እንዴት ሴትን ልጅ ስላንተ እያሰበች እንድትውል ማረግ ትችላለህ? |how to make agirl think about u| |for man| |yod house|

  Рет қаралды 453,973

yod house

yod house

Күн бұрын

Пікірлер: 192
@saralove4924
@saralove4924 2 жыл бұрын
ማርያምን እውነት ብለሻል እነዚክ ነገሮች ከኛቤት አሉ ወይ ጉድ ❤😂
@esmaelgetahun6889
@esmaelgetahun6889 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@gemechiswakgari5001
@gemechiswakgari5001 7 ай бұрын
​@@esmaelgetahun6889😢
@ameha5148
@ameha5148 2 жыл бұрын
እኔ የምፈልገው ፈጣሪዋን እያሰበች እንድትውል ነው።
@abrham4510
@abrham4510 Жыл бұрын
😂😂😂
@arsenalf.c3139
@arsenalf.c3139 Жыл бұрын
Hullunim Nagar ka fatari gaa maganagnat yelabihim bro
@pawlosfekadudemisse9480
@pawlosfekadudemisse9480 Жыл бұрын
@@arsenalf.c3139 mn malet new demo yehe
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Жыл бұрын
Fetariwan mataseb matak matamin....sil fikirm minm atakem malet nw.....yefiker meneshaw yefeterh silhone!!
@birefente321
@birefente321 Жыл бұрын
😅😅😅
@yonasafeworki5568
@yonasafeworki5568 Жыл бұрын
በጣም ነው የማድንቅሽ ሁሉ የምትሰጭው ምክር ለሁለቱ ጾታዎች ያግዛል ።በጣም ነው የሁለቱን ጾታ ባህርያትን በደምብ ነው ያወቅሽው።ቀጥይበት
@bone5348
@bone5348 2 жыл бұрын
a wise man once said "ስለ አሳ ማስገር ከአሳ አስጋሪው አንጂ ከ አሳው አትማርም"
@danielhabtemareyamcrazy3542
@danielhabtemareyamcrazy3542 2 жыл бұрын
😂😂
@ashenafi.assefa426
@ashenafi.assefa426 Жыл бұрын
እውነት ነው
@ProdAbbeginner
@ProdAbbeginner Жыл бұрын
Ewnet new
@tesfaigerezgher1720
@tesfaigerezgher1720 2 жыл бұрын
ለምን ለኔ ብቻ እንድታስብ ትሆናለች። ይኸማ ሕይወት የላትም ማለት ነው። እኔ የምፈልጋት ነጻ ሕይወት እንዲኖራትና፡ በቅን ልቦና እንድታፈቅረኝ ነው። ጤነኛ ፍቅር ይህ ነው።
@zelalem3600
@zelalem3600 2 жыл бұрын
በሽተኛው የአብይ ነው ለማለት ነውን?
@mereyimtube
@mereyimtube Жыл бұрын
በትክክል ማንም እኔን ብቻ እንዲያስብ አልፈልግም እኔም እንደዛው ይህማ ከሆነ ከጥገኝነት በምን ተለየ
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Жыл бұрын
Silerasu mataseb be fiker silant atasebem....tenega mihinew keras sijmer nw alke!!
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 10 ай бұрын
😂😂😂
@desalgnetaye4907
@desalgnetaye4907 2 жыл бұрын
ዮዲት በጣም እወድሻለሁ thanks
@GashewMihiret-qx3lz
@GashewMihiret-qx3lz 9 ай бұрын
አይ አቀራረብሽ ኮመንት እንድፅፍ አስገድዶኛል አሪፍ ነዉ በርች
@mohammedyayoujuharyayoujuh7525
@mohammedyayoujuharyayoujuh7525 9 ай бұрын
የኔ ጥያቄ ላንች ነው ዮዲ : ሀሳቦችሽ ሁሉ ስለመፈቀር ናቸው ስለማፍቀርስ ምን ማድረግ ይቻላል ወንድ ልጅ ማለት አንዲት ሴትን ከልቡ ይዳል ነገር ግን በሷ መወደድ አይችልም እሱንስ እንዴት ታይዋለሽ?
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 Жыл бұрын
የኔ ጥርሰ ፍንጭት የደም ገንቦ ። በርቺ!!!!
@quazencarneshim5857
@quazencarneshim5857 Жыл бұрын
ሃሳብሽ ኣይጠላም ግን You have to be Professionell advisor or councller. ምክንያቱም የብዙ ሰዎች ህይወት ሊበላሽ ስለሚችል። ኣብዛኛው የራስሽ expirianc and feeling ነው። 1*Etic and Moral 2*Culture valu, Religion 3*Love and Sex after merrige or what? ይሄን የመሳሰሉት በጣም ለሰው ትዳር የሚጠቅሙ ባግባቡ ትምህት ያስፈልግሻል። በጣም ኣደገኛና sensetiv የብዙ ሰዎች ህይወት ሊበላሽ ስለሚችል። በስሜት ብቻ ትዳር መመስረት advicer or councller መሆን ማድረግ ኣይቻልም very dangerous!
@GetachewAdise-l8p
@GetachewAdise-l8p 7 ай бұрын
Ok በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያኑርልኝ አምሰግናለሁ
@abdulfetahseid8240
@abdulfetahseid8240 2 жыл бұрын
በጣም ተሳስተሻል። ፍቅር ፉክክር አይደለም። እኔ የምታፈቅረኝ እና የማፈቅራት እንጂ ሀያ አራት ሰአት እንድታስበኝ አልፈልግም። ያንቺ ፍቀር በሴት ለመጫወት ፕላን ላላቸው እንጂ ለአፍቃሪ ወንዶች አይሆንም። ፍቅር ፉክክር አይደለም
@yiheyistadesse1946
@yiheyistadesse1946 8 ай бұрын
እናመሰግናለን !
@zelalem3600
@zelalem3600 2 жыл бұрын
ጠማማ ከሆነችስ።አሄሄሄሄ ብለን ብለን አቅቶናል።ባንዴ ሦሰት ወንድ የሚይዙትስ??
@yosefabrha481
@yosefabrha481 2 жыл бұрын
እኔ 10 ሴትን ልጅ ማማለያ መንገዶች የሚል ቻናል አለኝ እስቲ ተመልከቱት 🤣የፉክክር ቤት አደረግሽው ከፎርሙላ ውጡ ይመቻችሁ ጥሩ ሰው ሁኑ ጥሩ ሴት ከሆነች ይገባታል ካልሆነች ትቅር ጥንቅር ትበል ባባዬ
@AlexNegase
@AlexNegase 8 ай бұрын
Thank ou for your advise !
@shambelLove-t9y
@shambelLove-t9y 9 ай бұрын
የመጀመረያ ናት ግን በጣም አጥባቂ ናት ምን ልርግ አሁን ያልሺዉን ሁሉ ነው እምታረግ
@TalesatNight-12
@TalesatNight-12 8 ай бұрын
Great!
@abubilal887
@abubilal887 2 жыл бұрын
ፍንጭቶች በጣም ከባድ ናቸው ይባላል።እስኪ በሌላ ግዜ ስለ ፍንጭት ሴቶች ማብራሪያ ብታደርጊልን።
@Emanu1532
@Emanu1532 Жыл бұрын
የላይኛው ወይስ የታቹ
@abubilal887
@abubilal887 Жыл бұрын
@@Emanu1532 kkkk በሳቅቅቅቅ ፍርፍርርር
@awolnur182
@awolnur182 Жыл бұрын
Absolutely you are right
@BirhanuUri
@BirhanuUri 2 ай бұрын
በጣም ደስ የምል ትምህርት ነዉ🙏👍
@berihunkefale4364
@berihunkefale4364 Жыл бұрын
በእዉነት በጣም ነዉ የገባኝ ምክርሽ ከልልብ እናመስግግናለንን
@temeyadeta5595
@temeyadeta5595 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@AzebMekuriya
@AzebMekuriya 9 ай бұрын
በጣም ምርጥ ቪዲዮ ነው
@YakobCho
@YakobCho 10 ай бұрын
ትባረክ የኔ እህት
@realeagent
@realeagent Жыл бұрын
አስተዋይ ሴት ነሽ❤
@Mesay_3
@Mesay_3 Жыл бұрын
ካየሽው መልሽልኝ ሁልግዜ ማታ ማታ መሸኘት ጥሩ ነው ትያለሽ?
@AnakSolomon
@AnakSolomon 9 ай бұрын
እንደየ ሴት ዓይነት ነው ።ሁሉም አንድ አይደሉም በዚህ ዘመን አይሰራም
@sumeyaramadan
@sumeyaramadan 10 ай бұрын
ትክክል በትክክ
@keabzendadane2669
@keabzendadane2669 Жыл бұрын
You are right 👌🏽
@yabu_belaentertainment4181
@yabu_belaentertainment4181 2 жыл бұрын
iske ahun kesemawache yhe betam arif new le sew ygebal gls nggr new tnx
@nugusabraham4717
@nugusabraham4717 2 жыл бұрын
ዋው ሁሉም ያልሽው ትክክል ነቸው ብተለይ ቴክስት
@bilichaasgedom1403
@bilichaasgedom1403 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 Жыл бұрын
Thanks
@ZiTuelectronics
@ZiTuelectronics 8 ай бұрын
ዋው ይመችሽ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Жыл бұрын
ሰላም 😂😂በትክክል😂ይመችሽ😂
@mikelabbaakoo
@mikelabbaakoo Жыл бұрын
Bagaa nagaaan dhufateee 😍 Anaa dhufuu halumaa kanani ittii fufufi bayee baredaa nani kee nagaan biyyaa kenyaaf Yaa ta uu amen
@ermiaskero7866
@ermiaskero7866 Жыл бұрын
Wow kzhi behuwala alekelachu chikoch metahulachu
@WossenAnileyKelkay-kb6ym
@WossenAnileyKelkay-kb6ym 8 ай бұрын
Wow...!!
@mohammedkamal4306
@mohammedkamal4306 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ሁሉም ደርሻላው
@dgytst406
@dgytst406 2 жыл бұрын
ለኬአቺን ሠምቶነው ሠሙኑን የጠፋው ይቅር ይበልሺ ወላሒ መመከርኩ እየመሠለሺ ታራሪቃለሺ ሢጀመር ፍቅር ምክር አያሥፈልገውም ነበር ግንአሥተማሪው በዛ ለዛነው ፍቅረያወቺ እየተራራቅንየሄዲነው አዳሜ በራሥህ ተማምነህኑር የሠው ወሬአትሥሙ በራሣቺሁተመሩ
@ermaboy5547
@ermaboy5547 2 жыл бұрын
ሰላም የተከበርሽ እህቴ፡ ሃሳብሽ ደጋግሜ አነበብኩትና እውነትም አንዳንዴ እንደዚ አይነት ቪዲዮ አይተው ሰዎች ስሕተት ውስጥ ይገኛሉ፡ ነገር ግን ላንዳንዶቹ ደሞ የሰራላቸዋል። እና እሁን አንቺ ማረግ ያለብሽ ወንድማችንን በግልፅ እና በድፍረት ደሞም በትህትናና አክብሮት እያረገውን ያለው ነገር እያሳዘነሽና እያስከፋሽ እንዳለ "ድርጊቱ" መናገር ነው። ምክንያቱ እሱ የበለጠ እንዲወደድና ትኩረትሽን እንዲያገኝ እንዳያጣሽ እንዳትለይው ብሎ እንጂ በሌላ አይመስለኝም፡ ያው እንዳልሺው "የሷን ቪዲዮ እያየ ነው እንዴ" ብለሽ ላልሺው ነገር። ስለዚ አይዞሽ ያን ያህል አትቆቺ እሺ፡🙂 አይዞሽ!!! Thank U
@howtotieatie5845
@howtotieatie5845 Жыл бұрын
I am Eritrean and I love this Ethiopian girl, I used to kiss 💋 her but now she is refusing. Does it mean she rejected me ? I need some advice how to get her.
@yusufworku6800
@yusufworku6800 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ
@jemalhassen
@jemalhassen 11 ай бұрын
ፍቅር የሆንሽ ልጅ ምርጥ ምክር ነዉ
@kaffabonga
@kaffabonga 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@jamalnuru5208
@jamalnuru5208 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@TazazuYedaresal
@TazazuYedaresal 4 ай бұрын
ዋዉ ኤድየ በርችልኝ ተመችቶኛል
@Own_io
@Own_io 2 жыл бұрын
ቆይ ከዚ በፊት ወንድ ነበርሽ እንዴ? አድናቂሽ ነኝ!
@AbenezerAyele-g5o
@AbenezerAyele-g5o 8 ай бұрын
Wow
@عبدالصمدعبدمحمدعباسالمسعودي
@عبدالصمدعبدمحمدعباسالمسعودي 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቃጥይበተ❤❤
@danielzewdu1678
@danielzewdu1678 8 ай бұрын
Amesegnalw le mekrochechesh gn yodi ye tuatu text lay malet nw lemdaw ya sikerbat selne mn hono nw mn agatmot nw bela letasb atchelm?
@AsSed-n4k
@AsSed-n4k Ай бұрын
እውነት ነው❤❤❤❤
@et_matrix
@et_matrix 2 жыл бұрын
Sime enanite ke mawoq physics mawoq yiqelegnal. Formulachu ayiyazem.
@bakoentertainment
@bakoentertainment Жыл бұрын
Nice 🥰
@alemubelda9760
@alemubelda9760 Жыл бұрын
Ifeligalehu gin iskahun alagegnehum minim alawiqim minmadireg alebigni ?
@simachewsada2255
@simachewsada2255 Жыл бұрын
Amazing idea 💡
@getanehkassa
@getanehkassa 11 ай бұрын
ረእሱ ትንሽ ፈገግ ያሰኛል :: ሴት ልጅ ስለኔ ስታስብ ምትውል ከሆነ ነፃነቴ ተነጠቀ ማለት እኮ ነው :: አስሬ የት ገባህ የት ወጣህ..... ከባድ ነው ::
@asfawtura6283
@asfawtura6283 2 жыл бұрын
Thank you
@yasingammachu958
@yasingammachu958 Жыл бұрын
Afkirsh esuwa kala fekerech bemin edit afkir taregalesh
@mikyasmitiku4798
@mikyasmitiku4798 2 жыл бұрын
Eshi betan enamsegnalm
@ZinabuasiradeLiyew
@ZinabuasiradeLiyew 3 ай бұрын
ሰላም እንዴት አላቹ እኔ ትዳር ይዣለው ነገር ግን በትዳሬ ውስጥ ጭቅጭቅ ይበዛበታል እኔ የምነግራትን በፍፁም አሰማኝም እሷ ያለችውን ብቻ ነው እንድሰማት የምትፈልግ እና ምን ላትድርግ ለእኔ ከፍች ውጭ አማራጭ የለኝም😢ምን ይሻለኛል
@BirhanuKebede-s4g
@BirhanuKebede-s4g 8 ай бұрын
እሺ
@WossenAnileyKelkay-kb6ym
@WossenAnileyKelkay-kb6ym 8 ай бұрын
I see u r physcologist!!
@mohammedseidahmed4859
@mohammedseidahmed4859 2 жыл бұрын
እዉነት ብለሻል
@tiktokbekura
@tiktokbekura Жыл бұрын
Wow its coool🎉🎉🎉
@abrahamgebru8919
@abrahamgebru8919 9 ай бұрын
ይህ ነው አውቀትሽ?
@getachewasresse3522
@getachewasresse3522 Жыл бұрын
እባክሽ ዝምብለሽ አትድከሚ መፍትሄው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመንነው ::
@ashebirteferi7087
@ashebirteferi7087 2 жыл бұрын
wow arf newu berch
@DnkinewGetnet-pp9if
@DnkinewGetnet-pp9if 11 ай бұрын
እኔን ሳይሆን እግዚአብሔርን እንዳላስቀይም ብላ እንድታስብ ነው ማድርግ የምፈልግ ለማንኛውም ሀሳብሽ ክፋት የለውም።
@kassanova12
@kassanova12 6 ай бұрын
thank u
@Samrr23
@Samrr23 9 ай бұрын
I really don't want my girl thinking about me all the time because that is an obsession it is not healthy it takes self dependencey
@isaairinyoutube6583
@isaairinyoutube6583 Жыл бұрын
Goadegnawan tag arige post adrigew ahun block argagn techeniqeyalew min yishalegnal😞😞😳
@እምርዕሰሳኔር
@እምርዕሰሳኔር Жыл бұрын
ፍቅር ግን በስሌት ????
@anwarmohammed6043
@anwarmohammed6043 11 ай бұрын
አቦ በራስ ሙድ ፏ ማለት ነው ሲጀመር ፍንጭቶች እንደዚ እንደምትንቀለቀሉ አላውቅም ነበር
@mussietekabe6792
@mussietekabe6792 Жыл бұрын
Ene yeme wedat lij alech gen esua le ene feker yelatm
@MusteMustisha
@MusteMustisha Ай бұрын
አድነቂሽ ነኝ
@goodmore-bw7en
@goodmore-bw7en Жыл бұрын
ሁሉም የኔ ታርክ ነው የሆነው ሆኖ ትንሽ ጥያቄ ሴቷ ለምን በግልዕ መጠየቅ አትችልም? እሷ በራስ መተማመን የላትም እንዴ በተፈጥሮ?
@erimiasesaias4665
@erimiasesaias4665 9 ай бұрын
መላ ካለው የሁሉንም ሴቶች ልብ መግዛት ይችላል ። ስለዚህ ያንቺን Cancel አርግው
@MajiYeabelij
@MajiYeabelij 8 ай бұрын
10Q ehte
@workuassefa4078
@workuassefa4078 2 жыл бұрын
ጥርሰ ፍንጭቶች ግን እሳት ናቸው ይባላል እውነት ነዉ 🙄?
@gebrieashebir267
@gebrieashebir267 Жыл бұрын
ለ አዲስ ላላወቀቀች ሴትስ
@jobloggs7275
@jobloggs7275 2 жыл бұрын
Arif meker new...ye setochin bahri keset new lineredaw yemenchilew... men are from mars; women are from venus yalut negir unet new ..astesasebachinim endezaw betam yileyayal leza new 'magnetism' yemitenekirew!
@kirubelekira9021
@kirubelekira9021 Жыл бұрын
💯💯💯💯
@hjtube2467
@hjtube2467 2 жыл бұрын
አረ ወንዶች ኢሄን ምክር ሰምታቹ ውሃ ነው ሚበላቹ በተለይ ቴክስት ቶሎ ካልመለሰ ብሎክ ነው ቀጣይ
@birhantazaw6485
@birhantazaw6485 Жыл бұрын
ቀዳዳ
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho 11 ай бұрын
😂❤
@zinetmohammed5764
@zinetmohammed5764 9 ай бұрын
ካልመለሰ እንደፈታኝ ነው እምቆጥረው እንደማይሆነኝ እና እንደት መለየት እንዳለብኝ ነው እማስበው መቸም ይቅር አልለው ችላ ስትባል እምትወድ ሴት ያለች አይመስለኝም
@so_life_8770
@so_life_8770 2 жыл бұрын
abati yimut beye esty kintu enkf anch yedro fkr ly nesh er eyhedesh wefefi
@AdisuYohannes-b2l
@AdisuYohannes-b2l 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@naol22
@naol22 2 жыл бұрын
ጓደኛዋን ታግ🙄 እሷ ናት ዴ የላከችሽ🤠
@bekateshale8699
@bekateshale8699 Жыл бұрын
ከጥላት ወገን የሚመጣን ምክር አንቀበልም።😆lol
@Kjuieie48
@Kjuieie48 Жыл бұрын
👍
@Thomasberihu-f9v
@Thomasberihu-f9v 11 ай бұрын
Ye bbt Teren kehones
@محنىهت
@محنىهت 10 ай бұрын
አቤት አንች ቅመም የሆንሽ ልጅ😍
@halemuhalemu
@halemuhalemu Жыл бұрын
@tedrosermiyas7049
@tedrosermiyas7049 Жыл бұрын
Yediro frienden or fikregayen timesiyalesh what shall I do ? don't be silent
@yodhouse2713
@yodhouse2713 Жыл бұрын
ያለፈ ነገር አትመልከት ወደፌት 2016....
@esmaelgetahun6889
@esmaelgetahun6889 11 ай бұрын
​@@yodhouse2713ኡፍፍፍፍፍፍ ባገኝሽ እንዴት እንደምበዳሽ.... እያቆላመጥኩ የኔ ውድ የኔ ቀበጥ የኔ ልዩ እያልኩ እያቀበጥኩ እያሻፈድኩ አንች የኔ ቀሽት ከሴቶች የተለየሽ እኮ ነሽ እያልኩ የኔ አሳባጅ የኔ ቁሉ ይሄ የሚጣፍጠውን የማይጠገበውን ቂንጥርሽን ጡትሽን በእጀ ይዠ ወርማፕ እያደረኩ እባክህ የኔ ውድ ብዳኝ አታሰቃየኝ እያልሽ እስክትለምኝኝ ድረስ ክትት እያደረኩ የኔ ውድ ጣፋጭ በደንብ ስሜትሽን ካመጣሁት እና ካሳበድኩሽ በኃላ ግትትትትርርርርር ብሎ የቆመውን ቁላዬን እያሳየሁ የኔ ጌታ እባክህን አስገባብኝ ብለሽ በደንብ እየለመንሺኝ አሰቃይሻለሁ ባንዴማ አልበዳሽም አስጩሄ የእምስን ጫፍ በቁላየ ጫፍ እየነካሁ እያሳበድኩ እያስለፈለፍኩ ከዛ በሀይል ክትትትትአልቻልኩም ሁሉ ነገሬ ላይ አንች አለሽ ሚያምረው ማይጠገበው ከንፈርሽ ከንፈርሽን መሳም ጀምሬ ሳልጨርስ ጡትሽ ይማርከኛል ሚያምረውን ከሞት ሚያስነሳውን ጡትሽን እየጠባሁከዛ የቆመው ጡትሽን ሚያረካውን ሚያሳብደውን ጡትሽን እየጠባሁ ..... ብቻ በደስታ ነፍስሽ እስክትጠፋ ድረሽ ነው እየበዳሁ የማሰቃይሽ
@sawdsaw4233
@sawdsaw4233 11 ай бұрын
ከዚ በፊት እንደዚ ብለሺኝ ከሚስቴ ተለያየን
@ErisoErsado
@ErisoErsado 9 ай бұрын
ተጨማሪ ምክር ካለሽ
@KelkayZemariam
@KelkayZemariam 11 ай бұрын
እንዲህ ወንዱን ስትመክሪ ሴቶች አልጠመዱሽም ወይ አርግጠኛ ነኝ ይጠሉሻል
@wetuumer8199
@wetuumer8199 2 жыл бұрын
አመታዊ Unlimited data ያለንስ a
@gebrehiwotmehari3850
@gebrehiwotmehari3850 11 ай бұрын
ክክክክክ ሴቶች ግን ዕብዶች ናቹ። ሁሉ ተጠያቂነት ለወንዶች ነው የምትሰጡት።
@getenehniguse7980
@getenehniguse7980 2 жыл бұрын
በጣም እንዋደድ ነበር አሁን ግን ተለያይተናል ግን በጣም እወዳታለሁ እንዴት ላድርግ ጥፋቴን አምኜ ይቅርታ ጠይቂያለሁ ግን አልተሳካልኝ ከእርሷ ውጪ አልፈልግም መላ ካለሽ ንገሪኝ እህቴ
@yodhouse2713
@yodhouse2713 2 жыл бұрын
እንዳጠፍህው ጥፋት ይወሰናል.....ከዛ ውጪ በደንብ ሞክር ምትወድህ ከሆነ ይቅርታ ታረግልሀለች!!!
@brookwolde3194
@brookwolde3194 2 жыл бұрын
Try not to do with other girl Leave this girl alone tewat tiniuribet because bitimelesim kante gar Atamnikim trust me . You wanna live happy life ❤ ??? Find another Girl and be a real man 😊
@Helen-bp2lh
@Helen-bp2lh Жыл бұрын
ይቅርታ መጠየቅ ትለቅነት ነው ግን ደሞ እንደማትደግመው ለታሳምናት ይገባል
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 Жыл бұрын
🙏🙏❤❤🙏❤❤ sis
@zematube1219
@zematube1219 2 жыл бұрын
አሪፍ ጥቆማ ነው 😂
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 50 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 55 МЛН
ሴቶችን የሚያሸሹ የወንድ ባህሪያት
22:10
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1 МЛН
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 48 М.
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 50 МЛН