እንደዚህ አይነቱ ወንድ ቁም ነገረኛ ነው/He is real

  Рет қаралды 23,722

Wintana Yilma

Wintana Yilma

Күн бұрын

I am Wintana Yilma, I will help you improve your love life.

Пікірлер: 70
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 7 ай бұрын
አይ እስኪ ተይው የውዶች ነገር ተከድኖ ይብስል ውንቲዬ የተፃፈና እውነታዊ አይገናኝም አንቺ የሳይንሱን አንብሽ እየመጣሽ ትመክሪናለሽ በሪያሊቲ ብንሞክርም የነሱ ነገር ማውቅ አልተቻለም አረ የውዴችን ነገር ማውቅ አይቻልም የውድን ፀባይ ለማውቅ ከመሞኩር ይልቅ ትልቅ ገፅ ያለው መፀሐፍ ማንበብ ይሻላል
@SofoniyasKedirYesuf
@SofoniyasKedirYesuf 7 ай бұрын
Ye enantes tekfto nw mibslew😅😅
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 7 ай бұрын
@@SofoniyasKedirYesuf ከፈለክ ክደነው የኛ ንፁ ልብ እንጂ ተከድኖ የሚበስል የለንም ብሮዬ
@SofoniyasKedirYesuf
@SofoniyasKedirYesuf 7 ай бұрын
​@@Tube-fp8gy😂😂 wey tewdaj bentish ye diste kidan yelgnim eski abdrgn ena ekdnwalew...beca qeldum qeld nw beca gin ze hole wend endeza nw atbey sis
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 7 ай бұрын
@@SofoniyasKedirYesuf አይ የናተስ ነገር ተው ባክህን ይሁን ብለን እየኖርን ነው እደምንም የሁሉም ነዉ አላልኩም ግን አብዛኝው ተመሳሳይ ነው የናተ ነገር እኛ ሴቶች ምንም አንፍልግም ብቻ የሚረዳን ውንድ ነው ያጣነው መረዳት ታውቃለህ
@SofoniyasKedirYesuf
@SofoniyasKedirYesuf 7 ай бұрын
​@@Tube-fp8gysry sis ene sile relationship bezum alqem beca gin enantenim eko miyamriru wendoc alu eko..??
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 7 ай бұрын
ትክክል እኔ ደጋግሞ ከትዳረበፈት ካልተገነኝን እያለ ሣቅተው አገባ ከዛም ተመልሦመጣ አሁንም እንገነኝነበረ ቃላቱው አጭ እረወደዛ ብየ ከተለየሁት ሁለት ወረ ሆነኝ አልሀምድልላሂ ህልሜንጅ እሡውን አልከተልም ቢነፍቀኝም ችየዋለሁ
@user-cx4sl5wm7v
@user-cx4sl5wm7v 6 ай бұрын
ልክ ነሽ እኔም ያጋጠመኝ ነገር ነዉ ከቡዙ ነገር ነዉ የወጣሽኝ ክበሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 7 ай бұрын
ልስማሽ እስኪ ስለ ወንድ መስማት አስጠልቶኛል😢😢😢
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 7 ай бұрын
ትወጃለሽ ባክሽ
@aminasoso868
@aminasoso868 7 ай бұрын
ሳህ
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 7 ай бұрын
እኔም
@yeshitila5299
@yeshitila5299 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@tsehayabera1931
@tsehayabera1931 7 ай бұрын
እኛ ስደት ያለን ነን የምንሰማው ቪዲዮ ን ስለዚያ ስለ ማነው የሚታወሪው በአካል የሚገነኙ ሰዎች ብዙም አይካታታሉም ስለ እርቀት ፍቅር አወሪ😊
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 7 ай бұрын
አይ ስለኛ የለም
@Nezihatube
@Nezihatube 7 ай бұрын
ሰዎችን በልካቸውና በሚግገባቸው ቦታ ላይ ብቻ አስቀምጧቸው። ያለአግባብ ከፍም ዝቅም አታድርጓቸው። ፍትህን ማጉደል ሲባል መቁረጥ ብቻ አይደለም መቀጠልም ነው። ከሚገባቸው በላይ ከፍ አድርገህ ያለ ደረጃቸው ያስቀመጥካቸው እንደሆነ አንድ ቀን እንዲህ አናትህ ላይ መሽናታቸው ግድ ነው፡፡
@hayarhayar2392
@hayarhayar2392 7 ай бұрын
ጎበዝ እህቴ ምክርሺ ሁሉ ማራኪ ነዉ የኔ ዉዲ እህቴ ፈጣሪ እዲሜ ይሥጥሺ እህቴ።
@merimaaragie346
@merimaaragie346 7 ай бұрын
ቆንጂት እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-gz1rx2gr9l
@user-gz1rx2gr9l 5 ай бұрын
ስለእርቀትፋቀርእስቴምከሪንእ❤❤❤
@Truth-12
@Truth-12 7 күн бұрын
❤❤❤
@123enku
@123enku 7 ай бұрын
እህ ሰለቸኝ አሁንስ የነሱ ነገር
@EndiAbu
@EndiAbu Ай бұрын
Ehtia wend lj lerasu tkm bcha new minorewu
@user-gy4nq1ch6m
@user-gy4nq1ch6m 7 ай бұрын
የኔ ውድ እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@rahelteklehaymanot9760
@rahelteklehaymanot9760 Ай бұрын
ተማኝ ወንድ ማግኘት ከባድ ነው የተለያ ዩ ሴቶች ባዩ ቁጥር አይናቸው ይዞራል
@hayathayat6918
@hayathayat6918 7 ай бұрын
ወላሂበጣምየምትመቺኚልጂአደኛየ❤❤❤
@EndiAbu
@EndiAbu Ай бұрын
Kberilgne yenia eht
@direSlam
@direSlam 2 ай бұрын
ውዴ ስራው እኔ አካባቢ ነው አሁን ግን ተደባብረናል
@Wasanmiles
@Wasanmiles 7 ай бұрын
ትክክል
@didijssk5576
@didijssk5576 7 ай бұрын
ዊንታ ፋቅር❤❤❤❤❤❤
@user-ki8xz2oi3s
@user-ki8xz2oi3s 3 ай бұрын
እንደወንድ ልጂ አረመኔ የለም
@meriJoy-tc6hd
@meriJoy-tc6hd 7 ай бұрын
Thanx inate ene banchi bizu tamirialaw
@user-hy6to5iv8d
@user-hy6to5iv8d Ай бұрын
Siwodshi
@user-rh7sy8rc7g
@user-rh7sy8rc7g 7 ай бұрын
ትመቺኛለሽ
@FetiyaZeynu-z9h
@FetiyaZeynu-z9h 7 ай бұрын
እውነት ነው
@HelenBeshu
@HelenBeshu 7 ай бұрын
Thanks
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 7 ай бұрын
THANKS A LOT SIS. ❤❤❤
@Bss12361
@Bss12361 3 ай бұрын
አድራሻሽ የት ነው?
@user-xe4ke6vm1e
@user-xe4ke6vm1e 6 ай бұрын
Wow betam temechiteshignal
@TofikMurid
@TofikMurid 7 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ ላይቭ ብትገቤ አሪፍ ምክር ትሠጭን ነበር
@hailea8996
@hailea8996 4 ай бұрын
ወፍ ❤
@manyalush6163
@manyalush6163 7 ай бұрын
Lovely eister
@user-sususu138
@user-sususu138 7 ай бұрын
ዋው❤❤❤
@Degu844
@Degu844 7 ай бұрын
Sweet girl
@AsiyaRehaid
@AsiyaRehaid 3 ай бұрын
ፍልቅልቅ እኮ ነሽ
@AB_MOVIES2023
@AB_MOVIES2023 7 ай бұрын
le youtubsh thumbnail mker kefelgsh awrign
@aregaykasahun6084
@aregaykasahun6084 7 ай бұрын
❤❤❤❤።
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 7 ай бұрын
እስቲ ልስማው ያለፈውን ለማወቅ ለወደፊቱንም ለመለየት
@user-yo9bt4rj6h
@user-yo9bt4rj6h 7 ай бұрын
😍😍😍😍
@user-wi6vn8xl8h
@user-wi6vn8xl8h 5 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ❤
@TofikMurid
@TofikMurid 7 ай бұрын
እሄ በተለይ ክርስቲያን ሤቶች በደምብ ሥሙ ዝምብለው ሚጋደሟቹ ሥላፈቀሯቹ አይደለም ከትዳር በፊት አትነካኩ አትዋረዱ
@Kubemhumed-je2gp
@Kubemhumed-je2gp 7 ай бұрын
Banatuuu yeitakall gadallygbaaaa 😢
@SofoniyasKedirYesuf
@SofoniyasKedirYesuf 7 ай бұрын
Ere tergagi wendem yelsem
@tgebreab
@tgebreab 7 ай бұрын
I guess you are advising only women??
@EndiAbu
@EndiAbu Ай бұрын
Kberilgne yenia eht
@Samira-mt3ye
@Samira-mt3ye 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-sl5gd5vm7f
@user-sl5gd5vm7f 7 ай бұрын
8  እንዳፈቀረሽ የምታውቂበት ምልክቶች
14:55
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 789 М.
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 49 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 36 МЛН
በዚህ ምክንያት ነው የተወሽ...እሱ....Ahadupodcast
24:28
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 29 М.