ንግድ ፍቃድ ሲያዋጡ ማወቅ ያለቦት ነገሮች

  Рет қаралды 82,148

Hani Tube

Hani Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 82
@greatethiopia8189
@greatethiopia8189 4 жыл бұрын
thank you so much
@kirubelterefe6199
@kirubelterefe6199 9 ай бұрын
Clear and very necessary explanation, thank you so much!
@Nigatuzeleke1458
@Nigatuzeleke1458 4 жыл бұрын
መምህር ፀሐይ ብርሃን ሙቀቱ ለሁሉ እንደምትሰጥ ሁሉ አንተም የአዉቀት ፀሐይ ሆንከኝ
@ahmedkelif1482
@ahmedkelif1482 2 ай бұрын
ስለዚህ capital amount ከፍ ማለቱ ምንም ተፅዕኖ የለዉም ማለት ነዉ?
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@riarel3981
@riarel3981 2 жыл бұрын
Deresegn yalshat tesasatsh betam yigodal
@hiruttube9855
@hiruttube9855 4 жыл бұрын
እናማሰግነለን ወንድማችን
@eliasabebe7429
@eliasabebe7429 15 күн бұрын
ካፒታል የሚባለው ነገር የትራንስፖርት ዘርፍ ላይ መኪናው የተገዛበትን ነው ካፒታል ማስመዝገብ ያለብን
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 12 күн бұрын
ካፒታል ማለት ማንኛውም ነጋዴ ወደ ስራ ሲገባ ስራውን ለማስጀመር ይዞ የመጣው ጥሬ ገንዘብ ወይንም ቋሚ እቃዎች ሊሆን ይችላል ።ባንተ ዘርፍ መኪኖቹን እንደ ካፒታል መውሰድ ትችላለህ ነገር ግን ከላይ እንደገለጽኩልህ መኪኖች ብቻ ላይሆን ይችላል በባንክ ያለ ጥሬ ገንዘብም ካለ ይህንንም ደምረክ ካፒታል ላይ ማስመስገብ ትችላልቹ።
@kedijjamo9277
@kedijjamo9277 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@AschalewAtenafu
@AschalewAtenafu 3 ай бұрын
Thank you
@habeshaprince5741
@habeshaprince5741 3 жыл бұрын
Simple and clear this is true hard work keep up your content is getting better and better
@Metcare-x8e
@Metcare-x8e 27 күн бұрын
Whith holding tax mindnew?
@holibark7704
@holibark7704 4 жыл бұрын
Tnx
@tekemetal2968
@tekemetal2968 2 жыл бұрын
ሰላም በጣም ጥሩ ምክር ነው እኔ እደዚ ነው የከፈትኩት አሁን ወደባት መግባት እፈልጋለው ግን ምንማድረግ አደለብኘ ብትመክረኘ
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 2 жыл бұрын
@Youhanii ብለህ Telegram ላይ ፈልገኝ እና አውራኝ ።
@admasunasa3522
@admasunasa3522 Ай бұрын
​@@Ethiopiatax2:14
@degenetsige6700
@degenetsige6700 Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ምክሮች እንደሆኑ ይሰማኛል እናመሠግናለን። ግን ማሽን አለመጠቀም ዋነኛው ፍራቻ ምንመሠለህ ከተራነጋዴ እስከ አስመጭእና አምራች ካንፖኒጭምር በከፈልነው ብር መጠን ደረሰኝ አይሠጡም ታድያ በምን እናቀናንሳለን?
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax Жыл бұрын
እሱ አጠቃላይ የሀገሪቱ ችግር ነው።ይህ ችግር ተፈቶ ቢሆን ኖሮ ሁሉም ችግር በተፈታ ነበር ።ትላልቅ አስመጪዎች ነው አሁን ችግር የሆኑት መንግስትም ቱክረት ማድረግ ያለበት
@dr.wondubelayneh7041
@dr.wondubelayneh7041 29 күн бұрын
Subscribed, liked
@MinteAa-zb5qf
@MinteAa-zb5qf 8 ай бұрын
Enamesegnalen.brazer.
@amarekefyalew4385
@amarekefyalew4385 10 ай бұрын
This is good topic. Thanks for sharing Hani. Can you do some comparative analysis of among all the seven types of businesses formation in terms of the following points? 1. Imposed tax types and financial reporting requirement 2. Organisational structure and number of founding members 3. Business operations challenge and opportunity 4. Other business governance challenge at different government and private levels 5. Allowable and restricted sector to business engagement 6. Minimum capital requirement and etc
@redaeromha
@redaeromha Жыл бұрын
መታወቅያ የክፍሊ ኣገር ነ ው ፓስፖርት ኣለኝ እንደትነው
@abrhamb2952
@abrhamb2952 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤ እየተንቀሳቀስኩ Software ለመስራት ፈልጌ ነበር ግን ለሶፍትዌር ድርጅት እንዴት ንግድ ፍቃድ እንደሚወጣ አላውቀውም በትነገርኝ ምን ማርግ እንዳለብኝ 🙏 አዲስ ምሩቅ ነኝ
@natnaeladugna7371
@natnaeladugna7371 Жыл бұрын
Yemeretnew ye sra zerf ye trf hdagu mn yahl endehone ltagaran tchlaleh?
@FirstnameLastname-v1z
@FirstnameLastname-v1z Ай бұрын
Gegnaye ene kn sawu nah edme ysth
@rukiyamohammed1623
@rukiyamohammed1623 Жыл бұрын
የምኖረው በቱርክ ነው ወደ ቢዝነሱ መግባት አስቤያለሁ ግን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም፣ከቱርክ ያሉ ምርቶችን ወደ ኢትዮ በማስገባት ለመስራት ነበር።እና ይህን ለመማር አድረሻ ወይም በግል ማማከር ትችላለህ?? አመሰግናለሁ
@Esantv511
@Esantv511 Жыл бұрын
በጣም 🙏 በዚው ቀጥል
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax Жыл бұрын
Thanks
@destasolomon3385
@destasolomon3385 2 жыл бұрын
Very good explanation.
@demekugizat6969
@demekugizat6969 Жыл бұрын
ካፒታሉን ከፍ ስናደርግ የግብር ከፋይ ደረጃችን አያድግም ???
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax Жыл бұрын
አያድግም
@semiranursefa4210
@semiranursefa4210 4 жыл бұрын
Betam arif hasab new Tnx
@feidubeyan7700
@feidubeyan7700 2 жыл бұрын
ከ 6 ወር በፊት የወጡ ወጪዎች ይያዝለታል ያልከው ቲን ከማውጣቱ በፊት የገዛው ቢሆንም ነው? ከምስጋና ጋር።
@jifarjemal2235
@jifarjemal2235 2 жыл бұрын
ስለ process cost system ስራልን
@sarategenaw8947
@sarategenaw8947 4 жыл бұрын
ሰላ ሰለም አሪፍትምህርት ነው።።። እናመሰግናለን bro ።። አንድ ጥያቄ አለኝ።።አንድ ሠራተኛ በራሱ ፍቃድ ስራውን ሲለቅ ቀጣሪው ምን ምን አድርጓ ነው ሠራተኛውን የሚሸኛው።።
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 4 жыл бұрын
ሲቀጠር ውል ተዋዉለው የተቀጠረ በመሆኑ ሲለቅ ሰራኛው በራሱ ፍቃድ ስራውን እየለቀቀ እንደሆነ መመልከቻ በማስገባት ውል ያፈርሳሉ ።ከዛ ባለፈ የአገልግሎት ክፍያ ካለው ይከፈልዋል።በተጨማሪም ሰራተኛው መልቀቁን በማመልከቻ ለገቢዎች ማሳወቅ አለባችሁ
@sarategenaw8947
@sarategenaw8947 4 жыл бұрын
የአገልግሎት ክፍያ ሲሰላ እንዴት ነው ካላስቸገርኩህ ።።
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 4 жыл бұрын
ከዚህ ቀደም የአገልግሎት ታክስ እና አመታዊ እረፍት ወደገንዘብ ሲቀየር እንዴት እንደሚሰራ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ተመልከቺ
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gaqxYqGEjNirrs0
@sarategenaw8947
@sarategenaw8947 4 жыл бұрын
@@Ethiopiatax ከልብ አመሰግናለሁ።።bro.👏👏👏👏
@cryptonews2121
@cryptonews2121 2 жыл бұрын
Nice🙏
@ethioadis5820
@ethioadis5820 4 жыл бұрын
Thanks
@kebegirma9314
@kebegirma9314 3 жыл бұрын
lemsale and negade capital asanso yasmezegib ena purchase sifetsim kasmezegebew capital belay amount bihon. ena purchase yadergebet amount bidr yetegegnes kehone ?
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 3 жыл бұрын
አንድ ንግድ ሲጀመር ለምሳሌ በ 10,000 ብር ካፒታል(ካሽ) ሊጀመር ይችላል ሆኖም ግን ካፒታሉ ይህ ብር ስለሆነ የግድ አጠቃላይ የንግዱ እንቅስቃሴ 10,000 ብር ብቻ ላይሆን ይችላል ።እቃ ግዥ 10,000 ወይም ከዛ በላይ ሊገዛም ይችላል ሆኖም ግን እቃዎችን ሲገዛ የግድ ካሽ ስለሚያስፈልገው አጠቃላይ ያለው 10,000 ብቻ ስለሆነ ከዛ በላይ የሆነውን ግዥ በብድር ስለመግዛቱ Credit purchase invoice ማሳየት አለበት። ወይ ደግሞ ገንዘብ ተበድሮ ከሆነ የውልና ማስረጃ ውል ማሳየት አለበት። ✍️ባጠቃላይ ካፒታል ሰለተለቀ ወይም ስላነሰ ሳይሆን ሁሉም የቢዝነሱ እንቅስቃሴ ህጋዊና documented መሆኑ ነው።ሆኖም ግን ብዙ ነጋዴዎች የሚሳሳቱት ትልቁ ችግር ስራው ሲጀመር capital አሳንሰው ያስመዘግባሉ ይህ ደግሞ ልክ ስራው ሲጀመር የካሽ ማነስ ችግር ይገጥማቸዋል። ጥያቄዎችን እንደመለስኩልህ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏
@ifrsbywondwossen8270
@ifrsbywondwossen8270 4 жыл бұрын
Thanks betam 👍
@temewond4180
@temewond4180 3 жыл бұрын
mrt,sle chereta tnsh belegne isty
@samrigeza5588
@samrigeza5588 2 жыл бұрын
GOOD
@gezahegnalemu6183
@gezahegnalemu6183 2 жыл бұрын
Tnxs bro
@katrarawchafi448
@katrarawchafi448 3 жыл бұрын
Sile PLC asirdani
@HassenInside
@HassenInside 3 жыл бұрын
ሰላም! የትርፍ ህዳጉን ዝርዝር ከየት እናገኘዋለን?
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 3 жыл бұрын
ገቢዎች
@haneyhope6801
@haneyhope6801 2 жыл бұрын
ንግድ ፈቃድ አውጥቼ ነበር። ግን በጤንነት ምክንያት መስራት ስላልቻልኩ በ2 ወር መለስኩ። አሁን መስራት ስለምችል ደግሜ ማውጣት እችላለሁ?
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 2 жыл бұрын
ትችያለሽ 🙏
@kedir3018
@kedir3018 Жыл бұрын
@@Ethiopiatax የመለሰውን ፈቃድ ነው ወይስ እንደ አዲስ ፈቃድ ነው ሚያወጣው
@yeabseraaddis2430
@yeabseraaddis2430 2 жыл бұрын
ካፒታሉን ከፍ አድርጎ የተመዘገበ ጅርጅት ነገር ግን ያስያዘው ካሽ ትንሽ ሲሆን ለምሳሌ የተመዘገበው ካፒታል 10000000.00 ድርጅቱ እየተንቀሳቀሰበት ያለው 150000 የዚህ አመዘጋገቡ እንዴት ነው? ችግር እያመጣ ስለሆነ ነ
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 2 жыл бұрын
ሲጀመር ድርጅቱ የሚያስመዘግቡት ካፒታል መጠን በትክክል ያላቸው ነገር መሆን አለበት።ለምሳሌ ካሽ በባንክ ስራውን ለመጀመር 10ሚሊዮን ካላቸው ንግድ ፍቃዳቸው ላይ 10ሚ ያስመዘግባሉ ማለት ነው።ሆኖም ግን 10ሚ ባንክ ላይ ሳይኖር ዝም ተብሎ በዘፈቀደ ንግድ ፈቃዳቸው ለይ ስለሚያስመዘግቡ ነው ችግር እየፈጠረ ያለው።ስለዚህ ይህን በ2013 የግብር ዘመን ለይ እንዲያስተካክሉ ሁሉም ግብር ከፋዬች እድል ተሰጥቶዋቸዋል በመሆኑም እሱን መጠቀም ነው ።ይህን እድል ተሰጥቶ በድጋሚ ስህተት የሚሰራ ታክስ ይከፍላበታል ማለት ነው።
@rama4690
@rama4690 2 жыл бұрын
እኔም በስተት 1 ሚልየን ብዬ አስመዝግቤ ነበር ማስተካከል እችላለው?🙏 13/04/2015
@gemechisshiferaw6840
@gemechisshiferaw6840 Жыл бұрын
@@rama4690 Endet arekew bro enem endante negn
@berhanugebru3480
@berhanugebru3480 3 жыл бұрын
Techelaleh.......beeta len
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 3 жыл бұрын
thanks
@ibrahimseyfu6133
@ibrahimseyfu6133 4 жыл бұрын
perfect bro. but would you mind explaing more using examples on No. 4& 5 , about recept and profit edges(levels ) thanks. keep ur working🙏🙏🙏
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 4 жыл бұрын
Ok i will do it thank you for your questions
@ibrahimhussen9525
@ibrahimhussen9525 3 жыл бұрын
አዲስ ንግድ ፍቃድ ሲወጣ ገማቾች ይመጣሉ ነገር ግን ደረሰኝ ከተጠቀምን ለምናረገው ሽያጭ እና ግዢ ማሽን ተጠቃሚ ከሆንን ገማቾች ገማቾች አያስፈልጉም አይደል?
@ditamedia1327
@ditamedia1327 3 жыл бұрын
got question ..what is withhold tax and could u explain the rate? also i would love to see how someone can calculate tax for dereja Le (Geleseb or Drjit) if there is any difference Awesome content!
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 3 жыл бұрын
I'm have prepared video on this title and i will post soon
@Dave-ct8fd
@Dave-ct8fd 9 күн бұрын
ለምሳሌ 500000 ብዬ ካፒታል ባስመዘግብ ገና ከጅምሩ ቫት ተመዝጋቢ እደረጋለሁ እንዴ?
@momanisbest9142
@momanisbest9142 2 жыл бұрын
Brta bro
@BenjiBek
@BenjiBek Жыл бұрын
withhold Tax ማለት ምን ማለት ነው?
@mubariknesru6322
@mubariknesru6322 Жыл бұрын
እንዲትህ አመሸክ ወንድሜ ። ጥያቄ ነበረኝ ካሽ ሪጂስተር ማሽን አለኝ ምሠራው ብረት ንግድ ነው ። በቫት የገዛውትኝ እቃ በቫት ነው ምሸጠው በሸጥኩኝ ቁጥር የገዛውትን እቃ 6% ብቻ ነው እይተረፍኩኝ ምሸጠው እኛ ሚይሥጠየቅ ነገር ይኖራል ለምን ይሂኝ ብቻ ታተርፋለክ ሚል ነገር አለ ወይም የወጣለት % አለ ማትረፍ ያለብክ ተብሎ ።
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax Жыл бұрын
ሌሎች በተመሳሳይ አከባቢ ያሉ ቤቶች 6% ብቻ ነው ትርፈቸው ወይስ ያንተ ይለያል ? አይደለም 6% ምንም ሳታተርፍ መሸጥም መብትህ ነው ግን ምክንያታዊ መሆን መቻል አለብህ አለዚይ ለብረት ንግድ ያተርፋሉ ተብሎ ከተቀመጠው በታች ወይም አከባቢ ላይ ካሉ ተመሳሳይ ንግድ ቤቶች ለምን ያንተ እንዳነሰ ምክንያቱን ካላስረዳህ Profit margin ማስተካከያ ተደርጎ በልዩነቱ ግብርና ታክስ እንድከፍል ትደረጋለህ።ምክንያቱም ሆን ብለህ Under invoice ሽጣሃል የሚል ስለሚሆን።
@mubariknesru6322
@mubariknesru6322 Жыл бұрын
@@Ethiopiatax አካባቢው ላይ 8$9% ነው አብዛኝው ሚይተርፈው እንደ እኜ አይነት ሥራ ሚሠሩት ግን ብዙ ሽያጭ የላቸውም እኜ ግን በ3 ወር ሪፓርት 30 ሚሊዪን ብር ሚጠጋ አረጋለው ። አመታዊ report ስታደርግ ትርፍ ይተረፍከው ባንክ ላይ ወይም ካሽ የገዛከው እቃ ላይ መኖር አለበት በአተረፍክ በአተረፍክ ጊዜ capitalkegn እይሥቀረክ መውሠድ አትችልም።
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax Жыл бұрын
ስለ ካሽ ሰፊ ትንታኔ ነው በቴሌግራም በኩል አውራኝ በስልክ አስረዳሀለው
@helenyemariyamlej
@helenyemariyamlej 3 жыл бұрын
😍😍
@takyos8190
@takyos8190 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ
@bahiryteahom5484
@bahiryteahom5484 4 жыл бұрын
gobezzzzz nekkkkkkk
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 2 жыл бұрын
Thanks
@freyirga4610
@freyirga4610 3 жыл бұрын
Thank you so much
@ibrahimhussen9525
@ibrahimhussen9525 3 жыл бұрын
አዲስ ንግድ ፍቃድ ሲወጣ ገማቾች ይመጣሉ ነገር ግን ደረሰኝ ከተጠቀምን ለምናረገው ሽያጭ እና ግዢ ማሽን ተጠቃሚ ከሆንን ገማቾች ገማቾች አያስፈልጉም አይደል?
@Ethiopiatax
@Ethiopiatax 3 жыл бұрын
ማሽንም ሆነ ደረሰኝ ተጠቃሚ ብትሆኑም ግምት ይገመታል ።ምክንያቱም አንተ ደረሰኝ ተጠቅመህ ሂሳብ መዝገብ ካላዘጋጀሀ መስሪያቤቱ በደረሰኝ የሰራሁን እና ግምቱን በማነፃፀር የተሻለውን ገቢ በመውስድ ግብሩን ይወስናል
@hananigussu7524
@hananigussu7524 6 ай бұрын
thanks
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 60 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 8 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 60 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 60 МЛН