ምንደኛዋ (መንፈሳዊ ትረካ)

  Рет қаралды 29,064

ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray

ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray

Күн бұрын

ምንደኛዋ (መንፈሳዊ ትረካ)

Пікірлер: 100
@user-ri9xr1tz5v
@user-ri9xr1tz5v 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እድሜ በጤና ይስጥልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቅን ልቦናን ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን ተመስጌን አምላኬ የኔ መድሀኒያለም እድህ አይነትም አለ ፈጣሪየ ተመስገን በሰዉሀገር ጠበከኝ ከክፍ ነገርም ጠበከኝ ተመስገን💕🙏💕
@habitam
@habitam Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ፈጣሬ ለረጅም እድሜ ያቆዩወ መምራችን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@djxjxjdjd6491
@djxjxjdjd6491 5 жыл бұрын
በ እውነት በጣም ጥሩ ትምትርት ነው መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉ እንዴት አሳዘነችኝ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሀል እንኳን የዚህአይነት አጋጣሚ አላጋጠምከኝ ደሀንቱ እናቴ እሷ እራሷ ተንከላፉሳ ተንገላታ አሳደገችኝ እድሜሽን ያርዝመው እናቴ አሜን ለትንሾቿ የሟያ ጥጥ ፈትላ ፀጉር ሰርታ ያለ አባቷ ሸክላ ሰርታ ነው ያሳደገችኝ
@aaaass2462
@aaaass2462 3 жыл бұрын
አሜን፫ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እናመሰግናለን
@user-ze4ci9zm1j
@user-ze4ci9zm1j 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ትምህርት ነው እኔ ያሉበት ሂወት ነው ፈጣሪ ትግስት ስጠኝ እንጂ ምን ይባላል በጣም ጨንቆኛል ፀሎተ አርጉልኝ ዉድ ያገሬ ልጅ መምራችን በጣም እናመሰግናለን እድሜናጤና ይስጦት
@eyerusalme1437
@eyerusalme1437 5 жыл бұрын
መምህራችን በጣም በጣም ደስ የሚትል ትምርት ናት በልባችን ያሳድረልኝ ላንተም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
አሜን ቅዱስ አፍኒን ሆይ ሰላም እልሀለሁ🤲🤲🕯 አሜን ቅዱስ አፍኒን ሆይ ሰላም እልሀለሁ🤲🤲🕯 አሜን ቅዱስ አፍኒን ሆይ ሰላም እልሀለሁ🤲🤲🕯 አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን 🤲🤲🕯
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 5 жыл бұрын
ቀላ ህይወት ያሰመልን መምህር የሰመኖሁን ቀለ እግዚአብሄር በልበችን ሰሌደ ለይ ይፀፍልን መበደል መልካም ነው ከመበደል ይሰዊራን ልበችን ደንድኖ በሐጥያት ጎደና እንደይጓዝ እግዚአብሄር ሁሌም ለሰዎች እንድንራራ የአምላክ ቅዱስ ፍቀዱ ይርደን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ይጠቀማሉ ይለዋጡባታል ብሎ እሄን መልካም ምግብ ስለ አቃረብልን ግዜ ዎትን ስለሰጡን እግዚአብሄር አምለክ እጥፍ ድርብ አርጎ ይስጥልን !!!!!!!!!
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ኡፍፍ የሰራዊት ጌታ ማስተዋል ይስጠን በውነት እውነተኛ ታሪክ ነው ከኢትዮጵያ አሰሪ ሺ ጊዜ አረብ ይግደለኝ በውነት ስራቸው ከተሰራላቸው በስራት ቀና ብለው አያዩም እኔም ተቀጥሬ ሰርቻለዉ ኢትጵያ እያለሁ እና ሶፋ ስነካ እንኮ አትንኪ ትለኝ ነበር እንኳን ልቀመጥበት ይቅርና ከዛም የወር ደሞዜ ከልክላኝ ነው የወጣሁት በዛ ላይ እነሱ የበሉት ምግብ ስበላ ደስ አይላቸውም ነበር ኡፍፍ እረ ስንቱ በውነት ሁሉም ማየት ጥሩነው ያስተምራል
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ኢትዮጵያ ሰው ቤት ተቅጥሮ ከመስራትሀረብ ሀገር ሄዶ በማያቁት ሀገር መሞት ይሻላል ደሞም ወደን አንሰድድም ድህነታችን ነው ሀበሻ አሳሪ ጥግ ድረስ ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጠን አሪፍ ትምህርት ነው መምህር እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 5 жыл бұрын
መምህራችንን ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ትክክለኛ ታሪክ ነው ውይ ከኢትዮ አስሪዋች አረብ 100% ጥሩ ነው
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 5 жыл бұрын
Ewnetshn new beltewt laleke migb kemechew bilew dula yemiyanesu alu
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ትክክል በውነት
@emuemu4322
@emuemu4322 5 жыл бұрын
Lamemirachin kale hiyot yasemalin amen amen amen
@salemsalem506
@salemsalem506 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-mk4qc4cf3s
@user-mk4qc4cf3s 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልብ ወንድማቺን ሆይ ኣምላኬና መድሃኒቴ ቅዱስ ሃያል ልዑለ ባህሪ ኣምላኬ ይባርክህ በምትመጣ መንግስቱንም ያስብህ በረከት ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ርህርህተ ርህሩሃን እመብርሃን ወላዲታ ኣዶናይ ይደርብህ ኣሜን ጸሎት ቅዱሳን ኣይለህ ኣሜን፡ መልካም ኣውዳመት ያድርግልም ሕያው ኣምላክ ድንግል ትባትክልን በዓላችንን ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
@martekassa9740
@martekassa9740 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምሕራችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በቃሉ የምንኖር ያድርገን😭
@lyla1255
@lyla1255 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dineshadinesh2434
@dineshadinesh2434 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ማስተዋሉን ያድለን አሜን
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 👏👏👏
@user-kp7bd2wj4c
@user-kp7bd2wj4c 5 жыл бұрын
ቃል ሂወት ይሰማል ኡፍ በጣም ያሳዝናል መስተዋል ይስጠን
@ametemariyam4424
@ametemariyam4424 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 5 жыл бұрын
በእውነት እንዲህ አይነት ስው ይኖራል መቼስ እቤት ግፍ ይሳዝናል ስው መሁን መጥፎን ለዚች ለከንቱ እለም መልካም መሁን ለራስ ነው እይነ ልብናችንን ይብራልን
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@afratauae5886
@afratauae5886 4 жыл бұрын
ቃለ ሄወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@user-we8fx6sc6l
@user-we8fx6sc6l 4 жыл бұрын
B ewunet betam des ymel temert nw kal hewot yasmaln abatachin
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው , 👏👏 ይልመድባችሁ. አባካችሁ 🙏🙏🙏
@user-tu6zu6wj5p
@user-tu6zu6wj5p 4 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-xm5fi6we5k
@user-xm5fi6we5k 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ በቀናዉ መንገድህ ምራኝ
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱሉን መምህርር ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ሰራተኞች ይበደላሉ እንደውም እንደ ኢትዮጵያ ሴቶች ሰራተኛ ቀጥረው የሚያሰሩ እንደ እነርሱ ግፍ የሚሰራ በዓለም ላይ የለም ግፈኞች ናቸው ዛሬ ልጆቻቸው የሚከራተቱት በየስደቱ እናቶቻቸው በሰሩት በደል በሰራተኞች ላይ በልጆቻቸው ዋጋቸውን እያገኙ ነው
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ትክክል ማስተዋል ይስጠን
@diygirl7687
@diygirl7687 4 жыл бұрын
በትክክል የኔ እህት ሁሉም ያልፋል
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 4 жыл бұрын
አሜን
@SS-kr4pu
@SS-kr4pu 4 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን በእውነት
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir
@user-wf6ry6wr2z
@user-wf6ry6wr2z 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 4 жыл бұрын
በሥማአብ አጥንት አለምላሚ ትምህርት ነው ሺ አመት ኑሩል አባታችን 🙏🙏🙏🙏
@himanotyonase5667
@himanotyonase5667 5 жыл бұрын
Kale hewet yasemaline
@sarhsarh3856
@sarhsarh3856 4 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንሩህሩህልብይስጠን
@maithaalzaabi4541
@maithaalzaabi4541 5 жыл бұрын
Kale hiwetn yasemalen
@destaasmamaw5100
@destaasmamaw5100 5 жыл бұрын
ሆሆሆ የኔን ታሪክ ማን ነገረዎት መምህር በውነት እኔንማ እደ ውሻዋኳን እኩል አታረገኝም አስታውሳለው አስታውሳለሁ እስፖርት ስትወጣ ለኔ ምንም ሳታስቀምጥ ለውሻዋ አምስት ዳቦ ስጭው ብላ ትሰጠኛለች እኔም እያለቀስኩ ቦቢ ላንት እሷ ታስብልሀለች ለኔ ግን አታስብልኝም ሰለዚህ አብረን እንብላ እለዋለው አፍ አውጥቸ እደሰው ከዛም ለውሻው ሶስት ለኔ ሁለት እበላለው ከዛም ቁሜ ቤተክርስቲያን ፍለፊት ይጣየኛል ቢርቅም እሱን እያየው ስቅስቅ ብየ አለቅሳለው ብሀል ሲመጣ ስሰራ አድሬ ልቅምቅም አድርጋ ምኝታ ቤቷ ምግቡን አስገባችው ከሳም እንግዳ እስኪመጣ ቁራሽ አባሻ እደሰጠችኝ ዋልኩኝ እርቦኝ እርቦኝ እንግዳ መጣ ከዛም የነሱን ትራፊ ለቃቅማ ላዩላይ ትንሽ ወጥ ፈሰስ አድርጋ ሰጠችኝ ምነው እሱም ባጠገበኝ ትንሽ ቆይታ እፁህ ስጋ አውታ ለውሻው በጨው ቀቅለሽ ስጭው አለችኝ እኔ እደጨርስኩ ሰርቸ እደለመርኩት አብሬ ከውሻጋር መብላት ጀመርኩ ታዲያ ቁጭ ስል ከነከሌ ቤት ለሰራተኞቻቸው ስጋ እያለ ሽሮ የሚሰጣቸው እያለች ለመጣው ሁሉ ታወራለች እኔም አይ ያንችን ማን በነገረሽ እያልኩኝ ይገርበኝ ነበር ግን አሁን የደካሞች ምርኩዝ የድሀዎች አባት ልውል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከወደሁበት አንስቶኛል ግን ሁለየም ምኞቴ አግንቼ ድሀን ከማስቀይም አጥቼ ሰው ቢያስቀይመኝ ይሻለኛል ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ፈጣሪ
@ruthdesta1409
@ruthdesta1409 5 жыл бұрын
Desta Asmamaw 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ruthdesta1409
@ruthdesta1409 5 жыл бұрын
Desta Asmamaw yetgefu sewech enban emiabes Deg ruruh Cher Amlak Egziabher Amelak enkuan Derselesh ...zarem bezmnesh hulu kanchy gar yehun anchem bestesh zemn hulu Amlakshen Des emiasegnewn argesh talfi zened Amlak yerdash 😢😢
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነው ሁሉም ማየት ጥሩነው ማስተዋሉን ያድለን ፈጣሪ አይ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 5 жыл бұрын
እህቴ በስው መገፍት ጥሩ ነዉ ልዑል እግዚአብሔር እጥፍ አድርጉ ይከፍላል ።ለእሶ ለሴትየዋ እዘኝላት ለዚህ ሀላፊ አለም በስስት እና በክፍት የተሞላች ማምሻውን ታገኛታለች እግዛብሄር አይነ ልቦናችንን ያብራልን ።
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 6 ай бұрын
ህልም ያልፋል እንኳን አልፎ አየሽው!!! ዘመንሽን ሁሉ ብርሃን ያድርግልሽ!!!
@saraakalu9988
@saraakalu9988 5 жыл бұрын
Kale hiyot yasamln
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 5 жыл бұрын
Amen (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 5 жыл бұрын
እውነት ነው ስቱ የሚሰቃኝ ይኖር ይሆናል እኛ አረቦችን እናማርራል ግን አገርም የባሰ አለ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እደዝህ ለሚገጥማቸው እግዚአብሔር ይርዳቸው ለአገራችንና ምንም ለሌላቸው ቤተክርስቲያኖች የምንረዳበትን አቅምና እርሜ ይስጠን አሜን
@abebahabtehabte7907
@abebahabtehabte7907 5 жыл бұрын
Tewahedo orthodox Ewnetgna Ena. Medngachinm. Nat 🙏🙏🙏💚💐 Temesegen Temesgen
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@hawialamuu6616
@hawialamuu6616 3 жыл бұрын
AmenAmenAmen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏😍😍😍😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏waqayyoo.sin.haa.ebbisuu.ebbisuu.ebbisuu...naaf.jiradhuu
@letinaasfaw8289
@letinaasfaw8289 5 жыл бұрын
Amen amen amen!!!!!#kal hiwet yesemaln😭😭😭😭😭
@dubaiajman5097
@dubaiajman5097 5 жыл бұрын
እዉነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምር
@user-zo9sn2bt2n
@user-zo9sn2bt2n 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 5 жыл бұрын
በእውነት ለመሞህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!አሜን አሜን አሜን
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን
@user-tu4zy8ob9f
@user-tu4zy8ob9f 5 жыл бұрын
በእዉነትለ መምህራችንቃለህይ ወትንያሰማልን በድሜበፀጋ ይጠብቅልን
@user-dq9kq9ik4v
@user-dq9kq9ik4v 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saragashaw1991
@saragashaw1991 5 жыл бұрын
አሜን ፫ 🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን እኛም አረቦች እንዲህ ነው የሚሰቃዩን አምላኬ ትግስቱን ይስጠን ለክፉዎቹ ማስተዋሉን ያድላቸው
@kinleboch9807
@kinleboch9807 5 жыл бұрын
አረ ተይ አምላክን ማማረር ነው ሚሆንብን ተመስገን ነው እንደእሳቸው እማ አይሆኑም
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
@@kinleboch9807 እኔ ለአረብ የሚያሽቃብጥ የሚያጎበድድ ሰው ደስ አይለኝም ለዚህ ነው ከፎቅ ላይ ወርውራ ሰው የምትገለው ለዚህ ነዋ የፈላ ውሀ ሰው ላይ የምትደፋው ሰማሽ እነሱ እኮ ሰው በገደሉ ቁጥር የፀደኩ ይመስላቸዋል
@kinleboch9807
@kinleboch9807 5 жыл бұрын
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 እያንዳንድሽ አላማሽን ስለረሳሽ ነው
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
@@kinleboch9807 ተይጂ የእኛ አጎብዳጅ ለዚህ ነዋ የእናትሽን ልጅ አውርደው በጄሪካን ለቤተሰብ የሚልኩት ለዚህ ነው ደሞዝ ከልክለው ደብድበው በገዛ ልጆቿቸው አስደፍረው ለህልፈሮተ ሞት የሚያበቁት ስሚ በእየ ሚድያው ስሚ አበሻ አንገቱን ተቆረጠ አበሻ በአረብ ተደፈረ አበሻ ደሞዝ ተከለከለ የአበሻን ብሶት ጭቆና በእየኢንተርኤቱ ላይ ተመልከቺ ያኔ ይገባሻል
@kinleboch9807
@kinleboch9807 5 жыл бұрын
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 ባክሽ አቃቹሀለው ከአረቡ ይልቅ ሀበሻ ነው የገዛ ዜጋውን የሚበላው ሰው በሎች
@MimiMimi-vl8bw
@MimiMimi-vl8bw 5 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
@zenebunigus1775
@zenebunigus1775 3 жыл бұрын
ገማሙ💒
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን👐👐👐
@tarekalemu5356
@tarekalemu5356 5 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራንች
@martagocher5725
@martagocher5725 5 жыл бұрын
ቃሌ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@afomeyaafomeya1913
@afomeyaafomeya1913 5 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን
@mamidecor4478
@mamidecor4478 5 жыл бұрын
Egzihaber mastwal yeseten kale hiwoit yaseman
@machi5334
@machi5334 5 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@hiwotfeker7767
@hiwotfeker7767 5 жыл бұрын
Amen kal hwot yasemalen memharchn
@user-ck3fy8ke1n
@user-ck3fy8ke1n 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እያዝናና ያስተምራል
@destyasthin6535
@destyasthin6535 5 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin memihrachin
@hwjwjwjwwwbjwjww3051
@hwjwjwjwwwbjwjww3051 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒😭😭😭
@makdesmakdes6393
@makdesmakdes6393 5 жыл бұрын
Lewndmachin kale hywet yasemaln
@user-ze2oj5kk1g
@user-ze2oj5kk1g 5 жыл бұрын
ወንድማቸን ቃለሂወት ያሰማልን
@ruthdesta1409
@ruthdesta1409 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ያሳዝናል ቃለህይወት ያስማልን
@vcr7z46
@vcr7z46 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@dubaidubai1776
@dubaidubai1776 5 жыл бұрын
Kalhiwot yesamalin
@godisgoodallthetime.326
@godisgoodallthetime.326 5 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@hareghareg9994
@hareghareg9994 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህራችን ለሁላችንም ማስተዋሉን ይሰጠን
@buzaaalmualmu1880
@buzaaalmualmu1880 5 жыл бұрын
AamenAamen AamenAamen AamenAamen AamenAamen AamenAamen AamenAamen 💒💒💒💒💒💒💒😍😍😍😍😍
@zenebunigus1775
@zenebunigus1775 3 жыл бұрын
ማን ኇ👍👍👍👍👍👍👍👍💒👂👂
@brehanehabetamu1306
@brehanehabetamu1306 5 жыл бұрын
Era ena lemute bager sew endze yemglitu alu yamli eko gen yewnte era emebran lebuna sechen xequrun megarja anchew anshelin yewsxe beran adeyen enan emate ethi lengelitalishe abet cheru medanlim yeqr belin
@brehanehabetamu1306
@brehanehabetamu1306 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@zinazina2529
@zinazina2529 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@dubaidubai1776
@dubaidubai1776 5 жыл бұрын
Kalhiwot yesamalin
ደጓ ኮከብ - መንፈሳዊ ትረካ
18:53
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 12 М.
ዘውዷን ጥላ የመነነችው ንግስት/// መንፈሳዊ ትረካ ///Menefesawi tereka
16:54
አፈወርቅ ሚዲያ afewerk media
Рет қаралды 20 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 27 МЛН
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
የሚያየኝን አየሁት...መንፈሳዊ ትረካ....(ትዕግስት ታፈረ እንደጻፈችው)
14:44
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 23 М.
ማዳኑን ያዩ ይናገሩ - መንፈሳዊ ትረካ
28:29
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 13 М.
የወደቀው መልአክ -- መንፈሳዊ ትረካ
23:30
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 10 М.
ውጊያው -- መንፈሳዊ ትረካ ብንያም ብርሐኑ እንዳነበበው ( The battle of canaan )
21:25
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
selihom Tube
Рет қаралды 269 М.
ደንገጡሯ እመቤት...መንፈሳዊ ትረካ
16:51
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 56 М.