እንዴት ወጣሁ ብዬ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)

  Рет қаралды 1,098,955

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page

Күн бұрын

Endet Wetahu Biye by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Lyrics)
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official KZbin Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_...
#Mirtnesh #EthiopianOrthodoxMezmur

Пікірлер: 163
@mussa8625
@mussa8625 3 ай бұрын
እንዴት ነው ከችግሮቼ ነፃ የምሆነው ለአመታት ከቤት አልወጣም 😢ታሰርኩ አቤቱ ተመልከተኝ😢😢😢
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 3 ай бұрын
በተዘጋ ቤት ገብቶ ሰላም ለእናንተ ይሁን ብሎ ለሐዋርያት ያሰማውን ለኛ ለሁላችን ከታሰርንበት ነገር ሁሉ ያወጣናል እናምነዋለን ቢዘገይም ይመጣ የጭንቅ ቀን ያልፋል በጸሎትና በልመና እንጠብቅ የረሱን ቸርነት ታምን።
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
😢😢😢😢ምን ሆነሽነው እማ ከእግዚአብሔር በታች የሰው ድጋፍ የሚያስፈልግሽ ከሆነ ንገሪኝ😢😢😢
@weeklyenter2116
@weeklyenter2116 2 ай бұрын
የልጅነቴ ትውስታዬ መዝሙር ያድግኩበት፤ አቤት የሰው ልጅ ነገር ይገርማል እኮ ያለፉት ዘመናትንና እድሜዬን እያሳብኩ እገረማለሁ፡፡ ድንቅ ነው መቼስ የእግዚአብሔር ስራ
@LEMLEM-j3m
@LEMLEM-j3m Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤ እህትይ በፍተና ለመፅናት በሰደት ሆኛ ሰናደደ መዝሙርሸን ሰሰማ የእግዚአብሔር ፀጋው በማሰብ. አመሰግናለሁ እወደሻለሁ እህቴ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
እንዴ ወጣሁ ብዬ ከቶ አልደነቅም አምንሀለውና ትተኸኝ አታውቅም ያ ሁሉም አለፈ ቀረ ወደሗላ ማልቀስ ማንባት ይብቃኝ ከእንግዲህ በሗላ👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማል
@TedelaAbay
@TedelaAbay 11 ай бұрын
ልጅ እያለሁ ሻኪሶ ሆኜ ምስማው መዝሙር እንዴት ወጣሁ ብዬ ከቶ አልደነቅም የልጅነት ትውስታየ ነው ❤❤❤❤❤❤❤ከልቤ የማይጠፋ መዝሙር ምርትዬ ተባርኪ ዝማሬ መላዕክት ያስማልን፡፡
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
ምርትዬ 😍ይሄንን መዝሙር ሰወደው እናቴ አሰታውሳታለሁ ነብሷ ይማርልኝ ሰተወደው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ከጣሙ የተነሳ ከሐዘን የሚያፀናና የመላእክት ዝማሬ ያሰማል🙏🙏🙏
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
አይዞን 🤲😭
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Had-b6q
@Had-b6q 11 ай бұрын
ነፍሶን ባፀደ ገነት ያሳርፈው ይዝሽ እህት🙏😢😍😍😍😍😍😍😍
@AlazarZemene
@AlazarZemene 8 ай бұрын
Nefswan be atsede genet yanurln😢
@behulum7963
@behulum7963 8 ай бұрын
Ayzogn ye Enatachinin nebs Egziabiher yimariln❤👏❤
@HebirSolomon-qk6kb
@HebirSolomon-qk6kb 5 ай бұрын
ዘማሪት ምርትነሽ በጣም ነው የምወድሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@talajems8696
@talajems8696 2 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤
@amorthodox661
@amorthodox661 2 жыл бұрын
ይችላል እግዚአብሔር ይችላል ሀያሉ 😍 በፈቃዱ ሁሉን ይችላል እመኑ ካለንበት እንወጣለን
@alemeyelove8867
@alemeyelove8867 7 ай бұрын
ማርያምን አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@user-er3qh9gl8i
@user-er3qh9gl8i Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@AsAs-dp3tv
@AsAs-dp3tv 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤ምርትዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤
@klkdn-tf9jj
@klkdn-tf9jj 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤ዘመንሽ ሁሉ በዝማሬ ይለቅ በእውነት ፀገውን ያብዛልሽ
@eyerustesefy5318
@eyerustesefy5318 2 жыл бұрын
አሜን የውነት የማይተው ፈጣረ ብቻ ነው
@SelamAlemu-nn6cy
@SelamAlemu-nn6cy 2 ай бұрын
Protection behonem ekane yachi mezmur gene yeleyale getan tebarki❤❤❤❤
@DundrVdyn
@DundrVdyn 3 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት የሰማልን😢😢😢😢
@RozaSime
@RozaSime 4 ай бұрын
ምርትዬ በጣም በጣም ምወደው መዝሙር ነው የኔ ታሪክ ነው ሚገልፀው ማልቀስ ማንባት በቃ ሚለው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelabrha
@rahelabrha 9 ай бұрын
ይሄ መዝሙር የኔ ታሪክ ነው ጌታዬ ከስንቱ አወጣኝ🙏
@MonaMona-hb8ig
@MonaMona-hb8ig 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንዴት ወጣሁ ብየ ከቶ አልደነቅም አምንሀለሁአና ትተሀኝ አታውቅም ክብርና ምሥጋና ለሡሙ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@ZewdneshAyele
@ZewdneshAyele 6 ай бұрын
በልጅነቴ የምዘምረው መዝሙር በጣም እመወደው እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏
@user-xc7lm2jr9c
@user-xc7lm2jr9c 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልሺ 🤲🤲🤲👏👏👏
@eyobatube3152
@eyobatube3152 2 жыл бұрын
ምርትዬ : እህታችን :ዝማሬ ፡ መላዕክት: ያሠማልን፡ የአገልግሎት፡ ዘመንሸን፡ ይባርከው
@user-sm8bb9qx6s
@user-sm8bb9qx6s 9 ай бұрын
የኔ ስስት ባንቺ መዝሙር ነው ክርስትናን የተቀላቀልኩት እንዴት ወጣሁ ብዬ አልደነቅም😢 በቃ ሁሌ ዘምሪልን እንዳንቺ ነገሮችን ሁሉ ሚያስረሳኝ ዘማሪ የለም 😢😢😢
@user-hm7fw4ij3w
@user-hm7fw4ij3w 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ yne enate zmare melaket yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rq2fx3wn6d
@user-rq2fx3wn6d 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን እህቴ ድቅ መዝሙር ነው
@zeroto2347
@zeroto2347 2 жыл бұрын
እንዴት ወጣው ብዬ ከቶ አልደንቅም አምንሃለዉና ትተሄኝ አታዉቅም ያ ሁሉም አለፈ ቀረ ወደዋላ ማልቀስ ማንባት ይብቃኝ ከእንግድህ በዋላ!!!
@ramycell5698
@ramycell5698 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@MihretFikadu-ig2yb
@MihretFikadu-ig2yb 2 ай бұрын
ምርትዬ እወድሻለው ሁሌም ኑሪልኝ😊😊😊❤❤
@obsee2328
@obsee2328 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤
@maney_
@maney_ Жыл бұрын
Be ewunet ene protestant negn gn mezimuru barikognal geta tsegawn yabizalish sile eyesus eyezemerish zeminsh yilek
@chuchudaso5439
@chuchudaso5439 9 ай бұрын
ዝማሬ መልክእትን ይስምልን❤❤
@fastfast4519
@fastfast4519 2 жыл бұрын
አሜን።አሜን።አሜን።ዝማሬ።መላእክት።ያሠማልን❤❤❤
@yaredyirga6449
@yaredyirga6449 Жыл бұрын
እንዴት ወጣው ብዬ ከቶ አልደነቅም አምንሐለውና ትተኸኝ አታውቅም ያ ሁሉም አለፈ ቀረ ወደ ኋላ ማልቀስ ማንባት ይብቃኝ ከእንግዲህ በኋላ🙏😭😭😑😑😑🤕💙🙏💚💜😭😭😭
@سميرة-خ6ز
@سميرة-خ6ز 12 күн бұрын
አሜን❤❤❤እውነት ነው
@hiathiat8477
@hiathiat8477 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@WebtWelabo-xr8mg
@WebtWelabo-xr8mg Жыл бұрын
እዴት ወጣው ብዬ ከቶ ልደንቅም አምንሃለው እና ትተህኝ አታውቅም የኔ ጌታ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ተባረኪ
@hltaemu1286
@hltaemu1286 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ምርትየ እግዚአብሔር እምላክ በቤቱ ያኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘👏👏👏👏👏👏
@user-tj4eo8xr1e
@user-tj4eo8xr1e Жыл бұрын
ዝማሬ መልክት ያሠማልን እህታችን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@TiaAbiAkl
@TiaAbiAkl 7 ай бұрын
አንዴት ወጣሁ ብዬ❤ እንዴት ወጣሁ ብዬ ከቶ አልደነቅም አምንለለውና ትተከኝ አታውቅም ያ ሁሉም አለፍ ቀረ ወደኀላ ማልቀሰ ማንበት ይብቃኝ ከእንግዲ በኀላ ከእንግዲሀ አይመጣም ያቀን ተመልሶ ላያዳግም ሔዷል እምባዬን አፍሰሶ በመሰቀል ለይ ሆነሕ ችንካርሀ ታይቶኛል ያሁለ መካራ በአንተ አልፎልኛል እንደምን ተነሳ አለአዛር አትበሉ ይችላል እግዚአብሔር ይችላልሐያሉ ታረክ ሆኖ እልፏል ያኔ የሰጨነቀኝ ሰንቱን ተሻግረናል ጌታ እየጠበቀን ከአሳንበይው መዳፍ ከጥልቁ ወጥቼ ዘምርለታለው ዳግም ተሰርቼ የሸቶዬን ብልቃጥ ሰበርኩት በፊቱ በፅድቅ እንዲያሰበኝ ጌታ በምሕረቱ ቁሰልን ቆሰልክልኝ ጥሜንም ተጠማሕ መቸ ገባኝና የመሰቀሉ አላማሕ ለከሰ ሰለ ፍቅር የማይሁኑት የለም አሳየኸኝ ጌታ ታላቅ ነሕ ዘላለም ❤❤❤❤
@AfiraneGadisa
@AfiraneGadisa 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክሽ የኔ ወዴ ❤❤❤❤❤❤ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😥😥😥😥አሜንንንንን አሜንንን አሜንንንንን ተባረክ ተባረክ😍😍😍
@comejoin7519
@comejoin7519 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል
@MohammedMohammed-gx5do
@MohammedMohammed-gx5do 8 ай бұрын
አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሠማልን ምርጥነሽ ምርጥ ዘማሪ ጌታየ አንተ ጠብቀነ🙏
@user-ml6sh6vg7u
@user-ml6sh6vg7u 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ምርትዬ
@Mes355
@Mes355 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🌿🕯🌿🕯🤲🌿🕯
@tafetdemelash5819
@tafetdemelash5819 5 ай бұрын
Betam des yemer mezmur new ❤❤❤❤
@user-nl5zr1lk2t
@user-nl5zr1lk2t 6 ай бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@7yahgg280
@7yahgg280 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤👏👏👏
@meseretmihiret-nm7nn
@meseretmihiret-nm7nn Жыл бұрын
betam yemiwodw mezmur በህይወቴ የሚያፅናናኝ mezmur 06/11/2012 አለፈ ።
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
✝️አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏
@user-mc5gc4td9c
@user-mc5gc4td9c Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤
@YonataneBerhane-nh4pq
@YonataneBerhane-nh4pq 12 күн бұрын
Bezu alefeyalew bante amelake hulem amnehalew amesegenehalew🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
@hiathiat8477
@hiathiat8477 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@koekob2638
@koekob2638 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amlshaamlsha
@amlshaamlsha 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን😢😢😢
@user-pf1yk4cf7x
@user-pf1yk4cf7x Жыл бұрын
የለጀነት መዝሙሬ ♥️♥️♥️ተባረኪ
@AlamnesAbye
@AlamnesAbye 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን እህታችን
@user-nw7zl7zi7i
@user-nw7zl7zi7i 7 ай бұрын
እውነት ትተሀኝ አታውቅም ጌታ ሆይ❤❤❤❤❤
@wishtube754
@wishtube754 2 жыл бұрын
endet endemwedew yhen mezmur... egziabher kezi belay yemtagelegyibet rejm edme ystish betam nw yemwedsh betam
@user-lu3ke9pl6k
@user-lu3ke9pl6k 5 ай бұрын
ዝማሬ መላአክትያስማልን እህታችን😢😢😢😢
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰሰማልን
@maretussle3398
@maretussle3398 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኅታችን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-wv8ws2yg6p
@user-wv8ws2yg6p 11 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ❤❤❤❤❤❤
@KelemMoges
@KelemMoges 5 ай бұрын
Yene abate❤❤❤
@soliyanmanuta3493
@soliyanmanuta3493 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eyualkibatu
@eyualkibatu Жыл бұрын
ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እናት 🙏🙏
@haimeyimenu320
@haimeyimenu320 6 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው❤❤እልልልልልል
@kebebeuskbebe4670
@kebebeuskbebe4670 2 жыл бұрын
አሜን 💖👏💖👏💖👏
@yemeserachtesera-mi2zn
@yemeserachtesera-mi2zn 7 ай бұрын
እየሱስ ይወድሻል የዘመርሽለት ጌታ እሱ ብቻውን ያድንሻል
@misrach2350
@misrach2350 Ай бұрын
በቤቱ ያኖራት ስለ ምውዳት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛው አምላክ ነው ❤❤
@meseretkinde9110
@meseretkinde9110 2 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 ✝️ 😢 😭
@FfSfg-gi6oi
@FfSfg-gi6oi 5 ай бұрын
mertiyo kale hiwet yasmaln tebereki egzeabher ye ejsh ystsh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Edensemere-cq1nn
@Edensemere-cq1nn 6 ай бұрын
እሰይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FasilTe
@FasilTe 4 ай бұрын
Yihen mezmur sisema yemejemerya hiyweten yasitawusegnal egizabher ketilku hiywot awetagn
@HanaEyob-zu5io
@HanaEyob-zu5io 5 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@TigstNahom-je6gv
@TigstNahom-je6gv 5 ай бұрын
ከእንግዲ አይመጣም ያቀን ተመልሶ ላያዳግም ሄድዋል እንባዬን አፍስሶ🥺🥺🥺
@fdf1111
@fdf1111 Жыл бұрын
እናቴ ድግልማርያም 😢😢😢
@helentekle2422
@helentekle2422 2 жыл бұрын
Amen Zmare melaktn yasemaln 🙏🙏🙏
@user-zd8gb5sw3l
@user-zd8gb5sw3l 2 жыл бұрын
Amen,Zemare Mekaket yasemalen🙏
@endalkhbelete3749
@endalkhbelete3749 Жыл бұрын
ታድለሽ 😍😍😍
@user-jb2sp2pr7w
@user-jb2sp2pr7w 10 ай бұрын
Ufffffff❤❤❤❤❤
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ov5mq6ye9s
@user-ov5mq6ye9s 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@user-mp7uc2mr5u
@user-mp7uc2mr5u 6 ай бұрын
ምርትዪበጣምነውየምወድሽ❤
@HanaBacha-yp2kn
@HanaBacha-yp2kn Ай бұрын
Ammeen AmmmeenAmeen Elleee
@abiselomgh9063
@abiselomgh9063 5 ай бұрын
Emwedew mezmur ❤❤❤
@stcstc546
@stcstc546 5 ай бұрын
ታዬ
@yeryutsfhh759
@yeryutsfhh759 Жыл бұрын
አሜን🙏
@Kebrmdesatgermay
@Kebrmdesatgermay Ай бұрын
kebrm desat germay
@meklit-x1y
@meklit-x1y 5 ай бұрын
አባቴ ታሞ ነበር እሱን አስታወሽኝ❤❤❤❤
@HemenSeyoum
@HemenSeyoum 4 ай бұрын
i miiss you agzaber 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 misgana l agzaber 😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abelamobil
@abelamobil 3 ай бұрын
amen
@MartaMarta-pj9nc
@MartaMarta-pj9nc 2 жыл бұрын
Amen amen amen zemare malken yasemalen
@zenashyitbarke2085
@zenashyitbarke2085 10 ай бұрын
ጎበዝ በዚሁ ቀጥዪ ግን እንዴ ቻልሺው ወድጄዋለሁ
@Azalechi
@Azalechi 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ምርትዬ
@Kebrmdesatgermay
@Kebrmdesatgermay Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-up3kw3xp9e
@user-up3kw3xp9e Ай бұрын
❤❤
@smb9069
@smb9069 2 ай бұрын
Wow❤
@user-mm9vg8pj1n
@user-mm9vg8pj1n 11 ай бұрын
Yemenfesie erkata zmarie melakt yasemalgn
@DesalegnDaba
@DesalegnDaba 2 ай бұрын
❤❤😊
@Peace-Love_for_all
@Peace-Love_for_all Жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@sosaso4562
@sosaso4562 Жыл бұрын
ye hulumii hafaa makarii idetii waxabi ye qirii alenyi wada wala💒🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 lakaa honi yelamii bafirii👏👏👏👏👏👏👏👏👏 Hodee qusulee Natasha's lelaa mitii yelamii imabete hixishi xena Rajiimii idimee tabarakii kufu anikashi Amen qaliyootii asamale ye baruu Amen amen amen💒😭😭😭😭🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዘመንን የሰራ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)
20:21
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 151 М.
ኃይሌም ዝማሬዬም - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)
5:47
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 3,5 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 121 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 39 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
፪ ክበር ባለኝ ነገር - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
6:55
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 9 МЛН
ዘመንን የሰራ ጌታ@ Mirtnesh  Tilahun  አዲስ
8:29
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ (Orthodox Tewahido) tube
Рет қаралды 12 М.
የማትቀየር አንተ ብቻ ያላንተ ለኔ ማን ሊሆነኝ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics )
5:01
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 2,3 МЛН
፫ አዲስ አድርገኸኝ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
9:35
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1 МЛН
የተሻለ ነገር  | ዘማሪት መስከረም ወልዴ  | New Ortodox mezemur
6:30
አሜን ቲዩብ - Amen Tube
Рет қаралды 13 МЛН
ክፉ አላየሁብህ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
7:57
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,8 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 121 МЛН