📌እንዴት የሀገር ባህል ልብስ በነዚህ #5 ጫማዎች እንደሚያስጠላ‼️ |EthioElsy |Ethiopian

  Рет қаралды 183,844

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 637
@yeNathanenat
@yeNathanenat 2 жыл бұрын
የኔ ውብ ኤልስየ እኔ በፍቅር ነው የምወደው ሀበሻ ቀሚስ💕💕💕 መግዛት ለራሱ እማይደክመኝ ነገር ነው🤷‍♀️ አይዞኝ በቅርቡ ወደ ደሴ እንሄደለን💃💃💃😉
@lkonjo104
@lkonjo104 2 жыл бұрын
Messy tadelesh konjo😘😘
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
መሲ💝😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Mesiye ያንቺ ያገር ባህል ልብሶችማ ታይተው አይጠገቡም ታድለሽ ማሬ 🙏በጣም ምኞቴ ነው አገራችንን ሰላም ያርግልን መሲዬ 🙏♥️🙏
@mamilove4934
@mamilove4934 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 ምን ላርግሽ ግን አሁንስ ጎረቤትሽ መሆን አማረኝ ስትወጭ ስትገቢ የምታደርጊውን ሁሉ እያየሁ መማር ፈለኩኝ አቦ ይመችሽ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 жыл бұрын
ለሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ መሲዬ ውዴ❤
@enataleme375
@enataleme375 2 жыл бұрын
ያልሽዉ በሙሉ አንዱም አይጣልም ትክክል ብለሻል፡ የነጠላሽ አለባበስ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ።
@teklaydalawit6865
@teklaydalawit6865 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ዘመንሽ ይባረክ፣ ዘናጭ
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 2 жыл бұрын
ኤልሲ ስለ ቦርሳ video ስሪልን በዛውም የጣሊያንን ፋሽኖች አስሳይን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Mariaye እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
@madimadio7764
@madimadio7764 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ስታምሪ እኮ የነጠላውን እንዴት እንደወደድኩት አትጠይቂኝ የኔ ውብ
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 жыл бұрын
የኔ ውብ የኔ ዘናጭ ሁለመናሽ ልዪ ነሽ ኤልሲዬ በተለይ 3ተኛውን በጣም ነው የወደድኩት በእውነት ምርጥ ጓደኛሽ ናት ትባረክ እውነት ነው ቡትስና እስኒከር በጥበብ አይደረግም ባይ ነኝ ነገር ግን ጥቁር ጫማ እኔም አብዛኛው ሰው ሲጠቀም አያለሁ ከአሁን በዃላ አልጠቀምም ልክ ሳየው ውበቱንና ልዪነቱን አየሁት አመሰግናለሁ የኔ ፕሮቶኮል ብዬሻለሁ 😂😂😂😂 እስኪ ከሰላሳ በላይ የሚለበሱ አለባበሰችን ብቻ በቀሚስ በሱሪ በጉርድ ቪዲዮ ስሪ ኤልስዬ ስለሚመለከተኝ ብዙዎች ይወዱታል ብዬ አስባለሁ ስለቅንነትሽ ስለጉብዝናሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም😘😘🙏
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
ኤልሲ ስወድሽ የኔ አስተማሪዬ እኔ ካንቺ ብዙ ነገሮች ተምሬብሻለሁ ለምሳሌ ሸሚዝ መተኮስና በማሽን ልብስ አጥበን የሚሸትበት ምክኒያት ብለሽ ያስተማርሽን ለኔ በጣምነው የጠቀመኝ የኔ ቅን ስታምሪ ጎበዝ በርችልን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Leyaye ስለምትከታተይኝ ስለምታበረታችኝ ብርክ በይልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ የሆነ አለባበሰ ነው በተለይ አጭር የአበሻ ቀሚሱና ቀይ ጥለት ነጠላውን ይበልጥ ወድጄዋለሁ 😍❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Mimiye ማሬ 🙏♥️🙏
@fkr834
@fkr834 2 жыл бұрын
ኣንቺ የዩቱብ ንግስት 😍 ሁሌ የምትለቂያቸው ቪድዮዎችሽ ሳላሳልፍ ነው የማየው ልዩ & creative ነሽ God bless you
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 2 жыл бұрын
ስማርት ነሽ ምንም ቃላት የለኝም ውብኢትዮጲያዊ ነሽ ከትህትናሽ ጋር በርቺ
@semegneadal3623
@semegneadal3623 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝና ደርባባ መሆንሽን ልነግርሽ አፈልጋለሁ ። ምርጫዎችሽ በጣም የሚስቡና ውብ ናቸው !!
@lkonjo104
@lkonjo104 2 жыл бұрын
ኤልስዬ ቆንጆ አንድም መሬት ጠብ የሚል ነገር የለም በርቺ ስለ ነጠላ አለባበስ በጣም አመሠግናለሁ 👏👏👏😘😘😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Lishanye ማሬ 🙏♥️🙏
@meskeremhailu3395
@meskeremhailu3395 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ኤልሲ ሁሌም አሳብሽን እጋራሻለሁ ።አንቺ መልካም ሴት ነሽ።ምሳሌ 31 ላይ ያለችውን ሴት ትመስያለሽ።ዘመንሽ ይባረክ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Meskerye ማሬ አሜን 🙏ይሁንልኝ 🙏♥️🙏
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 жыл бұрын
በጣም ዘናጭ አለባበስ በተለይ ሱሪ በነጠላ ከነጫማው ይበልጥ ወድጄዋለሁ።
@kalderse8689
@kalderse8689 2 жыл бұрын
ኤልስዬ በጣም ነው ያሳቅሺኝ በቦትስ እና በስንከር 😁😁😁 እኔ ሀበሻ ቀሚስ የለኝም ዓልወድም በጣም ነፃነቴን ሚገድብ ይመስለኝል የራሱ እስታይል ያለው ይመስለኝል እንደገና በፍለግሽ ግዜ አውጥተሽ አትለብሽውም ለዛ ብዙም አድናቄ አደለውም ግን አሁን አንቼ የትጠቀምሻቸው ጫማውች በትክክል ውበቶን አጌልተውታል እስኒከሮ እና ቦትሱ ግን በጣም አስቆኝል ለባሽም ባንሆን ዓይን አይቶ የሚሰጠው ግምት አለ እንደ እኔ ቢለበሱ ብለሽ ያቀረብሻቸው ጠቅላላ ትኩረቴን ስበውታል ሊሎቹ እውነትም ለእይታ አይስቦም ተባረኬ የእኔ ቅመም😘😘😘😘😘😘😘❤ ነጠላውን ሀገር ስሄድ በማዘር ነጠላ እሞክረዋለው😁
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 2 жыл бұрын
አለባበስሽ ስነስርአትሽ ደስ ይለኛል ምርጥ ዘናጭ
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 2 жыл бұрын
በጣም ልክ ነሸ እኔም ይገርመኝ ነበር።ከላይ ሸክ ተብሎ በሀገር ልብሰ ከሰር የማይመጥን ጫማ ሳይ ያናድደኝ ነበር።።thank u ,u came up with wonderful video✅
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Ruthye Exactly ጫማ በጣም ችላ ልንለው አይገባም ማሬ 🙏♥️🙏
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ተወዳጅ ብየሻለሁ። ልክ እንደማውቅሽ ተሰማኝ። የምወደውን ሰው የማደንቀው ልበ ውብ በማለት ነው። መልክማ ጊዜያዊ ነው። ልብ ቆንጆ ሲሆን መታደል ነው። እና ልበ ውቡዋ እህቴ። አክባሪሽ ነኝ። ብዙ ተማርኩ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@misterlule4783
@misterlule4783 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በዛው በብርድ ሰአት ከሀገር ልብስ ላይ ጣል ስለሚደረጉ ካፖርቶች ወይም ሻርፖች ቪድዮስሪ🙏🏾❤️
@fanyfanay2383
@fanyfanay2383 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ አብሮ ያማይሄድ መሆን የለበትም
@AsterWeldesilassie
@AsterWeldesilassie 11 ай бұрын
እናመስግናለን ልክ ነሽ የሚውቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው አብሶ እስኔከር ✅❤️
@diboratadesse6635
@diboratadesse6635 2 жыл бұрын
ኤልሲ በጣም የምወድልሽ 1ኛ ጨዋነትሽና ስነምግባርሽ አንቺን ያሳደጉ እናት እድለኛ ናቸው። ሌላው ካንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው በርቺልን።
@helentadele2574
@helentadele2574 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው ያነሳሽው : እኔ የሀገር ልብስ በጣም ተጠቃሚ ነኝ :ግን ጫማ ሲታይ አልወድም ባጠቃላይ ግን ያልሽውን እስማማለው 👌😍🙏
@kasechdissasa589
@kasechdissasa589 2 жыл бұрын
እልስዬ የኔ ቆንጆ አበሻ ቀሚሶችሽ ሁሉ በጣም ያምራሉ በድጋሚ የቀይ ጥለት ነጠላውን ስላሳየሽኝ የኔ ውድ እግዚእብሔር ይባርክልኝ እወድሻለው💜💜
@lw2086
@lw2086 2 жыл бұрын
እዜር ይባርክሽ ሁሌ ለራሴ የምጠይቀውና ግራ የሚገባኝ ነገር ነበር አሁን ተምሪያለሁ የናቆንጆ የውነት ቅመም ነሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ኢትዮጽዬ ማሬ እየተማማርን ስለሆነ እጅግ ደስ ይለኛል 🙏♥️🙏
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx 2 жыл бұрын
እሚገርምሽ አእምሮዬን በጣም ነው ዘና የምታደርጊው በቃ በሀገራችን ሁኔታ ብዙ አሳዛኝ ነገር አይቼ ልክ ወደ አንቺ ስገባ ሀሳብ የሚቀይር ዘና የሚያደርግ ቆንጆ ለየት ያለ ነገር ነው የምታቀርቢው ቅንነሽ ይቀጥል
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው ኤልስዬ እናመሰግናለን ❤👌💐💐💞💕
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ በሁሉም ሀሳብሽ እስማማለሁ ትክክል ነሽ ቡትስ እና ስኒከር አይሄድም ላበሻ ቀሚስ የጫማ ምርጫ ወሳኝ ነው ጥቁር ጫማ እውነት ነው አያምርም ጎልደኑን ስታደርጊው ዋዉ ነው ያስባለኝ ጥቁሩ ግን ደንገጥ አያደርግም ይዘጋል thank you for sharing 👍👍😘😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ፍርዬ ማሬ በትክክል ገልፀሽዋል ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏
@mylordandi7673
@mylordandi7673 2 жыл бұрын
በጣም ወደድኩት!! በጣምም ክሪኤቲቭ ነሽ። የነጠላውን አጠቃቀምሽ ራሱ ያምራል። ተባረኪ።።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Amen 🙏 ማሬ 🙏♥️🙏
@ninanina868
@ninanina868 2 жыл бұрын
ኤልሲ የጫማዉ በጣም እስማማለሁ 💗
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Ninaye ችላ መባል የለበትም ማሬ 🙏♥️🙏
@ጎጃሜ
@ጎጃሜ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሺ እኮ የኔ ልዩ አምሮብሻል 🤍 እኔም የባህል ልብስ በጣም እወዳለሁ እዴዉም ከናቴ በላይ ነው ቀሚስ ያለኝ እናቴ እዴዉም ሱሪ አፍቃሪ ናት 😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Selamye ማሬ ታድለሽ በፍቅር ነው የሐገር ባህል ልብስ የምወደው 🙏♥️🙏
@yemisrachmeshesha8899
@yemisrachmeshesha8899 2 жыл бұрын
የነጠላው አለባበስ በጣም ቆንጆ እና ተመቺ ነው (ጎበዝ !!!)👍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Yemisrachye ማሬ ቅልል ያለ ነው 🙏♥️🙏
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ የሀገር ባህል ልብስ በስኒከርና በቡትስ እሚለብስ አለ እንዴ አረ ጉድ የሱሪው እና አጠር ያለችው ቀሚስ በጣም ታምራለች እምታሳይን ሁሉ ምርጥ ናቸው💕💕💕💕
@zayetube3001
@zayetube3001 2 жыл бұрын
ኤልሲ ያንቺን ቪድዮ አይቼ ሁሌም አዲስ ሃሳብ ያልጨመርክበት ያልተገረምኩበት ቀን የለም በርቺልን እህታችን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Zaye ማሬ እየተማማርን ዝንጥ 🙏♥️🙏
@amlakiesmani3149
@amlakiesmani3149 2 жыл бұрын
wawwww የኔ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል በጣም እናመስግናለን ስለ መከርሽን እኔ ራሴ ባንቺ ሳየዉ ራሱ ልዩነቱ አወቅኩት የምንኖረዉ አገር ከበረዶ ጋር ባንወድም እያደረግን ነው እና እናስተካክለዋለን ሺኮሪና 👌 🇪🇷
@sinkneshmandefro5695
@sinkneshmandefro5695 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤
@selamwittsegaye1906
@selamwittsegaye1906 2 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ ስርዓትሽ ሁሉ ነገርሽ ኢትዮጲያዊነትን ይገልፃል
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ 2 жыл бұрын
በሁሉም ያምርብሻል ውዴ ስወድሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 2 жыл бұрын
ኤልሳቤት በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሸን በርቺ ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
እሺ ማሬ 🙏♥️🙏
@tigestasfaw411
@tigestasfaw411 2 жыл бұрын
ዋው ድርጊቶችሽ ሁሉም ነው ምወድልሽ ብዙ ነገሮችን ነው የተማርኩብሽ አመሰግናለሁ
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
ኤልሱ💝 የኔ ዘናጭ በጣም ነው የወደድኩት ነጠላ በሱሪው ሀገር💚💛❤🙏 የምገባበትን ቀን አስፋፈቅሽን ኤልሲ እንደኔም ከሆነ የቡትስ ጫማ ከ ሀበሻ ልብስ ጋር የልብሱን ውበት ያጠፋዋል ቡትስ ለሱሪ እና ለአጭር ቀሚስ ከካፖርጋ ጋር ነው የኔ ምርጫ ። እናመሰግናለን እህታችን 🙏😘🎀🌹
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
በትክክል ማሬ አገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያርግልን 🙏♥️🙏
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 አሜን 💝🙏🙏🙏
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 2 жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ እስማማለሁ ካንቺ ጋር በጣም ያምርል የሱሪውም በነጠላ
@sabahaile1697
@sabahaile1697 2 жыл бұрын
የነጠላው አለባበስ Wow new ኤልሲዬ 👍👍👍👍
@elhamabdu1763
@elhamabdu1763 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ትክክል ነሽ
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 3 ай бұрын
በጣም ያማምራሉእስኪ ምርጥ የምትይውን የባንዲራ አበሻ ልብስ አሳይኝ ነጣምነበር እምፈልገው::
@mekonnen74
@mekonnen74 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ በጣም በጣም ትክክል!!!
@Jeruslem
@Jeruslem 2 жыл бұрын
ኤልሲ በጣም አድናቂሽ ነኝ በምታቀርቢያቸው ቪድዮዎች
@ainiaini3794
@ainiaini3794 2 жыл бұрын
ኤልሲ የተባረኪ ሀሳብሽ በጣም ትክክል ነው
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ልክ ነሽ ውዴ
@sofiabikry4297
@sofiabikry4297 2 жыл бұрын
ኤልሰየ የኔ መልካም ትክክል ነዉ ያለሸዉ ሁሉ ጎደኛሸንም አላህ ይሰጣት 🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏❤❤❤❤❤❤❤
@kassarahel29
@kassarahel29 Жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ ለኔ ጥቁር ጫማ በሀገር ልብስ ነፍሴ ነው ያለዛ ከጥለቱ እንዱን ከለር ወስዳለሁ I don’t like white with Habesha kemis thank you 🙏
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 2 жыл бұрын
በጣም ትምህርት ሰጪ ምክር ነው የሰጠሽን ተባረኪ!!! 💚💛❤🥰👌👍
@sabakibrom5727
@sabakibrom5727 2 жыл бұрын
ሽኮራና ብጣዕሚ ጹቡቕ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Sabaye ማሬ 🙏♥️🙏
@az4995
@az4995 2 жыл бұрын
ውብ ነሽ በጣም ያምርብሻል ሥለ ትምህርቱም እናመሠግናለን እህት
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ ከአንቺ ብዙ ነገር ተምረናል የነጠላሽ እስታየል ተመችቶኛል ኤልሲ ዝንጦ
@ሮም
@ሮም 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ ምርጥ ምርጥ ነገር ስለምታሳይን እናመሠግናለን!
@uniquealmaz4214
@uniquealmaz4214 2 жыл бұрын
በልጅነቴ ወደ መዳም ቤት መጣዉ ዘንጨም አላቅ አለሁ አሁንም መዳም ኩሽና አልማዝ ነኝ
@shallom8897
@shallom8897 2 жыл бұрын
አልማዝዬ አይዞን
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 2 жыл бұрын
ዋናው ነገር ጤናማ መሆንሽ ነው አመስግኚ ይሄን ሚመኝ ስንት አለ መሰለሽ እና ፈታ በይ ለማለት ነው
@tr7094
@tr7094 2 жыл бұрын
አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለው!
@uniquealmaz4214
@uniquealmaz4214 2 жыл бұрын
@@shallom8897 🙏😘
@uniquealmaz4214
@uniquealmaz4214 2 жыл бұрын
@@mariaqibttiya1405 🙏
@አንተንአምኖማንአፈረ
@አንተንአምኖማንአፈረ 2 жыл бұрын
አስፈላጊ ትምህርት ነው የምታስተምሪንእና እናመሰግናለን❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@menberelegesse7855
@menberelegesse7855 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በትልይ ነጥላ ከ ሱሪ ጋር በጣም ነው የምያምራው አውነት ነው በዙ ሰው የልብሳል ልብሱን የዝጋዋል እኔም ባንቺ ሀሳብ አስማምአልሁ አምሰግናለሁ
@luchyakiflaykiflay6736
@luchyakiflaykiflay6736 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ:: ቆንጆ አለባበስ . ጌታ ይባርክሽ🥰
@menugugsa2165
@menugugsa2165 Жыл бұрын
አቀራረብሽ ብቻ ይበቃል ለአበሻ ቀሚሶች የሚሆኑ የጫማ አመራረጥሽ ገርሞኛል በጣም ጎበዝ ኢትዮጵያዊት አድንቄሻለሁ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 2 жыл бұрын
ኤልስዬ እንደምናነሽ አሪፍ አሳብ ነው ከብትስ ጋር የሚያስደርገን ብርድ እኮ ነው ከመታመም መጠንቀቅ ብለን እንጂ ንግድ ነው የለመድኩት
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 жыл бұрын
ኤልሱ ባልሽው ሁሉ እስማማለሁ ተባረኪልኝ የእኔ ቆንጆ
@adanechtena6049
@adanechtena6049 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን ስለ መልካም ቅን ልብሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Adanechye ማሬ Amen 🙏 Amen 🙏♥️🙏
@azebyideru2141
@azebyideru2141 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጥሩ መመሪያ ነው
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 2 жыл бұрын
እናመስግንሻላን የሐገር ልብሳችንን ውብ በሆነ እለባበስ ስላቀረብሽልን
@Selam-sx5ej
@Selam-sx5ej 6 ай бұрын
ቡትስ ሃፍ ቡትስ እና እስኔከር አዎ አያምርም ሁለቱ ግን ጥሩ ነው በተለይ ብልጭልጭ የበዛበት ልብስ ላይ ጥቁሩ ያምራል
@sisaygezahegn9541
@sisaygezahegn9541 2 жыл бұрын
ሰላም ኤልሲ እንዴት ነሽ ቪዲዮዎችሽን እወዳቸዋለሁ ጥሩነው በርቺ። ኤልሲ አንድ ጥያቄ አለኝ የሀገር ባህል ልብስ ለወንድም ሆነ ለሴት እራት ግብዣ ላይ ቢለበስ? ምን አስተያየት አለሽ?
@SH-bd7bv
@SH-bd7bv 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል trainer, boots, sandals/flipflops and black shoes are definitely no no. ለነገሩ ግን እህታችን እንዳው የቱንም ጫማ ታሳምሪዋለሽ ተባረኪ።
@heleneyob4177
@heleneyob4177 2 жыл бұрын
Except the black shoes 100% agree with you Elsey
@woinabebaabebe6855
@woinabebaabebe6855 2 жыл бұрын
በርች እህቴ ድንቅ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ።
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 2 жыл бұрын
ኤልሲ እኔም ባንቺ ሀሳብ እስማማለው 😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Hanitaye ማሬ 🙏♥️🙏
@ታሊነኝ-ዘ2ጰ
@ታሊነኝ-ዘ2ጰ 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው በተለይ የነጠላሽ ፈጠራ አለባበሱ ማኛ ነው።ተባረኪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
ዝንጥ በሉልኝ ያገሬ ልጆች 🙏♥️🙏
@azizaedris7492
@azizaedris7492 2 жыл бұрын
I agree with you 💯 percent, I am 55 years old and love love high heel, when we dress up makeup and hair is the key ❤️
@felekechgeberemeskel4933
@felekechgeberemeskel4933 2 жыл бұрын
እዉነት ነው ውበቱን ያሳጣዋል ኤልሲ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ
@hanuyanuse3940
@hanuyanuse3940 2 жыл бұрын
እንዴት ነሽ ኢልስዬ ተከታታይሽ ነኝ ለረጅም ግዜ ግን የመጀመሪያዬ ነው ለኮመንት በርቺ በጣም ነው ማደንቅሽ ምክርሽን ሰምቼ ክላስ ተመዝግቤላሁ Wish me luck ❤
@deenatsige3583
@deenatsige3583 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሳኩት ሞክንያቱሞ የገና ለት በጣሞ ይበርድ ነበር እኔ ቤት ነበር መስተንግዶ በስኔከር ነበርኩ ።
@מולואשגר
@מולואשגר 2 жыл бұрын
ልክነሸ አውነት ብለሻል
@lalaside9094
@lalaside9094 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን🙏
@fevengebreyesus1725
@fevengebreyesus1725 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ኤልስዬ ቅልጥፍ ያልሽ 👌አንቺም ተባረኪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Fevenye Amen 🙏 ማሬ 🙏♥️🙏
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
ዋው በተለይ ነጠላው አለበብስ በጣም ያምራል
@sabitube1097
@sabitube1097 2 жыл бұрын
እኔ በጣም የሃገር ባህል ለባሽ ነኝ ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 жыл бұрын
ቁምነገር ያለው ቻናል ዛሬ አየሁ።
@zelalemabera4231
@zelalemabera4231 2 жыл бұрын
ብርቺ በጣም Creative ንሽ 👏🏾👏🏾👏🏾
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Zelalemye thank you 🙏♥️🙏
@genetantensay8582
@genetantensay8582 2 жыл бұрын
አንኳ፡አደረሽ፡ ኤሲ፡በጣም፡እውነት፡ነው፡ የአባሻ ልብሱን፡አንዳልሸው፡ ምርጥ፡እና፡የሚያምር፡ነው፡፡አመሰግንሻለሁ፡፡
@ukbahailetesfaghi598
@ukbahailetesfaghi598 2 жыл бұрын
ኣህትየ በጥም ጥሩ ትምህት ነው ኣአጥይብት እድ?ሜና፡ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
አሜን 🙏ተባረኩልኝ ውዶቼ 🙏♥️🙏
@tsedeywondyfraw
@tsedeywondyfraw 2 жыл бұрын
የኔ ጨዋ ስታምሪ እኮ ተባረኪ በብዙ
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 2 жыл бұрын
Elsy ሁሉም ያምርብሻል በተለይ ሰማያዊ የሐበሻ ልብሱ በጣም ነው የወደድኩት wow ! 👏👏👏 😍😘😘Love you elsy
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣ ታምሪያለሽ🌺♥️ምክርሽም ጠቃሚ ነው:: ተባረኪ🙏🏾
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Yenaye Amen 🙏 🙏♥️🙏
@genetsolomon9149
@genetsolomon9149 2 жыл бұрын
Else, thank you. You are very amazing person. I admire our traditional dress but not fun to for me. You motivated me to search for our traditional dresses in my closet. I thought black hell shoes can be a good much for our traditional dress but I recognize in your video how it kills the beauty of the dress. I will definitely try. Your white jeans with the red netla is amazing. I totally agree with you. I love it and keep going.
@conniebistat9930
@conniebistat9930 2 жыл бұрын
Yes! You are right it makes sense and looks beautiful the way we pick the shoes to go with the dresses. Thank you so much for sharing your thoughts!! You are so lovely!!
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 2 жыл бұрын
ተባረኪ thank you so much ቆንጅዬ ❤❤💯
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
Uff mene laregeshe stameri yne konjyee❤❤❤🌷❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
🙏♥️🙏
@haymanothay8911
@haymanothay8911 2 жыл бұрын
እወነት የኔን ነው ያልሽው የባህል ልብሰሸ ውስጤነው
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
Absolutely beautiful amzang idea Thank you.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Elleniye ማሬ 🙏♥️🙏
@brookeb9199
@brookeb9199 2 жыл бұрын
Wow,….ነጠላሽን ያደረግሽው በጣም ያምራል!!!!!!! Very creative way of wearing it ❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽
@tsehayafework6417
@tsehayafework6417 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ።
@naomiduciel9027
@naomiduciel9027 2 жыл бұрын
Agreed - classy lady! 😊😊
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 жыл бұрын
Naomiye ማሬ 🙏♥️🙏
@etsegentgirma621
@etsegentgirma621 2 жыл бұрын
ልክ ብለሻ።እኔ በበኩሌ ተመችቶኛል❤❤❤❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ይሄውልሽ ኤሊሲ ጥቁሩ ጫማ አማራጭ ከለር ያለው ከሌለን ጥቁሩ ጫማ ለክፎ አይሰጥም ከጥቁር ፖርሳ ማች ሰለሚሆን ምንም አይልም ግን በስኒኬርና በፑትስ ያበሻ ቀሚስ የማልረሳው ትዝታ ነው ያለኝ እዚ አገር አዲስ እንደመጣው ብርድ ጊዜ ነበር አይቼ በድንጋጤም በመሳቅም መካከል የገጠመኝ ነገር አልረሳም እልሻለው ብርዱን ልጠጣት እንጂ እንደ ኾሶ እየመረረኝ አይታሰብም ትክክል ነሽ በዚህ አጋጣሚ እግርሽ ያምራል የሴት ልጅ እግር ያማረ ሲሆን ተመራጭ ነው ተመችቶኛል ሰመያዋው ከለር ወድጀዋለው ሲንኘል ቀለል ያለ😍👍
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН