KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለምን በጥቂቶች! ተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን - ጦቢያ @artstvworld
15:52
የቀድሞ የመሰንቆ አሸናፊዎች መድረኩን ያደመቁበት አዝናኝ የተቀበል ፉክክር /-Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
58:06
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
"አንድነቱ ነው ስንቄ" | ተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን | ጦቢያ
Рет қаралды 73,888
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,6 МЛН
Arts Tv World
Күн бұрын
Пікірлер: 98
@nonofanta9528
Жыл бұрын
ይች ልጅ ውስጤ ናት❤
@tgalmey8713
Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ጀግና ሴት ናት❤❤❤
@somsonas7
Жыл бұрын
ኦ ኢትዮጵያይቱ እንብ ለሚከፋፍለን ተዋናይት አስተርአየ ትለያለሽ በርችልኝ❤❤
@tube-ty1ti
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@BeleteEshetu-ge1dr
Жыл бұрын
ሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ያፈራት ድንቅ ልጅ፤ታሪክዬ ጤናና ሰላምሽ ይብዛ❤
@AdefrisKabthymer-m4w
Жыл бұрын
ግሩምና በስላ የወጣች ኢትዮጵያዊነት በውስጧ የበቀለ ሥጋዋ፣አጥንቷ፣ደሟና መላው ሰውነቷ በባንድራችንና በሀገራችን አፈር ታሽቶ የበቀለ አካል ያላት ግሩም ታዳጊ እንቁ ወጣት ኢትዮጵያዊት ነች።
@AMHARA24
Жыл бұрын
በርች እናታለሜ ሙቼ ነው የምወድሽ የኔ ጦቢያ💚💛❤💪💪💪💪💪💪
@gtrgtt4097
Жыл бұрын
ሰላም እንካንም በሰላም መጣሸ ፍትህ ፍትህ በድሮን ለሚጨፈጨፈውለአማራ ህዝብ
@zuriashworkzelelew4172
Жыл бұрын
ምስራቅ እንደ ስምሽ ምስራቅ የፀሃይ መውጫ የኢትዮጵያዊነት መግለጫ ፍቅር ነሽ ኑሪልን!!!!
@tesfayereta3930
Жыл бұрын
ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅሽ
@Dejene-c4x
Жыл бұрын
እግዜር ይባርክሺ እናትዋ
@kebebushabebe839
Жыл бұрын
የኔ እመቤት አስለቅሽ 😭😭😭 ጎበዝ ቃል የለኝ ገለፅሻት ሐገሬን ፈጣሬ እባክሕ ሐገራችንንና ሕዝባችንን ጠብቅልን ምን አለን ያለሷ ውይ 😭😭😭💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@tube-ty1ti
Жыл бұрын
❤❤❤❤ አምላክ መልካሙን ሁሉ ያምጣልን
@zewdudenberu2606
Жыл бұрын
እድሜሽን ያርዝመው እነደአንች ያሉትን ያብዛልን ተባረኪ ።
@Nazrawi11
Жыл бұрын
ጦቢያዎች የኢትዮጵያን ስነ ጥበብ ከፍ አርጋቹ ነው የሰቀላችሁት ከልብ አመሰግናችሗለሁ በሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ሁሌም ፕሮግራማቹን ሳይ ሀይል እና ብርታት ነው ምትሆኑኝ የተሻገርችውን ኢትዮጵያ ሀገሬን ታሳዩኛላችሁ ምስጋናዬና ክብሬ ከፍ ያለ ነው
@እምየኢትዮቤቴ
Жыл бұрын
ጀግኒት ተባርኪ. ስላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ይሁንልን❤ ሞት ሽንፍት ኢትዮጵያውያን ለሚጠላ ሁሉ!
@Veronicatedla
Жыл бұрын
ትለያለች እቺ ልጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ በጣም አክብርሻለሁኝ
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
Ай бұрын
እልልልልልልልልየኢትዮጵያ ልጅ እንዲ ነው።ተባረኪ።
@MathwosMamo-r1c
Жыл бұрын
የኛ እቁ ፈጣሪ ከሁሉም ነገር ይጠብቅሽ ኑሪልኝ
@abiytesfaye4847
Жыл бұрын
የጀግኖቹ ልጅ።
@girmaabera1435
Жыл бұрын
## ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሀገሬን በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜ ❤️❤️❤️ ## አዎ ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት እንገት አያስደፋም አዎ እረ አባ ሚኒልክ እሳት🔥🔥🔥 ወልዶዋል አዎ እሳት ነደደ ሀገርን ወለደ አዎ እቢኝ ነው ለሚከፋፍለን አዎ አንድነቱ ስንቃችን ለነገው እሩቅ ጉዞዎቻችን አዎ ጥቃት ያለመደ ጀግና እ ፍ ር ቶ ሄደ💪🏾💪🏾💪🏾 አ ዎ ኢትዮጵያዬ ትንሣኤሽ እሩቅ አይደለም አዎ ኢትዮጵያዊ ነኝ ሲሉ ሞገስ ፍቅር አለው ቃለ!! አዎ በቅዱስ ጊዬርጊስ ቤተክርስቲያን ውስጥ በጢስ የታፈነችው ህፃን ትንቢት ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ቃሉ የእርስዋ አይደለም እና!!! አዎ ፈረስኞቹ እየገሰገሱ ነው ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያውያን 💪🏾💪🏾💪🏾 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾❤️❤️❤️❤️👏🏾👏🏾👏🏾
@firdagegnzewdu-uv8tw
Жыл бұрын
ባለንበት ሆነን በወገንና በሐገር ፍቅር ስሜት እንድንቀጣጠል መንፈሳችንም ከምድራችን እንዳይርቅ ዋናውን ሚና እየተወጣችሁ ነውና የኢትዮጵያ አምላክ ይባርካችሁ።የሐገራችንንም ከፍታና ሰላም ያሣየን።።።❤❤❤❤❤❤❤
@TigestFeleke-o5z
Жыл бұрын
Aman❤
@maiskazeze6402
Жыл бұрын
ይቺልጅ ቀኔናት 💚💛❤💪💪🕊💚💛❤
@asmaruchekole2993
Жыл бұрын
ጎበዝ የሴት አርበኛ በርች
@tayekasu3481
Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@zuriashworkzelelew4172
Жыл бұрын
የኔ አንበሳ ስወድሽታሪክዬ
@HBSH16
Жыл бұрын
ታሪክ💚💛❤
@SabaShiferaw2012
Жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል ዋውውውው ነው ሁሌም አንደኛ ነሽ በርችቺ ሌላው ሁሉ ወደ ውጪ ከአንድነታችን ውጪ
@mkorthomenawo
Жыл бұрын
ታሪኳ ❤❤❤
@Amhara782
Жыл бұрын
💚💛❤ እ ስ ክ ን ድ ር 💚💛❤ ምን አለ የጎደለው ምንስ አለ ያጣው አደባባይ ወጥቶ ተሟጋች ያረገው አልኩኝ እኔ አስቤ ይሄ ሰው ምንድን ነው አያገባው ገብቶ አይሆኑ የሚሆነው ይህ የጅል አሳቤ እኔኑ አሳቀኝ በእሱ ሰውነት ውስጥ የኔ ሲቀልጥ ታየኝ እሱማ ሰውዬው የሰው ልክ ከፍታ ፍትህ ከሀገር ጠፍቶ ሰዉ ሲንገላታ ለምን ብሎ የቆመ ከራሱ ደስታ የሌላው ቢያመው ነው እረፍት ቢያጣ ፋታ ለብዕር መሳሪያው ሳይመርጥለት ቦታ እዚህም እዚያ ያተመው የወገን መከታ መሆኑን ሲያሳይ ነው ከቶም ላይረታ ጉዳዩም ያልሆነው ቢታሰር ቢፈታ 💚💛❤ እስክንድር ሀገሬን በአቻ ልክ አቁመን ከቢጤዋ ተርታ ፍጹም አለካክተን አንተኛም አናርፍም ማንም አያቆመን ይላል በብዕሩ አድምቆ እየጻፈ ትናንት ሆነ ዛሬ ከዚህ አላለፈ መሳሪያው ይኸው ነው ሌላን አልገደፈ 💚💛❤ ጦርን አልጨበጠ ደጋን አልወጠረ አስወንጭፎ በአካል አንዲትም አልጫረ ብዕሩ ነው ጦሩ ቃል እየመነዘረ እውነትን መስካሪው ልክን የገበረ ዋሾን አስለፍልፎ ከደጅ ያሳደረ
@danielnegatu7771
Жыл бұрын
አንች ልጅ እውነትም ታሪክ ነሽ ለታሪክ የተፈጠርሽ ታሪክ እየሰራሽ ታሪክ የመሰከርሽ ታሪከኛ ኢትዮጵያ ነሽ ኢትዮጵያዊ ብቻ አይደለሽም አንደበትሽ ሁሌም ይጣፍጥ እውነተኛ ታሪክን ሲመሰክር ለዘላለም ይኑር ።
@rasdejen4948
Жыл бұрын
እምቢ ለሚከፋፍለን፤እምቢ ለአሜሪካ እና ተላላኪዎቹ! እምቢ ለገብረ ሰይጣኗ አሜሪካ!
@SolomonKidane-u7y
Жыл бұрын
Mejemeriya kebetish/kehagersh jemiri
@SelamMarie-ot8qw
Жыл бұрын
@@SolomonKidane-u7yወረኛ ከሀገር ውጭ ሆነ ውስጥ ዋናው ልብ ነው
@AnwarMohamed-rl3md
Жыл бұрын
We Love Arts Best I Am Appriciated ❤❤❤❤❤❤
@kingsolomon1724
Жыл бұрын
everytime she brings an amazing performance 🎭
@Amhara782
Жыл бұрын
ጀግና ነሽ
@TsehayAssefa-f8s
Жыл бұрын
ትክክል እህቴ በጣም አደቅሻለሁ
@እምየኢትዮቤቴ
Жыл бұрын
እውነት ነው ኢትዮጵያውያን በማለት የስንቱን ቅርሻት ቻልነው! አይ ኢትዮጵያውያየ እውነት አጥፊወችሽ ጠፍተው ስላምሽን ሳቅሽን እናየው ይሆን😢😢😢
@teshomeadugna8938
Жыл бұрын
ጀግኒት!
@Bonsi5372
Жыл бұрын
ጎበዝ
@mlbmlb3659
Жыл бұрын
ታሪክዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@eskedartessema6318
Жыл бұрын
እናቴን ትመስለኛለች የኔ ቆንጆ
@ሰናይሰላም
Жыл бұрын
❤❤❤ very talented አይዞን ኢትዮጵያ መቼም አትወድቅም ትንገዳገዳለች እንጂ. ፋኖን መደገፍ ምርጫ ሳይሆን ውዴታ ነው. Believe me ነጮች እንደዶሮ እንድንከፋፈል ስራቸው እየሰሩ ነው. UAE 👎🏾
@MeazaGebreyohannes
Жыл бұрын
❤አፍ ምን ላድርግ ሽ!!!!!
@hibabekri7035
Жыл бұрын
ጀግኒት !!!!እንወድሻለን
@ትግስት-ጐ1ዘ
Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ተባረኩልኝ
@abebea1397
11 ай бұрын
ደጋግሜ ባየው አይሰለቸኝም፤ እሳት የሆነች ልጅ እሳት አንድዳብን ሄደች፣ እድሜና ጤና ይስጥሽ፣
@YemisrachTefaye
Жыл бұрын
ውይ ምን ላርጋት ❤
@luchia686
Жыл бұрын
👍👍👍💚💛❤️ጀግኒት 🙏🙏🙏👌👌
@ChoraHahuFidelAmharic_English
Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው፤ የጥላቻና የዘር ፖለቲከኞች 'ኢትዮጵያ' ማለትን 'አማራ' በለው አገር ለማፍረስ ጥላቻ ዘርተው አብቅለዋል፤ግን በጠበቁት ልክ እያፈራላቸው አይደልም፤ ይፈሩ።
@shimeles.fetene.MENLIK317
Жыл бұрын
💠📍የፋኖ የትግል ጽናት ማረጋገጫ መዝሙር-!:- 🌿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌿 ርዕስ:- አላፈገፍግም 🌿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌿 ደራሲ :-አንድ ስሙ ያልተገለጸ ውድ አማራ = ኢትዮጵያዊ/ት ************* 🌿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌿 ርዕስ:- አላፈገፍግም 🌿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌿 አላፈገፍግም ! ሀሀ! ጽኑ ነው እምነቴ ! ሆሆ! የጠላቴ ሳንጃ ! ሀሀ! ቢደቀን ከፊቴ! ሆሆ! አላፈገፍግም! ሀሀ! በ(እ)'ሳት ለነደደው ቤተ እምነቴ! ለተደፈረችው ለምስኪኗ እህቴ! በግፍ ለታረደው ወንድሜ! በአጭር ለተቀጨው ለህፃኑ ልጄ! በግፍ ለታረደው ወገኔ ! አላፈገፍግም እቆማለሁ እኔ! አላፈገፍግም ! ሀሀ! ጽኑ ነው እምነቴ ! ×2 ሆሆ! የጠላቴ ሳንጃ ! ሀሀ! ቢደቀን ከፊቴ! ሆሆ! አላፈገፍግም ! ×2 ሀሀ! በትግል መንገድ ላይ ወድቄ! ×2 ጓዶቼን! መቼ አጣሁ! ፈልጌ!×2 አላፈገፍግም ! ሀሀ! ጽኑ ነው እምነቴ ! ×2 ሆሆ! የጠላቴ ሳንጃ ! ሀሀ! ቢደቀን ከፊቴ! ሆሆ! አላፈገፍግም! ×2 ሀሀ! አላፈገፍግም! እቆማለሁ እኔ!×2 በሳት ለነደደው ቤተ እምነቴ! ለተደፈረችው ለምስኪኗ እህቴ! በግፍ ለታረደው ወንድሜ! በአጭር ለተቀጨው ለህፃኑ ልጄ! በግፍ ለታረደው ወገኔ ! አላፈገፍግም እቆማለሁ እኔ! አላፈገፍግም ! ሀሀ! ጽኑ ነው እምነቴ ! ×2 ሆሆ! የጠላቴ ሳንጃ ! ሀሀ! ቢደቀን ከፊቴ! ሆሆ! አላፈገፍግም! ×2 ሀሀ! አላፈገፍግም! እቆማለሁ እኔ!×2 🌿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌿
@catherinaatarga9079
11 ай бұрын
ኑሪልን ሆዴ
@teferigabramariame5155
Жыл бұрын
My hero ❤❤❤❤❤❤❤
@እምየኢትዮቤቴ
Жыл бұрын
እምቢ በል ለክፉ ጎጠኛ ሁሉ. ፍኖ ያሽንፍል ድል ኢትዮጵያውያን እያለ ለሚዋደቀው ፍኖ. ሞት ለፍሽሽት ክፉ ኦሮምማ!
@teferigabramariame5155
Жыл бұрын
You are hero
@lidulidiya5529
11 ай бұрын
ድንቅ ነሽ
@AhmedRedwan-lk5id
Жыл бұрын
❤❤❤
@molatafat3117
Жыл бұрын
❤ ❤ ❤
@gethab2306
Жыл бұрын
Wow! ዳግም አለምፀሀይ!
@aminnasetotaw5227
Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነትዪ ኣይናችን እያየ ተዳፈነ ተስፍየ ኣንድ ቀን .....
@ethiokalekern9521
Жыл бұрын
የሁለቱ ልጆች በግራና በቀኝ ያሉት አልተስማማኝም በግጥሞ እንዳንመሰጥ እንደ distraction ነው የሆኑት በተለይ ከግጥሙ ጋር የእነሱ እንቅስቃሴ ባይኖር በተጨማሪም ባህላዊ አቀራረብ ስለሆነ ባህላዊ አለባበስም ቢለብሱ መልካም ይመስለኛል በጥቅሉ የዚህ program ወዳጅም አድናቂም አመስጋኝ ነኝ የተሰማኝን comment ለማድረግ ነው::
@meskerem6234
Жыл бұрын
Wow!!
@tem2023
Жыл бұрын
Amazing ❤
@metsihetkebede116
Жыл бұрын
ጦቢያ ፥ የኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ከሞተችበት እንደገና ስትነሳ ማያ ምዕራፍ ነው። "አንቺን በማለት ፥ ተቀብለናል የስንቱን ክርፋት!" ምሥጋና ይድረሳችሁ!👌
@kendeteshome5470
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistaragie6546
9 ай бұрын
Avo edgilgne
@senaithailetesfa8200
Жыл бұрын
TEKEKELEGNA AGELALESE NEWENA FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB LE ANDENETACIN YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌
@behailutefera8120
Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን 'ኢትዮጵያችን እንድትሽር ጥበበኞች ሁኑ" ኢትዮጵያዊነት የሁሉም ብሄረሰብ ነው የሚል ትርጓሜ እንዲይዝ እና እኔ በቅድሚያ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሄሬ ቀጥሎ የሚመጣ ነው የሚሉትን ከአማራ ብሄረሰብ ውጪ ያሉ ብሄረሰቦችን ሁሉ ያካተተ ተደርጎ ዝግጅቶቹ ቢዋቀሩ ጥሩ ይመስለኛል።
@kidestaylwe1619
Жыл бұрын
😂😂😂ወይጉድ ሌላስ ሁሉሚችለው ቆንቆነው እኮ 84ቢሂር የሚችለው
@catherinaatarga9079
11 ай бұрын
ስው እንሁን ሴጣን ያአፍራል
@yeshiwasewshiferaw7726
Жыл бұрын
ይች ልጂ!?"ኢትዮጵያ "ናት።
@suzansuzan2700
Жыл бұрын
😂እና ሆናማ ነው በዚህ ፕሮግራም የቀረበችዉ ምነዉ ኢትዮጲያ ጠል ነህ እንዴ😂😂
@catherinaatarga9079
11 ай бұрын
እአናትል ይፍረስ በይው
@speak_the_Truth24
Жыл бұрын
የአረመኔው አብይ አመድ የግፍ ወንበር ይገለበጣል!!! ፋኖ ያሸንፋል!!!
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
Ай бұрын
እንቢ ለዘር ዘሪዎች
@Tigist-ww4gn
Жыл бұрын
አብይ ከነ ግበእረ አበሮቸህ እግዚአብሔር ከምደረ ገፅ ያጥፋህ አንተ ቆሻሻ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ብለህ ህዝቡን አታልልከው 👎👎😡😡👎👎👎
@catherinaatarga9079
11 ай бұрын
ልዋጥሽ
@fezekirezekur4392
Жыл бұрын
ኢትዮጵያ መሽቶ አይቀርም ይነጋል ከፍ ከፍ ከፍ ይላል የምንተሳሰብበት ተካፍለን የምንበላበት ጊዜ ይመጣል ይሄ ጭለማ ይገፈፋል ውሸተኛ ይወገዳል ተጠያቂነት ይመጣል
@abreshtame5207
Жыл бұрын
Dink Ethiopiawit Konjo
@catherinaatarga9079
11 ай бұрын
ውስጥሽ ሸሸጊኝ
@gezahegngawemo6477
Жыл бұрын
እዝህ አዳራሽ የሚገባው ሰው ሁለት ሰው ብቻ ነው አልቃሽና ዘፋኝ....
@zerget5938
Жыл бұрын
ድንቁርናህን አደንቃለሁ።ለጭንቅላትህ ላቫጆ
@tadessetegegne3977
Жыл бұрын
ቦታውን ከሞላው ታዳሚ አንች ሚዛን ትደፊያለሽ❗ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ነጋዴ ፣የጥበብ ሰው[አርቲስት] ፣ሙህርም ይሁን ፖለቲከኛ ሁሉም ባዶ ዱቂት ነው አስመሳይ የሀገር ፍቅር የሌለው ፈሪ ሆድ አምላኩ ሰው የመሆን ትርጉም ያልገባው አስመሳይ ሆዳም ቅጥረኛ ቱ
@እምየኢትዮቤቴ
Жыл бұрын
ይህን ውብ ፕሮግራም ከክፉ ስይጣን ከኢትዮጵያ ጠላት ከሆነው ሌባ ኦሮምማ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ.
@destagebre7551
Жыл бұрын
እዛው በፀበላቹ ምድረ አስመሳይ መንጋ
@DawitKeberom
Жыл бұрын
Etyopyaw,laemaone.sawewen Yesgobz.etyopa.wande.nate
@TatiTeka-sd5bd
Жыл бұрын
@TatiAp23
@youtubecreatores679
9 ай бұрын
እድሜሽን ያርዝመው እነደአንች ያሉትን ያብዛልን ተባረኪ ።
@Amhara782
Жыл бұрын
💚💛❤ እ ስ ክ ን ድ ር 💚💛❤ ምን አለ የጎደለው ምንስ አለ ያጣው አደባባይ ወጥቶ ተሟጋች ያረገው አልኩኝ እኔ አስቤ ይሄ ሰው ምንድን ነው አያገባው ገብቶ አይሆኑ የሚሆነው ይህ የጅል አሳቤ እኔኑ አሳቀኝ በእሱ ሰውነት ውስጥ የኔ ሲቀልጥ ታየኝ እሱማ ሰውዬው የሰው ልክ ከፍታ ፍትህ ከሀገር ጠፍቶ ሰዉ ሲንገላታ ለምን ብሎ የቆመ ከራሱ ደስታ የሌላው ቢያመው ነው እረፍት ቢያጣ ፋታ ለብዕር መሳሪያው ሳይመርጥለት ቦታ እዚህም እዚያ ያተመው የወገን መከታ መሆኑን ሲያሳይ ነው ከቶም ላይረታ ጉዳዩም ያልሆነው ቢታሰር ቢፈታ 💚💛❤ እስክንድር ሀገሬን በአቻ ልክ አቁመን ከቢጤዋ ተርታ ፍጹም አለካክተን አንተኛም አናርፍም ማንም አያቆመን ይላል በብዕሩ አድምቆ እየጻፈ ትናንት ሆነ ዛሬ ከዚህ አላለፈ መሳሪያው ይኸው ነው ሌላን አልገደፈ 💚💛❤ ጦርን አልጨበጠ ደጋን አልወጠረ አስወንጭፎ በአካል አንዲትም አልጫረ ብዕሩ ነው ጦሩ ቃል እየመነዘረ እውነትን መስካሪው ልክን የገበረ ዋሾን አስለፍልፎ ከደጅ ያሳደረ
@catherinaatarga9079
11 ай бұрын
ልዋጥሽ
@Amhara782
Жыл бұрын
💚💛❤ እ ስ ክ ን ድ ር 💚💛❤ ምን አለ የጎደለው ምንስ አለ ያጣው አደባባይ ወጥቶ ተሟጋች ያረገው አልኩኝ እኔ አስቤ ይሄ ሰው ምንድን ነው አያገባው ገብቶ አይሆኑ የሚሆነው ይህ የጅል አሳቤ እኔኑ አሳቀኝ በእሱ ሰውነት ውስጥ የኔ ሲቀልጥ ታየኝ እሱማ ሰውዬው የሰው ልክ ከፍታ ፍትህ ከሀገር ጠፍቶ ሰዉ ሲንገላታ ለምን ብሎ የቆመ ከራሱ ደስታ የሌላው ቢያመው ነው እረፍት ቢያጣ ፋታ ለብዕር መሳሪያው ሳይመርጥለት ቦታ እዚህም እዚያ ያተመው የወገን መከታ መሆኑን ሲያሳይ ነው ከቶም ላይረታ ጉዳዩም ያልሆነው ቢታሰር ቢፈታ 💚💛❤ እስክንድር ሀገሬን በአቻ ልክ አቁመን ከቢጤዋ ተርታ ፍጹም አለካክተን አንተኛም አናርፍም ማንም አያቆመን ይላል በብዕሩ አድምቆ እየጻፈ ትናንት ሆነ ዛሬ ከዚህ አላለፈ መሳሪያው ይኸው ነው ሌላን አልገደፈ 💚💛❤ ጦርን አልጨበጠ ደጋን አልወጠረ አስወንጭፎ በአካል አንዲትም አልጫረ ብዕሩ ነው ጦሩ ቃል እየመነዘረ እውነትን መስካሪው ልክን የገበረ ዋሾን አስለፍልፎ ከደጅ ያሳደረ
15:52
ለምን በጥቂቶች! ተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን - ጦቢያ @artstvworld
Arts Tv World
Рет қаралды 92 М.
58:06
የቀድሞ የመሰንቆ አሸናፊዎች መድረኩን ያደመቁበት አዝናኝ የተቀበል ፉክክር /-Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 33 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
12:13
የሼበሌቲዩብ መረጀዎች21 December 2024
Shebelle Tube ሼበሌ
Рет қаралды 3,6 М.
26:49
በአስደማሚ ድምፁ ተገረምኩ ፣ የማዲንጎን የሱባለውንና የጥላሁንንን ዘፈነልኝ-ሱዓሊ አወል
Mese Show
Рет қаралды 55 М.
32:40
ከአስራ አራት ዓመት በኋላ አስደመመን// ዘማሪ ዲ/በርሱ ፈቃድ
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 63 М.
16:06
"አንቺ አድዋ መላ በይን" | ተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን | ጦቢያ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 65 М.
6:51
አውልቃት | በገጣሚ ዘውድ አክሊል | Zewd Aklil | Maedot Entertainment 2016
Maedot Entertainment / ማዕዶት ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 14 М.
16:11
"የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው" | ብንያም ጥላሁን | ጦቢያ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 258 М.
22:31
ጠቅላዩ ተጨንቀዋል 4 ኪሎ ተሸበረ ህዝቡ ነቅሎ ወጣ የጀዋር ድራማ ተጋለጠ
እንቁ ሚድያ
Рет қаралды 24 М.
26:30
በቀል ቂምን ቋጥሬ ያባትሽን ግፍ አልነግርሽም😥 - ድንቅ ትወና በታሪክ አስተርአየ | ጦቢያ | Tobiya Poetic Jazz@ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 110 М.
13:10
ይበቃል ለማን ነው? ይህ ዋይታ እዬዬ ጩኸቱ - ተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን - ጦቢያ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 50 М.
13:49
Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | እምባ ያራጨው የእየሩሳሌም ድንቅ ውድድር | ተወዳዳሪ እየሩሳሌም ነብዩ |ግንቦት 14 2014 ዓ/ም
Balageru TV
Рет қаралды 1,5 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН