"እንደ ትንቢቱ ከሆነ የቀረው ጥቂት ጊዜ ነው"

  Рет қаралды 5,305

Aesop Ethiopian ኤሶፕ ኢትዮጵያ

Aesop Ethiopian ኤሶፕ ኢትዮጵያ

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@TesfayeKebede-o3v
@TesfayeKebede-o3v 18 күн бұрын
ሰወች እንዲነቁ ደከመች ሰለቸኝ ሳትል በጣም ረዥም እና ብዙ ቪዲዮ ሰለምትሰራ ከልብ አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 18 күн бұрын
ሰላምህ ይብዘሠ ወንድማችን አምላክ ቅዱሳ ኃይልና ሞገሰ ይሁንልህ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የሰጠብቅህ
@nitsuhferede2093
@nitsuhferede2093 18 күн бұрын
አሌ ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርክህ ጊዜው ማለቁን እኛም ንስሐ እንድንገባ ሰኔ ለምታነቃን እውነት ነው ጊዜው አልቋል ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5 -16 ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።🙏🙏🙏
@selamhailu4738
@selamhailu4738 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
@hassenhamze5399
@hassenhamze5399 18 күн бұрын
ሰለም ሰላም ሰላም ቤተሰብ እስከተከታታዩቹሁሉ ሰላምታዩ ይድረስ❤❤❤❤
@luln5122
@luln5122 17 күн бұрын
በጣም ጠቃሚ ይዘት ያለው ቪድዮ ነው ያዘጋጀኸው አሌ፡፡ እስካሁን ከሰራሃቸው በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ፡፡ ለወደፊት በዚህ ዙሪያ በተለይም በግሪክ አባቶች ትንቢት ዙሪያና መጻዒው የዓለማችንና የሰውልጅ ዕጣ ፈንታ የሚያሳዩ ይዘት ያለቸው ፕሮግራሞችን ብታዘጋጅ መልካም ነው፡፡ በርታልን
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 18 күн бұрын
ወንድማችን ለፍተህ ለምታቀርብልን መረጃ እግዚአብሔር ይስጥልን ልብ ያለው ልብ ይበል ። በጣም የሚያሳዝነኝ ነገር ግን ይሄን የመሰለ የማንቂያ ደወል ብዙ ተመልካች የለውም እኔ ለጓደኞቼ እልካለሁ ግን የማየት ፍላጎት የላቸውም
@akinawayele6739
@akinawayele6739 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 18 күн бұрын
ዲያቆን ብርሀኑ አድማሴ እኔ ደግሞ የተዋህዶ ውድ ልጅ የሆኑትን አባ አመሀየስ የዛሬ ሶስት አመት የተናገሩትን ቀንጨብ እያረኩ ልንገርህ 1/ ንጉስ ቴድሮስ በኢትዮጵያ ሚነግስበት ግዜ ቅርብ ብቻ ሳይሆን ሊገባ በራፍ ላይ ቆሟል 2/ በኢትዮጵያ የመጣው የፈጣሪ ቁጣ ስለሆነ የተፈለገውን ሳይፈጥም አይቆምም 3/ ኦሮሞ ህዝቡም ሀገሩም እንሳቱም በከባድ መቅሰፍት ይመታል እኦሮምያ ሙሉ ለሙሉ ትጠፋለች 3/ የትግሬ ጥፍት ደግሞ አፉፍ ላይ ነው ....
@debedaymilion
@debedaymilion 17 күн бұрын
Kkkkkkkkkkk
@dawitdemissie2754
@dawitdemissie2754 16 күн бұрын
Yesewen tefat eyasadedk yezer merz atercheben egna yezare wetatoch ena tadagiwoch yemereren yenanten zeregnenet new : ye Egziabhern ferd bekelalu atefelesefe
@TesfayeGezaw-v3y
@TesfayeGezaw-v3y 18 күн бұрын
እና እናመሰግናለን አለልኝ
@ermiyaseenyew6104
@ermiyaseenyew6104 18 күн бұрын
ለምን ታስተባብላለህ ሁን ብሎ የተደረገ ነው እግዚሃብሄር ዝም አይልም
@satenawsatenawhailu3716
@satenawsatenawhailu3716 18 күн бұрын
አለ ልኝ ወንድማችን 2011 ወይም 2012 አካባቢ ይሁን እርግጠኛ ባልሆንም እምከታተልህ በርግጥ በፌስቡክ ድሮ እልክልህ ነበር ስለ አባ ፓሲዮስ አንዳንድ ነገሮችም ሼር አደርግህ ነበር የኝህን አባት መከታተል ከጀመርኩኝ 2010 ነው እኛም ጋር ሀይዌይ ላይ ለመንዳት እንደዛ እየተባለ ነው
@mekonnen74
@mekonnen74 17 күн бұрын
መፅሐፍ ፊቅጦር ሰብለ ወንጌልን ደውለህ ጠይቅ የ ኢትዮጵ ፕሮግራም የምታዘጋጀው ኢትዮ አምባ ነው መሰለኝ የአሁኑ
@zekareyaswoldeyohannes1308
@zekareyaswoldeyohannes1308 18 күн бұрын
We have to return our beloved country guys, that's the only choice.
@FikruSagin
@FikruSagin 18 күн бұрын
ተርኪ የከለከለችው ቦስፈረስን የከለከለችው ምዕራቡና ተርኪ የ ገልፍ ሀገሮችና ዛዬኒስቶች አይስስን ደግፈው ሶርያን ሲወጉ ሩስያ ደግሞ ከኢራን ጋር በማበር ሀገሪቱን በከፊሉም ታድገው ነበር በዛን ሰዓት እንደተባለው መርከቦችን ለማጉላላት ሞክረው ነበር መሳሪያ በጊዜ እንዳይደርሶ ምክንያቱም ጦር ካምፕ ሶሪያ ስላለ ነገር ግን በመጀመሪያው የሶርያ ጦርነት ከ ሩስያ ሆነው በተወሰኑ ሀገሮች አቆራርጠው ሶርያ ውስጥ የነበሩትንወሳኝ ቦታበሚሳዬል ደብድበው ሲያሳዩ ወድያውኑ ነገሩን ማስተካከል ችለዋል በዚህም የተነሳ አርክቲክትን nruclear Powered Ice Breaker በመጠቀም የባህር መንገድ ፈጥረዋል ከቻይና ህንድእና ኢራን ጋር የንግድ መስመር አድርገዋል እናም ለወደፊቱ ከ ስዊዝ ካናል በፈጠነ መንገድ እናም ደግሞ አርክቲክ ላይ ጠንካራ የጦር ሰፈር መስርተዋል
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 18 күн бұрын
በጣም የሚደንቀኝ ጉዳይ ፣ መስቀል እንኳን እየተረገጠ ፣ ጳጳስ ተብዪዎቹ ዝም ማለታቸዉ ነዉ ። አሁን በጣም ተገለጠ ማንነታቸዉ ። በመስቀሉ ጠላቶች እየተመራን ነዉ ለካ መከራችን የበዛዉ ።
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 15 күн бұрын
Yet bota new ehte
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 18 күн бұрын
I have the book ገድለ ቅዱስ ፊቅጦር የስሙ ትርጉሙም ሀዘኔን አስረሳኝ ማለት ነው
@AesopEthiopia
@AesopEthiopia 17 күн бұрын
ውድ ወንድሜ: እባክህን መፅሃፉን እንዴት እንድማገኝ ብትጠቁመኝ:: ብትችል ደውልልኝ +447367281162. ከመደወልህ በፊት ቴክስት አድርግልኝ እንድጠብቅህ:
@luln5122
@luln5122 17 күн бұрын
ቱርክ ከብሪክስ ግብዣ ራሷን አግልላለች፡፡ ይህም አንድ አመላካች ነው
@TigistsilisheADEY
@TigistsilisheADEY 18 күн бұрын
ማቲዎስ 24 ትርጓሜ ወይም አንድምታ ለይ ተጽፏል መፃፈ ሳቤላ ገድለ ሽኖዳ ፍካሬ ኢየሱስ
@AndsewSle
@AndsewSle 17 күн бұрын
አሌ የአራት ኪሎ ቅ ስላሴ ወለሉ መስቀል ተነጥፏል ።አቢይ ይልማ ላይ ስመለከት የዛሬ 80 አመት ነው የተነጠፈው ምንጣፍ ሸፍኖትነው አሉኝ ጠይቄ ብሏል/በግሉ ጥሮ ያገኘው መረጃነው 10q ብየዋለሁ በግልፅ መናገሩ / ዋናው ጉዳዬ አብይ ይልማ ሳይሆን የፋናሚዲያ የዛሬ 8 ወር የዘገበውን እየው እዳያነሱት ምክንያቱም የወለሉን ንጣፍ ሙሉ መቀየራቸውን በይፋ ተናግረዋል ።መርምረው ጉዳዮን ።ለምን መረገጥ ተፈለገ እውነት የዛሬ80አመት ሰሩ ሊሉን ነው ?ታሪክ ሊቀይሩ አላቅም ብቻ ፋና ሚዲያ የዛሬ 1 አመትና የዛሬ 8 ወር የዘገበውን እየው
@ethiointer12
@ethiointer12 18 күн бұрын
ኮንስታንቲኖፕል ትመለሳለች! እነርሱ ጋር ዮሐንስ ይነግሳል።እኛ ጋር ደግሞ ቴዎድሮስ ይነግሳል።ምንጭ ከፈለጋቹህ ገድለ ቅዱስ ፊቅጦርን ያንብቡ።
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 18 күн бұрын
ገድሉ አለኝ
@al-aha
@al-aha 18 күн бұрын
stop telling there program ! why he or she stop things from happening if he hold the truth ???
@emebetnegash1738
@emebetnegash1738 14 күн бұрын
kzbin.infoEcm1ovQQSeA?si=h8yyXiEQGsf9b95b
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 18 күн бұрын
አለልኝ telegram link i was downloading all of your videos ....
@AesopEthiopia
@AesopEthiopia 18 күн бұрын
t.me/+0Fy33s92mU45ZWE0
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 18 күн бұрын
​@@AesopEthiopiathanks
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ሓድሽ ኣሰላልፋ
ERI -SHOW -WEDI TABA - MEDIA NETWORK
Рет қаралды 547
አፖፈስ በኢትዮጵያ ሰማይ ? #359
1:22:30
Aesop Ethiopian ኤሶፕ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 3,2 М.
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
44:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 243 М.
"እንደ ትንቢቱ ከሆነ የቀረው ጥቂት ጊዜ ነው" #354
1:29:30
Aesop Ethiopian ኤሶፕ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 8 М.