@user-rs3em9vg8v 6 жыл бұрын
እድል ወርቅ የእኔ ልዩ ምን ላድርግሽ ኡፍ ስትችይ የእኔዋ 💋💋💋
@rahelayele48
@rahelayele48 6 жыл бұрын
Edilework the best female actress in Ethiopia. She is # 1 🤗
@hayutube6953
@hayutube6953 6 жыл бұрын
ላይክ ግጩኝ የምትሉ ሀይለማሪም በቴስታ ይግጫችሁ
@serkalemterefeteref3353
@serkalemterefeteref3353 6 жыл бұрын
Hayat የአባቴ ቅምጥል kkkkkkkk
@zuzuimissyoumamaandrima8685
@zuzuimissyoumamaandrima8685 6 жыл бұрын
Hayat የአባቴ ቅምጥል ክክክክክክክክ
@ahmedalghamdi9804
@ahmedalghamdi9804 6 жыл бұрын
እውነትህን ነው ኢቶቢያ እምነቱ ነው የሲ
@user-yo1pr7hj3f
@user-yo1pr7hj3f 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@sabikonjo6657
@sabikonjo6657 6 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር። በሠተሰባች ለታመመ ምህርትን ለተከፋ። ደስታን ለቸኩለ ትግስትን አድለን ሰላም ብያለው ፉልሙ አይቸ እናገራለዘየው
@tigitigi1484
@tigitigi1484 6 жыл бұрын
Sabi Konjo አሜን ንንንንንንን
@sarakurfa5695
@sarakurfa5695 4 жыл бұрын
አሜንንን
@user-uh4pc2ds7d
@user-uh4pc2ds7d 6 жыл бұрын
እድለ ወርቅ -እድለ ወርቅ ውይይይይይይ በቃ ልዮነሽ በጣምምምምምምምም
@susuuyazaynab8894
@susuuyazaynab8894 6 жыл бұрын
እኔ መሮር የማልችለው ያላንተ ነው ጌታ። batamm techelalech aygalsawemm
@fishalemu2315
@fishalemu2315 6 жыл бұрын
እድለወርቅ የኢትዮጵያ የጥበብ ንጉስ ነሽ ከምሬ ነው ተራ ፊልም አይቼልሽ አላውቅም የጥበብ እናት ብዬሻለው ጀግና
@feefee3959
@feefee3959 5 жыл бұрын
ዋው እንደዚህ አልጠበኩምነበው ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያሳዝናል ያስተምራል። እኛ ከአረብሀገር ስንመለስ ማንምጆሮሰቶን የሚያዳምጠን የለም በዚህን ሰአት አለሁልሽ የሚለንና ጆሮ የሚሰጠን ስናገኝ ደስታችን ወሰን የለውም እኛ ግን ከሀገር ስንወጣ። ሁሉንም ቤተሰብ ለመርዳት ነውግን ሁሉም ከተጠቀመብን በሀላ ብራችንም እድሚያ ሲያልቅ ስድብ ከቤተሰብ ይጀምራል እኔ ደርሶብኛል አሁን እንደገና መጥቼ እየሰራሁነው ግን ስሙኒ አላቀምስም ያለፈውግዜ ብዙ አስተምሮኛል አከተመ8ነጥብ
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
ልክ ብለሻል እማ ሲኖር ነው ኖር
@user-co8ij3xq2i
@user-co8ij3xq2i 6 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ከቤተሰቦቻችን በሰላም ለመገናኘት አብቃን ክፏቸውን እዳታሰማን በጣም ያሳዝናል ፊልሙ
@user-sq3bi2rl4h
@user-sq3bi2rl4h 6 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ እናመሰግናለን ይልመድባችሁ ፍቅር ሁሉ እደ ፊልም ቢሆን ብዬ ተመኘው ፈጣሪ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን 😘
@sifanmamo3300
@sifanmamo3300 6 жыл бұрын
አለም አሰገድ ስዌዲ እኮ እድለወርቅዬ ሥወድሽ😍😍😍😍😍
@user-iv1js7ue2f
@user-iv1js7ue2f 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለጥራቱም ውድ ኮመንታተሮች እንኳን ለቸሩ መድኃኒዓለም ወራዊ በዓል አደረሳችሁ መልካም እለተ ሰንበት ውዶች ♥♥
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 жыл бұрын
ፍቅር የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰንና
@bayobayo6104
@bayobayo6104 6 жыл бұрын
ፍቅር የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ ፍቅርቅርርርር
@sara.gonderethiopia2905
@sara.gonderethiopia2905 6 жыл бұрын
ፍቅር የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ Amen fkirrr
@addesmakdies7233
@addesmakdies7233 6 жыл бұрын
ፍቅር የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ አሜን አሜን አሜን
@martakonjo8781
@martakonjo8781 6 жыл бұрын
ምርጥ ትወና ትምርታዊ ታሪክ ሁላቹንም እናመሰግናለን
@masemynigga9720
@masemynigga9720 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከፈተኛና እና ከፈተና ይጠብቀን ። አሪፍ ፍልም
@hayuna10
@hayuna10 6 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ምን ሲበረክት እንዳየሁ ታቃላቹ አዲስ ነኝ ላይክ አድርጉልኝ ከባሌ ተጣላሁ እስኪ አይዞሽ በሉኝ እከሌን ምትወዱት ከሆነ በላይክ ግለፁ አቦ ደበረባቹ በቃ ተበላበት ሁሌም ላይክ ላይክ አትበሉ ስላያቹት ነገር ኮምቱ እስኪ
@asuyes6456
@asuyes6456 6 жыл бұрын
እድለወርቅ ....amazing acteresse ever, look at her in differnt film ....she is one of the best
@haniharar735
@haniharar735 6 жыл бұрын
ሰሞኑን እንዴ ነው እናመሰግናለን አለም ሰገድ ውድድ❤️❤️❤️ ላይክ ሚ😜 እድለወርቅ አንቺ ብቻ ተውኚ😘😘
@destajosee9940
@destajosee9940 5 жыл бұрын
የ ሺ ማርት ማስታወቂያ ዉስጤ ነው እንደነ የሚመቻችሁ ላይ ዛሬ ብቻ እኔም ላይክ አልወድም ነበር ዛሬ አምሮኛል
@sara.gonderethiopia2905
@sara.gonderethiopia2905 6 жыл бұрын
እኔ ግን ፊልም ላይ ኮሜንት መስጠት ብዙም ደስ አይለኝም #አለምየ ግን በጣም ጎበዝ ተዋንያን ነህ እውነትህ ነው #ሆስፒታል መሄድ አያስፈልግም #ፀበል ነው ሚሻለው #ኢትዮጵያዊ የሚድነው በእምነቱ ነው ተመቸኝ መልስህ
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
ለኔ ሁለቱም ምርጥ አክተሮች ናቸው አለም ሰገድ እና እደለወርቅ ❤ነይ ሸጊቱ ጡሩባውን ንፊ ጎሽ ገባ ገባ በሉ ጋይስ አብረን እንሹፈው 😂
@abdulmejid3478
@abdulmejid3478 6 жыл бұрын
በስንት ጊዜያችሁ እምጠብቀውን ፊልም ለቀቃችሁልን የአለምየ እና የእድል በጣም አድናቂ ነኝ
@habeshaqueenrihannamyidol4911
@habeshaqueenrihannamyidol4911 6 жыл бұрын
abdul mejid ኮመንትህ ሁሌ ከፊት ነው ሚደርሰኝ ምንሼ ክክክክክክክክክ
@abdulmejid3478
@abdulmejid3478 6 жыл бұрын
HABESHA QUEEN GANG 😂😂😂 selechesh lakum mestet
@habeshaqueenrihannamyidol4911
@habeshaqueenrihannamyidol4911 6 жыл бұрын
abdul mejid አረ እጣ ፋንታ እንዳይሆን ብዪ ፈራሁ ሎል
@abdulmejid3478
@abdulmejid3478 6 жыл бұрын
HABESHA QUEEN GANG 😂😂😂 sayhon aykerm
@habeshaqueenrihannamyidol4911
@habeshaqueenrihannamyidol4911 6 жыл бұрын
abdul mejid lol ymechk
@netsinetsi2956
@netsinetsi2956 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል አዝናኝም አሳዛኝ ምርጥ ስራ አለምሰገድ ውስጤ ነህ
@user-jt5ys4uh2f
@user-jt5ys4uh2f 5 жыл бұрын
ኡፍ እንዴት ደስ ይላል ትንሽ ጥፍት ትልቅ መስዋት ታስከፍላለች
@denegelenate814
@denegelenate814 6 жыл бұрын
ዋውውው እናመሠግናለን ምርጦቼ አለምሰገድዬ የኔ ምርጥ
@user-on7ei5bi4h
@user-on7ei5bi4h 6 жыл бұрын
እእእእ አለም ሰገድ ያለበት ፊልም ይመቸኛን ስራም አልሰራ መዳም እዳጠረኝ አደራሽን
@zebibaabdu3638
@zebibaabdu3638 6 жыл бұрын
ወይኔ ሁለት ምወዳቸው ምርጦች #እድል እና #አለምሰገድ በጣም ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን ምናለ ሁለም እንደዚ የሰራበትን ገንዘብ መመለስ ቢችል
@abusha2002
@abusha2002 6 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ በጣም የሚያምር ፊልም ነው አለምሰገድ እና እድልዪ በጣም ነው የምወዳቹ እና የማደንቃቹ😘😘😘
@user-uk7lv1vz9j
@user-uk7lv1vz9j 6 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል ላይክ ግጩኝ እሚሉት ሳይመጡ ልሹፈው
@astermengistu9849
@astermengistu9849 6 жыл бұрын
kkkk ewntesen new ename selcete bilwenale
@user-dy5gd5hu1d
@user-dy5gd5hu1d 6 жыл бұрын
መገን ነው ♥እነት የሚለው ቃል ውሰጤ ነው》 ተዋኒያውቹም።።።ሰውዳችሁ፣፣፣እድለውረቅ ምረት ተዋነይ።።።።።።።።።።።ሰነይ ቀን ይሁንልን።።።።።
@foziyaendris3183
@foziyaendris3183 6 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል በውነተኛ ታሪክ ነው የተሰራው እድለ ወርቅ የኔ ውድ ስትችይ አለም ሰገድየ አድናቂህ ነኝ ከሁሉም ሙሉአለም ጌታቸው የፃፈው ፊልም መቼም አያስጠላ ቆንጆ ደራሲ እናመሰግናለን ያዋርዱ ሽልማት ላንተ ይድረስህ ብያለሁ
@atiramalah8198
@atiramalah8198 6 жыл бұрын
Wowww የሚገርም ፊልም ነው በእውነት ሙሉዓለም ጌታቸው የምትገርም ደራሲ ነህ ሁሌም ኣድናቂህ ነኝ በርታ ቀጥልበት።
@nanifiker4934
@nanifiker4934 6 жыл бұрын
ዋው ቀውጢ ቅዳሜ ምሽት ሆነልኝ አዲስ ፊልም ናፍቆኝ ነበር እናመሰግናለን አራዳዎች
@user-mo1no7np4k
@user-mo1no7np4k 5 жыл бұрын
በጣም ደከመኝ በስደት ህይወት እግዚአብሔር ከስደት ፈጣሪ ያውጣን አሜን
@user-lg8vm9rb7e
@user-lg8vm9rb7e 6 жыл бұрын
አዲስ Filem ውስጤ ነው thanks
@ebrotube1113
@ebrotube1113 6 жыл бұрын
እድለ ወርቅ እኮ የምሰራው ፊልም ሁናነው አስመስላ አይደለም ሁና አቦ ፈጣሪ ጭምርምር ያርግልሽ ድንቅ ስራ ሁሌም አብሮ ነው በጣም ጎበዝ ተዋናይት ነሽሽሽሽሽ እድን ያላችሁ እስኪን ያችሁ አድስ ነጠላ ዜማ ሆ ሆ ይቀጥላል ~~~
@mylifeismywifefozi7256
@mylifeismywifefozi7256 6 жыл бұрын
ገንዘብ ብዙነገርን ያሳጣል አምላኬ ሆይ መታገት የሚባለውን ነገር በማንኛው ሰው አይድረስ ። ወንድ ሆነህ ወንድነትህን የሚፈታተን ነገር ቢኖር የቤተሰብ መታገት ነው
@raheltesfaslassie6654
@raheltesfaslassie6654 6 жыл бұрын
John 21 በጣም ነፃ ሆኖ መታመም ይሻላል ጤነኛ ሆኖ ከመታሰር
@user-il4qn1kc5s
@user-il4qn1kc5s 6 жыл бұрын
እረ ለሴትም ችግር ነው መታገት ምን ለወንድ ብቻ
@mylifeismywifefozi7256
@mylifeismywifefozi7256 6 жыл бұрын
ሀበሻዊት ነኝ መታገት ባጠቃላይ ለቀሪው ቤተሰብ ብዙ ነገርን ያሳጣል ከቤት ውስጥ አንድ ሰው ታግቶ ልንገለው ነው ብር አምጡ ሲባል ለማግኘት ስትሯጥ የታገተውን ሰው ሥቃይ ሲታሰብ እኔ የጥላቴ ቤተሰብ ቀርቶ ጥላቴ አይታገት
@moatimoati655
@moatimoati655 6 жыл бұрын
off cors
@user-ly8it6nl6b
@user-ly8it6nl6b 6 жыл бұрын
ወንዶቹ እቃቸው ተጎዳ እንጂህ አርፍ እርግጫ ነው ተመችቶኛል እዱ
@user-ch1cq6do1u
@user-ch1cq6do1u 6 жыл бұрын
የውነት እደ እናት የሚለው ነው ውይ አለም ሰገድዬ ስወድህ ሰይፉን አቅርብልኝ ብዬ ስንት ግዜ ለመንኩት ግን እስካሁን አላቀረበህም ይሄ ምቀኛ
@eliaswoldemariam7760
@eliaswoldemariam7760 2 жыл бұрын
Unexpected and shocking end . Full of surprises all the way. It looks real not drama which makes the film beauty. Well done Tsgereda she looks real and beautiful 😍
@nnkmmmk6895
@nnkmmmk6895 6 жыл бұрын
በናታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ የቤተሰብ የላኩት ሰብስባ ቤት ገዛችልኝ ምን ልበላቹበጣም ደስ ብሎኛል
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 5 жыл бұрын
እንካን ደስ አለሽ
@rtyirtyu8867
@rtyirtyu8867 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃት ጎበዝ
@hawahawaa4738
@hawahawaa4738 6 жыл бұрын
የማየው አጥቼ ዪትዩብ ዘበኛ ሁኜ ነበር እናመሰግናለን
@tsehaytekalign6989
@tsehaytekalign6989 6 жыл бұрын
Hawa Hawaa kkkk woi gudd
@mahertaseras1869
@mahertaseras1869 6 жыл бұрын
Hawa Hawaa kkkkkkk
@eyobking8673
@eyobking8673 6 жыл бұрын
Hawa Hawaa ሀሀሀሀሀሀ ይመችሽ ዛባዋ
@eyobking8673
@eyobking8673 6 жыл бұрын
Hawa Hawaa በዘበኛነት ዩትዩብ ላይ CVሽን አስገቢ
@zedlove7953
@zedlove7953 6 жыл бұрын
Hawa Hawaa ክክክክክ
@abelseifu6019
@abelseifu6019 7 ай бұрын
ስዬ ስዩሜ ስዩሜ እያሉ የሚቀባጥሩ ውሾች ቦታ አትስጣቸው አይችሉም አይመጥኑም የተርፉ አጎት አላቸው እነሱን ይገብራሉ ላይቀርላቸው መንቀልቀላቸው 👌👌we are ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ያባቶቻችን ልጆች ነን 💪
@yemanekidane2984
@yemanekidane2984 6 жыл бұрын
thank you sister seman for all of us
@selam9713
@selam9713 6 жыл бұрын
ዘወትር ካይኔ ማጠፋው መከታ ክብሬ የሆንከው ወንድሜ የኔ ትዝታ ሰላም ሁን ጠዋትም ማታ ይሄ ድራማ ለምወደውና ለምሳሳለት ወንድሜ ወንድማለም ውድድድድድድድድ
@qoomonwal-argee2962
@qoomonwal-argee2962 4 жыл бұрын
Baay'ee Nama Ajabsisa. Xumuraa isaa irratti imimman Qabachuu Dadhabee. Alam Sagad Heddu Sii Jalaadha. Akkasumas idilWarqii Sii Jalaadha. Galatomaa
@kokalama1004
@kokalama1004 2 жыл бұрын
አዎ ውዴ እኔም እዳቺ ስደተኛ ነኝ እናም ፈጣሪ የሁላችንንም ቤተሰብ ሰላማቸውን ያብዛልን 🙏🙏🙏❤❤❤
@yeweggata5240
@yeweggata5240 2 жыл бұрын
ድንቅ ፊልም ነው። እንኳን ለ2014 ዓም አደረሳችሁ።❤🌹
@user-ih2cg5tu1b
@user-ih2cg5tu1b 6 жыл бұрын
እንድዚህ መስዋትነት የበዛ ፍቅር በዚህ ዘመን የለም ለምን ይዋሻል
@user-pd4hk1ss1v
@user-pd4hk1ss1v 5 жыл бұрын
ሃይረላህ ቢንት ኢስላም ሃይረላህ ቢንት ሴፉ Awo weishettttt nawe
@niema.ahmedenmahbubaaman7195
@niema.ahmedenmahbubaaman7195 4 жыл бұрын
ፍቅርን በፊልም እያዩ መፅናናት ብቻ ነው
@rhbhgjugjyghgdd4022
@rhbhgjugjyghgdd4022 6 жыл бұрын
Edelwerk yena liyu 💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-wy2nh2gx6v
@user-wy2nh2gx6v 6 жыл бұрын
ዉይ ብዙ ነገር ያስተምራል። #ሰላምን_ፍቅርን_ጤናን_መተሳሰብን__ለኔሳይሆን_ለኛየምንልበት_ህሊና_ይስጠን።
@aas-lh9rc
@aas-lh9rc 4 жыл бұрын
መቸም ጫዉምግብን እንደሚያጣፍጥው ሁሉ የሀረብሀገርምሴት የፈልም ማጣፈጫ ማድርግ ለመደባችሁ አይደል የአርብሀገር ሴት ማለት እንቁ በጣም ጠንካራ ናት እንደማንኛውም ርካሽ ሴት አትዋት
@user-im2lz9cy2i
@user-im2lz9cy2i 6 жыл бұрын
እውነት በዚ ሰአት ሰው እርስበርሱ እዲ ይዋደዳል ብሎ ማሰብ ትንሽ ይከብዳል
@adnannasima5483
@adnannasima5483 4 жыл бұрын
ጣት ክፉ
@nesantedemlie5420
@nesantedemlie5420 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አራዳወች
@oneleotwo
@oneleotwo 6 жыл бұрын
Arada movies.🇪🇹 Thank you for the hard work and your Time 🇪🇹
@tibletsgebresenbet4663
@tibletsgebresenbet4663 6 жыл бұрын
You're such a wonderful and beautiful actress keep it up yena konjo blessed ❤️️❤️️❤️️and him I love him funny guy 😂😂
@user-xh6hx9yg2f
@user-xh6hx9yg2f 6 жыл бұрын
እድሜ ለሌቦች ጌታ ይስጣችሁ ደብሮኝ ነበር ልክ ማያን አይቼው ስጨርስ ከች አላችሁልኝ
@tigitigi1484
@tigitigi1484 6 жыл бұрын
ማኪ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና በቃ ፊልም አያማልጥሽም አይደል አማዶ
@user-xh6hx9yg2f
@user-xh6hx9yg2f 6 жыл бұрын
እንዴት ያመልጠኛል ባይዘዌ እኔ ነኝ ለፍሬንዶቼ ምልክላቸው እንጂ አንደኛዬን ዮቲብ በይኝ ማምዬ ቲጂ አውቅሻለው ግን ሆድ
@user-xh6hx9yg2f
@user-xh6hx9yg2f 6 жыл бұрын
ቲጂ 😜😜😜😜😜😜አይመልጠኝም እኔን ካመለጠኝ ዘበት ነው
@habeshaqueenrihannamyidol4911
@habeshaqueenrihannamyidol4911 6 жыл бұрын
ማኪ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና አልተሰረቀም ተለቆ ነው
@user-xh6hx9yg2f
@user-xh6hx9yg2f 6 жыл бұрын
እሺ ማማዬ ተለቆ ነው እንዴ እኔኮ የተስረቀ ነገር ይጥመኛል ለዛ ነው
@user-eo8hm5im7k
@user-eo8hm5im7k 6 жыл бұрын
አስተያየት አለኝ 8 አመት አረብ ቤት ሠርታ ደሞዝ ያልተሰጠች እንኳን ሽሻ ልታጨስ ይቅርታ የፀሐይ ብረሀን አታውቅም ማለቴ ከሠውም አትገናኝም
@user-fr5uy6tf7s
@user-fr5uy6tf7s 4 жыл бұрын
ሺሻ ከቤት መልመድ ይቻላል
@hanihanitu9960
@hanihanitu9960 5 жыл бұрын
ወይ ሂወት ለካ እንደዚ ናት ለፍቅር የሚከፈል መስዋት ብዙ ነው ለሳቸው የሰጠው ይሚያስቀና ፍቅር ልኛም ይሰጠን. ኣሜን በሉ !
@user-cv1co9lg2d
@user-cv1co9lg2d 5 жыл бұрын
አሜን
@biftutube9789
@biftutube9789 6 жыл бұрын
Thanks guys so beautiful I liked
@user-cq2pf4dh7c
@user-cq2pf4dh7c 3 жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር እሷ ያጣችሁ አንድ አይኗን እሱ የሰጣት ሁለት አይኑን እንዴት ነው ይህ ነገር ግር ብሎብኛል??? ብያንስ ኮ እንድዱን እንኳን ቢሰጣት እሱም አንድ ይኖረው ነበር። በተረፈ ፊልሙ #1
@shegerentertainment3292
@shegerentertainment3292 6 жыл бұрын
edlye yene konjo yene fkr mnabate largsh swedsh eko 😘😘😘😘😍😘
@user-iu5cr2tg4b
@user-iu5cr2tg4b 6 жыл бұрын
ያመቱ ምርጥ ፊልም አመስግናለሁ በጣም
@nardigebru3664
@nardigebru3664 6 жыл бұрын
በጣም ሀረፍ ትምህርት ይለው ነው ተዋናዮቹም ሀረፍ በርቱ
@user-ub2hu9rc6k
@user-ub2hu9rc6k 6 жыл бұрын
በጥራቃ ሁሉ ሁሉም ትንስቱ የአርብ ሀገር ሴት ምን እንርጋችሁ ድሙም የአርብ ሀገር ሴት ማነው ሱስኛ የርጋት
@rodiytewahedolij4728
@rodiytewahedolij4728 6 жыл бұрын
ግን ለምንድነው አለም ሰገድን interview የማያቀርቡልን ስወደው እኮ
@orthodoxtewahedoyedingllij8832
@orthodoxtewahedoyedingllij8832 6 жыл бұрын
እንካን ሰላም መጣችሁ ። በጣም አሪፍ ነው ባላችሁበት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ። ስደት ያለንም ሰላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን ሰላም ግቡ በሉን መንገድ ምናስብ በፀሎታችሁ አስቡን
@user-xc9hw7jj4n
@user-xc9hw7jj4n 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው የካሜራው ጥራት እጅግ የሚያስመሰግን ነው በርቱ። ባቡን ከዚህ በፊት አላውቀውም ምርጥ አክተር ነው እንደ እናትን አሪፍ አርጎ ተውኖታል ከአንጋፋዎቹ ተዋናይዎችጋ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 жыл бұрын
እነ አለማየሁ ታደሰ፣ አዜብ፣ ተፈሪ አለሙ፣ ሱራፌል እና ሌሎችም ይሰሩበት የነበረው እና የተቋረጠው ተከታታይ ድራማ ላይ የወንጀለኞን ማለትም ሐገርን ከሚመዘብሩ ሌቦች ጋር በሚያደርጉት ትንቅንቅ ውስጥ ተሳታፊ ነበር አርእስቱን ረስቼው ነው። እነ አሌክስ የሚሰሩበት ሚስጥራዊ ቢሮ ራስ መሳም ይባል ነበር።
@happylifetube5513
@happylifetube5513 6 жыл бұрын
ቲሽ ብሽቆች እኛ ሥደተኞችን ማበረታታት ሢገባችሁ ገና በኛ ላይ ተሣልቃችሁ ፊልም ትሠራላችሁ አቦ የኛን ይሥጣችሁ ወደን አደለም ወደ ሀረብ ሀገር የተሠደድነው😢
@user-ox3un1mv5v
@user-ox3un1mv5v 6 жыл бұрын
ገገማ በያቸው
@seadamohammed6394
@seadamohammed6394 5 жыл бұрын
ማን ነው እደኔ ፊልም እያየ የሚያነበው ኮመት አለም ሰገድ ስወድህ
@galraya6501
@galraya6501 6 жыл бұрын
Wayna seymere elame sagede yelahbate felme huleme yemacagele baterka💘💘edela warke yen mer sewdse ko💘💘😍😍😍ebo yemacecu merte felme naw❤👈
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 6 жыл бұрын
እጅግ ደስየሚል ታሪክነዉ ዋዉ በጣም ልብ ይሰብራል! ፅናት ትግስት ፍቅር ያዘለ ትልቅ መልእክት ነዉ በተለይ ደራሲዉና ተዋናዮች ከልብ እወዳችዋለዉ! ምርጥ ፍልም ስራነዉ! ሰላማችዉ ይብዛ አቦ::😲😲😍🖤🖤🖤🖤🖤
@birtukangeberu9995
@birtukangeberu9995 6 жыл бұрын
በጣም አስተማሪና ደስ የሚል ፊልም ነው
@fikersuse4936
@fikersuse4936 6 жыл бұрын
be Good do Good:nice nbr👏 አንዱ ጀለሴ ሚስቱን ባገባት በአራተኛው ወር ወለደችና.... ባል፦ ሚስት፦ ባል፦ ሚስት፦ ባል፦ ሚስት፦ ባል፦ ሚስት፦ ባል፦>ብሏት እቅፍ😂😂😂😂😂😂😂😂
@zenebumamo9255
@zenebumamo9255 6 жыл бұрын
ahahahahahhahaha
@zenebumamo9255
@zenebumamo9255 6 жыл бұрын
ahahahahahhahaha
@weynualove8207
@weynualove8207 6 жыл бұрын
Rom Fkr 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@haftomkidane7184
@haftomkidane7184 6 жыл бұрын
Waww betam arif film
@raheltesfaslassie6654
@raheltesfaslassie6654 6 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ልሞት ነው
@natirastamanrastanatirasta6744
@natirastamanrastanatirasta6744 6 жыл бұрын
እንደ እናት አሪፍ ፊልም ነው እዳታዩት
@fedilashemsdin3753
@fedilashemsdin3753 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አለም, ሰገድ እና እድል ስወዳቹ መጨረሻው ያስለቅሳል ፣😭😭😭
@fikeryelomelej7891
@fikeryelomelej7891 6 жыл бұрын
waw tanx Arada movies1💚💛❤ tenafkachu nber yemchachu😘😘
ወደ ቤት ሙሉ ፊልም - Wedebet Full Ethiopian Movie 2020
1:19:34
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 465 М.
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 18 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 5 МЛН
አይራቅ Ayrak full Ethiopian movie 2017
1:44:02
AmharicTV
Рет қаралды 226 М.
ከፍሎ ሟች - Ethiopian Movie Keflo Muach 2019 Full Length Ethiopian Film Kefelo Muach
1:34:54
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
የፀሃይ ከተማ ሙሉ ፊልም - Yetsehay Ketema Full Ethiopian Movie 2024
1:42:40
ሁለት አንድ አገር Hulet And Hager Ethiopian film 2022
1:43:10
Ethiopian film 2018 - Tariku Berhanu (Baba), Eyob Dawit - Bilatena
1:44:03
የብርሃን ፊርማ - Yeberehan Firma Ethiopian Movie  2017
3:07:04
Arada Movies
Рет қаралды 2,2 МЛН
مقلب القطة تشاكي 😂😂 #shorts
0:27
7amoda Gaming
Рет қаралды 4,3 МЛН
ToRung short film: 🙏I misunderstood baby😬
0:31
ToRung
Рет қаралды 6 МЛН
Зря они к ней полезли 😳 #сериалы
0:57
KINO HOUSE
Рет қаралды 4,3 МЛН