የብርሃን ፊርማ - Yeberehan Firma Ethiopian Movie 2017

  Рет қаралды 2,203,391

Arada Movies

Arada Movies

6 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 2 700
@tgestandalme4205
@tgestandalme4205 6 жыл бұрын
ሳያት የኔ ቆንጆ መጀመርያሽ ቢያሳዝነም መጨርሻሽ ግን በጣም ደስ ይላል እስኪ የሳያት አድናቂውች ላይክ በሉ
@sreekanthmanthena7057
@sreekanthmanthena7057 5 жыл бұрын
Tgest andalme a fait le
@hayathayatt9841
@hayathayatt9841 4 жыл бұрын
ኮሜንት ኮሜንት አይደብራችሁም
@eshetubdhchfhrhfhjbgnnbnkn6162
@eshetubdhchfhrhfhjbgnnbnkn6162 2 жыл бұрын
Vufygftgtc6GGG sgv6vfy fyvdsknjavhvgvcygdgyvdvuby8br11byhduhyvhvxyvinjbuvuubfunobjosubxjk hbub GB bu hdbvunbghbnbdjnubqbibg
@blenakalu2094
@blenakalu2094 2 жыл бұрын
Ewedatalwe
@MdKhan-jm5uu
@MdKhan-jm5uu 2 жыл бұрын
Sytina betam ewdtlewa
@selamethiopia6188
@selamethiopia6188 6 жыл бұрын
ሳያትዬ ማር እንካን ወደ ፊልሙ በሰላም መጣሽ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር በጣም ነው የምወድሽ እስኪ ሳያትን ምትወዱና ምታደንቁ ላይክ ላይክ አርጉላት💗💗💗💖💖💖💖💕💕💞💞💞❤❤💝💝💝💙💚💚💛💟❣👍👍👍👍😍😍😍😘😘😘😚😚😚😙😙😗😗😗😍😍😍😍😄
@mekyakemal361
@mekyakemal361 6 жыл бұрын
selam ethiopia wwwooowww
@user-ww4tj7us3l
@user-ww4tj7us3l 6 жыл бұрын
ልሹፈዉ
@hala-dd8gv
@hala-dd8gv 6 жыл бұрын
Selamya. Sayatyannn yamywed alebeles New marr ekont fetari balhebet yetbekat sayteyaaaa weddddd eshi
@jemaljemal8952
@jemaljemal8952 6 жыл бұрын
selam ethiopia
@natirastamanrastanatirasta6744
@natirastamanrastanatirasta6744 6 жыл бұрын
ይሄ ሁላ..ላይክ፡ልመና ነው አይደል
@meazaaschalew4565
@meazaaschalew4565 6 жыл бұрын
የሴትን ልጅ እድል የምታበላሹ ወንዶች ኑሯችሁ ይበላሽ
@aliye1357
@aliye1357 6 жыл бұрын
Meaza Aschalew Amennnnn
@heyimanotandebete2555
@heyimanotandebete2555 6 жыл бұрын
Meaza Aschalew betam yesirachewun yemiset amilak ale
@user-tj2pg1jk8i
@user-tj2pg1jk8i 6 жыл бұрын
Meaza Aschalew amen
@tgistali2709
@tgistali2709 6 жыл бұрын
ትክክል meaza
@salamsalammalye6723
@salamsalammalye6723 6 жыл бұрын
amen
@user-jo3om2sn9h
@user-jo3om2sn9h 6 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም አሪፍ ነው :-* አምላኬ ሆይ እስከመጨረሻው ተበዳይ እንጂ በዳይ አታድርገኝ
@myloveumi8095
@myloveumi8095 4 жыл бұрын
እእእ
@user-cj9mm2ds8r
@user-cj9mm2ds8r 4 жыл бұрын
ו⁴⁴⁴⁴⁴⅘⁴אא
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝያዳይ
@brutedebebe2006
@brutedebebe2006 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽በቀል የእኛ አይደለም ሁሌም ክፍ ላደረገ በመልካም መመለስ መጨረሻው ውብ ነው ግን እዛ እስኪደረስ😐 በጽናት እስከመጨረሻው መልካም ማድረግ
@user-sh3vz3sx8e
@user-sh3vz3sx8e 6 жыл бұрын
ሣያትየ የኔ ቅመም አለባበስሽ ሲያምር እኮ ውይይይ ሁሉም አርቲሥቶች እዳንቺ ያለሜካፕ ቢሰሩ የሚል መልእክት አለኝ
@teminitdegu1569
@teminitdegu1569 6 жыл бұрын
Wuyyyyyyy የኔ ልዩ ሳያት ምርጥ የዲሃ እናት ናትኮ ባላት ነገር የማትሳሳ የሰዉ ልጂ ደሲታና ፈገግታ የምጋጋት የምያሲደሲታት ምርጥ ፉጥረት ናት::# የምትወዲዋት ፈጣር ይወደዳቹ😍😍😍👍👈👍እሲክ እንያቹ ኣንበሽብሽዋት
@lemlemtesfu7709
@lemlemtesfu7709 5 жыл бұрын
1:30:09 ጉዋደኛዋ አገባቡዋ ያስለቅሳል ደስ ይላል እንደኔ የተሰማው ካለ #like ተጫኑት
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 3 жыл бұрын
የሴት ልጅ ሂወት የምታበላሹ ወንዶች እግዚአብሔር ይፍረዳችሁ ሳያት ስወድሽ ❤
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኣዲስ ፊልም ተለቁዋል፡እረ ዛሬ like ስጡኝ እኔ ብቸኛ ኤርትራዊ ኔኝ ኣይዞህ ወንድማችን በሉኝ የተወደዳቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች
@user-iw1qi7qm7s
@user-iw1qi7qm7s 6 жыл бұрын
Eritrean Habesha አይዞህ ወንድም ግን ምን ሆነክ ነው ሀሀሀ የዮቲብ ሙዱ እደሆነች ብየ ነው
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 6 жыл бұрын
ቦዘኔዋ ስደተኛ አረ ምንም ኣልሆንኩም በቃ ደስ እንዲለኝ ነው በጣም ስለ ምወዳቹ በቃ ሌላ ምንም የለም ሀሀሀሀሀ
@jennielovesackingdick5922
@jennielovesackingdick5922 6 жыл бұрын
Eritrean Habesha 😂😂ayzok wendemachin 😂
@alemaraya3502
@alemaraya3502 6 жыл бұрын
Eritrean Habesha ማንም ብቸኛ አይደለም ወንድሜ ለብቻዩ ልሁን ካላልክ😍
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 6 жыл бұрын
Dagmawi Liule ኣመሰግናለው ወንድሜ ኑርልኝ
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 6 жыл бұрын
ሳያት እንኳን ደህና መጣሽ ። ዘፋኝ ጋዜጠኝ ተዋናዮች የተሳተፉበት ምጥር ፊልም ነው አንዱ አለም ተስፋዬ አድናቂህ ነኝ ግን ጠፋህ ሳያት አንቺ ኮ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ወፍጮ ቤት አገቤም ዱቂት ለማፈስ በማንነትሽ ዱቅ!!
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 жыл бұрын
ውይኔ ድስስስስስስስስስ ሲልልልልልልልልል እፍፍፍፍፍፍፍ ፍቅር አንድ ፍቅር ነው እግዚአብሔር ሆይ ክልቤ የሚያፍቅርውን ባል ይስጣችሁ ይስጠን ሴቶች አሜን ድስ የሚል ፊልም ነው
@user-ef6qc2wh4t
@user-ef6qc2wh4t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ueureurj2814
@ueureurj2814 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@selam799
@selam799 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@medhanietesfamariam7768
@medhanietesfamariam7768 4 жыл бұрын
እኔ ከ ኤረትራው ነው ደሞ በጥም የምወድ የኣEthp flim and Eri flim እመቤችቻን ትጠብቅን ለሁላችን ኣህታችን ወንድማችን እግዚኣቢሔር ከና ጋር ነው ኣይዞቹ
@terryticks9407
@terryticks9407 4 жыл бұрын
Ethiopiya bemulu ye ertra ertra bemulu ye Ethiopia yemihonibet zemen yimetal. Egna 1 nen yene qonjo
@user-tl8vx3ib8i
@user-tl8vx3ib8i 6 жыл бұрын
እድሜ ለኔ በሉ አራዳ cinema ላይ አለቃቅሼ አስለቀኩላቹ💓 ተቀደድኩ ማ ሊሰፋኝ ይሆን ለማንኛውም ገና ልሾፈው ነው አምላኬ ሆይ ፀዴ ፊልም አርግልን🙏
@user-sq3bi2rl4h
@user-sq3bi2rl4h 6 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ዋናው ተስፋ አለመቁረጥ ነው ሴቶችዬ ሁሌም ጠንካራ ሁኑ 😘😘😘😘
@davlavano5013
@davlavano5013 6 жыл бұрын
Please send me an email davelavano24@gmail.com
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 5 жыл бұрын
ግንማሳጅየሚያደርጉሴትናወንድመሆናቸውይደብራል
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@mekaleyamekonen2721
@mekaleyamekonen2721 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አሪፍ ነዉ ሴቶች አለባበስ ከሳያት ተማሩ
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 4 жыл бұрын
እሺ
@berhanuesubalewzethiopia5416
@berhanuesubalewzethiopia5416 4 жыл бұрын
እንደሳያት ሰው የሆኑ ብዙ ሚሊዮን ሰወች ለምድራችን ያስፈልጓታል።
@betiyenati2371
@betiyenati2371 6 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ስላም ለእናተ ይሁን ምርጥ የሳያት ደምሴ ፍልም ነው እዩት ዋው እውነታ በጉጉት ስጥብቀው የነበር ምርጥ ፊልም ነው እናመስግናለን ፍታ በሉልኝ የሀገሬ ልጆች ውድድድድድድ♥♥♥♥
@user-sk7zb7nt9q
@user-sk7zb7nt9q 6 жыл бұрын
Beti ያንቺ መውደድ በየ ፊልሙ ነው እንዴ?👊
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስ ሲል እናመሰግናለን ዛሬ መዳም ዳሞዝ ጨመረችልኝ ውድ ጓደኞቼ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እናተም ደስ ይበላችሁ በያላችበት የድንግል ማርያም ልጅ ሰላማችሁ ያብዛላችሁ ውድድድድድድድድድድ ነው የማረጋችሁ
@Sara-fq7ct
@Sara-fq7ct 6 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ ክክክክ
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 6 жыл бұрын
ካሚላ Sara ክክክክክክክክክ በስንት መከራ ተጨመረለሰኝ መሰልሽ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 6 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ ደስ ይላል እኔም ላስጨምር እዴ ካልተጠየቁ እኮ ትዝም አይላቸው በዛው በመጣንበት ያስቡናል ይሄን ፊልም ሳላይ ነው የገባሁት ለመደብኝ እኔም
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 6 жыл бұрын
ቤቴል እናኒ ነኝ አዎ ጨምሩልኝ በይ እነሱ ካልልሽ መቼም የብር መጨመር አያቁም ስራ እንጂ
@thegunnerslove4933
@thegunnerslove4933 6 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ enkuan des alesh yene ehit
@veracity8968
@veracity8968 4 жыл бұрын
ሳያትን የሚያክል አርቲስት በዘመናችን አለ ማለት ያስቸግራል አውነት ድንቅ ነሽ !
@elfineshgulelat2507
@elfineshgulelat2507 3 жыл бұрын
{G n. LoBster N das quite.
@user-hj9oe9cj2t
@user-hj9oe9cj2t 6 жыл бұрын
ሰያትን የምትወዱላይክ ግጭኝ በናታችሁ
@nardehalll4552
@nardehalll4552 5 жыл бұрын
ላይክክክክክ አደረኩ አይከፈልበት
@wizlina9977
@wizlina9977 6 жыл бұрын
እ ጋይስ አላቹልኝ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች እስኪ ሳያትን የምቶዱ Z#like ግጩኝ በያላችሁበት መልካም ጊዜ ይመቻቹ
@fekeretekassahun3681
@fekeretekassahun3681 6 жыл бұрын
Guhmogm
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
wiz lina 😙😘😚🙋🙋🙋🙋🙋🙋💗💘💞💔💕👍👍👍👍👍💖💖👍👍👍👍👍
@yeshiweloyewu8530
@yeshiweloyewu8530 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ደብሮኝ ነበር ተባረኩ እስኪ ልሹፈው ውድ የሀገሬ ልጆች እዴት ናችሁልኝ ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ ውድድድድድድ ውይ አጨራረሱ እዴት ያምራል ግን ያስለቅሳል ዘፈኑ
@biniregassa8875
@biniregassa8875 2 жыл бұрын
ይህንን ፊልም የሠራችሁ ሁሉ አድና ቂያችሁ ነኝ !
@tigistassefa6620
@tigistassefa6620 4 жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች በገሀዱ አለም ወልዳችሁ የኔ አይደለም የምትሉ የልጆችንና የሴትል ልጅ ቅስም የምትሰብሩ ምድረ ደነዞች 😡
@lukmanulhakkeemm2236
@lukmanulhakkeemm2236 3 жыл бұрын
😭😭
@tigistbitew3714
@tigistbitew3714 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ተበድለን የበደሉንን ፈልገን ይቅርታ የምንጠይቅ ያድርገን
@helenyoutob1440
@helenyoutob1440 6 жыл бұрын
amen፫
@mertalove9264
@mertalove9264 6 жыл бұрын
Amen
@user-gn2ji5jx1n
@user-gn2ji5jx1n 6 жыл бұрын
Amen
@lenabashir5957
@lenabashir5957 6 жыл бұрын
Tigist Bitew amen
@tigisttekile4412
@tigisttekile4412 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ለካ ጋዜጠኛ ተመስገን መልቀቂ ያስገባው ይህን ፊልም አቶ ነው ለሆዳቹ ያደራቹ ጋዜጠኞችም ከዚ ተማሩ ስንቱ ለሆዱ ባደረ ህሊናቢስ ወድቆ ቀረ ልብ ያለው ልብ ይበል ምርጥ ስራ ነው
@las3378
@las3378 5 жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነው በተለይ መጨረሻው አሪፍ ነው ሳያት አድናቂሽ ነኝ
@user-il4qn1kc5s
@user-il4qn1kc5s 6 жыл бұрын
ወንዶች የውነትም እኮ ክፉታቹ የዚህን ያህል ነው ይደፉቹ አባቶችን ሳይጨምር
@godisgreat8538
@godisgreat8538 4 жыл бұрын
አባቶቻችንም ለሚ ስቶቻቸው መጥፎ ናቸው
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔን ወንድም አይጠቁምም ታማኝ ነው ለሚስቶቹ🙋😹🤕
@zeharaahmed8857
@zeharaahmed8857 6 жыл бұрын
ዋው ሙሽራው ታደለ እና ሳያት አድናቂ ላይክ ዱቅ አድርጉላችው ሳያት ደምሴ i miss you toooooooo
@mimibet1062
@mimibet1062 6 жыл бұрын
Катерина Веселова ዋው
@tinatina994
@tinatina994 6 жыл бұрын
ed
@chichigodana5983
@chichigodana5983 6 жыл бұрын
Zefagn ayemechenme film betam yesetalale megemerya sateseletn ateser asetlita 😴😴😴
@user-nr5zw3hz7z
@user-nr5zw3hz7z 6 жыл бұрын
ZEHARA Ahmed ይሄ ነዉ እንዴ ታደለ ሮባ እሚባለዉ ሠሞኑን wedding ያረገዉ ኦ
@abiabebe2428
@abiabebe2428 6 жыл бұрын
ZEHARA Ahmed se
@Love-ig1ll
@Love-ig1ll 6 жыл бұрын
ባጠቃላይ ይሄ ህዝብ አድናቂም አድቃቂም ነዉ ተመችቶኛል
@ahmadsosolav4110
@ahmadsosolav4110 6 жыл бұрын
Wwwwwwwww btame asetmrye felme nw
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
ክክክክክኴክክክክክክክ
@user-dg5dg5vx7p
@user-dg5dg5vx7p 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የመጨረሻው ሙዚቃ በጣም ለምወዳት ጓዳኛ ከዚህ አለም በምት ለተለያችኛ ይሁንልኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አቤት ትዝታ
@seidlove9829
@seidlove9829 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፉልም ነው ሳያት ምርጥ ተዋናይ ነሽ ወድጀዋለሁ
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 6 жыл бұрын
ተለቀቀ እንዴ ቆይ አይቸው እመለሳለሁ የሀገሬ ልጆቸ ሰላማችሀ ብዝት ይበል አምላክ ሀገራችን ወገናችን ይጠብቅልን አቤት የሀገሬን ልጆች ስወዳችሁ ኢትዬጵያኖች በሙሉ ውድድድ 💙💙💚💚💚💚💛
@enderasenegn
@enderasenegn 6 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለሳያት ደምሴ ይገባታል ትልቅ የሴት ተምሳሌት full talented,,
@sahama616
@sahama616 6 жыл бұрын
ስዩ ካለችበት ያ.ራል
@user-tx5ov9oh9p
@user-tx5ov9oh9p 5 жыл бұрын
ይህን ፊልም የማልሠለቸው ደግሜ ደጋግሜ ባየው እውነተኛ ጓደኝነት የሚታይበት እርኩሥ ወንዶች የሠው ህይወት የሚያበላሹ የሚታይበት በቃ አሥተማሪ ፊልም ነው በጣም የሚወደድ በበኩሌ የማልሠለቸው ፊልም
@vufy8yuui813
@vufy8yuui813 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው
@rahmayosuf3939
@rahmayosuf3939 6 жыл бұрын
የስከዛሬስ ሞት ነው ፊልም ብሎ ዝም ነው ግቡ ግቡ ግቡ እዳያመልጣችሁ ውድ ያገሬ ልጆች♥ ~ወዳጄ ሆይ ይቅር ባይነት ትልቅነት ነው ~ሰው የዘራውን ያጭዳል
@nigistifrem355
@nigistifrem355 4 жыл бұрын
Betam astemari yehene film eske wndey kezi temaru
@user-pb5rn1qz8x
@user-pb5rn1qz8x 6 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው የዘፋኞቻችንን ገመና በደንብ ያሳያል ደስ የሚሉ አሪቲስቶቻችን ናቸው ደግሞ መጨረሻው አስለቀሰኝ እየተቀባበሉ ሲዘፍኑ ማንም ሰው ከወደቀበት ይነሳል ሰዊች ላይ ግፍ የሚሰሩ ይወድቃሉ ታደለ ሮባ የተጫወተው ካራክተርን በእውነታው አለም የምናየው ነው
@eyueyu4175
@eyueyu4175 6 жыл бұрын
የሁኔታው መለያየት እና የጉዳቱ ማነስና መብዛት እንጂ በየአንዳዳችን ሂወት ውስጥ ሁኔታዎቹ ይገጥሙናል ደራሲ እስክንድር ዋሴ ተባረክ አቦ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ፊልም አሰተማሪ ነው የመጀመሪያ ው ጥሩ የልጅትዋ ያሳዝን ነበር መጨረሻው ግን ተፈትና ጥሩ ቦታ መድረሳቸው ሁለቱም በጣም ደሰ ይላል ሁሌም አለመቸኩል ነው
@user-td2nn5nb4i
@user-td2nn5nb4i 6 жыл бұрын
ከ ኤርትራ ነኝ የ ኢትዮጵያ ፊልም በጣም ነው ምወዶው በተለይ እነ ሳያት ያሉት ለማየት ደስስ ይለኛል
@mikywolday4180
@mikywolday4180 Жыл бұрын
what do you main Eritrea is belong Ethiopia all created the problems the leaders it's not about the people GOD made all we in side heavn which is called Ethiopia but we spoiled it the country mama Ethiopia
@sarahmihiret4053
@sarahmihiret4053 6 жыл бұрын
ዋው ሳያትዬ በናትሽ ፊልም ላይ አትጥፊ ካላንቺ አይደምቅም ብቃት እኮ አለሽ
@selamledire2813
@selamledire2813 6 жыл бұрын
ሳያትዬ ላንቺ ያለኝ ክብር እና ውዴታ ልዩ ነው ሁሌም አንደኛዬ በርችልኝ♥♥♥♥
@user-jo2xl2ly6b
@user-jo2xl2ly6b 5 жыл бұрын
የሳያት አድናቂ ነኛ ላይክ ግጭኛ
@eteneshsintayehu4482
@eteneshsintayehu4482 6 жыл бұрын
አንዱአለምዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል የሸገር ሼልፍ አድማጭ ነኝ አቀራረብህ በጣም ይመቸኛል :: ሳያትዬ ቆንጆ ስችይበት 😘😘😘
@user-ux5mt3rh7n
@user-ux5mt3rh7n 6 жыл бұрын
ዋው #ሳያቲ ስላየሁሽ ደስብሎኛል እስኪ በሳያት ይሁንባችሁ ላይክ😘
@user-dp9re2vh6d
@user-dp9re2vh6d 6 жыл бұрын
big lik
@user-uo5uu5jt3f
@user-uo5uu5jt3f 6 жыл бұрын
በውነተኛው አለም ስንት ምስኪኖች እራሳቸውን አጥፍተዋል በሰዎች ክፋት ምክንያት ስንት እህቶች ሴተኛ አዳሪ ሆነዋል ስንቶችስ ተሰደው ምኞታቸው ሁሉ ገደል ገብቱዋል ዘፈንና ፊልም ላይ ግን ማስተካከሉ ቀላል ነው
@nitsuworkabera8772
@nitsuworkabera8772 6 жыл бұрын
እስልምናዬ ከሚደፈር እኔ ልሁን አፈር! ! ! እውነት በለሻል የኔ እህት በእውነቱ አለም እደፌልሙ ቢሆን እዴት ጥሩ ነበር
@user-uo5uu5jt3f
@user-uo5uu5jt3f 6 жыл бұрын
nitsuwork abera ታድያ እህት
@alemalem1373
@alemalem1373 6 жыл бұрын
እስልምናዬ ከሚደፈር እኔ ልሁን አፈር! ! ! ትክክል
@user-ld6ey1ht7u
@user-ld6ey1ht7u 6 жыл бұрын
እስልምናዬ ከሚደፈር እኔ ልሁን አፈር! ! ! እህእ ቁስሌን ነካሽው 😢
@user-uo5uu5jt3f
@user-uo5uu5jt3f 6 жыл бұрын
አኢሻ ሀሰን እኔም ስለደረሰብኝ ነው
@user-df6pb3su3c
@user-df6pb3su3c 3 жыл бұрын
ዋው በእውነት ደስ ይላል ክፈት እራስን ነው ጠልፎ የሚጥለው ጌታ ሆይ በክፋት የተሞሉ ጊዜዎችን አሳልፈህ መልካሙን ዘመን አምጣልን ፊልሙ በጣም ወድጄዋለሁ
@Eyob797
@Eyob797 6 жыл бұрын
ሳያት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቺ እህታችን። ሰው የዘራውን ያጭዳል። ደግነት ከማንም በላይ ለራስ ነው ጥቅሙ።
@user-ng2kf1tc9l
@user-ng2kf1tc9l 6 жыл бұрын
ላይክ በናታቹ ግጩኝ አምሮት ነው 👉🤰😉😄😛
@user-oz3qi6lm9s
@user-oz3qi6lm9s 6 жыл бұрын
እስቲ #ሳያትን እምትወዳት👍👈ተጫናት
@natirastamanrastanatirasta6744
@natirastamanrastanatirasta6744 6 жыл бұрын
ምድረ ለማኝ
@marri.habeshayetaddyafro1111
@marri.habeshayetaddyafro1111 6 жыл бұрын
ፍቅር የድንግል ማርያም ልጅ ejig betam ewedatalehu
@user-oz3qi6lm9s
@user-oz3qi6lm9s 6 жыл бұрын
Nati Man 😁😂😂eko
@user-oz3qi6lm9s
@user-oz3qi6lm9s 6 жыл бұрын
Marri. Habesha Ye Taddy Afro enem betam new emiweedat💓💋
@natirastamanrastanatirasta6744
@natirastamanrastanatirasta6744 6 жыл бұрын
ነው
@user-vt4ij1sf4f
@user-vt4ij1sf4f 6 жыл бұрын
ሳያትዬ የኔ ማር ስወድሽ እኮ አትጥፊ እባክሽን በጣም ምርጥ ፊልም።ነው ዋውውውው ደስስስ ይላል ያስለቅሳል።ያስተምራል
@hana4049
@hana4049 3 жыл бұрын
ምርጥ ታሪክ ያለው ፊልም ነው እናመሰግናለን👍🏽👍🏽👍🏽
@user-wq9ie4yv1d
@user-wq9ie4yv1d 6 жыл бұрын
ወይኔ ሣያትዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ 😘😘
@betiyenati2371
@betiyenati2371 6 жыл бұрын
ፍቅርን ፊልም ላይ ብቻ እያየሁት ስፍልገው በአካል አጣሁት ምን ሆኖ ነው የጠፍው እውነተኛ ፍቅር ከምድር ላይ ካገኝችሁት ቤቲ ትፍርግሀለች ብላችሁ ንገሩት ለፍቅር
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 6 жыл бұрын
Beti Ye Nati ✔✔✔✔✔✔
@meskeremtadele8809
@meskeremtadele8809 6 жыл бұрын
Beti Ye Nati m
@mariamsharjah
@mariamsharjah 6 жыл бұрын
Beti Ye Nati እዉነት.ነዉkkkkkkkkkkkkk
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 6 жыл бұрын
ክክክክክ ትክክል ብለሻል
@kidestabuna2275
@kidestabuna2275 6 жыл бұрын
you know sister You can have also because You are the one to Bering her in your life ok
@rabii38
@rabii38 6 жыл бұрын
ሳያትን የምትወዱ like ግጩኝ plizz😶
@user-zk1yw6sy3d
@user-zk1yw6sy3d 4 жыл бұрын
ወሬ
@zayedalhashmi3326
@zayedalhashmi3326 4 жыл бұрын
ሳያትዬ ውብ 💞💞💞💞💞 ውድድ የሚያረጋት እደኔ ላይክ ያድርጉ
@mamemanga5978
@mamemanga5978 6 жыл бұрын
ዋው ነው በተለይ አንዱ አለም ተስፋየን ለመጀመሪያ ግዜ በፊልም ስራ በማየቴ ደስ ብሎኛል:: በ ሸገር ሸልፍ ስራወቹ የተዋጣለት አንባቢ ነው:: My hero😍😍😍😍😍😍😍
@user-jr1nu3vc1g
@user-jr1nu3vc1g 6 жыл бұрын
የሳያት አድናቂዎች ላይክ በሏት
@user-xz9kc6hz2n
@user-xz9kc6hz2n 6 жыл бұрын
ዋው እዴት ዴስ ይላል እዴሰው የማይሆነው ጌታ በሰው ተመስሎ ይረዳን እኔስ መጨረሻ ላይ የዴስታ እንባ እራሴን እስኪያ ፈርሰው ነው ያየሁት በጣም ምጥ ትምርት አለው #ሳያትየ #አድናቂሽነኝ ውድድድድድድድድ ♥♥♥♥♥
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 6 жыл бұрын
First of all, thanks for this beautiful movie. Sayat, you are a multi talented girl, beautiful, fashionable, actress and amazing singer. You're taking the Ethiopian music to another level. Hats off to you !!!!!
@Samrawit1921
@Samrawit1921 6 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋል ገባ ገባ በሉ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃው አይለያችሁ በተለይ በስደት አለም ላለነው ሀገራችንንም ከክፋ ነገር ይጠብቅልን ♥♥♥
@user-fy8xl6yu4b
@user-fy8xl6yu4b 6 жыл бұрын
እስኪ ሳያትን የምትወዱ ❤️
@user-pq9no2kv3u
@user-pq9no2kv3u 6 жыл бұрын
Sayatn betam new yemwedat
@bereket.m7490
@bereket.m7490 6 жыл бұрын
እሙ የድንግል ማርያም ልጅ 💗💗💗
@zabaneyadan2528
@zabaneyadan2528 4 жыл бұрын
@mohammed mohammed sel
@hygftnjuy6571
@hygftnjuy6571 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ እራሴን ያገኘሁበት ከምር አስለቅሶኛል
@user-fx3lo9yl3k
@user-fx3lo9yl3k 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው ሳያት በጣም ነው የምወድሽ
@abe5012
@abe5012 6 жыл бұрын
ሳያት የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሺ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሺ። መልክ ብቻ አደለ ያለሺ ፀባይሺ አለባበስሺ ሁሉ ነገርሺ ስሪአት አለሺ የኔ መልከ መልካም
@liyamesfn5317
@liyamesfn5317 4 жыл бұрын
dros mchi nuro yakal..fkr endezih new lk amharegna be english endemetsaf ቂቂቂ
@user-uo5uu5jt3f
@user-uo5uu5jt3f 6 жыл бұрын
ህይወት እንደፊልም ቀላል ቢሆን ጥሩ ነበር።
@-ga6wwa432
@-ga6wwa432 6 жыл бұрын
Eko Mar betem
@user-om8cw2fx8d
@user-om8cw2fx8d 6 жыл бұрын
እስልምናዬ ከሚደፈር እኔ ልሁን አፈር! ! ! እውነትሽነው.ማር
@user-ls8ui9rx7z
@user-ls8ui9rx7z 6 жыл бұрын
ትክክል ነሺ#ማርየ
@samrisamri6078
@samrisamri6078 6 жыл бұрын
betame enge
@mertalove9264
@mertalove9264 6 жыл бұрын
Betam
@adenetilahun1267
@adenetilahun1267 6 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፉልም ንው!!የመጨርሻውን ከሙዚቃ እየደጋገምሁ ነው ያዳመጥሁት ትልቅ ትምህርት ያዘለ ነው ይቅር መበባልንም የሚያስተምር ነው
@makdayoutube8387
@makdayoutube8387 6 жыл бұрын
ማንም ሰው የቱንም ያክል እደማንርባ ቢናገሩም ግን እኛ ጥንካሬችን በ ውስጣችን ካለ ካሰብንበት መድርሳችን አይቀርም ከዚህ ፊልም የተማርኩት ይሄ ነው መጥፎ ሰው እዳለ ሁሉ ደግ ሰውምችአለ
@fahadalshmeery1281
@fahadalshmeery1281 6 жыл бұрын
Makda temasgen የስ
@ethiopiawit945
@ethiopiawit945 6 жыл бұрын
Makda temasgen lek belshal
@user-fx7qs9vr4k
@user-fx7qs9vr4k 6 жыл бұрын
Makda temትክክልasgen
@sahama616
@sahama616 6 жыл бұрын
ከሁሉም አለባበሳችሁ 2 እምወዳችሁ
@mannetiemekuriyayie8722
@mannetiemekuriyayie8722 6 жыл бұрын
ewnet new
@mesiyimer5093
@mesiyimer5093 6 жыл бұрын
ውይይ ደስ ሲል አድስ ፊልም መጣልን ግን መቸነው አደኛ እምሆነው በኮሜት ናፈቀኝ አደኛ የምሆንበት .ሳያትየ ስወድሽ አድናቂሽ ነኝ ይመችሽ ዘላለም
@betyakl1594
@betyakl1594 6 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች የምወዳቹ እመቤቴ ትጠብቃቹ አሜን ብያለሁ እናንተስ
@user-fr8pu9cf9w
@user-fr8pu9cf9w 6 жыл бұрын
Bety Akl amenn
@alemkiflu9183
@alemkiflu9183 6 жыл бұрын
Bety Akl amen Amen Amen
@tghabesha3934
@tghabesha3934 6 жыл бұрын
Bety Akl anchinm tetebkesh konjo
@mekeyyimame5786
@mekeyyimame5786 6 жыл бұрын
Bety Akl አሜን(3)
@alemalem1373
@alemalem1373 6 жыл бұрын
Bety Akl አሜን
@hanan858
@hanan858 2 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ፊልም የት ሄጄ ነው የአላየሁት 😪 ዋው ደስ ሲል
@senaitseyoum2781
@senaitseyoum2781 6 жыл бұрын
I love it. Thank you.
@tewodrosealemayehu8387
@tewodrosealemayehu8387 6 жыл бұрын
እንደ ሳያት ደምሴ ምርጥ ፊልም ሰሪ ትርፈጥሮ አያቅም ፊልም ሲያምርባት በቃ አንደኛ ናት
@saragebremeskel7338
@saragebremeskel7338 6 жыл бұрын
Tewodrose Alemayehu
@user-fj6so5mc7j
@user-fj6so5mc7j 6 жыл бұрын
ዋው ነው ያምራል በጣም ሳያትዬ ስወድሽ ማር ያስተምራል ከታገሱት ሁሉም ያልፍል የሚባለው እውነት ነው እኛም ከታገስን ያልፍልን ይሆናል
@fahadalshmeery1281
@fahadalshmeery1281 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ሳያትዬ ወይ ስወድሽ የኔ ለዩ እርጋትሽ ማር ንሽ የመጨረሻው ሙዚቃ ዋውው ምርጥ ፊልም ደጋግሜ እያየውት ነው
@user-dt7ji6zn2z
@user-dt7ji6zn2z 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሣያትየ ጠፍተሽ ተናፍቀሽ ነበር እኳን መጣሽልን በጣም ያምራል መሀሉ ሁላችሁም ምርጦች ናቹ(ለከሀድ ወንዶች መታሠቢያ ይሆናቸው 😭😭😭 አጨራረሡ ማራኪ ነው)::
@mediyemariyamelij8829
@mediyemariyamelij8829 6 жыл бұрын
በለቅሶ ነው ያየሁት ያለሁት የዉስጤ ህመም ሰላለኝ አባቴ እኔ እንደምወድህ አንተም አንድ ቀን ትወደኛለህ ብየ ተስፋ አረጋለሁ ፡፡እማየ ሺ አመት ኑርልኝ ያላንቺ ማን አለኝ
@user-fw2ej8sk9l
@user-fw2ej8sk9l 6 жыл бұрын
Médi yé mariyàme Lij እናቴ ማርያም አብሽሩ ተስፋ እዳትቆርጭ
@mertalove9264
@mertalove9264 6 жыл бұрын
Ayzosie yena konjooo
@zahara.mehammedimohammed3338
@zahara.mehammedimohammed3338 6 жыл бұрын
Médi yé mariyàme Lij እናቴ ማርያም እኔንም መጨረሻው ላይ ስደት የለያየን ጓደኛዬን አስታወሰኝ እምባዬ መቆጣጠር አቃተኝ አይ ስደት
@mediyemariyamelij8829
@mediyemariyamelij8829 6 жыл бұрын
Eshi yen ehtoch amesginalee betam ❤
@mfhtvchannel4232
@mfhtvchannel4232 6 жыл бұрын
wuy setasazenyi deqala nesh malet new?
@jijijiji1970
@jijijiji1970 6 жыл бұрын
በናታችው ሁሌ እንደዚህ ነፍስ ያለው ፊልም ስሩ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ያምራልል ተባረኩ ሳያትዬ ተባረኪ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 3 жыл бұрын
ሳያት ነፍስ ነገር አላፍርበትም " በፍቅር እወድሻለሁ" አድናቂሽ ከካናዳ! 🌹
@danieltadesse2869
@danieltadesse2869 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ነው፤ ሳያት ጠፍተሽ ብትመጪም አያስቆጭም:: ታዴ ከዘፈኑ ፊልሙ ሳይሻልህ አይቀርም; ደሞ እንካን ደስ ያለህ ምርጥ ትዳር ይሁንልህ::
@user-ll9qw3st5x
@user-ll9qw3st5x 6 жыл бұрын
የሚገርም እውነት ነው በጣም አሪፍ ነው ከሙዚቃው በስተጀርባ ብዙ ፈተናዎች እዳሉ ግልፅ ነው ግን እውነት ምን ግዜም እውነት ነው። እናመሰግናለን
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 жыл бұрын
መጨረሻው በጣም ያምራል ስው ሆይ በጉልበት እና በሀብት ህ በብርህ አትመካ። ይህን ተምሪያለው።ከፊልሙ። ሳያትን በጣም ነው ምወዳት
@makhdesaaa9433
@makhdesaaa9433 6 жыл бұрын
Wow ewnat yezagyal eje tadbko aykrm arf film
@merimeri7882
@merimeri7882 6 жыл бұрын
በቃሏ ነኝ እናቴ ማርያም ናት እኔም ትውልድ ነኝ ብፅኢት እላታለው ሳያትዬ እወድሻለው
@lmlmhedra6518
@lmlmhedra6518 6 жыл бұрын
በቃሏ ነኝ እናቴ ማርያም ናት እኔም ትውልድ ነኝ ብፅኢት እላታለው ABWe
@natiman6915
@natiman6915 6 жыл бұрын
በፊልም ላይ ያየው ነገር በተግባር መፈፀም ቅልነት ነው:: በሰው ህውት ገንዜብ ወሳኝ ነው ያለ ገንዜብ ማንም መኖር አይችልም ይሄ እውነታ ነው:: እኖራለው የምል ካለ ፈፅመዉ ውሸታም ነው:: ፊልም መዝናና እንጂ ትምህርት ልሆንም አይችልም ምክንያቱም "ፊልም" ቃላቱ ትርጉም ራሱ ተዘናን ማለት ነው:: ፊልም (Illusion) ለዓይን የሚመሰል ነገር ማለት ነው::
@user-hj3vk3cp7u
@user-hj3vk3cp7u 6 жыл бұрын
በቃሏ ነኝ እናቴ ማርያም ናት እኔም ትውልድ ነኝ ብፅኢት እላታለው። ትክልልል
@addisudagnew6323
@addisudagnew6323 4 жыл бұрын
ሳያትዬ ክብር ይገባሻል።
@mmkk7607
@mmkk7607 6 жыл бұрын
ዋው ምን አይነት ፊልም ነው መጨረሻ ላይ ዬለው ሙዚቃ ሆዴን በላኝ ሳያትየ ሲወድሽ የኔ ጣፋጭ
@redeitmariayam2134
@redeitmariayam2134 6 жыл бұрын
ዋው ያምራል በነገራችን ላይ ለየት ያለ ፊልም ነው ይልመድባቹሁ ግን ዘፋኞች እዲ ናቹህ እንዴ
@alemalem5876
@alemalem5876 6 жыл бұрын
ወይ ወንጆች አልበለጥ ባይ ናቹ ሣያት ቆንጆ አሥለቀሠችኝ ለካ ዘፈንም እንደዚ ፈተና አለው
@jujubentmehamed2242
@jujubentmehamed2242 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል ኣስተማሪ ነው ቀጥሉበት
@brutedebebe2006
@brutedebebe2006 2 жыл бұрын
ውብ የማይጠገብ ሕይወቴን የዳሰሰ እስኪመስለኝ ውስጡ ገብቼ ነው ያየሁት ተባረኩ ከጸሀፊው እስከ አጡቃላይ የተሳተፋችሁት የተጣለ ወድቆ አይቀርም በብዙ ፍሬ አጎምርቶ ይነሳል🙏🏽
@user-wc3sl3km1l
@user-wc3sl3km1l 6 жыл бұрын
ሳትዬ ስወዳት ሜካብ ምናምን አለመጠቀምሽ በጣም ወደድኩሽ ምና አርቲስቶች ከሳ ብትማሩ እግዚአብሔር አሳምሮ ሰርቶን የቻይና ዱቄት መለቅለቅ ታደለ ሮባ ዛሬ መነጽሩ የት ሄደ ወንድ ልጅ እንደሴት ጸጉር ሲያሳድግ አልወድም
@monamohamd4853
@monamohamd4853 6 жыл бұрын
edes Teketel
@musicismalife2610
@musicismalife2610 6 жыл бұрын
ውይ ሳያት የሰው ማኛ በጣም ጠፍተሽ ነበር ወየል እማከብርሽና እማደንቅሽ😍 ሁለታችሁም ምርጥ አክተሮች ነችሁ አለባበሳችሁ ሴት ሴት ይሸታል👌💏💘 ወይ በብሩ የሚያስብ ሰው ግን😢😢
@hiwotbyani2339
@hiwotbyani2339 4 жыл бұрын
ዋው መታገስ ዋጋእዳለው የተማርኩበት ምርጥና አሰተማሪ ፊልምነው ዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉ
@gent5836
@gent5836 3 жыл бұрын
I watched it in tears. What a wonderful movie.
@hanayemareyamelej8691
@hanayemareyamelej8691 6 жыл бұрын
💖😍እንኳን ለናታችን ለልደታ ማርያም በሰላም አደረሳቹሁ ። መጨረሻውሲያምር ምናለ እንደነማህሌት እና ሳያት እውነኛ ጓደኛ ቢኖር ሳያት የኔ ቆንጆ ለመከራ የታደለች ህይወት 1ቀን የደስታ ባለቤት ትሆናለች ልክ እንደ ሳያት ትውና
@mesim5494
@mesim5494 6 жыл бұрын
ዋው አዲስ መሠለኝ ሳያትዬን ስላለችበት ብቻ አየዋለሁ
@user-gt2cl3tw2v
@user-gt2cl3tw2v 6 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ያለቀስኩበት ፊልም ሳያትዬ እንዲሁም ሌሎች በጣም በጣም ያምራል ቃላት አይገፀውም እወዳችሀሉ እድሜና ጤና ከናን ይልመድባችሁ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 жыл бұрын
Powerful and Great performance!
@mesilove53
@mesilove53 6 жыл бұрын
ሳያትዬ እምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልሽ የኔ ቆንጆ
@tigitigi1484
@tigitigi1484 6 жыл бұрын
kale Love Amneeeee
@lidiya727
@lidiya727 6 жыл бұрын
wow አለባበሳችሁ ያምራሉ እባካችሁ እርቃናችሁን አትሁን እንደዚህ ልበሱ ምርጥ ደራሲ ምርጥ ተዋናዮች የታዋቂወች ጉድ ለካ ላይ ላዩን ናችሁ
@fafienuru6964
@fafienuru6964 6 жыл бұрын
የሚገርም አስተማሪ ፊልም ነው አመሰግናለሁ በርቱልን ሰያትየ ሁላቹው ልዩ የሆነ ብቃት ያላቹው ናችሁ ውድድድድድድድ
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 6 жыл бұрын
ውይ በተለይ የጞደኛመቹቹ ዘፈን ልብ ይነካል ኡፍፍ
ድንግሉ Ethiopian Movie - Dingelu 2018 ሙሉፊልም
1:45:23
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. ФИНАЛЬНАЯ ГОНКА! BMW M5 против CLS
47:36
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 14 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
DireTube Cinema - Leyekl (ለየቅል) - Ethiopian Film
1:38:44
News ET Social
Рет қаралды 1,1 МЛН
Diplomat Best Ethiopian Movie Diplomat Ethiopia Movie By Tr Promotion
1:35:10
Siyamrsh Yikir (Ethiopian Film 2017)
1:32:32
Addis Films
Рет қаралды 175 М.
ለፍቅር ብዬ - Ethiopian Movie Lefeker Beye 2020 Full Length Ethiopian Film Lefikir Biye 2020
1:30:46
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 604 М.
ቀን 6 ለእሁድ - Ethiopian Movie Qen Sidist Lehud 2022 Full Length Ethiopian Film Ken Sidist Lehud 2022
1:43:26
ሰባ ደረጃ Ethiopian Movie 70 Derja - 2019 ሙሉፊልም
1:27:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
Маклабухин гений!! #shorts #рекомендации
0:18
Фирстель
Рет қаралды 781 М.
FOOLED THE GUARD🤢
0:54
INO
Рет қаралды 51 МЛН