"እንደ ሰው ቢያመንም፤ ለእውነታው እጅ እንስጥ!!" || ኸሚስ_ምሽት

  Рет қаралды 22,189

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 104
@محمد-ل8ح9ع
@محمد-ل8ح9ع 3 жыл бұрын
ያሱባሃን አሏህ ኻሊቅ ምን አይነት የሚገርም አዕምሮና ዉብ አስተሳሰብ ነዉ የተሰጠህዉ ። በጣም ከደነቀኝ ንግግር መሐከል አንድ ሰዉ ትዳር ስላያዘ ምናምን አይደለም በዳይ የሚሆነዉ። ምክንያቱም ይህ ባህሪ የግል ስብዕና ስለሆነ የሚለዉ ዉብ ንግግር ዉስጤ ነዉ የገባዉ። አህሰንት ወሏህ
@Gamer-re8ho
@Gamer-re8ho 3 жыл бұрын
As wr wb እንዴት ናቹ ኸሚስ ምሽቶች ዛሬ ደግሞ ማሻ አላህ ኡስታዝ አብድልገፋርን አመጣቹልን በተለይ ስለ ትዳር ሲሆን አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቹ ስ. ዐ ወ
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 3 жыл бұрын
አህለን የኔ ሱሶች ኸሚስ ምሽት መድመቂያችን ጁማዕ ለሊት ከሳምንት እስከ ሳምንት ምትጠበቁ በጉጉት ሚንበሮች ናቹ እኮ ኸሚስ ምሽት አላህ ይጠብቃቹ
@bintbilal6033
@bintbilal6033 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አብድልገፋር ልጅ እያለሁ አውታውሳለሁ በጉጉት ነበር Africa tv ላይfamily ሁሉ በጉጉት ነበር ምናይህ ጠፍተሀል ልበል
@setra..3763
@setra..3763 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዝ ሁሌም ከሚድያ ባጠፋ አላህ እድሜህን ያርዝመው በትዳር በኩልሥደት ያለን ልጆች በጣም የተጠቃንበት ጉዳይ ነው
@andualemsisayTube
@andualemsisayTube 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አብዱልገፋር አላህይጠብቅህ ያረብ የእውነት ኡሥታዝነህኮ በፊትጀምሬ ነው የምከታተልህ ለትዳርለልጆች አሥተዳደግ ትልቅመሠረት እየጣልክነው
@mulkiausman514
@mulkiausman514 3 жыл бұрын
Mashallah mashallah mashallah I am agree with this Conversation may Allah know everything !
@teybahussein6143
@teybahussein6143 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ት/ት ነው የሰጣችሁን በጣም በማከብረው ኡስታዝ ኡስታዝ አብዱል ገፋር ዳዕዋው ሳይጎረብጥ ሰተት ብሎ ነው የሚገባው አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ለሁላችሁም ኡስታዝን ደጋግማችሁ ጋብዙልን
@nasirmohammed1270
@nasirmohammed1270 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ እውቀትና ዲእን ሲጣመር መልሱም ያረካል ትክክለኛው ሰው የመረጣቹት
@aishaseid2813
@aishaseid2813 3 жыл бұрын
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ አብዱልፈታህ እማከብረው እውቀቱን ዘኪይነቱን ገንዘቡን ግዛውን... እንደሌሎች ወንደገንዘብ ቀይሮ ቢሊየነር መሆን ሲችል ኡማውን በማገልግል ሒወቱን እያሳለፈ ይገኛል ወንድሜ አላህ ይቀበልህ።ዑምርህ ያርዝምልን 🙏🙏🙏🙏🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@nuriaahmedin5647
@nuriaahmedin5647 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ምርጥ መልዕክት ነው በጣም ተምሬበታለሁ አላህ ያቆያቹ
@መዲናበልሎያራሱልወጂ
@መዲናበልሎያራሱልወጂ Жыл бұрын
ማሸአላህ አላህ ይጨምርለቹ ስዎደቹ❤❤❤❤
@Samirasamire1314
@Samirasamire1314 3 жыл бұрын
جزاكم الله خير واحسن الجزاء الله يحفظكم ما شاء الله
@zebibamuhammed3454
@zebibamuhammed3454 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኸየራን
@mekusuleiman1898
@mekusuleiman1898 3 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ሀቂቃ እኔ በራሴ ከዛሬው ትልቅ ትምህርት ወስጄበታለው ሀቅ ሆኖ ሳለ ሀቃ አደለም ብለን ነብሳችንን ማሳመን ያቃተንን ነገር በሚገባን መልኩ እቅጩን ነግረህናል ሁስታዙና ጀዛክአላህ ክይር አላህ ይጠብቅህ ሜበሮች ለሁስታዝ አብድልገፈር ሰፋ ያለ ፕሮግራም ይዛቹውለት በዚህ እርስ ዙርያ ሰፈ ያለ ማብራርያ ቢሰጥ ሀቂቃ አብዘሀኛው ማህበረሰብ ይቀየራል ብዬ አምናለው እደራሴ ከዛሬ ፕሮግራማቹው ብቻ በጣም ብዙ ነገሮችን ዞር ብለን እንድናስብ አደረጎዋናል አላህ መልካም ምዳቹውን በሁለቱም ሀገር ይክፈላቹው ሜበሮች በርቱልን ጀዛክአላህ ክይር እህብኩም ሊላሂ ተአላ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 3 жыл бұрын
Subehane allah ustaze weketehen Allah yechemereleh eggame semtewe kmitekmute barochu yargen yaaaaarb 🙏🤲👏
@hikmakedir9181
@hikmakedir9181 3 жыл бұрын
Aselamualykum Endeat nachu Mashallah mrt program new mert allah yechemerlachu Ande hasabea gen Khemis meshet lay endezi kedmo medina semay ser ena yemesaselutn wede resul fekr miwesed ena selewat mnabezabet program biketel elalew Leb belu ye tedaru title tru adlm eyalku adlm beleala program mektl bichel ena resullen beneqagnachew benawesachew des yelegnal be khemis meshet Allahumseli ala Muhammed
@hdxz7664
@hdxz7664 3 жыл бұрын
ማሜ ሁሴን ኡስታዝ ኣብድልገፋር የኣሊፍ ራድዮ ትዝታዎቼ የእውቀት ምንጮች ስወዳችሁ እልህ በእውቀት ላይ ይጨምርላችሁ ማሻላህ ብያለሁ
@amiraanaim6648
@amiraanaim6648 3 жыл бұрын
Masha allah xuru program new Allah yechemerl ustaz jzkl
@fouzal1405
@fouzal1405 3 жыл бұрын
አህለን ወንድም አብዱል ገፋር ወላሂ ቤታችን ፕሮግራም አስታወሳችሁኝ ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ በጀበትም አብሮ ይሰብስባችሁ ይሂ ተከታታይ በወንድም አብዱል ገፋር ቢሆን በጣም እንወዳለን ለምን በታም ጉዳዩን. ተፍሲል አድርጎ ያብራራልናል. እንወዳችሁ አለን ጀዛኩም ላህኸይር
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 3 жыл бұрын
Masha allah subehane allah 🙏jezakumullah keyre
@yunusmyson9864
@yunusmyson9864 3 жыл бұрын
ዋው ኡስታዝ በሚገርም ሁኔታ ነው የተነተነው ለዉላችንም አሏህ ይርዳን 😍😍😍 ሜበሮች እናመሰግናለን ግን በሌላ ፕሮግራም እባካቹ አቅርቡልን አላሏህ ጀዛቹን ይክፈላቹ 🙏🤲🤲
@abdiabdella7248
@abdiabdella7248 3 жыл бұрын
ماشاء الله جزاك الله خير
@የበረሀዋንግስት
@የበረሀዋንግስት 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከሏሁ
@rahmetbeshir2217
@rahmetbeshir2217 3 жыл бұрын
Jezaklahe shukern
@muhammedsulieman1935
@muhammedsulieman1935 2 жыл бұрын
አሰላሙ አይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ፡፡ ኡስታዝ አብዱለገፋር ወላሂ ጀዛከላህ ፡፡ አቅራቢዎችም ወላሂ ትክክለኛ ሰዉ መርጣችኋል በሚገርም ሁኔታ ብዙ እህቶች አመለካከታቸዉ ተቀይሯል፡፡ አላህ ይጨምርላችሁ፡፡
@الهمافتحليابوابرحمتك
@الهمافتحليابوابرحمتك 3 жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelichu
@zubydaethiopia4204
@zubydaethiopia4204 3 жыл бұрын
ሚገርም ሀሳብ ነው አላህ ይጠብቃቹ አላሁ አዘወጀል ኢማንን ይወፍቀን ያረብ ኢማን ሁሉንም ነገር ያሸንፍል
@Ummah1-
@Ummah1- 3 жыл бұрын
ማሻኣሏህ ኣሏህ ይጠብቃቹ ፕሮግራሙ ደስ ይላል
@erukyatube2862
@erukyatube2862 3 жыл бұрын
ጀዛካላሁ ከይረን ሚንበሮች
@kemilamuhe4595
@kemilamuhe4595 3 жыл бұрын
ማሻላህበርቱ፡ወንድሚአብዱገፋርልጀ።አይቀረም፡ሀኪምቢትበሙሉአዳርሻለሁ፡በአላህየሥነልቦናመምህርካለብጦቁሙኝ፡ባአላህይሁንባችሁ፡ዱአምአርጉልኝአላህምእንዳሥተካክልኝ፡
@leylam.d2945
@leylam.d2945 3 жыл бұрын
أحسن الله إليك وجزاك الله خيرا أستاذ عبد الغفار صحيح بارك الله فيك
@faxumahusenali1736
@faxumahusenali1736 3 жыл бұрын
Masha allah masha allah tabarak allah walahi bexam des yemil hasab neber allah yaqoyachu shekocha chinin alla yaqoya chu jeezakum allah keran
@raniahussen8764
@raniahussen8764 2 жыл бұрын
MashAllah migerm new igelalesh new.
@abaskedir4125
@abaskedir4125 3 жыл бұрын
Jezakelah usitaze
@wellwell6797
@wellwell6797 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኼይረን አላህ ልብ ይስጠን
@leylam.d2945
@leylam.d2945 3 жыл бұрын
اللهم صل وسلم وبارك وأنعم على عبدك ورسولك وحبيبك محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
@lylamohamed729
@lylamohamed729 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ታምራላችው አላህ ይጠብቃችው
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አብዱልገፋር ትክክል ነው ያልከው እኛሴቶች ቅን ብንሆን ወላሂ አንድ ሴት ትዳር አታጣም ነበር ግን ምን ያደርጋል ያረብ ነብስያችንን የምናሸንፍ አድርገን
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Mashallhe tabarakalahe jazakalahyer
@halimahalima8792
@halimahalima8792 3 жыл бұрын
Masha allah
@munaali2129
@munaali2129 3 жыл бұрын
Ameeeeeeen ya Rebl Alamein
@sabirake230
@sabirake230 3 жыл бұрын
Ustazin digamie gabzulin betam astemari neber
@naela9429
@naela9429 3 жыл бұрын
በርቱልን ምንበሮች በጠም አሪፍ ፕሮግራም እያቀረበቹልን ነው ጀዘኩሙላህ
@munaali2129
@munaali2129 3 жыл бұрын
MashAllah TabrakAllah Brother, You explained it well👌
@ኢህሳን
@ኢህሳን 3 жыл бұрын
መሀመድ የሳምንቱ ፕሮግራም ላይ እንደከፋው ነበር የጨረሰው የዛሬው ላይ ግን ሙሉ ሰውነቱ ጥርስ በጥርሶ ሆኗል እንደኔ ያስተዋለው በላይክ ያሳውቀኝ😅👍
@habeshawit7709
@habeshawit7709 3 жыл бұрын
Egna emanchin dekam selehone enji ke chalu wendoch kechalu biya gebu minem chiger yalewun::!
@abdukerimmohammed1868
@abdukerimmohammed1868 3 жыл бұрын
Allhamdullilah sum Allhamdullila Muslim yadergje
@sameerazeyada5804
@sameerazeyada5804 3 жыл бұрын
አሚንንን
@umuaymen882
@umuaymen882 3 жыл бұрын
እኔም የኸሚስ ምሽት ሱሰኛ ነኝ የዛሬዉ ግን በባለፈው ሳምንት ለተፈጠረዉ የሀሳብ ልዩነት እንደአስታራቂ ማየት ይከብዳል እህቶች የተናደዱበት ምክንያት ምንድነዉ ተብሎ መመርመር ነበረበት መርሑን እንደሙስሊም የትኛዋም ሴት ትቀበላለች እኛ የምንጠይቀው አፈጻጸሙን ነበር እናንተ ግን እስካሁን ኡሰታዝን ስለመርህ እንዲያወራ እየፈለጋችሁ ነዉ ኡስታዝ ጀዛከላህ ለሁለተኛ ሚስትነት ወንዱ ሲፈልግ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ሄዶ ከሚፈልግ ለምን ባሏ በጦርነት የሞተባትን ሴት ከካምፕ ሄዶ አያገባም ነዉ
@Habibi-p4i
@Habibi-p4i 2 ай бұрын
የሚባል ነገር የለም። ልጃገረዷን ለማን ትቶ ። ጦርነት ከሌለ እንፍጠር
@abdura1609
@abdura1609 3 жыл бұрын
በጣም ትገርማላቺሁ ፊታቺሁ በራ ወንዶቺ እንደዚህ አይነት ነገር ሲወራ በጣም ትደሰታላቺሁ መሃመድ በቃ አንተኮ አሰበሃል እውነትም
@asmatube1022
@asmatube1022 3 жыл бұрын
ጀዘኩምአለህ ከይር ኡስታዝ አብ ድል ገፈር በዚህ ዙሪያ ተስእጦ አለው ሲየወረ በጠም ግልፅ አድርጎ የብረረል የሰምነልም ኢንሸአለህ ከበሌገ እንመካከርበታለን እኔ አያቶቼ በአበቴም በኩል በእነቴም በኩል ሁለት ሁለት የገቡ ናቸው እንዲሁም የበሌ አበት አከበቢየችን ለይ በብዘት አለ እኔ ተወልጄ የደኩት በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን ውስጥ ነው ለዱአቹ አሚንንንንንንን ሹክረንንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@obseabasimal3
@obseabasimal3 3 жыл бұрын
Mashaa Allah it’s Amazing conclusion about polygamy Alhamdullillah alaa ni’amatal Islam ☪️ ❤️❤️❤️❤️
@sityitymashallahusetazna8492
@sityitymashallahusetazna8492 3 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ያረበል አለሚን አላህ ይቀበላቹ
@lalaland285
@lalaland285 3 жыл бұрын
Wow 😀Merxi ustaz eko new
@bilalulhabeshtube2583
@bilalulhabeshtube2583 3 жыл бұрын
አሰላሙ ከለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ!
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 3 жыл бұрын
ማሻአላ አባይብ
@aminama854
@aminama854 3 жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን
@امجمال-ق9ه
@امجمال-ق9ه 3 жыл бұрын
ኡስታዝ አብዱል ገፋር ስወደዉ ደረሰቹ ረጋ ብሎ ነዉ
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 3 жыл бұрын
ኡስታዝ አብዱል ገፋር መፀሀፍ ነው ብዙ ነገር ከሱ መማር እንችላለን አላህ ይጠብቅህ ዘርህን ያብዛልን ሁለተኛ ሚስት መሆን አልወድም አንተ ብትለኝ እምቢ አልልም 😀😀😀😀
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 жыл бұрын
ቱ አላይኪ አንቺ ሚስቱ እንዳሰማሽ 🤣🤣🤣🤣
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 3 жыл бұрын
ትስማ እሱን መፀሀፍ ነው ብዬ ነው የገለፅኩት እሷ ደግሞ አንባቢ ትሆናለች ብዬ እገምታለሁ ስለዚ ጥሩ መፀሀፍን ለማንበብ የማይፈልግ የለም ገባሸ አሁን
@ሀሩንሚድያድምፄነው
@ሀሩንሚድያድምፄነው 3 жыл бұрын
ክክክክ
@aishanemane187
@aishanemane187 3 жыл бұрын
አህለን ውዱ ኡስታዛችን ተናፍቀሀል
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 жыл бұрын
የኛ ምርጦች
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 3 жыл бұрын
ክፊል 2ቢኖረው ብይ ትምኝሁ ማሽአላህ
@መዲ-ከ8ረ
@መዲ-ከ8ረ 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹህ ወንድሞቼ አስተማሪ ብሮግራም ነው
@muridaawole3305
@muridaawole3305 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትንታኔ ነዉ ጀዛከላሁ ኸይረን ግን አትበሉ በለሃል ክክክክ ግን ማለቴ አልቀረምና ግን አብዛኛዉ ሃሳብህ በተለይ የቲሞችን ለመሰተር ከአርመላዎች ጋር የሚደረግ ጋብቻ ላይ ነበር እኮ ወንዶቻችን አርመላዎች ማግባትና የየቲሞች አባት መሆን እኮ ከብዶዋቸዋል ኮረዳ ኮረዳዋን ነዉ አላህ በሁሉም በኩል ቅን ልብ ይስጠን
@f5692
@f5692 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይኡስታዝ አብዱል ገፈር ቤታን ኘሮግራምላይ ተመስጨነበር የምከታተለው
@nuriaahmedin5647
@nuriaahmedin5647 3 жыл бұрын
አሚንን
@melatantube3905
@melatantube3905 3 жыл бұрын
Aww arif nwBetache program bigemer
@nuriaahmedin5647
@nuriaahmedin5647 3 жыл бұрын
አላህ ያቆያቹ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 жыл бұрын
ጣፈጭ ትምህርት ነው
@leylam.d2945
@leylam.d2945 3 жыл бұрын
اللهم آمين يارب
@ayishadadadada1746
@ayishadadadada1746 3 жыл бұрын
Is good 2mary
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ 3 жыл бұрын
አላህ ያመረየሰመረ ትዳር ይሁንእጅይ አላህ የፈቀደው ስለሆነ ባይዋጥልንም መቀበልነው ግንከባድነው በተለይ የዛሬ ወዶች እረወዳ አድቱንም በሸርአው አላሥተዳደሩ
@rawdahussien1065
@rawdahussien1065 3 жыл бұрын
በእርግጥም ፈቅዶ ከልክሎታል እውነት ነው አንዷ ትበቃሀለች ይላል ምክንያቱም ሐቁን በትክክል ባለመወጣቱ ወንጀለኛ ስለሚሆንበት ረሱል እኮ በምክንያት ነበር ሴቶችን የሚያገቡት ያሁን ወንዶች ለተኛ ወይም ሠስተኛ ሚስት የሚፈልጉበት ምክንያት ምንድን ነው ብለህ ስታይ የሰማይና የምድር ያህል ርቀት አለው በተታለ እስኪ የአንዷን ሐቅ በአግባቡ ተወጡ
@keratebrahim1164
@keratebrahim1164 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው!እጅግ አስተማሪ ነው አላህ ይጨምርላቹ። ነገር ግን መዲና ሰማይ ስር ቀረ እንዴ??
@halutijemal4602
@halutijemal4602 3 жыл бұрын
ከዚህ programቀጥሎ እንደኔ ባሏን ለመዳር የነየተች እዚህጋ ተሰለፉ ሀቅ ያንቃል
@umuekramtube
@umuekramtube 3 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛለኝ በያላችሁበት አለህ ይጠብቃችሁ የሀገራችንን ሰላሟን አለህ ይመልሰልን قال تعالى:ــ (وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ) አለህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በመልካም ተጋገዙ በመጥፎ አትተገዙ ብሎናልና ኑ ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ እንድሁም ቁርዓን እንቅራ እንተጋገዝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@teybahussein6143
@teybahussein6143 3 жыл бұрын
እኔ በእርግጥ ሂጄ በሌላ ላይ ከምደረብ ብትደረብብኝ ይሻለኛል ያው ቀልቧ የሚሰበርብኝ ስለሚመስለኝ ነው ያም ሆነ ይህ ዞሮ አላህ ባስቀመጠው መስመር ና የረሱልን ሱና ከተከተለ 4ም ያግባ
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 3 жыл бұрын
ይበቃል ቢለን ነው እሀን ያኪል እኪኪ አለች ቆቆ 😊😌 በጂሚላ ጀሚሬ በላይ እና ገብሩ ደርሻለሁ እናተ የአባቴ እንግዶች የእናቴ ዘመዶች 😁😜
@龚杨林
@龚杨林 3 жыл бұрын
Aww ustaz tdaru lejehanem esat tabekawalech semilew hadis lemendenew yematnagerut
@halutijemal4602
@halutijemal4602 3 жыл бұрын
የውስጡን ሲናገሩለት የኮረኮሩት ያህል ይስቃል የነ ሁሴን ሳቅ 😜😜😃😃😅😅😅😅😅
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 3 жыл бұрын
ባልዋ የመረቃትማናት እስኪ እንይ😜😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 3 жыл бұрын
ክክኮክክ
@tesnimabdu75
@tesnimabdu75 3 жыл бұрын
Wellahi ke medina semay sir nafekegn
@zedk2729
@zedk2729 3 жыл бұрын
ጃዛኩምለህ ኸይር ግን በክፍል 1 በይቋጭ ጥሩ ናበር ቤታችን ፖሮግራም አስታወሰቹኝ
@የበረሀዋንግስት
@የበረሀዋንግስት 3 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ኮሜንት ካነበባችሁ እኔ ስለ አራት ሚስት ሳወራ ሙስሊም የሆኑ ሰዎች አራቱንም እኩል የማያስተዳድር ወንድ አላህ ፊት አንድ ትከሻው ዝቅ አንድ ትከሻው ከፍ ብሎ ይሄዳል የሚባል ነገር ሰምቼ ነበር
@ማኪ-ዠ3ኈ
@ማኪ-ዠ3ኈ 3 жыл бұрын
♥♥♥♥♥♥
@louatlouat8603
@louatlouat8603 2 жыл бұрын
እኔ የሚያስቀኝ. የምሀመድ ፈረጂ. ሳቅ. በጥቅሉው. የከሚስዲምቀቶች ናችሁው. እኔ. ቢያልፈኝ. እኮን መልሸ. ያለፈኚን በማየት. በደስታ ነው የምጠብቃችሁው. እህታችሁ ከዱባይ
@kedijaabdeladiriba8122
@kedijaabdeladiriba8122 3 жыл бұрын
membarochi siwadachuh iko
@baraduu7374
@baraduu7374 3 жыл бұрын
ላይክ አደረጉ አህባቦች
@aminaa4058
@aminaa4058 3 жыл бұрын
ሀቅን ቢመረንም እንቀበለው ሴቶችየ ክክክክክክ
@zekiyawabela6709
@zekiyawabela6709 3 жыл бұрын
Bizu yanen hiyot yamidasas hasab tanastawal bacha alqem
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 3 жыл бұрын
ጣውንት ብሎ የሰየሙት የኛ ሀገር ሙስሊም ጠሎች ኦርቶ አማራዎች ናቸው ጣውንት ማለት በጣም የምያስጠላ አጠራር ነው
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 3 жыл бұрын
ያለቅድመ ሁኔታ ፖሊጋሚን እንደ መፍትሄ መቀበል ግዴታ ነው። በከፊል አምኖ በከፊል አላምንም ማለት የሙዕሚን ባህሪ አይደለም። ኡስታዝ አብዱልገፋር ጉዳዩን ሰፋ ተደርጎ እንዲታይ በር ከፍተሃል። ጀዛከላህ። የእናቴ መቀነት አደናቀፈኝ አይሰራም። የመርህ ሰው መሆን አለብን። የምንደረድራቸው ምክንያቶች በሙሉ እውነታውን ላለመቀበልና ስሜታችንን ለመከተል አቋራጭ መንገድ ናቸው። ወደድንም ጠላንም ፖሊጋሚ ጥቀሜታው የጎላ ነው። ባለአንድ ሚስት ትዳር ውስጥ ተግዳሮት አለ። ከአንድ በላይ ሚስቶች ትዳርም ከእንከን የፀዳ እንዲሆን መጠበቅ የዋህነት ነው።
@semdinaallclipofficialpage1339
@semdinaallclipofficialpage1339 3 жыл бұрын
ande astmari aba jifar 9 agbtwal islam dagmo eske 4 nw mifkdaw endat new ale; melsu aba jifar be hiywtahew agbu enji be anda aydlm andua sitmot andua siftu newe enji be anda aydlm alnw
@selinakassawkassaw1013
@selinakassawkassaw1013 3 жыл бұрын
ጀርመንና ሩሲያ ሴት ለሴት ወንድ ለወንድ እየተጋቡ ነው መፍትሄ ያደረጉት ይሄንን ነወረ
@zeynebahmed3108
@zeynebahmed3108 3 жыл бұрын
የስርቆሽ በር የሚባል አላቸው
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 3 жыл бұрын
እር ሞልተናል
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@tesnimabdu75
@tesnimabdu75 3 жыл бұрын
Wellahi ke medina semay sir nafekegn
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:59:44
MILLION JAMOASI 2022
2:2:45
Million Jamoasi ™
Рет қаралды 18 МЛН
COWBOY FANFICS BE LIKE 🤠
0:58
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 26 МЛН
Месть от кутюр (2015) | Ты ведьма!
1:00
Vinogradenko
Рет қаралды 1,3 МЛН