አንድ ሰው ከልጆቹ መካከል ለአንዱ ብቻ ወይም ለፈለገው ሰው ንብረቱን በሙሉ መስጠቱ ሌሎች ወራሾቹ ከውርስ ተነቅለናል ስጦታው ይፍረስልን ማለት ይችላሉ ወይ?

  Рет қаралды 82,310

ጠበቃ ዩሱፍ // Lawyer Yusuf

ጠበቃ ዩሱፍ // Lawyer Yusuf

Күн бұрын

Пікірлер: 154
@ኣርግዓዮ
@ኣርግዓዮ 8 ай бұрын
በሀይማኖት በህግ በሰብአውነት መሰረት ማንም ሰው ውርሻው እንደ ፍላጎቱ መሸርሸር አይችም የግድ ሀይማኖትና ህግን ማክበር አለበት
@AmiGetachew
@AmiGetachew 4 ай бұрын
ተባረክ አይነስውር ተጸይፎ ገንዘብን መፈለግ እንኩዋን ህግ ኖረ እስከ መጨረሻው ህግ ይኑርልን
@bitalfhailu3078
@bitalfhailu3078 4 ай бұрын
Thank you በጣም ጠቃሚ ሃሳቡ ነው በተግባር ከተሰራበት
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 3 ай бұрын
ኑዛዜ እኮ ሰውየውም በሕይወት እያለ ነው የተናዘዘው። ሰጦታም ሰውየው በሕይወት እያለ ነው።ነገሩ ሰውየው ከሞተ በኋላ ችግር ያለው። ሰውየው በሕይወት እያለ ኑዛዜ አይሰራም። ሰጦታ ግን ሰጦታ ተቀባዩ ተቀብያለው ብሎ በህግ አግባብ እሰከ ፈረመ ድረሰ ይሰራል።
@afeworkabebe6092
@afeworkabebe6092 8 ай бұрын
እናመሰግናለን አንድ አውራሽ በሰፈር ዉል ለአንድ ልጁ ሲየውርስ በውልና ማስረጃ ወይም በፍርድ ቤት ሳያሳቅ ሳያሳዉቅ ለ20 ዓመት አስቀምጦ ስጦታ ሰጪው ከሞተ በ ኋላ ቢቀርብ በህግ ፊት ተቀባይነት አለው ይ
@AtseAkalu-j6r
@AtseAkalu-j6r Ай бұрын
ኑዛዜ ሳይኖር የግዢ ውል እና የስጦታ ውል ካለስ የግዢውን ውል ይዘን መጠየቅ አንችልም ምክንያቱም በሰአቱ ቤቱን ሲገዙት 18አመት አልሞልትም ነበር አሁን ላይ 22አመቷ ነው አይገባቹም ማለት ትችላለች ጠበቃ ዩሱፍ
@thomasgebeyaw4284
@thomasgebeyaw4284 2 ай бұрын
THANKS FOR THE INFORMATION
@tometomekalipso2816
@tometomekalipso2816 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጠበቃ የሱፍ❤❤❤
@shemsedin9495
@shemsedin9495 3 ай бұрын
የሱፌ ጀግናችን በርታልን ሸምሰዲን አብደላ ከስዊድን
@melakubisrat7947
@melakubisrat7947 8 ай бұрын
It is very important information. God bless you Thank you so much.🙏
@tamiratworku1895
@tamiratworku1895 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ጠበቃ። በቁም ስጦታ ከውርስ መንቀልን በተመለከተ ጥያቄ አለኝ። አንድ አባት ወይም እናት የቀድሞ ጋብቻ በሞት ወይም በፍቺ ሲፈርስ አዲስ በሚመሰረተው ቤተሰብ እናት ላይ ወይም አባት ላይ በሚደርስ ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆነ ጫና ከቀድሞ ትዳር የተወለዱ ልጆች በሽያጭና በስጦታ ሰበብ ከቤተሰብ ሃብት ተጋሪነት ነጻ መውጣታቸው እንዴት በህግ ይደገፋል? የቤተሰብን ዝምድና ከማቆራረጥም አልፎ በሁለቱ ወገኖች መካከል ከፍተኛ ቁርሹ አይፈጥርም ውይ?
@selahadintesfaye6826
@selahadintesfaye6826 8 ай бұрын
ስጦታ እራሱ ከውርስ መንቀል ስለሆነ ኢትዮጵያም አለማቀፍ ህግ ስለፈረመች ትንታኔው የተሳሳተ ነው ውርስ ይሁን ስጦታ ልጆችን ከውርስ መንቀል ስለሆነ እኛ እራሱ ተሰጥቶኛል በሚል ክስ መስርተን ከውርስ ተነቅለናል ብለን ከሰን ተወስኖልናል ጠበቃ የሱፍ ተሳስቷል ትንታኔው ላይ
@eliasmohamed395
@eliasmohamed395 3 ай бұрын
thanks you are valuable person jezakum allahu
@sindecherenet4350
@sindecherenet4350 Ай бұрын
እስኬ መቼ ነውየምቆየው
@fatimamoha7377
@fatimamoha7377 4 ай бұрын
እናመሰግናለን በጥሞናአዳምጡበተደጋጋሚሀሳቡንእዲንረዳማዳመጥያስፈልጋል❓❓❓
@gigcast87
@gigcast87 4 ай бұрын
ምን አይነት ፅሑፍ ነው አማርኛን ደግሞ ለማበላሽት ተነሳችሁ !
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 3 ай бұрын
በርታ በርታበርታ🌹🌲🌲🌲🌲
@meressatessema5365
@meressatessema5365 8 ай бұрын
በቅድሚያ አመሠግኖት አለሁኝ በመቀጠል የስጦታው ተረድቼው አለሁ የኑዛዜው ግን አልገባኝም ድብልቅልቅ ብሎብኛል እና ካላስቸገርኩዎት ባጭር ቃንቃ የፈርሣል ወይስ አይፈርሥም በሚል ቢደግሙዋት ከይቅርታ ጋር እድሜዎ ይርዘም ።
@Birikti
@Birikti 5 ай бұрын
እኔ ላስረዳዎት!!! ከኑዛዜ ተነቅያለሁ በሚል ኑዛዜው በህግ ሊፈርስ ይችላል። ስጦታ ግን በፍጹም አይፈርስም ነው እንደተረዳሁት።
@aidakifle9004
@aidakifle9004 4 ай бұрын
እውነት ነው ድብልቅልቅ ብሎአል አንድ ሰው ሳይሞት እድሜይ ድረስ በንብረቴ ተጠቅሜ ከሞት በሁዋላ ለሁሉም ልጆቹ ወይም ለይቶ ለእከሌ ብሎ ወይም ለበጎአድራጎት ድርጅት ለሚፈልገው ሰው የራሱን ንብረት ህጉ የሚያዘዉን የኑዛዜ ፎርማሊቲ በትክክል ካሙዋላ በዉልና ማስረጃ ወይም አሁንም ህጉ የሚጠይቀውን የኑዛዜ ፎርማሊቲ አሙዋልቶ ከልጆቹ መሀል ለይቶ ለሌላ ወይም ለአንዱ ብቻ የሰጠበትን ምክንያት ገልፆና ኑዛዜው ላይ ፅፎ በባህላዊ መንገድ በምስክሮች ተረጋግጦ ከተናዘዘ ፣ ለምን እንደሚሻር አልገባኝም። ለምን ለኔስ ብሎ የሚቀርብ ሰው ወይም የኑዛዜ ተጠቃሚ ያልሆነ ልጅ መጠየቅ ይችላል አይከለከልም ህጉ ግን የንብረቱን ባለቤት ኑዛዜ በስልጣኑ ሽሮ ኑዛዜ ላልተሰጣቸው ሰዎች በራሱ ስልጣን ማከፋፈል አይችልም። ሲሰራበትም ተፈፃሚ ሲሆን የነበረውም ይህ ነው እኔ እስከማውቀው ድረስ የነበረው ። አሁን ግን ኑዛዜ ይሻራል ስጦታ አይሻርም ብለህ ድፍን አድርገህ ነው ያለፍከው።አዎ ኑዛዜ ወይም ስጦታ የሚሻርባቸው ምክንያቶች አሉ ለምሳሌ ሁለቱን እንኩዋ ለመግልፅ ባለንብረቱ ኑዛዜዉን ወይም ስጦታዉን እንዲያደርግ የኃይል ርምጃ ወይም የማስፈራራት ድርጊት ተፈፅሞበት ከሆነ፣ባጭሩ ተገዶ ስጦታ ወይም ኑዛዜ ፈፅሞ ከሆነ፣ በእርጅና ወይም በህመም ምክንያት ኑዛዜዉን ሲያደርግ የማስታወስ ችሎታውን አጥቶ የነበረ ከሆነ ይህም በበቂ ሁኔታ በማስረጃ ተደግፎ ሲቀርብ ፍ\ቤቱ ኑዛዜዉን ላይቀበል ይችላል።አሁን የተቀየረ ህግ ካለ ብናዉቀው፣
@aidakifle9004
@aidakifle9004 4 ай бұрын
​ኑዛዜው በምን ምክንያት ነው የሚፈርሰው ነው ጥያቄዉ ኑዛዜ የሚፈርስበት ምክንያት በህጉ ተቀምጦአል ይብራራ ነው ጥያቄአቸው እኛም እንወቀዉ
@abbydesta8011
@abbydesta8011 2 ай бұрын
I’m confused
@HaregewoinTadesse-j5l
@HaregewoinTadesse-j5l 22 күн бұрын
ትንታኔህ ብዙ ጥያቄ ያስነሳል ለመጠየቅ ክፈሉ ትላለህ 😮 ለመሆኑ ማማከር ስንት ብር ነው? ስልክም አታነሳም 😮
@melkamroulier896
@melkamroulier896 8 ай бұрын
መልካም ሰው እናመሰግናለን
@elfineshabebe7733
@elfineshabebe7733 8 ай бұрын
Thanks for all information🙏
@مدينهمدينه-ت7ش
@مدينهمدينه-ت7ش Ай бұрын
እናመሰግናል ወንድም ጠበቃ የሱፍ እስኪ ግልፅ አርግልኝ አባቴ በሂወት የለም ግን ለወንድሜ አዉርሶታል ሳይሞት በፊት አሁን ከሌላ የወለዳቸዉ ልጆቹ የአባታችንን ማገኘት እችላል ብለዉ ፀብ ገጠሙን ይችላሉ ወይስ አይችሉም ይቅርታ ወፁሁፍም ቢሆን መልስልኝ ????
@ZinabuGirmay-lu1in
@ZinabuGirmay-lu1in 7 ай бұрын
በጠም በጣም ጡሩ በተለይ ለነየ በሳዓቱ ነው ያዳምጠኩት አራጋጋኝ በኡነት ኩፈ አይነካሀ በዚ ኢደሚ ይሰጥህ ፊጣሪ
@Temesgen-l8e
@Temesgen-l8e 27 күн бұрын
በስጦታ መልክ ቋሚ ይዞታ ስተላለፍ ሌላ ተወላጅ በቦታው ሳይኖር ተቀባይነት አለው?
@RuhamaNigusse
@RuhamaNigusse Ай бұрын
ጠበቃ የሱፍ የህግ ትምህርቶችህ እጅግ የሚያስተምሩ ናቸው እኔ የማቀርብልህ ጥያቄ አንድ ሰው ካሉት ንብረቶች ላይ ቦታውን ለሁለት ሲያካፍል አንዱን የተካፈለ ቦታውን በአንድ ልጁ ስም አድርጎ ካርታ ያወጣላት ሲሆን ሌላው ግን ቤት ያለበት ሲሆን ኑዛዜ ሲያደርግ ቤት ያለበትን ቤት ለሁሉም ልጆቹ ያደረገና በልጁ ስም ያለውን ቤት ግን ካሉት ልጆቹ ለአንዷ ሲሆን ልጆቹ ግን የእርስ እም ይገባናል በእርሱ ገንዘብ የተስራ ነው በማለት ጠየቁ በዚህ ላይ ህጉ ምን ይላል መልስ ግን በጣም እጠብቃለሁ
@Universaltube12
@Universaltube12 8 ай бұрын
ወንድማችን በስራህ በጣም እየተጠቀምን ነው በጣም እናመሰግናለን። እኔ ኣንድ ሓሳብ ነበረኝ ማወቅ ምፈልገው የ ኣቃቢ ሕግ ዋና ስራውና እንዲሁም ስልጣኑ እሰከ ምን ይደርሳል ስለ ዓቃቢ ሕግ ቪድዮ ስራልን። ሰበር ፍርድ የሰጠበትና መዝገቡ የዘጋው በ ዓቃቢ ሕግ ሊገለበጥ ይችላል እንዴ
@Usually-x3t
@Usually-x3t 8 ай бұрын
እጅግ አመሰግናለሁ ጠበቃ የሱፍ🙏 ድንቅ የህግ እውቀት ነው የሰጠኸኝ:: ጥያቄዬ ቁም ስጦታው የሚሰጠው ሰው እድሜ ገደብ አለው? ለልጅ ቢሰጥ እድሜ ገደብ ካለው::
@HaymanotBayleyegn
@HaymanotBayleyegn 2 ай бұрын
ወድሜ የሱፈ ኑዛዜ ከሞት በኋላ ማለት ምን ማለት ነው አልገባኝም
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Ай бұрын
እኔም አንድ ጥያቄ አለኝአንድ ሰው የወለደው ልጆች እያሉት ያልወለደች ሚስት ባለቤቷ በንዛዜ እኩል ከልጆቹ ጋር ቢናዘዝ ያቺ ሚስት ከንዛዜው በህግ መወገድ ትችላለች ወይ?
@ericbrie3480
@ericbrie3480 Ай бұрын
Bertalen 🎉
@abebekebede7910
@abebekebede7910 Ай бұрын
🎉
@atsedemerga6146
@atsedemerga6146 Ай бұрын
Egzabher yesxeln
@Zainab-ji4vq
@Zainab-ji4vq 3 ай бұрын
Thankyou
@AragieAdem
@AragieAdem 4 ай бұрын
Tebeka yesufe berohenena slekeshene lakeleye
@lawyeryusuf
@lawyeryusuf 4 ай бұрын
0911308235
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 4 ай бұрын
መቃወም መብት ነው መልስ በንብረቱ ማዘዝ ይችላል ከልጅ ልጅ ያበላለተበትን ምክንያት በቂና አስተማማን ምክንያት በተገቢው ማስቀመት አለበት መልስ ሰች አስናቀች
@AbduljelilGelan
@AbduljelilGelan 7 ай бұрын
Besefer wl biwawaluna biferaremu ysedkal?
@SururSaid-h3e
@SururSaid-h3e 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሆኖም መጠይቅ የምፈልገው አንድ ቤተሠብ ውስጥ ምንም አይነት ስጦታም ሆነ ኑዛዜ ሳይኖር አነዱ የቤተሠብ አባል ቤቱን በህገወጥ መንገድ ስም አዙሮ ከ 15 ዓመት በሃላ ቢሆነው (የቤተሠብ አባሎች ግን ወራሽነት ያላሳወጁ ቢሆን ) ህጉ ምን ይላል??
@woubneshwagaye3832
@woubneshwagaye3832 8 ай бұрын
Thank you very much
@asternegasi2928
@asternegasi2928 5 ай бұрын
የልጆች መብት መውረስ ብቻ ነው ወይ? ወላጆቻቸውን የመጦር፣የመጠየቅ፣ የመደገፍና የመንከባከብ የሞራልም ሆነ የህግ ግዴታ የለበትም ወይ? ጥሩ ማብራሪያ እጠብቃለሁ ተከታታይህ።
@aidakifle9004
@aidakifle9004 4 ай бұрын
እኔ ትንሽ ልግለፅልዎት ብዙ ግዜ በወላጆቻቸው የኑዛዜ ተጠቃሚ የማይሆኑ ልጆች በፍርድ ቤት ቀርበው ሲከራከሩ በስራ አጋጣሚ እዛ ተገኝቼ ኑዛዜው ሲነበብ ስሰማ ነበር ኑዛዜው የሚለው ተቸግሬ ፣ታምሜ፣ ተርቤ ልጄ አልጠየቀኝም በድሎኛል፣አንገላታኛለችሰሰድቦኛል አዋርዶኛል ወዘተ የሚል ነው ።የኑዛዜ ተጠቃሚ ለሆኑት ደግሞ ቤት ለእከሌ በቁሜ ሰርቼ ሰጥቼአለሁ ለዚህኛው ምንም አልሰጠሁትም ፣ወይም ስራ የለዉም ችግረኛ ነው እኔን በማገልገል እድሜውን ጨርሶአል ወዘተ በሚል ይናዘዙላቸዋል ስለዚህ ፍርድ ቤቱ በምን ምክንያት ነው ኑዛዜዉን የሚሽረው የሚከራከሩበት ቤት ወይም ሌላ ንብረት እኮ የመንግስት ንብረት አይደለም ፍርድ ቤቱ ማረጋገጥ ያለበት ኑዛዜው ትክክለኛውን መስፈርት አሙዋልቶ የቀረበ መሆኑን እና በትክክለኛ አእምሮ ያለ ማስፈራራት የተሰጠ ኑዛዜ መሆኑን ሲያጣራ እንጂ ሌላ ዉስጥ ሲገባ አላየሁም ነበር ምናልባት ህጉ ተቀይሮ ከሆነ ይብራራ
@aidakifle9004
@aidakifle9004 4 ай бұрын
ግዴታ አለባቸው ምንም ገቢ ከሌላቸው ተቆራጭ ጭምር ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ብዙ ወላጅ ግን ልጁን መክሰስ አይፈልግም
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 3 ай бұрын
​@@aidakifle9004ወንድሜ እስኪ ከገባህ መልስልኝ ስጦታ ላንዱ ሲሰጥ ግድ ሶስት አራት መኖርአለበት ምስክር ነዉ ንስሀን አባት ይዞ ብቻ ስጦታ ማስተላለፈ ይቻላልወይ ወርቀቱስ ስጦታ የተሰጠበት በህግ ማፅደቅ ግድ ነዉ ወይስ ጥሩ ቦታላይ ማስቀመጥ በሁላ ችግር ቢፈጠር ለክርክር ወርቀቱን ይዞ ማሳየት ብቻ እዴት ነዉ
@Birikti
@Birikti 5 ай бұрын
በደንብ ግልጽ ሆኖልኛል። እድሜዎን ያርዝምልኝ።
@BirkuGebrehana
@BirkuGebrehana 8 ай бұрын
የወለድከው ልጅ አቅም እያለው ምንም ሣያደርግልህ ሲቀር ንብረትህን የመከልከል መብት የለኝም ዎይ
@levitube1244
@levitube1244 8 ай бұрын
Er bkhi
@እረኛዪ
@እረኛዪ 6 ай бұрын
እንደ እኔ ጥቃጥለሻል
@Birikti
@Birikti 5 ай бұрын
ብዙን ጊዜ በኑዛዜ መንቀል ቢቻል እንኳ ኑዛዜ ተከልካዩ በምስክር በተረጋገጠ ኑዛዜ ሰጪውን የመግደል ሙከራ ካደረገበት ከውርስ ሊነቀል ይችላል እንጂ አረዳኝም የመሰሉ ነገሮችን ከህልፈት በኋላ እንዳይወርስ አያደርገውም።
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 4 ай бұрын
@@levitube1244 mnw anten yemekelekelh asmselkew
@onlinetube-wy1hh
@onlinetube-wy1hh 4 ай бұрын
Ye settable such yedeme gedeb yelewem wey?
@mitikuyimer1945
@mitikuyimer1945 Ай бұрын
ቅፅ ስንት ነው
@aberabeyene179
@aberabeyene179 8 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@kebreselasiemamo3790
@kebreselasiemamo3790 8 ай бұрын
በቅድሚያ ከልብ ላመሰግንህ እወዳለሁ በመቀጠል በኑዛዜ ከውርስ መንቀልስ ይቻላል? የተነቀሉትስ ክስ ቢመሰርቱ ተቀባይነት ይኖረዋል?
@lawyeryusuf
@lawyeryusuf 8 ай бұрын
በቀጣይ በኑዛዜ ከውርስ መንቀል በተመለከተ ሌላ የህግ ምክር አቀርባለሁ ይጠብቁ።
@kebreselasiemamo3790
@kebreselasiemamo3790 8 ай бұрын
@@lawyeryusuf እሺ ክብር ይስጥልኝ እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ።
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 4 ай бұрын
enam behaset nuzaza kewerese tenekeya befrede bat ashenfku m/m yemegdele mukera kalarege beseteker kewerese benuzaza magede aychalem
@abebekebede7910
@abebekebede7910 Ай бұрын
ወራሾች ኑዛዜ መኖሩን ሳያቁ ሌላው ልጅ በድብቅ ይዞ አለኝ ይላል ፍ/ቤት ይቀርባል በማጭበርበር
@ኦርቶዶክስየኔ
@ኦርቶዶክስየኔ 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 3 ай бұрын
ከሞተ በኋላ እንዴት ይተላለፋል ሥልክ ደውዬ አላነሱልኝም እባክዎ ያንሱልን አመሠግናለሁ።
@merchaaba
@merchaaba 7 ай бұрын
Ato Yesuf Betam Eko Gobez Nehe Ke Bole Mikaial
@tayechdegefe
@tayechdegefe 4 ай бұрын
ጠቃሚ ጉዳይ ነው
@gezahegnebiru
@gezahegnebiru 4 ай бұрын
ኑዛዜ እንዴት ነው ሰው ከሞተበሇላ ሊያወርስ የሚችለው
@BisratGirma-jh7uo
@BisratGirma-jh7uo 4 ай бұрын
ፕሮግራምህን እከታተላለሁ ያልገባኝ ግን ስጦታን ወደ ሰጪው ለመመለስ ቢያስፈልግ እንዲሁን ኑዛዜን የተቀባዩ ፍቃድ ያስፈልጋል ወይ? አመሰግናለሁ !
@woine123
@woine123 3 ай бұрын
ጠበቃ ዮሱፍ ስለ ህግ እንድናውቅ ለምታደርገው ድጋፍ በጣም አመሰግንሃለሁ:: የዛሬው ፕሮግራምህ ደግሞ ለኢትዮጵያውያን በጣም ጠቃሚ ነው:: ስጦታ እና ኑዛዜ በተመለከተ! ስለ ስጦታ ተረድቻለሁ:: ይቅርታ ስለ ኑዛዜ ግን ጥያቄ ስለመጣብኝ ነው:: አንድ ሰው "ኑዛዜው እኔን አውጥቶኛል " ብሎ ላለ ሰው አካሄዱን በማየት ምናልባት ያከራክራል ! በኑዛዜ ላይ " እንደ ዝምድናዬ እንደ ቅርበቴ ለምሳሌ ልጅ/ የልጅ ልጅ/ወይም እናት በመሆኔ ለኔ በዛ ማለት ነበረበት አንሶኛል ! ብሎ መክሰስ ይቻላል? የህግ አግባብ አለው?
@abiw728
@abiw728 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@dagimaddis8228
@dagimaddis8228 4 ай бұрын
What is talked about the nuzaze is not clear you need to revise it in order to make your content useful for the audience
@genetejersa4913
@genetejersa4913 2 ай бұрын
በሽያጭስ ቢሆን ልጆ ከቤተሰቡ ቢገዛ እሱስ ጥያቄ አለው እንዴ እባክህ መልስልን
@ZenebeGetu-u9e
@ZenebeGetu-u9e 2 ай бұрын
በቁም ስጦታ የተሰጠው ልጅስ በቀሪ ያባቱ ንብረት ላይ ውርስ የማግኘት መብት ይኖረዋል ወይስ አይኖረውም? 4:28
@ZamzamAbdurehman
@ZamzamAbdurehman 3 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነዉ ያነሳሀዉ በኔ የደረሰዉ ግን የአማራ ክልል አዋጅ ነዉ በ133/98 አዋጅ የቤተሰብ አባል የሆነ አቅመ አዳም ያልደረሰ በሚለዉ አዋጅ ፍርድ ቤቱ ለህፃኑ አወረሰ ከዚያ የራሱ ንብረት ያለዉ ሰዉ ህፃኑ መዉረስ አይገባዉም በሚል አዋጅን በአዋጅ በማሻር ፍርዱነ አስቀየረ አዋጅ ወደ ኀላ ሄዶ ይሻራል ወይ?ለህፃኑ ያወረሰዉ ፍርድ ቤቱ ነዉ በአዋጁ መሰረት እና እንዴት ነዉ
@tsegaizewelde7215
@tsegaizewelde7215 4 ай бұрын
What will it be when both items you mentioned are not disclosed? In other words there is no "stota or nuzaze"?
@DanAyele-s8w
@DanAyele-s8w Ай бұрын
የቁም ሰጦታ የሠጠው ሠው በተለያየ ምክንያት ለአቅመ አዳም ላልደረሠ ልጁ ሠቶ በኋላ ሥጦታውን ማንሣት ይችላል
@BahaftaAbreha
@BahaftaAbreha Ай бұрын
በሰጦታ የተሰጠው ሁለት አመት ካልሞላው ይመለሳል የሚባለው እውነት ነዉን ?
@beeo3859
@beeo3859 2 ай бұрын
The law requires that the person must be mentally comptent and not under duress ( forced or treatned) at the time the Will or Living Trust (Yekum Nuzaze) is written. NOT legal advice 😊
@shewalefayitbarek6130
@shewalefayitbarek6130 4 ай бұрын
አስቀድሞ ኑዛዜ የተደረገበትን ንብረት ወደ ስጦታ መቀየር ይቻላልን?
@COBBLEist
@COBBLEist 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ!
@tihunyehuala4212
@tihunyehuala4212 Ай бұрын
ሰው ከሞተ በኃላ እንዴት ኑዛዜ ይሰጣል ?? ኑዛዜ ሳይሞት ሀብቱን ለቤተሰብ መስጠት ይችላል።
@TesemaAlemu-d2c
@TesemaAlemu-d2c 8 ай бұрын
በርታ ❤❤❤
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 3 ай бұрын
ስጦታዉ በህግ መፅደቅአለበት ነዉ ባካባቢ በወርቀት መፈራርምብቻ ይቻላል እዴነዉ
@gojjamtube8536
@gojjamtube8536 4 ай бұрын
እባካችው ኮሜት ስንሰጥ የማይገባ ቃል ባናስቀምጥ ጥሩ ይመስለኛል ።
@Yareda-u2n
@Yareda-u2n Ай бұрын
ጠበቃ ዮስፍ በርታ
@metsilalgebrew5399
@metsilalgebrew5399 8 ай бұрын
በቅድሚያ እናመሰግናለን ለምትሰጠን ግንዛቤ። አንድ ጥያቄ ነበረኝ ባልና ሚስት ለአንዳቸው ስጦታ ቢሰጥ ከቤተሰብ እኩል መብት አላቸው ወይ?
@BesufekedBesufeked
@BesufekedBesufeked 3 ай бұрын
ጥያቄ ሴትዮዋ የአምሮ በሽተኛ መሆናቸው በሀኪም ተረጋገጠ ሆኖ እያለ ከሁለቱ ልጆች አንዱ አጭበርብሮ አስፈርሟቸው ስጦታ ቢወስድና የሁለተኛው ልጅ ነገሩን በህግ እንዴት ያየዋል
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 4 ай бұрын
ተባረክ
@AloAhmed-p6d
@AloAhmed-p6d 4 ай бұрын
ምን ጊዜ ነው የሚናዘዘው?
@Worku-x4z
@Worku-x4z 8 ай бұрын
የባልና ሚስት ፎች የሚፀናው በምንምን ምክንያት ነው።
@Negadras_kassa
@Negadras_kassa 3 ай бұрын
አንድ ወካይ መጀመሪያ ውክልና ከሰጠው ሰው በተጨማሪ ለሌላ ሰው ውክልና ቢሰጥ የኋለኛው የመጀመሪያውን ይተካል(ይሽራል) ወይስ 2ቱም ውክልና ያገለግላል?
@beeo3859
@beeo3859 2 ай бұрын
I think as long as neither of the Power of Attorney (wuklina) is not Full wuklina, there is no conflict. For example, you can give wuklina for your house to one person and have another person have wuklina for your car. Not legal advise.😊
@kasahunkara
@kasahunkara 8 ай бұрын
ኣንድ ኑዛዜ ኣድራጊ ፡ በ ኣንድ ንብረት ላይ ሁለቱንም ማለትም ሥጦታም ውርስም ማድረግ ይችላል ወይ ?
@mergabeyene1803
@mergabeyene1803 8 ай бұрын
የ100 ዓመት እድሜ ያለው ሰው ከሕጋዊ ወራሾች ዉጪ ቁአሚ ንብረት መሬትን ስጦታ መስጠት ይቻላል ወይ? በተፅዕኖ የተደረገ ስጦታ ይቻላል ወይ
@aidakifle9004
@aidakifle9004 4 ай бұрын
ድሮ አይቻልም
@ZenebeGetu-u9e
@ZenebeGetu-u9e 2 ай бұрын
በቁም ስጦታ የተሰጠው ልጅስ በቀሪ ያባቱ ንብረት ላይ ውርስ የማግኘት መብት ይኖረዋል ወይስ አይኖረውም?
@beeo3859
@beeo3859 2 ай бұрын
Logically thinking, absolutely Yes. The parents are two separate "persons". Both have their own share in the marriage and have the right to divide it into their kids as they wish. NOT legal advise 😊
@kidusdawit4098
@kidusdawit4098 3 ай бұрын
ባል የራሱ ቤት ነበረው ካገባ በኋላ እንደገና በራሱ ገንዘብ ሌሎች ክፍሎችን ጨመረበት።እና እነዚህን ቤቶች ባል በቁም ስጦታ ማስተላለፍ ይችላል?
@menetewabtekeste3600
@menetewabtekeste3600 8 ай бұрын
አንድ የግል ድርጂት ጡረታና ስራ ግብር እስካስቆረጠ ግዜ ደረስ የአመት ፈቃደ ወይም ከመንግስት ሆስፒታ ሕክምና ፈቃድ መከልከከል ወይም ድርድር የለኝም ማለት ይችላል።
@AdaneTessera
@AdaneTessera 2 ай бұрын
ኑዛዜውንስ በፍ/ቤት ማሰረዝ ይችላሉ?
@genetgirma2969
@genetgirma2969 7 ай бұрын
ስጦታ ከመሠጠቱ በፊት ለሌላ ልጁ ግቢው ውስጥ ቤት እንዲሰራ ቢፈቅድለትና ቤት ሰርቶ ቢሆንስ
@hiwotkirstos
@hiwotkirstos 3 ай бұрын
ክቡር ጠበቃ ውርስ ከአንድ ጊዜ በላይ ይጣራል? ውርስ ተጣርቶ ካበቃ ድርሻ ክፍፍል ላይ ወራሽ ናቸው የተባሉ ከወሰዱ እና ንብረቱን የያዘው ሰው ከፍሎ ካስቀረ በሃላ አፈፃፀም ከተዘጋ በሃላ በድጋሚ መጠየቅ ይችላል?
@HaniTerefe
@HaniTerefe 4 ай бұрын
Awo mekawem yechelalu
@MulukenJorge
@MulukenJorge 5 ай бұрын
ስለ ሕግ የምክር አገለግሎት ይቻላል ወይም ስልክ ማግኘት ይቻላል?ኘ
@Co_equal
@Co_equal 8 ай бұрын
Thank you! By the way is there a difference between "ye kum Nuzaze" and " ye kum sitota". I need help , i have a kim nuzaze through wul and masreja.
@beeo3859
@beeo3859 2 ай бұрын
I think Ye kum Nuzaze is similar to Revokable Living Trust and can be changed by the person who has given the Trust, unlike Ye Kum Setota, which is similar to Irivokable Trust and can't be revoked. That's my take. Don't take it as legal advice.
@Co_equal
@Co_equal 2 ай бұрын
@beeo3859 👍 thanks
@NuredinMohamed-c6k
@NuredinMohamed-c6k 2 ай бұрын
የስጦታ ሰጪ የአዕድሜ ገደብ የለውም ወይ ?
@ZinabuGirmay-lu1in
@ZinabuGirmay-lu1in 7 ай бұрын
በቅደሚያ አምሰግናሎሆ በሳአቱ ነወ ያዳመጤኩትጥቅሞኛል
@kedirseid5674
@kedirseid5674 6 ай бұрын
ስጦታ ተቀባዩ በውክልና ማስፈፀም ይችላል?
@tsegatilhahun4440
@tsegatilhahun4440 3 ай бұрын
9:43 9:43
@selamtesfaye6151
@selamtesfaye6151 3 ай бұрын
በምተ ልጅ ውርስ መጠየቅ ይቻላልወይ
@GirmaTadesse-q8c
@GirmaTadesse-q8c 4 ай бұрын
ሰው ሞቶ ይናዘዛል እንዴ ግልፅ አድርግ
@AbateGuangul
@AbateGuangul 4 ай бұрын
የቃሉ አጠቃቀም ትክክል አይደለም::የሞተ ሠዉ እንዴት ይናዘዛል?መናዘዝ ማለት በአብዛኛው ሠዉ ልሞት ነዉ ብሎ ሲያሥብ ንብረቱን ለሚፈልገው አካል የማሰተላለፍ ሂደት ነዉ::
@eshetetegegnmr-df1ky
@eshetetegegnmr-df1ky 3 ай бұрын
በልና ሚስት አብረው ኖረው ..ባል ሞቶ..ንብረቱ በሚስት ስለነበረ አብረው ከባል ጋር ያፈሩትን ልጆች እያለቸው..ሚስት ለአንድ ልጃቸው ወይም ለሌላ ሰው በስጦታ መስጠት ይቻላል?
@Aklilu-rp8sy
@Aklilu-rp8sy 8 ай бұрын
አባት ለልጁ ቤቱን መሸጥ ይችላል ?ሌሎችን ደብቆ
@lawyeryusuf
@lawyeryusuf 8 ай бұрын
አዎ ይችላል።
@BetelihemCherinet-jq5oh
@BetelihemCherinet-jq5oh 8 ай бұрын
የግል ድርጅት ሠራተኛ አገልግሎት አከፋፌልን ማብራር የሰጠን መልካም ነው ።ስለሚሰጡን የህግ ግንዛቤም አመሰግናለሁ ።
@kidusdawit4098
@kidusdawit4098 3 ай бұрын
​@@BetelihemCherinet-jq5ohመቼ ነበር ማብራሪያው የተሰጠው እባክሽ ፃፊልኝ
@abducoffee6617
@abducoffee6617 5 ай бұрын
አንድ አባት ንብረት ቢኖረው እና ከሌላ የሚወለድ ልጅ ቢኖረው ለሎቹ ልጆች ውርስ ሰቶ ከሌላ ለወለደው ልጅ ሳያወርሰው ቢሞት ከሌላ የተወለደው ልጅ ንብረት ልካፈል ቢል አይችልም ወይ?
@aidakifle9004
@aidakifle9004 4 ай бұрын
ይችላል
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 4 ай бұрын
አንድ ሰው ከአብራኩ የተወለዱት ትቶ ሌላ ባዕድ ቢአወርሰ ልጆቹ የይገባናል ጥያቄ ቢአቀርቡ ባዕዱንዘራሽ ከውር ውጪ ማድረግ ይችላሉ ?
@ghiwotkebede4300
@ghiwotkebede4300 8 ай бұрын
1124የሕግ አንቀጽ የተሰጠ ስጦታ በምን ሁኔታ ይታያል
@RahelJohnny
@RahelJohnny 7 ай бұрын
የተከበሩ ጠበቃ አንድ ጥያቄ አለኝ አንድ ሰው ወራሾች ስማቸው ያለበትን ካርታ በአንድ ሰው ስም ብቻ አዲስ ካርታ አውጥቶ እንደራሱ ንብረት ለሌላ ሰው በስጦታ መስጠት ይችላል? ይህ ሲፈጠር ሕጋዊ ወራሾች መክሠስ አይችሉም? አንድ ሰው ለሌላ ሠው ስጦታ መስጠት የሚችለው የራሱ የሆነ ንብረትን ብቻ መሠለኝ
@darwwhuhu
@darwwhuhu 8 ай бұрын
በህግ ላይ ያለን ንብረት በውርስ አስመስሎ መስጠት እንዴት ነው?
@Y0niYoni-hw3tx
@Y0niYoni-hw3tx 8 ай бұрын
እንደ አንተ አይነት ሰው ይብዛልን
@mamiabdi-bt7kr
@mamiabdi-bt7kr 4 ай бұрын
Setota laye sixota yechalilali
@chanyalewbedassa4397
@chanyalewbedassa4397 8 ай бұрын
ኑዛዜ የሚሰጠው ሰው ኑዛዜውን የሚፈፅመው ከመሞቱ በፊት በህይወት እያለ ነዉ እንጂ እንዴት ከሞተ በኃላ ነው ሊባል ይችላል,?
@በመንዴቅደም
@በመንዴቅደም 4 ай бұрын
ኑዛዜ የሚፈፀመው ከሞት በሗላ ነው በቁማቸው ስሞት ይሔንን እንዲወስዱ ብለው ይናዘዛሉ
@gezahegnebiru
@gezahegnebiru 4 ай бұрын
​@@በመንዴቅደምእንዴት ነውሰው ከሞተ በኇላ የሚናዘዘው
@TeshomeMelaku
@TeshomeMelaku 3 ай бұрын
የሚፈፀመው ነው የተባልከው
@ዘይነባአሰፋ
@ዘይነባአሰፋ 2 ай бұрын
ጠቅላይፍርዲቤትየአምሮህሟንንብረትለማይመለከታተለዛውመየአጎትየልጂልወሰነላትወዴየትአቤትይባልካርታበሰሙየለንበረትለማይመለከታትተወሰነ
@demsewhaile8753
@demsewhaile8753 4 ай бұрын
.1ኛ አባት ልጁን ከውርስ መንቀል አይችልም ። 2ኛ አንድ ሰው በቁሙ ሀብቱን ማውስ ይችላል ።
ውክልና ለሰጣችሁ በሙሉ !! ይህን ካላወቃችሁ ጉድ ሆናችሁ !!
9:16
ጠበቃ ዩሱፍ // Lawyer Yusuf
Рет қаралды 70 М.
የስጦታ ውል
55:12
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 7 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
ውርስ አትወርሱም !! እነዚህን ሁለት መስፈርቶች ካላሟላችሁ !!
13:09
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 441 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН