አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር በፋና ወይባ ጢስ በቅርብ ቀን በማያፍሊክስ ይጠብቁን | A DAY WITH AMLESET | www.mayaflicks.com

  Рет қаралды 123,020

Amleset Muchie

Amleset Muchie

Күн бұрын

Пікірлер: 191
@sinshawdegife7834
@sinshawdegife7834 Жыл бұрын
አመል በጣም ነዉ የማከብርሽ ፈጣር አንችንም ቴዲዬንም ይጠብቃቹ የኔ ምርጦች💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 Жыл бұрын
ይህ ለእኛ አረብ አገር ለማከናወን ሴት እህቶቻን ጥሩ ነው እህቴ በጣም ነው ውስጤ የተደስተህ እጅሽን ይባርከህ አቀባብሽ ውስጥን ደስ ያስኛል እንዴ በድካም የደከመውን የአረብ አገር ልጅች ይህንን እንድንጠቀም ግድ ይላል የደከመን የማዳም ቅመሟች ተነሱ እራስችንን እናንቃ በተርፈ እህቴ መጥቼ እስክ ጠቀም ድረስ ቀን ናፍቆኛል መልካም ሥራ🙏🙏🙏
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው Жыл бұрын
እራያና ከሜሴ ጠቅለል ሲል ወሎ ይባላል ይህንን ውይባ. የምስርች. ወይናግፍት. የጠጋ ስር።።። የውሎ ወይዛዝርት. የሚዋቡበት ነው እናማ መነሻው ወሎ ሁኖ የኢትዮጵያን ወይዛዝርት ያስውባል🇪🇹❤
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ኸረ ግፋ ነው በማር እግርን መታጠብ እግዚዮ ማረን ክርስቶስ ቆሎ ያጣ ህዝብ እያለ እናተ በማር መታጠብ ልብ ይስጣችሁ
@Orthodoxlikemaew
@Orthodoxlikemaew Жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነች❤የእኔ ተወዳጅ ተዋናይ
@asnakechwendaferew6693
@asnakechwendaferew6693 Жыл бұрын
አምልዬ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ቆንጆ ከነ ልጆችሽ ሚኪዬን በጣም እወደዋለው የሆነ ነገሩ ያሳዝነኛል ጌታ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
እህቴ አክባርሽ ነኝ ጤና ሰላም ፍቅር ይስጣችሁ
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል እኔ አንዴ አያቴ ጋ ወሎ 3 ወር ሄጄ አበባ መሰዬ ነው የመጣሁት ወይባ በየ 5 ቀኑ ያሞቁኚ ነበር ቂቤ እየተናጠ እቀባ ነበር እሱ ትዝታ አለብኝ ደስ ይላል 🙏
@ፅናት-ኈ6ፀ
@ፅናት-ኈ6ፀ Жыл бұрын
እባክሽ ስልኳን አስቀምጭልን
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
ማራኪዬ የንግሱ ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ❤❤❤😍🥰😘😘😘
@anbashamekonen356
@anbashamekonen356 Жыл бұрын
እካን ደህና መጣሺ ዉቦ እራያ ከሜሴ ባቲ ወሎ አማራ ነው እናቱ አስተካክይ አማራ ነው
@ሠላም-ከ5ጐ
@ሠላም-ከ5ጐ Жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦ
@teppiworkwoldetsadik1703
@teppiworkwoldetsadik1703 Жыл бұрын
አምለሰትዬ ስወድሽ እርጋታሽ ደርባባነትሽ በጣም ደስ ይላል ልጆቻችሁ ይደጉላችሁ
@birukgeleta6336
@birukgeleta6336 Жыл бұрын
ኤሚ በጣም ነው የምወድሽ ፈጣሪ ይጠብቅ
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
One day I will visit this spa inshallah...I miss my beloved country
@yeshiharegwoldegiorgis4764
@yeshiharegwoldegiorgis4764 Жыл бұрын
ቆንጆ ነው በጣም ተፈጥሮዋዊ ነው ግን እኔ እጠቀማለሁ ሌላ ሰው ሲሔድ ይሔ ሁሉ ነገር አይታይም በእዛ ላይ ከገባሽ በኋላ እግርን በመሀል ማየት ምናምን የለም እና ለመንቀፍ ፈልጌ ሳይሆን የሚታየውና ምድር ላይ ያለውን ነው
@halimetadem
@halimetadem Жыл бұрын
የኔ ንግስት❤
@Emebeth-Emiru6543
@Emebeth-Emiru6543 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@mentesyoutube
@mentesyoutube Жыл бұрын
Wolo bethi Amhra ye dero simu lkominza Amhra jegnawuu 💕💕
@eveali6794
@eveali6794 Жыл бұрын
ማሸአላህ እንኮን በሰላም መጣሽ
@mimitesfaye1756
@mimitesfaye1756 Жыл бұрын
አምለሰት ቆንጅ ሁሉ ነገር ሲያምርብሽ አቤት ስርዓትሽ ❤️🌹ሁልጊዜ ኡራስስን ሆነሽ ስለማይሽ እወድሻለሁ ❤️🌹❤️🌹❤️🌹በርቺ i!!!!
@samiratube2450
@samiratube2450 Жыл бұрын
ልእልቷ😘 ዋው ጠቃሚ ነው በተለይ ለወለዴች ሴት
@merongirma6247
@merongirma6247 Жыл бұрын
ሠላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
እኛጋ ወሎላይ ወይባእማትሞቅሴት እንደሴትአትቆጠርም በዛላይወይባ በየእርሻችንእንተክላለን እናቶቻችን ወይባውን ከእሬት ስር እና ከምስሮችጋርአድርገውይሞቃሉ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል Жыл бұрын
እና በኛ ጌዜ ምንሊበቃን ነው
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ Жыл бұрын
ምንድን ነው ጥቅሙ
@samriwtmakonenn4268
@samriwtmakonenn4268 Жыл бұрын
በትክክል ወሎማ በዚህ አይታማም ባህላችን ነዉ👌❤
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын
@@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ ልክ እንደ እስቲምባዝ ሞሮኮባዝሰውነትንእና ውበትንመጠበቂያነው ወይባሙቀሽስታጠቢየ ሞተቆዳእና በተለያየምክኒያትአብዋራሰውነትሽላይ ካለ ሙልጭብሎይወጣእናቆንጆ ማራኪቆዳእናጠንካራ ትሆኛለሽ በተለይወልደሽከሆነበእርግዝና ምክኒያት የተለጠጠውቆዳሽ ወደነበረበትይመለሳል ቆንጆማአዛምይኖርሻል የወይባግንድአይተሽከሆነ በጣምያምራል የሞቀውምእንደወይባው ቆንጆቆዳይኖረዋል
@Zeke-MeridAzmatch
@Zeke-MeridAzmatch Жыл бұрын
✍️As usual, I am sure, without a scintilla of a doubt, that we gonna learn something new, exciting, and broaden our knowledge horizon‼️ Amlex: Keep on Keeping Up doing a good job💪💚💛❤️
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
Wey Ethiopia!!!!!!!!❣️ Yelib ayin yisten !!!!!!💖🌞 Am so excited to watch the full documentary!!! Thank you very much !!!!!!!❣️❣️❣️
@kinfubrook
@kinfubrook Жыл бұрын
amlye betam new mwodsh egzer erjim edme ystsh for u and your king
@lovejoy1002
@lovejoy1002 Жыл бұрын
Thank you for the information 🙏🏽 could you please tell us the price?
@dawitfentahun4501
@dawitfentahun4501 Жыл бұрын
ሰላም እህታችን
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Жыл бұрын
I can’t wait to experience it
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
You have to try it
@Alazar_q12dt3ht8u
@Alazar_q12dt3ht8u Жыл бұрын
ወፍረሽመጣሽ ኤሚ ❤❤❤
@meazadessie6801
@meazadessie6801 Жыл бұрын
እኔም ኢትዮጵያ ስመጣ እመጣለሁ በርቺ ኤሚዬ
@EnehoTereka
@EnehoTereka Жыл бұрын
ኤሚ❤❤
@miseteramare1742
@miseteramare1742 Жыл бұрын
አመለዬ እንኳን በሰላም መጣሽ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ Жыл бұрын
ንግስቲቷ 👸 👑 💚💛❤️💯👌
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ😍😘😍😘😘❤ደስ ሲል
@tigistbitew2204
@tigistbitew2204 Жыл бұрын
እንኳን መጣሽልኝ እስቲ የመጀመርያ ነኝ ግቡ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
ዋውውው
@suauhaik6260
@suauhaik6260 Жыл бұрын
ዋው እንኩዋን ደናመጣሺ እንጠብቃለን
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Long live to u n your family
@Ruth5664
@Ruth5664 Жыл бұрын
Wub nesh eko anchi! ❤
@abelove
@abelove Жыл бұрын
melkam set nesh egzabher zemensh yibarek
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Жыл бұрын
ዋዉ❤
@ethiopiadesta3060
@ethiopiadesta3060 Жыл бұрын
ፋና ምርጥ ሰው ናት ❤
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@keanuvecade7490
@keanuvecade7490 Жыл бұрын
እንጠብቃለን
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube Жыл бұрын
የኔ ውብ
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ Жыл бұрын
የእኛ ምርጥ 😍
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Жыл бұрын
መሺአላህ የኑጉሱቴዲአፉሮወይዘሮ
@hannaamare3628
@hannaamare3628 Жыл бұрын
Wow wow 👍👍👍❤️
@bezawitmesele2989
@bezawitmesele2989 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው አድራሻው የትነው
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 Жыл бұрын
መጀመሪያ በማርና ቅቤ ስትታጠቡበት ትግራይ የተራቡትን ዘመዶቻችሁን አስቡ
@MerhawitPaulos
@MerhawitPaulos Күн бұрын
Please ami fana tish ye telba juice aserar beat betam arif new eza bet ❤❤❤❤❤
@Fre-ye-teddy-afro
@Fre-ye-teddy-afro Жыл бұрын
የኔ ፍቅር🥰💖
@amanmate966
@amanmate966 Жыл бұрын
Queen 👸
@hwete1590
@hwete1590 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ❤️❤️
@semharkahsay1946
@semharkahsay1946 Жыл бұрын
ኣሰይ ኣምለሰት ሽኮር ብራቮ።
@fayzarakan9648
@fayzarakan9648 Жыл бұрын
ንግስቷ እንጠብቃለን
@FAFIWEYBATIS
@FAFIWEYBATIS Жыл бұрын
~~ የወይባ ጢስ ለሴት ልጅ ያለው ጠቀሜታ ብዙ ነው የቆዳዋን ቀለም አንፀባራቂ እና ንፁህ ያደርገዋል፣ ወይባ የምትታጠን ሴት የወገብ ህመም የሚባል ነገር አያያት። ሌላኛውን የወይባ ጢስ ጥቅምን ሁላችንም የምናቀው ስለሆነ ማብራራት አይጠበቅብኝም።!😊😊😊 👉ለማህፀን ጥበት 👉የደከመ ሰውነትን ዘና ለማድረግ አቅርቦታችን 👇👇 👉ለወይባ ቤቶች 👉ወስደው ማከፋፈል ለሚፈልጉ 👉በቤታቸው መጠቀም ለሚፈልጉ የወይባ ጢስ ጥቅሞች 👇👇 👉ለጀርባ ህመም 👉ለብርድ በሽታ 👉ለማህፀን በር ጥበት 👉የደከመ ሰውነትን ዘና ለማድረግ 👉ለሰውነት ጥራት የተለያዩ ጥቅሎች(ፓኬጅ )ስላለን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ✌️ 😎ጥራት👍እና ፍጥነት🏃‍♀️ መለያችን ነው
@seniseni2842
@seniseni2842 Жыл бұрын
የኔ ውድ
@mekdesasheber5040
@mekdesasheber5040 Жыл бұрын
ፋና ተብየዋ ወሎ ካልሺ ይበቃል ራያ ደሴ ከሜሴ ባቲ አንድ ነው አትከፍፍይው
@senaitsetant748
@senaitsetant748 Жыл бұрын
ጡሽ በጣም ጥሩ ነው ሞክሬው ባላቅም። ግን አንድ ጥያቄ አለኝ፣ I Noticed she’s wearing her earrings during the ጡሽ ለምን? ከዚህ ሁሉ ሙቀትና ላብ? አመሰግናለሁ።
@wab7691
@wab7691 Жыл бұрын
ኤሚ ዬ ስወድሽ እኮ
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl Жыл бұрын
አምለሰት ሽኮር ❤🇪🇷
@callmesamry7777
@callmesamry7777 Жыл бұрын
Omg I need this❤❤❤
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
The same here !
@birukyismaw-849
@birukyismaw-849 Жыл бұрын
Wow
@onelove3098
@onelove3098 Жыл бұрын
I can’t wait to visit your spa 😊
@MehretTaye
@MehretTaye Жыл бұрын
Konjowa
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
በጣም ትሑት ነች ❤❤
@bisankedir6605
@bisankedir6605 Жыл бұрын
wellየሴትበላይ ኤሚየ❤️❤️❤️❤️❤️
@ዮካቤድ
@ዮካቤድ Жыл бұрын
ኣልሚየ የኔ ሙሉ ሴት እንዳንቺ ሞሆን ነዉ እምፈልገዉ💚🙏
@hannahanna7814
@hannahanna7814 Жыл бұрын
Wow batmx like ❤❤❤
@saadehmohd8896
@saadehmohd8896 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹
@ሀያትየኩታበርልጅነኝ
@ሀያትየኩታበርልጅነኝ Жыл бұрын
With out human hair ነሽ ለካ ኤሚ❤❤
@Seblirose
@Seblirose Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ባህል ስታምሩ ግን please please አመልዬ የቤተክርስቲያን ከበሮ እንደ ጠረጴዛ ሆኖ ሳይ ዝም ማለት አላስቻለኝም እባክሽ መልክቱን አስተላልፌልን ለባለቤቷ! Thank you 🙏
@انون-ز8ذ
@انون-ز8ذ Жыл бұрын
❤❤❤❤👍👍
@martatekalgen443
@martatekalgen443 Жыл бұрын
i have been there some weeks ago and love it
@ayniyetamirat2613
@ayniyetamirat2613 Жыл бұрын
Yet new adirasha? Wagachewus?
@martatekalgen443
@martatekalgen443 Жыл бұрын
@@ayniyetamirat2613 ቦሌ መድሀንያለም አካባቢ ነዉ ዋጋቸዉ 2100
@ayniyetamirat2613
@ayniyetamirat2613 Жыл бұрын
@marta tekalgen eshi amaseginalewu
@fatumadem8868
@fatumadem8868 Жыл бұрын
እንጠብቃለን ቁንጂት
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
ይህ ጭስ የወሎ ባህል ነው በዋናነት ቅቤ ብቻ ነው እሚደረገው ፊት ላይ ምናንም እግር ላይ ያደረጋችሁት የራሳችሁ ፈጠራ ነው እርጎ ይጠጣል ገንፎ ይበላል
@Tig12342
@Tig12342 Жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም እወድሻለው እንዴት ልገርሽ ቆዳዬ ደረቅ ነው ወልጄ በጣም ይደርቃል ይጦቅራል ምን ላድርግ
@abebashambayesharjah7854
@abebashambayesharjah7854 Жыл бұрын
💚💛❤️
@saadehmohd8896
@saadehmohd8896 Жыл бұрын
💚💛❤❤❤❤❤
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
@አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ Жыл бұрын
Men aklshe wafershe, 💕💕💕💕💕
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 Жыл бұрын
ፋና ወይባ ጡሽ ቢያንስ በወር አንድ ግዜ እሞቃለው ለ ጤናም ሆነ ለቆዳ ጥራት ተመራጭ ነው ፋና ምታገኙት ሰርቪስ ከ ዋጋው በላይ ነው ጥሩ እንክብካቤ አላቸው ስለዚህ ሴቶች በተፈጥሯዊ ነገር ራሳችሁን አስውቡ🥰
@genetgebrhanna2852
@genetgebrhanna2852 Жыл бұрын
Can you tell me the address pls.thank you
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
ንግሰቷ 😍😍😍😍💚💛❤
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 Жыл бұрын
የት ነው አዲስ አበባ አድራሻ እባካችሁ
@metslalaxum3939
@metslalaxum3939 Жыл бұрын
Amleset amrobischal kemisischinim yamral ergatsch gael do wediy welidkiy ???
@accacc3506
@accacc3506 Жыл бұрын
ወይኔስወድሽ አመልዬ ልዩኮነሽ
@fozyaahmed6588
@fozyaahmed6588 Жыл бұрын
አመልየ
@mimimimi7949
@mimimimi7949 Жыл бұрын
😍❤💚💛❤💞
@ttzeru3471
@ttzeru3471 Жыл бұрын
እንዳንዴ እስፖንሰር ሁኝን ውዴ
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
አንደኛነኝ እንኳሠላም መጣሽ
@tigiandjon
@tigiandjon Жыл бұрын
አምልዬ
@Mars71619
@Mars71619 Жыл бұрын
ይሄ ባህል በደቡብም አለ በተለይ በዳውሮ በንጉስ ሀላላ ሀገር "ኦቻ" ይባላል
@kidestwubishet4093
@kidestwubishet4093 Жыл бұрын
❤❤❤
@jemilakedir9261
@jemilakedir9261 Жыл бұрын
❤❤👌👌
@yenayena8676
@yenayena8676 Жыл бұрын
ውብ ስብእና የተባለሽ ቆንጅትዬ ተባሪኪ
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 Жыл бұрын
👍👍👍❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@kidumulu5020
@kidumulu5020 Жыл бұрын
ስንት ነው ዋጋው እስኪ ንገሩኝ
@nayea2591
@nayea2591 Жыл бұрын
በስንት ቀን መጠናቱ ይመረጣል ወይባ ጢስ እና እኔ እሩቅ ሀገር ስለሆንኩ የኛ ሀገር ሰው አያውቅበትም ዬት አገኛለሁ መልሱኝ የምታውቁት
@romanasrat8038
@romanasrat8038 Жыл бұрын
I Will try emy
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
ቤቴን ላሳያችሁ የስደት ውጤቴ🏠
13:27
abe & Bati Tube
Рет қаралды 149 М.