መ/ር ተስፋዬ አበራ በአዲስ ስልት ተከሰተ!! ይህንን ታሪክ ለማመን ይከብዳል!! የዛር መንፈስን የሚያስፋፋው ሳይንስ ተጋለጠ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

  Рет қаралды 65,888

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

3 ай бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 343
@TIMObilman
@TIMObilman 3 ай бұрын
ህዝቤ ፆም ፀሎት ስግደትን እርግፍ አድርጎ ትቶ ሴጣን የለም በስማም ስል 40ክንድ ይሸሻል ይላል ህዝቤ ንቃ እርኩስ መንፈስ አብሮህ ተመሳስሎ ብዙ ሀጥያት እያሰራህ ነው ስገዱ ፀልዩ ንቁ🙏🙏🙏
@helina123
@helina123 3 ай бұрын
በትክክል አብሳ የኛው የኦርቶዳክስ ምእመናን ንቁ
@saronisrael752
@saronisrael752 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያንቃን
@Ureal22
@Ureal22 3 ай бұрын
ሀቅ ሀቅ ሀቅ ነው።
@user-kk4uf6yx2u
@user-kk4uf6yx2u 3 ай бұрын
Tikile
@bsratdarba3647
@bsratdarba3647 3 ай бұрын
እውነት ነው. በትክክል
@hanamarem6300
@hanamarem6300 3 ай бұрын
የምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ የኛ እንቁ መጧል ኑ እውቀት እንቅሰም መምህራችን እንኳን ሰላም መጣችሁ ከቤዝ ጋር
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 3 ай бұрын
አለን እሺ
@Embete-
@Embete- 3 ай бұрын
ገብተናል እንዴ የመድሀኒአለም አባታችንን ፍቅር የእመብርሀንን ፍቅር የሀጥያታችንን ጥግ የምናውቅበትን ጭንቅላት የመንፈስ ቅዱስ ከፀባኦት የሚመጣ መስተፋቅር አስነክቶን እንዴት ያስችለናል ገና ፊቱ ሲታይ ለመማር የምንሯሯጠው ነገርስ
@hanamarem6300
@hanamarem6300 3 ай бұрын
@@Embete- እኮ
@hanamarem6300
@hanamarem6300 3 ай бұрын
@@user-qb8su6gv2r ኑሩልኝ
@misrach2350
@misrach2350 3 ай бұрын
አለን የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውንያብዛላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅ አሜን 😢😢❤❤❤
@MebratMichael
@MebratMichael 3 ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ አገላለጽ በጣም ደስ ይላል
@YidnekachewMulugeta
@YidnekachewMulugeta 3 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ.....እግዚአብሄር ረጅም የአገልግሎት እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡
@abinettesfaye9902
@abinettesfaye9902 2 ай бұрын
አሜን
@asnakuworku2549
@asnakuworku2549 3 ай бұрын
አቤት መምህራችን ደስ የሚል ማብራሪያና ትምህርት ነው የሰጠከን መድሃኒያለም ጸጋውን ያብዛልህ አሜን ሳድስ ሚዲያንና አቅራቢዋ ቤዝ መምህራችንን ስለጋበዛችሁል ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏 ሁላችሁም ተባረኩልን
@tesfayeabebe-gg2wf
@tesfayeabebe-gg2wf 3 ай бұрын
እንቁ መምህራችን በጣም እወድሀለዉ።
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 3 ай бұрын
መምህሬ ከፈጣሪ በታች የለውጤ ምክንያት ነህ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ የመምህር ማብራሪያ እኔ እንደማር ነው የሚጣፍጠኝ ማብራሪያ ካነሰ ይከፋኛል አርዝሙልን😊😊የመምህሬ ልጆች ላይክ አድርጉ ሳድስ ሚዲያን
@user-nl8ty6or4n
@user-nl8ty6or4n 3 ай бұрын
ሁሌም ብታቀርቡትና ህዝቡን ቢያነቃ ሀገሪቱንም ከመከፍፈል ታድናላችው ከርስ በርስጦርነትም እንድናለን
@gafat
@gafat 3 ай бұрын
መምህር እዚህ ስላየንህ ደስ ብሎናል ሳድሶች ውድ መምህራችን ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን ❤❤❤
@blenmekonnen2861
@blenmekonnen2861 3 ай бұрын
ኧረ እኔም የአስም በሽተኛ ነኝ በጣም በሚገማ ነገር ነው የያዘኝ እናቴም ነበረባት ሀኪም በዘር የመጣነው አለኝ አሁን በፆም በፀሎት ስጋወ ወደሙ እየተቀበልኩበት ነው በፀሎት አስቡኝ ዘመዶቼ ከላዬላይ እነዲነቀል❤❤❤
@hermelakassahun8806
@hermelakassahun8806 3 ай бұрын
ጎበዝ በደንብ ትጊ ትሸኚዋለሽ እህቴ
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y 3 ай бұрын
በርቺ እግዚአብሔር ይንቀልልሽ
@tsedeynegatu5886
@tsedeynegatu5886 3 ай бұрын
መምህራችን ❤❤በጣም ነው የምንወድህ የምናከብርህ ጓደኛችንም መምህራችንም እመ አምላክ ከክፉ ሁሉ ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ቤዝዬ አንቺንም መምህር አብይንም በጣም ነው የምናከብራቹ
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 3 ай бұрын
እሰይ ዉድ መምህሮቻችንን እንዲህ ስናይ እንዴት ያስደስታል መምህር ተስፋዬ አበራ❤❤❤❤️🙏 እህታችን ቤዚዬ❤️❤️❤️❤️❤️
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 3 ай бұрын
ክርስትናን በተግባር ያስተማርክ መምህርተስፋዬ አበራ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ባንተ ተምህርት እግዚአብሔር አግኝቶኝ ለንሰሀ በቅቻለሁ ከዚህየበለጠ ምን እሻለሁ ትምህርትህ እኮ በኩርኩም እየመታኝ ያክል የሚሰማኝ ምክነያቱም ጥፋቴን ስለምትነግረኝ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የሰዉ ጠላት ዲያቢሎስ ብቻነዉ!!ይችን ትምህርት መቼምአልረሳት ሰዉ ነዉጠላቴ ስልስለነበር😢
@helina123
@helina123 3 ай бұрын
በትክክል ጠላታችን ሰይጣን ብቻ ነው። እሱን ከእኛህይወት ስናሳግድ ሁሉ በረከታችን ይመለሳል ጌታችን ከምንጊዜውም በላይ ወደኛ ይቀርባል።
@senayitlove2885
@senayitlove2885 3 ай бұрын
ቋሚ የሬዲዮ ጣቢያ ቢሰጠዉ ለመምህር ተስፋየ አባራ በእውነት እኔን ከነ ቤተሰቤ ውደ እግዚአብሔር በደንብ እድንቀርብ እድናቀዉ ያደረገ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ መምህራችን ሌሎችም እዳንተ ቢገባቸዉ ምን ነበር አምላኬ ሆይ
@HanazeOrthodox
@HanazeOrthodox 3 ай бұрын
መምርዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ሣድሶች እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬን ስላቀረባቹልን😘
@Embete-
@Embete- 3 ай бұрын
ፍፁም አክብሮት ለሰማይ አባት ይሁንልን አንተን ስለሰጠን
@hanamezemr7066
@hanamezemr7066 3 ай бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ቸሩ መድሀኒአለም ያርዝምልን ሁላችሁ ወለተ ጻዲቅ እያላችሁ አስቡኝ😢
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጴንጤ ይነብርኩ በአንተ በመምህር ግርማ ትምህርት ተለውጭ ይሄው ድንግል ድሮም የምወዳት ተመልሼ እግዚአብሔር ይመስገን ስላሜ ተመልሳል ስሙ ይመስገን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 ай бұрын
እንቁ መምህራችን በርታልን 👍👍💚 "በስመአብ" ስትሉ ሰይጣን ይሄዳል አታውሩ ይሉናል ።ካለ ፃም፣ስግደት ፣ፀበል፣ንስሐ፣ቅዱስ ቁርባን ክርስትያናዊ ህይወታችን ባዶ ነው። በዛም ተባለ በዛ እነ መምህር የሚሉንኮ ንስሐግቡ ፀበል ሥግደት ቅዱስ ቁርባን ለነዚህ ቅረቡ ሰይጣንን አታምልኩ አትጠንቁሉ አታስጠንቁሉ ነው የሚሉን ።ግን ተቃዋሚዎች ችግራችሁ ምን እንደሆነ አላውቅም ። ቤዚ በርቺ 💕💐
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 3 ай бұрын
አዎ እኔም ገጥሞኛል በስመአብ። ስንል ይርቃል መስቀል ስላደረግን ይርቃል እሚሉ ብዞዎች ናቸው በጣም የገረመኝ ነገር የምእመኑ ሳይሆን አባ ኪዳን ነው ማነው እሚባሉት አባት ሰይጣን እሚባል የለም ሲሉ በቪድዎ ጆሮዬ ሰምቷል አይኔም አይቷል የዛ አመት አካባቢ እና ሰይጣን ከሌለ ህዝቤ በምንድን ነው እሚሰቃየው እግዚአብሔር ልባችንን ያብራልን ደብተራል እየደገፉ የመምህራችንን አይነቶች የሚጠሉ ሰዎች እውነቱን ይግለጥላቸው
@kesstekesste195
@kesstekesste195 3 ай бұрын
I an Eritrean god bless you both it is very helpfull and blessed thank you
@kidye16ema
@kidye16ema 3 ай бұрын
እዉነትም በአዲስ መልኩ የኛ ልዩዎች❤❤❤
@elshuTsegaye
@elshuTsegaye 3 ай бұрын
ልጅ በአባት ይተካል በርታልን መምህር ኤፍታህ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ለመክፈት ያብቃን
@user-po5ru6lr7i
@user-po5ru6lr7i 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ሆይ ማስታዋልን አድለን
@AbebeMulatu-wp2py
@AbebeMulatu-wp2py 3 ай бұрын
ለሰውልጅ፡ትልቅ፡ትምህርት፡ነው፡እግዚአብሔር፡እድሜይስጥህ!
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ ሳድስ መምጣት ከተው ስንት ግዜ
@user-if8jx4bt2z
@user-if8jx4bt2z 3 ай бұрын
እነዚህ ሰዎች እኮ አጭበርባሪዎች ናቸው። ስለእግዚአብሔር አንድ ቀን ተናግረው አያውቁም።
@tigisit2534
@tigisit2534 3 ай бұрын
@@user-if8jx4bt2z አንተ ወይም አንች ደሞ ሀሜተኛ ናቸው ስለ እግዚአብሔር ማዉራት አለማዉራታቸው እንዲገባችሁ መጀመሪያ የአምልኮ ህይወት ጀምሩ 👉ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲወለድ ከ ሩቅ ሀገር ሰብዓ ሰገል ተጉዘው መጥተው ሲሰግዱ እዛ ያሉት ግን ይሄንን አያቁም ነበር ሄሮስ ካህናቱ ንጉሥ ተወለድ ስለሚባለው ሰብስቦ ሲጠይቃቸው ግን ትንቢት ተነግሮ ነበር ነው ያሉት 😔እባካችሁ የአምልኮ ህይወት ይኑራችሁ መድረክ ላይ ወጥተው ማይክ ይዘው አጭበርባሪ ወዘተርፈ ስላሉ አብራችሁ አትጋጉ
@selamberehanu8551
@selamberehanu8551 3 ай бұрын
ትክክል
@mekonin7988
@mekonin7988 3 ай бұрын
መምህር ስታብራራ እንዴት ደስ ይላል ቃለህይወት ያሰማልን
@atnafualigaz6702
@atnafualigaz6702 3 ай бұрын
እንቁ መምህራችን አንተ ስጦታችን ነህ ሁሌም ፀጋህ የተትረፈረፈ ይሁንልን❤❤❤❤❤
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@sosinaguchal
@sosinaguchal 3 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ❤
@user-uu1zt2bs4j
@user-uu1zt2bs4j 3 ай бұрын
መምህራችን የኛ እንቁ እውቀቱን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@Tsi541
@Tsi541 3 ай бұрын
ኦ መምህሬ እንወድካለን ባንተ ብዙም አትርፈናል እኔም ቤተሰቦቼም ቤዚና ሳድስ ክበሩልን እንዲ ተቀራርቦ ማውራትን የመሰለ የለም
@user-yq6rw5gx7r
@user-yq6rw5gx7r 3 ай бұрын
እቁ መምህረቺን እግዚብሔር እረጂም እድሜ ይስጥህ❤
@Ahadu-
@Ahadu- 3 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር❤❤❤
@kasechkasech6651
@kasechkasech6651 3 ай бұрын
የኔ እንቁ መምህሬ ስስቴ በጣም ነዉ የምወድህ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅክ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልህ ቤዚ ❤❤❤❤
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 3 ай бұрын
የኛ ውድድድድድድድድድድ መምህራችን ብቻ ስላንተ ቃላት የለኝም
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 2 ай бұрын
መምህር ትንታኔህ ትምህርትህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ።እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ። አደንቅሀለው። ተባረክ ተባረክ ተባረክ ።
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 3 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርዬ እናመስግናለን ቤዝየ 🥰🥰🥰
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 3 ай бұрын
ረቡኒ እዲሁም ሳድሶች ምርጥ ነገር ነው ያካፈላችሁን ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 ай бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን ተሰፋስላሴ እንዱዚ አንዱላዬ ሰትሁኑ ደሰ ይላል ቬር❤ቬር❤ቬር❤ቬር አረጉ ❤ቤዝዬ እግዚአብሔር ይስጥቨ ደበታራ አንደላይ ሁንዉ አደል ሚታገሉን ❤❤❤
@melesedesalegn
@melesedesalegn 3 ай бұрын
መምሕር ተሥፋያ ተባረክ በእውነት አንተ ትክክለኛ የመምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ጎበዝ ተማሪ ነሕ እኛም በተመሳሳይ እየተማርን ነው እናመሠግናለን
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 3 ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ ትምርት ሳዳምጥ ያመኛል በተደገጋሚ ስልኬ ይሰበራል ኣሁንስ ግራ ገባኝ መድሀኒአለም ኣባቴ ድረስልኝ
@hhhvj
@hhhvj 3 ай бұрын
መምህርዬ❤
@tizitaadmasu7067
@tizitaadmasu7067 3 ай бұрын
የመምህር ተሰፈዬ አገላለጽ በጣም ደሰ ይላል 🥰🥰🥰
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 3 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህራችንና እህታችን ቤዝዬ ሰላም እግዚአበሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@user-to7dx5sg1c
@user-to7dx5sg1c 3 ай бұрын
መምህረዬ ስለቀረብክ በጣም ደስ ነው ያለኝ 10Q
@merhawitkidanemariam3617
@merhawitkidanemariam3617 3 ай бұрын
መምህርየ ተባረክ የኔ ጌታ ❤❤
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 3 ай бұрын
ረጋ ብለህ የመናገርና የማስረዳት ክህሎትህ ደስ ይላል !! ጸጋህን ያብዛልህ !! በርታ !!
@user-ub3dl4rk9m
@user-ub3dl4rk9m 3 ай бұрын
መምህርየ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ
@zdtube5432
@zdtube5432 3 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁላችሁም ❤❤❤
@endiendi2772
@endiendi2772 3 ай бұрын
የኔ እንቁ መምህር አንደበትህን እግዚሀብሄር ይባርክህ
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 3 ай бұрын
ሰላም ፍቅር ለአለማችን ይሁንልን
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 3 ай бұрын
መምህር እና ሳድሶች ግሩም የእውቀት ማህድ ነበር ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን ።
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 3 ай бұрын
የተግባር መምህር❤️❤️❤️❤️
@user-ds9bw2qp6m
@user-ds9bw2qp6m 3 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ የዘመናችን መብራት ነህ ዘመንህ ይርዘም ይባረክ ማንቂያችን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን በአዲስ መንገድ
@HanauNew
@HanauNew 3 ай бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርተ ነዉ መምህራች ቃለ ይሕወት ያሰማልን
@skwt8566
@skwt8566 3 ай бұрын
እጅግ ሚጣፍጥ ንግግር ነው ያደረከው የኔ እቁ እግዚአብሔር። ይጠብቅ ከዚበላይ እጠብቃለን ለአቀረብሽልን እህታችን እግዚአብሔር። ይባርክሽ ደሞ እርጋታሽ
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል የማንያ ትምህት ነው እግዚብሔር ይስጥልን መምህራችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለን
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 3 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እወነት ይሄን እየሰማው ከ20 ጊዜ ይበልጣል ሲያዛጋኝ የነበርው
@Ureal22
@Ureal22 3 ай бұрын
መምህራችን ክብረቱን ሠቶ እማ ፍቅር ከነቤተሠቦችህ ትጠብቅህ በውነት።
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 3 ай бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ በጣም ነው ደስ የሚለው ስለመንፈስ ስታብራራ ተምሬበታለው ሳድስ መምህርን ስላቀረባቹ እናመሰግናለን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ስለ ጋበዝሽልን እንመሰግናለን እህታችን
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 3 ай бұрын
የሀገሬ ልጆች በርክቲልኝ ፀጋችሁ ይብዛ
@saramichael3449
@saramichael3449 3 ай бұрын
መምህራችን እንወድህኣለን እግዚኣብሔር ይጠብቕህ
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e 3 ай бұрын
ባጣም ጡሩ እባካቹ ቃጥሉባት ባጠለቪጂን ሚዲያም ሲሩ እዳዝ ሃይናት የማናፍስትን ሰራ የኔ ባራሴ ኤሄ የሁቃብ ምአፋስ ፋጥር ቢዬ ንባር የማምነው እናም ሳጋልጊሎ የኖሩኩት 😭😭😭 እና እባካቹ ባ ኦሮምኛ አስቶሮጊሙት ማክናቱም እዳዝ ሃይናት አምልኮት ባሆሮምያ ክልል ላይ ሲላ አሌ ኤኔም ካዛዉ ስላሆኩ 😭😭😭🙏
@MemeBerhan-rb7ir
@MemeBerhan-rb7ir 3 ай бұрын
በእውነት መምህርዬ ቃለህይወትን ያሠማልን በደብ ነው ያብራራህልን እናመሠግናለን የኛ እንቁ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤
@user-jy6kt9jo4b
@user-jy6kt9jo4b 3 ай бұрын
የዘመናችን እንቁዋች እድሚና ጤና ይስጥልኝ
@mirtneshgirma1983
@mirtneshgirma1983 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዘመኑን የዋጀ ምርጥ አገላለፅ መምህርዪ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@user-vi5bl1mp9o
@user-vi5bl1mp9o 3 ай бұрын
Egzabher yibarkachu
@danielnegash1796
@danielnegash1796 3 ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ሥውሩንና ሚሥጢራዊውን የሠይጣን የዲያቢሎሥንና የዛር ውላጆቹን እንዲሁም እጅግ በጣም በጣም የምወዳቸውንና የማከብራቸውን ወዳጆቼን መጠቀሚያና መሣሪያ አድርጎ የሠራብኝን ግፍ ጭካኔና አረመኔነት ያወኩት በመ/ር ተሥፋዬ አበራ በኩልና ነውና በምወደውና በማከብረው ሣድሥ ሚዲያ እንግዳ ሆኖ ተጨማሪ ሚሥጥርን ሥላሥተማሩን መድሀኒአለምን እጅግ አድርጌ አመሠግነዋለሁኝ ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 3 ай бұрын
memhirachen tsgawen yabizalen❤❤❤❤❤
@likereslan8459
@likereslan8459 3 ай бұрын
Memher enkuwan selam metah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amannmihiretab3355
@amannmihiretab3355 3 ай бұрын
እባክህ መምህር ተስፋዬ ስለ እያንዳንዱ መልአክ ክብር ጸጋ ሀይል እንድ ፕሮግራም ይዘክ አስተምረን❤❤❤❤
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 3 ай бұрын
አስተምሯል እኮ እማ
@Gcfg571e
@Gcfg571e 3 ай бұрын
መምህር እግዛብሄር ይባርክህ፣ ስለ ኣይን ኣድሮ የሚያበላሽ ርኩስ መንፈስ ጥሩ ማብራርያ ነው፣ ሳምንቱ ጥበብ ይብራህ ዩቱብ ጥበብ አንጂ ቡዳ የለም ሰው ለሰው ርኩስ መንፈስ ኣደሮ ሊጎዳው ኢንደምችል ኣያስተምርም። ሕብረተሰቡ ሰው ይበላሎ አያለ ኣሳደዳቸው ጸበል ቦታ ስለሚጩህ ረኮስ መንፈስ፥ጥበብ ስለምችሉ ሰው ኣሳደዳቸው ይላል ዲያቆን ሆኖ የገባው ኣይመስልም ማንም የመለሰለት የለም በዚ ኣስፍታቹ መደብ ብት ስሩ ።ኣቢ ይልማ መደባቹ ደስ ይላል በርቱ።
@user-df1qz3ef7r
@user-df1qz3ef7r 3 ай бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mesirtwerku2226
@mesirtwerku2226 3 ай бұрын
መምህራችን መብራታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያስፋልን ይባርክልህ
@kbrtgormes2548
@kbrtgormes2548 3 ай бұрын
መምህርዬ እግዚአብብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንወድሀለን❤❤❤❤
@hiruttufalemu1722
@hiruttufalemu1722 3 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን .... እህታችን ከስር ከስር የምታሰሚው ድምፅ ይረብሻል ..."እም" "ያ" የሚሉ ድምፆች ...ይረብሻሉ ..... ጥሩ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ ...ሀሪፍ ፕሮግራም ነው...
@tigisttamerat2097
@tigisttamerat2097 3 ай бұрын
Betam arif timert nw yektel Adera ❤ enamesegnalen
@user-nh9bc3xk8i
@user-nh9bc3xk8i 2 ай бұрын
የኔ ዉድ መምህሬ ተስፍሽእዬ ኑርልን❤❤❤❤
@user-ku5gm3pj5b
@user-ku5gm3pj5b 3 ай бұрын
እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን ሳድሶች
@mesgbre
@mesgbre 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱልን የኛ እንቁዎች!!! ለኛ ለከሰርነው፣ ለታወርነው፣ ማስተዋል ላቃተን ትውልድ እናንተን ያስነሳልን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል! እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ይጠብቃችሁ! አሜን! አሜን! አሜን! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላከ ቅዱሳን
@ritwaendale6764
@ritwaendale6764 3 ай бұрын
መምህርዬማ መምህር ነው። ልጅትስ❤❤❤❤❤በርቺ
@saraelyas661
@saraelyas661 3 ай бұрын
👉 በማስተዋል ከሰማነው አስተዋይ ሆነን መንፈሳዊ ውጊያ የምንዋጋበት መሣሪያ ነው።
@BrhenaAbate
@BrhenaAbate 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 2 ай бұрын
የኔ እንቁ አባት ቃል የለኝም ስለ አባቴ
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 3 ай бұрын
የኛ እንቁ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ የኔ አባት ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤ባንተ ምክንያት ህይወቴ ተቀይረዋል አመሰግናለሁ
@me-12.abatie
@me-12.abatie 3 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን👏💖💙
@user-ow3ox5lh9j
@user-ow3ox5lh9j 3 ай бұрын
መምህር እግዛቤር ይጠብቅህ ከእግዛቤር በታች ብዙ ነገር ለውጠሄኛል እግዛቤር ይመስገን
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 3 ай бұрын
በጣምደስይላል ውይይቱ እግዚአብሔር አይነልቦናችንን ያብራልን❤❤መምህራችን በርታ ቃለህይወት ያሰማልን
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 3 ай бұрын
አሀዱ ማለት ዛሬ ነው ያውም አሁን በተመረጠ ጊዜና ሰአት ጋባዥ እና ተጋባዥ ውድ ወንድሜ እሀቴኑሩልኝ እንግዱህ ለመማር እንዲሁም ለመዳን
@dagimbayisa108
@dagimbayisa108 3 ай бұрын
ጥዑም አንደበት አረ መምህራችን እንደ አንድ የፕሮግራም በየ ግዜው ይቅረብልን ዋው ደስ ሲል
@mihretkidane3313
@mihretkidane3313 3 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው መምህር መንፈሴ ነው የታደሠው አመሠግናለሁ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 ай бұрын
መላእክት ያመልደሉ ስለማንጥርችዉ ነዉ እመንት ጎደሎን ነዉ❤❤❤
@yohannes8242
@yohannes8242 3 ай бұрын
Anbesa jegna
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 3 ай бұрын
መምረ 🙏🥰🥰🥰አቤት ዬ አንተ ፀጋ 🙏🙏እግዚአብሔር ካንቴ ግአ ይሁን ዋንድማቺን 🙏🙏🙏
@user-gi7ki9jr4m
@user-gi7ki9jr4m 3 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በብዙ እየተጋህ ብዙ ነፍስ ከዳብሎስ እጅ እየማረክህ እግዚአብሔር የሚወደው ሥራ ነው ሳድስና day 7 ለትውልዱ መዳን ከፍተኛ አስተዋፅኦ የምታደሩ ሚዲያዎች እግዚአብሔር ያበርታችሁ ባለውለታችን ናችሁ ፈተናውን እንድትቋቋሙ ኅይል ይስጣችሁ 🙏
@user-bv1bl7ot2v
@user-bv1bl7ot2v 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን እኔ በጣም ተሠቃይቻለሁ በመናፍስት ሴራ ስልታቸዉን እየቀያየሩ ሚስጥራቸዉን እየዘረዘርክ አጋልጥ የአለም ህዝብ ስለ አጋንንት ሴራ እና ተንኮል በደንብ ይወቅ በርታልን የኛ መንፈሳዊ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥህ
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 63 МЛН
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 19 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 63 МЛН