📌እንዴት በቀላሉ ቦርጭ እና ክብደቴን እደማጠፋ📌ሸንቃጣ‼️ | EthioElsy |Ethiopian

  Рет қаралды 85,912

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 248
@tekalignmeselech2364
@tekalignmeselech2364 2 жыл бұрын
እኔም ቅርብ ጊዜ ያወኩሽ በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጨዋ ዘናጭ ነሽ የሆንሽውን ነው የምትነግሪን አንዳንዶች አሉ ቦርጫቸው መሬት ሊነካ ደርሶ ስለ ቦርጭ ስለመቀነስ የሚያስተምሩ ጎበዝ ነሽ
@yemisrachberta5403
@yemisrachberta5403 2 жыл бұрын
በጣም ቅን ልቦና ነው ያለሽ ተባረኪ እኔ ሰሞኑን ነው ያወኩሽ የተለያየ ቪዲዬሽን አየሁት በእውነት በጣም ነው የኮራሁብሽ
@tigistalemayehuassefa8387
@tigistalemayehuassefa8387 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ የተልባውን ሙሉ ጥቅም ለማግኘት ከፈጨነው በኋላ 30 ደቂቃ ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ብንጠቀመው ይመከራል because of oxidation እኔ ሞቅ ሞቅ አድርጌ አስቀምጥና የምጠቀመውን ያክል እየፈጨሁ ወዲያው እጠቀማለሁ
@annamarry2277
@annamarry2277 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ኤልሲ ምክርሽ የሚጠቅም ነው ግን ብዙ የወይራ ዘይት ትጠቀሚያለሽ ምግብም ስሰሬ ወይራ ዘይት የተለያየ እንዳለ ሆኖ የማብሰያ ፣የሰላጣ ግን ኮሎስትሮል ሊያመጣ ይችላል ቅባት ሲበዛ በመጠኑ ሲሆን ጥሩ ነው ቀንሲ እንደምንም ብለሽ ሌላው ወይራ ዘይት በብርድ ግዜ ለሰውነት ሙቀት ይሰጣል ሌላው በጉሮራች አካባቢ ያለው ያፀዳልናል ጠዋት ዘይዙን በዳቦ ብቻ እያጠቀሱ መብላት ለጥርሳችን ደግሞ ለአፋችን ጠረንና ባክተሬያን ያፀዳል ትምህርት ደስ ይለኛል በተለይ ስታስረጂ ረጋ ብለሽ ስለሆነ ትመቺኛለሽ ባህልሽን ሳትለቂ ጨዋነት የተሞላበት በርቺ።
@azebabebe5822
@azebabebe5822 2 жыл бұрын
ዘናጭና ዘመናዊ ነሽ የምታቀርቢውን ሁሉ በጣም ነው የሚመቸኝ በርቺ 👌👌😍
@Christian-qq7ey
@Christian-qq7ey 2 жыл бұрын
thank you ሆድ ብቻ ለማጥፋት ከስፓርት ሌላ ካለሽ 😍
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 2 жыл бұрын
ኤልስዬ አሁን እርሱ ባጋጣሚ በአጥሚት መልክ ሰርቼው እየጠጣሁት ነው ፣በጣም ቆንጆ ነው 👍😍ለብርድ በተለይ ሞቅ ያረጋል 😀
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልስዬ ተልባ በጣም ነው የምወደው አጠቃቀሙን አስተካክላለሁ::
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? በትህትና አየጋበዝኩ ነው እ ውዴ??
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በትክክል ገልፀሺዋል የኔ ቦርጬ ይጠፋና ከዛም ከየት መጣ ሳልለው ይቆነዘራል እሰኪ እሞክራለሁ ተልባን 😊
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Mimiye ልክ እንደኔ 🤩ተልባ በጣም ያግዘኛል ሞክሪው ማሬ 🙏♥️🙏
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 2 жыл бұрын
እናመሰግናለ የኔ እህት 👍👍
@rutajohn8714
@rutajohn8714 2 жыл бұрын
ኤልሲ😍በጣም ጠቃሚ ኢንፎ ስላካፈክሽን እንዲሁም ሁልጊዜ ስለምታበረታችን ተባረኪ 🙏🏽 🥰🥰🥰
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Rutaye ማሬ 🙏♥️🙏
@tdotewahido1
@tdotewahido1 2 жыл бұрын
አርፍ ማረጃ ነው ኤልስ ተባረኪ.
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ በጣሞ አሪፍ እኔ ግን ቀጠን ያልኩ ነኝ ግን ተልባን በአጥሚት አሰራዋለው ዋው ምርጥ ነው እንወድሻለን በርቺልን ኤልሲ💓💓💓
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Ggye በአጥሚት መልኩ ወልጄ አራስ በነበርኩበት ግዜ እናቴ ትሰራልኝ ነበር በጣም ጥሩ ነው ይላሉ ማሬ 🙏♥️🙏
@hebronmekonen4115
@hebronmekonen4115 2 жыл бұрын
ሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸጨሸጨሸሸሸጨጨሸጨሸጨሸሸጨጨጨጨጨሸጨጨጨጨጨጨጨጨሸሸሸጨጨሸሸሸሸሸሸጨጨጨጨሸጨጨጨሸጨጨጨጨጨጨሸጨጨጨጨጨጨጨሸጨጨጨሸጨጨሸጨሸጨጨጨሸሸጨጨጨጨጨጨጨጨጨሸጨጨጨጨጨጨጨሸጨጨሸጨጨጨጨጨሸጨሸሸጨጨጨጨሸጨሸጨጨጨሸጨሸጨሸ
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 2 жыл бұрын
ተልባውን አፍልቸ ልጠጣው እንደ ቦርጭ ያጠፋል
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 2 жыл бұрын
እንደት ነው በአጥሚት መልክ የሚሰራው
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
@@tigiwudsew2479 ቦርጭ እኔጃ ክብደት ግን ይቀንሳል
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ተልባዬን አስታወሽኝ ኤልስዬ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 жыл бұрын
ስወድሽ ኤልሲ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ሚታሳይን 😘
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 жыл бұрын
ቅመምዬ💕
@mentaabebe6283
@mentaabebe6283 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ መልክት💕የምታቀርቢው ነግር አቀራርብሽ እና አወራርሽ ሰው እንዲያዳምጥሽ ያረጋል ተባረኪ እናመስግናለን ኤልሲ
@martabini8473
@martabini8473 2 жыл бұрын
ስእቺን ልጅ ስወዳት ትልካን እህቴ ሆና ነው የምትሰማኝ ዕዱ 👏👏👏👏 አለባሳ እድሜዋን i love you
@yemar1635
@yemar1635 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ኤልስዬ እስቲ የእርሾውን ስም ፃፊልኝ እባክሽ አመስግናለሁ
@rahelw4920
@rahelw4920 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ ኣደራ ኣደራ አትጥፊብን🥰
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
@kalderse8689
@kalderse8689 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ ተልባው ቆርስ እኔም እንደዚህ ነው ምጠቀመው አንዳንዴ በገበታ ቅቤ ደባልቄው እንደ ሳንዶች ላይ እንደ ሚቀቦ ነገሮች ቀብቼ እበላዋለው በጣም ነው ምወደው ወይም ዳብውን ቅቤ ቀብቼ እነሰንሰዋለው ተልባውን ሰላጣ ላይ ግን ጥሬውን ነው ምነሰንሰው ዶቄቶን እሞክረዋለው ኤልስዬ ውሀ ግን ስጠጣ ባርጭ አወጣለሁ ለዛ ብዙም ዓልጠጣም ማሚዬ
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 жыл бұрын
በጤም ደስ ቲያለሽ ተባረኪልኝ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? በትህትና አየጋበዝኩ ነው እ ውዴ??
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ኤልሲ
@ሂወትግን
@ሂወትግን 2 жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ ለቤትሽ አዲስ ነኝ በጣም ደስ ይላል የምታቀርቢው ሁሉ ቪዲዮሽን ገብቼ እያየሁ ነበር እኔ አንድ እንድታሳይን የምፈልገው ነገር ቢኖር አጠር ብለን ትንሽ ቦርጭ ያለብን ሴቶች ምን አይነት አለባበስ ብንለብስ ያምርብናል እንደምትመልሽልኝ ተስፋ🙏🙏🙏 አደርጋለሁ
@LIZ91317
@LIZ91317 2 жыл бұрын
Flax seed powder keeps our gut healthy, I can't live without, & it's yummy
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Elisabetye exactly thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@hareggebre
@hareggebre 2 жыл бұрын
Grazie በጣም ነው ምክሮችሽ የሚመቹኝ sei bellissima
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Haregye grazie infinite tesoro 🙏♥️🙏
@kidistberhane5375
@kidistberhane5375 2 жыл бұрын
Salam Ealsi, thanks for your helpful ideas I have so much love respect your impute, Egzhaber ybarklesh.
@lovemom4156
@lovemom4156 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን💕💕💕
@asterhagos4325
@asterhagos4325 2 жыл бұрын
እንኩአን ደህና መጣሽ እህታችን እኔም ከናታሌኤ ጀምሮ 5,kg ጨምሬ አለሁ እህቴ እና ስለምትሰጭን ምክር ትምህርት በጣም ነው የማመሰግነው
@mhmmadali5351
@mhmmadali5351 2 жыл бұрын
በርች በጣም ያምራ
@almazhaile3480
@almazhaile3480 2 жыл бұрын
ኤልሲ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርችልን👍👍👌💐
@uniquealmaz4214
@uniquealmaz4214 2 жыл бұрын
የሰዉ ልጅ ዉበቱ አቋሙ ነዉ የምትስማሙ ላይክ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ አስተዋፆ አለው ማሬ 🙏♥️🙏
@halmihamitube4865
@halmihamitube4865 2 жыл бұрын
የ ትክቶኩዋ ሰላም ዘመድሽ ነችእንዴ ትመሳሰላላቹ
@kasechdissasa589
@kasechdissasa589 2 жыл бұрын
ሃይ ኤልስዬ እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ ለምትሰጭን ምክር በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይባርክልን እንወድሻለን🙏❤️❤️
@ainiaini3794
@ainiaini3794 2 жыл бұрын
ኤልሲ በስንግም ሞክሪ በጣም ቆንጆ ነው ቃርያ ማለቴ ነው
@meklitalemu6939
@meklitalemu6939 2 жыл бұрын
Hi elsy I love your work I just joined last week
@tefsehetbelaineh1616
@tefsehetbelaineh1616 2 жыл бұрын
ስወድሽ ውዴ የሆንሽ ኳሊቲ ያለሽ ስርአትሽ😘😘😘
@loveliestglamorous6412
@loveliestglamorous6412 2 жыл бұрын
Elise i really love your confidence
@Sellu5956
@Sellu5956 2 жыл бұрын
How to make natural yeast at home thanks for your advice 😍
@freselamgebremichael5340
@freselamgebremichael5340 2 жыл бұрын
Yes I am following. What's Habesha Ersho? How do we make it
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/kJrPo4JsnMelo8k Selamye i invite you to watch this video 👉explained and showed helpful information ማሬ 🙏♥️🙏
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
ተባረኪል። እህቴ ይህ ነው ። የኛ። የሴቶች። ችግር። ሄዶ። ዝፍዝፍ። ሲል። ለመልበስ። አይመች ድሮ እናቶቻችን። ተልባ። ተወቅጦ። በጠርሙስ ሲቀመጥ። ነጭ። ሽንኩርት ጣል። ያደርጉበታል። ለምን። ይመስልሻል። አሁን አንቺን። ስከታተል። እየጠበኩሽ ነበር ነጭ። ሽንኩርቱን። እና ይሄንን። ታስታውሻለሽ። ለምን እንደሆነ አላውቅም። ግን። ለምን። ይመስልሻል
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
አይገርም ነጭ ሽንኩርት ትዝ አይለኝም ግን እኮ ነጭ ሽንኩርት አንቲባዬቲክ ነው በጣም ጥሩ ነው ቢጨመርበት። ተፈልቶም ቢሆን ለጤና ወደር የለውም ማሬ 🙏♥️🙏
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 ተባረኪልኝ።
@mehiletbekele5337
@mehiletbekele5337 2 жыл бұрын
የኔ ቁንጁ እኔን መከሬኘ በጣም ወፍራም ነኘ
@yordanoswolde260
@yordanoswolde260 2 жыл бұрын
ኤልሲ ቆንጆ !እውቀትን ካንቺ እየሸመትኩ ነው! ሁሉ ነገርሽ ይባረክ
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
እናምስግናለን በርቺ ኤልሲ እስኪ ይቤት አያያዝ ለግሽን ሚስቴን እንዳላስችግር ሳገባ
@ethiopia2617
@ethiopia2617 2 жыл бұрын
ሀይማኖታችን አንድ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ደስ ስትል
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ በርታ ባለእድለኛዋ ግን👍👍👍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
እሺ ወንድማችን እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏♥️🙏
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
@@ethiopia2617 አመስግናልው ይተዋህዶ ልጅ ነኝ ይድንግል ማርይም !
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
@@GgGg-zi5mg 😃🙏❤️ አዎ ባለ እድለኛዊ እስክትመጣ
@eteneshamare7094
@eteneshamare7094 2 жыл бұрын
Thank you for sharing your video and sending hugs,respect
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
ውይ ኤልሲዬ ቦርጬ በጣም አስቸገረኝ አራተኛ ልጄን ስወልድ ሰርጀሪ ስለሆኑኩ ነው መሰለኝ ጨመረብኝ ለቦርጬ የምጠቀመው ሰውነቴን ቀንሶት ቦርጬ ወይ ፍንክች ከስር እያቀጠነኝ ነው አረ መላ በይኝ የኔ ፈጥኖ ደራሼ
@ainiaini3794
@ainiaini3794 2 жыл бұрын
ኤልሲ የተባረኪ እጠቀማለሁ
@mer2222
@mer2222 2 жыл бұрын
ውይ እኔ ደሞ በበርሜል ሙሉ ብበላ አልወፍርም 🙄🙄🙄
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ታድለሽ
@mer2222
@mer2222 2 жыл бұрын
@@rarsgirl6836 አንቺም እንደኔ ብትበይ አትወፌሪም 🤣🤣🤣ይህውልሽ እኔ ስጋ የሚባል ነገር ከተወለድኩኝ ጀምሮ በልቼ አላቅም ስካር ዳቦ ነገሮች አልበላም እንደፍየል ቅጠልና ጥራጥሬ ነው ምግቤ ምናልባት ለዚ ይሆናል የማልወፍረው 🤣🤣🤣
@selamyedu2656
@selamyedu2656 2 жыл бұрын
Kkkk
@mimimimi779
@mimimimi779 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የምታስተምሪበት መንገድ በጣም ደስ ይላል እኔ ግን በጣም ቀጭን ነኝ ግን ነኝ መወፈር እፈልጋለሁ ግን ቦርጭ አለኝ ቦርጫን ሳጠፋ ጭራሽ እዳልጠፋ ፈራሁ ምን ትመክሪኛለሽ?
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
mimiye ቦርጭ ውበትሽን ይቀንስብሻል ምንም አይሰራልሽም ማሬ አጥፊው 🤩♥️🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን Elsiye
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Tsegheye በርቱልኝ ያገሬ ልጆች 🙏♥️🙏
@yoditbeyene5075
@yoditbeyene5075 2 жыл бұрын
ኤልሲዬዬዬዬ የምወድሽ እኮ በምክንያት ነው!!!!
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? በትህትና አየጋበዝኩ ነው እ ውዴ??
@ማሚ-ደ8ወ
@ማሚ-ደ8ወ 2 жыл бұрын
ኤልስዬ እራት ላይ ምን ብንለብስ ያዘንጠናል ዲያስፖራዋ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? በትህትና አየጋበዝኩ ነው እ ውዴ??
@nathnaelnardos6391
@nathnaelnardos6391 2 жыл бұрын
ክብር ይስጥልን ውዴ
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ ዉድ እስኪ የሚወፍር ምግብ ጠቁሚኝ
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏 Berchi
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
@እሙከወሎቦረና
@እሙከወሎቦረና Жыл бұрын
እስኪ የምትጠቀሚውን ተልባ ፎቶውን እሳይን እህት
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 2 жыл бұрын
Hi elsy, I always eat prunes and have good stool. But I would like to say that I'm a fan of TURMERIC and BLACK PEPPER PASTE, 3 times a week, it's an inflammatory food source... I Hope I have been helpful in parting of some informative knowledge... 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Very helpful information and I conform that Prunes help a lot thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@godisgreat6311
@godisgreat6311 2 жыл бұрын
Great advice 👍❤️
@adiszemenzemenn6508
@adiszemenzemenn6508 2 жыл бұрын
Thank you Elsyee, gin yabeshe ersho mindennew Asreging please. Amsegenalew konjo
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
የሀበሻ እርሾ ማለት እናቶቻችን እንጀራ ሲጋግሩ የሚተርፈውን የሚያስቀምጡት ማለት ነው እኛ ጋር አዘጋጅተው ይሸጡታል ማሬ 🙏♥️🙏kzbin.info/www/bejne/kJrPo4JsnMelo8k እዚህኛው ቪድዮዬ ላይ በደንብ አስረድቼአለሁ ማሬ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
We are African Erophian ! It's a ⏳ to show our cantry traditionnelle food Free Gluten like Teff 🌾
@tgyegetaleji2537
@tgyegetaleji2537 2 жыл бұрын
Baneteshi la xoqare gulbati yehone nagari sirelgi si wodeshi 💖💖bezu nagare argewu imbealegi
@brookeb9199
@brookeb9199 2 жыл бұрын
Wow, ….Excellent advice! I definitely will use it!!! I really enjoy all your videos! Thanks so much & keep up the good work!!! God bless you!!! 🙏🏽❤️😍
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 2 жыл бұрын
Betam new mewdsh madnksch gobz set nesh
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Fekerye ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
Thankyou so much my dearest sister stay bless
@freedom-fp2ox
@freedom-fp2ox 2 жыл бұрын
I really enjoy all your videos! Thanks so much
@lorenzrediate4073
@lorenzrediate4073 2 жыл бұрын
I love it ur style perfect
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? በትህትና አየጋበዝኩ ነው እ ውዴ??
@ወሎአምባሰልማርእሸት
@ወሎአምባሰልማርእሸት 2 жыл бұрын
እኔ ግን እደጁስ ነዉ እምጠጣው ጠዋት በባዶ ሆደ ቲንሽ ማር አረግበታለሁ
@rozirozi3456
@rozirozi3456 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ባሌ ጠላኝ ስለፈረኩ በሱ እልህ ይዞኝ በወር 10 ኪሎ ወስኜ 8 ኪሎ ቀነነስኩ እልህ ይዞኛል ሲጠብሠኝ አሁን ካለሁት ሰላሳ ኪሎ ጨምሬአለሁ እቀንሳለሁ እችላለሁ ይብላኝ ለሱ
@emulayliatube
@emulayliatube 2 жыл бұрын
በአላህንገሪኝ
@emulayliatube
@emulayliatube 2 жыл бұрын
እደትእደቀነሽ
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 2 жыл бұрын
እንደት ቀነስሽ በማርያም ነገሪኝ
@betlhmbetlhm9263
@betlhmbetlhm9263 2 жыл бұрын
ኤልስየእኔ ቀጫጫነኝ ግን ቦርጨ አይጠየቅም😄 ቦርጫምነኝ
@titiayele4499
@titiayele4499 2 жыл бұрын
Kkkkk me too betam kechen negn 2 lejoch alugen. GN enem borch meselogen nbr ayedlm be hodachn west yalw keftga ye acid meten nw hospital hiji medhanit setwegen ahun zero nw hode borch nw beye sport sesra yenbrw Hulu yelm ahun high acid nbr kkkkkk
@titiayele4499
@titiayele4499 2 жыл бұрын
So borch layhon yechelale ye anchim check adrgiw
@haregwolle806
@haregwolle806 2 жыл бұрын
Thank you . love you!!!
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ 2 жыл бұрын
ስላምሽ ይብዛልኝ የኔ ቆንጅ. እንድ ጥይቄ እልኝ እንድት ለውፍረ.
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
ኤልሲ 💝🌷😘😘😘
@bettysolo3226
@bettysolo3226 2 жыл бұрын
Thank you Sis, stay blessed!
@rahelmesfin9989
@rahelmesfin9989 2 жыл бұрын
Thank you my dear !
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Rahelye you’re welcome ማሬ 🙏♥️🙏
@Silasie9720
@Silasie9720 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ። ተልባ ቢጠጣስ ምን ይመስልሻል?
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? በትህትና አየጋበዝኩ ነው እ ውዴ??
@almazteweld6343
@almazteweld6343 2 жыл бұрын
Beautiful ❤️God bless you
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
አሜን ኣልማዝዬ ማሬ 🙏♥️🙏
@azebassefa270
@azebassefa270 2 жыл бұрын
Elsi sei bravissima, la dieta che hai pensato la poterai a termine come fai sempre!!
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሳናጥብ ነው ወይስ አጥበን የምንጠቀመው በማርያም ነገሪኝ ቦርጭ ብቻ ነው ያለኝ ሌላው ሰውነቴ ቀጭን ነው
@meskeremhailu3395
@meskeremhailu3395 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ እና ለቤተሰብሽ ይሆን።እኔም ተልባ በጣም እጠቀማለሁ በሰላጣ ላይ እና ጠዋት ጠዋት በትንሽዬ ማር ወይም ተልባዉን በጥብጬ አጠጣለሁ በጣም ጥሩ ነው።አንድ ጥያቄ አለኝ ተልባ በሙዝ ወይም በሌላ ፍሩት ያከሳል ለዳዪት ይረዳል?
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ተልባ በሁሉ ነገር መጠቀም ትችያለሽ ግን እኔ እውነት ለመናገር በሙዝ ሞክሬው አላውቅም ማሬ 🙏♥️🙏
@hanatigist2293
@hanatigist2293 2 жыл бұрын
Hi elsy ena telba bemuz betam konjo new betlye legulbet hemem doctor selam setl semchalhu
@leaftube885
@leaftube885 2 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@bettysleiman1877
@bettysleiman1877 2 жыл бұрын
Thank you so much❤❤❤❤👏👏👏👏
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 жыл бұрын
Good job 👏 👍 👌
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ማሬ 🙏♥️🙏
@itssabaoth2308
@itssabaoth2308 2 жыл бұрын
Thanks elsi so much😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
You’re welcome ማሬ 🙏♥️🙏
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 жыл бұрын
Thank you Elsi
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 2 жыл бұрын
Konjo chewa set
@alemlidia7064
@alemlidia7064 2 жыл бұрын
Tebarki enamesgnalen nurllen
@gizawugirma
@gizawugirma Жыл бұрын
፨፣
@meronkeleme8660
@meronkeleme8660 2 жыл бұрын
Blessings to you Elseye. ❤️🙏🏽
@fathiayimam1222
@fathiayimam1222 2 жыл бұрын
ምግብ ሳልበላ ስዉል አዝሮ ይጥለኛል ዳይት እየተጠቀምኩ
@firdosali4273
@firdosali4273 2 жыл бұрын
ምግብ ያለ መመገብ ዳይት መስራት አይደለም
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Fathiaye እኔም ምግብ ካልበላሁ ብዥ ነው የሚልብኝ እንዲሁም ምግብ መምረጥ እና መጠን መቀነስ ነው እንጂ አለመብላ አይመከርም ማሬ 🙏♥️🙏
@sabrinaaliyi7803
@sabrinaaliyi7803 2 жыл бұрын
Bareddukoo swedish ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Now i GOT you 👈🏾 baybe !!! 😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
ፍቅር ናፍቁት ውድድድድድ
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 жыл бұрын
Enamsegenalen 🙏
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 Жыл бұрын
ኧረ ኤልስ በፈጠረሽ አምላክ እባክሽ እርጅኝ እኔ ላሳብደኝ ነው በየቀኑ ነው የምጨምረው ኧረ ምን ላድርግ ከ52ኪ.ሎ ወደ 68ኪ.ሎ ገባሁ የእውነት በጭንቀት መሞቴ ነው
@NewNew-lo5ev
@NewNew-lo5ev 2 жыл бұрын
Yene konjo borche becha yemexafa serelen
@milenamilu9206
@milenamilu9206 2 жыл бұрын
Elsy grazie cara Come lo facciamo Lievito madre
@muddasirdaba4574
@muddasirdaba4574 2 жыл бұрын
Ewenet betam naw miwadish lehulum nagarsh abran daet ejemralng
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? በትህትና አየጋበዝኩ ነው እ ውዴ??
@samrawitbelay3226
@samrawitbelay3226 2 жыл бұрын
Thanks
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
🙏♥️🙏
@fathiayimam1222
@fathiayimam1222 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Fathiaye ማሬ 🙏♥️🙏
@hirutyazew2642
@hirutyazew2642 2 жыл бұрын
Balmya behulume neger sewedeshe head kethtna gate balmya
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 2 жыл бұрын
Weha be lomie betam arif new
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
በጣም እኔ እንዴት ቆንጆ ለውጥ እንደማይበት 🙏♥️🙏
@tsegabeyena953
@tsegabeyena953 2 жыл бұрын
Yene marr❤❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Tsegaye ማሬ 🙏♥️🙏
@respondtoday2038
@respondtoday2038 2 жыл бұрын
Thank you so much
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН