"እንደ ተቀበልኩት ምህረት" ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ

  Рет қаралды 74,101

Ethiopian Evangelical Church In Boston

Ethiopian Evangelical Church In Boston

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@derejesiyum8623
@derejesiyum8623 2 жыл бұрын
የጌታ ታማኝ ባሪያ ነህ።መዝሙሮችህ ሁሉ የማንቂያ ደውል ናቸው ።ዘመንህ ይባረከ።
@josifdanew7708
@josifdanew7708 2 жыл бұрын
ጥበብ እየሱስ
@iyasuhibebo1438
@iyasuhibebo1438 Жыл бұрын
በእሳት ዉሰሰጥ ተፈትኖ ካለፈ ሕይወት የመነጨ ልመና🙏
@brighttube4me
@brighttube4me 2 ай бұрын
"12 ፤13 ፤ እስራኤል ሆይ፥ አሁንስ አምላክህን እግዚአብሔርን ትፈራ ዘንድ፥ በመንገዱም ሁሉ ትሄድ ዘንድ፥ አምላክህንም እግዚአብሔርን ትወድድ ዘንድ፥ በፍጹምም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ ታመልከው ዘንድ፥ መልካምም እንዲሆንልህ ዛሬ ለአንተ የማዝዘውን የእግዚአብሔርን ትእዛዝና ሥርዓት ትጠብቅ ዘንድ ነው እንጂ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ የሚፈልገው ምንድር ነው?" [ዘዳግም 10:12,13]
@ነፃነትየጌታልጅ
@ነፃነትየጌታልጅ 4 жыл бұрын
አንደተቀበልኩት ምህረት እንደቸርነት ብዛት እንዳገለግልህ እርዳኝ አሜን
@Danie4127
@Danie4127 5 жыл бұрын
ተስፋዬ ፡ ጋቢሶ (Tesfaye Gabisso), ፮ (6) ...ቧቧዬ እወዶታለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አዝ፦ እንደ ፡ ተቀብልኩት ፡ ምህረት እንደ ፡ ቸርነትህ ፡ ብዛት እንዳገለግልህ ፡ እርዳኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ስጠኝ ፡ የመንፈስህን ፡ እሳት እስራቴን ፡ ቆርጠህ ፡ ቀንበሬን ፡ ሰብረሃል ነፍሴ ፡ እንድታከብርህ ፡ ነጻ ፡ አውጥተኸኛል ባርነት ፡ አበቃ ፡ ልጅ፡ ነህ ፡ ብለኸኛል በደምህ ፡ ቃልኪዳን ፡ የአንተ ፡ አድርገኸኛል አዝ፦ እንደ ፡ ተቀበልኩት ፡ ምህረት እንደ ፡ ቸርነትህ ፡ ብዛት እንዳገለግልህ ፡ እርዳኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ስጠኝ ፡ የመንፈስህን ፡ እሳት የተፍገመገመ ፡ ከውድቀት ፡ እንዲተርፍ የደከመን ፡ ሁሉ ፡ በቃልህ ፡ እንድደግፍ አንቃኝ ፡ በማለዳ ፡ ቀስቅሰኝ ፡ ከእንቅልፍ ታማኝ ፡ ሎሌ ፡ አድርገኝ ፡ ልብን ፡ የሚያሳርፍ አዝ፦ እንደ ፡ ተቀበልኩት ፡ ምህረት እንደ ፡ ቸርነትህ ፡ ብዛት እንዳገለግልህ ፡ እርዳኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ስጠኝ ፡ የመንፈስህን ፡ እሳት ስንፍናዬን ፡ አርቅ ፡ በተግሳፅህ ፡ በትር እንድተጋ ፡ እርዳኝ ፡ ከፀጋህ ፡ ዙፋን ፡ ሥር ኢየሱስ ፡ ያድናል ፡ ብዬ ፡ እንድመሰክር ሕይወቴን ፡ ሙላልኝ ፡ በመስቀልህ ፡ ፍቅር አዝ፦ እንደ ፡ ተቀበልኩት ፡ ምህረት እንደ ፡ ቸርነትህ ፡ ብዛት እንዳገለግልህ ፡ እርዳኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ስጠኝ ፡ የመንፈስህን ፡ እሳት ጥበብ ፡ ለሌላቸው ፡ ለማያስተውሉ ለተማሩም ፡ ሰዎች ፡ አውቀናል ፡ ለሚሉ ወንጌሉን ፡ ልናገር ፡ እንዲድኑ ፡ አምነው ለእነዚህ ፡ ሁሉ ፡ ዕዳዬ ፡ ትልቅ ፡ ነው አዝ፦ እንደ ፡ ተቀበልኩት ፡ ምህረት እንደ ፡ ቸርነትህ ፡ ብዛት እንዳገለግልህ ፡ እርዳኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ስጠኝ ፡ የመንፈስህን ፡ እሳት ወንጌል ፡ አይቆጠብ ፡ አይወሰን ፡ በክልል እስከ ፡ ምድር ፡ ዳር ፡ ይሂድ ፡ ቃልህ ፡ ሳይከለከል ለቅርቡ ፡ ለሩቁ ፡ ጽድቅህም ፡ ይታደል ኢየሱስን ፡ አግኝቶ ፡ ፍጥረት ፡ እሰይ ፡ ይበል አዝ፦ እንደ ፡ ተቀበልኩት ፡ ምህረት እንደ ፡ ቸርነትህ ፡ ብዛት እንዳገለግልህ ፡ እርዳኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ስጠኝ ፡ የመንፈስህን ፡ እሳት
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 4 жыл бұрын
Thanks for writing the lyrics
@saraashebir2509
@saraashebir2509 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen elelelelelelelelele hallelujah Bless you paster
@rebeccawilliams604
@rebeccawilliams604 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር፡አብዝቶ፡ይባርክህ።
@hailemeskalferenjo3302
@hailemeskalferenjo3302 5 жыл бұрын
when i listen this song i really stand again to serve the kingdom of heaven....God bless you my beloved singer.
@berhanezerismay1202
@berhanezerismay1202 2 жыл бұрын
Pp
@frehiwottessema5028
@frehiwottessema5028 2 жыл бұрын
Amen geta eysus eseratene kurtew
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
አሜን
@alemaboye4918
@alemaboye4918 5 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeene Ameeeeeeeeeeene Ameeeeeeeeeeene Ameeeeeeeeeeene Ameeeeeeeeeeene Ameeeeeeeeeeene
@tigisttigist5108
@tigisttigist5108 4 жыл бұрын
Amen Amen Tebrkou Abta
@Helen-rx4ti
@Helen-rx4ti 6 жыл бұрын
Goyta Yibarika Tesfaye. You are my favorite. I love all your gospel songs. God bless you more and more everyday!!🙏🙏🙏❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
@JonathanGebremariam
@JonathanGebremariam 10 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@frehewetamen2030
@frehewetamen2030 3 жыл бұрын
Amne amne 🙏🙏
@girmaytesfazgi9841
@girmaytesfazgi9841 3 жыл бұрын
Amen
@tsehayabebe1131
@tsehayabebe1131 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen geta ybarkh 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹💯💙💙💙❤️❤️
@hanadekita3538
@hanadekita3538 2 жыл бұрын
Ameeeeeeen Geta Edimehin Yalemillim!
@adisadis2593
@adisadis2593 6 жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር ጌታ አብዝቶይባርክክ
@haimywoldeyes1808
@haimywoldeyes1808 8 жыл бұрын
Amen amen amen God bless you
@gennathkonju7503
@gennathkonju7503 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen gata abezto yebarekek
@solomon2514
@solomon2514 8 жыл бұрын
God bless you!
@muluregassa7442
@muluregassa7442 8 жыл бұрын
Amen god blees you
@zewduhusen8416
@zewduhusen8416 6 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር
@iyasuhibebo1438
@iyasuhibebo1438 Жыл бұрын
ወንጌል በክልል አይገደብ
@tarekenghonnja415
@tarekenghonnja415 6 жыл бұрын
Egizayabiher yibariki
@zewduhusen8416
@zewduhusen8416 6 жыл бұрын
አሜን ብያለሁ
@AboHiwot
@AboHiwot 10 ай бұрын
😊 😊😊 😊 😊😊 😊😊😊 😊😊😊 😊😊 😊 😊
@tedalmera8583
@tedalmera8583 10 ай бұрын
አሜን አሜን
@tigisttigist5108
@tigisttigist5108 2 жыл бұрын
amen amen
@manewalew2845
@manewalew2845 8 ай бұрын
Amen
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
"ምህረቱ አያልቅምና" Pastor Tesfaye Gabisso
6:18
Ethiopian Evangelical Church In Boston
Рет қаралды 43 М.
አገኘሁ ይደግ | Agegnehu Yideg | " ጨለማዬ በራ "
12:39
Ethiopian Evangelical Church In Boston
Рет қаралды 83 М.
የጳውሎስ ህይወት / The Life of Paul
29:59
Mekanisa Church Of Christ / መካኒሳ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 4 М.
gelaye with tesfaye gabiso
15:03
Gelaye Mideksa official YouTube
Рет қаралды 14 М.
"አምላኬ አምላኬ" በፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ - Pastor Tesfaye Gabiso
5:55
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 123 М.
Dereje Kebede Video ዘማሪ ደረጀ ከበደ መድረክ ላይ ስዘምር 1979 E.C
5:18
የጥንቱ ክርስትና YETINTU KRISTINA
Рет қаралды 234 М.
Tadesse Eshete ታደሰ እሸቴ   Mefetaten Awjalehu መፈታቴን አውጃለሁ
9:24
መዳን ቲዩብ MEDAN-SALVATION TUBE
Рет қаралды 219 М.
Pastor Tesfay Gabiso ተስፋዬ ጋቢሶ: ሰላም አለኝ
10:59
LGC Living Gospel Church Winnipeg
Рет қаралды 24 М.