እንዴት ጠቃሚ ፋሺን የማያልፍባቸው ምርጥ እቃዎች ሴል ላይ እንደምንመርጥ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 52,381

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,

Пікірлер: 175
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
እንዴት ከረማችሁልኝ የከበረ ሰላምታ ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከብዙ ይቅርታ ጋር ቶሎ ባለመመለሴ 🙏1) ቀበቶ👉Fendi 2) boots 👉CASADEI 3) ካፖርት ይቅርታ ተሳስቼ ቪድዮዬ ላይ ሌላ ስም ነው የጠራሁት ማርኩ የኔ ካፖርት MAx Mara ነው ሌሎቹ እቃወች በሙሉ የገዛሁአቸው Venice outlet ነው ተባረኩልኝ 🙏♥️🙏
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@meazakumssa6065
@meazakumssa6065 Жыл бұрын
Elseye please can you tell us what brands are those 2 dresses the white and the floora dress if i can find them online thanks .
@relaxandmeditate84
@relaxandmeditate84 8 күн бұрын
Elsi you are such a good hearted woman may God bless you ❤
@tsehaygwold
@tsehaygwold Жыл бұрын
ኤልሲ ነጩ በጣም ያምራል ግን አንቺ ላይ የማያምር የለም። አሁን ደግሞ እቤትሽ ስታፁ ጂ ወሎሽን በቤት ውስጥ እንዴት እንደሆነ ብታሳይን ከቻልሽ ነው
@edushge8228
@edushge8228 Жыл бұрын
እናመሠግናለን በምንኖርበት አለም ኢንፎርሚሽን በጣም ውድ ሀብት ነው አንቺ ደግሞ ያወቅሽውን ለማሣወቅ የምታደርጊው ነገር በጣም ቅን እደሆንሽ ያሣያል በርቺ እንቁአችን👑💎
@shewi3943
@shewi3943 Жыл бұрын
ኤልስዬ የኔ ደርባባ ውስጥሽ ቆንጆ ውጪሽ ቆንጆ ቆንጆ እናት ቆንጆ ሚስት ቆንጆ አማካሪ ያንቺስ ይለያል የኔ መልካም ሁሌም እምር ይበልብሽ🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ውይ ክብር ይስጥልኝ ማሬ ሞራል ስለምትሰጡኝ 🙏♥️🙏
@fmemy7076
@fmemy7076 Жыл бұрын
ስታምሪ 🥰😍ስለፊትሽ ሜካፕ ስሪ ዛሬ በጣም አምሮብሻል👌😍😍
@sumayahassanmohammed4090
@sumayahassanmohammed4090 Жыл бұрын
ኤልሲ የት ነው የገዛሻቸው በናትሽ ፃፊልን
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
ኤልሱካ 💝 አንቺ ልበሺ የኔ ዘናጭ የምትለብሸዉ ሁሉ ሲያምርብሽ ቱቱ ከ አይን ያውጣሸ አቦ 🙏💐🌹💐
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Amen ውዴ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Contact me on my Instagram 👉elsa_fusion_lifestyle ማሬ 🙏♥️🙏
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 እሺ 💝
@senayetedema5238
@senayetedema5238 Жыл бұрын
ከብዛት ጥራት በጣም የምስማማበትአሳብ ነው
@Ethioselam445
@Ethioselam445 Жыл бұрын
ኤልሱዬ አቤት መታደልሽ ሁሉ ነገር ያምርብሻል እንዴት እኮ ንቅት እንደምታደርጊኝ ሰሞኑን እስኪ shopping አደርጋለው ከልጆች ጋ ወደዛ ወደዚ ስንል የራሳችንን ነገር እንረሳለን አንቺን ሳይ ነው ንቅት የምለው ውዴ ተባረኪልኝ ❤
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Ere men gize becha legezim hedesh anchi sileki enesun eroxew yewexalu wey yetederederwen yaferesalu Ethiopia behon sew yeyezeleshal
@tigistwoldemariam6106
@tigistwoldemariam6106 Жыл бұрын
ኤልሲ ሀሉም በጣም ያምርብሻል። ምርጫሽን በጣም ነው የምወደው። እቃዎቹ የት እንደምናገኛየው እና ብራንዳቸውንም ሊንክ ውስጥ ብታስቀምጭልን በጣም ጥሩ ነበረ።
@rahielberhane1604
@rahielberhane1604 Жыл бұрын
ኤልስየ የት እንደ ገዛሽው ሊንኩን አስቀምጥልን
@hanabekel7410
@hanabekel7410 Жыл бұрын
በርቼ ብዙ ነገሮችን ካንቺ እየተማርኩ ነው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ተባረኩልኝ ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@yabtay6043
@yabtay6043 Жыл бұрын
elsiye mare takyalesh hager bet lalen sewoch betam eyaskenashin gn demo mayetm anchin anakomim mnale blikiln haha butsochu betam yamralu enwedshalen anchinmbetam 😍😍
@brkti_tube
@brkti_tube Жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@liyusewtsegaye7168
@liyusewtsegaye7168 Жыл бұрын
አትጠገብዬ እስቲ የማያምርብሽን ነገር ንገሪን፤ ዶንያ እራሱ ታሳምሪያለሽ እኮ የኔ ውቢት
@edenedu3781
@edenedu3781 Жыл бұрын
ሁሉ ያምራል ኣንቺ ላይ የበለጠ እኔ የወደድኩት ግን ጥቁር ፑት ነው የት ነው የማገኘው ሊንክ ካለሽ ላክሊኝ ኣመሰግናለሁ
@tegistbale9574
@tegistbale9574 Жыл бұрын
በስመአብ ኤልስዬ እንደው ምን ልበል😍😍😍 እኔ እስካሁን የልጆች ልብስ እና ጃኬት ፒክ አደረኩኝ ግን ለኔ ሳይሆን ኢትዬጲያ ላሉ ቤተሰቦቻችን ይጠቅማል ያልኩትን በዚህ ሳምንት ዞር ዞር ብዬ ለማየት እያሰብኩ ነው ከዛ መሐል አንቺ እንዳስተውል ያደረግሽኝ ቀበቶ እና ካፖርት ኮተት ከመሰብሰብ ለአንድ ሰው አንድ ያስፈልገዋል ያልነውን ስታየሉን አይተን በቃ ።
@blenbeyene3651
@blenbeyene3651 Жыл бұрын
ሀይ ኤልሲ አመሰግናለው በጣም ነው የምወድሽ እንዳስተውል ታረጊኛለሽ ተባረኪ።
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
አጠር ያሉት ቀሚሶቾ እንዴት አባቱነው እሚያምርብሽ ኤልሲ ከመስቀያው ነው 😆💕
@merrytuffa6667
@merrytuffa6667 Жыл бұрын
Elseye balezebun boots endet new megezaw thank you.
@bezikonjo2618
@bezikonjo2618 Жыл бұрын
ኤልስዬ ሁሉም ያምራል የኔ ጥያቄ ግን ካላስቸገርኩሽ የፊትሽን ማድያት የምትሸፍኝበትን ሜካፕ ስም ካላስቸገርኩሽ ንገሪኝ አመሰግናለው የምዳም ኩሽና ጉድ ሰራኝ ወጣ ስል ብሸፍንው ብዬ ነው 🙏🙏🙏
@hewangudina7425
@hewangudina7425 Жыл бұрын
😍😍😍
@ninaaman4586
@ninaaman4586 Жыл бұрын
Yesua eyetefalat nw gn sertalech yebefit video eyi felgesh!!
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Жыл бұрын
መድያት አለባት እንዴ
@rutatsaedu5316
@rutatsaedu5316 Жыл бұрын
Mac foundation new mtekemew blanalech
@Anuoluwapo70X7
@Anuoluwapo70X7 Жыл бұрын
She uses Mac Concealer and Mac Foundation.
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
ስለጉርድ ቀሚስ እስካሁን ብዙ አላውቅም ነበር ስላሳወቅሽኝ በጣም አመሰግናለሁ💚💛❤🙏💕🌹🌷💓🌺
@tesfayitugentet5769
@tesfayitugentet5769 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ቡትስ ኢትዮጵያ የለም ስወድሽ በጣም
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ ቡቱሱን ፈልጌው ነበር የት አገኛለሁ እባክሽ ላኪልኝ በጣሞ ቆንጆ ነው ቡቱሱን አጠር ያለው
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
የት አሸናገኘዋለን ብለሽ ነው እሄእድል ያለው ኮ ኤሮፕ ነው.
@4hinteriorsbyhannam651
@4hinteriorsbyhannam651 Жыл бұрын
Hi, Elise Love your video! Very informative and useful. You looked gorgeous! For me, the winner is white suit , belt, and boots specifically the one it can wore as ankle boots, below/ above the knees. I must ask you about lounge wear ( cashmere/ wool) the name of the store because in the state it is very difficult to find a store dedicated for lounge wear. Thanks for sharing I enjoyed your video!
@Maranata570
@Maranata570 Жыл бұрын
Cool as always
@freyandebrhan3260
@freyandebrhan3260 Жыл бұрын
Wawwww
@arsemetedla1029
@arsemetedla1029 Жыл бұрын
You look good as usual can I ask you something if you have for some stores website kind of shoes store and sweater if you left for us on your comment please that would be awesome specially the boots I do love it where I am it’s too expensive to buy it . Thank you so much
@mekdeswoldemichel9480
@mekdeswoldemichel9480 Жыл бұрын
አቤት ውበት የኔ ጨዋ❤❤❤❤❤
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
Nice 👍 advice like your video I appreciate you❤❤❤
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p Жыл бұрын
ሁሉም ያምርብሻል የበለጠ ግን ሱሪና ረጅም ቀሜስ አጭር ቀሚስ ብዙም አልወደድኩትም ጉልበትሽ አካባቤና ጭንሽ አካባቤ ወፍራም ነሽ ፡ በቡትስ የምትለብሽው በጣም ያምራል ጉልበትሽን ስለሚሸፍነው። በተረፈ በጣም ቆንጆ ነሽ።
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
p,ኤልስዬኮ በስማም👌👏
@rahel4864
@rahel4864 Жыл бұрын
Hi elsi link ጣል ብታደርጊልን ጥሩነበር 🤔
@Sarah-et2vy
@Sarah-et2vy Жыл бұрын
በጣም ዘናጭ ነሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ውዴ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
@yerdanos1180
@yerdanos1180 Жыл бұрын
Thank you Elsay Melk 💯 Krst 💯 Tebay 💯 Tebareki 🥰🥰🌹❤️🌺🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@giftitesfaye9784
@giftitesfaye9784 Жыл бұрын
አንቺ ባትኖሪ ኖሮ ገሪባ ሆኜ እቀር ነበር....
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Жыл бұрын
Hahhhh 😅
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
😂😂🤣🤣🤣ለኔም እናንተ ባትደግፉኝ ባትመክሩኝ ማን አለኝ ውዴ 🙏♥️🙏
@tinayekonjo6949
@tinayekonjo6949 Жыл бұрын
ጥሩ ምርጫዎች ናችዉ ኤልሲ
@robeltesfaye4989
@robeltesfaye4989 Жыл бұрын
Thank you for sharing but you forgot to put the links where you got the closes from. Please put where you found them
@lulaarefe6223
@lulaarefe6223 Жыл бұрын
Hi Gorgeous, you look very staning , Amazing you have exactly my test. Today I was talking about belt , I have the same boots and sweater and have pink one in different style . Last year I invested in good stocking, ❤❤❤thank you for sharing, Sharing is caring ❤️🙏🏾👍🌹
@adanechayalew1628
@adanechayalew1628 Жыл бұрын
እረ የኔ ቆንጆ ባንች ፈዘዝኩኝ እኮ፡፡ እስቲ ለወንዶችም የሚሆን አለባበስ አሳይን፡፡ ተባረኪልኝ
@wollo4001
@wollo4001 Жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ ላስቸግርሽ የካፖርቱን ሊንክ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Max Mara ብለሽ ግቢ በጣም ብዙ አይ። ት አላቸው 🙏♥️🙏
@sintayehutefera
@sintayehutefera Жыл бұрын
በርችልን!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
@luladaid9912
@luladaid9912 Жыл бұрын
Good palsyou ❤
@senhetandebrhan7372
@senhetandebrhan7372 Жыл бұрын
Hi Elsie thank you for everything you look good as always if you have the website for some of the store is good to live in the community places
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 Жыл бұрын
Elsiye hodae kifu ayinkash 💕
@rahelmolla6802
@rahelmolla6802 Жыл бұрын
ኤልሰየ ዘናጮ እህታችን ኑሪልን የኔ ሰልጡን እወድሻለሁ ማዴት ተጫወተብኝ
@azebassefa270
@azebassefa270 Жыл бұрын
Ciao Elsi bella sei bella con tutto. Tutto quello che insegni lo fai con umiltà e bontà per questo è sempre bello!! Aspettare e comprare cose di buona qualità in sconto è sempre meglio, hai ragione!! ❤️❤️❤️
@sabamengistu7227
@sabamengistu7227 Жыл бұрын
ሀይ ኤልሲ ምርጫዎችሽን ስወዳቸው እኔ አንድ ሀሳብ አለኝ ሴል ላይ ብዙ እቃ መግዛት ከቻልሽ ለምን አገርሽ ቡቲክ አትከፍችም
@michutelila5565
@michutelila5565 Жыл бұрын
Els zemenawit 😍 ethiopia negn mulu libsun wededkut betam suk bitkefch titekmn nebr. 🇪🇹
@hananmohamad9433
@hananmohamad9433 Жыл бұрын
Elsiye konjo enamesgnalen mert set neshe berchi 🥰🥰🥰❤❤❤❤❤ gen linkun askemechilen mare
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
እሺ ማሬ የመጀመሪያው ኮመንት ላይ አስቀምጣለሁ 🙏♥️🙏
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Elsi bexam enamesegnalen tebareki
@user-cg6pz7ve9f
@user-cg6pz7ve9f Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን 😘ይሄን ስልሽ ለገዛ እዳይመስልሽ 😂
@tigistfikade892
@tigistfikade892 Жыл бұрын
Thank you so much ❤
@genetzeray7138
@genetzeray7138 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ በጣም ጎበዝ በርችልኝ በቸር እንሰንብት 🙏🕊
@firehiwotalemayehu2729
@firehiwotalemayehu2729 Жыл бұрын
Thank goodness ❤❤
@azebgirmareta9934
@azebgirmareta9934 Жыл бұрын
ሠላም ነው ኤልሲ የት ነው ቱታውን የገዛሸው?
@emma4375
@emma4375 Жыл бұрын
Elsiye enkuan dena metashelegne bemejemria legna Africa west lalen shurabochen belastik ashegew selemaysetu endet endenaskemet temekrinaleshe?siketel demo Elsiye anchi hulum yamrebeshal demo sewenetem wesagne newe adel 😅hulem tekamina yemnadergachewen neger newe yemtastemrin tebarekilegne gezche yemalebsachew lebsoche yabesachugnal
@biriktihabtemaryame7018
@biriktihabtemaryame7018 Жыл бұрын
Esiye konjo endet endemtamri.mn aynet faoundation nw yemitetkmiew betngrin
@Habeshalove1
@Habeshalove1 Жыл бұрын
Lppp
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 Жыл бұрын
Wawwww Elsay thanks so much 😍💕
@Gualasmara2-p9v
@Gualasmara2-p9v Жыл бұрын
MAx Mara is my favoriet but it is very expensief
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Жыл бұрын
ኤሊሲ እናመሰግናለን
@nadiaforall6061
@nadiaforall6061 Жыл бұрын
Edeee Eree musherawa eswa nate!!😁🤣
@betykifle7512
@betykifle7512 Жыл бұрын
ኤልሲ ቆንጆ ሰታምሪ 👌👌👌👌
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@hannatesfai947
@hannatesfai947 Жыл бұрын
Hulum betam tekami nw yene konjo❤️🙏
@lovepower1440
@lovepower1440 Жыл бұрын
Tebareke Elsyee
@martabini8473
@martabini8473 Жыл бұрын
ልብ አርስ❤
@lensatemesgen7561
@lensatemesgen7561 Жыл бұрын
Elsi Merci beaucoup ❤
@samrawitalemayehu3427
@samrawitalemayehu3427 Жыл бұрын
Wow betam yamerebshal so beautiful 😍
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 Жыл бұрын
You r very elegant indeed my dear✅sei molto bellisima,fuori,e dentro..እኛ ሴቶች ሠውነታችን ላይ እንሰራ ልብሰ እንዲቀበለን💕thank u 4 sharing dear💕
@jeryworku8091
@jeryworku8091 Жыл бұрын
Right ✅
@astertube5406
@astertube5406 Жыл бұрын
ኤልሴ እንኮን ደና መጣሽ
@brookeb9199
@brookeb9199 Жыл бұрын
Beautiful!!! 🙏🏾❤🙏🏾❤🙏🏾❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ኤልሲዬ የበረዶ ጫማ ስትገዢ ገልብጠሽ እይው ለምን በብዛት ዲዛይን የሚያወጡት በመስቀል ቅርፅ ነው መስቀላችንን መርገጥ የለብንም እኔ ያጋጠመኝን ነገር ነው ያካፈልኩሽ
@meazagetachew486
@meazagetachew486 Жыл бұрын
God bless you.
@natsnetdaniel216
@natsnetdaniel216 Жыл бұрын
Elsay beautiful thank you very much
@tigistjemal9444
@tigistjemal9444 Жыл бұрын
wow
@hannahabtemariam4091
@hannahabtemariam4091 Жыл бұрын
God bless you and familj butifull.
@berhanmekonnen2731
@berhanmekonnen2731 Жыл бұрын
ቆንጆ ያገሪ ልጅ❤
@tsitabelki2289
@tsitabelki2289 Жыл бұрын
Wyyyy Eksi Wedshi Neber Gn Dmtsshi Eyabelasheshiw New Awerarshin Astekaky
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ምን አልኩ ማሬ 🤔🤔🤔አይ የኔ ነገር ምን ብዬ ይሆን 🙏♥️🙏
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Жыл бұрын
ምንም ብትለብሺ ውይ ዝም ነው
@ninafoodsandhomedecor
@ninafoodsandhomedecor Жыл бұрын
ሁሌም ዘናጭ /የአንች ጥንካሬ ሳየው የእኔን ሳነጻጽረው ሁሌ ድክመቴን አይበታለው/
@woinysolomon3095
@woinysolomon3095 Жыл бұрын
You should tell us the store
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
I promise I will write on the first comment ማሬ 🙏♥️🙏
@citykassel6791
@citykassel6791 Жыл бұрын
Elisiy yameral betam, perfekt new.geni italie is very nice model
@fevenmehari2232
@fevenmehari2232 Жыл бұрын
Can I get the link for the boots? Please look good on you, dear
@bettysolo3226
@bettysolo3226 Жыл бұрын
Thank you beautiful woman, be blessed
@betelhemkelemework4855
@betelhemkelemework4855 Жыл бұрын
God bless you
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 Жыл бұрын
Www shebela ko nesh🙏🙏❤❤
@Jeruslem
@Jeruslem Жыл бұрын
ኤልሲየ ሱሪ ለማንለብስ ቆንጆን የግብዣ ቀሚስ አሳይኝ
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Жыл бұрын
እማ ኤልሲ❤😍🕊🙏😘
@rahelgidey5370
@rahelgidey5370 Жыл бұрын
Ooo I like it you style
@ethiotekdem
@ethiotekdem Жыл бұрын
#EthioElsy where can I buy the boots with the zipper. I truly luv it and I have been googling it since I saw it on you. Please share the link of the store where u purchased the boots with the zippers🙏
@meazakumssa6065
@meazakumssa6065 Жыл бұрын
She bought from Cassidy that's the boots brand name.
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b Жыл бұрын
elsyee i realy like the white suit detail p.s
@melkamroulier896
@melkamroulier896 Жыл бұрын
C'est super 👌
@helentadele2574
@helentadele2574 Жыл бұрын
Beautiful ❤
@elizabethzemedkun6224
@elizabethzemedkun6224 Жыл бұрын
Love it 🥰
@marthanekir33
@marthanekir33 Жыл бұрын
Elsiye Esti share Argi brandachwin pls incase they have online, you don’t find this kind of stuffs in the US
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
እሺ መጀመሪያው ኮመንት ላይ አስቀምጣለሁ ውዴ 🙏♥️🙏
@eduhosi5995
@eduhosi5995 Жыл бұрын
Elsi Bela ..are lakilgn ...Gobez berchi...
@samen2831
@samen2831 Жыл бұрын
Elsi lanche new hulume miamerbeshe yeni bertu qonjo
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👋👋👋👋ቦቱ፡በቀምስ፡ሽክ፡ነው፡
@pearlredsea8057
@pearlredsea8057 Жыл бұрын
Beam yamral🥰yet heden engza,link 🖇️ weym shop name weym ye lbsu mark please
Colour Analysis Challenge | Online vs in person
21:47
Colour Analysis Studio
Рет қаралды 99 М.
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 214 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 7 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 45 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 214 МЛН