እንደዚህ ጸልዩ ! ll በእንተ ጸሎት ክፍል ሦስት ll በቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ ll ታኦዶኮስ ቲዩብን Subscribe ያድርጉ!

  Рет қаралды 24,262

ታኦዶኮስ-Theotokos

ታኦዶኮስ-Theotokos

Жыл бұрын

እንደዚህ ጸልዩ ! በቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
የቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ 117ኛው የግብጽ ፓትርያርክ ስለ ጸሎት ያስተማሩት ድንቅ ትምህርት!
‹‹ እንዴት እንጸልይ? ›› በእንተ ጸሎት ክፍል ሦስት
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ተጨማሪ ትምህርቶችን ያድምጡ!
ሊንኮቹን በመጫን የቀደሙ ትምህርታዊ ቪዲዎችን ይመልከቱ፡-
• ትሕትና በአቡነ ሺኖዳ ክፍል ሁለት ...
• ያለፈውን መርሳት Yalefewin M...
• ትሕትና በአቡነ ሺኖዳ ክፍል አንድ ...
• ስለ ጸሎት ይህን ያውቃሉ? ll ቅዱ...
• ልናውቃቸው የሚገቡን የጸሎት ጠባያት...
• እንደዚህ ጸልዩ ! ll በእንተ ጸሎ...
ቪዲዮቹን Like እና Share ያድርጉ!
ታኦዶኮስ ቲዩብን Subscribe ያድርጉ!
በፌስቡክ፡- profile.php?...
በቴሌግራም፡- t.me/theotokostube12
ክብር ይስጥልን!

Пікірлер: 37
@hasnak9030
@hasnak9030 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ አስፈላጊ ዘመኑን የሚዋጅ ቃል ትምህርት ነው አምላክ ቅዱሳን ክብር ይጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Noor-ks5lj
@Noor-ks5lj Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሂውትን ያስማልን
@adisgetachew1451
@adisgetachew1451 Жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሸማልን ዘመኖትን ይባርክልን
@sahletesfay921
@sahletesfay921 6 ай бұрын
ኣሚን ቃለ ህውት ያስማልን ጸጋው ያብዛላቹ
@der4939
@der4939 Жыл бұрын
የኛወቹ አስተምሮ ከአቡነ ሽኖዳ አንጻር ሲታይ የኛወቹ ማታለል ይበዛዋል
@AlemHadgu
@AlemHadgu 6 ай бұрын
❤❤❤Amen Amen Amen ቃለ ሂወት ያሰማልን
@abnetendale652
@abnetendale652 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የህይወት ቃል ያሠማልን ሌላ ምን ልበል❤❤❤❤❤❤❤❤
@Noor-ks5lj
@Noor-ks5lj Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@user-wn7vm6ch2j
@user-wn7vm6ch2j 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማ ልን
@betyabey1303
@betyabey1303 Жыл бұрын
amen.amen.amen.kale.heute.yisemalne.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yilakfissaha
@yilakfissaha 7 ай бұрын
በረከቶ ይደርብን ብፁእኖቶ
@mekedifekir5017
@mekedifekir5017 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን//፫👏
@-theotokos7380
@-theotokos7380 Жыл бұрын
አሜን🙏 ቻናላችንን ለሌሎች ጓደኞቻችን በማጋራት በዚህ ቻናል ተሰብስበን ቃለ እግዚአብሔርን እንማማር! ሰብስክራይብ ያስደርጉልን
@yeznaatalelealemu6186
@yeznaatalelealemu6186 Жыл бұрын
🙏🙏
@kidan.gebregzabher4962
@kidan.gebregzabher4962 Жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🤲
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃልሂወትንያስማልውንድማችን
@yedesdesbitew755
@yedesdesbitew755 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን! በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን፣
@haymanotfentaw4793
@haymanotfentaw4793 Жыл бұрын
እኔሥ ተዘበራርቆብኛል ከራሤጋር መሆን ናፍቆኛል ሁለተማሪያም ብላችሁ አሥብኚ
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Жыл бұрын
አይዞሽ እማየ ጠንክሪ እግዚአብሔር ያስብሽ
@-theotokos7380
@-theotokos7380 Жыл бұрын
ለመድኃኔዓለም ሁሉ ይቻላልና በእርሱ ፊት ችግርሽን በሙሉ ሳትፈሪ ንገሪው. ቸርነቱንም ያሳይሻል. በርቺ አይዞሸ እህታችን!. ታኦዶኮስ ቲዩብን ላይክ ሼርና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ😍
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын
አሜንንንንአሜንንንንንአሜንንንንንን🙏🙏🙏❤❤❤❤💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤
@user-jo8nj1pf7n
@user-jo8nj1pf7n Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን
@user-yh4ix4gw8b
@user-yh4ix4gw8b Жыл бұрын
ቃል ህይወተት ማለት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@fasikamerete8304
@fasikamerete8304 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN BE EIWNET QALE HIWOTIN YASEMALIN
@-theotokos7380
@-theotokos7380 Жыл бұрын
ላይክ ሼር በማድረግ አግዙን
@eyarusnadew2485
@eyarusnadew2485 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN BE EIWNET QALE HIWOTIN YASEMALIN WENIDIMACHIN💞💞💞💞👍👍👍👍💞💞💞
@-theotokos7380
@-theotokos7380 Жыл бұрын
ሰብስክራይብና ሼር እንዲሁም ቪዲዮችን ላይክ ያስደርጉ🙏እናመሰግናለን
@belyabelya5347
@belyabelya5347 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@belyabelya5347
@belyabelya5347 Жыл бұрын
ፀሎት ስፀልይ ሃሳቤ አይሰበሰብም
@belyabelya5347
@belyabelya5347 Жыл бұрын
እግዚህአብሄር ይምራን
@yewbdarhawaz1744
@yewbdarhawaz1744 Жыл бұрын
ጌታ መድኃኒያለም ይባርክህ።በርታ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሠማልን
@belyabelya5347
@belyabelya5347 Жыл бұрын
አመስግናለሁ ስለፀሎት በጣም ተረዳሁ
@yordanostsegaw1192
@yordanostsegaw1192 Жыл бұрын
A Yu Yu GI
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 694 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 17 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 24 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 19 МЛН
ኢያሱ (ሙሉ ታሪክ)  | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
39:28
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 14 М.
በብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ !! #ከገበያ ላይ #የጠፋው #መጽሐፍ
1:04:34
ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ትረካ
Рет қаралды 1,1 М.
ለበጎ ነው // የአቡነ ሺኖዳ ድንቅ ስብከት
25:41
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 17 МЛН