KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ምላስህን ተሸክመኸው አትዙር!! ||ኸሚስ ምሸት ||ሚንበር ቲቪ||MinberTV
47:21
ከእዉነተኛ ተሞክሮ የተሰጠ ምስክርነት ! አለም ሁሉ በቁርዐን ይድናል #cancer #ካንሰር #ፈዉስ #ቁርአን #quran @Ismail_Tekle
1:28:53
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
"እንደሰተራት ነገረኝ፤ እኔም ቂያማ ገና ነው አልኩ!"||ኸሚስ ምሽት ||ሚንበር ቲቪ ||MinberTV
Рет қаралды 21,718
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 611 М.
Minber TV
Күн бұрын
Пікірлер
@hawaendres
2 ай бұрын
ኡስታዝ ስወደወት ከአቅሜ በላይ ሆኖብኛል አላህ ረጂም ሀያት የኔ አባት የኔጣፋጭ ሀድሰወ በፈገግታ የታጀበ ነው ደስታን ይፈጥራል እወደወታለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Tube-kk2vt
2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹
@የበረሀዋንግስት
2 жыл бұрын
ሁበሀን አላህ ያአላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ኡስታዝ አላህ ሱበሀነ ወተአላ ጀዛከላሁ ኸይርን
@ridahaitham4477
2 жыл бұрын
አንድ ቤተሰብ ከገጠር ወደ አዲስ አበባ ልጆች አምጥቶ ሲያሳድግ የአባታቸውን ስም ሚያሳድጋቸው ሰው ወደራሱ ካላስቀየረው ከራሳቸው ልጆች አሳንሰው ሚያሳድጉ ነው የሚመስላቸው። ዘመዶች እራሱ እንግድነት ሲመጡ የትምህርት ቤት ስማቸው እንደተቀየረ እና እንዳልተቀየር ያጣራሉ። በጣም ደባሪ ነገር ነው። ማንም ሰው ያባቱን ስም መቀየር የለበትም ምንም ይሁን ምንም። አሁን አሁን ግን ሰዎች የገጠር ሰዎችም እየተሻሻሉ መጥተዋል ማሻአላህ
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
2 жыл бұрын
ያረብ ማሻ አላህህህህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ
@Leyla-p7d
5 ай бұрын
أحسن الله إليكم وجزاكم الله خيرا شيخنا صحيح
@umumahir4222
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቱልን ሚበሮች
@zeynebdamte1506
2 жыл бұрын
ያጀማኣ ዱቃ አርጉሉኝ ቶሎ ነውእምቆጣው፣እምናደደው እማኮርፈው ፣አላሕ ያስተካክልሽ በሎኝ
@ebrahimmuzemil7756
2 ай бұрын
ይህ የኔ ታሪክ ነው ሁኔታው ግን ካለ ማወቅ የተደረገ ወንድም ሙሀመድ እንዳለው ያራቋቸው እንዳይመስላቸው በማስብ ነበር: ካለማወቅ የተስራ በመሆኑ አላህ ይቅር ይበልን: እናንተም አላህ ይጨምርላችሁ: እናመስግናለን::
@rehematmuhammed8167
2 жыл бұрын
ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘😘
@rehematmuhammed8167
2 жыл бұрын
ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😘😘😘😘☝️
@kemilamohammed7970
3 ай бұрын
ማሸላህ በር ቱልን ) ለሁላችሁ ም እርዝም እር ሚና ጤና ያሥጣ ችሁ ላላህ ብያ እወዶች ወለሁ ❤❤❤❤
@nqdiakader8238
19 күн бұрын
ማሸአለህ ማሸአለህ ማሸአለህ አህለን ውሰህለን ❤❤❤
@samiromer8941
2 жыл бұрын
Mashallah program areif naw demse yasefelegal
@familychannel7775
2 жыл бұрын
Mashallah minberoch bertu
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
2 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ብለናል ኸሚሶች እንኳን ደና መጠቹ ብለናል
@አላህሆይአገራችንንሰላምአ
2 жыл бұрын
ሱበሃን አላህ እነኚህ ሽህ ሰወዳችው ጀዛኩሙ ሏህኸይር
@anshaibrahim6045
2 жыл бұрын
ጀዛኩምላ ህይር አላህ እዲሚያቺሁንን ያርዝመዉ
@hassenhussen9707
2 жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳን ደህና መጣችው።
@mekiyashikur6379
2 жыл бұрын
Masha Allah
@Tube-kx2sq
2 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይር
@الهمافتحليابوابرحمتك
2 жыл бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
@kasimaarsenal3450
2 жыл бұрын
መሸ አለህ
@hawaendris7407
Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@munasalih167
2 жыл бұрын
Ma sha Allah
@sarahussen9678
2 жыл бұрын
Aselamalikum mashialah alah yitebkachihu miberochi
@meryamealemu8336
2 жыл бұрын
Mashallhe
@Afran-Tube
2 жыл бұрын
አነስ ኢብን ማሊክ (ረ.ዐ) እንዳስታለለፉት ነቢዩ( ሰ.ዐ.ወ)አንድ ነገር ሲናገሩ ሶስት ጊዜ ማለልሶ ይነገሩተል ባሚገባ እንዲገነዘቡት - ሰዎች ገር ሲገነኙም ሶስት ጊዜ ሳለምታ ይሰጡ ነበር።
@jmajma2510
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሜንበሮች
@seladinreshad1536
2 жыл бұрын
ALLAH YTEBUKACHU
@ethiometa9564
2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድም መሀመድ ሼኽን እንድጠይቅልኝ ምፈልገው አንድ እህት አለኝ አረብ ሃገር ነች ከሆነ አመት በፈት ከከፊሏ(አሰሪዋ) ሳትስማማ ጠፍታ ሌላ ቦታ መስራት ትጀምራለች በዚህ ጉዳይ የተናደደው ከፊሏ ለሃገሪቱ መንግስት እና ኤርፖርት ላይ ኢንፎርም አደረገ እህቴ በጣም ሰግታ የመጀመሪያውን ስሟን እና የአባቷን ስም ፓስፖርቷላይ ስም ቀይራለች ነገር ግን ቤተሰብም ሆነ ዘመድ አዝማድ ጔደኞቿ በመጀመሪያ ስሟ ነው የሚጠሯት አዲስ ስዎችንም ስትተዋወቅ በድሮ ስሟ ነው # ፓስፖርቷ ላይ እና መታወቂያዋላይ ለስጋቷ ስሟን ብትቀይር ምን ፈትዋ እንዳለው ሼኽን ብትጠይቅልኝ ወንድም ማሜ። ጀዛኩሙላህ ወሰላሙ አለይኩም።
@sitinamohamed5069
2 жыл бұрын
የእንጀራ እናቴ. የልጅ ልጅ. ባባቴ ስም ነው ሚጠራው. እናቱን አባቴ. አሎለዳትም. የልጁ. እናት. ተደፍታ ነው የወለደችው እሩቁ ሀገር ለስራ ሄዳ ነው አርግዛ የመጣችው ከወለድች በሃላ ልጁን ይዛ መጣች. አሁን ባባቴ ስም ነው ሚጠራው. አባቱን ስንጠይቃት ቴቲ ሚባል ቦታ ለስራ በገባሁበት የቤቱ ልጅ ደፍሮኘ ነው አለች አሁን ልጁ ( 17 አመት ሆነው እኛ ጋር ነው ያደገው. ምን ማረግ አለብን. ??
@bintbilal6033
2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ በአባት ስም እንደመጠራት ኩራት የለም እኔ ከራሴ ስም ይልቅ የአባቴ ያስደስተኛል
@kubraa1038
2 жыл бұрын
🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋
@shemsslaveallahsswtfollowr3674
2 жыл бұрын
As.Wr.Wb አህለን ወሳህለን የት ቆይታችሁ ነው ጠፋችሁብን ኮ!!!
@rozabati3686
2 жыл бұрын
የኔራሱ ሂወቴ ቀውስ ውስጥ ነው አባቴን ባለማወቄ ኡውነት ነው ኡስታዙና
@zulfafetah9461
2 жыл бұрын
Ya shahenna Allaha yetwell amrukum yaa Rabb yerson hadis beseset yalkebegnal eylkugn new yemdamtot
@mamemome8341
2 жыл бұрын
ላካሄዳችው ዝግጅት አላህ ምንዳውን ይክፈላችው። በምንሠራው፣ በንግግራችን፣ በቤት አሰተዳደር በቁርአንና ሀዲሰ መሠረት እንዲሆን ተከታታይ ትምህርት እንድትሰጡ አላህ ሂዳያውን ይሰጣችው። በተግባር ሙሰሊም ሆነን እንድንገኝ አላህ ይርዳን።
@mehlitube
2 жыл бұрын
Mehli Tube መህሊ ቲዩብ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! እኛን ለማግኘት ፕሮፋይል ይንኩትና ይቀላቀሉን:: 🕌ሀጅ አህመድ መህሊ (ስልጤ)መስጂድ🕌
@rozabati3686
2 жыл бұрын
እኔወላሂ ቁርአንቤት በአሳዳጊዬ ስም ነው የምጠራው ትት ቤት በአባቴ ስም ነው የምጠራው በጣም ለሳይኮሎጂ ትራወማ ተጋልጬ ነበር
@MuradAbdlo
13 күн бұрын
አላህያቆያው
@SOFYe-TIKUYE
2 жыл бұрын
🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
@oumuyesmneali1763
2 жыл бұрын
ሸህ በትክክል ግን ሰው አይደለን በአሁን ሰአት በተለይ ወዶች እየካቱ አይደል ውሳኔህ ትክክል እዳልሁነኮን እያወቅል አላሳደጋት ወይም አላሳደገው በማለት በሱ ስም አልጠራም የምንል ብዙ ነው አላህ ሶብሩን ይስጠን እና ????
@fathimamuhammed7867
2 жыл бұрын
Allah☝️)💕💐💐💐👍💪👈
@mariamebrahim5500
2 жыл бұрын
አኔ አህት የአባቷን ሰም ትታያ በአንጀራ አባቷያ ትጠራልጀ አባታችን ሰልሞት ግን በደንብ ነው ያሳደጋት
@Tube-zh2zb
2 жыл бұрын
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑ
@zeynebdamte1506
2 жыл бұрын
የእኔ ወንድም እክሪስታኑም እምሡሊሙም ዩቱብ ትፅፋለህ
@zeynebdamte1506
2 жыл бұрын
ሣብስክሪያብ አርጊሕ አለሁ
@fathimamuhammed7867
2 жыл бұрын
Like👍👍......
@አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ
2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ከጀርባ የነበረው መንዙማ የለም በሱ ሰበብ ርቄ ነበር እንኳን መጣችሁ
@edenyasin5591
2 жыл бұрын
ሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ዲቃላ ከሆን በእናቱ ስም አይደለም ውይ በሽሪይ ይሚባለው
@najmiyahya1866
2 жыл бұрын
Assalamualaikum, may i know what language is this? And also very nice caligraphy 👍🏿
@leilaibrahim780
2 жыл бұрын
አይይይ ኡስታዝ ልጄ ሁሉንም ያውቃል ግን በኔ አባት ነው የሚጠራው ደጋግመን ብንቀይር መልሶ ያስቀይራል ምን ባደርግ ይመክሩኛል ወይንም የኡስታዝን ቁጥር ላኩልኝ በጣም ነው የጨነቀኝ
@nuramohamed3900
2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@NsraAa-t9g
Ай бұрын
እኔ:ያደኩት:ከአክስቴ:ጋር:ነው። የቤት:ልጆ:ባባታችው:ይጠራሉ:የልጅ ልጆችም:በሀያታችው:ስም:እንደ:አባት:ይጠሩበታል።ከቤቱ:እኔ ቢቻ:በራሴ:አባት:ስም:እጠራለሁ።እኔን:ግን:ይከፍኝ:ነበር።እኔ:ባዳንኝው:ቢዬ:ይከፍኛል።ለምን:እንደንሱ:አልጠራም:ባዳንኝ:ውይ:እላለሁ።ለካ:በራስ:አባት:ምጠራት:ኩራት:ነው።የልጂነት:ጥያቄዬ:በ ኡስታዝ:ትመልሶልኛል።እዲሜና:ጤና:ለሁላቹም:እመኛለሁ😅 23:44
@fatumiseid5140
2 жыл бұрын
Ya saku negegere asele niwe alsorachawe alachihu enje akiberachiwalihu ker endayelachu
@dehabinabintibrahim1746
2 жыл бұрын
Ya Kerim ye teru ahlak balebetoch argen be semanewm emntekem yargen
@Susu.Tube123
2 жыл бұрын
أسلام عليكم ورحمة الله وبركة ፀሀይ እና ጨረቃ ሁለቱም እኩል አያበሩም እናብራ ቢሉም ተፈጥሮ አይፈቅድላቸዉም ግን ሁለቱም በራሳቸዉ ጊዜ ማብራታቸዉ አይቀርም እኛም ከአጠገባችን ከኛ ተመሳሳይ ጀረጃ ያለዉ ሰዉ ሲሳካለት አይተን እንዴ የኔ አሁን መሆን አለበት ካልን ከማዘን ዉጪ ሌላ ምርጫ የለንም ወንድሜ ያንተ ስኬት ይዘገይ ይሆናል እንጂ አይቀርም ስለዚ ጥረትክን እንዳታቆም ወተቱ ለረጂም ጊዜ ተቀምጦ የሚጠጣኝ ጠፋኮ ብሎ ተስፋ ሊቆርጥ ሲል አንጀት የሚያርስ እርጎ ሆነ አናም አንተ ልብክን የሚያሞቅ እርካታ ከፈለክ ትንሽ ብቻ ታገስ ትግስተኛ መሆን ማለት አንድን ነገር ማቆም መተዉ እየቻልን ወይም ደግሞ ቸኩለን መወሰን እየቻልን ትልቁን ነገር አስበን እራስን አሳምነን አሁን ዋጋ ከፍለን ነገ በብዙ እጥፍ ማትረፍ ነዉ። ለነገ ማወቅ የሚፈልግ ሰዉ ነገ የት እንደምትደርስ የሚነግርክ የዛሬዉ ማንነትክ ነዉ። አሁን ቀንክ በምንድነዉ የሚያልፈዉ ?ምሽቱስ በምንድን ነው የሚያልፈው ? ነገ መሆን የምትፈልገው ድንቅሰው እንደዚ ነዉ ጊዜዉን የሚያሳልፈው ? ጊዜን ካከበርከው እርሱም ያከብርካል ጊዜን ካባከንከዉ ብኩን ሰዉ ያደርግካል ።👍 ወደቻናላችን ይቀላቀሉ➡#ሱሱTube ብለው ሰብስክራይብ ላይክ ሸር በማድረግ በተሰብ ይሁኑ💐💐 وسلام عليكم
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
2 жыл бұрын
😘😘😘የት ናችሁ ኮሜንቶች
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
2 жыл бұрын
አለን
@anshaibrahim6045
2 жыл бұрын
በዱአቺሁ አትርሱን
@zekiazekuzekiazeku135
2 жыл бұрын
እኛ ቤትም እናቴ ያሳደግቸው ልጅ አለ ግን ሚጠራው በአባቴ ስም ነው
@shylook
2 жыл бұрын
kkkkkkኢትዬጰያ ቢመጣ ሁዜፋ የኔ ሥም የለም አላሁ አክበር
@fatumamohamed6559
2 жыл бұрын
Ajib ajeb now ygermal
@aishanemane187
2 жыл бұрын
እኔ ያደኩት በጀራ አባት ነው እና ትምርት ቤት የፓስፖርት ስሜ በጀራ አባቴ ስም ነው ግን አሁን የፓስፖርቴ ስም ለማስቀየር ምን ማረግ አለብኝ ያለሁትም ስደት ነው በጣም ከባድ ነው
@rozabati3686
2 жыл бұрын
ወደአገር መተሽ በፍርድቤት ነው መቀዬር ትችያለሽ
@aishanemane187
2 жыл бұрын
@@rozabati3686 እሺ ሽኩረን
@Thutttttt
2 жыл бұрын
ሼሁ ሲያወሩ እባካቹ አስጨርሷቸው
@rabukamal1684
2 жыл бұрын
Etio.sat.layi.teftual.menw
@FuadM-te5lh
11 күн бұрын
Ere alahen fruu shkun asorachw esti degmachu semu
@rabukamal1684
2 жыл бұрын
A.ww
@kasimaarsenal3450
2 жыл бұрын
ኢነንተንም አይነቱ ከለ በአለህ ፍቀድ ቅየማ ምቆም አይመስለኝም
47:21
ምላስህን ተሸክመኸው አትዙር!! ||ኸሚስ ምሸት ||ሚንበር ቲቪ||MinberTV
Minber TV
Рет қаралды 13 М.
1:28:53
ከእዉነተኛ ተሞክሮ የተሰጠ ምስክርነት ! አለም ሁሉ በቁርዐን ይድናል #cancer #ካንሰር #ፈዉስ #ቁርአን #quran @Ismail_Tekle
Meskot Tube
Рет қаралды 30 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 26 МЛН
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 35 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 21 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 56 МЛН
12:33
ጅኑ ባሌ part 2 እጅግ ||ልብ አንጠልጣይ ታሪክ||
የቀልብ ዶክተር 💡, ye qelb doctor , Qelb doctor
Рет қаралды 12
48:12
«ጥርስ የሌለው ጅብ...» || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ Minber TV
Minber TV
Рет қаралды 14 М.
1:05:31
ዓኢሻ እንባ | ቢስሚከ ነህያ | @ustazbedruhussein7274 | ኸሚስ ምሽት Khemis Mishit
Minber TV
Рет қаралды 12 М.
1:07:02
የወላጅ ሃቅ | የሙስሊም ስነ-ምግባር | yewelaj haq || በኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ #ustaz nuru turki
Islamic / ኢስላሚክ Tube
Рет қаралды 7 М.
51:26
ባለ ከራማው! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ Minber TV
Minber TV
Рет қаралды 30 М.
1:17:52
🛑 "እንዲህ ነው የተሰነጣጠቅነው" (ሙሉ ዝግጅት)
Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል
Рет қаралды 136 М.
1:01:44
መሸሻው ወደ የት ነው? በኡስታዝ አማን ኢብራሂም || NesihaTV
ነሲሓ ቲቪ Nesiha TV
Рет қаралды 39 М.
23:07
ለምንድነው ሴቶች በዲናቸዉ ደካማ የሆኑት
ሁሉም ለራሱ ይወቅ
Рет қаралды 584
50:42
አላህ እንዳንቱ ማንን አላቀ? |ኸሚስ ምሽት
Minber TV
Рет қаралды 19 М.
56:06
በሞት አፋፍ ላይ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ Minber TV ||
Minber TV
Рет қаралды 14 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 26 МЛН