እንዴት ሁለተኛ

  Рет қаралды 29,837

ሂዊ Tube

ሂዊ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 208
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 ай бұрын
ኧረ ሂዊ የተቋረጠበትን ቴዲ ከእናቱና ከልጁ ሲገናኝ የነበረውን ፓርት ልቀቂልን
@HnyaMhmade
@HnyaMhmade 4 ай бұрын
እኔም ጎጉቸቀርውይለቀቃልብዩ😢❤❤❤❤❤❤
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb 4 ай бұрын
እኔም
@የጃማልጂ
@የጃማልጂ 4 ай бұрын
ይለቀቅ
@mulu5
@mulu5 4 ай бұрын
እኮ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 4 ай бұрын
ትክክል
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ 4 ай бұрын
ሰው አቃቂር ለማውጣት አደኛ ምነው እንኳን ደስ ያለሽ ብትላት ስታናድዱ😢❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 ай бұрын
በቁርባን ጋብቻቹን አድሳቹት ከሆነ እሰይ ይበል የሚያስብል ነውኮ ወገን እኔ ሰዎች አኒቬርሳሪ እያሉ በጋብቻ የቆዩበትን አመታት ሲያከብሩ በአለማዊ የተጋቡ በሥጋወደሙ ቢያድሱት ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ወገኖቼ የምመኘው ነው ያላገባቹ ከነክብረንፅህናቹ ያላቹ ወደ ቤተክርስቲያን ቀርባቹ ስለኃይማኖታቹ ተምራቹ በተክሊል ሌሎቹ ደሞ በቁርባን ቢሆንና በአለማዊ ቢቀር መታደል ነው።ለዛ ያብቃን❤
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 4 ай бұрын
እህቴ እንኳን ደስ አለሽ እንኳንም ተሳካልሽ የሚዲያ ወረኞችን ተያቸው
@MesayAbera-jy3tn
@MesayAbera-jy3tn 4 ай бұрын
ሂዊዬ ለሰው አትጨነቂ በርቺ እንኳን ደስ አላችሁ እኔም ለዚህ ክብር እንዲበቃኝ ፀልዩልኝ እኔና ባለ 16አመት ፊርማ የለንም በእምነት ነው እምንኖረው😊
@mulumulu5957
@mulumulu5957 4 ай бұрын
ሒዊ ንሰሀ ግቢ ብታቂ እንዲ አታረጊም ነበር እና በፐርሰት ነው በትክክለኛ መንገድ ተጋብተው የወለዳቹት ሰው ብዙ ያወራል እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ሒዊ
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 4 ай бұрын
አችምንታቂያለሽ ስለሳ አረተው ተረጋጉ ፃድቃኖች😂😂😂
@Kidist954
@Kidist954 4 ай бұрын
እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን 🎉🎉🎉❤❤
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 4 ай бұрын
በትክክል እንዲያውም የተጋባ ሰው እንደገና ፍቅሩን አድሶ ቢሞሸር ለሁለቱም ለልጆቻቸውም ትልቅ ነገር ነው በርቱ❤❤❤
@hannahmariam4491
@hannahmariam4491 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ያብርሃም የሳራን ጋብቻን እደባረከው የእናንተንም ጋብቻ ይባርክላችሁ❤❤
@EnyeMama
@EnyeMama 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተረድተንሻል! ያደረግሽውና የሄድሽበት መንገድ ሁሉ ትክክል ነው፡፡ በሰላምና በፍቅር ያኑራችሁ ፍቅራችሁ ያስቀናል! ልጃችሁን ያሳድግላችሁ፡፡ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ እንወዳችሗለን፡፡
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ፍተና የበዛበት ፍቅር መጨርሻው ሲያምር ደስ ይላል እርጅም እድሜ ኑሩ❤
@ሲሀምአይናፍሯ
@ሲሀምአይናፍሯ 4 ай бұрын
ረ ሂውይ በአላህ ከልጁና ከናቱ ሲገናኝ የተቋረጠውንንንን
@Merimaseidi
@Merimaseidi 4 ай бұрын
እግዛብሄር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤
@haimanotniguse279
@haimanotniguse279 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የአብርሃም የሳራ ያርግላችሁ
@ZeEthiopiaYouTube
@ZeEthiopiaYouTube 4 ай бұрын
"እምነት ተስፍ ፍቅር እነዚህ ሶስቱ ፀንተዉ ይኖራሉ ከነዚህም የሚበልጠዉ ፍቅር ነው1ኛ ቆሮ13:13
@SaraAhra
@SaraAhra 4 ай бұрын
እንኳን ደስአላችሁ ያብርሃም የሳራጋብቻን ❤❤❤❤
@rakdubai-ym1uo
@rakdubai-ym1uo 4 ай бұрын
ዋውውው ይሄ እራሱ መታደልነው ይሄንያክል ጊዜ ቆይታ በኃላ እድህማድርጋችሁ ስቱ ተጋብቶ በአመት የሚለያዩ ሞልተው ትዳራችሁ ከዚህምበላይ እርጂምእድሜናጤና ደስታየተሞላበት ይሁንላችሁ ስለሰው ተይው ሰውየራሱንኳ በቅጡ አይኖርም እዚህ ለመኮመት ግን1ኛ ነን
@sdemssi1962
@sdemssi1962 4 ай бұрын
በሚሊወን አግብተው መች ተሳካ የናተ ፍቅረ ይበልጣል ዝም በያቸው
@amarachgelane-od8ht
@amarachgelane-od8ht 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ዝም በያቸው ካንቺ በታች ያሉት ሰኦች ናችው በዙ ነገር ይምያወሩት አንችህ ጎበዝና ጠካራ ሴት ነሽ ሁሌም አንድማይሽ ከሆነ ሁሉም ሰው መከራን አሳልፎ መነም ነገር እንዳልስለፈ ያወራል
@Universal7593
@Universal7593 4 ай бұрын
በርች እህት የማያልፍ ነገር የለም ዋናው ጤና መሆን ነው
@enatyefalke9555
@enatyefalke9555 4 ай бұрын
እኔም የልጅቷ አባት ሌላ መስሎኝ ነበር እሱ ከሆን ምንም አይደለም ትዳራችሁ ይስመርላችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@Netanteseume
@Netanteseume 4 ай бұрын
ሲጀመረኮ የእሱ እናት ጋረ ነች ልጃቸዉ
@-zedye
@-zedye 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ለዚህ ያበቃችሁ ወሬውን ለወረኞች ታይላቸውአንቺ የራስሽን ህይወት እግዚአብሔርን ተስፋ አድርገሽ
@EtiopiaUae
@EtiopiaUae 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውዳ እህቴ ሰው የሚያወራው ሲያጣ ነው ዋናው ፈጣሪ ለዚህ አበቃችሁ ሺ አመት ያኑራችሁ
@semarawitsat
@semarawitsat 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ መልካም በጣም ብዙ ቁምነገር ከአንቺ ተምረናል የእውነት ጠንካራ ሴትነሽ❤❤
@Maya-bf7gs
@Maya-bf7gs 4 ай бұрын
ሂዊ አንችንደስያለሽን አድርገሻል የልጃችሁን ማረግያሳያችሁ ሰውንካዳመጥሽው ያሳብዳሉ ተያቸው ልባምሴትነሽ❤❤
@اابب-ش4ظ
@اابب-ش4ظ 4 ай бұрын
እግዝይቢሒራ አምላክ ይመስገን ጀግነስትነሽ ተባረኪ
@nardosloveyoutube6340
@nardosloveyoutube6340 4 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደስ አላችሁ ያብርሃም የሳራን ጋብቻን እደባረከው የእናንተንም ጋብቻ ይባርክላችሁ❤❤❤
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 4 ай бұрын
መልካም ትዳር ያርግልሺ❤❤❤
@ነጠሩጎደሬዋዩቱብ
@ነጠሩጎደሬዋዩቱብ 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሂዊየ❤
@aster3798
@aster3798 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አይለያቹ ልጃቹን ፈጣሪ ያሳድግልቹ ❤❤❤❤
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በስደት ያላችሁ በሰላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ
@AliAlnaqbi-i9d
@AliAlnaqbi-i9d 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንዃን ደስ አላቸው መልካም ጋብቻ የኔ ልዩ❤❤❤❤❤❤
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና የተባረከ ትዳር ያድርግላቹሁ ጤና በረከት ይሙላ በቤታቹህ ❤
@ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን
@ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን 4 ай бұрын
እንኳን እግዛብሔር እረዳችሁ አይሞላም ትክል ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ
@SemiraNure-o6f
@SemiraNure-o6f 4 ай бұрын
የኔ እህት ታሪክሽ እዳለ ከኔጋ አንዳይናት ነው የኔ ማር እግዚአብሔር ትዳርሽን እግዚያብሄ ትዳርሽን ይባርክ
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 4 ай бұрын
የሠዉ አቃቂር እሚያዎጡት የበታችነት ስሜት እሚሠማቸዉ ናቸዉ ተያቸዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሂዊየ
@zinashpapi3535
@zinashpapi3535 4 ай бұрын
ደስ ይላል እንኳን ለዝህ አበቃሽ ❤❤❤የኔም ህይዎትነዉ
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 4 ай бұрын
ግደታ አደለም ሰርግ ግን በሙስሊም ኒካህ በክሪስቲያን ሰማኒያ ነው ዋናው እናተ ሰላም መኖራችሁ ነው የሚፈለገ
@HanaKassa-u4b
@HanaKassa-u4b 4 ай бұрын
የኔውድ እንኳን ለዚ አበቃሽ
@Sadie665
@Sadie665 4 ай бұрын
የኔማር አፏ ሲኮላተፍ ደስ ሲል
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እስከ አስኬማ ያድርሳችሁ🙏🙏🙏❤❤❤
@medhanithailu1434
@medhanithailu1434 4 ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ😍❤❤❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርከው ውዶቴ❤❤❤❤
@felekechmeka7481
@felekechmeka7481 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ❤
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 4 ай бұрын
እኔም እዳቺው ነኚ በስዴት ነው የተገናኘነው እሱ የወሎ ልጅ ነው እኔ የሸዋነኚ ሶስተኛ አመታችንን ይዘናል አሁን ቦታ ገዝተን ቤት ልንሰራ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ እህቶቼ ልጁ ❤❤❤❤❤
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 4 ай бұрын
ሰዉ ግን ሲገርም ሰዉ እደት ብር ስለለለኝ ነዉ ያልደገስኩት ይባላል ግንደ ነዉዴ ድግስ ሽማግሌ ልከሽ እደነገሩ ። ከቤተሰቦችሽ ቤት መጥቶ ቢዉስድሽ በምስርም ወጥ ቢሆን እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጥሽ በዝሙት 13 ኑረሽ እደገና 😢😢😢😢😢
@ፍሬ
@ፍሬ 4 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ፈጥረሽ ነው ነው ኮመንት በደንብ አይቻለው ማንም እንዲ ብሎ አልጠየቀም
@tube1169
@tube1169 4 ай бұрын
ቪዲዮ አዳምችው ማሬ እኔ ላይ አይደልም
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 4 ай бұрын
አረ ቲክቶክ በሙሉ ኮሜንቱ እንደዛ ነዉ
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 4 ай бұрын
Unkane daseyalachu. Egziabeher fekerachuwune yabezalachuwu ❤.
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻውን ያሳምርላችሁ❤❤❤
@astccb4022
@astccb4022 4 ай бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ ዋዉዉ ጎበዝ ነሽ ሁላችሁም አባርተቱኝ አዲሱችም ደምሩኝ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ 4 ай бұрын
❤❤❤እዳውእኮ ስወድሽ እምታወሪያችሁ ሁሉ ሁሌቅመመነውበርች
@Fantu2016
@Fantu2016 4 ай бұрын
ሃዊ። ፀጉር ቤት ምያሳራኝ ሰው ፈልጌ ያለ እቀመ አነሳረም አሉኝ
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc 4 ай бұрын
የዛሬ ሰዉኮ እዉነት ሲያወሩ አይወዱም ከምር እሚገርም ፍቅር ነዉ ያላችሁ እኔ ከልብ ነዉ እማደንቃችሁ
@RddffFffss
@RddffFffss 4 ай бұрын
እህት እና ዉንድሜቹን እንኳን አብሮ ደሱአልቹዉ❤❤❤❤❤እልልልልል❤❤❤❤
@shemlesgremaw5367
@shemlesgremaw5367 3 ай бұрын
ዋው
@BEDIRYAEndris
@BEDIRYAEndris 4 ай бұрын
ሳትጋቡ ልጅ መውለድ አብራችሁ እምትኖሩት እምትተኙት ሀይማኖታችሁ አይከለክልም እዴ ይቅርታ ጥያቄስለሆነብኝነው
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 4 ай бұрын
ፈጣሪ፡አቆይቶ ጊዜ ሰቶ እንኳን ለዚሂ ቀን አበቃቹሁ መጨረሻቹ፡ይመር❤
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 4 ай бұрын
ሂውይ ለቤትሺአዲስነኝ እኳንደስአለሺ
@ተሼ
@ተሼ 4 ай бұрын
ኖ ተሳስተሻል እስካላገባሽዉ ድረስ ከፉቅረኛ መዉለድ ድቃላ ነዉ። ፉቅረኛ ዝሙት እንጅ ማን ፈቀደዉ? ስለዚህ ስህተታቹህን ሌሎች እንዲደግሙትና የተፈቀደ የምታስመስሉት ነገር ትክክል አደለም።
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 ай бұрын
የሚያለባብሡችሥ ሥህተትመሆኑን ላለማመን ካለጋብቻ ያውዲቃላ
@ተሼ
@ተሼ 4 ай бұрын
@@hshhehsge7113 የሚገርመዉ ለካ ሁላቸዉም ዝሙተኛ ናቸዉ እንደመቃወምን ለዚህ ክብር ያብቃን ይላሉ ሀሀሀሀ
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 4 ай бұрын
መታደል ነው እሔ
@jameelatube782
@jameelatube782 4 ай бұрын
ትክክክልሽእዉነትነዉአሳብሹኑእንኳንአሳካለሹ🎉🎉🎉❤❤❤
@hanahanaa1304
@hanahanaa1304 4 ай бұрын
የትናንትናዉን ክፍል ሁለት ይለቀቅልን
@muluhilu
@muluhilu 4 ай бұрын
እውነት እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እማማ
@bulesoneta-ck4ne
@bulesoneta-ck4ne 4 ай бұрын
Enqane Des alsh hewye anchi jegna set nesh teyachew
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 4 ай бұрын
ለምን ከናቱእና ከልጁጋር ሲገናኝ የነበረውን ፖርት 2አለቀቅሽም በጉጉት የጠበኩትእሱን ፖርትነበር🎉🎉🎉
@samiramuleta3519
@samiramuleta3519 4 ай бұрын
Mashaa Allah yee konjuu
@beniyared981
@beniyared981 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@s0oussous480
@s0oussous480 4 ай бұрын
Woww
@RihnaHassen
@RihnaHassen 4 ай бұрын
long life.
@meseretchala5525
@meseretchala5525 4 ай бұрын
Senaa guddaa Qabadaa bareduu koo baga guyyaa kani sin gahe Horaa bulaa cidhaa garii yeene liyyuu 🤍🤍🤍🤜🤛💯🤍🤍👍👍💋💋😘😘🌾🌾🤍🤍🤍🤍🎉🎉🎉🎉😘😘😘
@መድመቅደላዋማሻ
@መድመቅደላዋማሻ 4 ай бұрын
የኔ ማር
@helenyoutube8034
@helenyoutube8034 4 ай бұрын
ወይ በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ልጁ እናቱ ሲገናኙ ያለውን ነበር
@tsagilamma1371
@tsagilamma1371 4 ай бұрын
Hunkan dasi halesh het barchi
@angtuuabebe
@angtuuabebe 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ወ❤❤❤ው የምረልህ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@manmamama-hp8xc
@manmamama-hp8xc 4 ай бұрын
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 4 ай бұрын
የባለፈዉን ቪዶ ከምሊ
@FdgdbdfbgddxvdxVdgvdfhhhr
@FdgdbdfbgddxvdxVdgvdfhhhr 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 ай бұрын
ሀይማኖታንሁን ብታከብሩ ገንዘብ ገረድአሥፈላጊ አደለም ባላችሁ የሀይማኖትአባታችሂን ጠርታችሁ በቤቸክሪሥቲያን መጋባትይቻላል
@TgKonjo-ko4it
@TgKonjo-ko4it 4 ай бұрын
Wowwwwwwwwww
@deemaa1944
@deemaa1944 4 ай бұрын
Wow❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tigest3176
@tigest3176 4 ай бұрын
Phot minsate nwe gene Gabicha malte wNwe besga demuo mekblu nwe
@MadinaMohammad-vk5sk
@MadinaMohammad-vk5sk 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሂዊየየእኔማር❤❤❤❤❤❤❤
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 4 ай бұрын
ከየት ነው ሀገር የገባሽው ከዲባይ ከሆነ ስት ስልክ መያዝ ይፈቀዳል
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 4 ай бұрын
በኬኒያ ነው ብላለች❤
@Eyerus5
@Eyerus5 4 ай бұрын
ውዴ ውውውውውው 🥰🥰🥰🌹🌹🌹❤
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 4 ай бұрын
ሀገር ገባሽ እንዴ
@DghRgj-k8n
@DghRgj-k8n 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@KhezaKhan-cs7eh
@KhezaKhan-cs7eh 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ihg-jn7vd
@Ihg-jn7vd 4 ай бұрын
እንኳን ደስአለሽ ❤❤❤
@hanahana1960
@hanahana1960 4 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍
@nouraviri4903
@nouraviri4903 4 ай бұрын
💝💝💝💝🌷🌷🌷🌷
@Etagegtesfay
@Etagegtesfay 4 ай бұрын
❤️❤️❤️🙏❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 4 ай бұрын
ለቤቱው አድሲነኝ ነገራ ግን ብዙውክርሲታኖች ከትዳር በፍት አብራው ለምኖሩው እና ሀፃት ለምሰሩው ሰውች ለምን ተሰተባባላልችሁ ከትድራ በፈት የሉውግንኝነቱች ሀፃትአይደሉምእንድ ለፈጠራሺም እንድዝህ ብለሺ ለተመሲሺነው
@tigistamaru4037
@tigistamaru4037 4 ай бұрын
Wow❤❤❤wow🫶🏻🫶🏻🫶🏻🙏🏼🙏🏼🙏🏼👍👍
@زوزوالمغربي
@زوزوالمغربي 4 ай бұрын
ያለ ትዳረ ነዋ ልጅሺን የወለድሺው በዝሙት 😂
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 ай бұрын
ብዙዎቹ ተጨማልቀው ነው የሚኖሩት ዝሙትቀላል ሆኗል የሀይማኖትአሥተምሮት አይሠሙም
@asenakubelete51
@asenakubelete51 4 ай бұрын
አብራ እየኖረች እኮ ነው የወለደቻት እሱን ትታ ሌላ ወንድ ጋር ሄዳ አይደለም ሄዊና ቴዲ ተዋደው አብረው መኖር ሲጀምሩ እግዚአብሔር በመካከላቸው አለ አጉል አወቅን ብላችሁ ሰውን አትዝለፉ ልጅ ባርኮ ሰጣቸው
@زوزوالمغربي
@زوزوالمغربي 4 ай бұрын
@@hshhehsge7113 በጣምጅ መስሚያቸው ተደፍኗል ዝሙት ፍሺን ሁኗል
@زوزوالمغربي
@زوزوالمغربي 4 ай бұрын
@@asenakubelete51 እረባክሺ ጌታ ፈቅዶ የወለዱት አላለችም መረድረ ዝሙተኛ በናተ የተነሳ አህዛቦች በየቦታው የምወልዱ እያሉ ይሠድቡናል ደሞው ውነታቸው ነው በናተ የተነሳ እንሰደባለን መውለጃዋ አሁን ከተጋቡበት ቀን ጀምረው ቢወልዷት ነበረ ጌታ የፈቀደላቸው የበፊቱ ያለፈው ግዚያቸው በዝሙት ነው ገባሺ ከሚያስተምሩን አባቶቻችን አች አበልጭም ገባሺ ደሞ ጌታ ፈቅዶ የወለዱት ትላለችደ ንሰሀ ትግባበት የሷ ተላላኪ ከሆሺ
@زوزوالمغربي
@زوزوالمغربي 4 ай бұрын
@@asenakubelete51 አችም ትለያለሺ የሠይጣን አሺከረ ዝሙተኛነሺ ከአለባበስሺ ትለያለሺ ድግል ማሪያም እዳች ተራቁታ ሳይሆን የምናያት ተሸፉና ነው ሂጅ ወደዛ አሮጊት 🤑🤑🤑🤑
@Mehretwondimu
@Mehretwondimu 4 ай бұрын
❤❤❤🌹🌹🌹🎉🎉🎉💝💝💝❤❤❤🎉🎉🎉🌹🌹🌹
@sahaiabdo9240
@sahaiabdo9240 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት 4 ай бұрын
በቤቴክርስቲያን ከሆነ ለምን እራቁትሽን ሆንሽ ለምን?
@ZenabAhmed-kl4uf
@ZenabAhmed-kl4uf 4 ай бұрын
አሁን አጠቃላቹ ነው አገር የገባቹት እንዴ
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊😊😊
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 6 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
ለዛ
Рет қаралды 87 М.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН