Tesfaye Gabiso "ባለፍኩበት መንገድ" || New Protestant Amharic Mezmur 2021

  Рет қаралды 399,417

FBI Tube Amharic

FBI Tube Amharic

4 жыл бұрын

Live worship by Pastor Tesfaye Gabiso

Пікірлер: 210
@tgg1595
@tgg1595 4 жыл бұрын
ጤና እና ረጅም እድሜ ያብዛልህ እኛ የእናንተ ፍሬዎች ነን የእናንተ ትምህርት እና መዝሙር ከ1977 ጀምሮ እስከዛሬ ጥሩ መሰረት ሆኖናል የልጅነቴ አምላክ እየሱስ አሳዳጊዬ ወግ ማእረጌ ዛሬም ለአንተ ያለኝ ፍቅር አልበረደም
@fbitubeamharic
@fbitubeamharic 3 жыл бұрын
Subscribe & Share, Blessings
@elisayimer2910
@elisayimer2910 2 жыл бұрын
ትክክክክል
@tsegayetefera8168
@tsegayetefera8168 2 жыл бұрын
Yes
@user-ni9sq4eg6n
@user-ni9sq4eg6n Ай бұрын
የአንድ መንግሥት ልጆች በመሆንናችን እጅግ ደስ ብሎኛል አግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ
@BinbishNigatu
@BinbishNigatu Ай бұрын
ዘመን የማይሽረው መዝሙር ነፍስን የሚፍያረሰርስ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@geregerc109
@geregerc109 6 ай бұрын
ፓስተር ሙስሊም ኦርቶ የአንተን መዝሙር የማይወድ የለም ተባረክልን
@amarezemichael1993
@amarezemichael1993 2 жыл бұрын
እንኳን ዘምረህ ሳይህ እባረካሁ እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ ይባረግ አንተም እንዲሁ እንዳበራህ በረከቱና ፀጋው በዝቶልህ አገልግሎቱን ፈፅም አማረ ከሀዋሳ
@hitoaloni3233
@hitoaloni3233 2 ай бұрын
ባለፍኩበት መንገድ ለኔ ተጠንቅቆ እዚህ ያደረሰኝ ከክፉ ጠብቆ እስከፍፃሜውም ያቆመኛል ጌታ አገሬ እገባለሁ እምነቴ ሳይፈታ! ማዕበሉ ሳይጥለኝ ውሃው ሳያሰጥመኝ እጄን በእጁ ይዞ ወንዙን አሻገረኝ የፈተናው ሰዓት ወላፈን ሳይጎዳኝ በጌታዬ ፀጋ በሕይወት አለፍኩኝ ከሕያዋን ጋራ ቆሜ (ኖሬ)እንዳከብረው ፈተናን አልፌ እንዳመሰግነው ኢየሱስ ከጎኔ ቆሞ አበረታኝ ከአንበሳው አፍም ደጋግሞ አወጣኝ ሕይወቴን ላምላኬ አደራ እየሰጠሁ በረኝነቱ ሥር ሳልሰጋ እኖራለሁ ከክንፎቹ በታች እተማመናለሁ በርሱ ተጠብቄ አገሬ እገባለሁ ጌታ የሰራውን ድንቅ አስታውሳለሁ ስላለፈው ዘመን አመሰግናለሁ ከፊቴ ላለውም በርሱ እደገፋለሁ በዘላለም ክንዱ በእቅፉ እኖራለሁ 🙏🙏🙏 ክብር ለጌታችንና ለአምላካችን ይሁን 🙏🙏🙏
@dove-light1
@dove-light1 8 күн бұрын
Berrrk belu ❤❤❤
@user-mt4yd8ug5c
@user-mt4yd8ug5c 4 ай бұрын
I am 14 years old but i like all of tesfaye's songs may god bless you amen
@AgenyoYone-hj6xz
@AgenyoYone-hj6xz 9 ай бұрын
ይሄንን መዝሙር ስሴማ ደስ የምል ስመትኖ ምሰማኝ መዝሙር አባት ነኝ Long Live father of song
@zerfuzemba4611
@zerfuzemba4611 2 жыл бұрын
ፓስተር ዘማሪ ተስፋዬ ገቢሶ የአብርሃም የይስሐቅ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ, በኢትዮጵያዊያን ቅዱሳን መንፈሳዊ ሕይወት ላይ በአንተ እግዚአብሔር የሠራው ሥራ ድንቅ ነው።
@ElsabetTasisa
@ElsabetTasisa Жыл бұрын
ፓ/ተስፋዬ ጋቢሶ ዘመንህ ይባረክ በዘመን የማይረሳ፣ህይወት የሚሰጥ፣ጌታን እንድናስብ የሚያደርግ፣ምጽአትን እንድንናፍቅ፣እንድናስቸኩል የሚያደርግ ዝማሬ ነው ወንድሜ ለምልምልኝ ሁሌም ዘመር!!!!
@elisayimer2910
@elisayimer2910 2 жыл бұрын
ፓስተር ተስፍዬ ጋቢሶ ምንግዜም እንድ አይነት የዘመረውን መዝሙር የሰበከውን ስብከት ኑሮት ጌታን አየሱስን አስከብሮ ለኛም ወደ ጌታ በብርታት በፍቅር እንድንራመድ የረዳን በምክሩም በማምለክየረዳን የተባረከ ወንድም ተባርኮ የባረከን ለዘላለም ከነቤተሰብህ ተባረክ ተባረክ ጌታ እየሱሰ ትልቅ ነው
@simeneshfiseha9059
@simeneshfiseha9059 2 жыл бұрын
ወረት የሌለበት ወዳጅ የኢየሱስ ወዳጅነት ብቻ ነው
@adiamwolday3049
@adiamwolday3049 2 жыл бұрын
I listened to the songs when I was studying at university in Eritrea. Still new and inspiring. It draws me closer to God. Glory be to God.
@yamralaj1201
@yamralaj1201 2 жыл бұрын
በቀን በቀን መወሰድ ያለበት መድሀኒት ነው 🙏🙏🙏🙏 ዛሬ የመጀመሪያዬ ሜክሲኮ አማኑኤል ህብረት ሄድኩኝ ነፍሴ ታደሰች ስጋዬ በረታ ተስፋዬ ለመለመ
@abnett.6429
@abnett.6429 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተስፋዬ ስለ ልብ ስንቆችህ ተባረክ በጣም እንወድሀለን
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 8 ай бұрын
መንፈሳዊ አባታችን በጣም በጣም የተባረክንበት
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 Ай бұрын
እስከመጨረሻ ድረስ የሚፀና እርሱ ይድናል አሜንንንን❤❤❤❤❤❤
@frehiwotkidane2898
@frehiwotkidane2898 Жыл бұрын
Oh! Lord thank you for giving us people who preach your words through songs to strengthen us while being under stress and being surrounded by problems caused by our ENEMY devil. I get revived and my broken heart started being healed.
@tesfalemlegese7612
@tesfalemlegese7612 2 жыл бұрын
I'm not a pro but i love their mezmur; Tesfaye Gabiso is outstanding, wow... geta ybarkachu guys
@Niguse-gy7st
@Niguse-gy7st 3 ай бұрын
Ameeeeen❤❤❤ yegeta sew tebark zemen yibarek
@yigremewteklegzi3237
@yigremewteklegzi3237 Жыл бұрын
አእላፍ የተባረኩቡህ እግዝያብሄር እረጅም እድሜ ያድልልን አሜን።
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 2 жыл бұрын
የሱ ስም የተባረከ ይሁን ተስፋዬ እድሜና ጤና ይስጥህ
@abebechworkubekele6829
@abebechworkubekele6829 2 жыл бұрын
አሚን አሚን በእውነት እግዚአብሔር ማመስገን ዘመን የማሽረው ዝማሬ ሁሌ ስሰሙት አዲስ ተባረክልኝ
@SamuelMekango-kp7fy
@SamuelMekango-kp7fy Жыл бұрын
ተባረክ የወንጌል አርበኛ ፓስተር ዕድሜና ፀጋ ጨምሮ ደጋግሞ ይስጥህ❤❤❤
@SarsKiros
@SarsKiros 2 ай бұрын
መታደል ነው ዘመኑን በታማኝነት ያገለገለ ዘማሪ
@mehammedali7020
@mehammedali7020 Жыл бұрын
እንደአንተ የወንጌል አርበኞች ተባረኩኩኩ
@kidistbekele44
@kidistbekele44 Жыл бұрын
እኔ የማቀው ክርስትና። እንደ አሁኑ ሁከት, ጫጫታ እና መገለባበጥ ሳይኖር የነበረ እና በእውነትና በመንፈስ የሚመለክበት ዘመን። አረ ጌታ ሆይ ያንን ዘመን መልስልን!😭😭😭😭😭 አረ ጌታ ሆይ ቤትህን አፅዳ! እኛ ልጆችህ ናፋቀናል አባት ሆይይ
@serkalemgebreyohanus3611
@serkalemgebreyohanus3611 8 ай бұрын
ምንም አይደል ሁሉም እንደዘመኑና ሞቲቩን ምንን እንደሆነ የሚመለከው ጌታ ያያል ብቻ ይዳኑልን ልጆቻችን ❤
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 5 ай бұрын
ልክ ነው በአርምሞ እና በዝግታ ቢሆን እጅግ ጥሩ ነው ግን ያም ከመንፈስ መሆኑ እርግጠኛ አይደለንም። ስለዚህ እውነተኛው አምልኮ በእውነት እና በመንፈስ መሆን አለበት።
@serkalemgebreyohanus3611
@serkalemgebreyohanus3611 5 ай бұрын
ምነው ምልክት አላረክም ኮመንቴ ላይ ቅር የሚያሰኝ ነገ አለው እንዴ
@amareashenie4818
@amareashenie4818 4 ай бұрын
Tikikil
@lukasdesta3074
@lukasdesta3074 4 ай бұрын
መዝሙር የመዝሙር ሽታ ሲኖረው ነው ወጉ። ወጫታ ወጫታ ነው። እስቲ ሙዚቃ ተጫዋቹን ተመልከቱ
@mahin.t3427
@mahin.t3427 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል!! It’s an honour to watch such giants of Faith still impacting our generation through such anointed and transgenerational powerful gospel songs. God bless you more brother Tesfaye Gabiso!
@fbitubeamharic
@fbitubeamharic 3 жыл бұрын
Blessings, Subscribe & Share
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተስፋዬ ጋቤሶ እግዚአብሒር አብዝቶ ይባርክህ :: ከጏደኞችቼ ጋር ክhigh school ጀምሮ ያንተን መዝሙር በለቅሶ ነበር የምንዘምረው :: አጥንት የሚያለመልም ናቸው big respect for you God bless you more 👏🏽🙏🏽👍🏽✊🏽💕
@geremewmuanenda2891
@geremewmuanenda2891 Жыл бұрын
ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ዘመንህ ይለምልም የዘመኑን ዝማሬ ዘምረሀልና ተባርከሀልናናናናናናናናናናናና
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 Жыл бұрын
Pastor Tesfaye God bless you. You are a legend of gospel singer. Much love and respect.
@China-qp5ck
@China-qp5ck Жыл бұрын
እናንተን የቀባ እግዚአብሔር ይባረክ
@siddlandd1988
@siddlandd1988 9 ай бұрын
አሜን ረጅም እድሜ እና ጤና
@gemedatorbi9058
@gemedatorbi9058 2 жыл бұрын
የአንድ መንግሥት ልጆች በመሆናችን እጅግ ደስ ብሎኛል። በሥጋ ባላገኝህ አንድ ቀን መንግሥቴ ሰማያት እንገናኛለን።ዝማሬዎችህ ደግሞ ሰማያዊ ናቸው።
@netsanetabera7113
@netsanetabera7113 Жыл бұрын
Indeed, I once meet him and had to wait and shook his hand.
@wasyhungalfeto8108
@wasyhungalfeto8108 3 ай бұрын
❤❤
@kidestreda1129
@kidestreda1129 6 ай бұрын
የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰዉ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
@BojiamaJalala-uo9jy
@BojiamaJalala-uo9jy Жыл бұрын
Glory to The Most High God! Hallelujah! Amen! Amen! and Amen! Jesus, my soul knows your name is medicine to the sick, a healing to the wounded and a blessing to the destitute! Also Jehovah El-Shaddai, I know and believe that I should worship you alone and fear none in Jesus Holy Mighty Name! Amen!
@ersamedanielgenet6225
@ersamedanielgenet6225 2 жыл бұрын
አምለኬ አመሰግናለሁ በህይወቴ ዘመን ሀሉ እዘምረለሁ💃💃💃💃💃💃🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 7 ай бұрын
አሜንንንን❤❤❤አሜንንንንን❤❤❤❤❤
@haileolani2380
@haileolani2380 Ай бұрын
ከላይ የትሰጠኸን የጌታችን ድምጽ ነህ።
@zerihunadefrs4765
@zerihunadefrs4765 2 жыл бұрын
መጋቢ አንተን ሳይ ጳውሎስን ሒወት አይብህ አለሁ ተባረክ
@abenezerbisrat4764
@abenezerbisrat4764 Жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባረ ተባረኩልኝ የተወደድ የእግዚአብሔር ባርያ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የወንጌል አርበኞቻችን
@temesgendawit3495
@temesgendawit3495 2 жыл бұрын
Balefnnbet menged Yetebeken Sumu Yibarek, degimo LewodefituADerawun Beiju Enaskemitalen , rezhim Edine Le abatachin Tesfaye Gabiso yistowot , Kbr hulu leGeta yihun
@zed8788
@zed8788 Жыл бұрын
one of the best example and great God's servants i wish to you many blessing years 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@manewalew2845
@manewalew2845 4 ай бұрын
❤❤❤❤all Biblical verse his fully song what amezing God we have such strong role model father tesfaye gabiso God bless you more ❤
@asmaratimes3140
@asmaratimes3140 2 жыл бұрын
Far away from the bling bling world and just blessing song. My eyes are watering down and my spirit lifted up
@mehammedali7020
@mehammedali7020 Жыл бұрын
እንዴት እንደምወድህ ያንተን መዝሙር ስሰማ ጌታ ዛሬ የሚመጣ ይመስለኛል ተባረክክክክክክክክክክክክ
@molayilma3587
@molayilma3587 5 ай бұрын
አንተ ጽኑ የእግዚአብሔር ሰው ለዚህ ያደረሰህ ለአላማው ነው ነው ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ቤተሠብህ ሁሉ በጌታ የተወረሱ ይሁኑልህ። አሜነ አሜነ
@manewalew2845
@manewalew2845 Жыл бұрын
❤❤❤old school always biblical God bless you Gash tefaye Gabiso amen
@solomongebeyehu5303
@solomongebeyehu5303 2 жыл бұрын
እግዚአብሒር አብዝቶ ይባርክህ
@elisayimer2910
@elisayimer2910 2 жыл бұрын
በቀን በቀን ነው የምስማው በጣም ለህይወቴ መበረታትን አረገልኝ ሳልሰጋ እንድኖር
@getachewhabtemariam9841
@getachewhabtemariam9841 2 жыл бұрын
ወንድም ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ለብዙወቻችን ብርታት እንዲሆነን በአንተ ውስጥ እየሰራ ያለ እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ ለዘላለሙ የተባረከ ይሁን ።
@ashenafiyigzaw3817
@ashenafiyigzaw3817 8 ай бұрын
Tebarek menfesawi abate
@Fithelala
@Fithelala Жыл бұрын
What a blessing song! Love to Our blessing Gash Teafaye Gabiso!!! Also, blessing to the sign language interpreter, may your service multiply to reach many, taking the good news with power and signs!
@chulageber
@chulageber Жыл бұрын
Amen ....ጌታ አብዝቶ ይባርክ !! እድሜን ይስጥህ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amennn Amennn.aba ameseginhalehu keff bel🙏🙏🙏 paster tesfsye tebareku
@amsalebelayengedasew2411
@amsalebelayengedasew2411 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርልህ
@selamselam657
@selamselam657 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤
@zegeyederb
@zegeyederb 6 ай бұрын
አሜን መጋቢ ጋሼ ተስፍሽ
@habitamuaemayehu9757
@habitamuaemayehu9757 8 ай бұрын
አሜን
@betiyirga7446
@betiyirga7446 3 жыл бұрын
Gash tesfaye geta ergim edme ena tenan abzto ystlen geta yibarkot abate ❤️
@melkamubelete3267
@melkamubelete3267 Жыл бұрын
Enkuan endante ayenet zemari seten tebarekelene
@eyerusalemchernet6875
@eyerusalemchernet6875 Жыл бұрын
አሜን አብረን እንገባለን ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@kelkaygoshu5008
@kelkaygoshu5008 2 жыл бұрын
ከልጅነቴ ጀምሬ የማከብርህ ወንድሜ መዝሙርህ ሁሉ ለኔ ማር ወለላ ነው
@aklilichalla6001
@aklilichalla6001 3 жыл бұрын
ፓስተር ተስፍዬ ጌታ አብዝዝዝዝዝዝዝዝዝቶ ይባርክህ
@kelemuaagize3609
@kelemuaagize3609 6 ай бұрын
ለምልምልኝ በነገር ሁሉ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!!! ❤❤❤❤❤❤❤
@gemechubefikadu6973
@gemechubefikadu6973 3 ай бұрын
I have listened to a lot of your songs .The grace in the songs leads me to repentance, praise and worship God truely.
@solomongebeyehu5303
@solomongebeyehu5303 2 жыл бұрын
ጤና እና ረጅም እድሜ ያብዛልህ አብዝቶም ይባርክህ
@user-rh9vf1su5b
@user-rh9vf1su5b 5 ай бұрын
ቀሪህ ዘመንህን የምትወደው አምላክ ይጠብቅህ ፣አሜንሀሌሉያ
@amehamamo547
@amehamamo547 2 жыл бұрын
ሥሠማው በደሥታ ሢቃ እንባዬ ይመጣል
@seni9792
@seni9792 3 жыл бұрын
Yene abate egzabher yibarkot tsega yibzalot mezmuru hiwot nw
@meheretieraday1360
@meheretieraday1360 5 ай бұрын
ተወዳጁ ዘማሪ ፓስተር ተስፋየ ተባረክልኝ።
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሀ
@Mercy4all2
@Mercy4all2 3 жыл бұрын
Wow. Mn aynet metadel new. Geta abiziti yibarikih
@tigistniguse2308
@tigistniguse2308 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባረከህ
@rahwayohannes
@rahwayohannes 5 ай бұрын
Tesfye Gabis, derge kbde,tamrt haile mirt zemrwech yemwedchwem nchew
@rahwayohannes
@rahwayohannes 5 ай бұрын
Yahunu Merkel betkrstyan weset des ailgnm setocu erguz khonu ye😊werdal😊
@solomongebeyehu5303
@solomongebeyehu5303 2 жыл бұрын
ጤና እና ረጅም እድሜ ያብዛልህ
@ygijcgrsgvdsdrg7324
@ygijcgrsgvdsdrg7324 5 ай бұрын
አሜን አሜን እግ/ሪ ይባሪክ
@abnett.6429
@abnett.6429 3 жыл бұрын
ሀሌሉያያያያ አሜን
@zed6309
@zed6309 2 жыл бұрын
GBU, beloved pastor 💗💓💗💓🙏🙏🙏
@fayisaeticha8417
@fayisaeticha8417 2 жыл бұрын
Love you so much!Pastor live long by worshipping Christ for ever!
@wengelawitzeleke6061
@wengelawitzeleke6061 2 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏
@eyayuzemene2981
@eyayuzemene2981 Жыл бұрын
Enwdeh alen edmena Selam yebzalh
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ውድም ጋሼ ተባረክልኝ
@senaitberaki2742
@senaitberaki2742 2 жыл бұрын
My the lord Jesus Christ Bless Amennnnn We are so blessed to have you Santa’s
@SelamawitWosseineofficial
@SelamawitWosseineofficial 5 ай бұрын
የምንወድህ አባታችን ❤❤❤❤❤ተባረክልኝ
@zion6514
@zion6514 2 жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ እንወድሀለን
@user-to2gd9bm9b
@user-to2gd9bm9b 8 ай бұрын
አሜን አሜን 😢😢❤❤❤❤❤❤
@hailumebrate2260
@hailumebrate2260 2 жыл бұрын
God bless you tesfaye gabiso
@mardagetachew4650
@mardagetachew4650 3 жыл бұрын
Amen amen rajem edme yaqoyln🙏🙏🇪🇹
@fbitubeamharic
@fbitubeamharic 3 жыл бұрын
Blessings, Subscribe & Share
@YomifGemechu-v9i
@YomifGemechu-v9i 3 жыл бұрын
amen amen amen ameeeen. praise God
@SarsKiros
@SarsKiros 2 ай бұрын
መታደል ነዉ
@simonyishak1522
@simonyishak1522 4 жыл бұрын
paster tesga yibizalih ahunim
@fbitubeamharic
@fbitubeamharic 3 жыл бұрын
Blessings, Subscribe & Share
@sisayarsido5483
@sisayarsido5483 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ
@zerfuzemba4611
@zerfuzemba4611 2 жыл бұрын
Among Gods gifts for Ethiopia!!!Blessed!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@yetebarekzekareas604
@yetebarekzekareas604 Жыл бұрын
Halelluya! What a man of God!
@zemzemmohammed9364
@zemzemmohammed9364 Жыл бұрын
I want to hear and pray songs of protestant
@woynshettessema792
@woynshettessema792 4 жыл бұрын
ጌታእየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እረጅሙን እድሜ ይስጥህ
@fbitubeamharic
@fbitubeamharic 3 жыл бұрын
Blessings, Subscribe & Share
@weletwudineh3735
@weletwudineh3735 2 жыл бұрын
Wuyi .wendemya tesfay .gata. Yebarkeh
@hiwott
@hiwott 3 жыл бұрын
አሜንንን 🙏🙏
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 3 жыл бұрын
Wendemgashe Geta yibarkh
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 7 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 14 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 63 МЛН
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
Pastor Tesfaye Gabiso full album
1:03:44
Kidus Media
Рет қаралды 426 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН