🔴እንዴት ሰው ያልሞተ ሰው ሞተ ብሎ ያስወራል ያውም የሰው አባት 😭🙏

  Рет қаралды 31,254

Jamal huseen

Jamal huseen

Күн бұрын

Пікірлер: 307
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 2 ай бұрын
ወላሂ አባቴን ስወደው ማነው እንደኔ የሚወድ ላይክ
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 2 ай бұрын
@@frdosmussa3182 እኔ ስፍስፍ የምልለት አባቴወይ ኑርልኝ🤲🤲🤲😥
@zanazana3211
@zanazana3211 2 ай бұрын
ኧረእኔ አላህይጠብቅልን ያረብ❤❤❤❤
@Toyba-hx2ee
@Toyba-hx2ee 2 ай бұрын
እኔ ወላሂ❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 ай бұрын
እኳንም አልሞታ ያምትሉ ለይክ 😢😢😢😊🎉❤
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ 2 ай бұрын
አባትዩው በምን እዳቸው ይሙቱ መገደልም ታለባት ራሷ ልጂቷ ትገደልጂ
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 2 ай бұрын
እውነትከልሞተበጣምነውደሥያለኝ ወላሒውሸትያረገው​@@የወሎዋሡመያአመቱሏህ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
​@@የወሎዋሡመያአመቱሏህደምሪኚውደ 1:22
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 ай бұрын
ጀማል ሚስተካከልህ ጡሩ ነዉ የልጂቷም አባት ቢሆን አልሞተም ወሬ አታንጋጉ ሳታረጋግጡ አላህ ልቦና ይስጣቹ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
ደምሪኚውደ 4:19
@Hayu123-z4q
@Hayu123-z4q 2 ай бұрын
አለህምድልለህ አበተወ ሞተ ስሉ ልቤ ተሰብሮ ነበር አሁን ደስ ብሎኛል
@እክራም
@እክራም 2 ай бұрын
ምን አረገ አበቱወ እሱወ ነበራ አበቱወ በመያቃወ
@starcall9965
@starcall9965 2 ай бұрын
እኔእራሱ ወላሂአዝኘነበርወላሂ😢😢😢
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
​@@እክራምደምሪኚውደ🎉 0:25
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
​@@starcall9965ደምሪኚውደ 0:37
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
ደምሪኚውደ 0:56
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 ай бұрын
ሰው ግን ማሰባያው ምን ሆኖ ነው አረ ሞት አለ እስቲ አርቀን እናስብ እናት አባት ምን አደረጉ የሁሉም እናት አባት ክብር ይገባቸዋል እንደው በመጦሪያ ጊዜያቸው ባናዋርዳቸው!!💔
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
አቤትዶላርአጠገባቸው❤ደምሪኚውደ 3:51
@heweXx
@heweXx 2 ай бұрын
አባት ማለት እናት ማለት ቃል አይገልጣቸውም❤
@umuaymen1893
@umuaymen1893 2 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነበር ያዘኩት እንኳንም ዉሸት ሆነ ትልቅ ሰዉ ባየሁ ቁጥር አባቴን ነዉ ሚመስሉኝ
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 2 ай бұрын
በጣም ከልቤጨአመሰግናለሁ ጀማል ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ከክፉ ሑሉ ይጠብቅልኝ ከልቤ ነዉ የማመሰግነዉ ይቅርታሕንም ተቀብያለሁ ወንድም አለም🤲🤲🤲😢😢😢😢😢አባትም ያላችሁ እግዚያብሔር ይጠብቅላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ToybaT_qv9zo
@ToybaT_qv9zo 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እሕቴ እኔኮ ደጋግሜ እየጠየቅኩሽ ነበር
@ToybaT_qv9zo
@ToybaT_qv9zo 2 ай бұрын
አዎርጃት የደነዘች እኔኮ አባቴ ነው ስትይ ደንግጭ ነበር ወላሒ ልጂቱ ግን አፈር ትብላ
@ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
@ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 2 ай бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ለአባትሽ እሕቴ💝አላሕዬ ለወላጆቻችን እረጅም እድሜን ሥጥት ያድርግልን!💝💝💝💝💝💝
@EsmaelAdem-p9y
@EsmaelAdem-p9y 2 ай бұрын
ኧረ እኔንም አፉ በይኝ ቲክ ቶክ ላይ ፕስቸ ነበር አጥፍቻለሁ
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 2 ай бұрын
@@ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
አባቷ ምና አደረጉ ለፍተው ባሳደጉ ::እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቃቸው : ሌላው ዱረየ ሰወች ከዚህ ታሪክ ተማሩ ;;መዝለል የሚያዋጣው ለጦጦ ብቻ ነው ።::🙏🙏🙏🙏🙏ነብስ ይማር ለልጁ ::
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 2 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ለሠው ሞት አነሠው አሉ ሡበሀን አላህ ሠው የዝህን ያክል መጨካከን የሳቸው መሞት ምን አስደስቷት ነው እደዚህ አይነት መረጃ የምሠጠው ወላሂ እደት እደደነገጥኩ እኳንም አልሞቱ ልጅ ባጠፋው ቤተሠብ ለምን ይወቀሳል 😢
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 2 ай бұрын
እኳንም አልሞተ አልሃምዱሊላህ እሧንና ገዳዩን የትም አምጥቶ መግደል እጅ አባቷ ለምን ይገደላሉ ኡፉ አባየ አላህ ጥላ ከለላ ይሁንህ
@rodaseiad9086
@rodaseiad9086 2 ай бұрын
ነገርን አዳምጦ አጣርቶ እህልን አላምጦ ይላል ያገሬ ሰዉ ወሬ ማዋሰክ ጥሩ አይደለም አደብ ይኑራቹሁ በማይመለከታችሁ ነገርተዉና አርፋቹሁ ስራቹሁን ስሩ :: ሁሉንም አያካትም ❤
@SafSaf-o8r
@SafSaf-o8r 2 ай бұрын
ትክክልአባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sofi8983
@sofi8983 2 ай бұрын
በስደትጨያላችሁ እህቶቸ አላህ ይጠብቃችሁ መጀመሪያ ለራሳችሁ ሁኑ ቅመሞችየ ደሞ አበረታቱኝ
@msgjh3659
@msgjh3659 2 ай бұрын
አተ ምንም ጥፋት የለብህም ጀማልየ ሌሎቹናቼዉ ጥፋተኚቹ ዝበላቼዉ ሑላቼዉም አሉ አልሞቱም ልጁንም አላህ ያዲነዉ❤❤❤
@ammmgssfgh
@ammmgssfgh 2 ай бұрын
እች ባሏን ያስገደለችው ልጅ በሷ ስበብ ስቱ ተሰቃዬ አላህ ይግላትና
@RgffhgTtyt
@RgffhgTtyt 2 ай бұрын
ወላሂአባቴበልጅነቴነውየሞተብኝ ሥሠማውባባሁየማላቀውአባቴናፈቀኝ
@አልሀምዱሊላህአለድነተልኢ
@አልሀምዱሊላህአለድነተልኢ 2 ай бұрын
ወላሂእኔምእገዛነበር አባት እህህህህህያረብ
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ ይገዛ በነበር አባት እደበሬ እኔ እገዛ ነበር ካለዉ ተበድሬ እኔም አባት የለኝ ሳሳዝን ወላሂ 😢😢😢
@starcall9965
@starcall9965 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላ እኳንምያልሞቱ አላህይጠብቃቸው
@ik8141
@ik8141 2 ай бұрын
እንኳንም አልሞታ አልሀምዱልላ አሰዝኖኝ ነበር
@Lebabachannel
@Lebabachannel 2 ай бұрын
ልጁነውያልሞተው
@ik8141
@ik8141 2 ай бұрын
@@Lebabachannel የሚስቱ አባት
@Lebabachannel
@Lebabachannel 2 ай бұрын
@@ik8141 አልሃምዱሊላህ እኳንምበሂወትአለ
@ToybaT_qv9zo
@ToybaT_qv9zo 2 ай бұрын
አይ ጀማር አሳቅከኝ ፈስ ከረር ወይኔ እንዴት እንዳሳከኝ እኔኮ ልጂቱ አባቴ ነው ስትል በጣም ነበር የደነገጥኩት ምን አይነት የተረገመች ልጂ ናት
@FfFf-o7e
@FfFf-o7e 2 ай бұрын
ጀማል እኔ አባቴ ሙቶብኛል እሄን አዝማሪ ስሰማው አለቅሳለሁ አተም አህዋ ስር ባከፍተው ጥሩነው አሁለታ ነው አባታ የሞተባት በቻልከው አቅም ተከባከባት
@TybaKemal
@TybaKemal 2 ай бұрын
ያአላህ አላህ ቀልብ ይስጠን
@Rauda-nv1bp
@Rauda-nv1bp 2 ай бұрын
እኔ በጣም አዝኘ ነበር ወላሂ ተኝቸ እባ የተናነቀኝ አባት ምን አጠፋ እያልኩ በጣም አዝኘ ነበር እፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
እሰይ እኳን አልሞቱ አባታ😢😢 አዝኘነበር በማያቁት ጦስ ልከነወ አባት እናት ክፉ አይካቸዉ
@madinakonjo9807
@madinakonjo9807 2 ай бұрын
እሷ ባጠፋችው አባቷ ምን ያድርጉ ባልጊ ብለው አላኳት
@بنتمحمدالأثريالإثوبيالولوية
@بنتمحمدالأثريالإثوبيالولوية 2 ай бұрын
እንኳን ደህና ሆነ አልሃምዱ ሊላህ አተራሱ አጣራ ከመልቀቅህ በፊት ለንግድሁ አልሃምዱሊላህ እንኳንም ያልሞተ
@EthiopiaHagere-d9q
@EthiopiaHagere-d9q 2 ай бұрын
በዚህ አይነት ልጂቷም ሰውአልገደለችም።ዝሙትም አልሰራችም ይሆናል።ምዳረ ቡዳ የህነ ትውልድ ማውራትይወዳል ሳያይም በዝሙት መፈረጁን ይችልበታል የኢቶ ሰው አትሻብኝአላህየ🤧😏😏😏😏
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ 2 ай бұрын
ልጁ አልሞተም ብለዋል ባሏ
@EthiopiaHagere-d9q
@EthiopiaHagere-d9q 2 ай бұрын
@@Zdነኝየህልሜደራሢ እኮ ማውራት ስለሚወድነው ህዝቤ ምዲረ ሀሜተኛ ቱ😏
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 2 ай бұрын
ይገርማል በጣም
@Rahema322
@Rahema322 2 ай бұрын
አባቷ ሙቷል ብላ በተደጋጋሚ ቴክቶክ ኮሜንት ላይ ስትፅፍ አንዷ በዛዉ ላይቭ ላይ ያሉት አወሩ ከዛ ያልሞተን ሰዉ ሞተ ወይም አባቷን የማች ዘመዶች አስገደሉት በሚል ተሰራጨ አብሬ ነበርኩ ላይቭ እንዳሉ ያወራችዉ ኮሜንት አይታ ነዉ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 2 ай бұрын
ጀም ስለአባትሀዋ ፊት አታውራ ይከፍታል እኔ አባቴ እደሞተ አባቴ እደዝህብሎ ስሎ በቅናት ይሁን በምን አላቅም አለቅስነበር እነዝህየለቀቁ አባት ምንአደረገ ለፍቶ ባሳደገ ይች ባለጌ ማሳለፎ ቢቀር አገቱን አስደፍችው
@RukiJemal
@RukiJemal 2 ай бұрын
ሳለ እሕቴ
@TartoobAlain
@TartoobAlain 2 ай бұрын
ያሰውወሬአትሰማጀማል
@Habtam837
@Habtam837 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አልሞተ የምር
@SaadSaid-ok1ez
@SaadSaid-ok1ez 2 ай бұрын
ወላሂበጣምአሣሥኖዉኝነበረያረቢአልሀምዲሊላወላሂ
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 2 ай бұрын
ሀስቢያለሁ ወኒመል ወኪል😢 ግን ኢዴት አስቸለት በበት መጨከን አለህ የሲረሽን ይስጥሽ😢
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 2 ай бұрын
እኳን አለሞቱ አባት ምን አጠፋ አባት እና እናት እደቀላል አላህ ይጠብቅል
@tayibuh-q9u
@tayibuh-q9u 2 ай бұрын
እኔ አባቴ በተወለድኩ በ15 ቀኔ ነዉ ዬሞተዉ አላህ ይራሀመዉ ያረብ ወድም ዬለኝ ብቻ አልሀምዱሊላ
@RuurFu
@RuurFu 2 ай бұрын
እኮንም አልሞተ ❤❤❤🎉🎉🎉
@جيام-ي1ج
@جيام-ي1ج 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላ እኳንም ያልሞቱ አባቷ ለወሪ መቸኮል ይህነው ትርፉ ማፈሪያወቺ
@RabiaAthyobia
@RabiaAthyobia 2 ай бұрын
❤ሊላነገረአዉራ🎉አሚቴጋረፈታበልእኛንምፈታ❤አድረገን
@Fatmih33
@Fatmih33 2 ай бұрын
አባቴአላህጤናይመልስልኝ😢
@Ganet2024
@Ganet2024 2 ай бұрын
አይይይይ፡ኢቶ፡ልጆችሽ፡ጨለሉ፡በሰውአገር፡አለስራቸው፡በሄድንበት፡ማዋረድ😭😭
@Mozaze
@Mozaze 2 ай бұрын
ግን ምን አይነት ባለጌ ብትሆን ነው በሰው አባት የምታሟርተው ወረበ ባባቴ ቀልድ አላውቅም አይዞሽ እህቴ አባትሽን ረጅም እድሜ ይስጥልን በዚሁ ይለፍላቸው
@salihatube8511
@salihatube8511 2 ай бұрын
አንተ ለወሬ ምን አሮጠክ መቼም ይሄ የዩቱብ ብር አቅላችሁን አሳታችሁ
@BintSeib
@BintSeib 2 ай бұрын
ሱበሀን አሏህ አተኮነህ የምትዋሸው
@tube-tg7jx
@tube-tg7jx 2 ай бұрын
ስም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Rahema-n4w
@Rahema-n4w 2 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድማችን አሉ ብለህ አታውራ አላህ ትልቅ ማስጠንቀቂያ አስጠንቅቋል ስለዚህ የሆነ ነገር ሲመጣልህ ትክክል መሆኑ ቀድመህ አረጋግጥ።አፉ በለኝ
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኳንም አልሞተ
@አርዱልሀበሻ
@አርዱልሀበሻ 2 ай бұрын
ልጁ ራሱ አልሞተም ሀኪም ቤት ነው እየታከመ ዘመዶቹ የሀገሩ ልጆች ጋ አብርን ነው የምሰራው የልጂቱም አባት ልጁም አልሞተም የኛ ሰው ሳያርጋግጥ ነው የሚወራው😏😏😏
@VaaliUlla
@VaaliUlla 2 ай бұрын
Yarbii hulmi qaliqala honaa mani mani yaminallii
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ 2 ай бұрын
ያረብ 😢እውነትሽነው አረ ሚድያ ላለማየት የት እንሂድእፍፍፍ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 ай бұрын
@@Zdነኝየህልሜደራሢ አወ እዉነቷን ነዉ የሞተ የለም ዉሸታቸዉ ነዉ
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ 2 ай бұрын
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l እንኳንም ሆነ ማማየ የሚድያውነገረ ወደቀ ሲሏቸው ተሰበረ ሆኗል
@snayetAyele
@snayetAyele 2 ай бұрын
ልክ ነህ ማርያምን
@FatmaH-g7m
@FatmaH-g7m 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኮንም ኖርላት 😢😢
@ኢትዩቢያለዘላለምትኑርርር
@ኢትዩቢያለዘላለምትኑርርር 2 ай бұрын
እሷ ባጠፍችው አርብ ሀገር ልኳት አይኑ አያይ እዛ ምን እድምታርግ እና አባት እናት እምኑ አሉበት ውላሂ ልጂቱ ናት እጂ መገድል ያለባት አባት እናት ሚስኪን ናቸው ውላሂ
@zeedhussen9218
@zeedhussen9218 2 ай бұрын
ረአባታንአትግደሉ እሳን ነውማፈዳትበተገኘችበት ጊዜ
@zeedhussen9218
@zeedhussen9218 2 ай бұрын
ደግአረቻት አይግደሉትእጅ ያስቦካት ከተደበቀችበት እዲትወጣ
@حليمهحليمه-ع5غ
@حليمهحليمه-ع5غ 2 ай бұрын
ደህና መሽቀያ አገኛችሁ አድሥ አይአበሻ ሥንባል የሞተውን አላህ ይዘንልት እት እደሞተ አላህ አለም
@1ያአለህ
@1ያአለህ 2 ай бұрын
ያሰው ወሬ አትስማ😢❤❤❤❤❤
@AnshaMD-t3v
@AnshaMD-t3v 2 ай бұрын
እኳን አልሞተ አልሀምድሊላ
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ 2 ай бұрын
የአባት ሞት እያደረን ነው የማቆረቁረው 😭😭😭 አባየ ሁሉም ቤል ውሥጥ ነህ
@HawaHawa2-q2d
@HawaHawa2-q2d 2 ай бұрын
አንተ የቲቶክ ወሬ ማን አውራ አሉህ የኔ አባት የሚገባህን ያህል ባላረግልህም እረጅም እድሜ ይሥጥህ ና ልካባከብህ አባየ ጋደኛየ አባቴም እናቴም በቃሁሉ ነገር
@MohammedSaeed-fb1gk
@MohammedSaeed-fb1gk 2 ай бұрын
@RabiaAthyobia
@RabiaAthyobia 2 ай бұрын
2:44 እረጀማልአተምእሢቶቸሖከ,ከዚሕወጣ
@hananmekonenn813
@hananmekonenn813 2 ай бұрын
እኳን ያልሞት አይ ሴት መዘዘኛ እኮ ነን😢
@ZinetMohammed-p4z
@ZinetMohammed-p4z 2 ай бұрын
እንኳን አልሞተ ያልተጣራ ወሬ አታምጣ በጣም አዝኘ ነበር
@lubabahkhalid4934
@lubabahkhalid4934 2 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ ጄማል አረላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብላቺሁ ስጄምሩ ዴስ ሢል
@TartoobAlain
@TartoobAlain 2 ай бұрын
ወላሂበጣምነበርያዘኩትእንኳንምዉሸትሆን
@Kadeeja6581
@Kadeeja6581 2 ай бұрын
በባለጊ ልጅ ቤተሰብ መሰቃዬት ለፍተው ባሳዴጉ 😢
@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 2 ай бұрын
እኔኮ ግርም የምትሉኚ ነገር ቅጥ የለለዉ ወሬ የምታናፍሡት ነገር ቱ ኢቶጲያም እየፈረሠች ያለችም እዳተ ስያረጋግጡ በሚሿክኩት ነዉ ቱ እደዉ ምን ይሻላችሀል
@IeeuUeur
@IeeuUeur 2 ай бұрын
አይይ ሰው አባትየው እኳን አልሞተ ልቤተሰብሮ ነበር 😢
@ሶብሪናቦረናመከነሰላም
@ሶብሪናቦረናመከነሰላም 2 ай бұрын
ተጠፉችበት? እድወጣነውለመበቀል? አደየአይጥመድጁ? ሀበሾከባድነው
@ابوالحمش-ح6ط
@ابوالحمش-ح6ط 2 ай бұрын
አልሞተምማሜበአላሕንገሩኝ
@GgGg-i4m1r
@GgGg-i4m1r 2 ай бұрын
እኔምእወዳለሁ
@عيشهمحمد-ع4و
@عيشهمحمد-ع4و 2 ай бұрын
እኔስ ድሮም አሁንም ነገም አላምናችሁ😮እናተ የሚድያ ጡረተኛች❗️
@umuaymen1893
@umuaymen1893 2 ай бұрын
ሀዋ ፊት ስለ አባት አታዉራ ያዉም በግጥም ሆድ ያስብሳል እኳን ለሞተበት ለተራራቅነዉም ሆድ ያባባል
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 2 ай бұрын
😢😢😢😢 እውነትነው
@hyaitr8929
@hyaitr8929 2 ай бұрын
ሳህ
@marifazw7969
@marifazw7969 2 ай бұрын
አወ ማሬዋ ደጋግሜ ሰማሁት አባቴ ስምት ወር ሆነው እደተነፋፈቅን አይኑ እደቃበዘ ሞተብኝ የልዳማ እሳት ልቤላይ ቁጭ ምን ይደረግ እህ
@umuaymen1893
@umuaymen1893 2 ай бұрын
@@marifazw7969 አዞሽ የዉድ አላህ ላያስችል አያመጣምና አላህ ሶብሩን ይስጥሽ በጣም ይከብዳል እኔ ሁሌ ያባቴን ድምፅ ስሰማ በናፍቆት አለቅሳለሁ በስስት ሲጠራኝ ሲመክረኝ ናፍቆቱ ይጨምርብኛል
@marifazw7969
@marifazw7969 2 ай бұрын
@@umuaymen1893 አናግሪው ማሬዋ ካርድ እዳሰስች ይቆጭሻል እኔን ያየ እደልቤ ሸበካ አይሰራም እኛጋ ለዛችው ታገኘው እያለቀስኩ ነበር የማወራው አይዞሽ እንገላኛለን ዱአ እያረኩ ነው ይለኝ ነበር አሁን ድምጡ እጆሮየ ቁጭ ብላ ቀረች አላህ ምህረት ይወፍቅህ የኔ ውድ
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 2 ай бұрын
አልሀምዱ ሊላህ እኳን አልሞተ😢
@Fatima-c3y5k
@Fatima-c3y5k 2 ай бұрын
ሳህ...ወላ👍...ባባትቀልድየለም
@SaadSaid-ok1ez
@SaadSaid-ok1ez 2 ай бұрын
እፍአልሀምዲሊላእካንአልሞተም
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 2 ай бұрын
አይ ሰው😭😭😭
@TtYy-yd6st
@TtYy-yd6st 2 ай бұрын
❤እሺ. አልተያዘይሞይ
@sneg2959
@sneg2959 2 ай бұрын
ሱበሀንአላህ እኔ ግን በጣም አዝኘ ነበር ወላሂ ምንም በማያውቀው ድሀ አባት የኔ አባት እኳን ደና ሆነ ያረብ እህ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 2 ай бұрын
ደምሪኚውደ 4:40
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 ай бұрын
@@sneg2959 አወ ሚስኪን አባቷ ያለ እናት ኩርትም ብሎ አሳድጓት እዚህ አደረሳት አሁን ራቀቺዉ እንጅ እህቶቿ ሰዉ ቀና ብለዉ አያዪም አደብተኛ ናቸዉ እሷ ከየት እንደመጣች መቸም አፈጣጠራቺን ይለያያል እንጅ
@tayibuh-q9u
@tayibuh-q9u 2 ай бұрын
ላሀዉለዉላ አላህ ሂዲያ ይስጣቼዉ
@حجابيعزتي-ب4ه
@حجابيعزتي-ب4ه 2 ай бұрын
አልሀምዱሊል እኳንም አልሞተ ላኢሏሀኢለላ አይ የኛ ነገር አይ ሰው
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 2 ай бұрын
እወነትነወአባቴንበአገኛወላሂእገዘወነበረ
@ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ
@ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ 2 ай бұрын
አኡዙቢላህ
@Ufufj-k6r
@Ufufj-k6r 2 ай бұрын
ሠላም ጀማል በጣም ከባድነው ያባትነገርማ አይነሣ 😢ግን አባት ያላችሑ ሠዎች ተከባከቡ የምሬነው በቁም ነው መጠያየቅ 😢ጀበር ከለ እሩጥ አባት ከለ አጊጥ ይላል ያገሬ ሠው 😢
@DjfhJcb
@DjfhJcb 2 ай бұрын
ባባቴ ቀልድ አላውቅም የምር ውነትህን ነው ወድም
@aminaMuhammad-ep2if
@aminaMuhammad-ep2if 2 ай бұрын
ልጁን ግን እማቀው መሰለኝ😢 የሞተውን
@fatumaseid8314
@fatumaseid8314 2 ай бұрын
እረ ሞተ የተባለውም ባሉዋ አልሞተም ትልቅ ሆስቢታል ነው ያለው ብለዋል እደዛባይሆን የሳኡዲ ህግ ቀልዲ የለም ይያዝነበር እስከዛሬ
@ሰላምአድማሱበላይ
@ሰላምአድማሱበላይ 2 ай бұрын
የኛ ሀገር ልጆች ቆሻሻነታሁ አለም አቀፍ ነው አላችሁ ምነው በክቶች ምነው ስርአት ብትይዙ ቲክቶል ዮቲብ ላይ እረ ይሄን ቆሻሻ አፍችሁ ላይ ቁስል ይውጣ 😢
@RahmetKebede
@RahmetKebede 2 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ሥወዳችሁ ደምሩኝ አድሥጀማሪነኝ🎉🎉🎉🎉🎉
@M7mdAlmarri
@M7mdAlmarri 2 ай бұрын
ጉድ
@bilisuummaahawweeOromiyaa
@bilisuummaahawweeOromiyaa 2 ай бұрын
As wr Wb Akami Bagaa Jiraate
@alem_totot
@alem_totot 2 ай бұрын
ሲጀመር ወሬው እያሰራጨህ ያለህው እኮ አተ ነህ በሰው ሞት ገንዘብ ትልካክማላችሁ
@Anshamohammed-xq2yt
@Anshamohammed-xq2yt 2 ай бұрын
ካሉ አይቆጠሩም እነዚህ ቤተሰባች መጥፎ የወለደ የምር ግን ለምን ዋሽታችሁ ታስዋሻላችሁ ስው የምር ያሳዝናል
@ZaburaFantaw
@ZaburaFantaw 2 ай бұрын
መቀባጠር ስራህ ሰለሆነ አይተው ይቶላቶሉብሀል
@MozainAbdo
@MozainAbdo 2 ай бұрын
እኔኮአባቷንምአቀዋለሁየተለጠፈውንምፎቶአውቀዋለሁአባትዮውደሞአልሞተምብየህነበርጀምቲክቶክሰፈርታይሆንየውሸትሰፈርቢባልይሻላልእደኔ አረይመቸውባሉካየተቲክቶክሰፈርገላግሎኛልልልየኔውድባል
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 2 ай бұрын
እኔም አስጠፍቶኛል የተለጠፈም አባቷ ማን ለጥፎት ነው
@madi2644
@madi2644 2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሰላምናችሁ
@GgGg-kh7ry
@GgGg-kh7ry 2 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@ወሎገራገሩ
@ወሎገራገሩ 2 ай бұрын
ሚዲያ ላይ ያላችሁ. ለነገር እና ለውሸት ስለምትቸኩሉ
@BorenaTube45f
@BorenaTube45f 2 ай бұрын
ወይ ጉድ የኛ የኢትዮጰያኖች ጉድ እኮ ክፋታቺን ቢወራ ቢወራ አያልቅም ፈጣሪ እራሱ እንደት እደቻለን በዉሸት በዚህ ልክ😢😢😢
@MissRahmaa
@MissRahmaa 2 ай бұрын
ሲጀመር አባቷ አልሞተሞ አትዋሹ
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@ToubaMohammed-l8t
@ToubaMohammed-l8t 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳንም ዉሸት ሆነ እባካችሁ የሟች ቤተሠብ የሷን ቤተሠብ እንዳትገሉ ካገኛችሁ እሷና ገዳዉን የቁም ሙት ማድረግ ነዉ
🔴ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው ይህ ሁላ ጉማ😂
10:05
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,9 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 91 МЛН
አርፋጅ Arfaj (Ethiopian film 2017)
1:35:46
Addis Films
Рет қаралды 1,8 МЛН
ታገቢኛለሽ ወይ
21:43
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 233 М.
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,9 МЛН