" እንደኔ አንተም ሰይፉም ቆንጆ አይደላችሁም.. ለምን ይሆን? " //በጣም አስቂኝ ህፃናት በእሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 414,741

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision​
#ኢቢኤስ​
#EBS

Пікірлер: 926
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
ማማይዬ (የማርያምፍሬ) የኔ ውድ ልጅ የኔ ጣፋጭ 3 አመቴ ነው ስትይ እኮ ግራ ገባቸው። እውነት ነው ማማዬ 3 አመት ከ5 ወሯ ነው። ልጄ እመቤቴ ከሁሉም ነገር ከልላ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግልኝ። ደሞ ሁላችሁም ታምራላችሁ ጌታ በጥበብና በሞገስ በቤቱ ያሳድጋችሁ። ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ። የህፃናቱ አምላክ ይርዳን 💚💛❤
@henokaman100
@henokaman100 3 жыл бұрын
yemer lejesh nat?tafach nat
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
@@henokaman100 አዎ ወንድሜ ልጄ ነች።
@henokaman100
@henokaman100 3 жыл бұрын
@@FrieDagiFamily wey des setel afua sitafet Egzabiher yasadegelesh
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
@@henokaman100 Amen Amen Amen🙏🏾
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 3 жыл бұрын
አሚን አሚን ማሻአላህ
@user-gf3uk9dm3n
@user-gf3uk9dm3n 3 жыл бұрын
የማሪያም ፍሬ ዳግማዊ የቲክቶኳዋ ንግስት😍
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
ማሂዬ ክብረት ይስጥልኝ🙏🏾🥰❤
@zainabzianab1465
@zainabzianab1465 2 жыл бұрын
Tiktok man ylall
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 3 жыл бұрын
የማርያም ፍሬ ዳግማዊ እንዴት እንደምትጣፍጭ የኔ ድንቡሽቡሽ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@Techropmanagers
@Techropmanagers 3 жыл бұрын
ሀኒየ አዝናኝ ነገሮች አሉኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ ጎራ በይልኝ
@seblemehari2817
@seblemehari2817 3 жыл бұрын
ይቅርታ እህቴ ልጆች አይለዩም ሁላቹም ቆንጆ ናቹ ነው የሚባለው
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 3 жыл бұрын
@@seblemehari2817 እሺ አመሰግናለው ያው ስለወደድኳት እንጂ ሌሎቹን ጠልቼ አይደለም እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ብያለው እኮ እናትዬ
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 3 жыл бұрын
@@Techropmanagers እሺ
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
በጣም ጣፋጭ
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 жыл бұрын
እውነትም የማርያምፍሬ የኔ ጣፋጭ ቅድስት ድግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግሽ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
ሰታምሩ በሰደት ያለነውም ወልዶለመሳም ያብቃን
@Sintayahumedin97
@Sintayahumedin97 3 жыл бұрын
አብሽሪእኛምአንድቀን
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንን😭😭😭😭😭😭☝
@badrimustafa888
@badrimustafa888 3 жыл бұрын
Ammiin yaaa Rabbiii
@user-fp4zz9sr5g
@user-fp4zz9sr5g 3 жыл бұрын
አሚሚሚሚን ያረብ ወላሂ ጉጉት ብያለሁ
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
አሚን
@yayatube6774
@yayatube6774 3 жыл бұрын
የማርያማዊት ልጅነው የምትመሰለም ጣፋጭ ናት የኔ ወርቅ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
አዎ ገና 3 አመት ከ5 ወሯ ነው ልጄ ነች። አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@berhanm75
@berhanm75 3 жыл бұрын
የማህደር ቤተሰብ ልጃችሁን ሰዎች እንድታከብር ምከሯት እንደ ማርያም ፍሬ
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 3 жыл бұрын
እውነት ነው ስነስርሀት አድርገው አላሳደጓትም አንተ ስትል እሷ ላለችው እኔ እሳቃለሁ ልጅን ስነስርሀት እያስተማሩ ማሳደግ የወላጅ አላፊነት ነገር ነው
@asmawitmehari2100
@asmawitmehari2100 3 жыл бұрын
Yes you're right, No Deseplin,
@sumernegusse6319
@sumernegusse6319 3 жыл бұрын
Yes but she's just a child let her be free
@semusemu6775
@semusemu6775 3 жыл бұрын
@@sarasaraselamnhagereethopi5754 ትክክን እኔ ስንቴ ክው አልኩኝ ልጆች ከልጅነታቸው ስርአት ሊማሩ ይገባል
@astarabayneh9511
@astarabayneh9511 2 жыл бұрын
በጣም ስርአት ይጎላታል
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
የማርያምዬ የኔ ጣፋጭ 😍 አፌ ቁርጥ ይበልልሽ 🤔 መብራት ሲጠፋ ዝናብ ይዘንባል 😂😂😂 እስከማይሽ በጣም ናፍቄ ነበር 😍 ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ 🙏🙏🙏
@user-so4cm1fu7t
@user-so4cm1fu7t Жыл бұрын
እኔ ማርያም አፈ ማር 😂😂🤣🤣😃
@adeytube2249
@adeytube2249 2 жыл бұрын
የሚቀርቡት ልጆች እድሜያቸው ተመሳሳይ ወይም ተቀራራቢ ቢሆን
@admassukassa8894
@admassukassa8894 2 жыл бұрын
የ3ዓመትና የ11ዓመት ልጆችን አንድ ላይ ማቅረብ የአቅራቢዎቹ ችግር ነው፡፡ይሄ ፕሮግራም ከራኬብ በኋላ አላማረበትም፡፡
@astarabayneh9511
@astarabayneh9511 2 жыл бұрын
የማህደር ቤተሰብ እባካችሁን ልጃችሁን ስርአት ሰው ማክበር የአነጋገር ዘይቤ አስተምሯት 🙏
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 жыл бұрын
የ 5 አመት ሳትሆን የ 50 አመት ነገረኛ ነው የምትመስለው ጭራሽ ስርአት የላትም
@wedetwedet705
@wedetwedet705 2 жыл бұрын
የህፆን ልጅ ስርአት የላትም ደረቅናት ንግግሩዋ
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 2 жыл бұрын
@@avivagedamo1587 ልክ እንዴኔ መዳም ልጅ ናት ሰው ሰላም በይ ስትባል በቦክስ እሆዳቸው ላይ ድንገት ሳያስቡት
@user-ut6fi2cf6n
@user-ut6fi2cf6n 2 жыл бұрын
@@user-pl7ty9jt9i 😆😆😆
@selamtube5007
@selamtube5007 2 жыл бұрын
@@user-pl7ty9jt9i 😀😀😀😀
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
የማርያምፍሬ💝 💛የኔ ጣፋጭ ምን ላርግሽ እግዚአብሔር. ያሳድግሽ ኡፍፍ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ሁላችውም ልጅ ምን ይጠላል እደጉ 🙏💝💝💝💝
@mekdesteferra5556
@mekdesteferra5556 3 жыл бұрын
የማርያም እድግ በይየኔ ጣፋጭ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ🙏🏽🙏🏽
@amentube1196
@amentube1196 3 жыл бұрын
መቅዲዬ ነይልኝ 👏
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🥰🙏🏾🥰❤🥰🥰
@asresashfanta4180
@asresashfanta4180 3 жыл бұрын
እባካችሁ አንድ አንድ ጊዜ የምትጠይቁት ጥያቄ ከእድሜያቸው ጋር የተመጣጠነ ቢሆን ጥሩ ነው ለምሳሌ ዝናብ ኬት ነው የሚመጣው ያላችሁት ጥያቄ የስንተኛ ክፍል ትምህርት እንደሆነ አስታውሱ
@besaqneber
@besaqneber 2 жыл бұрын
ትክክለኛ መልስ እንዲሰጡኮ አይደለም የሚጠየቁት?
@botu8999
@botu8999 2 жыл бұрын
Exactly ዝምብለው ሳይዘጋጁ age appropriate ያልሆነ አፋቸው ላይየመጣውን ይጠይቃሉ መመለስ ሲቸግራቸው ልስጆቹ ይፈራሉ
@user-kg9fb3hs1z
@user-kg9fb3hs1z 2 жыл бұрын
የማርያምየ ውይ አፎ ሲጣፍጥ ፈጣሪ ያሳድግሽ ከዛላይ ስርአትሽ እናት አባትሽ ይባረኩ💗
@alhamdumurgat5535
@alhamdumurgat5535 3 жыл бұрын
የነዚን ኡንቡጥ ልጆች ሀገር ለማፍረስ ከውጪ ጠላት ጋር አብራቹ ምትሰሩ የኛ ሰዎች እባካቹ ተዉ የልጅ ልጆችቻቹን ሀገት አታፍርሱ አብረን እንደግ
@user-jf4wq3sl2i
@user-jf4wq3sl2i 3 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ እንደት ደስ ይላሉ የማርያም የኔ ጣፋጭ💓💓💓
@user-yr2vs2fu3h
@user-yr2vs2fu3h 3 жыл бұрын
የማርያም ፍሬ ጣፋጭ ነሽ❤ ሁላችሁም እደጉ ተመንደጉ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏🏾❤🥰 የማርያምፍሬን አዳዲስ ቪዲዎች ለማየት እኔ ጋር ጎራ በል ወንድሜ 🙏🏾🥰
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 2 жыл бұрын
@@FrieDagiFamily እሸ ቢተሰብ ሁኛለሁ አንቸም ነይ ማር
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 2 жыл бұрын
ትንሿ ልጅ እውይይ ጣፍጭ የኔ ፍቅር ሁለቱ እህትና ወንድም በጣም ደስ የሚል አስተዳደግ የማህደር ቤተሰብ ልጃቹን ስነምግባርና ትልልቅ ሰውን እንዴት ማክበር እንዳለባት አስተምሯት ንግግሯ ምንም ደስ አይልም
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው :: እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰💖
@user-dq4xu2ux5y
@user-dq4xu2ux5y 3 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ትንሿ ልጅ so sweet😍☺
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ❤🥰❤🥰
@maranata1484
@maranata1484 3 жыл бұрын
የህጻን ማህደር ወላጆች ልጃቹን ሰው ማክበር እና ንግግር አስተምሯት
@berhanm75
@berhanm75 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@blentube5136
@blentube5136 3 жыл бұрын
እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር አስተዳደግ ዜሮ
@sjotpohy7711
@sjotpohy7711 3 жыл бұрын
በጣም
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
እኔ ተሳቀኩ ለሷ ወላሂ
@merrydemisse6566
@merrydemisse6566 3 жыл бұрын
Awo mnem sereat yelatim
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 3 жыл бұрын
ስምን መለአክ ያወጣዋል አሉ ከቶም የማርያም ፍሬ የኔ ቆንጆ እድግ በይ
@geda630
@geda630 2 жыл бұрын
የ ናቲና የ ኤዶም ቤተስቦች ዋዋዉ ል ጆቻችሁ ስራ እንዴስሩ ማድረጋችሁ በጣም ትልቅነት ነው በእውነት በጣም ትልቅነት ነው 👍✅💯 ከ አሁኑ የስራን ምንነት ማስተማር ትልቅነት ነው 😍 ልጆች ንፁህ አእምሮ 😁👍💖
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 2 жыл бұрын
ደመሩኛ በቅንነት
@geda630
@geda630 2 жыл бұрын
@@fasigayewollolejitube YES YOU CAN 😍🙏
@semiraabdella2564
@semiraabdella2564 3 жыл бұрын
የማርያምዬ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እኮ 🥰🥰🥰🥰🤔
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
Semuyeeeee 🙏🏾❤🥰❤🥰❤🥰🥰
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 2 жыл бұрын
እውይይይይይይ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የማርያምዬ መብራት ሲጠፋ ዝናብ ይዘንባል መብራት ሀይል እንዳይሰሙሽ❤❤❤❤😍😍😍😍 ደሞ ስታጠኚ ቁርስ ትሸለሚያለሽ የኔ ፍቅር😘😘😘😘😘 የማርያም ዳዳሚ
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ልጆች እኮ ደስ ይላሉ ከእነሱ ጋር መዋል በጣም ነው የሚያስደስተኝ እውነት ነው ሚናገሩት ትቅቀየመኛለች ብለው አይዋሹም
@asterlakew3043
@asterlakew3043 3 жыл бұрын
የማርያምዩ የምወዳት ልጅ ወላዲት አምለክ በጥበብ በፀጋ ባርካ ታሳድግሸ
@hanankm4587
@hanankm4587 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አስቱካ 🙏🏾❤🥰
@user-ft3is7ut5e
@user-ft3is7ut5e 2 жыл бұрын
የማርያምፍሬ ዳግማዊ የኔ ጣፋጭ ማር ነሽ እድግ በይልን!❤️ በስመአብ ልጅ እንደዚህ ከእድሜ በላይ ቀደም ቀደም ሲል መልካም አይሆንም🤭!! የማህደር ቤተሰቦች እባካችሁ ልጃችሁን የአነጋገር ዘይቤ አስተምራችሁ አሳድጏት!! 🤨 ስነ ስርአት ማወቅ አለባት!!ልጆች ከዚህ እድሜያቸው ጀምሮ ተገርተው ማደግ አለባቸው::ልጅቷ እንደ አይን ሳትጠፋ አርሟት:: ልጆች እኮ ከቤተሰብ የሚያዩትን ሁሉ ነው ኮፒ የሚያረጉት በልጅቷ አይፈረድም!! የአስተዳደግ ችግር አለባት!! በተረፈ ሌሎቹ ልጆች በጣም ስርአት አላቸው:: ፐ ልጆችንማ እሼ ይጠይቅ ቅመም እኮ ነው 👏👏👏❤️
@admassukassa8894
@admassukassa8894 2 жыл бұрын
ልክ ነው ጥያቄው ጠያቂዎቹም የማይመልሱት ሆነ
@user-ut6fi2cf6n
@user-ut6fi2cf6n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ ሁላችሁም ታምራላችሁ 💞
@Queen-gr1qu
@Queen-gr1qu 3 жыл бұрын
የማህደር ቤተሰቦች ልጃችሁ ሰው እንድታከብር አስተምሯት ሌሎቻችሁ ደስ ትላላችሁ እድግ በሉልኝ
@JB_you
@JB_you 3 жыл бұрын
ትክክል
@azebnigusse884
@azebnigusse884 3 жыл бұрын
Exactly
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 3 жыл бұрын
በትክክል
@asmawitmehari2100
@asmawitmehari2100 3 жыл бұрын
True
@astarabayneh9511
@astarabayneh9511 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-bh3sd1jc9z
@user-bh3sd1jc9z 2 жыл бұрын
የሶስት አመቶ ልጅ ሁሉንም ትበልጣቸዋለች
@user-bx8wh9ge8l
@user-bx8wh9ge8l 2 жыл бұрын
ማህደር ላይ ስርአት አልበኝነት እየተከሰተ ነው።
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች በጣም ደስ ትላላቹ በጣም ታምራላቹ አላህ ያሳድጋቹ የማርያም ፍሬ እና ዳግማዊ እዴት እደምጣፍጡ ንግግራቹ የኔ ማር ዳግማዊ ስለናቷ ስታወራ አስለቀሰችኝ የኔ ጣፋጭ
@alemyoutube6320
@alemyoutube6320 3 жыл бұрын
ቆንጆ ልጅ ደምሪኝ በናትሸ
@habeshawinegn1795
@habeshawinegn1795 3 жыл бұрын
የማሪያም ምትባለዋ የእህቴን ልጅ መሰለችም የኔ ጣፋጭ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🥰❤🥰❤
@menberekebede3342
@menberekebede3342 2 жыл бұрын
Yemariamfire is too smart for her age❤️💕how sweet she is. ጋዜጠኛዋ በጣም መስተካከል አለብሽ። በጣም እኮ ልጆች ናቸው የምትጠይቂውን አውቀሽ ተዘጋጅተሽ መምጣት አለብሽ። አስፋው በጣም ግሩም ነው።
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l 2 жыл бұрын
የማርያም ፊሬ ኡፋፋፋ በጣም ረጋ ያለች በጣም የምትወደድ ልጅናት ሁላቹሁም እግዛኣቢሄር በጥበቡ ያሳድጋቹ ታምራላቹ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-pn4ey4su7b
@user-pn4ey4su7b 2 жыл бұрын
የማሪያምዬ ስወድሽ አፍሽኮ ጣፍጭ ነው አላህ ያሳድግሽ
@aysham.8398
@aysham.8398 2 жыл бұрын
ብዙወቻችሁ ማህደርን ስርዓት የላትም ብላችሁአል ለኔ ደግሞ የታየኝ የናንተ ስርዓት አልበኝነት ነው የ 5ዓመት ልጅ በዚህ ደረጃ መዉቀስ ልክ አይደለም ::አስፋዉን አንተ አለችዉ ትላላችሁ እና እርሶ ትበለው ?ማስተካከል ያለባት ነገር ቢኖር እንኩዋ ስነስርዓት የላትም አይባልም ::እኛ ራሳችን ምን ስርዓት አለን በየ ሚዲያው ስንሰዳደብ አይደል እንዴ የምንዉለዉ ::
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 2 жыл бұрын
አስፋውን አንተ ስላለችው አይደለም የልጂቱ ስራት አልብኝነት በአነጋገሯውስጥ ይታይባታል አነተብላ ስለተናገረች አይደለም
@rahelrahel2285
@rahelrahel2285 2 жыл бұрын
የማህደር ወላጆች ልጃቹን ካውኑ ሰው ማክበር እንዴት እደወነ አስተምሩዋላ
@AlamAlam-xb6ih
@AlamAlam-xb6ih 2 жыл бұрын
የማርያምፍሬ እመቤቴ ኪዳነ ምህነት ሁሉም ከጎንሺ ትሆን እድግ በይልን ፈጥሪ ይጠብቅሺ ከነ ቤተሠብሺ ጣፋጭ ልጅች ናቸ ሁሉምንም አምላክ ከነ ቤተሠባቹ ይጠብቃቸ አቦ
@hawatadese4513
@hawatadese4513 2 жыл бұрын
ሁላችሁም በጣም ጣፋጭ ናችሁ አላህ ያሳድጋችሁ
@naemaazrne374
@naemaazrne374 2 жыл бұрын
ወፍራሟልጂ እውስጧ ትልቅ ሴትዮ አሉ ሀሀሀሀ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
የማርያም ፍሬ የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ እወድሻለሁ ቅመም የሆንሽ ልጅ ሁላችንም ኢትዮጵያን የመጠቀሙ ያደረጋቸው
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች አደጉ 😍😍😍😍
@Techropmanagers
@Techropmanagers 3 жыл бұрын
ሀረገወይንየ አዝናኝ ነገሮች አሉኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ ጎራ በይልኝ
@alemyoutube6320
@alemyoutube6320 3 жыл бұрын
ሰብሰክራይብ አድርጉኝ
@yonaskassahun9070
@yonaskassahun9070 2 жыл бұрын
@@alemyoutube6320 ጥኤእውኽ
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
እውይ ደስ ሲሉሉሉሉሉ!! ተባረኩ!!😍😘
@yesheamare8089
@yesheamare8089 2 жыл бұрын
የማሪያም ቆንጆ ጣፍጭ አፏ ሲጣፍጥ ሁላችሁንም ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@hanayoutube219
@hanayoutube219 2 жыл бұрын
እውነትም የማርያም ፍሬ በ3 አመታ ይህን ንግግር ከእግዚአብሔር የተሰጣት ፀጋ ነው ቅመም ነሽ እመቤቴ በጥበብና በሞገስ ታሳድግሽ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
ወይ የማርያም ፍሬ የኔ ከረሜላ ፈጣሪ ያሳድጋቹ ሁላችሁንም በሳቃ ገደላችሁኝ ማህደር ቆጅዬ ሰዉ አተ ተብሎ አይጠራም ወይ በስማቸዉ ወይ ደሞ እህቶ ወድሜ ተብሎ ነዉ እሺ ዉድድድድድድ❤❤❤❤ፈጣሪ ይባርካቹ
@habeshawinegn1795
@habeshawinegn1795 3 жыл бұрын
እህህህህ የእህቴን ልጅ አስታወሰችኝ የማሪያም እደጊ የኔ ጣፋጭ ♥♥♥♥ኢሙየ ናፍቀሽኛል ውደ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏾❤🥰❤🥰
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በፀጋ በሞገሰ ይበር ክሎተረ ተባረኩ
@banchu3147
@banchu3147 3 жыл бұрын
የኔ ፍቅር የማርያም ፍሬ ማር እኮ ነሽ አይ ልጂነት ስታምሩ እድግ በሉ ውዶች
@alemyoutube6320
@alemyoutube6320 3 жыл бұрын
ደምሬሻለው ደምሪኝ
@amentube1196
@amentube1196 3 жыл бұрын
ባንችዬ ነይልኝ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
ባንቺዬ አመሰግናለሁ🙏🏾❤🥰❤🥰
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 3 жыл бұрын
የህፃን ማህደር ወላጆች እናት ልጅሽን ምንም ያህል ብትወጂ ፍቅርሽን የምትገልጪበትን መንገድ ምረጪ ልጅቷ ስርአትን አስተምሪያት ሰውን የምታናግርበት መንገድ ትንሽ ይከብዳል ካደገባት እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 2 жыл бұрын
ዋው የማርያምና የኤዶም ኣደበት ጣፋጮች ናችሁ እድግ በሉ
@martima4096
@martima4096 3 жыл бұрын
የማርያምን እወዳታለሁ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አፊዬ 🙏🏾❤🥰🥰❤
@user-mk6zk9ec1n
@user-mk6zk9ec1n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እድግ በሉ አፋችሁ ማር ነዉ ጣፋጮች ናችሁ💚💛❤️👍👍👍
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
የማርያምዬ እድግ በይ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
Amen Azi 🙏🏾❤🥰
@checolatchecolat4637
@checolatchecolat4637 2 жыл бұрын
ማህደር የምትባለው ሴትዬ ስነስርዐት ይጎላታል ጠያቂዎቹኮ ፈሩ እንዳታጥረገርራቸው
@user-ho3ig8nh7j
@user-ho3ig8nh7j 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@checolatchecolat4637
@checolatchecolat4637 2 жыл бұрын
🤣🤣
@user-ho3ig8nh7j
@user-ho3ig8nh7j 2 жыл бұрын
@@checolatchecolat4637 ሴትዩ አልሻት እኮ ክክክክ ወየው በሳቅ
@checolatchecolat4637
@checolatchecolat4637 2 жыл бұрын
@@user-ho3ig8nh7j 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@checolatchecolat4637
@checolatchecolat4637 2 жыл бұрын
@@user-ho3ig8nh7j እኔማ አስጠላቺኝ ወይ አታምር ወይ አታፍር
@user-vo7mf4lo3x
@user-vo7mf4lo3x 2 жыл бұрын
ማሀደረ እምትባለው ህፃን ኢሮፕ ብትሆን ቤተሰቦቿ እስከ ቤት ነበረ እምታስገባቸው ማራማዊት እድግ በይ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
በጣም ታይኝ እኩ በሌላ ነበረ የሚተረጉሙት አገር ቤት ማሳደግ ይህ ነው ጥቅሙ ።
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 2 жыл бұрын
የማሪያምዬ የስምሽ ትርጓሜ እራሱ በጣም ልብን ያስደስታል እድግ በይ ከስርዓት እስከ ውበት ሁላችሁም እደጉ ግን የማህደር ወላጆች ትንሽ ስርዓት የሚባለውን ነገር አስተምሯት ሰው ፊት ሲቀረብ ምን እንደሚጠበቅባት ማስተማር አለባችሁ
@AlmazeAc
@AlmazeAc 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ማርያማዊት ቅድስት ማርያም ታሳድግሽ ለቁም ነገር ታብቃሽ በእግዚአብሔር ቤት በቤተመቅድሱ የምትኑሪ ያደርግ ሁላችውም እግዚአብሔር ያሳድጋችው
@elsibekele5701
@elsibekele5701 2 жыл бұрын
The little girl is too smart for her age! The 5 year old girl looks like Asfaw's boss. 🙂 Asfaw can really talk to the kids .
@edilegna4292
@edilegna4292 2 жыл бұрын
Smart 👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 3 жыл бұрын
አባቷን ልብ አርጋቸው እናቷንእንደ ውሻ ትልሰኛለች የኔ ቆንጂ በሳቅ የማርያም ቁርስ ቁርስ ክክክክክ
@Techropmanagers
@Techropmanagers 3 жыл бұрын
መሲየ አዝናኝ ነገሮች አሉኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ ጎራ በይ
@alemyoutube6320
@alemyoutube6320 3 жыл бұрын
ሰብሰክራይብ አድርጌአለው አድርጉኝ
@mymamking8293
@mymamking8293 2 жыл бұрын
ህጻን ሁኖ መኖር እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ለነዚህ ህጻናት ኣይተህ ማረን ኣሜን በሉ
@meaza2509
@meaza2509 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦቼ ስታምሩ እግዚአብሔር በጥበቡ እና በፀጋ ያሳድጋችሁ ❤️❤️❤️❤️
@unikh4894
@unikh4894 3 жыл бұрын
ወዮኔ ወፍራሟ ልጂ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂😂
@nimahabitamu9938
@nimahabitamu9938 3 жыл бұрын
ስታምሩ ጣፋጮች ወንዱ ልጅ ሲያምር በዛ ላይ ጎበዝ
@almightlord1579
@almightlord1579 2 жыл бұрын
Hahahhaaaa
@user-qb7ly6et3h
@user-qb7ly6et3h 2 жыл бұрын
ልጅ ፍጥን ፍጥን ሲል ደስ አይልም እና ሁሉንም በተመሳሳይ እድሜ ቢሆኑ ደስ ይላል
@belayneshyednglmarymlji9264
@belayneshyednglmarymlji9264 3 жыл бұрын
yemaryam yene tefache egziabher yasadsh mamaye💕💕💕💕💕💕
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 3 жыл бұрын
የማሪያም ፍሬ ገጋሚ😂😂😂😂ዳግማዊ ማለቷ ነው የኔ ጣፋጭ💗💗💗💗💗
@amentube1196
@amentube1196 3 жыл бұрын
ማማዬ ነይልኝ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
አዎ በእሷ ቤት ዳግማዊ ማለቷ ነው 😂😄😂😄😄😄
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 3 жыл бұрын
@@FrieDagiFamily ጣፋጭ የሆነች ልጅ ናት ያለችሽ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግልሽ እኔማ ስንቴ አየሗት 💗💗💗💗💗
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 3 жыл бұрын
@@user-xh7je8uo5n አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ተጨማሪ የማማዬን ቪዲዮዎች አሉልሽ ትዝናኚባቸዋለሽ እኔ ጋር ጎራ በይ ቆንጂዬ ❤🥰❤🥰❤
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 3 жыл бұрын
@@FrieDagiFamily እሺ እማ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
የማሪያም ፍሬ የኔ ትንብሸ ማር ነገሮች ናችሁ ሁላችሁም 💕💕💕
@ganaganet9288
@ganaganet9288 3 жыл бұрын
ህፃናት.በጣም.ደስ.ይላሉ😍😍😍😍😍
@ayilin6862
@ayilin6862 3 жыл бұрын
Yezarewochu lej endenafiq adaragugn wuyi men ayenat xafac becha nachow Allah yasadegachu yene wudoch ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ! ደስ ሲሉ.❤❤❤
@AboAli-ou1iv
@AboAli-ou1iv 2 жыл бұрын
ህያው ትህሽሽህብብብጥት፭፬&&ህ
@Lala06083
@Lala06083 3 жыл бұрын
Very brave kids so cute ❤️
@hooahooa6181
@hooahooa6181 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች ነዱብየ እድግበሉ ሁላችሁም አላህ የሁሉም ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@admassukassa8894
@admassukassa8894 2 жыл бұрын
ከ700 ኮሜንቶች ውስጥ አንድ እንኳን ስለ ሕፃናቱ ዳንስ የተናገረ የለም፡፡ አኔ ግን ወንዱ ልጅ በጣም አስደስቶኛል እስቲ በድጋሚ እዩት አንዴት እንደሚችል በመሪታታት ያስፈልገዋል፡፡
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
የማርያም 😍እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@somawabk1524
@somawabk1524 2 жыл бұрын
የኔ እነት ሁሉም ያምርቡሻል የማራምዬ እዱግ በዩላት
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች እዴት እደምታምሩ ፈጣሪ በትበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ
@user-tb5qp5fr5w
@user-tb5qp5fr5w 2 жыл бұрын
የማርያም ፍሬ ሥርዓት አላት የኔ ቆንጆ
@user-ox3bf7ij2h
@user-ox3bf7ij2h 2 жыл бұрын
የማርያምዬ የኔ ፍቅር ምን ላድርግሽ እማዬ እፌ ቁርጥ ይበልልሽ እመ ብዙሀን ታሳድግሽ የኔ ወርቅ የእህቴ ልጅ እኮ ነው ምትመስይኝ እማይዬ
@sofitube6902
@sofitube6902 2 жыл бұрын
ድንቅ የሆናቹ ልጆች ፈጣሪ ያሳድጋቹ
@eldanaashenafi9216
@eldanaashenafi9216 3 жыл бұрын
ልጆቹ በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጅ ግን በቃ እሸቱ ይጠይቅ እውነት እሼ እኮ ፈታ እያደረገ ነው ምጠይቃቸው እንጂ ድርቅ ያለ አይደለም
@admassukassa8894
@admassukassa8894 2 жыл бұрын
እኔም ጥያቄዎቹ ድርቅ ብለውብኛል፡፡ደግሞም በዕድሜ ተመጣጣኝ የሆኑ ልጆችን አንድ ላይ ማቅረብ ጥሩ ነው የ3ዓመትና የ11ዓመት ልጆችን አንድ ላይ ማቅረብ የአቅራቢዎቹ ችግር ነው፡፡ይሄ ፕሮግራም ከራኬብ በኋላ አላማረበትም፡፡ ለካስ ውበት የምትሰጠው ራኬብነበረች
@alemnatale9697
@alemnatale9697 3 жыл бұрын
የልጆችን ንፁህ ልብ ያድለን ወይ መታደል ይከፋዋል ይቀየመኛል የሌለበት አለም
@sofifamily
@sofifamily 3 жыл бұрын
ሰይፉ ልጆች በጣም ያውቁታል EBS አቅርቡት 😂
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
🌷🌷ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏
@kokobeeun3188
@kokobeeun3188 Жыл бұрын
😁😁
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 2 жыл бұрын
የማርያምዬዬዬዬ እድግ በይ አፋ ሲጣፍጥ የእኔ ጣፋጭ
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
ውይይ ሲያምሩ ፈጣሪ በፀጋ ያሣድጋችሁ
@foodandfashiontv
@foodandfashiontv 2 жыл бұрын
ሁሉም ወርቆች ናቸው አፌ ቁርጥ ይበልላችሁ 😍😍😍😍😍
@rabiamohmd1424
@rabiamohmd1424 3 жыл бұрын
ማህድር የምትባል ልጂ ሰውን እንዲት ማክበር አስተምህርትዋት እስዋ ለተናግርች እኔ ተሳቀኩኘ
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u 2 жыл бұрын
ክክክ አኔም😀
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 жыл бұрын
ዊ ልጅ ናት አረ ተውዋት
@hanasamuel4685
@hanasamuel4685 2 жыл бұрын
Me too
@hanasamuel4685
@hanasamuel4685 2 жыл бұрын
Betam
@mesymolla6460
@mesymolla6460 2 жыл бұрын
ማስመሰል ስለለመድን ነው እንጂ ልጅእንዲህ አይባልም
@user-lr6ey2pm1n
@user-lr6ey2pm1n Жыл бұрын
የማርያምየ የኔ ጣፍጭ እድግ በይ ማርያም ታሳድግሽ የኔ ጣፍጭ ልጅ እዳች እድኮን እፈልግ አለሁ የኔዱቡሸ ውይ ስታምሪ ስወድሽ የኔ ልእልት
@yetariksew8491
@yetariksew8491 Жыл бұрын
ለህፃናቶች ሥል እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላምና ፍቅር ይሁን ለእማማ እትዮጵያ💚💛💓💚💛💓💚💛💓
@girmachewayele1868
@girmachewayele1868 3 жыл бұрын
አስፋው ልጆች መጠየቅ አትችልም ልጆች ዝም ብለው ሲጠየቁ ያዝናናሉ
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 2 жыл бұрын
አረ የህፃን ማህደር ጉራ አለተቻለችም 😀
@memetesfaw2269
@memetesfaw2269 2 жыл бұрын
የማርያም ፍሬ እሷን ስላየሁ ነው የተከታተልኩት የኔ ጣፋጭ
@abigale2543
@abigale2543 2 жыл бұрын
For those who commented against Maheder ( 5 years old kid ) What you say of Maheder says more of you that of Maheder . የ አምስት ልጅ ታዝባችሁ አስተያየት ለሰጣችሁ ትርጉም ካስፈለጋችሁ ስለ ማሕደር ክፋት አዘል አስተያየት የሰጣችሁ የሰጣችሁት በሙሉ ስለ እናንተ ይናገራል አስተዋይ ሁኑ ማሕደር ግዜ ቢሰጣት ስለ ዝናቡ ስለ ባሊው በዚሕ እድሜው ስለ እናት ብዙ ያለቺው አለ ሕፃናት የሚሰማቸውን የመሰላቸውን ነው የሚናገሩት ምናልባት መላጣ ደስ አይላት ይሆናል የመለሰችውን መለሰች ሕፃናት አገም ጠቀም አያውቁም ሁሉም የሚወዱትን ተናገሩ በቃ ልጅ ናቸው ዘመናቸውን የሚከተላቸውን አስተያየት በሕዝብ ፊት በሶሻል ሚዲያ አትቅረጹባቸው ቅስም ሰባሪ አትሁኑ በተለይ የሕጻናትን ። እግዚአብሔር ሁሉንም ይባርክልን ።
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 2 жыл бұрын
ትንሿ ግን የጣፋጭ ጣፋጭናት የኔማር🤗🤗🤗
@77861022
@77861022 2 жыл бұрын
ማህደር ውስጧ አሮጊት ሴትዯ ሳይኖሩ አይቀሩም አወራሯ የትልቅ ሰው ነው ስርዓት አለማወቅ ሳይሆን ልቅ መሆን ይመስለኛል እናትየው እንዴት ነው ነገሩ ደግመሽ ደግመሽ አሳያት ስህተቷን !!!
@user-ft3is7ut5e
@user-ft3is7ut5e 2 жыл бұрын
Ewunetm ho gud eko new
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@abigale2543
@abigale2543 2 жыл бұрын
What You say of Maheder say more of YOU that of Maheder. Maybe that old women may represent most of you . Please let us be kind when we comment about kids .
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 жыл бұрын
አይ ህፃናት እፍ ማር እኮ ናቸው አንተ በባልዲ ዝናብ አይመጣም ማር የሆነች ልጂ እናቴ ምንም ብታደርገኝ አልቆጣም እዳይከፋት ስለምፈልግ አለች🌹🌹🌹
@user-ok4qi2td2e
@user-ok4qi2td2e 3 жыл бұрын
አላህ ያሣዲጋችሁ የኔ ማሮች ሲጣፍጡ
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እደጉ 😘❤❤
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 3,5 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 8 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 83 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 2,3 МЛН
Waka waka 🤣 Which video is the best 1,2,3,4? 🤩
0:13
Adani Family
Рет қаралды 7 МЛН
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 26 МЛН
БАТЯ И ЗОМБИ АПОКАЛИПСИС , МИРУ КОНЕЦ?
20:52
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,8 МЛН