አንዳንዱማ ማሰብም ይገርማል 😱እርዱኝ 😱እርዳታችሁ ያስፈልገኛል/

  Рет қаралды 318

yihonal style

yihonal style

4 ай бұрын

#አንዳንዱማ #ማሰብም #ይገርማል 😱#እርዱኝ 😱#እርዳታችሁ #ያስፈልገኛል/ /#SHEGER #INFO #EyohaMedia #ebstvworldwide #በእንባ#የታጀበው#ሰርፕራይዝ!#ከዓመታት#በኋላ #ማርታ#አሊብራ#እና አቶ ፧ H +7 @shegerinfo#Ethiopia Meseret#Bezuማዳሟን ሰርፕራይዝ ያደረገችው ወጣት ያልጠበቀችው ስጦታ ተበረከተላት!v Eyoh / @yihonalstyle

Пікірлер: 13
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 4 ай бұрын
ድምፅሸ በጣም ደስ ይላል።
@maryamaeboaebo1389
@maryamaeboaebo1389 4 ай бұрын
አህቴ አይዞሽ ለእግዚአብሔር ስጪ ተይላቸው እግዚአብሔረ የበለጠ ይሰጥሻል አትካሰሺ ሊገሉሽ ይችላሉ ይሔው እህቴም ላንች ነወ የምሰራው ብሎ በስሙ አድርጓ ከልክላታል ሁሉም ከሐዲ ነው አሁን እህቴ ግን የበለጠ ሰታታል ስለዚህ አልቅሰሽ ለመድሀኒአለም ስጪ እልሻለሁኝ አይዞሽ
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 4 ай бұрын
በርቺ ጥሩ ትምህርትነው
@lizjhones9455
@lizjhones9455 2 ай бұрын
መሬት ገዝታ በራሷ ስም መስራት ነበር እንጅ የቤተሰቧን ቤት ስላደሰች የሷ አያረገውም, በጭቃ ቤትም አሳድገዋታል እናት አባትን መጦር ህይወታቸውን ማሻሻል በፍላጎት የሚደረግ እንጅ እናቶች/ አባት አላስገደዱንም, ብዙ ማወቅ የሚቻለው እናት እና አባቷ የሚሉትም ሲሰማ ነው! ሰጥቶ ከማልቀስ አለመስጠት ይሻላል? ብድር ሳይሆን ስጦታ ነውና! Remember there's always two sides for every story.
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 4 ай бұрын
Allahe yegezate yareb ❤️
@hiwotargaw2782
@hiwotargaw2782 4 ай бұрын
መጀመሪያ ውክልናው ትሻር
@hiwotargaw2782
@hiwotargaw2782 4 ай бұрын
መጀመሪያም ቤተሰቦችሽ አይደሉም
@hyat315
@hyat315 4 ай бұрын
ሰላምሰላምሰላምእንካሰላምመጣሺሰላምለሁሉምይሁሰላምያርግልሰላምለሁሉምይሁሰላምያርግልሰላምለሁሉምይሁሰላምያምጣል
@yihonalstyle
@yihonalstyle 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️
@yihonalstyle
@yihonalstyle 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 ай бұрын
ልጅቱ ስታወራ ትቸኩላለች። ባለጉዳዬአ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ጥንካሬ እና ብርታት ይሁንሽ በቤተሰብ መከዳት ከባድ ነው። Ebs ምንም አያደርግም መሲ እንዳለችው የእርቅ ማእድ ፣የሰላም ገበታ የሬዲዬ ፕሮግራም እነ እንዳልክ ይርዱአት። "ውክልና " የሚል ነገር ሰምቻለሁ ይህ ማለት ቤቱ በስሙአ ነው ።ስለዚህ በድብቅ ወደ ኢትዮጵያ ትግባ ከዛ ለአባቱአ የሰጠችውን ውክልና ታንሳው ።ከዛም ወደ ህግ ሂዳ ቤቱን መረከብ ትችላለች ።ውክልና የምትሰጡ ሙሉ ውክልና አትስጡ ገንዘብ ሠይጣንን ያሰለጥናል ፃድቁን እርኩስ ያደርጋል እናስተውል። መሢዬ የኔውድ 💕💕💐💐
@yihonalstyle
@yihonalstyle 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistbekele2292
@tigistbekele2292 4 ай бұрын
አዎ የአሁን ቤተሰብ በንብረት አይደራደሪም ።እሳ ግን መጥታ እንዳልተመቻት አይታለች ለምን ውክልናዎን አታወርድም ይቺ ምድር ለጠንካራ እንጂ ለልፍስፍስ ቦታ የላትም ጠንክሪ እህቴ ሁላችንም በቤተሰብ ታማሚ ነን ።አንቺ ግን ፍርድ ቤት አለ እኮ ።በርቺ እህቴ አትታመሚ ማን ላዝንልሽ ሀገርሽ መጥተሽ ወክልናሽን አውርጂ ቤተሰብሽን አንዴ አጥተሻል ብትተይም ንብረትሽም ቤተሰብሽን አታገኚም ንብረትሽን መልሽ በእጅሽ አሰገቢ።
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 50 МЛН
ህሊና ድራማ ክፍል 14 - Helina Drama Part 14
34:05
Salkan Tube
Рет қаралды 134 М.
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 121 М.