ኃይሌም ዝማሬዬም - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)

  Рет қаралды 4,198,503

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page

ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page

Күн бұрын

Пікірлер: 918
@sofiasofia9129
@sofiasofia9129 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ን ያሠማልን ከቅድስት ተዋሕዶ ቤት የፅናሽ ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ እህታችን አሜን።
@منارمحمد-و7ح
@منارمحمد-و7ح 7 ай бұрын
ይህን መዝሙር ማነው እንደኔ ቢሰማው ቢሰማው የማይጠግበው ዘማሪዎች በሙሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ 🙏🙏🙏
@AaaNmnn
@AaaNmnn Ай бұрын
የኔውድ እኔም አለሁልሽ
@Fanosfanos-z6o
@Fanosfanos-z6o 18 күн бұрын
እኔምእባየነውየሚመጣውይሀንመዝሙርትሰማ🙏🙏🙏🙏😊
@adinasrat2411
@adinasrat2411 8 ай бұрын
የኔ እናት አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንሽ ያርምዝምልን በመንገድሽ ሁሉ እግዚኃብሔር ፊቱን ያብራልሽ❤❤❤❤❤❤❤ ክብር ለሱ ይሁን ለድንግል ልጅ ለንጉሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistyishak4383
@tigistyishak4383 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤
@yordanostesfalem-u9r
@yordanostesfalem-u9r Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 8 ай бұрын
እልልልልልልልል ዘመን የማይሽረው መዝሙር ስሰማው እምባዬ ይቀድማል ምርትዬ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
@SolomonAsnaqe
@SolomonAsnaqe 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@brukab2255
@brukab2255 2 жыл бұрын
ከዝማሬው ጣዕም የተነሳ ህይወትን የምያድስ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏❤
@EfrataAyelegn
@EfrataAyelegn Жыл бұрын
Efrata
@ambessacanon1246
@ambessacanon1246 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Dawitshiferaw-j2e
@Dawitshiferaw-j2e 9 ай бұрын
ቀበጸወliቀለተበበ፣በ😊😊😊😊፧ሸቀበ😅😊፣፣፣ፈዠፈፈ ፈፈፈፈፈፈዘዘዘዘፈዘዘፈፈ መሀገደ 😅 በበዘዘ፦ሻረረር😮😮😅😅😮ሯቨ😂❤፣፣፣ደጸቀቧዞ😅​@@EfrataAyelegn
@Hihh-tz5ul
@Hihh-tz5ul 4 ай бұрын
ኃይሌም ዝማሪዬም እርሱ ነው ዘለአለም ከብሮ ያስከበረኝ እንደ እገዚአብሔር የለም እንደ እግዚአብሔር የለም ክብር ለእርሱ ይሁን ታላቅ ነው ዘለአለም አዝ አቤቱ ጉልበቴ ሆይ አቤቱ መፅናናቴ ታትመሐል በውስጤ ተሰለሐል ከፍቴ አየሁህ አሻግሬ በተራሮች ከፍታ ጨለማዬን ስትገፋው ሰንሰለቴን ስትፈታ አዝ ቦኪሜ ነህ ኢየሱስ ቦኪሜ ነህ ጌታዬ በእገሮቼ ላይ ይፈሳል የማይቆመው እንባዬ ናፈቀችህ መንፈሴ እንደ ኻላ ተጠማ ስምህን አውጀበት ይሸበራል ከተማ አዝ ሜዳው አፍን ከፈተ ምርኮኛው ነፃ ወጣ ምድር ባንተ አረፈች ለተገፉት ቀን ወጣ የአምባዬን ምትከ ሆኖ ፅድቅህ መንደሬን ሞላ የረዳኝ የሚረዳኝ ማን አለኝ ከአንት ሌላ አዝ አቁሞኛል ግሳፄህ አኑሮኛል ፍቅርህ ወዳጅ ያበዛህልኝ ወዳጄ እያልኩህ ጸጋህ ሞልቶ ፈሰሰ የዝማሬ ማእበል ደጅህ በመንጋ ሞላ ጌታዬ ሆይ ምን ልበል
@HagosAklom
@HagosAklom Ай бұрын
ግጥሙን የምትፅፉ ሰዎች ፈጣሪ በሰማይ ቤቱ መዝገብ ይፃፋችሁ ክበሩ 😮😮😮😮😮😊😊😊😊😊😊
@Hihh-tz5ul
@Hihh-tz5ul Ай бұрын
@@HagosAklom አሜን ፫ ይሁን ይደረግልን😍😍
@محمدمحمد-ل6م1ط
@محمدمحمد-ل6م1ط 11 күн бұрын
❤❤
@thetnatube
@thetnatube 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ዝማሬ መልአክ ያሰማልን
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 2 ай бұрын
ምርቴ፡ ውድ፡ እህቴ፡ ጠፍተሻል፡ መዝሙሮችሽ፡ ልብን፡ ፍስሀ፡ የሚሠጡ፡ ነፍስን፡ የሚያለመልሙ፡ ናቸው፡ በርቺ፡ እግዚአብሔር፡ ከአንቺ፡ ጋር፡ እና፡ ከመላው፡ ቤተሰብሽ፡ ጋር፡ ይሁን፡ ዓሜን፡ ከተማ፡ ነኝ፡ ከአገረ፡ እንግሊዝ።
@EyerusDento
@EyerusDento 4 ай бұрын
እህታችን ዝማሬመላኤክትያሰማልን💚💚💚💚💚🇪🇹♥️🇪🇹ብሰማ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙሩ አቤትመታደል ኦርቶዶክስ መሆን 🙏🙏🙏🙏🙏
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
ሀይሌም ዝማሪዬም እርሱነው ዘላለም ከብሮ ያስከበረኝ እንደግዚአብሔር የለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን
@tingirttingirtkassaye7128
@tingirttingirtkassaye7128 5 ай бұрын
Protestant ነኝ ይህን ዝማሬ በጣም ነው የምወደው እና የሚያፅናናኝ። እግዚአብሔር የይባርክሽ 🙏🙏✝
@astarayastaray
@astarayastaray 4 ай бұрын
emamlak wede ekfwa tmelssh
@TiyobstazewduTt
@TiyobstazewduTt 3 ай бұрын
Emamlak temlshh🥰🙏🙏😊
@kirubMulu
@kirubMulu 3 ай бұрын
Enwedshalen Ehtachn
@nigistgezahegn6581
@nigistgezahegn6581 2 ай бұрын
Ewnet nw enem protestant negn gn yemir amlaken yemigeltsibet mezmure nw ....tsegaw yibzalish ehitachin menfes kidus endih yalewn sitota abizito setoshal yichemerilish
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
የኔ እናት ይሄ ለ ቅድስት እመቤታችን ልጅ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለ ኢየሱስ የተዘመረ ነዉ። ለጥልቁ የሱስ አይደለም።
@sebleabebe400
@sebleabebe400 2 ай бұрын
🎉🎉የኔ እናት ማርያም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉እህቶቸ 🎉🎉የድንግል ማርያም እረደኤት በረከት አይለየን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abeltekle2251
@abeltekle2251 2 жыл бұрын
እንዳንቺ አይነት ዘማሬ የለም ምርትነሽ እሱ ይጠብቅሽ
@EtagegnTadesse-mp4fx
@EtagegnTadesse-mp4fx 17 күн бұрын
ተባረክ፡የኔ፡ልጅ፡እመቤቴ፡ረጅም፡እድሜና፡ጤና፡ትስጥህ፡ዘመንህ፡ይባረክ፡ህመሜን፡አከምከው፡ስሟን፡ሳልጠራ፡መተንፈስ፡አልችልም
@shimeles.fetene.MENLIK317
@shimeles.fetene.MENLIK317 Жыл бұрын
ውድ ❤ ዘማሪት እህታችን ምርትነሽ ! ቅዱስ እግዚአብሔር እጅጉን የበለጠ 🌹ይባርክሽ። ቃለ ሕይወት! ዝማሬ መላዕክት! ያሰማልን!!!
@AawadZead
@AawadZead 2 ай бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላእነንት ያሰማልን እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም በምልጃሽ አስቢኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@habtamul.belete516
@habtamul.belete516 Ай бұрын
Say "እህታችን"
@ህሊናምድያ
@ህሊናምድያ 7 ай бұрын
ምርትዬ የኔ እናት ስወድሽ በጣም አንችን ከመውዳዴ ዘመዴ ነው የምትመስይኝ በቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏💘
@yohanneshaileselassie8683
@yohanneshaileselassie8683 2 жыл бұрын
ጣዕማ ዜማ አሰምተሽናልና ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ !!!
@TigistNagesh
@TigistNagesh 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉I❤you
@DasuAdore
@DasuAdore Ай бұрын
እኔንስ ምን ይውጠኝ ነበረ?
@AbashWedikeshi
@AbashWedikeshi 4 ай бұрын
በተለይ በዚ መዝሙርሸ በጣም ላመሰግንሸ እፈልጋለሁ 🙏🙏ለኔ ተብሎ የተዘመረ ነው የሚመሰለኝ 😢 ዝማሪ መላእክት ያሰማን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@sanure9333
@sanure9333 3 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው ምወደው ስራሽን 😢
@Sgh1-pj2ec
@Sgh1-pj2ec 2 ай бұрын
እኛም እንወድሻለን :ሁሌም ስሚ እህታችን
@Yam-wu4vg6rz2o
@Yam-wu4vg6rz2o 2 ай бұрын
ክብር ይሥጥልን
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 2 ай бұрын
ይመችሽ የኔ እናት ተፅናኝበት ❤
@samuelfentahun1981
@samuelfentahun1981 2 ай бұрын
Respecttttt
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
❤❤❤❤
@haymanuthaymanut9537
@haymanuthaymanut9537 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የኔ እህት ጸጋውን ያብዛልሺ በቤቱ ያጻናሺ
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
ሁላችንንም ይጠብቀን
@dawitamenshewa3412
@dawitamenshewa3412 10 ай бұрын
በእውነት ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን።ምርቴ የእኔ እህት በመዝሙሮችሽ በእጅጉ ተፅናንቻለሁ፤በየቀኑም እሰማዋለሁ።We are lucky to have you.May God bless you all along
@AddisTemesgen-t2c
@AddisTemesgen-t2c 5 ай бұрын
ከግቢ እስከ አሁን ተመስጨ እሰማዋለሁ የሆነ ነገር ውስጥ ያስገባል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@EfremTsega
@EfremTsega 4 ай бұрын
ይህ መዝሙር ለኔ ከምንም 1ኛነው በጣም እወደዋለሁ መዝሙር ከአንዱ አንዱን ማነጻጸር ብቻል ኑሮ።ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gdeyfkr8926
@gdeyfkr8926 3 ай бұрын
ይይህንን መዝሙር የማለዳየ መንቅያየ ነው በጠዋቱ ተነስቼ በዚህ ጌታየን አመስግኜ ተባርኬ የመዳም ስራ በስርኣት ስሰራ እውላለሁ 😢😢😢😢የስደት መፅናኛየ ጌታየ ክበርልኝ❤❤❤
@kaaa6666
@kaaa6666 2 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@alemdrivingschool
@alemdrivingschool Жыл бұрын
, 😊J
@tikuneshabebaw4629
@tikuneshabebaw4629 Жыл бұрын
Vbvvvyyyyuyyuyuhghhhhhhu
@IKD529
@IKD529 Жыл бұрын
አሜን
@BetlhiemMelsawe
@BetlhiemMelsawe 2 ай бұрын
እጅግ ሰላም የሚሰጥ ዝማሬ ቤቱ ያፅናሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@gdeyfkr8926
@gdeyfkr8926 Жыл бұрын
ኀይሌም ዝማሬም እርሱ ነው ዘለአለም ከብሮ ያስሀበረኝ እንደ እግዚአብሔር የለም ክብር ለእርሱ ይሁን ታላቅ ነው ዘለአለም አሜን
@Ashu-ik1tf
@Ashu-ik1tf 21 күн бұрын
አሜን መላእክት ዝማሪ ያሰማልን እልልልልልል እንወድሻለን ዘማሪት ምርትነሽ✝️✝️✝️
@DegoliDegil
@DegoliDegil 2 ай бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የኔ እህት ጸጋውን ያብዛልሺ በቤቱ ያጻናሺ ከኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ማርያም አስመራ ኤርትራ🇪🇷🙏🙏🙏
@ashenafi1163
@ashenafi1163 2 жыл бұрын
ሀይሌ ዝማሬዬም እሱ ነው ዘላለም 🙏🙏🙏 💔💔✝️ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርቴ
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
ለዘለዓለም ዝማሬአችን ነው
@እግዚአብሔርፍቅሪእዩ-ፀ5ሠ
@እግዚአብሔርፍቅሪእዩ-ፀ5ሠ Жыл бұрын
ጥዑም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ እህት ፀጉውን ያብዛልሽ ልኡል እግዚአብሔር አምላክ እንዴት ደስ ይላል በእውነቱ❤❤❤🙏🙏🙏
@Rid-o1t
@Rid-o1t Ай бұрын
ሀይሌምዝማሪየም እረሱነው ዘላአለም ከብሮያሰከበረኝ እደግዛብሔር የለም አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuluyeTesfaw
@MuluyeTesfaw Ай бұрын
ውድ እሕቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይህን መዝሙር በጣም የምደው የሀልጌጊዜ መዝሙርሬ ነው ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@Selii_Na04
@Selii_Na04 2 ай бұрын
አሜን የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር በእኛ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤
@የተዋህዶልጅነኝ-ሠ2ጰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ሠ2ጰ Жыл бұрын
አልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰመሽ እታችን በቤቱ ያፅናሽ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
@RozaRoza-ii6wu
@RozaRoza-ii6wu 3 ай бұрын
በሰው ሀገር ሲከፋኝ ብቸኝነት ሲሰማኝ ያፅናኛል መዝሙሩ አመሰግናለሁ ምርትዬ
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኃይልም ዝማሬ እርሱ ነው ዘለለም በጣም በጣም ያምወዶው ዝማሬ ነው ምርትዬ ፀጋሽ ይብዘልሽ
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
ሁሌም ሀይልና መከታ ይሁንልን
@tigesttubee
@tigesttubee Жыл бұрын
አሜን ለህታችን ምርትዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@badriyaamhbashih-hj5bn
@badriyaamhbashih-hj5bn 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ ድንግል ማርያም እናቴ ሁሊጊዜ አክብርሻለሁ ውለታሽ ቡዙ ፍቅርሽ ልዩ ነው እናቴ እንዳልጠፋብሽ ስለጠብቅሽን አመሰግናሻለሁ እናቴ ወለላ እውድሻለሁ አሁንም እመቤቴ ማርያም ሆይ የኢትዮጵያውያን እናሀገራችን ጠብቂን በቃል ኪዳንሽ ከልጅሽ አስታረቅን ልምኝልን አሜን ለእህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ
@eyobkasahun4235
@eyobkasahun4235 2 жыл бұрын
ምርትዬ ምናይነተ ድንቅ መዝሙር ነዉ ጌታ ፀጋዉን ያብዘልሽ በጣም ነዉ እምኖድሽ በርቺልን
@angelshimelis3059
@angelshimelis3059 10 ай бұрын
የኔ ውድ እህት መዝሙሮችሽ እኮ ይመስጣሉ ይነዝራሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
ምርትዬዬዬ ስወድሽ ከልቤ ነው ማርያምን 😘😘😘😘😘😘😘😘መዝሙር ማዳመጥ የጀመርኩት በአንቺ መዝሙሩ በቤተ መቅደስህ ያሣደከኝ በሚለው ነው ኑሪልኝ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅሽ
@ዛሬምተመስገን-ቐ3ሐ
@ዛሬምተመስገን-ቐ3ሐ 2 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የእመቤቴ ልጅ ምርጥየ
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
አብሮ ያሰማን
@temesgenabie8123
@temesgenabie8123 4 ай бұрын
ይሄንን መዝሙር ስሰማ ከእግር ጥፍሬ እስከራስ ፀጉሬ ድረስ የሆነ ደስ የሚል መንፈስ የነዝረኛል፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማሽ እህታችን…….መጨረሻሽን ያሳምረው!!!!!
@salamabebe1008
@salamabebe1008 Жыл бұрын
ኡፍ በጣም ምወድው መዝሙር የተዋህዶ እንቁ እህታችን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ያገልሎት ዘመንሸን ይባርክልሸ❤❤❤❤
@jesusislord2203
@jesusislord2203 Ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን ሃሌሉያ ኡፍፍፍፍ ደስስስስስስ የምል ማንፈስ ያለበት ዝማሬ ነዉ ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉም የፀጋ በረካትና ሙሉጤና ይስጥሽ በኢየሱስ ስም ዘላለምሽ ይበረክ ❤❤❤❤❤
@TomiTomsh
@TomiTomsh Жыл бұрын
ከልጅነቴ የሚወደው መዝሙር ክብር ለርሱ ይሁን ታላቅ ነው ዘላለም ፡ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@atsede872
@atsede872 11 ай бұрын
Amen
@ErmiyasAdane-x9f
@ErmiyasAdane-x9f 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@hanademeketube2555
@hanademeketube2555 Ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን ሲጨንቀኝ ይሄ መዝሙር ያፅናናኛል❤🙏🙏
@haymanottesfaye3119
@haymanottesfaye3119 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እውነት ነው አንደእግዚሐቤር የለም ክብሩ ይስፍ ለመደሀኒያለም
@Salam-gp7io
@Salam-gp7io Жыл бұрын
ኮመንቴን የምታነቡ የመዝሙሩ ግጥም የፃፋቹልኝ እግዚአብሔር አይነ ልቦናቹ ያብራላቹ የምትሹትን ከሃፅያት በቀር ይፈፅምላቹ
@EeEee-b5h
@EeEee-b5h 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ash4805
@ash4805 8 ай бұрын
Haha haha haha haile gebre silase bitey ayishalem ? Anchi ahunim zemash ye thadiso menafikan zema new.manim anchin ayamnim kengidy::
@sadsdhsff3043
@sadsdhsff3043 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@GhGh-wt8lq
@GhGh-wt8lq 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Higu-d2i
@Higu-d2i 8 ай бұрын
amen amen amen
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እህታችን ምርትነሽ ጥላሁን ተባረኪልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
አሜን
@almaamenu8964
@almaamenu8964 2 жыл бұрын
@@mirtnesh-tilahun ✅️✅️👏👏👏👏👏👏
@getnetmoges5718
@getnetmoges5718 2 жыл бұрын
@@mirtnesh-tilahun oooooovooovoooooooo9ooo~vv99oovvocvooo9~cooooooooooooooooooo9coovvvov9ovov09999v9vc990o9~99v9v9vvv99o99vvvooooooovvvvvo
@getnetmoges5718
@getnetmoges5718 2 жыл бұрын
V99v~9o
@getnetmoges5718
@getnetmoges5718 2 жыл бұрын
Oooo
@luwamchildofGode4666
@luwamchildofGode4666 10 ай бұрын
በጥም የሚወዶ መዝሙረ ነወ ዝማረሬ መላኣከቲ ያሰማለን🙏❤
@hailuabebe5209
@hailuabebe5209 Жыл бұрын
ዘማሪ መላዕክትን ያሰማልን አመሰግናለው አባቴ
@DanielSisay-qd2dx
@DanielSisay-qd2dx 5 ай бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏 አንዴ አግዚአብሔር የለም 🙏🙏🙏 አወነት ነው 🙏🙏🙏 አግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉም ሰውረነ 🙏🙏🙏
@WaqayyoAbdiikootii
@WaqayyoAbdiikootii 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 2 ай бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር በኛ ቤት ሁሌም ምሰጎን ❤️🙏❤️የተመሰገነ ነው ❤️🙏❤️ ፀጋ በረከቱን ያውርሰልን ፦ ትልቅ መልእክት ያለው ዚማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@deaconsemere5558
@deaconsemere5558 Жыл бұрын
ከምርትነሽ ወጪ ልላ ዘማሪ ብዙ አላቅም በተለይ በዝች እና እረኛዪ ነህ የምል ዝማሬ ዝማረ መላእክት ያሰማልን ዘማሪት ምርትነሽ
@GshvevBsbb4
@GshvevBsbb4 Ай бұрын
እመብርሃን ትጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ ለሃገራችን ፀልይልን❤
@danielalemayehu6967
@danielalemayehu6967 3 ай бұрын
ምርትዬ አንቺ እግዚአብሔር የሠጠን በረከታችን ነሽ❤
@abushterefe1067
@abushterefe1067 Ай бұрын
ምርትዬ የልጅነቴ ትውስታ በሙሉ ባንች መዝሙሮች ውሰጥ አያቸኋለሁ ብቻ እግዚአብሔር የአግልግልት ዘመንሽ ይባርከው
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር የለም ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልል ጥዑም መዝሙር
@Ategatanh
@Ategatanh 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍፁሜሽን ያሳምርልሽ በቤቱ ያጽናሽ
@abokassemalawiehሰደተኜዋ
@abokassemalawiehሰደተኜዋ 8 ай бұрын
በእውነት ደጋግሜ ብሰማው የማይጠገብ መዝሙር❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesi557
@mesi557 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@AlmazLema-q9e
@AlmazLema-q9e Ай бұрын
የዘመርሽለት ጌታ የመላእክቱን ዝማሬ ያሰማሽ!!! በተረፈ የመዝሙሮቹ ግጥም ሲፃፍ ፊደላቱ በትክክል ቢፃፉ መልካም ነው፡፡ ለምሳሌ፡- እየሱስ የሚለው ኢየሱስ፡፡ ኋላ የሚለው ዋላ በሚለው….
@nuale23
@nuale23 Ай бұрын
ጥሩ እይታ
@gghhh7965
@gghhh7965 Жыл бұрын
ኣሜንንን ክብር ለእርሱ ይሁን🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ🙏💚💒
@edenabebe3716
@edenabebe3716 2 жыл бұрын
መዝሙርሽን ሰሰማ ከሀዘኔ እመለሳለሁ
@freedomtigray2765
@freedomtigray2765 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአኽቲ የስመዓልና 🎉❤🎉❤🎉መአዚ ሓፍተይ🙏🙏❤️
@simonmuday
@simonmuday 8 ай бұрын
ልብን ሰርስሮ በሐሴት የሚበላ መዝሙር ነዉ ተባረኪልን እንወድሻለን 👏🙏👏🙏
@AbebaTekleberha
@AbebaTekleberha 3 күн бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማው ውዬ ባድር አልጠግብም ምርትነሽ እድሜ ይስጥሽ
@የተዋህዶልጅነኝ-ሠ7ኘ
@የተዋህዶልጅነኝ-ሠ7ኘ 5 ай бұрын
የምንወድሽ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደካማዋ እህትሸ በፀሎትሽ አስብኝ ለሁሌም እንዳመስግን 🙏
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 16 күн бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥሽ የምወድሽ ምርትነሽ ❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️
@ትዝታእመአምላክእናቴ
@ትዝታእመአምላክእናቴ 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ እናት ዝማሬዎችሽ ሁሉ የነፍስ ምግብ ናቸው የኛ እንቁ በእድሜ በጤና ኑሪልን
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
አሜን አናንተም ኑሩ
@فراسالمصاروه-ه8د
@فراسالمصاروه-ه8د 2 жыл бұрын
@@mirtnesh-tilahun Amne Amne Amne
@BurtiFan
@BurtiFan 11 ай бұрын
@@mirtnesh-tilahun ምርትነሸ እወድሻለዉ እባክሸ ዘርፌንም ምከሪና ወደ ቤቷ መልሸልን
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Ай бұрын
​@@mirtnesh-tilahunamen Amen amen
@Dibabe
@Dibabe 3 ай бұрын
የእኔ ዉድ እህት ምርትየ ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን የአእላፍ ዝማሬ ያሰማልን ዉድ እህታችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በእዉነት መመረጥ ነዉ በረከትሽ ይደርብኝ በቤቱ ያኑረን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነዉ አሜን ይሁን ይደረግልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤
@eyerus982
@eyerus982 7 ай бұрын
የረዳኝ የሚረዳኝ ማን አለ ካንተ ሌላ🥺ፀጋውን ያብዛልሽ ከቤቱ አያርቅሽ ምርትየ❤
@Birtukanadefrs2112
@Birtukanadefrs2112 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያኑርሽ😍🤗 ስንት ጊዜ እደምሰማው በማርያም 😘
@tsahayiidadhii7984
@tsahayiidadhii7984 23 күн бұрын
waqaayyoo sagalee jirnyaa isnii haa dhagechiisuu Ebbifamaa ❤❤❤❤❤❤❤
@Asterworkieneh
@Asterworkieneh 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare melakte yasemalen
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን
@abbaanana9598
@abbaanana9598 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠበቅሽ በናተ እኛ ሰለሀይማኖት እየገባነው ❤❤❤❤❤❤❤
@aziztesfatsion4293
@aziztesfatsion4293 8 ай бұрын
አሜን! "ኃይልም ዝማሬዬም "....... እህታችን ምርትነሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
@Beniam-k4d
@Beniam-k4d 8 ай бұрын
እህታችን ምርቴ እግዚአብሔር አምላክ ህይወትሽን ኑሮሽን ሁሉ ይባርክ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@NatyMerry
@NatyMerry 2 ай бұрын
#አሁን_ያለንበትን ግራ የመጋባት የውስጥ ስሜትን ገልፆ አፅናንቶ መንፈስን የሚያድስ ተስፉ ተስፋ የሚሸት መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@Tydi7re7
@Tydi7re7 2 жыл бұрын
*_እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🕊️🕊️🕊️🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌹🌹🌷🌷🌷በእውነት ለእህታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ_*
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
አሜን አብሮ ያሰማን
@mhirat7883
@mhirat7883 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ፀጋው ያብዛልሽ❤❤❤ ከስደት ተመልሸ አንቺና ምርትነሽ ባገኛቹ ጎንበስ ብየ እግራቹ እስማቹ ነበር ❤❤😊
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@romakeleta8401
@romakeleta8401 8 ай бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ምርትዬ ቸሩ መድኃኔዓለም እድሜ እና ጤናውን ይስጥሽ❤🙏
@sarinamelore327
@sarinamelore327 10 ай бұрын
I'm Protestant I love the song let's worship one God❤
@BilenYared-l2q
@BilenYared-l2q 9 ай бұрын
thanks we always worship one god
@kaize50447
@kaize50447 7 ай бұрын
come to orthodox habibi🥰🥰🥰🥰🥰
@HggfdsdHggfdsd
@HggfdsdHggfdsd 6 ай бұрын
በጣም የምወደው ሞዝሙር ዘማሪት ቃለህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sebli4388
@sebli4388 2 жыл бұрын
እልልልል ዘማሪ መላእክት ያሰማልን መታደል እኮ ነዉ ኦርቶዶክስ መሆን ተመስገን አምላኬ💒🙏😘😘😘
@elenikelemu4364
@elenikelemu4364 Жыл бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ፀጋ በርከቱን ያብዛልሽ እህቴ በጤና በእድሜ ያኑርልን
@ክርስቶስነውየመኖርእስትን
@ክርስቶስነውየመኖርእስትን Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ዘርፍየ ስወድሽ እግዚአብሔር ሞገስና ጥበብ ይጨምርልሽ ሰላምና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤
@alemuber4077
@alemuber4077 Жыл бұрын
She is not zerfe she is Mirtinesh.
@טזטה
@טזטה Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን የኛ የእርተቶዶክስ እንቁ በቤቱ ያጰጽናሽ
@DUKEHAILUTesfay-mf5jb
@DUKEHAILUTesfay-mf5jb 4 ай бұрын
ከአለም በፊት የነበረ አሁንም ያለ አለምን አሳልፎ የሚኖር እኛንም በቸርነቱ የሚያኖረን እግዚአብሔር አምላክ የተከበረና የተመሰገነ ይሁን🙏 ለእህታችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤🌻
@Atsedeshukur
@Atsedeshukur 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይስገን እንደ ቸርነቱ አደረገለን❤❤❤❤
@ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ
@ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ 2 жыл бұрын
እሄን ዝማሬ ውስጤ ነው ዝማሬ መላእክት እህታችንንንን ❤❤❤
@Mesfin-t9m
@Mesfin-t9m 2 ай бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ድንቅ መዝሙር ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ እድሜና ጠና ይስጥሽ
@ሰውናሰው
@ሰውናሰው 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፉ ይሰውርልንእልልልልልልልል ልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️
@mirtnesh-tilahun
@mirtnesh-tilahun 2 жыл бұрын
አብሮ በመንግስቱ ይሰብስበን ለሰው ሁሉ በጎ የሚመኙ የተባረኩ ናቸው ክብር ይስጥልኝ
@HaymanotAsnake-e4c
@HaymanotAsnake-e4c 18 күн бұрын
በእውነት ቃላት የለኝም አምላክ በችሎታው ይግለጥልሺ የማይጠገብ ነው ቢሠሙት ቢሠሙት በጣም ልዩ ተሰጡ ነው ዝማሪ መላይክት ያሠማልን እድሜ ፀጋውን ያወረስልን
፪ ክበር ባለኝ ነገር - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
6:55
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 10 МЛН
መሞት የለም ቁጥር ፫ (3) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
48:12
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,4 МЛН
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12
火影忍者一家
Рет қаралды 38 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 88 МЛН
አኑሮኛል ቸርነትህ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Official Audio)
6:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 4,5 МЛН
በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
38:51
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,6 МЛН
የተሻለ ነገር  | ዘማሪት መስከረም ወልዴ  | New Ortodox mezemur
6:30
አሜን ቲዩብ - Amen Tube
Рет қаралды 13 МЛН
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 11 МЛН
፫ አዲስ አድርገኸኝ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)
9:35
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,1 МЛН
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12
火影忍者一家
Рет қаралды 38 МЛН