No video

እንዳትቀብረኝ| ወንድም እንዴት በወንድሙ ላይ እንዲህ ይጨክናል? | Somi tube

  Рет қаралды 78,836

SOMI

SOMI

3 жыл бұрын

#somiwoodfilms #drama

Пікірлер: 377
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 3 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል ሂዎት ካመለጠች አመለጠች ነው አትገዛ አትቀየር ለታይታ/ለይስሙላህ ከመስራት የተጨነቀችን ነብስ እንድረስላት ከምንም ነገር በፊት ሰው ይቀድማልና ድራማው ድራማ ተብሎ ስለቀረበ እንጂ የዚህ አይነት ችግር በየቤቱ አለ በተለይ እኛ ኢትዮጵያዊያን ወላሂ እውነተኛ ባለታሪኮቹን ሳስባቸው ህመማቸው አመመኝ ሶሚዎች እናመሰግናለን
@buchiemude5295
@buchiemude5295 3 жыл бұрын
በጣም አለ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 2 ай бұрын
በስትክክል ወላሂ አላህ ቀነ ልብ ይስጠን
@user-ph7zy1uj3k
@user-ph7zy1uj3k 3 жыл бұрын
የምር. ምርጥ መልክት አለው ለተማረበትሰው. በዛሬ ዘመን ንብረት ሀብት ከሰውልጂ. በልጦ ስቶችናቸው ከቤተሰባቸው ተቆራርጠው የሚኖሩ ቤት ይቁጠረው. ለማንኛውም ሶሚዎች ሀሪፉ ሀሳብነው ቀጥሉበት. የረበና ሰላም ለሁላችን ይሆን
@user-cx4lc8br9n
@user-cx4lc8br9n 3 жыл бұрын
Part 2 ልቀቁልን አሪፍ አስተማሪ ትምርት ነው በርቱልን
@hananseid2271
@hananseid2271 3 жыл бұрын
ያለው አይመስለኝም
@user-jb3tb2xj5q
@user-jb3tb2xj5q 3 жыл бұрын
ምድነው እሚያስተምረው
@user-sj8iz4qf5f
@user-sj8iz4qf5f 3 жыл бұрын
ባባ በጣም አስተማሪ ነው ገንዘብ ቢኖር ዋጋ ቢስ ነው ለጭንቅ መድረስ ካልቻለ ከሞተ በኋላ ማልቀስ አይሰራም እያለን እንደጋገፍ እውነት መስሎኝ አለቀስኩ የባባ ሞት 😥😥😥
@Somitubeofficial
@Somitubeofficial 3 жыл бұрын
ሳራዬ እናመሰግናለን
@amenanassro2988
@amenanassro2988 3 жыл бұрын
አስተማሪ ነው በርቱ
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
ይቺ ዱኒያ ከሰው ይልቅ ገንዘብ ታስበልጥ አታላይ ናት አስተማሪ ነው 💔💔💔
@banchu3147
@banchu3147 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ልቀር የሚገባው ባህላችን ነው እንኳን ታሞ ሳይታመም መጠያየቅ አለብን በርቱ ሰው ድራማ ስለሚወድ በዚህ መልኩ ቢገባን
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 3 жыл бұрын
ቁራአን እንቅራ
@ameenahkader6991
@ameenahkader6991 3 жыл бұрын
አስገቢኝ፡ዜድየኔ
@DBUthyear
@DBUthyear 3 жыл бұрын
እውነት መስሎኝ አለቀስኩ 😭😭😭😭😭ትልቅ ትምህርትው 👍👍💯💯💯👏👏
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c 3 жыл бұрын
በጠም አስታማሪ ትምህሪት ያዱሮ ያበቴን ህማም እና ቺግሩን አስታወሳቹኝ አለህ ይራህማዉ ታሞ ምጠይቃዉ ያላጋኜዉ ሞቶ ላማልቃስ ቤትን ሞሉት ዘማድ ሀብታሞቹ
@aimrulmd251
@aimrulmd251 3 жыл бұрын
አላህ በጀነት ይበሽራቸዋል ኢንሸአላህ
@ketfowatube9152
@ketfowatube9152 3 жыл бұрын
😭😭😭💔
@user-sh5vx8yh8c
@user-sh5vx8yh8c 3 жыл бұрын
@@aimrulmd251 እንሻአለህ
@ametulamahbub4508
@ametulamahbub4508 3 жыл бұрын
ሱብሀነሏህ! ያለውን ነገር ነው ባጭሩ ያስቀመጣቹት ውዶቼ
@user-jx5px4wy9k
@user-jx5px4wy9k 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ደስ የሚል ትምርት አዘልነው ቀጥሉበት እወዳችሆለሁ💗💗💗💗💗
@SsSs-fw3ig
@SsSs-fw3ig 3 жыл бұрын
ክፍል ሁለት ይቀጥል በጣም አስተማሪ ነዉ ወላሂ
@aimrulmd251
@aimrulmd251 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ባባ ሲሳዝን ሰሙየ ኩፍ ስትሆኝ አያምርብሽም
@foreverinmyheartalwaysonmy732
@foreverinmyheartalwaysonmy732 3 жыл бұрын
አይ ሀበሻ በቃ ከተሞተ በሀላ ነው ሁሉም ነገር ሚረግ የሚወደው ሱብሀን አላህ
@roudamohammed5030
@roudamohammed5030 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 2 ай бұрын
በናገራችን ለይ ምስትነት ለቤት በራከን ምተዝገበዉ እሳ ለቤታ ሰቦቹ ቦተ እንዲሰጣቸዉ እንዲከበከበቸዉ ከደረገች የሳንም ይንከበከብለታል በታለይ ሚወደት ከሆነ የራቢ ጡሩልብ ስጣን
@user-gl5hi1jr6j
@user-gl5hi1jr6j 3 жыл бұрын
አሰተማሪ ዲራማ ነው ሰው በቁም እያለ ለህክምና ብረ ሲሉ ይሸመጥጣል ሲሞት በሬ ይታረዲለታል በቁሙ ነበረ ማሰታመም አይ ዘበን በቅንነት ደምሩኝ የሶሚ ቤተሰቦች
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
ተማሪ ካለ አስተማሪ ነው እናመስግናለን
@user-de4qi4mv9n
@user-de4qi4mv9n 3 жыл бұрын
ባላህ ክፍል ሁለት ቀጥሉ ባአላህ ብዙትምር አንስቴበታለው
@fehdtube7981
@fehdtube7981 3 жыл бұрын
📖አደራ ሳተነቡት እንዳታልፉት📖 -----------📖📖📖📖-------------- አደራ ቀልባችን ዝግ ነው እንዳትሉ‼️አንቶብትም አንመለስም እንዳትሉ የርግማን ባለቤት ትሆናላችሁ እና‼️ وقالوا قلوبنا غلف بل لعنهم الله بكفرهم فقليلا ما يؤمنون ኑ ዲናችንን ከትክክለኛ ምንጭ እንያዝ የሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ። ━════ ❁❁❁ ════━ ቁርኣንን በተጅዊድ አሳምሮ መቅራት እና መማር የተለያዩ ኪታቦችን መቅራት የሚፈልግ ካለ ቤተሰብ ያርገኝ። ━════ ❁❁❁ ════━ 🥀 የአላህ መልክተኛ #ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖 《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል ))
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
ስለላህወአለይሂ ወስለም መቅራት እፈልጋለሁ ከልባችሁ ከእውነት የማስተማር ፍላጎት ካላችሁ በዋትሳፕ ላይ አስተምሩን እሽ
@nuraabdulah3205
@nuraabdulah3205 3 жыл бұрын
አስተማሪ ነው ወድጀዋለሁ ቀጥሉበት
@muhamednrr9201
@muhamednrr9201 2 жыл бұрын
enamesegenalen betam astemari nwo yeallah yehen yahel chekanyea hidaya allah yesten
@etyopiyatoyba5940
@etyopiyatoyba5940 3 жыл бұрын
😭😭😭ዱንያ እደዚ ነች በርቱ አስተማሪ ነው
@Sumayyas229
@Sumayyas229 3 жыл бұрын
ወይኔ ባባዬ አለህ እንዴ ደንግቼ ነበር መጨረሻ ላይ ሳይህ ደስ አልኝ 🤕🤕🤕🥰በርቱ
@user-vv5ds6ce8l
@user-vv5ds6ce8l 3 жыл бұрын
አይ ሰው (ሰው~በሰው)ሚጨካከንበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ሰብስያችን ካላሸነፈናት ሠላም አናገኝም
@user-mm6my4vi8x
@user-mm6my4vi8x 3 жыл бұрын
ሶሚወች ከናተ ነው ወይ ከኔ ነው ቨድወዋችሁ አይደርሰኝም በጣም ሀርፍ አስተማሪ ነው በህዝቡ ላይ ያለውን ነው ያስተላለፍችሁት ቀጥሉ
@Somitubeofficial
@Somitubeofficial 3 жыл бұрын
የደውል ምልክቷን ከተጫንሽ ይደርሳል
@user-mm6my4vi8x
@user-mm6my4vi8x 3 жыл бұрын
@@Somitubeofficial ኧረ በተሰባችሁ ነኝ ሶሚ የመጀመራየ አይደለም ግን አሁን አሁን የምሰሩት አይመጣልኝም
@zuzuyoutube7301
@zuzuyoutube7301 3 жыл бұрын
ባባአላህ ይረኸምህ ድጋሜ እንዳላይህ አዝናለሁ ታመመሲሎቸው ያረዱትን ሞተ ሲሎቸው ቆሎሊቆረጥሙ መጡ በሩን ዝጉባቸው
@user-bp2fi8gj7z
@user-bp2fi8gj7z 3 жыл бұрын
በበ ኢና ማማን ያምትወዱ ላይክ
@first24434
@first24434 3 жыл бұрын
እንደ ተነሳህ እንደ የእውናነት አስመስላችሁ እኮ ፀደ' አድርጋችሁ ነው የሰራችሁት የረበና' ሰላም በናንተ ላይ ይሁን
@abayeysuf9194
@abayeysuf9194 3 жыл бұрын
አላህን ፍሩ የአርሽ ባለቤት በሆነው ጌታ ቀጣዩን ክፍል ልቀቁልን
@user-td5de6bg1l
@user-td5de6bg1l 3 жыл бұрын
እዴ ምን አሥባለሽ አ
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 3 жыл бұрын
ኧረ ምን አይነት ንግግር ነው ሆ
@ummasudcoha8466
@ummasudcoha8466 Жыл бұрын
በጣም ትምህርት ነው ወላሂ በቁም ነው መረዳዳት 😭
@user-bm9we2vb9i
@user-bm9we2vb9i 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሶሚዎች እንኳን ዴህናመጣችሁ ድራማ ተባለ እንጂባሁኑስአት እዬሆነያለው ይህነው እዬተዴረገ ያለውን ዬራችሁት እናመሠገናለን በርቱ
@qatardoha9424
@qatardoha9424 3 жыл бұрын
ትምርትሰጪነው በጣም
@wegh1775
@wegh1775 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ትምርት አለዉ ላስታወሰ ስብሀንአላህ
@areejaborumman8968
@areejaborumman8968 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቱ
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ ሚያሳዝነዉ ኡፍፍፍፍፍፍፍ😥😥😥ብረ ከናት ልጅ የበለጠበት ግዜ
@genet6181
@genet6181 3 жыл бұрын
ከፊልምላይ የተወሰደነገርማ አለበት በተረፈ በጣም ደስ ይላል
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 жыл бұрын
የሰው ሂውት ከምንም በላይ ነው የኛ ሰው ሲሞት ነው ሚወደደው በርቱ አሪፍ ትምህርት ሰጪ ነው
@intalaworrakush5670
@intalaworrakush5670 2 жыл бұрын
Uuff 😭😭osoo jirruu woliif yaaduu Aadaa haa tasifannu ulfaadhaa obboleeyyan dhugaa barnoota guddaadha!🌹Galatoomaa 🙏
@Hanan_Tube
@Hanan_Tube 3 жыл бұрын
አስተማሪ ነው በትወና ላይ የሆነ ካራክተር ሲሞት በጣም አለቅስ ነበር ባባ ሲሞት ሳቄን መቆጣጠር ያቃተኝ ለምን ይሆን 🤣
@user-ty3kq9yl4j
@user-ty3kq9yl4j 3 жыл бұрын
አህለን ሶሚወች ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው
@user-nq9tp9xs6i
@user-nq9tp9xs6i 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያማን ቅኔዉ በጣም ያስተምራን
@kemilakemila1669
@kemilakemila1669 3 жыл бұрын
ትልቅትምህርትአለውእናመሰግናለንሶሚቲዩፕ
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 жыл бұрын
ምረጥ ስራነው አይ ዲኒያ ፈተናዋ ብዛቱ በረቱ ሡሜወች
@jemal2
@jemal2 3 жыл бұрын
ሱባህናላህ አሪፍ አስተማሪ ነውደራሲው ዋው
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 3 жыл бұрын
ግን አጨራረሱ። ያናዳል😭😭😭😭😭። ሰው። ማለት። እንዲህነው። ስንሞት። ድግስ። ማመስገን
@seadamohemed6087
@seadamohemed6087 3 жыл бұрын
ትክክል እየሆነ እያለውን ነው ያሳያችሁት በርቱ
@panadoltube1865
@panadoltube1865 3 жыл бұрын
ባባ ወላሂ ነው ምልህ ልቤ ቀጥ አለች የኡነት የሞትክ ያክል ነው የተሰማኝ እያለቀስኩ ነው ያየሁት የቪድዮው መጨረሻ ላይ ስትመጣ ግን ሳኩኝ ደስ አለኝ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥህ ከነቤተሰብህ
@yibsramedy6066
@yibsramedy6066 3 жыл бұрын
ያአላህ አላየሁትም ነበር ሣየሁ አሁን አሥደነገጥከኝ
@user-cp8vz1ep8x
@user-cp8vz1ep8x 3 жыл бұрын
መሽአለህ አስታመሪ ነው ዲረመው በሩቱ 💝 ጀዘከሙለህ ከይርን 👍🏼 ላይክ ሼር ላይክ አቲሪሱ
@ousmanchekole7790
@ousmanchekole7790 Жыл бұрын
ከባድ ጊዜ ላይ ነን ወላሂ አላህ ልባችንን ንፁህ ያድርግልን
@gdhhdh3718
@gdhhdh3718 2 жыл бұрын
ሶሚ ሰብስክራይቤን አስቻለሁ ባይ ባለጌ ለሰዉ ክብር የለላችሁ
@muhdenbaba2628
@muhdenbaba2628 3 жыл бұрын
ውይ ገራሚ ነው ✔️✔️✔️✔️
@alisheekhaash7672
@alisheekhaash7672 3 жыл бұрын
Babaaye ለ አላህ ብዬ ወድሃለው። ወላሂ ትንሽ ታሪኩ ከኔ ጋር ትንሽ ቁርኝት ነበረው የዘመድ እርዳታ ከመጠየቅ ብዬ የ አባቴ አደራ የቤተሰቤን ጉዳይ ብዬ ከ ቀን ስራ እስከ ፎርማን ከሹፍርና እስካ ኮንትራክተር ትምረቴንም ራሴን በራሴ የተማርኩት አሁን አለህመዱሊላህ እህቴ ትዳር ይዘለች ወንድሜም ተመርቀዋል እናት አለችልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዱአ አድረጉልኝ የናቴ ትልቁ ደስታ የኢኔ ማግባት ና ሀጅ ማድረግ ነው እሰክ ባባይ በዱአ አንዴ ጀባ በለን ሁለቹም እወዳቹዋለው
@user-ti8iu7pr8x
@user-ti8iu7pr8x 3 жыл бұрын
እስተግፊረሏ ከሞተ ቡሀላ ሰደቃ አኡቢላ አሥተማሪ ነው✅✅✅🌷
@Hayat-ጫሊ
@Hayat-ጫሊ 3 жыл бұрын
ውይ ወላህ አስተማሪ ነው 🥺🥺😥
@skuriyabintmiftahyhhjbggfj5689
@skuriyabintmiftahyhhjbggfj5689 3 жыл бұрын
በጣም ቁም ነገር አዘል ነው አላህ ይጠብቅህ ባባ ኢስሀቅ ግን ለምን ይሁን ሴቶች አስተሳሰባችን
@hananali6693
@hananali6693 3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ የዉት ነዉ የመሰለኚ ማሻላ ቀጡሉበት በጣም ነዉ ያሚመቸዉ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት አላው በርቱ
@jamilaaliyyi7830
@jamilaaliyyi7830 3 жыл бұрын
ወላሂ ደንግጪ ነብር ግን ቡህል ባባን ስዪህ ድስ አለኛ 😭🥺🥺🥺 አስትምሪ ነው ግን እኔ ደራም ምሁኖን እይውቁሁ እደዚህ ምሁኔ ለረሲ ግራምኛ ያረብ ብትስቡችችንን ጠብቅልና ያኢለሂ
@alisheekhaash7672
@alisheekhaash7672 3 жыл бұрын
እንባ አዝሎኝ ነበር
@bietajera7403
@bietajera7403 3 жыл бұрын
ተመችቶናል ይቀጥል የምትሉ ላክ አድርጉ
@user-px2jg4eo7q
@user-px2jg4eo7q 3 жыл бұрын
ጊዙዉ ያሱፋረል ሱበነአለህ
@hawaseid902
@hawaseid902 3 жыл бұрын
ትልቅ መልክት ይዟላ አይዟችሁ በርቱ
@mennaammar2238
@mennaammar2238 3 жыл бұрын
የኔ ታሪክ ናት 😭😭😭😭 ባባ የእውነት የሞተ መስሎኝ አለከቀስኩ
@user-ni7yy5ep2i
@user-ni7yy5ep2i 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪ ነዊ ያአያቴን አስታወስከኝ ባባ ቀጣይ😭😭😭😭
@nasraabdii8949
@nasraabdii8949 3 жыл бұрын
Betam astemari flm nw 😭 please part 2 entabikalen le "Allah" belan enodachewalen baba 🙏❤
@fafiyasin7259
@fafiyasin7259 3 жыл бұрын
ሚስኪኖች ማስመሰል ስትችሉ😕😂
@user-je6bv8rg3s
@user-je6bv8rg3s 3 жыл бұрын
😃😃
@user-je6bv8rg3s
@user-je6bv8rg3s 3 жыл бұрын
ስራቸዉ አይደል
@user-td5de6bg1l
@user-td5de6bg1l 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ ሚሥኪኖች አላለችም
@nebatmiftah505
@nebatmiftah505 3 жыл бұрын
Welahi endezi altebekut neber bertuln somiwoch shukren betam
@meymunaebrahimahmed2685
@meymunaebrahimahmed2685 3 жыл бұрын
እጅግ አስተማሪ ነው
@hawaadem6676
@hawaadem6676 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
@zinetalioumer4142
@zinetalioumer4142 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@husnahassen4077
@husnahassen4077 3 жыл бұрын
Subhanellahe Be Tekekel 👍 Jezak Allahu khiren Somiwoch 🌹💫❣
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ቀጥሉበት ባባ ደቂቃውን ጨምርበት
@user-qw7hm5qz6l
@user-qw7hm5qz6l 3 жыл бұрын
ውይ ዱኒያ አል ኡስታዝ ሙሀመድ ፈራጅ ያአለህ
@user-xd1ii7jf4s
@user-xd1ii7jf4s 3 жыл бұрын
ኧረባባ አስደነገከኝ
@layla3z782
@layla3z782 3 жыл бұрын
እረ ባባ አሏህ ረጅም እድሜ ና ጤና እመኝልሀለዉ
@fatiyajemal1175
@fatiyajemal1175 3 жыл бұрын
bismillah baba simot denegetkugn ewnet meslogn 😢 semira chegn nesh baba eskimot diras zim tiyalesh betam azenku
@jemilaahmed2073
@jemilaahmed2073 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ጠብቃችሁ በርቱልን
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 3 жыл бұрын
ሱብሀነ አሏህ
@agaritullu922
@agaritullu922 3 жыл бұрын
Waan bayee garriidha jabadha
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 жыл бұрын
ማሻአላህብያለሁበጣምአስተማሪነውበርቱልንን
@zolaa_266
@zolaa_266 3 жыл бұрын
ቀልድ እና ቅዘን ቤትያበላሻል አሉ በማይቀለደው አይደረግም
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 3 жыл бұрын
እኔ ብሆን በመሀል ሰቄ አፈረሰው ነው ጎበዝ ናቺሁ
@detemo9538
@detemo9538 3 жыл бұрын
💜😂😂ተነሳህ እዴ አይ ባባ በሳቅ እውነት ምትሞት ርኮ ነው ምት መስለው😂
@EmanEman-bp9pl
@EmanEman-bp9pl 3 жыл бұрын
ልብ ላለው ልብ ይበል. በጣም. ሀሪፍ ነው
@zdneg9508
@zdneg9508 3 жыл бұрын
እሄ ድራማ በፊት ተሰርተዋል ተሪኩ አሪፍ ነዉ
@ekramkemalmohammeds6472
@ekramkemalmohammeds6472 3 жыл бұрын
ወላ ሀራም ------------ s ይመችሽ ሃሃሃሃ የሀብታም ቀብራረ አያምጠው ነው ----ክክክክክክክክክ
@jatatube7939
@jatatube7939 3 жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው ቀጥሉበት
@tuniztube8781
@tuniztube8781 3 жыл бұрын
በጣም ትምርት አለው ቀጥሉበት
@faizasultan5111
@faizasultan5111 3 жыл бұрын
ወይኔ ባበ የውናት አስለቃስካኝ እእእ
@user-gy1xm6fl2x
@user-gy1xm6fl2x 3 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ነው ወላሂ
@mominahmustfah4889
@mominahmustfah4889 3 жыл бұрын
በበ ኣለክ ኡፋፋ አልሀምዱሊላ 😉👌👍
@tigisttigist5109
@tigisttigist5109 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 3 жыл бұрын
ዛሬ አንድን የሱሚቱ አድናቂ ነኝ
@user-lc3gg5gz3l
@user-lc3gg5gz3l 3 жыл бұрын
የሙደስር ―እና ያናኢም ―― የሀላል ፍቅር ጨዋታ በግጥም የዝህ አይነት ህይወት አቤት ሲናፍቅ ለሁለቹም አላህ ይወፍቀቹ ሙደስር " አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ ሁነሽ ናኢም ― አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅ ፍቅርክ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ ወንዶች ብዙ ናቸው አንተ ግን ልዩ ነክ ፍቅርከን መግበኝ ካጠገቤ ሁነክ። ሙደስር:― የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናት ደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ነች ጌታየ ይመስገን እሷን አድሎኛል ውዴን የመሰለ ከቶ የት ይገኛል ነኢም :― የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋር ተስፋዬ ብሩህ እስካለሁ ካንተ ጋር መኖርክ መኖሬ መጥፋትክ መጥፋቴ ሳጣክ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴ ሙደስር ― የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂ ሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂ ጣፈጭ ነገር ሁሉ አንቺን ይመስሉኛል ብቻ ምን ልበልሽ… ቃላቶች ያጥሩኛል! ናኢም :― የዐይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይ የፊትክ ብርሃን ይበልጣል ከፀሐይ የረህማን ፅጦታ የጀሊሉ ኒዕማ አንጀቴ ይርሳል ድምፅክን ስሰማ ሙደስር ― ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩን የፍቅር አይደለም ሳስበው ነገሩን ውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበር አንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበር ነኢም :― እኔ እንክትክት ልበል እኔ ልሰባበር እሾክ አይውጋብኝ እንኳንስ መሰበር የፍቅር አርበኛ ፊትአውራሪ ጀግና አንተ መውድድ እንጂ ዱላ መች ታውቅና ሙደስር ፵ እኔ እዚህ ጎራ አንቺ ወዲያ ማዶ ልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶ የልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽ ውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽ ናኢም :― ፈረስ አይጋልበው በበቅሎ አይደረስ በርሬ እንዳልመጣ ያለክበት ድረስ ውዱ ባለቤቴ ፍቅርክ ለበለበኝ አሁንስ ከብዶኛል በዱአክ አስበኝ M&N ከወደደቹት ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ ቡዙ ትምህርት ተገኛለቹ በተለይ ስለትደር ስለፍቅር ስለምርጥ ሴቶች ወዘተ !!!!!! ንኝ
@user-vr5nh8mr6e
@user-vr5nh8mr6e 3 жыл бұрын
መቼም ሰው ሲሞትዕጂ የሚድርስውን ሲታመም ማን ዕጅን ዐይዘርጋም
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc 3 жыл бұрын
ባባ የኡነት እዬመሠለኝ ነው እባክህ ድጋሜ ቁመህ ናልን የኡነት አስተማሪ የው ቀጥሉበት
@asiaali3015
@asiaali3015 3 жыл бұрын
subhan Alllah Ajib new negeru
@zinetalioumer4142
@zinetalioumer4142 3 жыл бұрын
እንዴ ዴሞ እኔ የሚያናዴኝ ማልቀሴ ለማንኛውም እንኩዋን በሰላም ተመለስክ
@ekramkemalmohammeds6472
@ekramkemalmohammeds6472 3 жыл бұрын
ዬት አለ ባባ 😜 አይተይም ደሞ 8 ነኝ እና ምን ይጠባስ😃😃😃😃
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 44 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 55 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 44 МЛН