KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቀለበት💍ላደርግላት ነው
24:50
ላጣሽ አልፈልግም
24:47
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
VIP ACCESS
00:47
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
እንዳልክ ታሞዋል😭
Рет қаралды 75,128
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 195 М.
Endalk Tube
Күн бұрын
Пікірлер
@halaq
Ай бұрын
ምን አይነት ሰዎች ናችሁ ነይ ብላችሁ ውጭልኝ ትላላችሁ 😢 ሄሎዬ የኔ የዋህ አይዞሽ እናተ ናችሁ እልክ ያስገባቸኃት
@Zmzm-w7e
Ай бұрын
የስስ
@BeltechBogale
Ай бұрын
ሁለቱም ጋ ጥፋት አለ ደሞ ወጪ ውጪ የምትሏት ቤት የእግዚአብሔር ነው ሄሉዬ የኔ የዋህ !እንዳልክም እግዚአብሔር ይማርህ
@YutYutt-x8f
Ай бұрын
ትክክል
@HaWa-u8d
Ай бұрын
ትክክል
@WrDr-ft9hd
Ай бұрын
ጠሪተካት ዉጭ አይደብሪም ስጀመሪ ሄሉ ምንም ጥፋት የለባት በጣም የዋህ ነች
@MervatAbuEisheh
Ай бұрын
እኔ.በዚሬዉ.ቪዶ.በጣም.ተናድጃለሁ
@mebratdesta4770
Ай бұрын
በጣም አስቀያሚ ሰዎች ናቸዉ ጓደኛዉ ሄሉ ነይና እይዉ ተብላ መጥታ እንደ ዉሻ ዉጭ ብሎ ማባረር በጣም ያሳዝናል እንደ ሰዉም አላዯአት ዋዉ ምን አይነት ኅላ ቀር ሕዝብ አለ በ21 century እንደዚህ አልጠበኩም እባብ ምትመስለዉ አስቀያሚ ሰገጤ ሚስቱ ሰዉ ሊያት የምትገባ ሰዉ አይደለችም ገንገበት 👎👎👎
@fatemaAl-g4d
Ай бұрын
sah
@AglisBaktoro
Ай бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ እንዳልከየ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር መጀመሪያ ለምን ጠራችሁ ልጅቷን አሞኛል ስትል ነው ለመጠየቅ የመጣችው ከቤት ውጭ ብለን እንደ ተረጋለህ በጣም ነው የደብሯል እንደዛ አይደረግም ማርያምን በቃ ያለውን ነገር ሁለቱም ይፈታሉ በቃ ሌላ ሰው መሃላችሁ ላይ አትግቡ ማርያምን ዛሬ በጣም ነው የከፋኝ እንደዛ አይደረግም🥺🥹🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲
@SamiraBrahan
Ай бұрын
በዳልክ የሚመጡት ሴቶች ምንም ስረአት የላቸውም ለሰው ልጁ ክብር የሚባል ነገር አለ
@raheleayele6687
Ай бұрын
ere betam balegewoch nachew
@titifantu2162
Ай бұрын
Ene gera gebtognal yetbalefew nat echi wey Lela nat min good nachew enezi
@fitsumwodo3635
Ай бұрын
ወይ ፍቅር እንደቀልድ መታመም ሆ😂 ጥሌ በጌታ አስታርቃቸው እና ይጋቡ እኛም እንረፍ ብትችሉ እህቶቹ ጣልቃ አትግቡ
@samiras4127
Ай бұрын
ሲጀመር እህቱም ጓደኛውም ክብር የላቸዉም ነይ ብለዉ እንደገና ውጭ ስታስጠሉ ሄሉ በጣም የዋህ ነች ምንም አታቅም አትጫወቱባት ሄሉ ደሞ ራስሽን አስከብሪ እዳልክ አላህ ያሽርህ
@yonatanteshome2121
Ай бұрын
tikikil Samiraye konjo ezgiyaber yibarkish Abo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋
@mhirat
Ай бұрын
አረ በጌታ ስም እግዝሐብሄር አምለክ ጤነ ይስጥህ እንወደሀሌ ን😢❤
@KokoB-ኘ5ጨ
Ай бұрын
አች ስድ ውጭ አትበያት😢😢😢😢እዳልክ አላህ ያሽርህ
@AregashAdugnawchekole
Ай бұрын
የእንዳልክ እህቶች በጣም ባለጌ ናችሁ ስርአት ይኑራችሁ
@SosunaKasa
Ай бұрын
እንዳልክየ እግዚአብሄር ይማርህ ወንድሜ እህትህ ግን በጣም መጥፎ ሰው ናት ያንተ እህት አትመስልም
@HayuHasen
Ай бұрын
ተጣላን ተለያየን ታረቅን ደሞ ተለያየን እንዳልክ ጠለፈኝ😂ፍቅረኛዋ ይዟት ጠፋ😂ፍቅረኛዋ ቀለበት አደረገላት😂አሁን እንዳልክ ታመመ😢ነገ ደሞ በሄሉሻ ቤት እንጠብቃለን 🤗🤗🤗🤗
@EyerusMengstu-d5v
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ
@Lemi__21yutb
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ሄሉ አርግዛለው ልትል ነዉ😂😂
@MonaShecho
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@HirutseyoumA
Ай бұрын
Zuru Bedenb Gebtoshal Egna Skriptun Eyekedemnachewu Eyaweknbachewu Nw😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ami-c3c
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@dikinashlanidabo7608
Ай бұрын
ሄሎ ምን አድርጊ ነው የምትሏት አፈቀረችው አልተቀበላትም ሌላ ሰው ማውደድ አይቻልም የምትለዋት አልገባኝም ልጅቷን አታስጨንቋት እሱ ሁሌም የሚላት ጓደኛዬ ነሽ እንጂ ሌላ የዘላ ነገር የለንም ነው የሚላት
@GoogleId-y6y
Ай бұрын
እግዛብሄር ይማረው አይዞህ ወንድሜ ግን ሌላው እህትዬው ጤነኛ ናት ስው ከቤት ውጪ አይባልም ባለጌ ነሽ ስድ
@sof-bq8tk
Ай бұрын
በነገራቺላይ እህቲቱ ነቺ ነገሩን ያባባሰቺዉ ሄሉ የዋህ ነቺ❤❤❤
@netsolo8225
Ай бұрын
ልክ የምታውቋት ትመስላላቹሁ ህይወት እንዲህ ቀላል ነው እንዳልክ እኮ የስንቱን ህይወት ያተረፈ ነው
@tsionaychew2582
Ай бұрын
ሄሉ እነዚህ ይቅሩብሽ ክብር የላቸዉም እንዳልክ ጥሩ ልጅ ነዉ በዙሪያዉ ያሉት ግን ባለጌዎች ናቸዉ ሰዉን ቤት ድረስ ጠርቶ ዉሻ ማድረግ ምን የሚሉት ነዉ
@doda9780
Ай бұрын
ኡነት ያሳዝናል 😢😢
@Honeymuhaba
Ай бұрын
እውነትሽን ነው ነገ ላይ ተስማምተው ቢጋቡ እራሱ ክብር የማያውቁ እህቶች ነው ያሉት ሄሉ እውነቷን ነው ኮተት ያለችው
@bezachanel2516
Ай бұрын
እሰይ ያሳታል ደግ አረጉ
@Fafi-l6d
Ай бұрын
@@Honeymuhabaበትክክል ያች ትልቅዋእህቱናትመልካምሴትሌሎቹ አውዙቢላ
@AnnaabakootibbeeyouTube
Ай бұрын
አውነት ነው
@mrabdula5342
Ай бұрын
እህቱ ባታመጦት ይች ሰድ የወነች ባለጌ ናት የዳልክእህት አሰቀያሚነሽቱቱቱቱቱቱ እዳልክ አላህያሽርህ❤❤❤❤ ሀሉሻ በቃሽ ተሰማምታችሁ አብራችሁ ስሩ ጥሌ ደሞ አሰታርቃቸዉ ግንእህቱ አነጋ ገሮን ታሰተካ ክል
@zenitube4006
Ай бұрын
አይ እንዳልክ በግልፅ እንደምታፈቅራት ብትነግራት እየተግደረደርክ ፍቅሯን መቀበል አልፈለክም በግልፅ ፍቅርህን ንገራት ታፈቅራታለህ ❤
@Betlmetogebrkdan-rv5mc
Ай бұрын
በትክክል ያመምክ እንዳልክ ፍቅር ነውና ንገራት ሄሉም ታፍቅርካልች
@selamaynalem1699
Ай бұрын
ቀበጡን ጅብ በላት አሉ ብቀበላት እዛኔ ይሻለዉ ነበር
@selamawitkbretaragaw
Ай бұрын
ሄሉግን በጣም ቆጆ ሆነሻል ሀዋሳና እዳልክ ተመቺተውሻል
@MediWorku
Ай бұрын
እንዳልከ አንተ መልካም ሰዉ ነህ እግ/ር ጨርሶ ይማርህ🙏🙏
@NTTSUHWALE
Ай бұрын
ይህ ድራማአ መቸነው የሚልቅ የነዳኒ የእናአ የእናብሽሪ አለቀ 😂😂😂😂
@KanjuKanju-k2r
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Amdo.m
Ай бұрын
አሁን ወዴ መለቁ ነው😂😂
@tigernemr782
Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው መቼ እንደሚያልቅ
@nunushdebebe7794
Ай бұрын
Ere yeketilal ehe dramama😂😂😂
@Yekrta-LLB
Ай бұрын
ገና ይሔ ድራማ እንኳን ሊያልቅ ተራ በተራ ይታመማሉ ይድናሉ ,ይደባደባሉ ,ይገባሉ , ወዘተ እነሱሰ እየሸቀሉ ነው እኛ አለን ላሜ ቦራዎቹ 😂
@aynalemtamiru8947
Ай бұрын
,እግዚአብሔር ይማርህ እንዳልክ ሁሉም የራስህ ጥፋትነው እህትህ ግን ስርዓት የሚባለውን ነገር አታውቀውም
@AsmaruBelay
Ай бұрын
በትከከልብለሽል እህቴ
@HeheOribi
Ай бұрын
ኧረ በፈጣሪ ስም ውሻነው በቤቱ እሚኮራው ውጭ አይባልም ቤት የእግዚአብሔር ነው እኅት ፈጣሪ ይማርክ ወንድማችን
@MimiT-i1z
Ай бұрын
መጀመሪያ እግዚሀብሄር ይማረው❤️ግን እህት ተብዬዋ እዴት እዴት ነው የሚያረጋት ሲጀመር ደሞ ሄሉ ምንም ጥፋት የለባትም interview አረጋት ከዚያበሗላ ነው all this thing happened አይዞህ እዳልክዬ ተታረቁ ❤
@SelamNega-d9z
Ай бұрын
ውይይ እንዳልኬ እግዚአብሔር ይማርህ 😢 ነይ ብላቹህ ጠርታቹህ ግን ውጭ ብላቹህ ውሻ አርጋቹህ ማባረር የለባቹህም ነበር የኔ የዋህ ሄሉዬ አሳዘነችኝ የምር
@HaWa-u8d
Ай бұрын
እህት ተብየው በማሃላቸው አትግቢ እንዳልክ እግዚአብሄር ይማርህ
@meserettadege9387
Ай бұрын
Sister tebeye bemehal ategeba yemetelu achenankut hulachehum saku endimeles ye Endalk
@meserettadege9387
Ай бұрын
Sister tebeye bemehal ategeba yemetelu achenankut hulachehum saku endimeles ye Endalk
@meserettadege9387
Ай бұрын
Sister tebeye bemehal ategeba yemetelu achenankut hulachehum saku endimeles ye Endalk
@emoydseta2899
Ай бұрын
😂እኮ😮አበዛችውኮ
@netsolo8225
Ай бұрын
እፈሩ እስኪ እንዳልክ እየቀለደ መሰላቹሁ ቀሌጆች ሄለን የምትባል ስራ ፈት
@birtukandessie9672
Ай бұрын
እንዳልክ እውነት እህቶችህ ናቸው የናት ሆድ ዝጉርጉር ይባላል ቤት የግዛብሄር ነው ሲቀጥል ብሁለቱ መሀል አትግቢ ከቻልሽ ለማስማማት ሞክሪ እንዳልክ ፍቅር ስለሆነ ይተውሀል አይዞን
@AylemMrey
Ай бұрын
እማምላክ የጭቅ አማላጇ ትማርህ ወንድሜ❤
@SeadaAbate-e7p
Ай бұрын
የእንዳልክ እህት ክብረ ቢስወራዳ ይብላኝልሽ በዙሪያሽ ላሉ የሆንሽ ነገረኛ ነገር ነሽ አንተም ጓደኛ ተብየዉ እንድህ አይባልም እንደ ምን አድርጊ ነዉ የምትሏት እንደዚህ በወደደችዉ ነዉ እንዳልኬ እህትህን እንዳንተ ለሠዉ ክብር ይኑራት አንተንም ፈጣሪ ያሽርህ
@መድመድናሙሀመድ
Ай бұрын
እህት ተብየዋ ተረጋጊ አቸ ነሺ ለዞህ ያበቃሻቸዉ። ሂሉና እንዲልክይዋዲሉ። ይታረቁ። እንዲልክፈጣሪይማርህእሺ
@አለምየኔ
Ай бұрын
እህት ተብየዋ የምን ብልግና ነው እህት ነሽ እንጂ ሌላ ሰውን መተካት አትችይም ባለጌ ነሽ እህቱ
@Atala-wn4os
Ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ወንድም እች እህት ተብየ ግን ስርአት እሚባልነገር የላትም የሆነች ጋጠወጥ ናት
@TigistTemteme
Ай бұрын
እኔን እኔን እንዳልክ ልጄ አይዞህ ፀበል አርጉለት እመብርሀን ትዳብሰው አማኑዔል ይማረው አይዞህ ተስዬልሀለሁ።
@merondames4280
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ . እንዳልኬ. እህት ተብዬ ግን ጋደኛ ው በጣም ምርጥ ሰው ነው እንደዝህ ወርደሽ ባትናገሪ ለሰው ክብር ይኑርሽ አንቺ እማ የዳልክ እህት አይደለሺም
@aboujoudaboujoud8389
Ай бұрын
በተረፈ ፈጣሪ ዪማረወሰ ብትመጣም ጥልሽ እዳደረከው ዲርጊት መልሰክ ማድረግ የለብክም ነውር ነው እነሱ ነብሲ አልተገዳደሉም ገባክ እሱ ነው የሳን ፍቅር ያጣው ሁሉም ደስ ባለው መንገድ ዪምረጥ ሲጀመር እሱ ነው ያዙን ልቀቁኝ ያለው ምንም አልበደለችውመሰ ብታጠፋ ለሳም ነው የምንናገረወሰ ግን እሳ ተበዳዪ ነች
@Zinab-p3l
Ай бұрын
እዳልክ አላህ ያሺርህ የሄሉ ፍቅርነዉ 😢❤ዉይ እህትየዊ ግኔ ክፉናት
@muluwelday4144
Ай бұрын
ሰው ከቤት ወጪ አይባልም እህቱ ባለጌ ናት ሰጀሞርየማፈቅራት ከሆን መናገር ነበረበት እንዲሉክ ሄሉ ይትረቁ❤❤❤❤❤❤❤
@abdullaw6274
Ай бұрын
ጥልዬእባክህንአስታርቃቸው😢😢😢😢አትወቃቀሱ❤❤❤❤❤❤
@destata7749
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወዴ ንሰሐ ወደ እግዚአብሔር ቅርቡ እግዚአብሔር ይቅር በይ ነው
@ብትአብዱሠኢድ
Ай бұрын
በል እችን ሠገጤ እህቱን እዳታሥደበድቧት ሄሉ ምርጥ ልጅ ነች አትኳት አች ዝጀሮ የመሠልሽ ልጅ ሄሉን አትኪ ጋጠወጥ
@doda9780
Ай бұрын
ጠርታች ከመጥች bቦሀላ ዉጭ ማለት ምን malet ናዉ ምድር ባልገ ሰዉ እንዴት ይገፍታር 😪አይ ሀሉ ምን አይነት ክብር የለልዉ በትሰቦች ጋር ሆንሽ ፈጣር ይጠብቅሽ እንዳልክ ፈጣር ይማረ በናንተ ዉስጥ ሰዉ ባይገባ ደስ ይላል 😢❤ ሁለታይና ደሞ ጥለ ምባል ሰዉ ፋትጥ ብሎ አይሳደብም ሀሉ ምንም አላተፋቺም
@melate.6747
Ай бұрын
እንዳልክ ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ አይዞህ !!ጥሌ በሰላም ነው ግን ምን አርጊ ነው የምትሏት ሄሉን ሰባዊ የሚባል ነገር አይሰማችሁም ሄሉ ከሰው መፈጠራን እረሳችሁት እናንተ ስታረጉት ነውር ሄሉ ስታረገው ኩኔኔ የሚሆነው ለምንድነው ለምን ጠራሀት እንደዚ ውሻ የምታረጉዋት አረ ምን እያሳያችሁን ነው አረ ጉድ ነው እንደዚ ማረግ አይገባም የእንዳልክ እህት ምን ነካሽ አንቺ ላይ እንዲደረግ የማፈልጊውን ነገር ለምን ሰው ላይ ታረጊያለሽ አይቼ አላቅም እንደዚ ሄሉዬ የኔ የዋህ እባክሽ ተይ አትሂጂ ቤት በውጪ ጠይቂው አንቺም አትዘኝ እልህኛ አትሁኙ ወደ ራስሽ ተመለሽ እንዳልክን ይቅርታ ጠይቂው በውጪ እራስሽን ጠቢቂ ለህይወትሽም ያስፈራል ይሄ ነገር ጥሌ ግን ለሁለተኛ ግዜ ነው ሄሉን የጎዳሀት በለፈውም አንተ እያለህ እህቱ መታቻት ዛሬም ጠርተህ እንደውሻ አስገፈተርካት ሄሉ እንዳልክን ብላ መታ ቤተሰብ እንደሌላት አረጋችኋት ደስ አይልም
@mekiyamekiya3364
Ай бұрын
አውነት ነው
@mizanteklab1718
Ай бұрын
Ere tilant yedergecho tru new ende sleminat esey areguat echi ebab😮😮
@damoursarah6
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hiwothiwot9949
Ай бұрын
ቆይ ሄሉ ምን አደረገች🙄🙄🙄🙄🙄😊
@dalyyaassefa2379
Ай бұрын
በጣም የምታስጠይቅ ኢትዮጵያዊያኖች በጣም የምታስቀሩ ሰዉን እንግዳ አልጠይቅ መጣ ውጪ የምትይኝ በጣም መጥፎ ሴት የምታስጠይቅ ስታስጠዪ ኤሎ ምንም ችግር የለም ባንቺ አይደለም የታመመው። አንቺ ምርጥ ልጅ ነሽ
@mekdiyedengilmariamlij
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርክ እዳልክ እህትህ ግን ውይይይ በፈጣረይ የሰው ልጅ ውጣ አይባልም ስጀመር ቤት የእግዚአብሔር ነው ወንድማችን እመብረሃን ትዳብስህ
@marshte2107
Ай бұрын
እንዳልክ እግዚያብሔር ይማርክ እህቶችክ ግን ለሰው ክብር የላየውም ሄሉ አሁንም ትወደሀለች
@fasikagmeskel8437
Ай бұрын
ወንድሟ ነው የታመመው
@aboujoudaboujoud8389
Ай бұрын
እሱ በሳ ፍቅር መታመም ነው በጣም ስለምትወዳት ነው እደዚ የምትወዳት ከሆነ መጀመርያውን ለምነ በግልፄ አልነገርካትም ነበር አዪ ፍቅ እደዚ ያሳምማል ሄሉ በፍቅርሽ አበደ አበሳ ነሽ እደዚ ነው ማበርከክ
@SabaErgetie
Ай бұрын
ኢቺ ጊንጥ እህት ተብየዋ ለምን አርፋ አትቀመጥም እንዳልክ ምንም ጥፋት የለበትም ጥፋተኛ ኢቺና ከንተ ናችሁ ለምን ጠራችኋት እንደገኔ ለምን ታባርሯታለችሁ
@SamrawetSamrawet
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@DerjeDerje-ei8sm
Ай бұрын
ውይ የኔ መልካም ምን ሆኖ ነው እግዚአብሔር ይማረው ወንድሜን❤
@sabilasahila407
Ай бұрын
ሔሉዬ የኔ ቆጆ ምንም ጥፍት የለብሽም እግዚአብሔር ይማርሕ ኧረ ወጪ አይባልም ቤተ የእግዚአብሔር ነው ገልቱ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
Ай бұрын
ሄሉዬ ማንም የተረዳት የለም
@asnakechtsegaye-d1e
Ай бұрын
እንዳልኪየ አንተ በጣም ምልክት ሰው ነክ እግዚአብሔር ይማረክ ሀይዞክ ሁሉም ነገር ለቦጎ ነው❤❤❤❤❤❤
@ወንጌል.አሽናፊ
Ай бұрын
ቤተስብሽ ጋር ታዘሽ ቢያደርስሽ ኖሮ አይበሳጭ ነበር ።እህቱ ተረጋጊ ስነስርአት ይኑርሽ እነሱ ጥሩ ጎደኛሞች ናቸው።
@ዩዘር
Ай бұрын
የ እንዳልክ አህት ግን እንዴት እንዴት ነው ማርጋታ በ አግዚአብሔር አራ ሄሉ ከዚ አህወት ዉጭ ብትጋቡ እርሱ አህቱ አጠስቀምሺም ሀሉዬ የኔ ምስኪን
@NeimaNesredin-xo2lm
Ай бұрын
ደራሲው ግን ሁሌ ሄሉን እንደበደላት ድራማው አሪፍ ነው 😂😂
@Shalom4101-y1s
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሁለት ሰአት ሙሉ ሳቅኩኝ። ገራሚ ኮሜንት!!!
@NeimaNesredin-xo2lm
Ай бұрын
😂😂😂ፍውለኛ ሁላ @@Shalom4101-y1s
@FatumaHassen-ix3fl
Ай бұрын
የተመታክሜት😂😂😂😂😂😂
@rigvhfg275
Ай бұрын
አሁንኮ አውነት የሚመስለው አይጠፍም😂😂😂😂
@bzu-dt1st2pf4k
Ай бұрын
በጎቹ አሉ😂😂😂
@NeimaNesredin-xo2lm
Ай бұрын
Kelal
@wintab9571
Ай бұрын
😂😂😂
@አብርሀምአብርሀም-ለ1ቨ
Ай бұрын
ጥልሽ በእግዚአብሔር አስታርቃቸው ሰው ሄኖ የማይሳሳት የለም
@JxKdjdh
Ай бұрын
እ😅 መች ተጣልተው በኝላይ ደረማ እውነተየሚመሰለውእኮአይጠፍም
@SelamawitAyanew
Ай бұрын
ውይ ሄሉ ኮ ምንም አላጠፍችም ነይ ብለው እንደቃ ይወረውሮታል አሳዘነችኝ
@jemaneshahmed
Ай бұрын
ሰዉ ከቤት ዉጪ አይባልም እህቱ ባለጌ ናት ሲጀምር የሚያፈቅራት ከሆነ መናገር ነበረበት እንዳልክ እግዚአብሔር ይማርክ 😢
@tigisitbekana8489
Ай бұрын
ልክነው አይባልም በዛላይ እስከጠራት ድረስ ለምድነው አደዚስ የሚያበሻቅጦት የተፈጠረውነገር ይፈታል ብሎ ማሰብ ጥሩነው ሲቀጥል ከነእቱና ጎደኛው እራሱ ለሰው ክብር የላቸውም ካአሜራ እየደቀኑ ሰውን ማቆሸሽነው ስራቸው እዴ የምር ድራማም ቢሆን አይደረግም😊😊😊
@Genet2721
Ай бұрын
Dag adargache enkuan
@axumawit4896
Ай бұрын
አንድ ነገር ተረዱ የዚ ሁሉ መሰረት እራሱ እንዳልክ ነው መጀመርራ እንደምታፈቅረው እያወቀ እንደማያቅ ሆነ ሁሌ ምንም ነገር እንደሌላቸው አድርጎ አሳያት ግን ያቃቅፊታል ከዛ ሌላሰው ወደድሽ ብሎ አበደ ከዛ ታመመ ሰትመጣ አባረሮት የቱ ነው የሄሉ ሰሄተት ????? እነሱ በገፋፎት ነው ሌላ ነገር ውሰጥ የገባችው ክፉ ሁሉ ቲች
@BontuTesfaye-l1d
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርክ እንደልክዬ ለሄሉ በዚህ ልክ ምታስብለት እና ምትጨነቅላት ከሆኔ ፍቅር እጅ ሌላ ነገር አይመስለኝም በቃ ሁሉም ነገር በእቅርታ ቀወጩት በፍቅር አንድ ሆናቹ እስክ አያቹ በጣም ነው የነፋቄኝ
@imenbitaddise5448
Ай бұрын
ጥላሁን የምትባለው አልገባህኝም ምነው ሄሉን ምነው መኮንን አበዛህ ምን አጠፍች?? ትንሽ አልበዛም?
@RhdbbSifsh
Ай бұрын
እንዳልክዬ የኔ ጅግና ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ ሄሉ ታረቁ❤
@sarasara347
Ай бұрын
እንዳልክዬ የኔ ሞዴል የኔ ቆንጆ ወንድሚ ክፉ አያንካክ የኔ አሳቢ አያዛኝ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@SenyitAberham
Ай бұрын
እንዳልክ ፈጣሪ ይማርህ ጥሌ ጥሩ ሰዉነህ አንዳንድ ተሳሳታለ ሄሌ እንደዛ ማረግ ለምን አስፈላጊ እህት ተብየ ከቤት ሰትወርዉት ጥሌ ዉጭ ስትላት እንዚህ ማርግ ጥሩ አደለም ሄሌ በጣም ንፁህ ሴት ነት ጥሩ ቤተሰብ ነዉ የሳደጋት ጥሌ አስታረቃችሁ
@LiamBibi-t3h
Ай бұрын
ጥሌ በጣም ባለጌ ነህ በእውነት ነይብለህ ጠርተህ እንዴት እንደዚህ ታደርጋለህ ሄሉ በጣም የባህ ልጅ ነች እናተ ስታደርጉት መልካም ነው አይደል ሄሉ ስትሆን ግን አስመሳይ አትላትም ደግሞ እንድት ነው የሚያደር ጋት እህት ናት ውይስ?? እሱ ካደረገው የሄሉ ምንም አይደል ደግሞ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
@fasikabelte2396
Ай бұрын
ፈጣሪ ይማረህ እንዳልክ ሰው ከቤት ውጭ አይባልም 😢
@Missnegn777
Ай бұрын
Iko😭
@TigiKhair
Ай бұрын
እንዳልክዬ የኔ ዎንድም አይዞክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ 😢😢😢
@ABEBECHSEIFU
Ай бұрын
እንዳልኬ የኔአሥተዋይ ፈጣሪ ይማርህ😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@MeseretYitayih
Ай бұрын
አልታመመም ዉዴ ድራማ ነዉ
@beliethiopia4596
Ай бұрын
አራ በጌታ ሄሉዬ ታሬቁን በእግዚአብሔር
@beliethiopia4596
Ай бұрын
ፍቅር ይታገሣል ፣ ቸርነትንም ያደርጋል ፥ፍቅር ፥አይቀናም ፥ ፍቅር አይመካም ፣ አይታበይም፥ 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:4❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@AlFa-wt3bw
Ай бұрын
ወንድሜ የእውነት አሞህ ከሆነ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🙏 🙏 ❤️ ለምንድነው 😢 ግን እንድንማርበት እና ዘና እንድንልበት ከፈለጋችሁ በመሀላችሁ ስግጥና ሳይሆን መከባበርን መዋደድን አስተምሩን please 🙏
@tigistt7227
Ай бұрын
እህት ተብዬዋ በጣም በጣም ባለጌ ነሽ
@Senaa-h6i
Ай бұрын
Ayedelchm
@jjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjk-mi5go
Ай бұрын
ምን አደረገች
@Rahima-x8m
Ай бұрын
@@jjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjjk-mi5go ቢያንስ ተረጋግታ አታወራትም ምን አመጣዉ በዚልክ ማጨማለቅ
@SenaitHundie
Ай бұрын
Yanche wandme behune zeme nawe yametywe ?
@Senaa-h6i
Ай бұрын
@@SenaitHundie tekekel nat ena wndme behon anatwan nbr mlat ech toto
@yealemtekea410
Ай бұрын
ዉይ እንዳልክሻ ምነዉ እግዚአብሄር ይማርህ ዘመድ ተብየዋ ግን በጣም ተሳሳትሽ ቤት የእግዚአብሄር ነዉ ሰዉ ዉሻ አይደለም ዉጣ የሚባለዉ
@YoditMekete
Ай бұрын
የንዳልክ እህቶች ስርአት ያዙ ቤተሰብ እታሰድቡ ።
@almazreta9110
Ай бұрын
ሔለን ስርዐት እንድትይዝ ንገሯት ወንድሙን በዚህ ሁኔታ ሆኖ አይቶ ዝም ብሎ የሚቀመጥ ማነዉ እኔ ብሆን አይኗን ነዉ የማጠፋት የተረገች እሱ ለእሷ ብዙ ዋጋ ከፍሎላታል
@doda9780
Ай бұрын
@almazreta911እሱዋ ምን aregech 0 ሀሉ ምንም አላተፍቺም 😢
@rabiarabu3985
Ай бұрын
@@almazreta9110እህቶቹ ናቸው የእውነት ስረአት የሚባል የላቸው እጪ
@FasikaGes
Ай бұрын
Awe betam new emanadeduko serhat yelchewum
@mebratdesta4770
Ай бұрын
@@almazreta9110አንች ደግሞ አለቅላቂ እሷ ምንም ጥፋት የለባትም ደንቆሮ አንችም የነሱ ዘር ነሽ ሰገጤ
@TirsitHabtgabral
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ እየተዋዱ ፍቅር እያላቸው መገላለፅ ሲችሉ እንደዚህ መሆን
@yeshieseta
Ай бұрын
እህት ተብየዋ በጣም ስርአት የጎደለሽ ሴት ነሽ እንዳልክ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን
@Alam-k6l
Ай бұрын
ስንት ከባድ ነገር ስታሳልፍ ነበር የሰውን ችግር ይዘክ ነፃ ስታወጣቸው ዛሬ ግን በትንሽ ጭንቀት ታመክ ስላየሁክ አዝኛለው😢😢😢አይዞህ
@LamlamOthman
Ай бұрын
አይዞክ እዳልክ ፈጣሪ ይማርክ ♥️🥺
@LeyuworkGebremariam
Ай бұрын
እንዳልኬ እግዚያብሄር ይማርህ ሄሉኮ እንዳልክን በጣም ነው የምትወደው እሱም እንደዚያው ትላንትናኮ ጥሌ ልጁ ጋር እናንተ አውሩ እኔ ሄሉን ላውራት ሲልክ ነበር አንተም ተወራጨህ ጥሌ ሰው ስታስታርቅ ሁለቱንም ለየብቻ አነጋግረህ ለማስማማት ነው ማገናኝት ያለብህ አንተ የምትመጣው ሄሉን ለመስደብ ነው ግን ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም እንዳልክም የራሱ ችግር አለበት እህቱ ደግሞ የሴት ወግ የሌላት ውሻ ብቻ ነው ውጣ የሚባለው ለዚህ ሁሉ ነገር ያበቃችሁዋቸው እናንተ ናችሁ ሄሉ ደግሞ በእልህ ነው ይህንን ሁሉ ያደረገችው ባይተዋር አደረጋችሁዋት እነሱ ግን መቼም አይለያዩም ሄሉ ታማኝ ነች ነግም ቢሆን የእንዳልክን ክፉ አትፈልግም እናንተ ግን ቤት የእግዚአብሄር ነው ግፍታችሁ ማስወጣት ምን ይሉታል ይቅር ይበላችሁ
@SadSad-ew5ui
Ай бұрын
ከሴት ዎድ ተሺሎ ይገኛል እራ እነዚ እህቶቹ ናቸው ለማለት ይከብዳል የሱ ባህር በጣም ከነሱ ልዩ ነው
@AminaAmina34-jf5zm
Ай бұрын
እህቴ ታያት አክብር ለስው ልጅ ክብር ይጋበዋል ጥፈትብሆንም እንደ ልብን ፈጠር ይመሪህ❤❤❤❤
@Mayadesalegn-k5n
Ай бұрын
እንዳልክ እግዚአብሔር ይማርህ 🙏🙏🙏ሄሉና እንዳልክ ወደ ቀድሞው ፍቅራቸው ይመለሱ የምትሉ በላይክ❤
@saadasadada505
Ай бұрын
በትክክል
@YutYutt-x8f
Ай бұрын
ትክክል
@sggdfgg7830
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ እዳልኬ አይዞህ😢
@Expo2020-n8b
Ай бұрын
ወድማችን እዳልኬ የኔ የዋ ፈጣሪ የማርክ አይዞክ ኤሉዬም ባለማውቅ ነው አትያዝባት አይዞክ ወድሜ😢🙏
@bazebaze6516
Ай бұрын
ወድማችን አዳልኬ የኔ የዋ ፈጣረ የማርክ አይዘክ ❤❤❤❤❤❤
@rabiarabu3985
Ай бұрын
ድራማ እዝነ
@felekhiel
Ай бұрын
እህት😒😒 እች ስድ ውጪ አዪባለም ተብየው በማሃላቸው አትግቢ ክብር የሚባል ነገር አለ እዳልክ ፈጣሪ ይማረህ ሄሉዬ የኔ ቆጆ ምንም ጥፍት የለብሽም
@konjikak9622
Ай бұрын
ሳው አይድለቼም እቼ እህቴ ታባዩው ውሻ ነሺ በጣም 🥹🥹🥹😢😢😢
@abianishm7236
Ай бұрын
Ewunt wushaa koshasha nesh ehet tebeyewaa
@gsjhsh6181
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ እንዳልክዬ ሔሉዬም የኔ የዋህ አይዞሽ እህት ተብየዋ ግን ተረጋጊ ምንድነው የሰው ልጅ እንደ ውሻ ውጪ የምትያት ሲቀጥል እንደምትወደው እየነገረችው ችኔ ጓደኛዬነሽ እንጂ ፍቅረኛዬ አይደለሽም እያላት ነበረ በሷ ፍቅር እንኳን ቢሆን የታመመው ምንም አይገርምም ግንብይቅርታ እንዳልክዬም ሆነ ሔሉዬ እንደዚህ አይታሰቡም
@ሰዉነት
Ай бұрын
ወይኔ እንዳልኬ ፈጣሪ ያሽርህ አይዞህ ሄሉ ድርቅ የማለት ባህሪሽን ተይ
@EgigayehuDamena-pk9so
Ай бұрын
እኔ እንዳልክ ተሳስታል ኤልይ በጣም ትወደዋልች ፍቅራን አልቀብልም አለ ብዙ ፈተናት እሳ ከሌላ ስትሆን ያመቀው ፍቅር ጎዳው ❤❤❤
@TrhesHlUf
Ай бұрын
ሄሉ ጥፋታ የላትም እንዳልከ ክብር ይንርህ ለህመምህ ፈጠራ ሪ ይማርህ
@Menbulala
Ай бұрын
እንዳልክ የምር እህትህናት ከቤት ውጪ ያሳዝናል ጥሌ እስከ ዛሬ ጥሩ ወንድማቸው ነበርክ ዛሬ ሄሉ ላይ እንዲ መሆናችሁ ከእህቱ ጋር በጣም አዘንኩብህ ተጠራች መጣች አታሳዝናችሁም ግን ሄሉ እርግጠኛነኝ ፕራንክ እያደረገቻችሁ ነው ሄሉ እንዲ አታደርግም የኔ የዋህ ይበቃሻል ወደ ቤተሰቦችሽ ተመለሽ እንዳልክ ፈጣሪ ይማርህ ❤❤❤❤ግን ለምን እንዲ መግፍት አስፈለገ ሄሉዬ የኔ ቆንጆ በእናታችሁ ሄሉዬ እንዳልክ ደስታ እናሀዘን መችነው ሁሌ ደስተኛ የምትሆኑት ናፈቀኝ የምር መተቃቀፋችሁ ሁሉ ነገር ናፈቀኝ ሄሉዬ እንዳልክዬ ትዋደዳላችሁ አትለያዩ በመነጋገር ፋቱት ናፋቃችሁኛል የኔ ውቦች ❤
@makyaahmed6527
Ай бұрын
እዳልኬ ፈጣሪ ያድንህ ወንድማችን ክፉህን አያሳየን
@ghenetbeyene8846
Ай бұрын
አረ አንዳልክ ምነው ታመመ አላምንም ምንድነው አይዞ ወንድም አግዛብሀር አለ ችግር የለውም ይድናል አይዞህ ❤❤❤
@ABEBECHSEIFU
Ай бұрын
እህትየው እባክሽ ተረጋጊ ሄሉና እንዳልክ እንደበፊታቹ ሁኑልን😢😢😢😢
@ccttaaqq8304
Ай бұрын
ሄሉተብየዋ፥ናት😢
@Bggzb
Ай бұрын
አዎ በናትሺ 😔😔😔
@HayuHasen
Ай бұрын
@@ABEBECHSEIFU ተይ ይች ትግሥተኛዋናት ያች በጥፊ የመታችት ብቶን እብድ ነበረች ከበድ ይል ይመሥለኛል
@alamzniguse5007
Ай бұрын
😢😢እንዳልኬ ፈጣሪ ይማርህ የኛ ጅግና❤❤❤❤እህትህ ግን ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ ጥሌ ስወድህ የሳቄ ምንጭ የኛ የቧህ❤❤❤ ሔልዬ የኔውድ ጣፋጭ ነይ እስቲ❤❤❤❤
@LiamBibi-t3h
Ай бұрын
በጣም በጣም ባለጌ አይገልፃችሁም በእውነት ሰው አንኮን የገደለ እንደዚህ አይደረግም ሄሉ አይዞሽ የኔ መልካም እንዳልክም ያፈቅራታል እሶም ታፈቅረዋለች ለምን አትተዌቸውም
@ማሬ
Ай бұрын
ይቺ እህት ተብየይቱ ግን ውነት እሱ በመጣበት መንገድ ነው የመጣችው???? በአላህ የክፋት ጥግ መርዝ ናት እህህህ የመዳብን ትራፊ እሷ ጨረስችው ጨጒራየን ኡፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MervatAbuEisheh
Ай бұрын
በጣም.እኔማ.ምልበል.መዳሜ.አራሰ.እደሷ.አትጮህም.ምጉድ.ናት.በጣመ.አበዛችዉ.😢😢😢😢😢😢
@rabiarabu3985
Ай бұрын
እንደዚች አይነት አላየሁም አቃጥላ ትደፋለች አኡዙቢላ
@hawaoumer3931
Ай бұрын
እንዳል ፈጣሪ ይማሪህ እህትህ ግን ያአንተን ማፈቀሪ አትወድም ሄሉ እልክ ዉጥ ገብታ ነዉ እንጀ ከልጁ ጋር ምንም ነገር የላት ም በጣም ባአንተ ተበሳጭታ ነዉ interview ሰታደርግላት ከናቲ ጋር እየፈታነዉ ነዉ ያለችዉም ዉሸቷን ይመሰለኛል አንተ ሁሌ ጔደኛዬ ነሸ ምን አገባሸ ሰትላት እየወደደችህ የገድ መራቅን መረጠች የቤቱም ጉዳይ በጣም ያናድዳል በእዉነት ጨዋ ያሳደጋት ልጅ ናት ትክደኝለች ብለህ። እህትህን አምጥተህ ማሰደብደም አልነበረብህም ቤተሰብ መሰማት የለበትም ህሉ አትክድም ለወደፊትም እህትህ መሃል አታሰገባ ሰዉ ማክበር አታዉቅ በቤቱ የማባር ዉሻ ቢቻ ነዉ ህሉኮ እንደ ዓይን ብሌናቸዉ የምሳሱላት ሁለት ቆንጆ ወንደሞች አላት ዉጭ ተብላ መድረሻ እንደለለዉ ሰዉ የምትገፋ አደለችም (እንዳልክ አንተ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ) ህሉ የዋህ ልጅ ናት አሁንም ትወድሀለች ለማናደደ ብላ ነዉ እንጀ ከልጁ ጋር ምንም ነገር የላትም በወቅቱ ሰለተናደደች ለማሰመሰል ይመሰለኛል በተረፈ ፈጣሪ ጨርሶ ይማሪህ🙏
@sikosilo7773
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@hdfs-fu2tb
Ай бұрын
እህት ተብየዋ ክፉናት እዳልክ ፍቅርነው አይዞህ
@שישי-ו4ע
Ай бұрын
በጣም ባለጌወች ናችሁ እንዴት ሰው ነይ ብሉ ጠርቱ እንደውሻ ውጭ ይባላል እህት ተብየዋ አንችን እንደዚህ የሜያመናጭቅ ሰው ይግጠምሽ ባለጌ አሁን አንች የእንዳልህ እህት ነሽ የእናት ሆድ ዝንጉርጉር
@ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
Ай бұрын
እዉነት ሄሉዬ የዋህ 😎
@fatemaAl-g4d
Ай бұрын
Yewut aybalm
@mekdyzawide
Ай бұрын
ሁለት ባለጌዎች አትረቡም ባለጌዎች ነይ ብለህ ገፍተህ ታሶጣታለህ ስድ ማንም ጥሩ ሰው የሚልህ ሰው የለም ጓደኛው ተብዬ ሄሉ መጥፎ ልጅ አደለችም ይቺ ደግሞ ባለጌ ሴት ልታስደበድባት ነው እንዴ የጠረሃት እረ ትልቅ ሰው ሁኑ ለምን ጠረሃት ባለጌ በጣም ታሳዝናለህ ሄሉ ለሱ ጥሩ ልጅ ነች እንዳልክ እግዚያብሔር ይማርህ የኔ ጥያቄ ለምን ጠረሃት? ባለጌዎች ክፉ ሰው ነህ ሄሉ ክፉ ልብ የላትም ብቻ ታሳዝናላችሁ ለበቀል ይመስላል የጠረሃት
@jewaherseraj7390
Ай бұрын
ጥሌ፡የምትባል፡፡በጣም፡ምታካብደው፡ነገር፡ያቃጥለኛል
24:50
ቀለበት💍ላደርግላት ነው
Endalk Tube
Рет қаралды 6 М.
24:47
ላጣሽ አልፈልግም
Endalk Tube
Рет қаралды 49 М.
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
29:15
ቀለበት አደረኩላት 💍
Endalk Tube
Рет қаралды 172 М.
1:02:39
ተጠንቀቁ! “እንዳልክ ቲዩብ ብሬን አጭበርብሮኛል!” ለተነሱት ጥያቄዎች ሁሉ ምላሽ አለኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 341 М.
52:15
GERE EMUN PART 211 | ገሬ እሙን ክፋል 211
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 41 М.
27:25
🚦ከፖሊስ ተደብቄ ነው ሰክሬ ነበር 😱😱
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 26 М.
26:07
♦አጋዣችን አጣላችን 😭ውብዬን አሳዘንኳት 😭ከቤት ተባረርኩ 😱😱
Yidne Tube ይድኔ ቲዩብ
Рет қаралды 55 М.
21:08
አጥቼክ ነበር ኮ ፡ ምን ያህል እንደምቶደኝ አወኩ ❤️
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 169 М.
10:08
ከቤተሰቤ ጋር አብራችሁ ዋሉ
Zebiba Girma
Рет қаралды 195 М.
27:22
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 42 М.
21:12
ከ3 ባለ ትዳር ሀብታሞች ብቻ ነው ቀርጬ የተቀበልኩት..,ሀብታም ባለትዳሮች የምታጠምደው ማፈያ ሴት
Endalk Tube
Рет қаралды 92 М.
20:00
እንግዳ ፊት አዋረደቺኝ 😳 #yoeemy #habesha #yoeemy @kirasuratwins3474
YOE & EMY
Рет қаралды 195 М.
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.