ማማዬ ተመረቀች | ተመስገን | አስለቀሰችን | በምርጥ ትወናዋ አስደመመችኝ

  Рет қаралды 181,250

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Жыл бұрын

ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም kzbin.info...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
kzbin.info...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Пікірлер: 1 100
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤️
@MekdiFamily
@MekdiFamily Жыл бұрын
❤❤❤አማማየ Congregation 👍👍👍
@ummlky1994
@ummlky1994 Жыл бұрын
ማማየ የኔ ማር እኳን ደስ ያላችሁ ❤❤❤
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏💖
@abdibme4429
@abdibme4429 Жыл бұрын
congra mamaya❤❤❤ yesewu lijocen yalefkadacew lalemasgebat yaderegacehutn teret wedjawalehuna tebareku!!
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Жыл бұрын
ማማ እግዚያብሄር በሰላም ያሳዲግሽ
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ጣፋጯ ልጃችን የማርያም ፍሬ ዳግማዊ ተመረቀች እሰይ እሰይ ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 👩‍🎓👩‍🎓❤❤❤❤
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Жыл бұрын
እስኪ የማማዬ ደስታ ያስደሰተው፣ አድትብቻ አትሁንባችሁ ደግሞ ይባርካችሁ❤
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ያልወለ ወልዶ ይሳም ብሎም አስተምሮ ያስመርቅ የልጅን ደስታ አላህ ይስጣችሁ ወገኖቼ ❤❤❤🎉🎉🎉
@NahiTube1
@NahiTube1 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w Жыл бұрын
መልካም እናትና አባት ጥሩ ልጅ ይቀርፃል ለመዳር ያብቃችሁ ፍሬና ቶንደ
@selam7643
@selam7643 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አንዷን ሺ ያርግላቹ ዳሯት ኳላት በሷ በኩል ዘራችሁ ይብዛ በልጅ የሚገኘው በረከት በሙሉ አይለፋችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
@bisrat1269
@bisrat1269 Жыл бұрын
Amen amen amen
@ethioartist6793
@ethioartist6793 Жыл бұрын
Tru meraki❤
@selam7643
@selam7643 Жыл бұрын
@@ethioartist6793 😁😁😍😍
@user-lw1nz7zz5q
@user-lw1nz7zz5q Жыл бұрын
አላህዋ ለሁሉም. አዛኝ ነህና. ሁለተኛ ሶስተኛ አራተኛ አምስተኛ ስድስተኛ. ልጅ ስጣቸው ያረብ አተ ከሁሉም የጠራሀው ጌታ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Жыл бұрын
አቦ አሚንንን❤❤
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
አሚን አያልቅበትም እሱ
@user-th1fy3ee8y
@user-th1fy3ee8y Жыл бұрын
አሚንንንን አላሁም ጀዛኩም አላህ ኸይርን ለናሱ በሰበሽ አላህ ለአንቺም ይዎፊቅሽ አላህም አሚሚንንን ቤቴሰቦችሽን በኸይር በኢማን በአፍያ በኢስለም ያኖራቾው❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-lw1nz7zz5q
@user-lw1nz7zz5q Жыл бұрын
@@user-th1fy3ee8y አሚን አላሁመ. አሚን የኔውድ. ወላሂ. ከልቤነው ዱአያረኩላቸው. ማሬ. ላችም. አላህ ያሰብሽውን ሁሉ. ያሳካልሽ አዚዙን ረሂም የሆነው ጌታ
@user-th1fy3ee8y
@user-th1fy3ee8y Жыл бұрын
@@user-lw1nz7zz5q ሹኩርን ያኼራዓ እህቴ ለሰው መለከሙን ስናስብ በታመሰሳይ አላሁም ለኛም ይዉፊቅልን ሌለ ዳሞ ኢስለም እስከሆንን ድራስ ዬቶም ብኒገኝ መላከምን መነገር አሊያ ዚም መለት ነው ታገበርቺን በጠም ነው በፁፊሽ ዳስስ አለይኝ🌹🌹🌹✍️✍️✍️✍️✍️✍️👀👀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ውይይ ያልወለድን ወልደን ለመሳም ያብቃን❤🎉እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በእውነት❤👏
@mastewalasrat482
@mastewalasrat482 Жыл бұрын
Ameeeeenn🙏🙏🙏🙏
@samrisamri1217
@samrisamri1217 Жыл бұрын
Amen amen amen enyem ngir lyedefagn new becha fetiry yerdan
@etyopis9292
@etyopis9292 Жыл бұрын
ንግስቲቱ እንኳን ደስ አለሽ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያደርስሽ ፈጣሪ ፈሪ እናት አባትሽ አክባሪ ሀገርሽን ወዳጅ ያርግሽ❤❤❤❤
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Жыл бұрын
እህ ፍሪየ ወንት አሥለቀሽኝ አላህ አይቸግረውም የማሚ ወንድም ይሥጣችሁ ያረብ ወላህ ልጅ 1 ነት ስደት አሥሮኛ ነው አላህ ይወፍቃችሁ ኢሻ አላህ
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 Жыл бұрын
ማርያምን ደስታዬ ወደር የለውም ቤተሰቦቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ሲቀጥል ማሚቶዬ እንደው እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ሺፍንፍን አድርጋ ለትልቅ ደረጃ ታድርስሺ ቤተሰቦችሺን የምታስደስች ያድርግሺ ሺ ሁኝላቼው ማሚቶዬ😘😘😘😘
@eden16_
@eden16_ Жыл бұрын
ፍሬ የድንግል ማሪያም ልጅ ትልቁ ምርቃቷን እንድታይ ያብቃሽ ደስታሽ ወደር የለውም እንባዬ ፈሶ አለቀልሽ አንች ቃላት እያጠርሽ ባወርሽ ቁጥር
@santagashu6183
@santagashu6183 Жыл бұрын
ማሚቶየ እንኳን ደስ አለሽ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያደርስሽ ፈጣሪ ፈሪ እናት አባትሽ አክባሪ ሀገርሽን ወዳጅ ያርግሽ❤❤
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ማማዩ ለውግ ለማረግ ያብቃሽ ከዚህ በላይ ፍቅር ከዚህ በላይ ደስታ 😊በረከት ተሞሉ ❤
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 Жыл бұрын
የማርያምዬ አድገሽ ስትመረቂ አግብተሽ ስትዳሪ ወልደሽ ስትድሪ እናት እና አባትሽን አይለይብሽ ሁሌም ከጎንሽ አይለይብሽ ለፍርዬ እና ለዳግም ሁለተኛ ልጅ ለማሚቶ መከታ ደጀን የሚሆን ወንድም ይስጣችህ❤❤❤
@kedriyajemal8925
@kedriyajemal8925 Жыл бұрын
ከዚህ በበለጠ በትልቁ ደግሞ ያድርሳቹ በሰላም በጤና ለቁም ነገር ለወግ ማዕረግ ያብቃላቹ❤❤🎉🎉🎉
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w Жыл бұрын
ደምሩኝ ❤️❤️
@weyafamily4573
@weyafamily4573 Жыл бұрын
እውነት ከመልካም እናትና አባት ተወልደሻል ማሚቶ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኮንግራ
@YordiBekele
@YordiBekele Жыл бұрын
ማማዬ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃላቹ ከዚ በላይ እውቀትን ሞገስን ይስጥላቹ❤❤❤ ማማዬ የምርቃትሽን ፕሮግራም በጉጉት ስጠብቅ ነበር ማርያምን እየጠበኩኝ ነበር
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
ማማዬ እንኳን ደሰ አለሸ የማዳም ቅመሞች ከሰደት መል ሰ አምላካችን እንዲ የሚያሰደሰተውን እንጀራ ይሰጠን አሜን በሉ
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w Жыл бұрын
እልልልል እንኳን ደስ አላችሁ የምወዳችሁ የኔ መምህሮች ማማየ ለቁም ነገር ይብቃት ለዩንቨርስቲ ምርቃትሽ ያብቃሽ
@Seni_ethio
@Seni_ethio Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኮን ደስ አለሽ ❤❤❤ ተምረሽ ሀገርሽን እና ቤተሰቦችሽን የምትጂ ያድርግሽ በጥበብ መሞገስ እድግ በይ ❤❤❤🎉🎉🎉
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላቹ በጥበብና በመጎስ ያሳድግላቹ አድጋ ደሞ ለዩንቨርስቲውም ለወግ ለመአረጓም ያብቃቹ❤
@mesaratbayesa1695
@mesaratbayesa1695 Жыл бұрын
ፍርዬ እንባዬ ማቆጣጣር አቂቶኝ እግዚአብሔር እጂ ሳፍ ነው ሁላታኝ ልጅ እንዳም ሳጣክ ታፋ ሃርጋሎ ማምቱን ሺ አማት ያኑልክ አማርኛ ባዳምብ ማፅፍ ብችህል አሳቤን ትራዳለ ብዬ አምናሎ የኔ እናት ባጣም ነው የሚ ዋድሽ ጃግና ሴት ናሽ 🎉🎉❤❤❤❤
@azebtilaye91
@azebtilaye91 Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቃቸው ነበር ማማዬ ኪዳነምህረት ለወግ ማእረግ ታብቀሽ የኔ ውድድድ
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 Жыл бұрын
ያረብ እህቶች እኛ ከስደት መልስ ቆንጅ ልጅ ይስጠን ማማየ እንካን ደስ ያለሽ
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
እኳንም ለዚህ ክብር ደስታ አበቃችሁ ማሚቶ አዚህ በላይ ታስደስታችሁ መጨርሻዋን ያሳምርላት
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
የኔ ማልቀስ ምንይሉታል😢😢😢 አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ሴትም ወንድም ልጂይስጣችሁረ❤❤😂
@astertamiru3963
@astertamiru3963 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ማሚቶ አድገሽ ቤተሰቦችሽን አገርሽን የምታኮሪ ያርግሽ ❤❤❤
@amermobile3442
@amermobile3442 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላቹ እናት እና አባት የኔ ውድ ለቁም ነገር ያብቃት የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማየ❤❤❤❤ፍሬ ስታለቅስ የኔ ማልቀስ
@alemashenafi9850
@alemashenafi9850 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እንኳንደስ አለሽ አድገሽ ደግሞ ቤተስብሽን እና ሀገርሽን የምትጠቅሚ ያድርግሽ❤
@rozishewaye7103
@rozishewaye7103 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ አድገሽ ለቁምነገር ያብቃሽ ተባረኪ ብሩክ ሁኚ ፍቅራችውን ያብዛላችው
@woinshetgirma709
@woinshetgirma709 Жыл бұрын
ማማዬ እንኳን ደስ ያለሽ እናም ለቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃሽ❤❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሀን ለማሚቶ እህት ዉይም ወንድም ይስጣችሁ ማሚቶ ለትልቁ ያብቃሽ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Congratulations 🎊 ❤ መድሀንያለም ያሳድግላቹ ❤ ለወግ ለማእረግ ያብቃላቹ 🎉
@hanantube1067
@hanantube1067 Жыл бұрын
ቃላት አጠረኝ የኔ እናት እንኳን ደስ አላቹዉ የኔ ጣፋጭ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ አላህ በጥበቡ ያሳድግሽ
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 Жыл бұрын
ማሚቶዬ የኔ ማር እንኳን ደስ አለሽ ፍርዬ ዳጊ እመብርሀን ሺ ታርግላችሁ🎉🎉🎉
@seblekitchen
@seblekitchen Жыл бұрын
እንኳን ደሳላችሁ ማሚቶ እንኳን ደስ አለስ አድገሽ ደሞ ቤተሰብሽን አገርሽን የምታስጠሪ የምታኮሪ ያርግሽ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ 🎉🎉🎉🎉 🍰🍩🎂🍰🍰🍮🎂
@user-yj1wd2dh2r
@user-yj1wd2dh2r Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ ፍሬ ና ዳግም እንኳን ደስ አላችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ🙏🙏🙏
@enat1821
@enat1821 Жыл бұрын
እሰይ እሰይ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ አድገሽ ከፍ ያለ ደረጃ አላህ ያድርስሽ ተባረኪ የኔ አበባ😘😘😘😘
@selamteshome9303
@selamteshome9303 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ❤ ለቁም ነገር ያብቃሽ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Жыл бұрын
እቺ ልጅ እርጋታዋ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
እሌልልልልልስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኮን ደስአላችሁአለ❤❤❤እድግበይ
@yitatikuminyilu7867
@yitatikuminyilu7867 Жыл бұрын
ተባረኪ በዘመንሽ ሁሉ የእግዚአብሔር ጥበቃ ከአንቺ ጋር ይሁን በእውቀት በጥበብ እ/ሔርን በመፍራት ትደግላችሁ
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Жыл бұрын
ለመዳርና የሷን ፍሬ ለማየት ያብቃችሁ❤❤❤
@fikirtehabtemariam2120
@fikirtehabtemariam2120 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ለትልቁ ማእረግ ያብቃት እግዚአብሔር የልቦናችሁ መሻት ሁሉ በሷ ተፈጽሞ ያሳያችሁ ሺ ትሁንላችሁ•••••••••••••🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ ለሀገር ለቤተሰብ ጠቃሚ ያድርግሽ ማስተዋልና ጥበብ ያድልሽ
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ የማርያምዬ ትልቅ ሁኝ ሺ ሁኝላቸው አድገሽ ደሞ ለትልቁ ምርቃት ያብቃሽ ሀገረንም ቤተሰብንም የሚጠቅም ልጅ ያርግሽ ፍሬና ዳጊ እንኳን ደስ አላችው እናንተም
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Жыл бұрын
እንደ እህት የምመክራችሁ ዳንስ ዘፈን ባታስተምራት ደስ ይለኛል
@bizuyemohammed2939
@bizuyemohammed2939 Жыл бұрын
የማሚቶን መመረቅ እንደኔ በጉጉት የጠበቃችሁ ለቁም ነገር ያብቃሽ እደጊ በሏት እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🏆🌹👸👸👸ፍርየ እንኳን ደስ አላችሁ ሺ ትሁንላችሁ ❤❤❤❤
@user-vh6xc3yp2f
@user-vh6xc3yp2f Жыл бұрын
ማማዬ የኔ ማር እመብርሃን በጥበብና በሞገስ ታሳድግሽ የኔ ጣፋጭ እንኳን ደስ አለሽ ፍርዬ ያንቺ ደስታ ይለያል የኔ እናት የምቶጃት ኪዳነ ምህረት ማማዬን ለመዳር ታብቃሽ ቶንዴንም እንደዛው
@zenashgeremew6168
@zenashgeremew6168 Жыл бұрын
ማማቶ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቅመም በጣም ደሰ የሚል ቤተሰብ
@sablacell1012
@sablacell1012 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችው እናተ መልካም ቤተሰቦች እማምላክ ተልቅ ደረጃ ታድርሳት የኔ ጣፊጭ
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
ማማዬ congratulations🔥🔥እድግ በይ ለትልቁ ምርቃት ደግሞ ያብቃሽ 🙏
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
እወይ እማየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ማሚቶ ወላጆቿ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛል ማርያምን ❤❤❤
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የማርያምየ አድገሽ ደግሞ በድግሪ ላይ ድግሪ ጭነሽ ፍሬ አፍርተሽ እናት እና አባሽን ጠዋሪ ያድርግሽ ፍሬ ሽፍ ቶን እንኳን ደስ አላችሁ ❤
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
የኔ ማር ልሑል እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃሽ እንኳን ደስ አለሽ ማሚቶ ለሐገርሽ ለእናት አባትሽ የምትጠቅሚ ያድርግሽ የኔ ድንቡሼ❤❤❤❤
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n Жыл бұрын
መብሩክ እንኮን ደስ አላችሁ የፍሬ ቀበጥ ፍሬዩ ልጅሽን ሺ ያርግልሽ የኔ ልዩ
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
ማሚቶዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቅመም እግዚያብሄር በሞገስና በጥበብ የሳድግሽ ለወግ ማህረግ ያብቃሽ ለቤተሰብሽ የምጠቅሚ ሀገር የምታኮሪ ያድርግሽ❤❤❤❤❤
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ቅመምየ ያድ ሽ ሁኝ ላቸው ሞላ በተሰቦቾ እንኮን ደስ አላቹህ❤❤🙏🙏🙏
@yeworkwuhatesfaye9781
@yeworkwuhatesfaye9781 Жыл бұрын
የኔ ንግስት እንኳን ደስ አለሽ አላችው የመቤቴ ስጦታ እድግ በይ የኔ ቅመም ስወድሽ ፍሬና ዳጊ እንኳን ደስ አላችው
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
ማማዬ የማሪያም ፍሬ ተመረቀች እንካን ደስ ያላችሁ ጎበዝ ማማ በሰላም በጤና ለዩኑበርስታ ገብተሽ ደሞ ለማየት ያብቃን እግዛቤር ዘመንሽን ይባርክ ርድግ በይ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ማማዬ እድግ በይ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selamtube2461
@selamtube2461 Жыл бұрын
እኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የማርያምየ
@bizumahery1015
@bizumahery1015 Жыл бұрын
Congratulations 🎉 yene konjo Egziyabehr Yisadegesh 🙏
@salamtube4640
@salamtube4640 Жыл бұрын
እግዚሐብሄር ይመስገን አትወልጂም ተብሎ እንዲ ላስገረማችው ምን ይሳነዋል ተመስገን ከማለት ውጭ ክብሩን እርሱ ይውሰድ ማማዬ ቤተሰቦችሽ ይወዱሻል❤❤❤ እኔ እራሱ አለቀስኩ የምር የፈጣሪ ስራው ድንቅ ነው እንካን ለዚ አበቃሽ❤❤❤❤ አድገሽ ድጋሚ ተመርቀሽ ወግሽን ለማየት ያብቃን አንቺ የተወደድሽ ልልት ነሽ❤❤❤❤ውድድድድድ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Жыл бұрын
ማማቶ እንኮን ደስ አለሺ የኔ ጣፋጫ እደግበይ ምርጥ አባት እና እናት አለሺ አላህ ወደም ይስጠሺ አላህ አይቸገረውም❤❤🎉🎉
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Жыл бұрын
ቶንዴ እና ፍሬ እንኳን ደስ ያላችሁ አግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ ማማዬ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ገና ከዚ የሚበልጥ ብዙ ስኬት ታያለሽ የኔ ጎበዝ ስወድሽ እኮ
@elsifamily
@elsifamily Жыл бұрын
yemariamye yene konjo Congratulation. lekumneger yabkash yene tafach 🙏
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
እንኳን አላህ ለዚህ አበቃሽ የማያልቅበት የማይሳነው ጌት ፍሬ ሰቶሽ ለዚህ ላበቃሽ ትልቅ ምስጋና ይገባው፣🙏❤️
@akmam5900
@akmam5900 Жыл бұрын
እንኳን ደስስ አላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ለትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎂🎂🎂ጌታ ለቁም ነገር ያብቃሽ ❤️❤️❤️❤️
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
ማማዬ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ❤❤❤❤
@Salamsalam-hj2po
@Salamsalam-hj2po Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ማማዬ እመብርሃን ታሳድግሽ የኔ ጣፋጭ❤❤❤
@eyerusalemmmoges8768
@eyerusalemmmoges8768 Жыл бұрын
እንኳን ደሳላቹ ፍሬ እና ቶንዴ ማማዬ እግዚአብሄር በሞገስና በጥበብ ያሳድግሽ ተባረኩ!!ፍሬ እኔም ልጄን ስላስመረከኝ ደስታው ምን ያህል እንደሆነ ስለምረዳ ነው እንኳን ደስ አለሽ!!
@meazagebremedhin6063
@meazagebremedhin6063 Жыл бұрын
እልልልልልልል በጉጉት ስጠብቅ ነበር እሰይ ተመስገን ማሚቶዬ እንኳን ደስ ያለሽ ፍሬና ዳጊ እንኳን ደስ አላችሁ በጤና በፍቅር በሰላም ጠብቆ ለዲግሪዋ ያብቃን በዝታ ተባርካ ያሳየን ማሚቶዬ የኔ ጣፋጭ ፍፃሜሽን ያሳምረው የድንግል ማሪያም ልጅ በጣም እወድሻለሁ እድግግግግግግግ በይልኝ ውድድድድ😍😍😍😍😍🎉🎉🎉💐🌻🥀❤❤❤😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌼🌼🌼🎂🍰🍨
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዝያብሔር ይመስገን የማርያምፍሬ እንኳን ደስ አለሽ የፍሬ ስሜት እኔንም ስሜታዊ አደረገኝ። አሁንም እግዝያብሔር ይመስገን።
@mariam3292
@mariam3292 Жыл бұрын
እኮን ደስ አላችሁ ሙሉ ቤተሰቡ የማሬም ፌሬ አላህ ትልቅ ደረጃ ያዲርስሽ
@niemasied9913
@niemasied9913 Жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ የምከታተላችሁ የኔ ምረጦች ያንኛው ዩቱቤ ተዘግቶብኝ በጣም ናፋቃችሁኝ ነበረ ልክ ስደረስ ማማየ ስትመረቅ እንደት ደስ እንዳለኝ ኡፉፉፉፉፉ የኔ ውዲ ማማየ እኔም እሷን የምታክል ልጂ አለችኝ ለአባቷ ጥያት ኑሮን ለማሸነፋ ስደት ከመጣሁ 5አመት ሆነኝ የ9ወረ ሆና ነው የመጣሁት😢😢😢😢 እናንተን ሳይ ደስ ይለኛል ፈጣሪ ሠላሙን ያብዛላችሁ😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-vn5pj8vu7t
@user-vn5pj8vu7t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ ማሚቶ የኔ ጣፋጭ እድግበይ
@jerusalemgetachew7794
@jerusalemgetachew7794 Жыл бұрын
እድግ በይ የኔ ማር የኔ ቆንጆ ሁሌ ነው የምከታተላችሁ ማሚቶን በጣም ነው የምወዳት🎉🎉❤❤
@endiyaadem1621
@endiyaadem1621 Жыл бұрын
Congratulations ❤edege beye 1000 tehunelachu❤❤❤
@Mekuku
@Mekuku Жыл бұрын
Congra yenie enat edig beylign እግዚአብሄር ያሳድግሽ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
እንኳን ደሥ ያላችሁ የእውነት እጅግ ደሥ ይላል ልጀ ናፈቀችኝ በእባ ነው ያየሗችሁ 😢 ስደት ልጄን ፍቅር ሰጥቼ እዳሣድጋት አደረገኝ 5 ወር ነው የቀረኝ በሰላም ጨርሸ የልቤ መሻት ተፈፅሞልኝ ለሀገሬ እዴበቃኝ ልጄን እዴገናኘኝ ፀልዩልኝ 🤲 ደምሩኝ አበረታቱኝ ውዶቸ
@myhero6436
@myhero6436 Жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ሰላም ያገናኛችሁ😢
@lemlemyohannes7043
@lemlemyohannes7043 Жыл бұрын
congra mamti Egzabher yasadgshe le tlku mrkat yadrsheshe
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын
ኡፍፍፍ አስለቀሳቹኝ በአላህ የኔም ጉጉት ነው ዘንድሮ ነበረ ልጄ ምትመረቀው አንድ አመት አለፋት እድሜ ለስደት እሻላህ ቀጣይ ለዚህ ያብቃሽ በሉኝ ማምቶዬ እንኩዋን ደስ አለሽ የኔ ጣፋጭ 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-qz8nv3hs5b
@user-qz8nv3hs5b Жыл бұрын
ደስስስስ ሲል ማሚቶ እኳን ለዚ አበቃሽ ፍርየ የኔ አልቃሻ ሼፍ ቶንዴ እኳን ደስ አላችሁ እግዛብሄር መጨረሻውን ያሳምረው
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
አልልል እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግሽ ❤❤ ሰላም ፍቅር ያድለን
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 Жыл бұрын
ማማዬ እንኩአን ደስ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ ባርኮ ቀድሶ በፀጋ ያሳድግሽ❤️❤️❤️
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የማራማዊትዬ የልጅ አዋቂ ከዚሕ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ያድርስሺ መድሐንያለም እድግ በይልንን መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ
@adanche1001
@adanche1001 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ፌሬና ዳጌ ትልቅ ደረጃ ትድረስላችሁ ለትልቁ ምርቃት ያብቃት ሀገር ቤተሰብ ጠቃሚ ያድርጋት ሺሺሺሺ ትሁንላችሁ ማሚቶ የእኔ ጣፍጭ ልጅ ዉድድድ አረግሻለሁ የህፃናት አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እወዳችሁለሁኝ የእኔ ዉዶችቸቸቸ
@betslot9715
@betslot9715 Жыл бұрын
ማሚቱ እንኳን ደስ አለሽ ፍሬ ዛሬ አስለቀሽኝ ልጅሽን በስስት አይን ነዉ የምታያት ደስታሽ ወደር የለዉም እናት የልጇን ደስታ ብቻ ነዉ የምትፈልገዉ ፍሬ ልጅ የእግዛብሔር ስጦታ ነዉ ለእግዛብሔር ስጫት በጣም አንቺ እና ቶዴ ላይ ያለዉ ስሜት መግለፅ ያቅታል ደስታቹ ደስታችን ነዉ እግዛብሔር በማስተዋል እና በጥበብ ያሳድግላቹ ተባረኩልኝ❤❤❤
@elsagetachew1172
@elsagetachew1172 Жыл бұрын
Congratulations mamay enkon des alhue ferya & dag egzabher lekume neger ybklhue 🎉🎉🎉🌹🌹🌹
@dgdbf6423
@dgdbf6423 Жыл бұрын
ማማዬ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽቤተሰቦቻም ከዚህ በላይ ተደሰቱ በልጃቹህ ❤❤❤❤❤❤
@hayatjemal822
@hayatjemal822 Жыл бұрын
አላህ በሙሉ ጤና ያሳድግላቹ ማሚቶ🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አለሽ
@simonmuday
@simonmuday Жыл бұрын
Wow Congratulations Ye Maryam frie such clever & genius young lady 🎓 well done Frie and Dagi you deserve happiness you both such amazing parents🎉🎉🎉🎉
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
የማሪያም ፍሬ እንኴን ለዚህ አበቃሺ እግዚአብሔር ያሳድግሺ ፍርዬ ዳጊ እንኴን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
Congregation 🎉🎉🎉🎉🎉 ማሚቶ ለቁም ነገር ያብቃሽ ለትልቁ ምርቃትሽ እኛ ሁሉ እንደምንታደም ነው። የማርያም ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳድግሽ በዘርፉፉ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሸፍና ለትልቅ ቁምነገር ታብቃሽ 🙏❤❤❤❤
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Жыл бұрын
የኔ እንባ ምን ይሉታል. በጣም ነው ደስ የሚለው አላህ ሁሌ በመአረግ ያሳድግላችሁ የኔ ፍቅር ደስ ስትል ማሚቶዬ❤
@fjhghj2849
@fjhghj2849 Жыл бұрын
የኔዉዶች በጣምነዉ የምወዳችሁ ❤❤ ፍሪየ አቤት ቁንጅና እንኳንደሥ አላችሁ እግዚቤሂር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 34 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 12 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 84 МЛН
Maryamawit (Hanny) Graduation
2:32
Dallol production / ዳሎል ፕሮዳክሽን
Рет қаралды 22 М.
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 128 М.
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 2,9 МЛН
小蚂蚁那么小气干嘛!#火影忍者 #佐助 #家庭
0:26
火影忍者一家
Рет қаралды 8 МЛН
С топором нельзя #ссср #история
1:00
MOTIVATION
Рет қаралды 2,7 МЛН