አንድ ስው ስኬታማ ተሳካለት ስንል ምን ማለታችን ነውAtsede Zerfu አፅደ ዘርፉ ዩቱብ is live

  Рет қаралды 348

Atsede Zerfu አፅደ ዘርፉ  ዩቱብ

Atsede Zerfu አፅደ ዘርፉ ዩቱብ

Күн бұрын

Пікірлер: 87
@WubeSisay-kb7gc
@WubeSisay-kb7gc 9 күн бұрын
ሰላም አፀደየ እንኳን ደና መጣሽልኝ እጅግና አስተማሪቆይታ ነው አንድ ሰው ተሳከመለት ምንለው ተግቶ ታትሮ አላማ እቅዱን ሲያሳካ ተሳካለት እንላለን❤
@ፋፊyasin
@ፋፊyasin 5 күн бұрын
ሠላም ሠላም አፀድየ እደት ነሽውዷ አሪፍ ቆይታ ነበር ፈጣሪ ሁላችንንም እቅዳችን ተሣክቶ ላገራችን ያብቃን በፈቃድ ፍቃድ🎉🎉🎉🎉
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር 5 күн бұрын
አረጋገጠ ሁሌም ከባድናት አንዳንድ ጊዜ በግራችን ቆመን ሁሉንም ነገር ካላየነው ስደት ከምናስበው በላይ ነው አንዳንድ ጊዜ ያወቅነው ይመስለናል ግን ከባድ
@Smart_Tube1224
@Smart_Tube1224 10 күн бұрын
ሰላም ሰላም ወድ እህቴ እንዳት ነሽ ደስ የሚል ግዜ ነበር እናምስግናለን ወድ እህታችን አብርን ስልሆን ክብርልኝ ❤🌿❤🌿❤🌿❤🌿❤🌿❤🌿❤
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ያስበውን የሚስፋልገውን ሲሳካ ከፈጣሪውም ከስውም የሚስውድደውን ድርጊት ሲፈፅም
@EshetTube
@EshetTube 6 күн бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እህቴ አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሞን ተመልሶ ለማየት ያብቃን ውድ ስኬታማ ማለት ያሰብነው ሲሳካ ማለት ነው❤❤
@AminaTube-dx3jy
@AminaTube-dx3jy 10 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እንኳን ደህናመጣሽ ማሬ ቤትሽ ባለመምጤቴ በጣም ይቅርታ ስላልተመቸኝ ነው አንድ ሰው ስኬታማ ነው የሚባለው ያሰበውንሁሎ ሲያሳካ ነው እንዲሁም ከበፊት ከነበረበት የተሻለ ውጤታማ ሲሆን እና ጎበዝ ጠንካራ ሰው ሲሆን ጠንካራነው ልንለው እንችላለን
@Atede-fq9iz
@Atede-fq9iz 5 күн бұрын
ስክታማ ማለት እንድ ስው ያስበው ነገር አደርጋለሁ ብሎ ስሳክልት እና የተመኛ ብትእግድት ሳይገኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይልባቻን ምሽት ይፈፅምልን እድሜ ና ጤና ይስጠን ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን
@SaaraaYouTube
@SaaraaYouTube 5 күн бұрын
Bagaa nagaan dhufte nagaan jalalii mana ketiifii haa bayaatu yadaa babreedaa kastee milkauu jechuun nami tookoo baraa jirenyaa isa kesatii wan samun isaa itii hamaneefi jirachuu dhaa
@AMIR465
@AMIR465 4 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉Hundaa dura baga nagan dhufte wow wow jabadhuu jabadhuu hojii garii hojeta jirta jabadhuu jabadhuu
@bontushawaa515
@bontushawaa515 4 күн бұрын
Ashamaa Ashamaa harka fune nagaan waqayyoo isiniif haata'u obbolotakoo akkami jirtuu baga jiratani baga nagaan dhufte hadhookoo
@kabeerayoutube
@kabeerayoutube 5 күн бұрын
ስደት በጣም የሚታወቂያው የማታውቂ የሚጀምር ነው ስለዚህ ሁሉንም ነገር ለማለፍ መታገል ነው ምክንያቱም ሁሉም ነገር በእጃችን ነው ያለው
@alemyetube-
@alemyetube- 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ጠንካራ ሰራተኛ መሆን አለብን ስኬታማ ለመሆን እግዚአብሔር አምላክ ስኬታማ እንድንሆን ይርዳን ሀገራችንን ሰይጣን ያደርግልን
@tube20134
@tube20134 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ አድሰው ስኬታማ ሆነ ስንል አሰበበቶ ቦታ ሲደርስ ስኬታማነው ብለን እናስባል አላያ ግን ዝም ብለን ተቀምጠን ስኬት የለም
@Enat2721
@Enat2721 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርቺ ስኬታማ ማለት መጀመርያ ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት ሲኖረው ነው ሲፀልይ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔርን ሲያመሰግን ነው
@Harmefamily22
@Harmefamily22 5 күн бұрын
Wel come baga nagahan dhufta umata jallala jabaadha wali jabeesa heduu baree haluma kan iti fufaa🎉🎉
@cookingcorner8348
@cookingcorner8348 4 күн бұрын
Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi Hulu selam New berche ena Siri weda ❤❤❤❤
@YIS-MEDIA
@YIS-MEDIA 9 күн бұрын
አንድ ሰው ተሳካለት ስንል መሆን የሚፈልጋቸው ነገሮች እንዲሆኑለት ባቀደላቸው ሰዓት ማከናወን ከቻለ ተሳክቶለታል ልንል እንችላለን። ከዚህም ባለፈ ቀን በቀን በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎቹ ላይ አእምሮው ደስተኛ መሆን ከቻለም እሱም ስኬት ነው ብዬ አስባለሁ።
@Radiahmed
@Radiahmed 4 күн бұрын
እኳንን በሠላም መጣሸ ውዴ በርቺልንን በጣም አሪፈ እና ምርጥ ውይይት ነበረንን እናመሰግናለን ሥላጋራሸንን በርቺልኝኝኝ🎉🎉🎉❤❤
@mesisedeteyawatube7524
@mesisedeteyawatube7524 3 күн бұрын
selam egezaberi keulachine gare yeune kesedate beselam leagere lebetesebe yabeqane weto kemeqerete kaletasebe adega yeseweren sedate kefu new kekefu ulu yetadegen yeserawete geta
@yeshigetu6769
@yeshigetu6769 6 күн бұрын
Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmish Bizet yabalilish ene tasekslte yamilwu bamajamirya tena senorowu naw kazem lamanote bike kalwu esu baki nager naw bakitye baselm yaganagni lahagarchin selmun andenatuan yamaliseln egzbher ameeeni
@EyerusAbay-v4d
@EyerusAbay-v4d 10 күн бұрын
Selam selam tena yesitilin enikon beselam metashilign selamish bekirisitos yibiza selam fikir anidinet et lehegerachin yihun arif new berichilign
@rahmatube5596
@rahmatube5596 5 күн бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ያሰበበት ቦታ ሲደርስ ስኬታማ ሆነ ይባላል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
@seadifamily
@seadifamily 5 күн бұрын
selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ አንድ ሰው መሆን የሚፈልገውን ሳሳካ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ
@Azeb1
@Azeb1 5 күн бұрын
enekan dena mexash yasebeshiu sisaka seketama yebalal melekam sera lhgerachin selam yadelen
@ሀዩነኝ
@ሀዩነኝ 5 күн бұрын
አሰላማሊኩም ሰላም እንኮንደህናመታሽ አንድ ሰው ስኬታማ የምንለው አቅዶየተነሳበትን አላማ አውቆ እዛሲደርስ ነው ብየ አማናለኩ አሪፍቆይታነበረን በርቺ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@aligeytube786
@aligeytube786 5 күн бұрын
በጣም ደሰ ይላል❤❤😍እግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን በጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን አገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግለን
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc 5 күн бұрын
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ስኬት ማለት ያው ያሰበው ሁሉ አላማ ተሳካ እደማለት ነው አ አላህ ያሰብንውን ሁሉ ያሳካልን ሰው ያስባል አላህ ይፈፅማል
@kidist_tube1
@kidist_tube1 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን እርዕስሽ በጣም አስተማሪ ነው በርች ጠንካራ ቀጥይበት ❤❤❤❤
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል 4 күн бұрын
Yasebewu hulu smolalet yakedewu simolalet newu ewunet newu yemlachihu man endeegziabharvyasebnewu hulu ymlaln hagerachinn selam yargln
@helenabebe7717EGZERU
@helenabebe7717EGZERU 6 күн бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ የሰው ልጅ ስኬታማ ሆነ የምንለው ያሰብነው ያቀድነው ሲፈጸምልን ያን ግዜ ስኬታማ ሆነ ብለን እንላለን ሰላምና ፍቅር ለሁላችን ይሁን አሜን
@obseegorba
@obseegorba 5 күн бұрын
Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu waaa yeroo baredaa turee jabadhuu ❤❤
@HawwiiYouTube-n3w
@HawwiiYouTube-n3w 5 күн бұрын
Nagaa waqaayyoo Mana kanaa ta'uu bagaa nagaa dhuftee obboleetii keenyaa jabadhuu jabaduu baayyee namatii tolaa
@ZaharaMengasha
@ZaharaMengasha 10 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ በርች አርፊ ቆይታ ነበር ስኬተማ ነው የምስብለው ለተሰራው ስራ በቅድ ,ግዜው ሰቶ ለምሰረው ስራ ጠንክሮ በትግስት ,ወድቆ ተነስቶ ከሰበበት ከደረሰ ስኬተማ ሆና እንለላን በርች አፀድዬ❤❤
@tadeluyoutube8486
@tadeluyoutube8486 5 күн бұрын
Nagaan mana kanaf ha tahu baga nagaan dhufte sanyii ofii jabadha wal jabesa walin hojechun garidha jabadha waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu
@HabtamHata
@HabtamHata 10 күн бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ስለመጣሽና አሩፍ ጥሩ ደስስ የሚል ቆይታም አድርገናል አንድ ሰው ስኬታማ ሆነ የምንለው በሚሰራው ስራ ውጤታማና መድረስ የፈለገበት ኖታ ድልርሶ ስናይነው ስኬታማ ሆነ የምንለው
@almazereta3143
@almazereta3143 8 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት እንካን ደህና መጣሽ በጣም ደስስስስስስስ ቆይታ ነበር በርቺ እርእስ ጥሩ ነው ሳስበው ቦታ ሲደርስ ነው ስካታማ ሆነ የሚባል ነው
@Abebechtube16
@Abebechtube16 5 күн бұрын
Nageenyi waqqayyoo siif haa tahuu obboollewwan teenya namni tokko milkahef kan jennuu enna waan yadee gutatefi fayya gutuu qabatedha
@AMELEGesit-r8x
@AMELEGesit-r8x 10 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሽ የሰውልጅ ስኬታ ነኝ የሚለው የሚስበውን እና ያቀደውን ሲሳካ ካለበት አንድ እርምጃ ሲራመድ ያሰው ስኬታማ ነው እንለዋለን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ስለራሲ
@ስለራሲ 5 күн бұрын
awo tekekel nesh seu sertu seyketam syon dess ylael hedrahinn selam ydrglen aemn
@qorontosmedia
@qorontosmedia 4 күн бұрын
ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ መልካም የውይይት ጊዜ እና ጥሩ ቁምነገር ያለው ነበር። ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
@ritatube19
@ritatube19 4 күн бұрын
Ade sew sekitama hone tesakalet yemenelew yasebewn betekekelegna megede betegeset betenkari seyasaka sekitama hone enelalen arife erse neber berchi
@weyni2816
@weyni2816 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ጥሩ ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 5 күн бұрын
ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን የኔ መልካም አንድ ስው ሱኬተማ ሆኔሃል ማለት የአለማ። ይልም ከተሰካለት ነው እና አመሰግናለን ❤❤❤
@zebutube1
@zebutube1 5 күн бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ስኬት ማለት የሚፈልጋቸውን ነገሮች አሏህ በፈቀደው መልኩ ሆኖ አብዘሀኛው ከተሳካለት ይሄ ስኬታማ ይ ባላል
@nejataliyoutube9902
@nejataliyoutube9902 5 күн бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤትይሁን እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ደሰሰሰሰሰሰ የሚል ቆይታነበር ቀጥይበት እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንንን ሰላምምምምም ያድርግልን
@hermela_tube
@hermela_tube 10 күн бұрын
Selame atedaye enekane dehena metashe megemera hasabe keza tegebare keza weteteyemetale
@MeramEmam
@MeramEmam 5 күн бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ሰላም ቆየሺን እህታችን በርች ጠንክር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 4 күн бұрын
አሪፍ ጥያቄ አንድ ሰዉ ተሳካለት የምንለዉ ሰያሥብ ሲልም የነበረዉ እቅድ በሥተመጨራሻሢሣካለት ነዉ ይመሥለኛል እንደራሤ አስተያየት
@almaz1207
@almaz1207 10 күн бұрын
ሰላም እህቴ እንኳንም ደህና መጣሽ አድሰው ስኬታምነው የምንልው ያሰበውን ወይመ የተመኘውን በተግባር ሲያደርግእና ሲፈፀምለት ካሰበው ሲደርስ ያሲኬታማ ይባላል ብየአስባለሁ በተርፈ በርች እህቴ ❤❤❤
@KomuCool
@KomuCool 4 күн бұрын
Selam new weda enkwan dena metash mert koyta new sekatama meon and sew besraw be tedaru be menfsawy hiyewtu sesakalt teskalt enlaln❤❤
@kidu_media
@kidu_media 10 күн бұрын
ሰላም ጠና ይስጥልን ዉዲ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ደስየምል ቆይታ ነበር በርች ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን በርች❤❤
@ብርሐኔ
@ብርሐኔ 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን እሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ብርች የኔ ውድ
@Eiluwolloyewa123
@Eiluwolloyewa123 5 күн бұрын
ሠላም ሠላም የሀገሬ ልጆች እንደት ናችሁ በያላችሁበት ሠላማችሁ ብዝዝዝዝት ይበልላችሁ እንኳን ደህና መጣሽ ወገናችን ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ እምዬ ኢትዮጵያ ሀገራችንን አላህ ሠላሟን ወደ ነበረበት ይመልስልን
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 5 күн бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ክብዛልኝ ባለችበት እህታችን አሪፍ ቆይታ ውይይት ነበር በርች እህታችን ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች❤❤❤
@FozeyaYoutube
@FozeyaYoutube 5 күн бұрын
እኮን ደህናመጣሽ እህታችንንንንን ሰላም ላችይሁን በጣም አችም እኮን ደህናቁየሽንንንን የቶም ዙረን መግቢችን አገራችን ነውና ሰላም ያድርግልንን ልክነ ሰው ደከሞ የድጋሙን ሲይ በጣም ትልቅ ደስታነው
@HaregTube256
@HaregTube256 10 күн бұрын
ሰላም ሰላም እሕታችን የኔ ዉድ እንኳን ዴሔና መጣሽ አንድ ሰዉ ስኬታማ ሆናኖ መሌወጥ እራሱን ከማንም አያወዳድርም ማሌት ነዉ መሰሌ😂😂😂 በቴረፈዉ በርችች
@bety16tube
@bety16tube 5 күн бұрын
ስኬታማ ነዉ ሲባል አንድ ሰዉ ያሰባቸዉን ነገሮች ሲሳካለት ሲቀጥል ከፈጣሪዉም ጋር ሳይርቅ ከሁሉም ነገር ሙሉ ሲሆን ስኬታማ ነዉ
@ኡሙፎዚያ23
@ኡሙፎዚያ23 10 күн бұрын
ሠላም ሠላም ውደ እኳን ደህና መጣሺ የኔውድ ሠው ሥኪታማ የሚሆነው ያሠበው ሢሣካለት ያለመው እውን ሢሆንለት ሥኪታማ ሆነ መለት ነው በርችልችልን🎉🎉❤❤
@selametube-b6v
@selametube-b6v 9 күн бұрын
ሰላም እንካን ደናመጣሽ አፀድያ በርስሽ ትንሽ ልበል ስኬት ማለት የሆነ የምንሰራው ስራ ከግብ ስደርስ ያኔ ስኬት እንላለን የኔውድ በርቺልኝ❤❤
@Samrawit6
@Samrawit6 9 күн бұрын
ሰላም አተደ አስተማሪ ርዕስ ነው ያመጠሽዉ ስኬት ማለት አንድ ለማሰካት የፈልግነው ወይም የቀነው ነግሬች ማከነወን ስንችል እንዲሁም የተሻለ ህይወት መኖር ከተቸለ ስኬት ልንለው እንችላለን
@jemurade
@jemurade 6 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ላች ይሁን እህታለም ባለሽብት ሁሉ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናም ሲኪቱ ተሳካልት የሚባለው አቀደው አሰበው ሲድርስ ነው
@fafitube-w8c
@fafitube-w8c 5 күн бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ ስኬታማ መሆን የፈለገሰው መጀመሪያ ፈጣሪውን መመካትአለብን አሰብንበት መድረስን አለብን ሀሪፍ ቆይታነበር ሰላም ፍቅር አንድነት ለአገራችን
@Makeytube1873
@Makeytube1873 4 күн бұрын
Wellcome wellcome eunikan dahane matashi ehiyalemii baritulini gobozochii selam ukanii dahane matashii widuha wellcome wellcome wide
@FjejDujdi
@FjejDujdi 11 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንካን ሰላም መጣሺ በርች የነበረን ቆይታ በጣም ደሰሰሰ የመል ነው ስኬታማ መሆን ሰው. የሰበው ቲሴከለት ሙሉ ጤነውን. ከሱጠው ያሰስ ስልትን አግቷል መማለት ነውውው
@አኢሻኢስላማዊክ
@አኢሻኢስላማዊክ 5 күн бұрын
እኳአን ደናአመጣአሽ አገራችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ማአለት ተሳክቶለት ስናየውነው ወይስ ተሳካለት የምልነው የሰውልጅ አድቀን ያለመውን ህልሙን ይሳካለታአል ቀኑን ቢጠብቅ እጂ
@zinet3
@zinet3 5 күн бұрын
ሠለም ሠላም ከዚህቤት ቀጥይበት በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@emuferahtube
@emuferahtube 5 күн бұрын
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ በጣም አረፈ ቆይታ ነበረ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያምጣለን
@ganiiget6
@ganiiget6 5 күн бұрын
Selam betasab enkuwan dwhna koyachuu ashangukituwaa zim bila tagyagnakech ikoo buna atafalam inde inante bet simatu
@TadelechT
@TadelechT 9 күн бұрын
ሰላም የኔ ውድ አንድ ሰው ለስኬት ራሱን ስያዘጋጅ ብዙ ፍተናዎች አሉ ውጣ ውርዶችም ነገር ግን ሰራችንን ብቻ ካሰብን እናተርፋለን
@zufannagn6027
@zufannagn6027 5 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ለአገራችን ፍቅር አንድነት ለህዝባችን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ፀንታ ትኖር
@ሀያትየአምባሰሏ
@ሀያትየአምባሰሏ 5 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህት በርቺ ውድ የተከበራችሁ ኢትዮጵያዊያን ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያላት ሀገር ያድርግልን
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ 5 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ እህት ውድ ኢትዮጵያዊያን በያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ ሰላማችሁን ብዝት አሏህ ያርግልኝ
@sewumehontube7245
@sewumehontube7245 5 күн бұрын
Selam selam ehtchin enkuwan,dena mexshil berchil sewu engede sekem yemli yaseb bota sederi lhulachin yasebnw yasakale fexae berchil
@selammulubrhan3901
@selammulubrhan3901 5 күн бұрын
ሰላም ሰላም ,እንድየት ናቹው ስኬታማ ተሰካለት ስንል ከቡዙ ነገረ ፈተና ያለፈ ያሰበውን ቦቶ ስደርስ ተሰካለት እንላለን በርቺ
@ShewaEthio_2121
@ShewaEthio_2121 4 күн бұрын
ሰላም ውድ ቤተሰብ እንዴትነሽ እህታችን ስለ ነበርን ቆይታ በጣም እናመሰግናለንበርቺ ጎበዝ መልካም yesra ጌዜ የሁንልሽ ❤❤❤
@fayizamohammed
@fayizamohammed 5 күн бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮንንደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርንያብዛልንበያለንበት አላህ ይጠብቀን ሰላምለህዝባችንይሁን በያለንበት አላህ ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 6 күн бұрын
Selam lehulachenme agerchen selam fekren yametalen❤melkam geze lehulachum3bertulgn❤melkam geze
@Alem468
@Alem468 10 күн бұрын
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ የአንድሰው ስኬት የምንለው የበየቀኑ ኑሮው ራሱ ስኬት ነው ወይም ሽግርና ፈተና ተጋፍጦ ስደት ውጣ ውረድ አይቶ ከግቡ ሲደርስ ተሳካለት ይቤላል❤❤
@tsebel3211
@tsebel3211 5 күн бұрын
አንድ ሰው ተሳካለት ማለት ያሰበው ያለመው በሰበው ጊዜ ሲከናወንለትና በእየ ጊዜው በህይወቱ የተሻለ ለውጥ ሲያመጣ ነው
@elsaayoutube
@elsaayoutube 5 күн бұрын
And sew seketama new weym seketulay darswal malt yasew tesaktoltal weym yasbow awn honltal lamt new hulachnm kesdet sew yadrgn
@zeydeytube6915
@zeydeytube6915 5 күн бұрын
Enken beslam metsh selamtsh des yembla neber berts eht selam hezbets hegerta yen wed berta mar share sergen enmsgenlan
@ellahamshow
@ellahamshow 5 күн бұрын
Yemifaligutin botaa sidarsu tasakalat new enaa endesakalen kafalagin tankren masirat alebn melkam gize melkam koytaa
@መታገስዋጋአለው-ቐ2ጐ
@መታገስዋጋአለው-ቐ2ጐ 9 күн бұрын
ሰላም እህቴ እንክስንም ደህናመጣሽ አንድ ሰው ስኬታማ ነው የምንለው ያሰበውን ነገር ስርቶ በተግባር ሲፍፀምለት ያአ ስኬታማነው ማለት ይቻላል ብየ አስባለው አልማዝ ነኝ እህቴ
@yousiftamrat
@yousiftamrat 5 күн бұрын
selam enekan dena mexash des ymil koyta neber enamsegenalen berichi melekam sera
@መሬምቅመሟይትዩብ
@መሬምቅመሟይትዩብ 10 күн бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ ዉድናየተከበራችሁ እህት ወድሞቸ እደምን አላችሁልኝ አገራችንን ኢትዩቢያ ሰላም ያድርግልን አሚን አላሁም አሚንንንን❤❤❤❤🎉🎉
@unitytube8067
@unitytube8067 5 күн бұрын
በተቻለ ላምሽፍስእት ብፍድውር ማህድስርት ልድድእርይልም ችፍስእትይልን ሽዥድውእርያምም ሽልልግድውርትሽእፓንህድርህ በንብዥድት ምብድእትሽ
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 30 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
Ilan Pappé: Palestine from Colonisation to Decolonisation (LSE Talk)
1:33:53
በራብ  ገደሉኝ እኮ ምን ይሻላል ኡፍ
8:27
Almas YouTube
Рет қаралды 23 М.
Atsede Zerfu አፅደ ዘርፉ  ዩቱብ  is live
1:27:48
Atsede Zerfu አፅደ ዘርፉ ዩቱብ
Рет қаралды 186
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН