የወደድካት ልጅ እንዳልወደደችህ የምታውቅበት ምልክቶች

  Рет қаралды 500,391

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

Күн бұрын

Пікірлер
@tomassefedin72
@tomassefedin72 5 жыл бұрын
እውነት በጣም አስተማሪና መካሪ ትምህርት ነው ያካፈልሺን ፍቅር እናመሰግናለን ፕሮግራምሽ በጣም ጥሩና ገምቢ ነው
@Samireview97
@Samireview97 5 жыл бұрын
thanks for the advice.
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 5 жыл бұрын
በኛሀገር ሴት ልጅ ከወንድ ጋር ከተቀራረበች ከተጋበዘች አብራ ከተዝናናች በፍቅር መልኩ ብቻ ነው የሜታይ ወንዶችም ለሴት ልጅ ከፍቅር ውጭ ጓድኛማድረግ አይፈልጉም ነገር ግን ይህየተሳሳተ አመለካከት መቀየር አለበት የምትሉ likግጩኝ
@bettynegest8571
@bettynegest8571 5 жыл бұрын
Amsalu KZbin koy eski and sit lij behone agatami tegnanteh Gnninetu wede sex yamerall sex staderg noreh agatamii kezich lij gara fkir bizih enough ye smitt guday new enji alfelgim fkir wey asbbetalew btlih min dnew yante mels lesuaa
@cherenetseyoum5699
@cherenetseyoum5699 5 жыл бұрын
ልክ ነህ አምሳሉ የሁለቱም ችግር ነው፡፡ ትንሽ ቀረብ ብለህ የሆነ ነገር ካወራሃት የፈለካት ይመስላታል ከዛ ጠብረር ለማለት ይሞከራል ወንዱም ሲሳቅለት በቃ ሙሉለሙሉ አንደተወደደ ለማረጋገጥ ይጣደፋል፡፡
@filmonadhanom5140
@filmonadhanom5140 5 жыл бұрын
Amsalu KZbin video
@HabtishZGreat
@HabtishZGreat 5 жыл бұрын
ante yet new yalhw wendme eski asb gen aymechm gzew ayfkdm bifkdma des baleg negr gen andu antenh eske ante testkakelna hulu ystkakelal
@yoni4ever220
@yoni4ever220 5 жыл бұрын
ኖ እዚ'ጋ መጀመርያ ለምን ወንድ ጋ መጠጋት ኣስፈለገ ? ለምን ሴት ጋደኛ ኣይዙም ? እንዲያበላቸውና እንዲያጠጣቸው ነው ? ወንድ ገንዘብ ካወጣ ደግሞ ሌላ ንገር እንድሚጠይቃቸዋል ኣያውቁም ? ወንድ በምንም ታዓምር ለሴት በዛች ነገር ነው የሚጠጋት ። ደግሞ እሳትና ላምባ ብኣንድ ኣይኖሩም ።
@kokehydro7110
@kokehydro7110 5 жыл бұрын
waw Amezing its very nice explanation
@abenezerkifle9560
@abenezerkifle9560 5 жыл бұрын
Honestly speaking this the most truthful advice for dudes especially in our country we make a lot mistakes without even knowing it & thanks for you advice
@ethiopiafirst330
@ethiopiafirst330 5 жыл бұрын
Thanks fikir! I appreciate your programm !
@ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ
@ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ 5 жыл бұрын
እውነት በጣም እናመሰግናለን እህታችን ይሀ ሁሉ የኔ ባህሪ ነው ያወራሹ እመብርሃንን ።
@samriman9747
@samriman9747 5 жыл бұрын
Tnxs Mar Arif miker Astlalefeshle💋💋💋❤❤❤❤
@olimmapoetry8160
@olimmapoetry8160 5 жыл бұрын
This is what is happening in my life nw Thank you so much
@capitalsisay61
@capitalsisay61 3 жыл бұрын
You super genius and exceptional.....thanks for life lessons
@mekuanintsemahagn1629
@mekuanintsemahagn1629 5 жыл бұрын
እጅግ አስተማሪ ነው ። ምስጋናዬን ለመግለጽ ቃል የለኝም በቃ በርችልኝ ።
@rnooma2012
@rnooma2012 5 жыл бұрын
በጣም ጣፍጭ ምክር ነው ለወደፊትም ትልቅ ትምርት እደምትሰጭ ተስፋ አደርጋለሁ ቀጥይበት እናመሰግናለን!!
@warbiagggy2545
@warbiagggy2545 5 жыл бұрын
ሰላምሽን ያብዛልሽ ምርጥ ትምርት ነው በእውነት በኒ ህይወት ያሳለፍኩትን ነው ያልሽው
@chapiskills9160
@chapiskills9160 3 жыл бұрын
Yemr perfect nesh thanks.....
@yeshiiyabatulij1523
@yeshiiyabatulij1523 5 жыл бұрын
Exactly ዛሬ በጣም ይውስጤን ነው ያፍነዳሽልኝ አቦ ይመችሽ እኔ ግርም የሜለኝ ነገር ኖርማል የወንዲ ጓደኛ መያዝ እኮ የለም ማለት ይቻላል አንዲ ቀን አብረሽው ወክ ብታደርጊ በተደጋጋሚ chat ላይ ብታወሪው ወደ ገደለው ገብቶ በቃ አፍቅሬሻለሁ ይልሻል ሊሆን እንደማይችል ስትነግሪው በቃ ይለይሻል ብሎክም ሊያርግሽ ይችላል ስለ አንዲ ሰው ብቻ አይደለም እያወራሁ ያለሁት አብዛኛወቹ እንዲህ ናቸው እና በጣም መልካም ወንዶችም አላችሁ በርግጥ !
@andualemmitikie
@andualemmitikie 5 жыл бұрын
I like the conclusion part.
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 5 жыл бұрын
እውነት ነው ማር
@bhbhmnmn3374
@bhbhmnmn3374 5 жыл бұрын
Saruna abebaw agegntashe nw
@Captain-aman27
@Captain-aman27 2 ай бұрын
Fotoshinina contactishin lakilign.😂
@abrahamzekios9944
@abrahamzekios9944 5 жыл бұрын
Thanks you so much for being teaching me a lot, I will like to see in person, I liked your lesson a lot From tigrayns USA .
@ישיוונזגטהון
@ישיוונזגטהון 5 жыл бұрын
እሽ ወንዶች ለሴቶችስ ምን አይነት ምልክት ያሳያሉ? አመሰግናለሁ
@abebawgetu5913
@abebawgetu5913 4 жыл бұрын
Really u are right. Thanks a lot.
@2worldtube326
@2worldtube326 5 жыл бұрын
በጣም ሃሪፍ ነው በርችልን እውነትም ፍቅር ኮንጆ ነው አነጋገርሽም ሁሉ ያምራል።
@yenegetmekuriaw7641
@yenegetmekuriaw7641 10 ай бұрын
Thank you advice❤❤❤
@Samireview97
@Samireview97 5 жыл бұрын
i'm really exited
@teklushiferaw5218
@teklushiferaw5218 5 жыл бұрын
cheers! your talking gives life for the issue, thank you!
@ጀሪጀሪ
@ጀሪጀሪ 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ እኔም ደርሶብኛል እደወንድም ስንት አመት ቆይተን አሁን ወደፍቅር ቀይሮታል ምንም እዲቋረጥ አልፈልግም ነበር ጓደኝነታችንን
@intertainment2048
@intertainment2048 Жыл бұрын
ሌላ ተሳቢ ነበረሽ ማለት ነው እሱ ነው ጥፋተኛ በጊዜ ፍሬቻ ማብራት ነበረበት
@meskitube6532
@meskitube6532 5 жыл бұрын
Ena tegebabi negi gen agaxemogial sis thanks
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 5 жыл бұрын
ሁሉ መናይሽ ፍቅር ነሽ ውዴ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምና ፍቅር ያብዛልሽ አሜን
@tedrosadhenom5056
@tedrosadhenom5056 5 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን ውድ እህቴ
@meramhassen2672
@meramhassen2672 5 жыл бұрын
ሀሪፉ ትምህርት ነው በርቺ
@fre5837
@fre5837 Жыл бұрын
Thank you ❤❤❤❤
@birukkassa1344
@birukkassa1344 5 жыл бұрын
it doesn't mean that you came up with the new info but the way you express is so real, so Ethiopian . you are impressive , really 👌
@mohammedahmed9142
@mohammedahmed9142 4 жыл бұрын
አሁን ብዙ ትዝ ብሎኛል እስቲ እህቴ በጣም ነው እምወድሽ አክብርሻለሁ አንድ ጥያቄ ልትመልስልኝ እፈልጋለሁ ልጀምር እኔ ከፍቅረኛየጋር አንድ ልጀ ወልጀለሁ በመጀመርያ ግዜ እስከ ሁለት አመት ጥሩ ነበረች ከዛ ቦሃላ ለኔ ያላት ክብር ዝቅተኛ ነው ልትርቅም አትፈልግም ቡዙ ነገር እኔ ካላወራሁ በራስዋ አሳብ ብዙ ጥሩ ጨወታ የላትም እኔ ካልፃፍኩላት መስመር ላይ እያለች ዝም ነው የምትለው ፍቅሩዋ መግለፅ አትወድም እየወደደችኝ በውስጥዋ ይዛ ነው የምትቃጠለው ሰው እኔን በጣም እንደምወዳት እንጂ እስዋ እንደምትወደኝ እዳያውቁባት ሽፈንፈን ታድርጋለች ከኔ ይልቅ ለሌላ ሰዋች ለማንም ኩፍ ቃል እዳትናገር ማክበር ሌላ ሰውጋ ለዋህ ነች ከኔጋ ብዙ አይደለችም ባህሩዋ ጥሩ እያለ ከኔጋ ብዙ አይደለችም ትንሽ ምክር ካለሽ በቅርብ ቀን በቢድዮ አዬዎለሁ ብየ ተስፋለኝ እንደዚ ነገር ብዙ ሰው አሉ እህቴ በተረፈ ሰላምሽ ይብዛ እንወድሻለንንንንንንንን
@tgyemom4282
@tgyemom4282 5 жыл бұрын
ማማየ በርች እጀመግ በጣም ደሰየሚል ነገሮችን ነዉ ምታቀርቢዉ ዋዉዉዉዉ
@godishelpme9430
@godishelpme9430 4 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው ተባረኪ
@ሚዛነምድርአንበጣ
@ሚዛነምድርአንበጣ 5 жыл бұрын
ወይኔ ይች ልጅ ስታምር ጉንጭዋ ያለቹ ጥቁር ነጥብ ደስ ትላለች እባካቹ ስም አረጉልኝኝኝኝኝኝኝ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
የምር🤔😃
@medinadeko792
@medinadeko792 5 жыл бұрын
Thank you sis 👍
@cecelila5844
@cecelila5844 5 жыл бұрын
Yes to another video! I am your biggest fan from Boston, USA. Keep up the good work konjo :)
@rayaazobo3504
@rayaazobo3504 5 жыл бұрын
እኔ እኳ በደና ግዜ ኣግብቻለው ያው ላላገቡ ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
raya azobo yaniye metelalati alineberemi?!
@smilewithtsega880
@smilewithtsega880 2 жыл бұрын
wow getan betam gerami hasab new demom tikikl nesh
@እሙኻሊድ-ረ2ዠ
@እሙኻሊድ-ረ2ዠ 5 жыл бұрын
አስጀምራኝ ይቺ አባባል የመጨራ የምያናድደኝ ነገር ነው አይ እኔንማ ስንት ወንዶች እርግመውኛል ኪኪኪኪኪ አይንሽ ሰውን ያሳስታል እያሉ ብዙ ችግር አሳልፌ ሁሌም ሲያሳድደኝ እኔ ሳመልጠው እሱ ሲፈልገኝ እኔ መቅረብ ሳልፈልግ መሸሽ መራቅ እየፈለኩ በዛም በዛም በዚህም ብሎ እጁ አደረገኝና ምርጥ ሂወት እየኖርን ነው አልሀምዱሊላህ ብሎም ልጅ ወለድን ሴቶችዬ የምታፈቅሪውን ሳይሆን የሚያፈቅርሽን አግቢ ምክሬ ነው 😀😀 ኬኛ
@uaeuae9255
@uaeuae9255 5 жыл бұрын
ልክ ነው ኻሊድ ቲዩብ፡
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ2ፀ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ2ፀ 5 жыл бұрын
ማር፣እኔምስትወዶይ፣አሰቃይቸ፣በመጨርሻ፣ባልጠበኩትሰውላይ፣ተስቃየሁ፣ይቅርልላቸው፣ብዙናቸው
@lulalula7120
@lulalula7120 5 жыл бұрын
Muslim wend gen yemr yafekralu kk ayemslgem
@kifleygebreab3497
@kifleygebreab3497 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ላቀረብሸው የሂወት ምክሮችሽ።
@jenatethupia5311
@jenatethupia5311 5 жыл бұрын
حوسنا حوسنا ልክ
@girmayasfaw2044
@girmayasfaw2044 5 жыл бұрын
thankyou for this explainetion
@mekdestadeses5329
@mekdestadeses5329 5 жыл бұрын
አረ እውነትሺን ነው እኔም ትላንት ነው የገጠመኝ ከጠየቀኝ ቆይቱዋል ግን በጣም እጫወታለው መልሱን አይሆንም ስለው እሱ ለጉዋደኛው እሺ እንዳልኩት ነግሮ ኖሩዋል መልሱ ግን አይሆንም ሲሆን እንዴ እንዴት ይሆናል እየሳቅሽ እየተጫወትሽ አልነበር አለኝ
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 5 жыл бұрын
Thank you very much.you educated me important info
@ማሜነኝችልተኛውማሜ
@ማሜነኝችልተኛውማሜ 5 жыл бұрын
1000 ላይክ ቢቻል አደርግሽ ነበር ሀሪፍ ትምህርት ነበር እናመሠግናለን
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents 5 жыл бұрын
ከሮጡ አጨብጫቢ አይጠፋም Endris ትክክል 😆
@vkxgfjxh263
@vkxgfjxh263 4 жыл бұрын
እውነት ነው የኔቆንጅ እህት በጣም ነውእመወደሺ ጉበዙነሺ
@Lifeine360
@Lifeine360 3 жыл бұрын
ላይክ !!
@alemayehudemeke2333
@alemayehudemeke2333 5 жыл бұрын
በጣም ወርቅ ትምረህት ነወ አኛ ሃገር አንደዚህ አይነት ግልጽነት በአለመኖር ምክንያ አገራችን በጣም ብዙ ማህበራዊ ቀውሶችን ስታስተናግድ ኖራለች ስለዚ ጠንክረሽ ቀጥይ ነው የምልሽ፡፡ This is very importante developing advanced new generation.
@amsaleamsale1837
@amsaleamsale1837 5 жыл бұрын
I BELIVE strongly that...…...TRUE love is the gift from GOD...……...
@abdulfetabelete1586
@abdulfetabelete1586 Жыл бұрын
tnx. good ምክር
@ሰላምናአንድነትለኢትዬጵያ
@ሰላምናአንድነትለኢትዬጵያ 5 жыл бұрын
እውነት በመናገርሽና ሌላውን ለማስተማር ጥረትሽን በማድነቅ ላይክና ሰብስክ አድርጌሻለሁ ይመችሽ !!!!!
@hawashkar4756
@hawashkar4756 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@davetube9887
@davetube9887 5 жыл бұрын
U did great job. I learned something from you. Thank you
@bahrubadechi3393
@bahrubadechi3393 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አስተማሪነገርነው ቀጥይበት እህቴ
@gjormaykahsay2135
@gjormaykahsay2135 5 жыл бұрын
Thank you for your advise you are very beautiful most of all you presentation is phenomenan
@godnew8155
@godnew8155 5 жыл бұрын
Hi Fekir Yene konjo... Hulam hulam Laletem kinm Betam Ydewule Nebir Ahune gn Adewuym Ylegnale Ketegnagne Buhala
@godnew8155
@godnew8155 5 жыл бұрын
Laleti Erate Esekibela Ychikulal lemawrate Ahune gn ebate Sew Alu Eyle Aydwlem wuchi siwta Bicha new Emdewlewu Ante gn Ymere New sew ale bye Sitetkiwu Awo Yelale Singenagne Edemewdegn Yngergnal Bemjmra Esu Betam Ywdegnale Ahune enam Ewdew Alehu mwdedane Silengerkute Meselgne Tewte Yadergew Enam Lewddw Enji Aledwlem Kin Becha New Emdwlwww Anezahu Ykirta........
@ad_no_9426
@ad_no_9426 5 жыл бұрын
Omg what awesome video gin tesfa askoretshign lemiketlew videosh gin set lij mafqeruan yemnawkbetn endemtasayin tesfa adergalew 10 q
@singitanayane7769
@singitanayane7769 4 жыл бұрын
THANK GODBLESS YOU
@yanateenafakeeasnii8301
@yanateenafakeeasnii8301 5 жыл бұрын
100% lek nash errr besemam ❤🙏❤👌
@3Dgamespot
@3Dgamespot 5 жыл бұрын
እናተ ሴቶች የሚያታሉላችው ወንዶች ነው የምትወዱት ልክ እንደ ህፃን ልጅ
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 5 жыл бұрын
@Getenet Adenew ልብ ይስጠን
@amaamm6604
@amaamm6604 5 жыл бұрын
@@misrachkelboro2555 ማለት የሚያታለን ሳይሆን ፍቅር የሚሰጠን ነው የምፈልግ
@jenatethupia5311
@jenatethupia5311 5 жыл бұрын
felasfer3d ክክክክክክክክ
@mushakhan1635
@mushakhan1635 4 жыл бұрын
100*
@solomondeseta2315
@solomondeseta2315 5 жыл бұрын
Thanks sister
@mohammednur5035
@mohammednur5035 5 жыл бұрын
በተመሳሳይ ችግሩ በሴቶች ላይም ይታያል በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን👍
@amaamm6604
@amaamm6604 5 жыл бұрын
አቤት ወዶች
@asfswabu4694
@asfswabu4694 5 жыл бұрын
Thank you!!!
@eyerusalemkeder2138
@eyerusalemkeder2138 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ፅድትና ጥርት ባለ መልኩ ስለምታቀርቢልን አመሰግናለሁ
@desalegnderbew5099
@desalegnderbew5099 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምክር thank you
@eyerusalemeskindir2671
@eyerusalemeskindir2671 5 жыл бұрын
Yene konjo dessi sitiy ❤️❤️❤️
@yitbarekmulie4455
@yitbarekmulie4455 5 жыл бұрын
thank you for your advice you are so sweet
@ሀኒእናቷንናፋቂሳፈቅርሽል
@ሀኒእናቷንናፋቂሳፈቅርሽል 5 жыл бұрын
እወድሀለው ሲባል አመሰገናለው ከሚል ጀዝባ ፍቅረኛ ይሰውረን 😏🙏🙏
@iloveyouethiopias3495
@iloveyouethiopias3495 5 жыл бұрын
Kkkkkk lol & Amen Amen Amen
@ድንግልማሪያምአማላጄ22
@ድንግልማሪያምአማላጄ22 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@ሀገሬሀገሬ-ተ9ሐ
@ሀገሬሀገሬ-ተ9ሐ 5 жыл бұрын
አቃጣሪ ልታጣይን ነዉ ሆሆሆ እ
@ፈቃርልበይኣይትስሓቀሉ
@ፈቃርልበይኣይትስሓቀሉ 5 жыл бұрын
ክክክ ኣሳቅሽኝ ኣመሰግናለው እያልኩ ነው እምሸኛቸው እኔ
@rabiamarvs6505
@rabiamarvs6505 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@adfadg5075
@adfadg5075 5 жыл бұрын
Thank you
@aminatweloyewa2882
@aminatweloyewa2882 5 жыл бұрын
እእእእ አልሽዉና እህትአለሜ ዝም ነዉ አይወራ
@mintesnotmarkoss9285
@mintesnotmarkoss9285 5 жыл бұрын
እውነት የተናገርሽው ሁሉ ትክክል ነው ደርሶብኝ አይቼዋለሁ
@nigatuagize7595
@nigatuagize7595 5 жыл бұрын
uuuy ewneteshn naw set lij setwed uuuy aytal naw..thanks
@whazualex4295
@whazualex4295 5 жыл бұрын
My father didn't teach me like ....this....stragel until the end😀😀😀😂😂😂😂😂
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
* ሴቶች ከወደድን ማናደርገው የለም ልክ ነሺ ግን ሚወደደው ወንድ ማነው ነው?*
@madinadamaj7283
@madinadamaj7283 5 жыл бұрын
Mdabv
@rohamagodislovejon4865
@rohamagodislovejon4865 5 жыл бұрын
Arif mamo yalew new 😂😃
@seadamohammedseid6403
@seadamohammedseid6403 5 жыл бұрын
ትክክል የምንወዳቸው ውሸታሞች የሚወዱንን አንወድ እህ ይች አለም እቃቃ ጨዋታ ሆኖ መኖር እፍ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
@@rohamagodislovejon4865 መልካም እና ታማኝ ሰው ነው ሚያስፈልገው ማማየ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
@@seadamohammedseid6403 በጣም ትክክል እኔም እንዳችው ነኝ
@ahmedinlapiso3065
@ahmedinlapiso3065 5 жыл бұрын
wow thanks sharing your ideas 💯✔
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
አረ እኔም ገጥሞኛል በእውነት ብዙ አሳልፈን ብዙ ጊዜ ተብያለሁ ማመን አልቻልኩም ምን አድርጌአለሁ ብየ ራሴን ጠየኩ
@tadessebezu2415
@tadessebezu2415 5 жыл бұрын
Thankyou የአልሽው ሁሉ አጋጥሞኛል ትክክል ነሽ
@hhjiohhssn4173
@hhjiohhssn4173 5 жыл бұрын
ልክነሽ ማር የኔን ድርጊት ቁጭ ነው ያደረግሽው ማር በርች ስወድሽ
@seidkemal9901
@seidkemal9901 5 жыл бұрын
Most of them are right
@እግዚአቤሔርፍቅርነዉእግዚ
@እግዚአቤሔርፍቅርነዉእግዚ 5 жыл бұрын
እህቶቸ የሁሉም የፍቅር አገላለፅ ይለያያል እ ይህማ እያላቺሁ የቆጂትን ወሬ ሠምታቺሁ ትዳራቺሁን እዳታፈርሱ ለፍቅረኛዉ እካ ቺግር የለም እሷም በመሠለኝ ነዉ የምታወራዉ አደራቺሁን ትዳራቺሁን እዳታፈርሱ
@Malikfam1
@Malikfam1 5 жыл бұрын
Esa tedar west selalu swoch say hon gna relationship lemjemrs selasbu wendoch setoch b miyasayachew melktoch yetsasate gemt endaywsdu nw hasaban yakafelchiw. kedmen asteyayet kmnst mejemriya melkun bengnzb melkam nw.
@lulalula7120
@lulalula7120 5 жыл бұрын
Hoo kalgebasch zem ayschalm baltedr aymlketem
@hfybvdhd4998
@hfybvdhd4998 5 жыл бұрын
ክክክክክ እውነት
@اكرامعبدالله-ث6ص
@اكرامعبدالله-ث6ص 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ በርቺ እናመሰግናለን
@mohammedfekri8499
@mohammedfekri8499 5 жыл бұрын
ከአስመሳይ አፍቃሪ ይሰውረን ነብሶቸ !
@ይሁንግደለምኢትዮጵያለዘላ
@ይሁንግደለምኢትዮጵያለዘላ 5 жыл бұрын
አሚንንንንን ያርብ
@tsehaybogale4389
@tsehaybogale4389 5 жыл бұрын
Amen
@sm6066
@sm6066 4 жыл бұрын
Amen
@الله-ش6ع
@الله-ش6ع 4 жыл бұрын
እንትአስመስይወድነውየምላው
@mushakhan1635
@mushakhan1635 4 жыл бұрын
አሚንንን
@salhadinabdu4399
@salhadinabdu4399 5 жыл бұрын
#such an interesting lesson...coz i am in such situations...tnx fkr u r love as ur name!
@sam846
@sam846 5 жыл бұрын
እህቶቻችን ግን አሳዘናችሁኝ የማትፈልጉትን ሰው ስሜት ላለመጉዳት ዙሪያ በዚህ ደረጃ መጨነቃችሁ ያስመሰግናችኋል
@lubabalolo
@lubabalolo 5 жыл бұрын
ክክክ
@fikerselam343
@fikerselam343 5 жыл бұрын
Hiii ሰላም ነሽ ቆንጆ ምክርሽ ውስጤ ነዉ ። ምክርሽን ወድጄዋለሁ። ሳላደንቅሽ አላልፍም በርቺ woww አንድ የማቃት ሴት አለች ። አሁን የልሺው ነገር almost አላት ግን በጣም ነው የምወዳት በምልክት ነገርኳት ። ስልክ መደወል ሳቆም ተደወላለች ተፋህ ተላለች ። ስቀጥራት ቆንጆ ሆና ነዉ የምትመጣው ግን ቁነገር የላትም ቀረቤታዎ ፍቅር ቢጤ ትጫወታለች ።ሙዳ ከባድ ነው ምን ትመክርኛለሽ ።
@abelyohannes2247
@abelyohannes2247 2 жыл бұрын
ሴቶች የማትረቡ ፍጥረቶች ናችሁ
@fekaduarkebe
@fekaduarkebe Жыл бұрын
💯💯💯💯💯💯💯💯👌
@nigusalemu6799
@nigusalemu6799 3 жыл бұрын
ሰለም ፍቅር ይበልጣል ይበልጣል የአንቺ አድናቂ ተከታይ ነኝ ቀጥይበት
@Zahra-tg7jg
@Zahra-tg7jg 5 жыл бұрын
እውነት የተናገርሽው እኔን ይወክላል በጣም ተግባቢ በመሆኔ የተነሳ ሁሉም ወዳኛለች ይላሉ ክክክክ
@gunagasaytube7399
@gunagasaytube7399 5 жыл бұрын
tey erasishin atikolily
@Zahra-tg7jg
@Zahra-tg7jg 5 жыл бұрын
Ewenatin new
@abebechyimenu8819
@abebechyimenu8819 5 жыл бұрын
ዶሮ መረቅ ነሽ እንደት እንደምወድሽ ትክክል ነሽ♥
@tigraihagerey8246
@tigraihagerey8246 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@barnew2787
@barnew2787 5 жыл бұрын
እኮ ዝም አትይልኝም አስጀምራኝ ብለው ስማችንን ያጠፋሉ
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 5 жыл бұрын
ፋሽን፡ሳይሆን፡ያ፡ሰው፡ስለሚጎዳ፡ነው
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 5 жыл бұрын
Yene erasu betam teftowal
@ayshanuru822
@ayshanuru822 5 жыл бұрын
Bar New በጣም
@samuelademeh4210
@samuelademeh4210 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፍቅር ይበልጣል አሁን ገባኝ ለምን እንደማትወጅኝ ግልፅ ሆነልኝ ግን ተስፋ አልቆርጥም እኔ እወድሻለሁ አንድ ቀን ትወጅኝ ይሆናል ፍቅር ነሽ አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ስለምታሰጭ ጥበቡን አክሎ ይግለፅልሽ ውዴ ተባረኪ!!
@zelalemtesfaye6456
@zelalemtesfaye6456 5 жыл бұрын
Arif
@muhamednuryasin2445
@muhamednuryasin2445 5 жыл бұрын
አንዲት ሴት አንድን ወንድ ካልፈለገችው ግልፅ ሁና እኔ አንተን አልፈልግህም ብትል ምን ችግር አለው ዳርዳር ማለቱ ምንይሰራል ኧረ ሴቶች ትገርማላቹህ
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Inates lamin atilum😉😉
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 5 жыл бұрын
tikikile ane endizi negni
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ 5 жыл бұрын
wondochumi endizi betdarguti teru new
@የወሎልጅ-ለ4ጨ
@የወሎልጅ-ለ4ጨ 5 жыл бұрын
ወንዶችም እኮ ለመራቅ ስትፈልጉ ቁርጥ አድርጋችሁ አትናገሩም በምክንያት ነው ምትርቁት እኔ ግን ሳልበድለው ለራቀኝ ወንድ አልፀፀትም።
@mohammednurabdo417
@mohammednurabdo417 5 жыл бұрын
Tkkl nh wendma enam agatmogal esua bat hadn enam amtchat mnamn gudga alge alch kalat mjmriya ehan hulu step mhadu lmn asflg
@abdumunir2616
@abdumunir2616 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው በጣም እናመሰግናለን
@ethiopiacollectlns2602
@ethiopiacollectlns2602 5 жыл бұрын
ወንዶችስ ወየጋደኛየ የሚሉት ነገር አለ በምን እናስምርበት እባክሽ እባክሽ
@የሻውሀበሻየሻው
@የሻውሀበሻየሻው 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለል
@Eri-blue
@Eri-blue 5 жыл бұрын
ለዛ ነዋ ደውየሊሽ ያላነሳሹ፡ ቁርጤን ኣወቅኩኝ ዛሬ።
@solosofi2480
@solosofi2480 5 жыл бұрын
😂 😂
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
Boomed 18 kkkkkkk
@jenatethupia5311
@jenatethupia5311 5 жыл бұрын
Boomed 18 ክክክ
@nafisajamal1128
@nafisajamal1128 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክልክ
@slmena9603
@slmena9603 4 жыл бұрын
መልክትሽ ጥሩ ነው በርቺ።
@mudaytv3177
@mudaytv3177 5 жыл бұрын
በርቺ ምረጥ ስራ እንደምትሰሪ አውቃለሁ፡፡ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጋቹ ወደ ሙዳይ ቲቪን ጎራ ይበሉ፡፡
@eshete7662
@eshete7662 5 жыл бұрын
ትክክል ነው
@techawatch
@techawatch 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ፍቅር ጎበዝ...ወንዶች ይሄን ምክር ተጠቀሙበት።አነባለሁ ስላልሽ ይችን ኮሜምት ታነቢያታለሽ መልካም ጊዜ
@abduwasu6
@abduwasu6 5 жыл бұрын
እኔ አንች ጋ ፍቅር ይዞኛል።ምን ይሻለኛል
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
Abdu Wasu silikuani lisitihi?!
@riyadabdulhakim7221
@riyadabdulhakim7221 5 жыл бұрын
@@sherifali3676 እስቲ ስጠኝ ጥያቄ ነበረኝ
@sheeranmicheal9781
@sheeranmicheal9781 5 жыл бұрын
Thank you konijo godagneh eyalech tecawochebegnalech
@ፈቃርልበይኣይትስሓቀሉ
@ፈቃርልበይኣይትስሓቀሉ 5 жыл бұрын
እረ እኔስ ከዎንዶች በጭራሽ ኣንስማማም በጋደኝነት ስቀርባቸው ኣመምኩልሽ መትኩልሽ ኣልበላ ኣልጠጣ ዎ ሆዳቸው ሞልቶው እያደሩ እኮ ነው
@nardehalll4552
@nardehalll4552 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ኧረ በሳቅ
@cherenetseyoum5699
@cherenetseyoum5699 5 жыл бұрын
Ngst ሌላዋ ሴት ስታፈቅር የምታደርገውን ሁሉ ጓደኛ ልታደርጊያቸው በምትፈልጊያቸው ወዶች ላይ እያደረግሽ ከዛ አበድኩልሽ አሉኝ እያልሽ በትገለፍጭ ትርጉም የለውም
@ፈቃርልበይኣይትስሓቀሉ
@ፈቃርልበይኣይትስሓቀሉ 5 жыл бұрын
cherenet seyoum የናንተ ፉቅር እኮ ካንገት በላይ ነው መቼ ፉቅር ታውቅና ነው የናንተ ፉቅር ገንዘብ ነው ደሞ ስድቡ ይቆይልህ ግልፉጭ ኣንተ ነህ የሃበሻ ዎንዶችማ ሰብስቦ መቃጠል ነበር
@cherenetseyoum5699
@cherenetseyoum5699 5 жыл бұрын
@@ፈቃርልበይኣይትስሓቀሉ ከናንተ በላይ አስመሳይ አለ እንዴ እናንተ እኮ ከማታፈቅሩት ሰው ጋር በትዳር ልትኖሩ ተችላላቹ ድራማ እየሰራቹ (አክት) እያደረጋቹ ፡፡ ወንድ ግን በውለታ እስካልታሰረ ድረስ ከማያፈቅራት ጋር መኖር አይችልም ለምን ለፍቅር ሲል ብቻ ነው ዋጋ መክፈል የሚፈልገው ለእንዳንቺ አይነቶች ደግሞ አይገባቸውም እዛው እንደ ፍጥርጥርሽ ፡፡
@mehamedwelo6566
@mehamedwelo6566 5 жыл бұрын
እረባክሽ እረእኛ ካፈቀረ ብንበላም መብላት አትበይው
@zemassefa1397
@zemassefa1397 5 жыл бұрын
እኔ ይሄው ወንድ ጎደኛ መራቅ ጀምሪለው እኔ ደግሞ ለምቀርባቸው ስወች ሳቂታና ወሬኛ ነኝ ለሌሎች ደግሞ ዝም ያልኩ ነኝ ታዳ እኔ በንፁህ ልቤ እንደወንድም ስቀርባቸው እነርሱ ይቀየራሉ በወንድሞች የተከበብኩ ስለሆንኩ ከሴት ይልቅ ወንድ ጋ ነበር ምግባባው ግን ምን ዋጋለው ጎደኝነቱን ትተው በሌላ ሲፈልጉኝ እናደዳለው .. በርች ሀሳቦችሽ 1ኛ ናቸው በጣም ትክክል ናቸው
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ 5 жыл бұрын
ወንዶች ስሙ እናተ የብር ጸር🙅
@amanuelhaile8341
@amanuelhaile8341 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አርፍ ምክር ነው
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
ዉይ አንቺ ልጅ ምተነሺቸው እርሶች መሬት ጠብ አይሉም የዘሬውማ ልዩ ነው አንድም ስህታት የሌለበት
@ብሩክከበደ-ገ4አ
@ብሩክከበደ-ገ4አ 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
⭕️ቀረህባት እንጂ አልቀረችብህም⭕️
12:10
WuBALeM🥀🍷
Рет қаралды 282 М.
ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት
28:02
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 436 М.
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН